የመንግስቱ ኃ/ማርያም ወንድም ስለ ጃንሆይ አሟሟት ይፋ አደረገ!! | Mengistu H/Mariam | Haile Selassie | Ethiopia

  Рет қаралды 32,602

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Жыл бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV¬Find us on the following links www.yegnatube.comFacebook: / yegnatubecheck out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜናFeta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna DR.Abiy Onege Shene TPLF Getachew Reda

Пікірлер: 73
@012345678952645
@012345678952645 Жыл бұрын
የመንግሥቱ ሐይለማርያም ወንድም የጃንሆይን አሟሟት በተመለከተ ይፋ አደረገ የሚለው ጯሂ ርዕስ ስቦኝ ነበር ጥላሁንን ያዳመጥኩት ግን ስለተባለው ምንም አልሰማሁም ። እስከሚገባኝ ድረስ የኮሌኔል መንግሥቱ ወንድም ስለሆነ ብቻ ጥላሁን እነዚህን የመሳሰሉ ምስጢሮች ያውቃል ማለት ትልቅ ስሕተት ነው ። ጃንሆይ በሞቱበትም ጊዜ ቢሆን ጥላሁን የእድገት በሕብረት ዘማች የነበረ መሆኑን ስለነገረን ተማሪ እንጂ ሚሊተሪ እንኳ አልነበረም ። ትላልቆቹ የደርግ አባል የነበሩት እነ ኮሌኔል ፍስሐ ደስታ፣ሐዲስ አለማየሁ፣ብርሀኑ ባየህ፣ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ወዘተ የመሳሰሉት ሁሉ በፃፉአቸው መፅሐፎች ምንም ስለዚህ ጉዳይ በተጨባጭ ያልመለሱትን ጥላሁን ይመልሳል ማለት አለማወቅ ነው ። ምናልባት ጥላሁን ከሞስኮ ፓርታ ት/ቤት ካገኘው የዶክተርነት ማዕረግ በስተቀር የኮሌንልነት ማዕረጉ በስጦታ የተጫነበት እንጂ በወታደራዊ የዕድገት ደረጃ የደረሰበት አለመሆኑን ብዙዎቻችን በጊዜው የነበርን እናውቃለን ። እና ምናልባት ጠብ የሚል ከተገኘ በሚል ካልሆነ በቀር ጥላሁን የሚያቀው ነገር የለም ። ለዚህ ይመስለኛል ለተጠየቀው ሁሉ በቀጥታ ከመመለስ ውጭ የዱሮውን የመደብ ትንተናና ምክንያቶች እያነሳ ቃለመጠይቁን አሰልቺ ያደረገው ። በዚህ ረገድ ይልቅ በጊዜው ባለሥልጣንና የፖሊት ቢሮ አባል፣የስለላ ድርጅቱ አመራሮችና ከፍተኛ ወታደራዊ ባለሥልጣኖችን ማነጋገሩ ጥቅም ይሰጥ ይሆናል ።
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 5 ай бұрын
የጥላሁን ሃ/ማርያም አድናቂ ነኝ ።
@asyaasya6630
@asyaasya6630 Жыл бұрын
ከምር አሳዘኑኝ መቻሉት አቅም ስለ ወንድማቸው ክፉ ላለመናገር የተጠየቁትን ትተው ሌላ ነገር ነው ሚናገሩት
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 Жыл бұрын
ምን አይነት ነው አንድ ነገር ጀምሮ ሌላ ሌላ ውስጥ ነው እሚገባው ስለምንድን ነው እሚያወራው ሰላሳ ነገር መቀባጠር
@girmalemma7039
@girmalemma7039 Жыл бұрын
ይህ ሰው ሰለማያውቀው ነገር በድፍረት ነው የሚያወራው። ንጉሠ ነገሥቱ በሌ/ኮሎኔል መንግሥቱ ትዕዛዝ እንዴትና በማን እንደተገደሉ በጊዜውና በቦታው የነበሩ ተናግረዋል ጽፈዋል። ወዴት ወዴት መሸምጠጥ። ይልክ ራሱን በወቅቱ ኮሎኔል ዘለቀ በየነ የሐረርጌ የደርጉ ተወካይ በኢሕአፖነት ከታሠረበት ወደ አዲስ አበባ እንዴት እንዳሸሸህ የምታውቀውን ብትናዝ ነው የሚሻለው ።
@bestrong1237
@bestrong1237 Жыл бұрын
ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ፤ አንድ ጥያቄ እንኳን በትክክል አድሬስ አልተደረገም
@yaredzera-buruktube8843
@yaredzera-buruktube8843 Жыл бұрын
ለተጠየቁት ጥያቄ ብቻ መልስ መስጠት ይልመድብዎ!!!
