የመዳን ተስፋ አለክ ብለውኛል … እጄ ከሰራልኝ ሌላ አምላኬን አላስቸግርም የህየወቱን ትምህርቷች በማካፈል ብዙዎችን ያስታረቀ ወጣት ዳግማዊ አሰፋ

  Рет қаралды 176,963

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 ай бұрын

የወጌሻ ዩትዩብ ስልጠና / እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመመዝገብ ከታች ይምረጡ 👇
tally.so/r/mV5Xqa
የመዳን ተስፋ አለክ ብለውኛል … እጄ ከሰራልኝ ሌላ አምላኬን አላስቸግርም የህየወቱን ትምህርቷች በማካፈል ብዙዎችን ያስታረቀ ወጣት ዳግማዊ አሰፋ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 291
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 4 ай бұрын
ለስይፉ ትልቅ ክብር አለኝ እዬን ጀግና ልጅ ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ክበርልን ኢንሻአላህ አንተም ድነህ በእግርህ ቆመህ ለማየት ያብቃን ያአረብ 🙏🙏🙏🙏
@user-fy4cv5gz4h
@user-fy4cv5gz4h 4 ай бұрын
ልክ ነው
@mikiman5733
@mikiman5733 4 ай бұрын
ዳግማዊ በጣም ጠንካራና ጀግና ሰው✊🙌
@user-ol5zv4ju7c
@user-ol5zv4ju7c 4 ай бұрын
በገብኤል ስብስክራብ አርጎኝ😊
@zainabyzz
@zainabyzz 4 ай бұрын
የእውነት ጀግናነህ አላህ አፌያህን ይመልስልህ የጠየከውን ያድረግልህ ያረብ❤❤❤ ከዚህ ልጂ ብዙ መማር ይቻላል የኔ አባት ደሞ ሲያምር
@badrea36
@badrea36 4 ай бұрын
በጣም ይለያል 😊
@tofahusen4924
@tofahusen4924 4 ай бұрын
አሚን አለህ አፊየ ይስጥልን
@Nejat197
@Nejat197 4 ай бұрын
አማንንን ያረብብ በሱ መፀሀፍ ከስንት ነገር ወጣሁ
@user-ts9bf7iy9e
@user-ts9bf7iy9e 4 ай бұрын
አሚንን ያረብ እኔም በጠም እዋደወለው ሰያው የሰዝናኛል ሙሉ አፊያውን አላህ እንዲሰጣውም እማኝለተለው
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 4 ай бұрын
የእውነት ብዙ ነገሮች ተስፋ ያስቆርጡኝ እና አንተን ሳይ ያንተን ንግግር ስሰማ አምላኬን እንዳመሠግን ታደርገኛለሕ አምላክ ይፈውስሕ👏👏👏
@tigestkidane2874
@tigestkidane2874 4 ай бұрын
እኔ እና ቤተሰቦቼ ለጠበቃ በተሰጠ ጉቦሕ ሕይወታችን ፈተና ውስጥ ገብቷል ያለበደላችን እናንተ የእግዚአብሔር ሰው ናችሁ የጓደኛክን ነብስ እግዚአብሔር ይማር ለታሪክ ያስቀመጠ ሰው ነህ
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 4 ай бұрын
ዳግምዬ እንኳንም ተረፍክ ከሞት ምን ይገኛል ቆመህ ክብሩን ለመግለፅ ያብቃህ በአንተ ውስጥ ሆኜ እራሴን አየሁት ምንኛ መታደል ነው በደቂቃ ውስጥ የፈጣሪን ስም ስታነሳ ፊትህ ደስተኛ ነው ተባረክ
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z 4 ай бұрын
የእውነት ጀግና ነክ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነዉ ❤❤❤❤❤
@mesaytulu8699
@mesaytulu8699 4 ай бұрын
