የሰርጓ ለታ || ልብ የሚነካ የሴት ወጣት ታሪክ

  Рет қаралды 226,448

Elaf Tube

Elaf Tube

3 жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 813
@umuelhammadi5607
@umuelhammadi5607 3 жыл бұрын
እኔ ግን በጣም ሚገርመኝ ነገር ቢኖር እሄ ፔጅ ፕራንክ ቢለቀቅ ዘፈን እና ጭፈራ ቢኖር ይሄኔ እስከ 10ሺ ሰው ይገባ ነበር ምናልባትም ከዛን በላይ ያሳዝናል😥
@taybamuhammad4658
@taybamuhammad4658 3 жыл бұрын
በጣም
@ahmedalmuharami2513
@ahmedalmuharami2513 3 жыл бұрын
በጣም አላህ ይዘንልን
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ከዛማ ሽይጣን እያንደረደረ እየወስዳቸውነዋ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
በጠም ወለይ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
በጠም ወለይ
@zaharem7034
@zaharem7034 3 жыл бұрын
ይሄ ቻናል ነዉ እንደ ገና አገኘሁት ብዙ ታሪኮችን ግን አዳምጫለሁ ማሻ አላህ
@bintmohamed4323
@bintmohamed4323 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@kunjuk1242
@kunjuk1242 3 жыл бұрын
እኔምፈልጌውነበርዛሬደሥብሎኛል
@user-nf7yk9ic2u
@user-nf7yk9ic2u 3 жыл бұрын
ደምሩኝ🌺
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 3 жыл бұрын
ዉደ ደምሪኝ
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 3 жыл бұрын
@@bintmohamed4323 ጦይብሽ ደምሪኝ እመልሳለሁ ልዩ
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 3 жыл бұрын
_አሁን ይሄን የመሠለ መሳጭና ጣፋጭ ትምህርት ድስ ላይክ የምታረጉ ሌሽ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አብሽር በርታ_
@bintmohamed4323
@bintmohamed4323 3 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ መልከመልካም
@user-tp1cq1bn5r
@user-tp1cq1bn5r 2 жыл бұрын
ምን ሲነካነዉ ድስላይክ የሚሆነዉ አላቅም
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 2 жыл бұрын
@@user-tp1cq1bn5r 👉👎እንደዚህ ሲሆን ሀቢቢቲ
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 Жыл бұрын
እረ አልተደረገም
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
@user-jg3tf7bx5u
@user-jg3tf7bx5u 3 жыл бұрын
ሁላችሁም ሸር ላይክ አትርሱ ጀዛኩም ወንድማችን
@Mohamed-zr7jw
@Mohamed-zr7jw 3 жыл бұрын
ሀሄድኩበት ሁሉ አገኝሻለው ጦዩ ሁቢ
@user-jg3tf7bx5u
@user-jg3tf7bx5u 3 жыл бұрын
@@Mohamed-zr7jw የኔልዩ ዉድድ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@rihaanabintnaasir2502
@rihaanabintnaasir2502 3 ай бұрын
Mashalh wandime❤
@muridabereka7083
@muridabereka7083 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድማችን ጀዘከላ ኸይር አላህ ይጨምራህ በረታ ውዶቹ ሁላቹም በድዋቹ አታረሱኝ እናት ታማብኝለቺ 😭😭
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደሚርኝ
@sakenamarkani8118
@sakenamarkani8118 3 жыл бұрын
አላህ የሺርልሽ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
@@sakenamarkani8118 ደምርኝ
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 жыл бұрын
አሏህ ያሽራቸው አብሽሪ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
@@fatumahabeshawit1159 እንዛመድ
@sameerasameera5960
@sameerasameera5960 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የሴት ልጂ ፈተናዎ ከባዲነወ 😭😭😭😭 ሥለሁሉም ነገረ አልሀምዱሊላ
@user-kj3js7wy3y
@user-kj3js7wy3y 3 жыл бұрын
ምን ያማረ ታሪክ ነዉ ጀዛኩም አላህ ወድማችን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
@hikuyoutub3244