@akalutadesse2729
@akalutadesse2729 Жыл бұрын
ከጥላሁን (ቴክሶ) ለመሥማት በመቻሌ ደስ ብሎኛል:: ማን እንደሆንኩ ማወቅ ከፈለግህ መሣሪያ ግምጃ ቤት መኮኖች ከነበሩት የአንዱ ልጅ ነኝ በተመሣሣይም ግዜ መድሐኔ ዓለም ሁለተኛ ደረጃ (ሐረር) ተምረናል
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Viva mengè lezelalem , the most influential leader in the history of modern Ethiopia.
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 Жыл бұрын
ለመላው ኢትዮጵያን ያሳለፉትን ዘመን በሰከነና በግለጽ በማቀርብዎ ሊመሰገኑ ይገባል። ለሁሉም ይህን ልምድዎትንና አመለካክዎትን ባካተተ መልክ፣ እንዲሁም ወደፊት ለኢትዮጵያ ይበጃል ብለው የሚያስቡትን አጠቃላይ መጽሐፍ ቢጽፉ ለኢትዮጵያ ቋሚ ሐውልት እንዳቆሙ ስለሚቆጠር፣ ቢያሰቡበት ጥሩ ይመስለኛል።
@yeshemebetyeshe3144
@yeshemebetyeshe3144 Жыл бұрын
ምንድነወ አባዬ ታሪክ አየተማርን ነው
@user-js9uf3pw4j
@user-js9uf3pw4j 10 ай бұрын
hi is like brother the bucher man mengestu
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Жыл бұрын
ጥያቄና መልሱ ያልተገናኘ ፕሮግራም
@wt2676
@wt2676 Жыл бұрын
ታማኝ ይሆን ኤዲት ያደረገው ? 🤔
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 28 күн бұрын
ምንድነው የሚሉት
@munirali1436
@munirali1436 Жыл бұрын
Is this person called Texo?
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l Ай бұрын
He is he, his brother is only himself.
@yaregalshita4519
@yaregalshita4519 Жыл бұрын
please go back to the topic ie the question is the process of majesty how the man was buried.?
@mickeymickey8675
@mickeymickey8675 Жыл бұрын
Mengistu got to the leader position because he was a butcher.
@-mayamamedia1503
@-mayamamedia1503 Жыл бұрын
መንጌ የምንወድህ ብዙዎች ነን 🙏🙏🙏
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 Жыл бұрын
የተጠየከውን መልስ። የጠየቀችህ ስለ ጃንሆይ መገደል ነው ስልጣኑን አሳልፈው ከሰጡ በኋላ አረመኔው ሰው በላው ወንድምህ ለምን ገደላቸው? እሱን መልስ። መንግስቱ ያመጣው የብሄር መረጣና የመሾም ጣጣ ነው ያ ዘረኝነት ነው እስካሁን ሥር ሰዶ መከራ እያሳየን ያለው። እንዲህ አይነቱን ሰው platform ሰጥቶ የተጠላና ሕዝብ ያስጨፈጨፈን መንግስት propaganda እንደ ጥሩ ነገር አድርጎ መንዛት ይቀፋል። ሰውየው አንድም የጠየቅሽውን አልመለሰም እሱ የያዘው ያን የሰይጣን ቁራጭ ወንድሙን መካብና ጤነኛ ለማስመሰል መላላጥ ላይ ነው። ግን አንች እንደ ጋዜጠኛ ለምን እያስቆምሽ ጥያቄውን እንዲመልስ አታደርጊም? ወይስ አንቸም የምትሰሪውን አታውቂም?ደግሞ አስሬ እኛ እኛ የሚለው እሱ ማንን ወክሎ እየተናገረ ይሆን። ጅብ የማያውቁት ሐገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል አሁን እያደረገ ያለው ያንቸን አለማወቅ አይቶ የሌለ ነገር አንዱን ከአንዱ እያጋጨ የሆነ ያልሆነውን ታሪክ አስመስሎ እየለፈለፈ ይመስለኛል። It is a shame እንዲህ አይነቱን ከእውቀት ነፃ የሆነ በዛ ላይ ውሸታም ቦታ ተሰጥቶት መቀባጠሩ ያሳዝናል።
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Жыл бұрын
አቤት አቤት በኔ ዘመን ተንታኙ መብዛቱ😂
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Жыл бұрын
ለመሆኑ እድሜህ ስንት ነው? መንግስቱንስ ታውቀዋለህ ወይስ ህውሃት የተረተችልህን ተረትነው የምታነብልን
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 Жыл бұрын
@@hermelam.tefera4103 አንተስ እዚህ ልትተች የመጣኸው የደርግ ቀለብተኛ ከነበሩት አንዱ በመሆንህ ነው? በ social media ላይ የሚተላለፈውን ሰምቼ comment መስጠት መብቴ ነው እንዳንተ እዚህ ላይ መጥቼ ለማንም ተናጋሪ ዘበኝነት አልቆምም። ህውሃት ያደነዘዘው የምትመስለውስ አንተው ነህ እዚህ ላይ መጥተህ ሰውን ለማሸማቀቅ የምትጥር get a life nobody is going to be intimidated by a puppet like you!
