የማነች ሙሉ ፊልም Yemanech Full Ethiopian movie 2022

  Рет қаралды 495,069

Sodere TV

Sodere TV

Жыл бұрын

የማነች ሙሉ ፊልም Yemanech Full Ethiopian movie 2022

Пікірлер: 284
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እስኪ የሰው ደስታ የሚያስዴስታችሁ like
@user-og8mq1dr1y
@user-og8mq1dr1y Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ ማሬ❤❤❤❤❤
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
@@user-og8mq1dr1y አመሰግናለሁ ማሬዋ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-og8mq1dr1y
@user-og8mq1dr1y Жыл бұрын
@@user-qf3ie3kr8f ምንም አይደል ሀዩቲየ💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️👈🏻
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
@@user-og8mq1dr1y እሽ ውዴ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@aymenebrahim5362
@aymenebrahim5362 Жыл бұрын
Ene dagmo betam kaftognal sidet ayinu yitfa😢😢😢
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
ሀሪፍ ነው እናት እህት ወንድም ይበልጣሉ ማንም ሰው መሰዋት መክፈል ያለበት ለቤተሰቡ እንጂ በፍቅር ምክንያት ለአጭበርባሪ ሴትም ወንድም መሆን የለበትም
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@hasanatsayid5112
@hasanatsayid5112 9 ай бұрын
❤❤🤙🤙🤙🤙😘😘😘
@salamfentun8512
@salamfentun8512 Жыл бұрын
በእውነት ላይ የተመሰረተነው ፊልም ሳይሆን ይሔ እውነትነው ይሔን ፊልም የምታዮ በተለይ ወንዶች በቴሰቦቻሁን አታግሉ ሚስት እቤቷ አይጉደልባት እንጅ አታቅብጣት ክብር ስጣት ☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Жыл бұрын
ሴት በሴት ስትመሠክር ስሜት ይሰጣል።ወንዶችኮ የዋህ ከሆኑና ሚስትየው መጥፎ ከሆነች አለቀላቸው ማለት ነው።
@samrahaile2915
@samrahaile2915 Жыл бұрын
ሁላቹም በምነታቹ በፈጣሪ ስም እለምናቹሀለው ፈጣሪ ፀሎትሽን ይስማሽ በሉኝ እመብርሃን ልመናዬን ስሚኝ
@janohailu2184
@janohailu2184 Жыл бұрын
አሜን ትስማሽ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ
@hassennando462
@hassennando462 Жыл бұрын
Fatare yismashe
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፀሎትሽን ይስማሽ እማ🙏
@samrahaile2915
@samrahaile2915 Жыл бұрын
@@janohailu2184 አሜን አሜን አሜን
@samrahaile2915
@samrahaile2915 Жыл бұрын
@@selamendazenaw1174 አሜን አሜን አሜን
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 Жыл бұрын
አስሰለሙ አለይኩም የመደም ቅመሞች አይየችሁት ቆንጆ ፊልም ነው ልየው እንዴ ?እስኪ የየችሁት በ like ❤❤❤❤❤❤👈
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Жыл бұрын
እኔ የምለው የመዳም ቅመሞች የምትላት ነገር ትመቸያለች:: እኔ ደግሞ በመላው አለም የምትገኙ ውድ ኢትዬ ኢርትራ ይሄን ድራማ እንኮምኮመው:: እናመሰግናለን ለደራሲውና ለአክተሮቹ👍👍👍🙏🙏🙏
@teybaahmde2578
@teybaahmde2578 Жыл бұрын
ቅመም ስለሆንን ነዉ እኮ እኛ ቀልጠን ለቤተሰብ የምንበራ😔😔
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Жыл бұрын
@@teybaahmde2578 ትክክል ነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@user-qg1cn9ce4s
@user-qg1cn9ce4s Жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚል ሴት ልጀ ማለት ለቤተሰቦቻ ሟች ነች ድንቅ ነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@workneshworknesh2916
@workneshworknesh2916 Жыл бұрын
በቃ የመዳም ቅመሞች ከተመቻችሁ ልየዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘
@abiwaletasilase8416
@abiwaletasilase8416 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🙏
@absalatdesta3072
@absalatdesta3072 Жыл бұрын
ዋም የዘመኑ ምርጥ ፊልም የሚገርም ስራ 🥰🥰