@hikuyoutub3244 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ የ25 የነብያት ታሪክ ልቀቅልን ጀዛ ከአላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል አቀረረብ አላህ ይጨምርልህ
@user-vr2vs8gp1d
@user-vr2vs8gp1d 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ላይክ ሼር አትርሱ 👍👍👈
@hayat9645
@hayat9645 Жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ጀዘኪላህ ኸይር ወንድሜ እንደዚህ ያለ ታሪክ በጣም ደሰ ይላሉ ወንዴሜ እና እህቴ ሁሉም ትግሰት ይሰፈለግለ
@khadejacon
@khadejacon 8 ай бұрын
ሀይ
@susubint4595
@susubint4595 3 жыл бұрын
ወለለይኩምሰላም ወንዲማችን አላህ ይጠብቀው ጥሎብኝ ኮምንት መጣፍ አልወዲም እንጂ ሁሌም እምከትተለው ታረኩ ያሳዝናል ሱባሀንአላህ አላህ ይጠብቀን
@user-zx9ci9wh3b
@user-zx9ci9wh3b 3 жыл бұрын
እኔም
@umukulsuma4911
@umukulsuma4911 2 жыл бұрын
እኔም
@hadihadi8620
@hadihadi8620 Жыл бұрын
:::)::::)::::::::::::::::::::::::::::::::::::ኔ:,;ን;)ኔ,);ኔ;,,::::::,::;
@hadihadi8620
@hadihadi8620 Жыл бұрын
;ኤረ ኖእ እረ ኖኔ:ኔ::
@hadihadi8620
@hadihadi8620 Жыл бұрын
:::::;;:;:
@user-zt4uw3yf4q
@user-zt4uw3yf4q 3 жыл бұрын
ሚስኪን እኔም እደዚህ ሁኝ ነበር በ 15 አመቴ ቤተሰብ ድረውኝ ከባድ ፍተና ነበር ከተፍታሁ 5 አመቴ አሁን ኒካህ አድርጌለሁ ዱአ አድርጉልኝ ልጁጋ አተገናኝን አሁን
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ዱዓም አድርጊ አላህ ያማረ የስመረ ትዳር ያድርግልሽ እህቴ አይዞሽ
@user-zt4uw3yf4q
@user-zt4uw3yf4q 3 жыл бұрын
@@smarthabesha3170 ኢሻአላህ ጀዛኩም አሏህ ኸይረን
@user-yc9bf2xf3t
@user-yc9bf2xf3t 3 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ያሳምርልሽ ሁቢ
@user-zt4uw3yf4q
@user-zt4uw3yf4q 3 жыл бұрын
@@user-yc9bf2xf3t አሚን ውዴ
@user-yc9bf2xf3t
@user-yc9bf2xf3t 3 жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳንች 15 አመቴ ነበር የዳሩኝ ከባድ ፈተና ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁን ግን ተለያይተናል የሶንቺግር የሚረዳት የደረስበት ነው ልክ እንደኔ ልቦ ተስብሮል አላህ ይጠግንላት እፍፍፍፍፍ የሴት ልጅ ስቃይ ከባድ ነው
@user-gi5mc2mz4q
@user-gi5mc2mz4q 3 жыл бұрын
ኢላፍ ሚዲያ የኛ የሙሥሊሞች ነዉ ተደራሽነቱን እናሥፋፋ ጀዛኩማላ ሕይረን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ቡ በቅንነት ደምሪኝ❤
@Eilhem
@Eilhem 8 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ወንድማችን አላህ ርሜህን ያርዝመው ❤
@maa4773
@maa4773 Жыл бұрын
ወላሂ ይሄ ትምህርት ለሁላችንም ጠቃሚነው
@user-fk5fq7gz9o
@user-fk5fq7gz9o 3 жыл бұрын
ትንሽ ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል 💔 ጀዛከላህ ኸይር በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@hasooo7
@hasooo7 2 жыл бұрын
አብሽር እህት me too💔
@Asd-xq4wu
@Asd-xq4wu 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ምርጥ ትምህርት ስጪ ነው ስለላሁ። ዋአለይሂ። ወስለም
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@muridabereka7083
@muridabereka7083 3 жыл бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@user-wb3ie5rz2t
@user-wb3ie5rz2t 3 жыл бұрын
ስልህአለሂወሰለም
@jemetube8298
@jemetube8298 3 жыл бұрын
ሡለላህ አለይሂ ወሠለም
@user-hj7ti8mv5f
@user-hj7ti8mv5f 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@usraahm6096
@usraahm6096 2 жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@mekilove7134
@mekilove7134 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የሴት ልጅ ጣጣ በጣም ከባድ ነው ብቻ ጀዛክላህ ኸይርን!!