እመቤቴ በምታውቀው ሁሌም ባየሁት ጊዜ እንደ አዲሰ እየሆነ እሚያሰለቅሰኝ ነገር ነው አንተን ለማግኝት ሁሌም እጓጓለው ዳግም ፈጣሪ ፍቃድ ሲሆን እንደማገኝህ ተሰፋ አደርጋለው ያሰብከው ሁሉ እነደሚከናወን በድንግል ማርያም ልጅ በአለሙ መድህን በእየሱሰ ክርሰቶሰ እንደሚከናወን አምናለው እወድሃለው አከብርሃለው ሁሌም በፀሎቴ አሰብሃለው የኔ ጀግና እመአምላክ ትከተልህ በመንገድህና በሀሳብ ሁሉ አሜን።
@YemisirachGezhagn
@YemisirachGezhagn 4 ай бұрын
ዳጊን የማውቀው በእህቶቼ በአብሮ አደጎቹ (ሀዋሳ) ነው። ይህን በመስማቴ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ቅዱስ አማኑኤል ጨርሶ ይማርህ🙏 ዳጊ ማለት የሚገርም ሰው እጅግ በጣም ጎበዝ: ጀግና: እሱ እራሱ መፅሀፍ የሆነ ሰው ነው! እኛ ከሱ ብዙ ብዙ ነገሮችን መማር ያሉብን ነገሮች አሉ.....ፍፃሜክ ያማረ ይሁን ዳጊዬ🙏 እሼዬ: ሰይፍሻ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትባርካቹ🙏
@yonaskesete8686
@yonaskesete8686 4 ай бұрын
ዳግም በጣም ጅግና ሰው ነክ፡ያንተ መጻፍ በማንበቤ እድለኛ ነኝ። እግዚኣብሄር እድመ ይሳጥክ።
@coolnassa1420
@coolnassa1420 4 ай бұрын
ይሄ ልጅን ከመጀምሪያው እስከዛሬ ድረስ ስከታተለው ነበር እና በጣም በአገራችን የተካሄዱት ግድያ ይህ ልጅ ያሳዝነኛል
@fatmah567
@fatmah567 4 ай бұрын
አላህ ጥበበኛ ነው አይሳነውም በጥበቡ አፊያክን ይመልስልክ እኛ ስበብ ነን አዳኙ እሱ ነው ፈቃዱ ይሁንና እሱ ይማርክ ወድም
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 ай бұрын
ለዚ ጀግና ያላችውን አድናቆት እስኪ ልየው የስንቶቹን ህይወት በጥንካሬ ለዛ ባላቸው ንግግሮቹ የቀየረ ስንቱን ወጣት ያነቃቃ ጀግና ነው ዳግም👍
@rehima4916
@rehima4916 4 ай бұрын
ዳጊየ ምርጥ ሰው
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 4 ай бұрын
የእውነት ያንተ ህይወት ለብዙዎቻችን ጥንካሬ ነክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ
@s0lomon150
@s0lomon150 4 ай бұрын
አንተ የፅናት ተምሣሌት ዳጊዬ የኛ ጀግና እግዜር ይርዳህ ቆመህ ,ለመሄድ ያብቃህ እንወድሐለን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 4 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ🤲😥♥️♥️♥️የሰዉን ህልም እምታጨልሙ እና የሰዉ ህይወት እምትነጥቁ ሰዎች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ🤲😥😥
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn 4 ай бұрын
ሰይፍሻ እሼ በጣም ተደስተናል ዳግማዊ ማለት ይቅር መባባልን በተግባር የተማርንበት ወንድማችን ነው ያሰባቹት ይሳካ ዳጊ ፈጣሪ ጤናህን መልሶልህ በበለጠ ምጠቅመን ያርግህ
@jihgyh9645
@jihgyh9645 4 ай бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ጠካራ ነክ ትችላለህ አይዞህ ሰይፍሻ እሸ ምርጦች
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 4 ай бұрын
አይዞን ወድሜ ክፉ ጅቦች ህልምህ አሳጡህ ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@victorious.5394
@victorious.5394 4 ай бұрын
Write something that encourage him ..