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Rubbish propaganda, janhoy had poor health and died of old age of 83yrs,
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
የ ሀ ይስላሴ ነብስ፡ከማይበልጣል፡በሰፈሩት፡ቁናመሰፈር፡አይቀር
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 11 ай бұрын
ጃነሆይን ማን ገደላቸው በእርግጥ ስው ነዉ የገደላቸው ወይስ ደክሞቸው ነው መቼስ ኮ/ር መንግስቱ አልገደሉዋቸውም ይነገረን ከበፊቱ አሁን ልቤ ሊፈነዳ ነው ማንገደላቸው እረ ይነገረን በጣም የስለቸ ነገር ነው
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 Жыл бұрын
ዎታደር ሀገር ጠባቂ እንጂ ሀገርመሪ ሁኖ አያቅም።ግን ሀገር ያጠፋል።አሁንም እያጠፋ ነበር።አሁን ከጅ ዎዳፍ እንኩዋን አለው ገበሬው?
@millionseyaw5676
@millionseyaw5676 Жыл бұрын
ጥያቄውን በትክክል መልስ ወይ ለቀህ ውጣ አጁዛ ።
@tarikumekonenn8372
@tarikumekonenn8372 Жыл бұрын
ምን ያሳድብህል ስድ
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 Жыл бұрын
Yekoye eko new min ende Addis takerbutalachihu
@habtubezu4305
@habtubezu4305 Жыл бұрын
የለየለት ሚናገረውን ማያውቅ ቀባጣሪ ነው:: ጠያቂዋም ስራውን በትክክል አልሰራችም:
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
የዚህን የእርጉም ሰውዬ ታሪክም ዘርማንዘሩንም ማየትና መስማት ያመኛል😡 ወንድምየው የጀመረው ጭፍጨፋ ነው እስከዛሬ አገራችን ከደም ማእበል መውጣት ያልቻለችው!
@alem8640
@alem8640 Жыл бұрын
K woiane ,k shabia ,k oneg yishalal
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 Жыл бұрын
ሌባ ኢህአፓ እናንተም ያው ናችሁ
@nebiyoumaba9295
@nebiyoumaba9295 10 ай бұрын
ሰውዬው የሚጠየቀው ሌላ የሚመልሰው የተሽከረከረ መልስ አወዛገበኝ እኮ ሀ/ስላሴን መግደል ለምን አስፈለገ ለሚለው ጥያቄ ያላወራው ነገር የለም መልሱ ግን የለም
@mickeymickey8675
@mickeymickey8675 Жыл бұрын
You failed to mention how ur brother use to solve political problem? yet u talk about the king was political marriage but ur brother was mass murder. I understand you don't want to talk bad about your devil brother.