@MahmoduAlHasanat23
@MahmoduAlHasanat23 Жыл бұрын
የአላህ ምንኛ ደስ የምል ታሪክ ነዉ
@zainebshefaa3495
@zainebshefaa3495 2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. بارك الله فيك اخي العزيز الله يحفظك و يسعدك شكرا لك على هذا الموضوع شكرا شكرا. በጣም በጣም ደስ የሚሉ ታሪኮች በጣም ጠቃሚ የሆኑ እና አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ናቸው በጣም ነው የምከታተለው እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልህ እንዳንተ አይነቱንም አላህ ያብዛልን ማሻአላህ ተባረከ አላህ😊😊
@misshayate4818
@misshayate4818 Жыл бұрын
ጀዛ አላህ ኸይር ወድማችን የእውነት በጣም አሥተማሪ ትምህርት ነው🌿❤❤❤❤
@user-lt2oo2ow8m
@user-lt2oo2ow8m 3 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሁ ዉላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አሏህ ኸይር ጀዛ ወንድማችን በርታ አቀራረብህ በጣም ደስስስ ይላል አላህ ይጠብቅህ ይጠብቀን
@zainbzainbhussainzainbzain7174
@zainbzainbhussainzainbzain7174 2 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ከይርን አጃኢብ ታሪክ ነው። 🙏🙏👍👍👌👌
@user-oy3yj5ej7w
@user-oy3yj5ej7w 2 жыл бұрын
ጀዘኩሙሏህ ኸይረን ወንድማችን እንወድሃለን አላህ ይውደድክ
@Meryembetislam
@Meryembetislam Жыл бұрын
ሰብሃን አላህ በጣም የሚያጅብ ታሪክ ነው አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይር
@lifegoseon1509
@lifegoseon1509 3 жыл бұрын
👍ማሻአላህ💕 አተራርክ 100%👌 ቪድወ ጥራት 100% 👌 ማሻአላህ 🌹 ጀዛክአላህ ኽይርርር 🌹አላህ ይጨምርልህ 👍👍👍💚💚💚🌺🌺🌺🌺🌹🌷🌹🌹
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
ኢወላ፡
@maryamali5748
@maryamali5748 2 жыл бұрын
ወንድም ጀዛ ኪላህ ኸይር ዱንያ ወል አኸራ የሴት ልጅ ፈተና ከባድ ነው አዛኙን ባል ይስጠን ያረብ
@fafetub1120
@fafetub1120 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ወድም እደዚህ ያለ መሣጭ ትምህርት ደሥ ይላል ኡፍፍፍፍ
@user-vr8qv3bt2o
@user-vr8qv3bt2o 3 жыл бұрын
የኔ ታሪክ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ ጀዛከላህ ኸይርንንንን
@madinakongo6270
@madinakongo6270 3 жыл бұрын
.አላህ ይጫምርል ዋንድመችን ላምታቃርባው ሁሉ ባጣም እነመሳግነላን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
ጀዛኩሊሀል ወድሜ አላህ ይጠብቅህ በሰማንው የምንጠቀም ያድርገን
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 3 жыл бұрын
ይሄንን የመሰለ ትምህርት የት ነበርኩ ቆጨኝ እስከዛሬ ስላልከታተልኩት ፕሮፍይላቹ እዳትቀይሩ ዩትዩብ ስገባ እዲያስታውሰኝ 👍👍
@amankeder3516
@amankeder3516 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊዉ ሁሌ ታገኝዋለሽ
@user-fl3sv3mr1r
@user-fl3sv3mr1r 2 жыл бұрын
Meshelllha Mashllha
@HayatMohamed-eq2zm
@HayatMohamed-eq2zm Ай бұрын
ጀዛእኩሙላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ ኢሻአላህ አላህ ይጠብቀን
@user-lh9so3nh6d
@user-lh9so3nh6d 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር የራሤ ታሪክ እሥኪመስለኝ አያለቀሥኩ ነው የሠማሁት ትዳርን እፈራለሁ በዙሪያየ ያሉሠዎች ለምን አታገቢም ጥያቄና ፌዝ ሊሣብድኝነው ዱአደርጉልኝ ውዶች
