[አስደንጋጩ እውነታ] "ጌይ የሆንኩት በልጅነቴ ነው!! ከ100 በላይ ከወንድም ከሴትም ጋር ግንኙነት አድርጊያለሁ" | Addis Ababa

  Рет қаралды 19,551

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

7 ай бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #TeddyAfroMusic#ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 152
@user-cu9di3nv8z
@user-cu9di3nv8z 7 ай бұрын
ታሪኩን በስርአት እንዳይናገር ጋዜጠኛው መጠየቅ አልቻለም ይቆጣል ጣልቃ ይገባል የጥያቄ ቅደም ተከተል አይለይም።ትውልዱ በኔ ይማር ወደ ፈጣሪው ይቅረብ ማለቱ አሪፍ ነው።
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 4 ай бұрын
አንተ በእርሱ ቦታ ብትሆን ትመታው ነበር ይመስለኛል
@user-st7bo1ix8s
@user-st7bo1ix8s 6 күн бұрын
ኧረ አታፍሩም ግሞች
@robel4627
@robel4627 7 ай бұрын
እርገጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው እስከአሁን ድረስ በችግሩ ውስጥ እየተሰቃየህ እንደሆነ ብትመሰክር ይ ሁሉ comment positive ይሆን ነበር ግን አንተ የመሰከረው የጌታን ማዳን ስለሆነ ነው negative comment የበዛው አይዞህ በርታ እንዳልልህ እንኳን በፀጋው በርትተህ ሰው የምታበረታ ነህ ፀጋ ይብዛልህ
@robel4627
@robel4627 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ እኔ የክርስቶስ አማኝ ነኝ የማላውቀውን አሳውቀህኛል ስለ ታቶው ግን የእምነት አባቶቻችን እንዳሉት ሰው እንዳይሰናከል እንተወዋለን እንጂ . ሁላችንም ቢገባን ክርስቶስ እኮ ከሁሉም በለይ ነው አንዳንድ ነገሮች የምናደርጋቸው ውጤቱን አይተን ነው እንጂ መፅሐፍ ቅዱስ ፈቅዶም ሳይፈቅድም ቀረቶ አይደለም ተባረክ
@esewoketama9052
@esewoketama9052 7 ай бұрын
እያለማምዱት ነው ህዝቡን ይሄ ጣብያ የቡሽቲ ማስታወቂያ እየሰራ ንው አለማየት ነው ይሄን ቻናል
@elizadavid7336
@elizadavid7336 6 ай бұрын
ወንድሜ በርታ አንተ ዋናው የሰይጣን አገልጋይ ስለነበርክ ተቃጥሎብሃል፤ በጭራሸ አሁን ነፍስህን አያገኛትም፤ ሰውን እንዳይቀበልህ በድሮ ታሪክህ እንዲፈርብህ ያደርጋል፤ ፅና አይዞህ፤ ይህኛውም ጊዜ ያልፋል። የማያልፈውን አጠንክረህ ጨብጥ። ቲቶ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ እኛ ደግሞ አስቀድመን የማናስተውል ነበርንና፤ የማንታዘዝ፥ የምንስት፥ ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ፥ በክፋትና በምቀኝነት የምንኖር፥ የምንጣላ፥ እርስ በርሳችን የምንጠላላ ነበርን። ⁴ ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥ ⁵ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
@ayelemegersa2273
@ayelemegersa2273 7 ай бұрын
ይህን ልጅ እኔ አውቀዋለሁ ምን ያህል አደገኛ ልጅ ነበር።ክርስቶስን አውቆ ስለ ኢየሱስ መመስከሩ ለኔ ይህ በራሱ ትልቅ ተአምር ነው።
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 7 ай бұрын
አረ አሁን እራሱ በጣም ነዉ እሚስፈራዉ በፈጣሪ😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 7 ай бұрын
​@@sameramohamed4716አይባልም አለፈ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 7 ай бұрын
ምኑ ነዉ አደገኛ ደርቆ ኤጭ ይህን ማንም ይጠፈጥፈዋል
@amendani2644
@amendani2644 6 ай бұрын
አታውቂውም 90 ፐርሰንት ውሸት ነው በደንብ አውቀዋለው አይገልፅውም ፔንጤም ሲሆንአውቃለው ጫታም ነበር ድሮ 25አመት በላይ የነበረ ታሪክ ነው የኩባ ሰፈር ልጅ ነኝ የሚለው ሁሉ ውሸት እንዴ አዳም ኩሩሩ አይደለም እንዴ የሚባለው ጌም አይደለም ተልእኮ አለው ውሸታም