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ሁለቱ ምርጥ አርቲስቶች ስላሉበት ምርጥ ፊልም እንደሚሆን ጥርጣሬ የለኝም ሚሊና ሔኒ እውነት ነው ሠው የዘራውን ነው የሚያጭደው *ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ* 😢
@somsome8515
@somsome8515 Жыл бұрын
ሔኒ የአርቲስቶች ዝቃጭ ነው እንጂ ከምርጦቹ አይመደብም
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
@@somsome8515 ምነው ተናደድክ😄😄ሔኒ ምርጥና በራሡ የሚተማመን ጠንካራ ሠው ነው የሡን ያክል በራስ መተማመን ቢኖርክ ይህን ኮመንት ባልፃፍክ/ሽ ነበር
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru Жыл бұрын
እህትነት እና ወንድምነት ደስ ሲል😥 ሲተባበሩ ሲተሳሰቡ 🙏 ልጅቷ እርጋታ ስርዓት ሁለነገሯ ሲያምሪ ሜሪ❤😘
@patiyanfasil25gmail
@patiyanfasil25gmail Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏 አሜን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
አሚን እህትአለምየደምሪኝየኔውድ
@patiyanfasil25gmail
@patiyanfasil25gmail Жыл бұрын
@@kamilawollo7528 eshi wed anechim demerign
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@patiyanfasil25gmail እንደማመር😍😍
@patiyanfasil25gmail
@patiyanfasil25gmail Жыл бұрын
@@blentube3002 eshi yna wed
@patiyanfasil25gmail
@patiyanfasil25gmail Жыл бұрын
@@blentube3002 ደምሬሻለሁ ውድ
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
ተመችቶኛል በዚህ ቀጥሉ ምርጦቼ ሰው የዘራውን ነው ሚያጭደው ደስ ይላል እንደነዚህ አይነት ሰዎች ሲዋረዱ በጣም ያስደስታል ከምር ዋው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ አባቶች ሰላማችሁ ለክርስቶስ ይብዛልኝ ከይቅርታ ጋር ጎራ በይ ቤታችን👏🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
እንዲች ያለች ለወንድም የምትታገል ከውድቀት የምታነሳ ለሁላችንም ይስጠን ከእንዲህ ያለችው ሚስት መሰሬ ያውጣን ለወንድሞቻችን
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
የመዳምቅመሞች ፊልሙእንዴትነው ሁላችንንም ጌታይጠብቀን ከስደት መከራ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
አሜንንንን
@user-kq4dy8su3y
@user-kq4dy8su3y Жыл бұрын
አሚንን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ወዬማማዬዬዬ
@zd4416
@zd4416 Жыл бұрын
አሚንንን
@user-rj5sm1iu5q
@user-rj5sm1iu5q Жыл бұрын
ዋው የዘመኑ ምርጥ ፊልም 👌👌👌
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ሜሪ ሆና የሰራችው ልጅ ጎበዝ በርቺ ጩቢቲ ሄኒ ይመቻችሁ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ጀግና እህት አሪፍ ነው በርቱ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪየሆነ ይመቻቺሁ ጩባዉ ሄኒ ሁላቺሁም ኑሩልኝ👌👌👌👌👌👌
@fatemahali7555
@fatemahali7555 Жыл бұрын
ከንደዝችአይነቱ ሚስትአላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-zp9sx5os3h
@user-zp9sx5os3h Жыл бұрын
አሚን
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq Жыл бұрын
በእውነት መጨረሻው በጣም ያምራል ❤❤❤❤
@weynishetgirma5081
@weynishetgirma5081 Жыл бұрын
እውነተኛ ታረክ ነው ❤❤❤❤
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Жыл бұрын
Wow ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው ብዙ ቤተሰብ ውስጥ የተፈጠረ ነው ::
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 Жыл бұрын
ትክክል
@merryyederrick
@merryyederrick Жыл бұрын
ወንድምና ወንድምን ሳታገናኙ ለምን አለቀ ቢሆንም አሪፍ ፊልም ነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@neimabintmo5775
@neimabintmo5775 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@snaytesnayte4568
@snaytesnayte4568 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪነዉ👏👏
@user-cq8ro6pm8v
@user-cq8ro6pm8v Жыл бұрын
በስምአብ እኔና የባሌ ዘመዶች ያለን ፍቅር ግን ይለያል ተመስገን🙏
@amrotgizaw7771
@amrotgizaw7771 Жыл бұрын
Much more love and respect for our Sister!