@user-ir3tf4sc1l
@user-ir3tf4sc1l 3 жыл бұрын
አይዞሺ ማሚ ዲንያ ፈተናዋ ብዙ ነዉ ሁሉም አንድ አይደለም
@user-yh2es7wk6b
@user-yh2es7wk6b Жыл бұрын
አብሽሪ
@user-yh2es7wk6b
@user-yh2es7wk6b Жыл бұрын
እኔ እራሱ እሄን ሳይ አላገባም ብየ እወስናለሁ ግን እስከመቸ??
@user-sc3cx1ez6t
@user-sc3cx1ez6t 3 жыл бұрын
ከባድ ያልደረሰበት አይረዳም ብቻ አልሃምዱሊላህ አለ ኩሊሃል በስ💔
@user-ys4xq1vj1n
@user-ys4xq1vj1n 3 жыл бұрын
ሱመያ ደምሪኝ ውድ
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-ci2zv4fn7k
@user-ci2zv4fn7k 11 ай бұрын
ሱበሀነላህ ይገርማል ጀዛከላህ ወድማችን
@AaAa-os2mq
@AaAa-os2mq 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁኸይረን የኔ ምርጥ ወንድም
@AhamdSeyed-j6i
@AhamdSeyed-j6i 2 күн бұрын
አላህ ያግዛቹህ ዉድእህት ወድሞቸ❤❤❤
@user-ot9on4mk2d
@user-ot9on4mk2d 2 жыл бұрын
جزاك الله خير الجزاء وبارك فيك اخي الكريم ربي يحفظك ويسعدك ويوفقك بحياتك يارب العالمين حبيبي 😍
@jameelajam7839
@jameelajam7839 8 күн бұрын
ወላሂ ኢላፉ ምረጫዬነው ያተ ሀዲሰ ሰሰማ ልቤን ይረጋጋል አላህ ይጨምረልህ 🎉🎉🎉 አላህ ዳኒ ያም አህራህን ያሰምረልህ
@user-gy1hv9vy2i
@user-gy1hv9vy2i 3 жыл бұрын
አላህ ለእህቶቻችን ሶብሩን ይስጣቸው
@wowwow8176
@wowwow8176 2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@kunjuk1242
@kunjuk1242 8 ай бұрын
አሚንን
@user-pf7zu7vf7w
@user-pf7zu7vf7w 3 жыл бұрын
አላህይቅረ የምንባባል ያዲረገን ሰዉሁሉ ተሳሳችነን ባረካላህ ፊይክ ወዲማችን🌺🥀
@user-qw3mj1uw3u
@user-qw3mj1uw3u 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ማሻ አላህ ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልክ በርታ ጀዛከላህ ኸይር
@user-yk4pj3xu6p
@user-yk4pj3xu6p 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ቴሌግራም ላይ ጀምሬዉ ክፍል አራት ደርሸ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር ጀዛኩምሏህ ኸይረን
@user-um1qg7vy8v
@user-um1qg7vy8v 2 жыл бұрын
የቴሌግራም ሊንክ በዚህ አስቀሜምጭልኝ እስኪ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 3 жыл бұрын
*ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ* *ሱበሀን አላህ* ጀዛከአላህ ኸይር
@nagiba4432
@nagiba4432 3 жыл бұрын
የዛሬ ዳዋ በጣም አስተማሪ ነው አላህ ይጨምርልህ ውስታዛችን
@mubarakalmehirebi5360
@mubarakalmehirebi5360 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡሥታዛችን ምን እደምልህ አላውቅም ቃላቶች ያጥሩኛል አላህ ባለህበት ከነ ቤተሠቦችህ ሠላምህን ያብዛልክ
@xoxolove5000
@xoxolove5000 3 жыл бұрын
I just found out recently about this channel and my first watch was about our beloved resululah s.a.w full story and Since then I have just been obsessed with this channel. Whoever is behind the screen (the narrator) mashallah your voice is amazing. May Allah bless you with all the goods you do🤲🏻 amen!