@yonas2103
@yonas2103 Жыл бұрын
ሰላም
@henokmulugeta6174
@henokmulugeta6174 Жыл бұрын
ምንድነው ሰውየው እኮ ከተጠየቀው አንዱን እንኳን በትክክል አልመለሰም በዚህ ላይ እንዲታይላችሁ ብቻ ነው ርደእሱን ያጎላሽው
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 Жыл бұрын
መንግሥቱን ለፍርድ እናቀርበዋለን።
@habetamubond8813
@habetamubond8813 Жыл бұрын
ቀባጣሪው ሚድያው ነው ። ርዕስ አድርጎ የለጠፈውን ጉዳይ አስመልክቶ ከኚህ ኮሎኔል ምን አገኛለሁ ብሎ እንዳቀረባቸው መጠየቅ ተገቢ ነው ። እኚህ ሰው እኮ በምንም ጉዳይ የጊዜውን መንግስት አስመልክቶ የተሟላ ነገር ማቅረብ አይቻላቸውም ምክንያቱም የኮሎኔል መንግስቱ ወንድም ከመሆን ውጪ ምንም ድርሻ ያልነበራቸው ህይወታቸው ተርፎ ለደረሱበት ለመብቃትም ለፕሬዘዳንቱ ቅርብ በነበሩ ሰዎች አጋዥነት ለትምህርት ወደ ሶቪየት ህብረት መላካቸው አትርፎዋቸው ወደየመጨረሻው የዚያ መንግስት አመታት በወታደራዊ ማእረግ ወደሰራዊቱ መቀላቀላቸው ብቻ ነው ። ያኔም ቢሆን የተማሩት ወታደራዊ እውቀት ላይ የተመሰረተ የአዛዥነት ቦታ ሊያስመድባቸው የሚያስችል ስላልነበረ የፖለቲካ ሰውነት ብቻ ነው የነበራቸው ። እና እኚህን ሰው የአቢዮቱ ጊዜ ሙሉ ተዋናይ አድርጎ ባልተሳተፉበት ጉዳይ መረጃ ለማግኘት መጣር እኚህን ሰው ተወቃሽ ማድረግ አይገባም ይልቅስ ለዩቱቭ ፈረካ ለቀማ ርእስ እያስጮኹ የሚሸቅጡ እንደዚህ አይነት ሚድያዎች ናቸው ሊወቀሱ የሚገባቸው ።
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 Жыл бұрын
ለመሆኑ ሀይለ ስላሴ ኢያሱን የት ቀበሩት
@teddyd4734
@teddyd4734 6 ай бұрын
በናትሺ እራስሺን አስገመትሺ ዝቅ አልሺ እስቲ ስለሀይለስላሴ ግልፅ ያረገው ምንድን ነው ? እስቲ ለመሆኑ ከዚህ ውይይት የተማርሺውን ንገሪኝ መቼም ለወደፊቱ ትማሪበታለሺ ብየ ተስፋ አረጋለሁ ኮነሬሉ ጥያቄ እየመለሰ ሳይሆን እያወራ ዋለ ማለቱ ይቀላል እሱም የሱ ጥፋት አይደለም አንቺ ለመሆኑ ምን እያረግሺ ነበር እሱን ለመውቀስ ይከብደኛል በተረፈ ደግመሺ ደጋግመሺ ይህን ፕሮግራምሺን በማየት ልትማሪበት ይገባል ሰዎች በቀጥታ ጥያቄሺን በመመለስ ፋንታ ማውራትን ከመረጡ ማቁዋረጡ ነውር አይመስለኝም
@Abraham7528
@Abraham7528 Жыл бұрын
ወስላታ ሰው ነው ምንም የሚያውቀው የለም/// እንዲህ መቀበጣጠር ምን ይባላል!!! ያሣፍራል!!!
@voe1818
@voe1818 Жыл бұрын
አሁን በ21 ኛው ክፍለ ዘመን ከመግደል ውጪ ሌላ ምንም አማራጭ ያለ የማይመስለው ፈሪ መሪ ላይ ወድቀናል፡፡
@divora5
@divora5 Жыл бұрын
He spoke about Enstien, LOL! He spoke about what he does not know. Einstein was an ardent believer in GOD
@mikimarkos4696
@mikimarkos4696 5 ай бұрын
No he was not! Einstein was an atheist. You can refer to any reputable source. Don't pull facts out of your assho**
@alfiopanarello673
@alfiopanarello673 24 күн бұрын
Dekama gazetegna nech.Menem teyake yelelew intervew nw.....Astemari meslo nw yekerebew.Wunetegna interviene malet beteyake matadef nw
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 Жыл бұрын
Yezare 3 amet akababi eko yetaye new
@hailufutui
@hailufutui Жыл бұрын
What a question ? And what an answer ? It is a complet disaster.