@user-xe9wu5no4z
@user-xe9wu5no4z Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ልጂቷ ቅመም ነች 😘😘
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው እውነት ነው ሰው የዘራውን ነው የምያጭደው ትክክለኛው መንገድ እያለ የሰውን ላብ ለምብላልት የምትንገበገቡ ሁላ እንደዚህ ያዋርዳችሁ እግዚአብሔር
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q 9 ай бұрын
ዋው የሕትነት ጥግ ሜሪየ አችን አለማድነቅ አይቻልም በጣም አስተማሪ ነው ሔኒ ጩቢቲ ዋው❤❤❤❤❤❤
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" መከባበር የውዴታ ውጤት ነው ስለዚህ እንከባበር "
@heyatmelese-ly6by
@heyatmelese-ly6by 10 ай бұрын
እህትየዋ በጣም ተመችተሽኛል❤❤
@seidkutaber9944
@seidkutaber9944 Жыл бұрын
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭዴው absolutely true🙏🙏🙏
@nebiyudawit6119
@nebiyudawit6119 Жыл бұрын
ለመጀሪያ ግዜ አሪፍ ፊልም ሳይ ልጅቷን ዋው አሪፍ እህት
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
ትክክለኛ ነገር ነው በዚህ ሰሀት ያለውን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ አባቶች ሰላማችሁ ለክርስቶስ ይብዛልኝ ከይቅርታ ጋር ጎራ በይ ቤታችን👏🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌻ሁላችዉም ብቅ በሉ🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily Жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ጎበዝ ብልህ እህት፤ ብራቮ!
@user-vi3ge9zt5j
@user-vi3ge9zt5j Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@hadyamola4934
@hadyamola4934 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@bahria1927
@bahria1927 Жыл бұрын
👍👍👍👍🙏ሠላም,ለሐገራችን,💚💛❤
@senaytgaltgray9316
@senaytgaltgray9316 Жыл бұрын
ሜሪ ሲታምር
@user-gh8dm4xz1q
@user-gh8dm4xz1q Жыл бұрын
ምን አለ ለመዳም ቅመም እንደዚህ ጠበቃ ቢኖራት እንዳይበላባት 🙄
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድየ
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@user-nn7qq2ms7e
@user-nn7qq2ms7e Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ቃላትያጥረኛል ወላ ሜሪ ፣በጣም ወደድኩሽ
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
ዋው ምረጥ ነው በረቱልን
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው። ሁሉም ተንኮለኛ እንደዚህ ቢማር ጥሩ ነው
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
ዋው ገራሚ ነው
@tamrunegash955
@tamrunegash955 Жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል
@user-pm4jj1jn4z
@user-pm4jj1jn4z 8 ай бұрын
ደሥ የሚልፊልም
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" አህያና ፈረስ በጉልበት አንድ ናቸው የአንበሳ ጉልበት ግን ይበልጣል "
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ለሰው ክፉ ነገር አናስብ/አንስራ እንጂ ፈጣሪ ለእኛ ያለውን ነገር ይሰጠናል!