@user-dr7zb9no5e
@user-dr7zb9no5e 4 ай бұрын
አላህ ሙሉ አፊየህን ይስጥህ ደግም ጀግና ላኛ የከበደን ሁሉ ለአንድ አላህ ምኑም አይደለም ጨርሶ ይማርህ አይዞህ ትድነላህ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 4 ай бұрын
ሰይፍሻ እና እሼ በጣም ነው የማከብራችሁ የማደንቃችሁ 🙏🏽👏🏽✊🏽👍🏽 ዳግማዊ አሰፋ ችግር ያልገደበህ ጀግና ብዬሃለሁ::
@genisaudi8109
@genisaudi8109 4 ай бұрын
ወይኔ ሴይፉ ይሄ ልጅ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ
@hanademse6559
@hanademse6559 4 ай бұрын
የእውነት ጠንካራ ሰው ነህ 👍
@selamselam3065
@selamselam3065 4 ай бұрын
ዳግም ያንተን ነገር ፈጣሪ ያሳምረው❤
@user-jm8fx7qf4g
@user-jm8fx7qf4g 4 ай бұрын
ዳጊ ጎበዝ እና ጠካራ ወጣት ነክ እግዚአብሔር ጤንነትህን ይመልስልህ እና ያሠብከውን ለማሳካት ያብቃህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f 4 ай бұрын
እግዚያብሄር ካለ ምክንያት አላተረፈህም❤! ሕክምናውን በሰላም ያስጨርስህ!!!
@user-fe1kp8oj4g
@user-fe1kp8oj4g 4 ай бұрын
ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ረመዳን ከሪም እንኳን ለተከበርው ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 4 ай бұрын
እኳንአብሮአደሰሠን ኡመተል ሙሀመድ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 ай бұрын
አሚን እንካንአብሮአደረሰን ሁቢ
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 4 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ይርዳህ ያረብመገን ያገሬሰው ስጨካኙ 😢😢😢😢😢
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 4 ай бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኛ ጠካሩ ወንድም 🙏🙏
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 4 ай бұрын
ዳግም የዘመናችን ብርቱ ሰው
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 4 ай бұрын
አተን የማቅህ ብዙ ሰው ሳያቅህ ነው የኔ በጣም በተከፋሁበት ሰአት ነበር አጠክረከኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@user-gt8qw8ep9f
@user-gt8qw8ep9f 4 ай бұрын
ወንድሜ ዳጊ እግዚአብሔር እንደፍህ አድርጎት ተሻሎህ ማየት እፈልጋለሁ ጠንካራ ሰው ማለት አንተና አንተ ነህ ❤
@fantukelecha522
@fantukelecha522 4 ай бұрын
ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ሊሠራብህ ነውና አይዞህ በርታ አምላክ ደሞ ወደአንተ ይመለሳል 🙏
@Abc123-dw9sc
@Abc123-dw9sc 4 ай бұрын
የኔጠካራ❤❤❤❤ፈጣሪ ወደቀድሞ ጤናህን ይመልስህ ለሱ ምን ይሳነዋል ❤❤❤❤
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 4 ай бұрын
አላህ አይቼግረውም ለሱ ሁሉም ነገር ቀላሉ ነው እና ጤናህ ጤናህ ተመልሶ የምናይህ ያርገን ወንድም
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 4 ай бұрын
ጀግና ወድሜ በርታ አይዞክ ደግ የመልካምነት ጥግ ያላቸው ወድሞቻችን ሰይፍ እና እሼ ምንም ይሳካል ፈጣሪ ጨርሶ ጤናህ ይመልስልእ እወዳቹ አለሁ❤❤❤❤❤❤
@user-ue5qf7yj1k
@user-ue5qf7yj1k 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል በርታ ውንድሜ
@ToybaSaid-es7bh
@ToybaSaid-es7bh 4 ай бұрын
በጣም ጀግና ነህ አንተ ለብዙወች መማሪያነህ አላህ ጨርሶ ይማርህ
@et418tesfitim
@et418tesfitim 4 ай бұрын
ሰይፉሻ ተባረክልኝ ምርጥ የይቅርታ አስተማሪ አመጣህ ደስ አልከኝ።
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 4 ай бұрын
አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ 🤲 በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ ❤ ትድናለህ አይዞህ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j 4 ай бұрын
የሁላችንም ተስፋ ነው የሰማይ አምላክ እግዝአብሄር ያግዝህ ይርዳህ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 ай бұрын
የኔአባትዳጊ ትድናለህበርግጠኝነትየይቅርታልብያለህሰውነህና
@selamisare5466
@selamisare5466 4 ай бұрын
የእውነት ያንተ ህይወት ለብዙዎቻችን ጥንካሬ ነክ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ🙏❤❤❤
