No video

የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ/ how to prepare a car for a trip.

  Рет қаралды 119,142

JIJE TUBE

JIJE TUBE

Күн бұрын

አዉቶማቲክ መኪናን በቀላሉ ለማሽከርከር. How To Drive An Automatic Car FULL Tutorial" on KZfaq
• አዉቶማቲክ መኪና አነዳድ. How T...

Пікірлер: 295
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ… telegram t.me/gkybro_32 Instagram instagram.com/?hl=en Facebook facebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡
@sanechoendashaw4765
@sanechoendashaw4765 3 жыл бұрын
ይመችህ
@hayateibrahim4361
@hayateibrahim4361 3 жыл бұрын
Thank you betam gobaz indezi aynat KZfaqr now minfaligew
@tsehaymelaku8530
@tsehaymelaku8530 9 ай бұрын
Taseletenalek
@yoditgirma6015
@yoditgirma6015 3 жыл бұрын
ርድም ዕድሜና ጤናን ተመኘውልህ አንተ ከመምህሬ የቸሻለ ዕውቀት ካንተ አግኝቻለሁ
@romanteklu9027
@romanteklu9027 Жыл бұрын
ቤታችን ቁጭ ብለን ስለመኪና በጣም ጥሩ እዉቀት ስለምታስጨብጠን ትልቅ ምስጋና ይገባሃል
@susumedia7109
@susumedia7109 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ኢንሻ አሏህ ከስደት መልስ እማራለሁ ብዬ አስባለሁ 🥰🥰
@selamTube
@selamTube 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ዘመን የማይለውጠው ወረት የማይቀይረው ችግር የማይገድበው ዘመን የማይሺረው ወንድሞቼ ምን ልበላችሁ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአብረሀሙ ስላሴ ከፍ ከፍ ያድርግልኝ ከድንገተኛ ኣደጋ ይሰወራችሁ ይከልላችሁ ይጠብቃችሁ አክባሪዎቼ ምን ልበል ቃላት የለኝም ኡፍፍፍ ውድድድድ "
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አሜን ሰላምየ አንቺንም ባለሽበት ይጠብቅልን እኛም ውድድ ሰላምየ🙏🙏😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነዉ እኔም አዲስ አበባ ተፈትኘ ስንቴ ወድቄ መጨረሻ ተሳካልኝ ይህ ትምህርት ቆንጆ ነዉ ይህ ቢኖር ኖሮ አልወድቅም ነበር በተለይ የዉስጥ እቃወቹ ናቸዉ የሚከብዱኝ እና በጣም ቆንጆ ትምህርት ነዉ
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን ለወደፊት ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን😍👍
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አሱዬ እናመሰግናለን 🙏
@sanitulu6341
@sanitulu6341 2 жыл бұрын
thank you bro የቅጥቅጥ video ስራልን
@eyobtekalegn1583
@eyobtekalegn1583 2 жыл бұрын
you are the best bro .
@tarakagnadem5157
@tarakagnadem5157 Жыл бұрын
Jije የምሰጠው ትምህርት ተመችቶኛል በጥሩ ሁኔታ ነው የምትገልፅልን አንብቤ ከምረዳው የአንተ የተግባር ተምህርት ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ታረቀኝ ከባህር ዳር።
@HaydeHaydee
@HaydeHaydee 4 жыл бұрын
እናመሰግን አለን በርታልን ወድማችን
@aklilA
@aklilA 2 жыл бұрын
Thank you so much. Your video is more special than I have ever watched
@awadalkarimkmalcomediantub7561
@awadalkarimkmalcomediantub7561 3 жыл бұрын
wow wow you are goods man continued tank u
@abinetmulatu2688
@abinetmulatu2688 2 жыл бұрын
Great keep it up!!!
@arsemahabtu9695
@arsemahabtu9695 3 жыл бұрын
Thanks my bro keep it up 👍👍👍
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 жыл бұрын
God bless u nebse.
@kwt262
@kwt262 3 жыл бұрын
its a great lesson to keep going thank you my brother 🙏😘
@user-rj7bu8hi9q
@user-rj7bu8hi9q Ай бұрын
እውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ቀጥልበት
@aishaadem7067
@aishaadem7067 4 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ወድሜ ደሥየሚሊ መረጃ ያቀረብክለን በርጋታነው ያሥረዳኸን ቀጥልበት
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ!!
@mercy6297
@mercy6297 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጠከን እናመሰግናለን በርታ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
🙏 👍
@thriveabyssinia8638
@thriveabyssinia8638 4 жыл бұрын
Awesome tutorial! Thanks man
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Thank you 🙏💚💚
@user-hs3cj9dt9b
@user-hs3cj9dt9b 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን በርታልን ወድማችን 😍