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ጋዜጠኛው ስራት ይኑርህ ፊት ለፊት መጥቶ ታሪኬ ሰው ይማር ማለቱ ማድነቅ አለብህ ብዙ ሰው ታሪኩን ይዞ ተቀምጦል ጎበዝ ነው
@user-bh2rn6fg6v
@user-bh2rn6fg6v 7 ай бұрын
ወንድሜ እውነት እድለኛ ነህ ለንሰሀ መብቃትህ ስቱ በዛው ጠፍቶ ቀርቶዋል
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
ፕሮቴስታንት ጋር ንስሃ ውሽት ስው ብዙ ህዝፊት እንዲ አድርኩ ብሎ ምን ሚሉት ነው( የገደል ማሚቱ ማለት
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን ብዙ ይቀርካል አንተ ባለጉዳዩ ግን በርታ ይቅርታ መጠየቅ ወደእግዚያብሄር በመቅረብክ መልካም ነው
@tsedaltedi
@tsedaltedi 7 ай бұрын
እኔ ምለው ብዙ ተመልካች እንድታገኙ ነው እንደዚህ አይነት ሰው ምታቀርቡት ጋዜጠኛው እንዳይደፍርክ ተጠንቀቅ
@elizadavid7336
@elizadavid7336 6 ай бұрын
ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ አፍም ሁሉ ይዘጋ ዘንድ ዓለምም ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ በታች ይሆን ዘንድ ሕግ የሚናገረው ሁሉ ከሕግ በታች ላሉት እንዲናገር እናውቃለን፤ ²⁰ ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና። ²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ ²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤ ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ። ²⁵ እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥ ²⁶ ራሱም ጻድቅ እንዲሆን በኢየሱስም የሚያምነውን እንዲያጸድቅ አሁን በዚህ ዘመን ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው።
@elizadavid7336
@elizadavid7336 6 ай бұрын
ቲቶ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ እኛ ደግሞ አስቀድመን የማናስተውል ነበርንና፤ የማንታዘዝ፥ የምንስት፥ ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ፥ በክፋትና በምቀኝነት የምንኖር፥ የምንጣላ፥ እርስ በርሳችን የምንጠላላ ነበርን። ⁴ ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥ ⁵ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 7 ай бұрын
ጌታ የመጣዉ ለእንዳንተ አጢአተኛ ነዉ የመጣዉ ጌታ ፍቅር ነዉ❤❤ያድናል ጌታ
@YonabEmail3
@YonabEmail3 7 күн бұрын
አነተስ እርግጠኛ ነህ ከሀጥያት ነፃነህ
@danieltesfaye9896
@danieltesfaye9896 7 ай бұрын
ኦሪት ዘሌዋውያን 19 28፤ ስለ ሞተውም ሥጋችሁን አትንጩ፥ ገላችሁንም አትንቀሱት፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።
@user-dp6uz4yz6d
@user-dp6uz4yz6d 7 ай бұрын
እኔ እንደምረዳው ወይም እንደሚገባኝ ጋዜጠኛ ተጠያቂን የልቡን እንዲያወራ የሚያደርግ እንጂ የሚያፋጥጥ አይደለም ስለዚህ አዳምጥ የበሰለ ጥያቄ ጠይቅ ደሞ በግድድድ ይቅርታ ማስጠየቅ የለብህም
@selam65030
@selam65030 2 ай бұрын
🎉ከምጠይቀዉ ግደለዉና ገነት ግባ በመፀሀፋ ቅዱስ ህግ🎉🎉
@user-by6je3py1j
@user-by6je3py1j 7 ай бұрын
ወንድሜ እግዚኣቢሀር ይመስገን እንካ ተመለክ 🥺👌
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 7 ай бұрын
ወይኔ ፊቱ እደት ነዉ እሚስፈራዉ ደግም አስታያየቱ ፊቱ ሁሉ ነገሩ በጣም ያስፈራል😢
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 7 ай бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው ዘንድሮ የምንሰማው ይህንን ሁሉ ጉድ ይቺ ምስኪን አገር ተሸክማ የኖረችውእባክህ ብዙ ይቀርካል አለባበስህ አስተያየትህ አውሬ ነው የምትመስለው ፆም ፅሎት ይዘህ ተለወጥ ልብስህ ምንድን ይሉታል?