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርክ
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 4 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይፈውሽ ዳግም
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 ай бұрын
አላህ ሙሉጤናህን ይመልስልህ በነገራችን ላይ እደዚህ ያደርጉት ስዎች በቁማቸው ሞተዋል አንተ ግን ሁሉም ያልፋል ኢንሻአላህ በአላህ ፈቃድ ትድናለህ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 4 ай бұрын
I believe in God......! God will heal you instantly.... and you will stand and do more for many.....! Brother Dagi, God bless you more!
@chaltudasa761
@chaltudasa761 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አንተ ቅን ሰው ❤
@arayanahome9979
@arayanahome9979 4 ай бұрын
Keduse gberil chereso yemarek Amen Amen Amen
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 4 ай бұрын
የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤ ዳግም እሼና ሱፉሻ የሀገር ወርቆች
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 4 ай бұрын
የኔ ጌታ ከተኮ አድ ሀገር ነህ ዳጌ🥰 ቆመህ ለማመሥገን ያገናኝን የኔ ቅን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ እሼም ትልቅ ስው ተባረክ🙏🏾❤️
@nejaali8265
@nejaali8265 4 ай бұрын
አባቴ! የትህተናው ጥግ እግዚያብሔርን አላስቸግረውም አለኮ❤🎉
@Anumma572
@Anumma572 4 ай бұрын
Chru Egziabeher Ybarkachu
@fekerteh974
@fekerteh974 4 ай бұрын
እግዛብሔር በእንተ በኩል ሊጠቀምብ ፈልጎ ነው ያተረፈ አውንም ጨርሶ ይማር ደግሞ ድነህ ቆምህ እደምናይ ባለሙ ተስፉ አለን በርታ
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 4 ай бұрын
ዳግሜ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው ሰይፍዬ አንተንም እናመሰግናለን እንወድሀለን 👍
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 4 ай бұрын
Dagi የኛ ዘመን ጀግና ነህ ነፍ ዓመት ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ የኔ ጠንካራ ❤🙏 እግዚአብሔር ይችላል እሱ ምንም አይሳነውም ዳግዬ 😍🙏ትድናለህ
@user-fv5rv8uw3r
@user-fv5rv8uw3r 4 ай бұрын
እሼ በጣም ነው የማከብርህ ወንድሜ አይንህ ላይ እንባ አቅሮ ነው ያየሁት የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ በርታልን❤❤❤🙏🙏🙏
@Anumma572
@Anumma572 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@alemkebede5848
@alemkebede5848 4 ай бұрын
አምላክ ይርዳህ ደሞም ይሳካል ቆመህ ሁሉም ጤናህ ተመልሶ ለማየት ያብቃን።
@user-bt1gy2xz6i
@user-bt1gy2xz6i 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@bezabezing7168
@bezabezing7168 4 ай бұрын
የእውነት ጠንካራ ጎበዝ 😊 እ/ር ካንተጋ ይሁን ❤
@1453-y9h
@1453-y9h 4 ай бұрын
ዳጊዬ ፈጣሪ ታምሩን ይገለጥብህ ወንድሜ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 4 ай бұрын
እህህህ አምላክ ይርዳህና ድነህ እንይ😢😢
@lassddf2180
@lassddf2180 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ ወንድሜ ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለምና
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 4 ай бұрын
ኢንሸ አላህ ለቀጣይ ቁመህ መተህ ለማመስገን ያብቃህ ደሞም ይሆናል
@michaelg1550
@michaelg1550 4 ай бұрын
Egziabher cherso yimarh balasebkew seat bidig yargih yene konjo
@emebetbelachew4031
@emebetbelachew4031 4 ай бұрын
አይዞህ እስካሁን ያኖረህ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልሀል
@user-vo2ob6wm9j
@user-vo2ob6wm9j 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 4 ай бұрын
Congratulations🎉❤ Gud job👏🏿👏🏿👏🏿
@TOMuser-oz2he5no3j
@TOMuser-oz2he5no3j 4 ай бұрын
You are amazing ...