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Tigyee እናመሰግናለን🙏
@yoditgirma6015
@yoditgirma6015 3 жыл бұрын
እጅግ አደርገን እናመሰግናለን ብቁ እንድሆን አድርገውኸኛል
@gideoneditx9169
@gideoneditx9169 2 жыл бұрын
really great explanation.
@bayeba6829
@bayeba6829 4 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው በርቱልን ጅጅ ቱዮብ እናመሰግናለን
@tsionasfaw2806
@tsionasfaw2806 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን🙏
@danieldani3283
@danieldani3283 3 жыл бұрын
Bemtlekachew negroch betam eyetemarku new,bhizb and 8 mesenakle bitasayen ,thank you
@melkituwalelign377
@melkituwalelign377 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነዉ
@selamdaba838
@selamdaba838 4 жыл бұрын
Good job brother keep it
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
🙏🙏💚
@ethiotube4798
@ethiotube4798 4 жыл бұрын
ጂጂዬ አሪፍ ነው በርታልን ወድም😍👍 ቆይ መኪናውን ልግዛና ትንሽቀነው የቀረኝ😂 ማስተማሩን ካተ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
😁🙏
@freammfntn9720
@freammfntn9720 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም
@bezanathi2614
@bezanathi2614 Жыл бұрын
Be blessed my brother ❤ thank you so much
@AyniA1
@AyniA1 4 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው ለጀማሪዋች
@hiwetkflay830
@hiwetkflay830 10 ай бұрын
Thank you gobez astemari neh, keep it!!!
@habtemhret7786
@habtemhret7786 Жыл бұрын
ከበደ በአጠቃላይ አሰልጣኝች ከልብ ስለሞትሰጡት ትምሕርት አምላክ አበዝቶ ይባርካችኹ
@TheShemsudin
@TheShemsudin 4 жыл бұрын
Good Job man.
@Abduyee
@Abduyee 3 жыл бұрын
Tnx bro best vid 🤘 You Got ❤❤ from Dire
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
Thank you bro
@habibahabiba8496
@habibahabiba8496 4 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልህ እናመሰግናለን😘
@yechaleasresiesinshaw179
@yechaleasresiesinshaw179 4 жыл бұрын
መሰናክል የተግባር ፈተና ብትሰራ የበለጠ ጥሩ ነው
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ዎቅታዊ ባለው ሁኔታ ጉዳይ ነው ትንሽ የዘገየሁት ወንድሜ በቅርቡ ጠብቀኝ::
@sanechoendashaw4765
@sanechoendashaw4765 3 жыл бұрын
በርታልን ወድሜ
@Ageri2
@Ageri2 4 жыл бұрын
ጅጄ. አመሠግናለሁ ሽር ሰላደርክልን.
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
enamesginaln
@emanjemal1938
@emanjemal1938 3 жыл бұрын
Masha Allah betam Arif new
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
👍👍👍
@ethiotube4798
@ethiotube4798 4 жыл бұрын
ሼር ላይክ ብዙ እጠብቃለን ቀጥልበት
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ኪዱዬ አመሰግናለሁ
@m-rayakobo1185
@m-rayakobo1185 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮየ
@EthiopianLocalGame
@EthiopianLocalGame 4 жыл бұрын
Yo, Dude this is awesome, thank u very much , bless U!!!
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Glad you like it!
@user-fm5hm3sg3i
@user-fm5hm3sg3i 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን 👏
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
👍
@user-uc6wc7di7u
@user-uc6wc7di7u 9 ай бұрын
እናመ ሰግናለን እዳተ ያለ ያይብዛልን
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ በደንብ አብራርተህ ነው የምታስተምረው
@atnaaaa5930
@atnaaaa5930 Жыл бұрын
You are the first to me
@mhiretdaniel1166
@mhiretdaniel1166 4 жыл бұрын
very Good how to drivt
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
🙏🙏
@selamaberayutub6283
@selamaberayutub6283 4 жыл бұрын
ዋው ደስ እምል ትምርት ነው ብች መኪናዉ ይኖርኝ እጅ አተ እየልህልኝ ጅጄየ እምስስልህ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ሰላምዬ እናመሰግናለን
@MusteMuste-nw9vm
@MusteMuste-nw9vm 7 ай бұрын
Waw masha allah bettam des yemiill new Betam amesegiinehalew bertalin
@nunuabay1820
@nunuabay1820 3 жыл бұрын
Thank you so much I appreciate it