@kalkedanmangestab3405
@kalkedanmangestab3405 7 ай бұрын
እንኳን ጌታ እረዳህ 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@magdydinku2104
@magdydinku2104 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@beersheba4316
@beersheba4316 7 ай бұрын
ጋዤጠኛው ጋዜጠኛ ነህ ግን ? ብዙዋች እኮ ነውራቸውን ይዘው በቤታቸው የተቀመጡ አሉ ይሄ ወንድማችን ያለፈበትን መንገድ ለወጣቱ ማስተማሪያ ይሆናል ብሎ ነው የወጣው በተለይ በሀገራችን ነውር እና ወንጀል የሆነውን ነገር እራሱን አጋልጦ የወጣው መሀበርሰባችን እንዲማር ነው ታሪኩን በአግባቡ እንዳይናገር በአግባቡ ጥያቄህን በቅደመ ተከተል አላቀርብክም ትቅለበለባለህ ። የጋዜጠኝነት ኤቴክሱ የገባህ አልመሰለኝም ደግመህ እየው እና ምን ማሻሻል እንዳለብህ አውቀህ አሻሽል ። ወንድማችን እግዚያብሔር እንኮን ረዳህ ብዙዋችን ካሉበት ችግር እና ውጣውረድ ታሪክህን በመንገር መመለስ ትችላለህ ጌታ ይርዳህ በርታ።
@Zizuyosan
@Zizuyosan 7 ай бұрын
Enkan egzabher redahhh
@messengerofjesus-sw9yp
@messengerofjesus-sw9yp 6 ай бұрын
Amazing testimony Jesus is lord
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 5 ай бұрын
እንኳን በድንግል ምልጃ ልጇ መለሰህ ተመስገን
@marthtefera184
@marthtefera184 6 ай бұрын
እኔ የፔንጤ አይማኖት ደስ የሚለኝ ለዚህ ንው ወንጌል ይለውጣል
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 5 ай бұрын
Ahun min yetebesiehe ?
@user-kq4qb9nn6b
@user-kq4qb9nn6b 4 ай бұрын
ሠላም ለእናንተ ሰወች ያልገባኝ ሌላ በክርስቶስ የመዳን መንገድ አለ ወይ ይህ ሰው በክርስቶስ ድኖል ለማለት ይከብዳል መቶ እጥፍ ከእግዚአብሔር ሀሳብና ፈቃድ ውጭ ጭራሽ ክርስቶስ ታቱ ጭኑ ላይ አለበት ብሎ የሚያምን የጥልቁ ገዥ ማስተርስ አስደርጎታል ጌታ ይድረስልህ
@user-yu9tp8jm9z
@user-yu9tp8jm9z 7 ай бұрын
ነገ ፓስተር ይሆናል😂 እመብርሀን በምልጃዋ ትረዳህ
@dawitabebe9407
@dawitabebe9407 7 ай бұрын
ነው እኮ😢
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 7 ай бұрын
Kkkkkkk
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
ነገረህ እኮ። ዱርዬ፣ደፋሪ፣ገዳይና ወንጀለኛ በነበርኩበት ጊዜ ተከብሬና ተፈርቼ እኖር ነበር። ዛሬ ደግሞ መፅሃፍ ቅዱስን አንብቤ ተለውጬ ሰላማዊ ስሆን ማንም አሩን ሊያራብኝ ይመጣል። 👺👺👺👺👺 አንተም የዚህን ሰው መለወጥ አላስደሰተህም። ለማንኛውም ጴንጤ ሆኖ ሰላማዊ ሆኗል።
@user-rh1ws9lq5k
@user-rh1ws9lq5k 7 ай бұрын
Berta tenkr
@elsakubrom9607
@elsakubrom9607 7 ай бұрын
እንኳን እግዚአቢሔር ረዳህ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 7 ай бұрын
እረ እንደው ስንት አይነት? ጉድ ነው የምንሰማው አሁንስ ማን? ያምነዋል ልብሱ እራሱ ምንድነው?አሁንም ጤነኛ አይመስልም በስመአብ
@yonathan2895
@yonathan2895 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ከልሆና አይዋጥለችሁም
@mulukenfiseha8159
@mulukenfiseha8159 4 ай бұрын
teyakiw gen kegn gunchehen stroke amohal ende?