@user-ku8pq8rr9h
@user-ku8pq8rr9h 6 ай бұрын
ያ አላህ ምንኛ ልብ ሚነካ ታሪክ ነው ሱብሃነላህ አላህ ይጠብቀን ወላሁ 😢
@user-dl4pf5jr6h
@user-dl4pf5jr6h 4 ай бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ደሰይሚል ትምህርት ነው ማሻአላህ በታ
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 5 ай бұрын
ያአራህምን በጣም አጅብ ይሁነ ትምህርት ነው ጀዘከአካህ ኸይርን
@MubaMuba-we9gx
@MubaMuba-we9gx 7 күн бұрын
ጀዛከላከላህ ካይር ወንድመች
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 3 жыл бұрын
ያአላህ ወደ እዚህ ቻናል ያመጣኝ ጌታ አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን ጀዛ ካላህከይረን ለተሠባሪዎች እዘኑላቸው ልቤን ነካኝ ያኢላህ ትወደኝ የለ አበርታኝ ጌታየ
@makeyredoun9572
@makeyredoun9572 3 жыл бұрын
ወላሂ እስከ ዛሬ አመለጠኝ ብየ እራሴን ወቀስከ እንደምርጥ ምርጥቻናልእንዳለ ሰላቅ
@user-mc7op1gq8d
@user-mc7op1gq8d 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
@Fatumabiteslam
@Fatumabiteslam 9 ай бұрын
በጣም ያዛዝናል ለመጥፎ ሠዉ አሰተማሪ ነዉ አላህ ይዘንልሸ እህት 😘ወንደም ጀዛከላህ ከይርን 👍👍
@muntha6959
@muntha6959 8 ай бұрын
ምርጥ የምንማርበት ትምህርት ጀአዘክለህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Ekru-gx4hn
@Ekru-gx4hn 3 жыл бұрын
ያአላህ የሴት ልጅ መከራዋ ብዙ ነው ሴት ልጅ ጠንካራ ከመሆኖ የተነሳ ምን ብትጎዳ ችላ ታሳልፋለች
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 2 жыл бұрын
ትክክል
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 5 ай бұрын
ጀዛክአላህኸይረን ኡሥታዛችን አላህእረጅምእድሜ ከአፊያጋርይሥጥህ
@sabiyyasabiiya6858
@sabiyyasabiiya6858 3 жыл бұрын
ማሽአላህ ድስ የሚል ታሪክ ግና አድስ ነኝ ልብ የሚነካ ነው
@nuratube9747
@nuratube9747 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ሀባይቦቸ ላይክ ሸር አትርሱ አንኳን ለታላቁ የረመዷን ውር በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
@bintmohamed4323
@bintmohamed4323 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ደምሪኝ ማር
@moasd1923
@moasd1923 3 жыл бұрын
እኛምይህንአዳምጠን የምንተገበረው ያዶርገን
@IkramH-xu3do
@IkramH-xu3do 2 ай бұрын
ጀዛከላሁኸይረንወንድሜበአማረመልክአቅርበህልናል
@user-ti4mx2ip2h
@user-ti4mx2ip2h 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድማችን ጀዛከላሁ ኸይረን ሱበሀን አላህ
@user-ni2jo1pj3v
@user-ni2jo1pj3v 3 жыл бұрын
wa we wb ኣላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ የምታቀርባቸው ነገሮች በሙሉ በጣም ጠቃሚ እና ደሰ የሚል ነው በርታ ሹክረን❤❤❤
@um3178
@um3178 2 жыл бұрын
ሱብሀነ አላህ እዱኒያ በጣም ፈተናው ብዙነው አላህ ይሰረቱር አላይነ በ ኡመተ ሙሀመድ ያረብ ጀዛከ አላህ ሁ ር ኡስታዝ
@jamilahm1158
@jamilahm1158 3 жыл бұрын
ጀዛከአላህ ኸይር በጣም አስተማሪ ታሪክነው
@rebiyamuste844
@rebiyamuste844 3 жыл бұрын