@asmetube143
@asmetube143 Жыл бұрын
Thanks a lot kebe🙏🙏🙏
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 4 жыл бұрын
Gobez Berta
@meaziyhabtamu4379
@meaziyhabtamu4379 4 жыл бұрын
Daniye Enamesegnalen 😚👍
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ZERU326
@ZERU326 3 жыл бұрын
Good job!
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
👍👍
@wasihunwondimu1431
@wasihunwondimu1431 4 жыл бұрын
Beya arifi newu gin tinshi zeyitun sinayi nobelowun 45 digri mon albeti silzi anchi kfi argshiwual esuwalayi tinsh
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Ameseginalehu wendeme #asteway neh👍
@zenidemisse7187
@zenidemisse7187 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ሴታስተምር ቀሬታ ወድሜ ግልፅ ለመረዳት የሚመች ነወሠ ስታስረዳ፣የመገድ ኮዶችንም ብታሳየን ደስ ይላ ል
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
🙏 👍
@weintadawitdawit7071
@weintadawitdawit7071 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ከብየ እኔ አሁን እየተቸገርኩ ያለሁት ርዲፍ ጠብቆ መሔዲ ነው
@JIJETUBE
@JIJETUBE 2 жыл бұрын
👉👉👇👇👉kzfaq.info/get/bejne/ma93pMZhssW0eH0.html
@HAlidseid-jg5fx
@HAlidseid-jg5fx 9 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሠግናለን
@gezahegnaychew3248
@gezahegnaychew3248 3 жыл бұрын
betam tiru new. gin enie motor menja fekad mawutat feligie neber yemotor tutor magignet alchalkum
@Mariase121
@Mariase121 4 жыл бұрын
Thank you so much .much appreciated.
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
🙏😘
@Mariase121
@Mariase121 4 жыл бұрын
Could you please tell me where I can practice in Addis Ababa ? An empty parking lot or a quiet neighborhood? I need your suggestions @jijetube
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
It's difficult to find empty parking lot in Addis. But you can practice any place over the weekend/ better searching for uncrowded rode around👍
@kebronberhanu2397
@kebronberhanu2397 3 жыл бұрын
እናመሰግናልን በጣም አሰረደተህናል
@senayesenaye8557
@senayesenaye8557 4 жыл бұрын
Ehene ngre Gena enme melmede efelgalew Dani promise gebalgn endentaselmedegn eee bertulen betame Arife Akame laye new yalcute👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰንዬ 🙏
@senayesenaye8557
@senayesenaye8557 4 жыл бұрын
@@JIJETUBE ዳኒ
@khatijahkhatijah7191
@khatijahkhatijah7191 4 жыл бұрын
Btam arif new bat bezu entbekalen
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
🙏 👍
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 Жыл бұрын
Knowledgeable!!!
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 4 жыл бұрын
ምንም ነገር ሲጀመር ከባድ ይመስላል ::ግን ሲሞከር ይለመዳል ወይ ይቀላል እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🏻
@endalebekele4662
@endalebekele4662 3 жыл бұрын
Excellent, thank you
@rohatube9825
@rohatube9825 4 жыл бұрын
Dani wesagn letinsh chalku ahun, arif mereja new, enameseginalen. Bole neber keretsaw? thanks for sharing
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 4 жыл бұрын
እኔም ልፍተን እንዴ ዳኒዬ ውይስ አንተ ትንዳለህ የኔ አንደኝውች እውዳቹህ አለው ዳይ ውዳ ፎት🚖🚔🚔
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አናመሰግናለን 🚗🚕
@tsehaybelay3349
@tsehaybelay3349 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ነው የምታስተምረው
@habeshamedia7822
@habeshamedia7822 4 жыл бұрын
*ጂጄ እውነት አሩፍ መረጃ እየሰጥኸን እደሆነ ታውቆሃል እናመሰግናለን በጣም*
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hailetesfaye4529
@hailetesfaye4529 3 жыл бұрын
የመኪና ሽያጭ ብታሳየን አሪፍ ነው
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
👍👍