@yonashaileslase3498
@yonashaileslase3498 7 ай бұрын
ይህ በእውነት ድኖዋል
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 7 ай бұрын
ኤጭ
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 7 ай бұрын
ሁሉም፡ ግብረ፡ ሠዶማዊያን፡ ፊታቸው፡ ከሠል፡ ይመስላል፡ እዚህ፡ አውሮፓ፡ ውስጥ፡ የማውቃቸው፡ አሉ።
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 7 ай бұрын
እውነት ነው ውስጣቸውም ላያቸውም የቆሸሸ ቆሻሾች ናቸው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
ውሸታም። የቆንጆ ቆንጆ ናቸው አብዛኛዎቹ። 👺👺👺👺👺
@shebramenber2204
@shebramenber2204 7 ай бұрын
በስማአም ሰዉየዉ ሲያስፈራ😢😢😢😢😢😢
@user-fp3dg1yt9w
@user-fp3dg1yt9w 6 ай бұрын
ጠያቂው አጠያየቅ አይችልም
@martha1043
@martha1043 7 ай бұрын
አሁን አንተ ፓስተር ነኝ ታለህ ይሄ ጴንጤ የሚባል ሀይማኖት በጣም ችግር አለበት እንደዚህ አይነቶቹን ፓስተር የሚያረገው ምን ጉድ ነው በየ መድረኩላይ እየጨፈሩ ህዝብን የሚያጠፉ በጣም ያሳዝናል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
ነገረህ እኮ። ዱርዬ፣ደፋሪ፣ገዳይና ወንጀለኛ በነበርኩበት ጊዜ ተከብሬና ተፈርቼ እኖር ነበር። ዛሬ ደግሞ መፅሃፍ ቅዱስን አንብቤ ተለውጬ ሰላማዊ ስሆን ማንም አሩን ሊያራብኝ ይመጣል። 👺👺👺👺👺 አንተም የዚህን ሰው መለወጥ አላስደሰተህም። ለማንኛውም ጴንጤ ሆኖ ሰላማዊ ሆኗል።
@elizadavid7336
@elizadavid7336 6 ай бұрын
ወንድሜ በርታ አንተ ዋናው የሰይጣን አገልጋይ ስለነበርክ ተቃጥሎብሃል፤ በጭራሸ አሁን ነፍስህን አያገኛትም፤ ሰውን እንዳይቀበልህ በድሮ ታሪክህ እንዲፈርብህ ያደርጋል፤ ፅና አይዞህ፤ ይህኛውም ጊዜ ያልፋል። የማያልፈውን አጠንክረህ ጨብጥ። ቲቶ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ እኛ ደግሞ አስቀድመን የማናስተውል ነበርንና፤ የማንታዘዝ፥ የምንስት፥ ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ፥ በክፋትና በምቀኝነት የምንኖር፥ የምንጣላ፥ እርስ በርሳችን የምንጠላላ ነበርን። ⁴ ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥ ⁵ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 7 ай бұрын
😇🤩🤔🤭💯💥👏👏👏👏👏
@hannawoku1182
@hannawoku1182 6 ай бұрын
Gospel can change and he's chaned
@nigistihishe8475
@nigistihishe8475 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂wow
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 6 ай бұрын
Gazetgawe Delaware behone yeshalwale! Tedafa chekule nehe.
@user-gg5bj4xo9k
@user-gg5bj4xo9k 4 ай бұрын
Gazetegnaw ebakh 😮
@cinimarvel4118
@cinimarvel4118 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው መጠየቅ አይችልም እንጂ ጥሩ interview ነበር።
@bosswoman7393
@bosswoman7393 7 ай бұрын
Baa eyasus sim🤦‍♀️
@user-fi4ii6fp2l
@user-fi4ii6fp2l 7 ай бұрын
አሁንም በዛው ውስጥ እንዳለህ አንደበትህ ይገልፃል !