እሄን ፔጅ ቢቻ ነዉ ስገበ ደስ የሚለኝ ወለሂ ሁሌም አደምጠለዉ አይሰለችኝም አለሀ ይጨምርልህ አበዬ
@hautitube1756
@hautitube1756 3 жыл бұрын
በጣም እሷ የኔ ቢጤ ሆና ነው አንዳንደየ የቤተሰብ ውሳኔዎች ትልቅ ተፀኖ አላቸው አላህ ልቦናችንን ይመልሰልን ከባድ ነው ነገሮች ይወሳሰባሎ ይጨልማሎ አላህ መልካም አዛኝ ልብ ይኑረው ብላቹህ ተመኙ
@user-ik8ec4vj2x
@user-ik8ec4vj2x 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@user-en8kg8dd8u
@user-en8kg8dd8u 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@mushemsuyoutube7266
@mushemsuyoutube7266 3 жыл бұрын
@@user-ik8ec4vj2x እንደማመር
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
@@user-ik8ec4vj2x አዩ በቅንነት ደምሪኝ❤
@user-tc4zi6vc5g
@user-tc4zi6vc5g 3 жыл бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር ሀቂቃ በተለይ በገጠሩ አካባቢ ብዙን ጊዜ ይፈፀማል አላህ ሂድያ ይስጠን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ሱብሐን አሏህ
@fatiagamal7299
@fatiagamal7299 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወጀዛኩም አላህ ኸይረን
@saaderebi7636
@saaderebi7636 3 жыл бұрын
ጀዛካላ ኸይር ምርጥ ምክር ነው አላህ ሰምተን ምንጠቀም አላህ ያርገን
@user-kl9sg6il6z
@user-kl9sg6il6z 20 күн бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር
@mariyamdaud5700
@mariyamdaud5700 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ጀዛኩ ላህኸይር ምርጥ ትምህርትነው
@missrahema6633
@missrahema6633 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዎንድሜ እኛም በሠማነው ታጠቃም አድርጋን አንቴም አላህ ይጨምሪልህ
@user-ep8uv1oq9s
@user-ep8uv1oq9s 3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ያረቢ ሶብርክ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው የልብ ጠባሳ መቸም አይለቅም
@sofitube439
@sofitube439 Жыл бұрын
ዋአለንኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ አስተማሪ ታሪክ ነው ጀዛክ አላህ ኸይር
@mlekaali
@mlekaali 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ወበረካቱ. ማሻ አላህ ሁሌም ባዳምጠው የማልጠግብ ፕሮግራምህ አላህ ይጨምርልክ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ጀዛኩም አላሁ ኽይር
@user-sy8fq4jf7s
@user-sy8fq4jf7s 5 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ታሪክ ያአላህ
@alimaabdeskre1827
@alimaabdeskre1827 3 жыл бұрын
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ انشاء اللہ
@user-yr3eq5gu6j
@user-yr3eq5gu6j Жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ኸይር በዚህ ቻናል ብዙ ታሪኮች ትምሬአላህ በርቱልን
@rahafaaman2693
@rahafaaman2693 2 жыл бұрын
Allhamudulillaah yen tarki ga yimasili Allhamudulillaah
@user-wp8ew6bb7n
@user-wp8ew6bb7n 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀን ያረብ ሱሀን አሏህ