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ጁጄየ እንክዋን በሰላም መጣህ ወድማችን ጠፈህ በሰላም ነዉ. እናመሰግናል በረቱልን መኪናዉን ግዙልኝ እየገፈሁም ቢሆን እነዳዋለሁ 😂😂
@LlLl-ku8yh
@LlLl-ku8yh 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
😁አለን እናመሰግናለን
@haylemikaelasefa9267
@haylemikaelasefa9267 4 жыл бұрын
betam Ariief Nw Beteley Begna hager Endezhi Aynet Nger Betam Asfelagi Bihonm Gn endhi Bekelalu Aygegnm Berta Wendmachn
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Amesginalhu 🙏 👍
@user-dz5rh9hf3e
@user-dz5rh9hf3e 4 жыл бұрын
በርታ ወዲም
@dglmaryamwahsey8562
@dglmaryamwahsey8562 Жыл бұрын
God bless you thank you?
@danieltulu393
@danieltulu393 3 жыл бұрын
if the car is automatic how /by what method we can adjust chair as of manual fresion
@agnezfisaha5732
@agnezfisaha5732 4 жыл бұрын
Thank you for your sharing.
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
You are welcome👍
@KiyaMan-jj4lb
@KiyaMan-jj4lb 7 күн бұрын
በናትህ የት ላግኝህ መኪና እየተለማመድኩ ነው ትምህርትሄ ደስ ይላል
@user-pt4xm8ld4n
@user-pt4xm8ld4n 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@dawdshimls
@dawdshimls 9 ай бұрын
ኮፈን ከከፈትክ ቡሀላ ፍሬን ዘይት ብቻ ነው ያሳየሄን ሁሉንም ከነስማቸው አሳየን
@zedotube3502
@zedotube3502 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሹፌር መሆን እፈልጋለው አላህ ካሳካልኝ❤
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይሳካል
@zewditubekele5323
@zewditubekele5323 3 жыл бұрын
Jije betam enamesegnalen betam eyeredagn new bertaln wendme
@tihetinatadese3710
@tihetinatadese3710 2 жыл бұрын
Eyetemarek selehon betam tekemognal miret lije bereta
@AvollaMedia
@AvollaMedia 4 жыл бұрын
Nice video from egnaw le egna
@demissaschalew2365
@demissaschalew2365 3 жыл бұрын
Nice explanation
@getanehgebeyehu1625
@getanehgebeyehu1625 3 жыл бұрын
Thank you!!
@millionbelay2124
@millionbelay2124 4 жыл бұрын
Manual Melina firen ender enemnkotater ......sew sigebabenena speed breaker lay bitasayen
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Eshi wondeme bekirbu tebikegn. Ameseginalehu!!
@maranata2673
@maranata2673 4 жыл бұрын
Jijeye wud bertalegn betam das yamile merja new enamsgenalen
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ሀገሬ እናመሰግናለን 😍
@amaric8340
@amaric8340 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ መንጃ ፍቃዱን ወርውሬ በግ እርኛ ሁኝ
@bemnet7149
@bemnet7149 2 жыл бұрын
Gobez wendme 👍
@ajmichle9935
@ajmichle9935 4 ай бұрын
ያቀረብከዉ በጣም ጥሩ ነዉፍርኸት ትተን በኮንፌደንስ እንድነዳ ምን ላድርግ መሰናክልና ዳገት ቁልቁለት አስተምረን እባክህ።
@zelalem6666
@zelalem6666 3 жыл бұрын
Appreciated!!
@hawariyawabebe6592
@hawariyawabebe6592 Жыл бұрын
Gobez astemari nesh berch
@ethiotube4798
@ethiotube4798 4 жыл бұрын
አደኛኛ
@ሀኒመዝናኛ
@ሀኒመዝናኛ 4 жыл бұрын
Daniya betam new emnamsgnew bezhu ketl
@selamTube
@selamTube 4 жыл бұрын
ዳኒ ቱ እሄን መቼ አየሁት የት ነበርኩ ግን ኡኡ አመልጠህኝ ነብር ሞት ይርሳኝ ቅቅ በርቱ ውንድሞቼ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ክክክክ እረ የትም አላመለጠሽ ሰላምየ
@danielethiopian5715
@danielethiopian5715 4 жыл бұрын
Wonderful bro.keep up
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Thank you
@binyambinyam7228
@binyambinyam7228 2 жыл бұрын
Thank yoy so much bro
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,5 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 39 МЛН
የቃሊቲ ምድብ ሁለት የተግባር ፈተና
32:02
ራዳር መንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ
Рет қаралды 27 М.
መፍትሔ ጠዋት ጠዋት ሲነሱ  ለሚርገፈገፉ መኪኖች | Solution for jerking engines during cold start
29:47
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,5 МЛН