@Tour.With.I
@Tour.With.I 4 ай бұрын
እንድህ ማለትህ ራሱ ድፍረትህ። ይገርማል ሁሉንም ቀልድ እያረክ ነዉ ወይ ፈጣሪ
@netsanetkebede4557
@netsanetkebede4557 7 ай бұрын
Egzahabere yewdktn yansal
@azebbekele4300
@azebbekele4300 7 ай бұрын
እባካችሁ የምታቀርቡትን እወቁ ይሄ ደሞ ኮተታምመጀመሪያ የለበስከውን አስተካክል ጀማነሽ ነች የሰፋችልህ
@tinsaelarficho101
@tinsaelarficho101 7 ай бұрын
😅😅😅
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
ነገረህ እኮ። ዱርዬ፣ደፋሪ፣ገዳይና ወንጀለኛ በነበርኩበት ጊዜ ተከብሬና ተፈርቼ እኖር ነበር። ዛሬ ደግሞ መፅሃፍ ቅዱስን አንብቤ ተለውጬ ሰላማዊ ስሆን ማንም አሩን ሊያራብኝ ይመጣል። 👺👺👺👺👺 አንተም የዚህን ሰው መለወጥ አላስደሰተህም። ለማንኛውም ጴንጤ ሆኖ ሰላማዊ ሆኗል።
@mikimarkos4696
@mikimarkos4696 7 ай бұрын
የግሩፕ ጸብ አዲስ አበባ የፈላ ግዜ እኛ ህጻናት ነበር። በድንጋይ፣ በገጀራ፣ በጩቤ ነበር የሚከሻከሹት። እሱ የሚለው ኩባ ሰፈር የተረገሙ ወንበዴዎችን እሱን ጨምሮ ያፈራ ነው። ከኩባ ሰፈር በተጨማሪ በየሰፈሩ ግሩፖች ነበሩ። ከማስታውሳቸው ጉልቤዎች ውስጥ ገጀራው፣ አሸብር የሚባሉ አስታውሳለሁ። አቤት የደረሰች ሴት ልጅ ያለችው እንዴት ይሳቀቅ ነበር በዛ ዘመን። ስልክ ተደግፈው ተሰብስበው ይቆማሉ፣ ነይ ካሉ ከመሄድ ውጪ አማራጭ የለም። ጭካኔያቸው ገደብ አልነበረውም
@bkethio1876
@bkethio1876 7 ай бұрын
ልክ ነህ ይሄ ግን ብዙም አይታወቅም ዝም ብሎ እራሱን ቆልሎ ነው የመጣው እኔ እሱ በሚለው ዘመን የነበሩ የኩባ ሰፈር መጠለያ ሰፈር ወታደር ሰፈር የነበሩ ጉልቤዎችን በብዛት አውቃቸዋለው እነ ገጀራው አሸብር ገድሉ ኢብራሂም ተስፋዬ በተለይ እነ ኢብራሂም ቤት ብዙ ወንድማማቼች ሁሉም ጉልቤዎች ነበሩ እድር ሜዳ አከባቢ ልጆች
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
ሃይ ስኩል ስገባ ትንሽዬ ሆኜ ቆንጆ ገና ጉርምስና የጀመረው ልጅ ነበርኩኝ። 13: 24: .......የሚባሉ ቀንደኛ ቡድኖች ነበሩ። እኔ ልጅ ስለነበርኩኝ ብዙም አይገባኝም ነበር። ትምህርት ቤት ውስጥ በድንጋይ ሰው ይቀጠቅጡ ነበር። የመግቢያውን በር ከሩቅ ጀምረው ተቆጣጥረው ይዘርፉ ነበር። ልክ እኔን ሲያዩ ይቺን እንዳትነኳት ብሎ ዘራፊ ጮክ ብሎ ከፊት ላለው ይነግራል። ከዛ ግቢ እስክገባ ሳልፈተሽ እገባ ነበር። ትንሽዬ የጠይም ቆንጆ ስለነበርኩኝ ብቻ አምልጫለሁ። አሁን ግን እንዲህ ሲናገሩ ስሰማ ከስንቱ አምልጫለሁ ለካ አልኩኝ።
@mikimarkos4696
@mikimarkos4696 2 ай бұрын
@@addisababanazareth1525 እንኩዋን ተረፍሽልን። አሁን አግብተሽ ወልደሽ ከብደሻል መቼም። ጊዜ ደጉ
@jimmydavidson1077
@jimmydavidson1077 7 ай бұрын
ጠያቂው መጠየቅ አይችልም
@alainfef176
@alainfef176 7 ай бұрын
😂😂😂😂ከላይ ከላይ. ነው. የሚለፈልፈው. የኳስ. ሲጫወቱ. የሚቀባጥረው. ነው የሚመስለው
@Ziye19
@Ziye19 7 ай бұрын
ሰውዬው አሁንም የሚከብድ ነው! ይቅር ይበለኝ አምላኬ😢🙏 ግን ምን ለማስተማር አቀረባቹት?
@serkalemworkie6568
@serkalemworkie6568 7 ай бұрын
ጌይ ነበርኩ እና እየተደረጉ ምን አይነት ወንድነት ነው ። አይመስለኝም
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 7 ай бұрын
ሊደፍር የሚመጣውን እስከ ወዲያኛው ማሰናበት ነው::ሕግ ምናምን አይሰራም::ሕግ አውጪውም ዳኛውም ያው ስለሆነ::አንተን ግን አለማድነቅ አይቻልም ቢያንስ እውነቱን ተናግረሃል::ስንቱ ሰው መሳይ እንደ ሰው ልብስ ለብሶ ሰው መስሎ ቆሞ እየሄደ ነው!?