@zeburahasen5251
@zeburahasen5251 3 жыл бұрын
ኡሥታዝ ጀዛኩም አላሁ ኸይር
@sameraall6822
@sameraall6822 3 жыл бұрын
ዋለይኩም እሰላም ውራህመቱላሂ ውበረካቱ አይዞህ በርታ ውንድማችን አላህ ስራህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ
@samirasamira1755
@samirasamira1755 2 жыл бұрын
Shukuran
@RahimaJ-gy2pu
@RahimaJ-gy2pu 2 ай бұрын
Saten lej merdat betammm telk nger new Allah yetechnkebten nger yageralh yene wendem Yerasan hiwet new yasayhg 😢 Jezakumula heyer
@emyahmed8804
@emyahmed8804 2 жыл бұрын
ሱበሀን አለህ ወለህ ይህን ታርክ እያላቃስኩኝ ነው ሳሚቼ ያጫራስኩት ያኔ ያጋል ታሪኬ ምታራክ እያማሳላኝ ወለህ ያአለህ
@user-kr8wt8fr5s
@user-kr8wt8fr5s 2 ай бұрын
ውላሂ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@ThayibaThyiba
@ThayibaThyiba Ай бұрын
በጣም,አሰተማሪ,ነዉ
@sadaethopia6345
@sadaethopia6345 2 жыл бұрын
ዋለይኩምአሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱማሸአላህከዚህ ትምህርትብዙተምሬለሁ ጀዛህንአላህይክፈል ህ
@hxyjjgxykx4149
@hxyjjgxykx4149 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ኡስታዝ !!
@user-rc2bs6rb6b
@user-rc2bs6rb6b 3 жыл бұрын
ከባድነዉ የአላህ ሁላችንንአላህይጠብቀን
@bintmohamed4323
@bintmohamed4323 3 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ ደምሪኝ
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 2 жыл бұрын
አሚንንያርብብ
@reheemasrmolo5843
@reheemasrmolo5843 3 жыл бұрын
ያረብ ከእንደነዚህ አይነቶች አንተዉ ጠብቀን ያረብ ከኸይረኛዉ አገናኘን ጀዛከላሁ ኸይረን
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር በርታ እካን ለሮመዳን ወር አደርሳችሁ ዉድ የሙስሊም እቁወች እስኪ በዱአ እንበርታ ያገራችን ነገር ያሳስበኛል የአላህ እዝነትህን አንተ ከአዛኞች ሁሉ በላጭ ነህና
@fedlujemal7778
@fedlujemal7778 3 жыл бұрын
ወንድማችንን ለ አላህ ስል ውድድድድ ጃዛከላህ ከይር
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ወድማችን በርታልን
@zeharamola7557
@zeharamola7557 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይረን እኔ ከዚህ በላይ ስቃይ እና መከራን አስተናግጀ አለሁ 11 አመቴ ጀመር እስካለሁበት 25 አመቴ ተስፋ ግን አልቆረጥኩም እየመራሁ ነው ህይወቴን እሱም ይህ አስተሳሰብ ትህህትነው
@NoraNora-uh7fi
@NoraNora-uh7fi Жыл бұрын
አለዉልሽ እኔም 13አመቴ ነዉ የተደሪኩት
@user-cw5cu3km7q
@user-cw5cu3km7q 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልን ለምታቀርብልን ሁሉ
@TomTom-ob6dv
@TomTom-ob6dv 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ባረከሏህ ፊኩም ጀዛኩሏህ ኸይር
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 17 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
ኑጉሱ እና የኑጉሱ ሦስት ሴት ልጆች!......
5:04
ETHIO - RISALAH TUBE
Рет қаралды 669