@borumaeda5810
@borumaeda5810 Жыл бұрын
አንች ነሽ የወረድሽው።ይህንን የማይረባ ለፍላፊ ስታቀርቢ።
@gizachewgirma
@gizachewgirma Жыл бұрын
ዘባራቂ ።
@johnnyberhanu5946
@johnnyberhanu5946 Жыл бұрын
የንጹሀን ደም እጁ ላይ ሥላለ ብዙ ውሸት ቀባጠረ ።አሳፋሪ መልሥ በዚህ እድሜ ውሸት።።
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
ደጋረገ፡መጌ፡ በላይ፡ዘለ ቀ ን፡ የ ሰ ቀለው፡ሀይለስላ ሴነው
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 Жыл бұрын
እርጉም ውሾች።
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
ኦሮሞ፡ኩሩናቸው፡የጀግና፡ወድም፡መጌ፡የወዶች፡ቁና፡
@diredire3736
@diredire3736 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን የመጨረሻ ሰነፍ ጋዜጠኛ ነሽ ምክንያቱም ምንም የጋዜጠኝነት ሙያዊ ጥያቄ ስትጠይቂው አላየሁም ጃነሆይ እነወዴት እንደሞተ ተጠይቆ ሌላ ነገር ስቀባጥር ዝም ብላ ነው ምታዳምጠው
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
መሬት በሞላባት የህዝብ ቁጥር 30ሚሊዮን በነበረባት አገር መሬት ለአራሹ ከማለትና ደም ከማፋሰስ በሞላ ለም መሬት አራሹን የራሱ መሬት ባለቤት እንዲሆን ለምን አላገዛችሁትም ንጉሱ ሞክረው በአብዛኛው ጫካ መንጥሮ መደልደል እምቢ እያለ ወደ ቀድሞ ጭሰኝነት የተመለሰ አይደል እንዴ ይቅርታ እየጠየቀ?
@neg2523
@neg2523 Жыл бұрын
ደደብ ዋሾ የጭራቁን ወነድምህን ታሪክ ለማድበስበስ አተሞክር!!ላለፈዉም ላሁኑም ለቀሪውም የኢትዮጵያ መከራ ተጠያቂው ነቀርሳው ሻለቃ መንግሥቱ ግንባር ቀደም ነው።
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
የምናባህ፡ሻለቃ፡ኮለኔር፡መንግሱቱ፡ጀግናኦሮሞነው፡አህዳዊያንን፡ቀበራችሁ፡💪
@mehretuyosef9903
@mehretuyosef9903 Жыл бұрын
ይሄ ሰውየ ወሸሾ ነው። የየተጠየቀንም አይመልስም።
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 Жыл бұрын
ውሽታም ነሽ
@user-wl8xx6jj3r
@user-wl8xx6jj3r Жыл бұрын
የተረገመ ባሪያ ቤተሰብ! የማናቅ መሰለህ እንዴ? ወንድምህ የበላዩ የሆኑ ጀነራሎች የፃፉት ሪፖርት ከሚሊተሪ እንዲባረር ሌሎቹንም ይበክላል ለአገርም አጥፊ ነው ተብሎ እንደተፃፈለት! ወንድምህ የታወቀ ሰካራም ቅዳሜ እና እሁድ ድሬደዋን በድብድብ እና ስካር ሲያራብሽ! የኢትዮጵያ እርግማን የመጣ መሪ፣ 2 ሚሊዮን ህዝብ በረሃብ የፈጀ፣ ከ1 ሚሊዮን በላል ህዝብ በአብዮቱ ጊዜ የጨፈጨፈ፣ ኢትዮጵያን ለሻእብያ እና ወያኔ ሽጦ አይደለም እንዴ የሄደው??? ያ ባሪያ ምን ሰራ ለኢትዮጵያ ? መሰረተ ትምህርት ቢባል በጃንሆይ ጊዜ የነበረውን ነው የቀጠለው። አባታችሁ ብቻ ናቸው የተሻሉ ሰው።
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
አተንፍጣም፡ቆማጣ፡መንጌ፡ጀግና፡የጀግና፡ዘርኦሮሞነው፡አህዳዊያንን፡ቀብራችኃል፡አገር፡የወቀው፡ፀሀይ፡የሞቀው፡የአደባባይ፡ሚስጥር፡ባሻጥር፡አሜሪካናት፡ያስወጣችው፡
@teddyd4734
@teddyd4734 6 ай бұрын
በናትህ ላፍህ ለከት አበጅ ከምትሰድበው ብሰህ ቁጭ አልክ አሁን ባሪያ ማለትን ምን አመጣው ስለጠቆረ ነው አየህ ሳይሳደቡ ሀሳብን መግለፅ ይቻላል አንተም እኮ አስፈራከኝ ወንድሜ በተረፈ ከስድቡ ውጭ ባሳብህ እስማማለሁ ብዙ ጥቁሮች ስላላን ቀላሁ ብለህ አትስደበን
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 4,6 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 25 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 82 МЛН
ታሪካዊው የጓድ ሊቀመንበር መንግስቱ ኃ/ማርያም የቃሙ ዕለት: Comedian Mame
4:30
Comedian MAME Official (ኮሜድያን ማሜ)
Рет қаралды 287 М.
ለንደን አዲስ ኮሜዲ ድራማ London new comedy drama
13:49
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 297 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 4,6 МЛН