@ayelemegersa2273
@ayelemegersa2273 7 ай бұрын
ይህን ልጅ አውቀዋለሁ አደገኛ ተደባዳቢ ነበር ኮተቤ ኩባ ሰፈር።የነ ዮናስ ኩኬ ቡድን ነበር።አየህ ያልሞትከው ለዚ ነው ክርስቶስን እንድታውቅ።ዮናስ ኩኬ ተገሎአል።
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 7 ай бұрын
ክርስቶስን ካደ እንጂ
@hani5113
@hani5113 7 ай бұрын
Ene emlalew kelba yekerta ededrglh exelyalew meknatum ata metseraw yenberaw sera awkhaw layhone yechelal even rask latwek techelelah ena it's ok egzbher yeker yeblh wedma
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 7 ай бұрын
Ahun ante wongeln iyemasekerk naw malet naw ???? Geta yifawusih
@teddyhaile5272
@teddyhaile5272 7 ай бұрын
ሰው ግለሃል ብለህ ትጠይቃለህ እዴ ? አዎ ብሎ እራሱላይ እንዲመሰክር ነው
@alemgobeze
@alemgobeze 2 ай бұрын
Yepaneta koseta gude ayalekeme
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 6 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ምንጉድ ነዉ አያሰወራም ወጀለኛ ነዉ መታሰር አለበት
@user-zv3cr6kl9t
@user-zv3cr6kl9t 4 ай бұрын
ሚዲያው በራሱ ማስታወቅያ እየሰራ ይመስለኛል እስቲ ቴብሉ ላይ ያለውን ስንደዶ መሳይ ከለሮቹን ተመልከቱ የግብር ሰዶም አርማ ነው ይህ በራሱ አንድ ማሳያ ነው ያሳፍራል በዚህ ልክ ቆሻሻ ተግባር ማስታወቅያ ሆኖ ሲሲራ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 6 ай бұрын
Yehenene be gude makrebachu yeleyelte endete mamene newe yakatge. Teru adergo advertised aderege. 100 % tefatu ye midiyawe newe. Endete ligone chale. Eskezare metame tekite fetachwe teshefeno yayenwe. Enate beadebabaye ametachute. EGZABHER bemiketwawe mengede yektachu.. ejge tesfa yaskortale.
@tadesechminteneku4562
@tadesechminteneku4562 7 ай бұрын
ታሪኩ እውነት ነው ወንድሜ ይኃንስ ማብጃ የሰፈሬ ልጅ ነው የሚገርመው በየ አመቱ ጥምቀት በአል ላይ የካ ሚካኤል ሁልጊዜ በጩቤ ይገዳደሉ ነበር እና ምን የመሰለ ልጅ ተገሏል የሰፈራችን ልጅ ያንተ የከበደው ጌዩ መሆንህ ነው እንጂ ባንተ ባች ሁሉም የሰረሸው ነው
@ZEUSAPOLLO
@ZEUSAPOLLO 7 ай бұрын
🤮🤮🤮🤮 ሀጥያት ዓይነቶች ብዙ ናቸው ልበል ያንተ ይሰቀጥጣል
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 5 ай бұрын
Wanaw ahun meqeyeru new yehatiyat tilk tinish yelem geta yimiral
@astair1568
@astair1568 7 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ፣ የአጠያየቅ፣ ትሬኒንግ፣ ያስፈልግሀል፣፣ እንዴት፣ እንደሚጠይቁ፣ ጋዘጠኞች፣ የሚሰሪትን፣ ተመልከት፣፣ ቁጣ፣ ፈራጅ፣ መሰል፣ አጠያየቅህን፣ እራስህን፣ በመመልከት፣ አርም፣፣ሰዉየዉንም፣ ሀሳቡን፣ አስጨርስ፣፣
@egizabhreyemesegn5801
@egizabhreyemesegn5801 7 ай бұрын
Benatachu endnzeh aynat senmgbar yelelachw letewulid yemaytkem sew intirebvw atadregu beka eyabretatachu endhon ewku
@user-qr6ti9bn6v
@user-qr6ti9bn6v 7 ай бұрын
ምን አይነት ዘገባነው😅
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 7 ай бұрын
Getan be commentachu teznanahu
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@ntsuzewdu6510
@ntsuzewdu6510 7 ай бұрын
ጋዘጠኛው ምን ያኮሳትረዋል ምን ያናድደዋል ምንም ኮንፈርት አይሰጥም ሰውየውም አላስወራም አለው እኮ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 7 ай бұрын
እኔም ተኮሳትሬ ነዉ ማየዉ
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 7 ай бұрын
Yihe jimatam ..silbabot yemesele ..ahune kezi sewe mene yimaral bilachu newe yametachihut 🤮🤮🤮
@user-dn6wt9yt5t
@user-dn6wt9yt5t 7 ай бұрын
አስቀያሚ ምን ይመስላል
@otakugamer748
@otakugamer748 7 ай бұрын
አይባልም!