@sendualemu1378
@sendualemu1378 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥንካሬህን ድካምህን አይቶ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@user-js2dy6wj6t
@user-js2dy6wj6t 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድማችን
@user-vb5do4si9g
@user-vb5do4si9g 4 ай бұрын
Seifu ahunes abezahew egziabeher yisteh
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹ እሼ ሰይፋ ተባረኩ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@HaymanotAmeha-fq6td
@HaymanotAmeha-fq6td 26 күн бұрын
አምላክ ይርዳህ ።
@user-ut1om8zc7w
@user-ut1om8zc7w 4 ай бұрын
Respect
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 ай бұрын
እግዚአብሄር የሚወደውን ድጋሜ ከሞት ያድናል!🙏🏾✌🏽🕊️
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 4 ай бұрын
አይዞን ወድሜ በወጣትነትህ ቀጩህ አላህ ይማርህ😢😢😢
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይርዳችሁ
@user-sf5pb1dx8f
@user-sf5pb1dx8f 4 ай бұрын
ጪሐብጨባዉ ግን አስጠላኚ ጠካራ ጀግና ነህ ዳጊ❤
@tibebtsehay
@tibebtsehay 4 ай бұрын
ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏 ይርዳህ እናንተንም እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛላቹ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 ай бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@marymery4899
@marymery4899 4 ай бұрын
Egzihabher ymarh Dagiye 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 4 ай бұрын
ዳጊ የፅናት ተምሳሌት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ❤
@jemo5716
@jemo5716 4 ай бұрын
Blessed
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ወንድማችን
@michaelyehdego6691
@michaelyehdego6691 4 ай бұрын
God be with you brother❤️🙏🇪🇷
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 4 ай бұрын
ዳግሞዬ እግዚአብሔር ያደርገዋል 🙏🏾
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ ወንድመ አለም
@KamarK_2606-sk3vn
@KamarK_2606-sk3vn 4 ай бұрын
የኔወድም ሁሌም ፈጣሪ ከንህ ይሁን በርታ
@weinitywein2915
@weinitywein2915 4 ай бұрын
አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወድማችን ጠንካ ነህ👍👍😍
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@user-hq8yc1ks7o
@user-hq8yc1ks7o 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ቆመህ ለመራመድ ያብቃህ
@FraolTolosa-nt6ds
@FraolTolosa-nt6ds 4 ай бұрын
Amen yidnal
@lulatadese5445
@lulatadese5445 4 ай бұрын
የኔ ጀግና አላህ ካንተ ጋር ይሁን ❤
@helentesfay4158
@helentesfay4158 4 ай бұрын
Dagim Ayzoh Egziabher Ale yiredahal yimirhal yidersilihal Yemitamelikew Amlakih kante ga yihun.
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 4 ай бұрын
የኔ አባት አተ ጀግና ነክ 😢😢😢
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 82 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 60 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23