@user-dn6wt9yt5t
@user-dn6wt9yt5t 7 ай бұрын
@@otakugamer748 ሰይጣን ነው ከሱምን ሊማር ነው ትዉልድ
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 7 ай бұрын
አሏህ ስንቱን ያሰማናል ያረብ አሁንም እዛው ውስጥ ያለ ይመስላል አዑዙቢሏህ
@kedist1978
@kedist1978 7 ай бұрын
ሰረድብ ምን አመጣው ?
@kedist1978
@kedist1978 7 ай бұрын
ስድቡን ምን አመጣው ?
@bubatuta8448
@bubatuta8448 5 ай бұрын
ኧረ ተዉ ሠው አታጃጅሉ
@b.k.1768
@b.k.1768 7 ай бұрын
ወይ 8ኛው ሺህ !
@SlamM-bv1ey
@SlamM-bv1ey 8 күн бұрын
Besmam weweld.omenfes.kedos.ahado.amelak.amen.hagereachenm.amelakchen.medanutachen.yaserat.hager.yethiopiya.set.god.nw.teshikema.yenorchew???.....demo.nsea.seigba.xeom.xelote.segedet.mexewat..yelilbet.feuse.e.r.yewke.bewnt.
@benyamgirma
@benyamgirma 28 күн бұрын
ጣቢያ እና ይህ ሰው በሽፋን ቃሉን ቀጥሎ ድርጊቱን እያለማመደ ነው!!
@natnaelalem270
@natnaelalem270 7 ай бұрын
ንስሃ ለመግባት ነው የመጣኸው
@tigistmengist319
@tigistmengist319 7 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም አንተ ላይ ብዙ አጋንንት እንዳለብህ በደንብ ይታወቃል ምንድነው ይሄ ሁላ ጉድ እግዚአብሔር ቆዳህ አበላሽልኝ ይላል እንዴ ልብሱ ላይ በቀይ ቀለም ለቅልቀህ ኢየሱስ ሀያል አምላክ መሆኑን ማንም ያዉቃል ስይጣን መሰብሰቢያ ሆነህ የሚገርመዉ ደግሞ አሁን ከዝህ ሰዉ ምን ይማራል እና ነዉ ያቀረባችሁት እንዴ ምነዉ እንደዝህ ወረዳችሁ ኤጭ አንተ ቤተሰብ ባይክድህ ነዉ የሚገርመኝ ማፈርያ
@user-ux4kr9us9k
@user-ux4kr9us9k 5 ай бұрын
ውሸቱን ነው የድሮ ዱርዬ በግሩፕ የሚደባደቡት ውስጥ ጌ የለም የንያህል እየተደባደቡ ጌ በጣም ነው የሚጠሉት አንተን ያኔ አውቀውህ ቢሆን አጥንትህ ተለቅሞ ነበር የምትቀበረው ያኔ እኮ እንዳሁኑ ማሪዋና የለም በአጠቃላይ ጌ ያለው ጴንጤ ቸርች ነው
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 6 ай бұрын
Ahuneme gay nehe kezeyache medere yenklhe memote yemigebahe wenjelga nehe ahuneme hesanatene eyabelashe endehone alteratereme be haymanote tela sere yetedebeke agante nehe. Geta yegesesehe.
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 7 ай бұрын
ይሄን ሰው አሁንም መጠቀቅ ነው
@alainfef176
@alainfef176 7 ай бұрын
😂😂😂ጋዜጠኛውን. ክፉኛ እያየው ነው😂😂😂ቂጡን. ይጠብቅ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 7 ай бұрын
መናገሩ ጥሩ ነው 😢😢😢 ጋዜጠኛዉ ተረጋጋ ከዛ ሂወት ወቷል ወንጌላዊ😂😂😂 ፖስተር አጨናነቁት ፔኒስዮን
@mohammedAragaw-db7bj
@mohammedAragaw-db7bj 7 ай бұрын
አይ አዳም ደግሞ በዚህ መጣክ
@mekonnen74
@mekonnen74 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው አትጩህ ተረጋጋ እሱ አስርት ሳይጨርስ ጣልቃ አትግባ በፈጠረህ ረጋ በል!!!
@alainfef176
@alainfef176 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ጋዜጠኛው. እና. ባልደረቦቻችሁ😂😂😂😂😂ቂጣችሁን. ጠብቁ. ሰውየው. አሁንም. ያስፈራል
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 7 ай бұрын
😂😂🙈🙈🤣🤣🤣
@user-bv3jk7st9k
@user-bv3jk7st9k 7 ай бұрын
😂😂😂 ere tewuu
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ere Weyooo
@yonathan2895
@yonathan2895 5 ай бұрын
Fiti fiti mitlut fitun min yadrig
@wondosendebebe6
@wondosendebebe6 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው አይረባም !!!!!! ኢንተርቪ ነው ወይስ ልትመክረው ልትተችው ነው የጠራኽው ...ማውራት ሱስ ካለብህ ጋዜጠኛ ጥራና ተጠየቅ ብሮ 🤬😡
@user-jh1yt8nq5l
@user-jh1yt8nq5l 4 ай бұрын
Euuu in Christ
@aboodawwad799
@aboodawwad799 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው ይሸኩላል መጠየቅ አልቻልክም
@fyametagirma6940
@fyametagirma6940 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው ምንም አያስወራም።
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 5 ай бұрын
ሰይጣን ፈርዶበት አንተ ራስህን ለማፅዳት ሰይጣን ላይ ደፍድፈህ ጨረስክ 😂ምን አይነት ገቢ ለሰይጣን እንዳስገባህለት በዛው ብትናገር ጥሩ ነበር።
@user-xe8cf2oo7o
@user-xe8cf2oo7o 7 ай бұрын
አተም ጉልበተኛ ነኝ ብለህ ታምናለህ እንደ የሆንክ ውዳቂ ነገር
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 yale programe asakachgn getan
@alainfef176
@alainfef176 7 ай бұрын
😂😂😂😂ምድነው. ልብሱ. የፃፈው. አማረኛ. ኪቦርድ. 😂😂😂😂ወይድሌ. ተጨማለቃቹ. ሰይጣን. ሱፍ. ለብሶ. መጣ
@abdeshokra5688
@abdeshokra5688 5 ай бұрын
አንተ ቆሻሻ ከምታቀርብ ንጹ ሰው ለምን አታቀርብም አንተም እንደነሱ ነው ደበርከኝ
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 5 ай бұрын
አንተ ግን እንደት ነዉ ወንድምህ ላይ ጀ__ህ ሚቆምልክ ከብት ራሱ አይሳሳትም አሁንም በምንፍቅናዉ ዉስጥ ያሉ በክርስቶስ ሽፋን ለሰይጣን ሚሰሩ ሰዶማዉያን መብዛታቸዉ ያደባባይ ሚስጥር ነዉ ይቅርታ እኔ ይቅርታም አላደርግልህ
@ethiosister2332
@ethiosister2332 7 ай бұрын
የኛ ቲቪ የቆሻሾች መጠራቀሚያ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 7 ай бұрын
እረ አሁንም ለመሸቀል ነዉ እንጂ አልተቀየርክም ፊትክ ይከብዳል
@nisirayinoch5672
@nisirayinoch5672 6 ай бұрын
tattoo is sin period
@selamgirma3835
@selamgirma3835 7 ай бұрын
አንተ ደነዝ ጋዜጠኛ ለምንድነው ምታቋርጠው ያውራበት
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 6 ай бұрын
ያንተሰ ከፋ ሰይጣን ታሰቀና የለ ሆ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 7 ай бұрын
ሲጀመር ፔንጤ ግብረሰዶማዊያን ናቸዉ ኤጭ ግብረሰዶሙ ተነስቶ ፖስተር መሆን ይችላል?😅😅😅😅😅
@yonathan2895
@yonathan2895 5 ай бұрын
Orthodox iminat tekatayoch iko ፃድቅ ናቸው kkkkk
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 5 ай бұрын
@@yonathan2895ትክክል አዎ እምነቱ የሚያዛቸዉን እሚተገብሩ ሁሉ ጳድቅ ናቸዉ
@user-pv8il6bm2f
@user-pv8il6bm2f 7 ай бұрын
ትልቅ ጀብድ እንደሰራ ታወራለ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 7 ай бұрын
እረ በህግ አምላክ ስገድል ስደፍር ስወጋ ነዉ የኖርኩት እያለ እየመሰከረ ነዉ ለፍርድ ይቅረብ እንጂ
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ባንተ ነዉ የሳኩት
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 7 ай бұрын
ቆሻሻ የሆነ ሰው ነው
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 7 ай бұрын
ጌታ ነዉ ከቆሻሻ ህይወት ያዳነዉ
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
01:00
Chapitosiki
Рет қаралды 1,4 МЛН
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 42 МЛН
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 10 МЛН
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
01:00
Chapitosiki
Рет қаралды 1,4 МЛН