@toheramuhamed5022
@toheramuhamed5022 Жыл бұрын
በጣም ያምራል እህት ማለት እዲህ ነው
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
ዋዉ..አሪፍ..ነዉ..መጨረሻዉ
@redatedabdullah4805
@redatedabdullah4805 Жыл бұрын
ዋው ነው ያምራል😘😘😘
@thesleepingmoonsleeptherap4493
@thesleepingmoonsleeptherap4493 Жыл бұрын
ጥሩ ፊልም
@fatimasarairah3280
@fatimasarairah3280 Жыл бұрын
ያምራል
@saudisaudi1203
@saudisaudi1203 Жыл бұрын
የፊልሙ ፅንሰ ሀሳብ በጣም አሪፍ ነው ግን ሄኖክ ድንቁ ከዝች አሮጊት ጋር መስራቱ ግራ ያጋባል ጭራሽም ደግሞ በእርሱ ላይ የምትወሰልት ካላክተር ማጫዎቷ ለተመልካች አይዋጥም😎
@winners88
@winners88 Жыл бұрын
ትክክል
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
Ere sewoche wetat nat arogit aydelechem moral atenku yesewen keber mibal yenurachua
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድየ
@adumamo5285
@adumamo5285 Жыл бұрын
Bexam arif film new 👌
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
የት ናችሁ ኮማቾች
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j Жыл бұрын
ዋው ሜሪን አለማድነቅ አይቻልም እኔም ለወንድሞቼ እንደዚህ ነው መሆን የምፈልገው
@egizbermelkamnw4895
@egizbermelkamnw4895 Жыл бұрын
Ayizosh 💞💞💞
@mdadi127
@mdadi127 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ብልህ ናት እሚባለው በምክኛት ነው ዋው ምርጥ ነው
@hayahaya2765
@hayahaya2765 Жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም አሪፍነው እዩት
@getfanmedia
@getfanmedia Жыл бұрын
Touching
@user-xl9ug5jt4y
@user-xl9ug5jt4y Жыл бұрын
Wow
@EminuteUrgo
@EminuteUrgo Ай бұрын
WOW 👌🏾👌🏾🙏👍
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily Жыл бұрын
ጎበዝ፤ ኧረ አንታለል፤ ድብቅ ከሆነች/ከሆነ ፍቅሬ ፍቅሬ ከበዛ፤ ገንዘብ ገንዘብ ወይም እከሌ ታሞ እከሌ ሞቶ የሚባል ምክንያት ፍቅሩ የገንዘብና ቀይ መብራት ይሁነን፤ መልክና ገንዘብ ሳይሆን አመለካከት ይማርከን፤ ይሳበን።
@xhgggdh3683
@xhgggdh3683 Жыл бұрын
ዋዉ 🥰
@sadasada6891
@sadasada6891 Жыл бұрын
ዋውነው
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ወይ እኔስ አያስችለኝም የባል ወንድም ታሞ መጨከን እንደዚ አይነት ሴቶች ግን ውይ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 Жыл бұрын
Wow mert niew eihteyaw jegena beyatalew
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Жыл бұрын
ብዙ ግዜ የዘራውን አያጭድም ሰማይ ቤት እስከሚሄድ ድረስ::
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@wintanhubekiya9892
@wintanhubekiya9892 Жыл бұрын
Woooow Desi yila
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
የመጨረሻው ማኛው ፈይልም
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድየ
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 Жыл бұрын
ለኦዲየንስ ክብር ባይኖራቹህ ለፊልሙ የሚመሳሰል ነገር ብትሰሩ 😃መጋረጃና ላፕቶፕ ታሞ ሰርጀሪ ሊሰራ የነበር ሰውዬ እጁን እያወዛወዘ ወሬ 😜ለማንኛውም እየሄዳቹህ
@tinamar8396
@tinamar8396 Жыл бұрын
Wow mirt film beteley hanye tleyalesh berchilgn ehte
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ቆጆድራማ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
Mrt tarikawi yzet yalew astemari neaw!!!!
@yosefsamuel7078
@yosefsamuel7078 Жыл бұрын
#1 yigabel
@xhgggdh3683
@xhgggdh3683 Жыл бұрын
ዋዉ
@belay1072
@belay1072 Жыл бұрын
ምርጥ እህት
@selamawit7917
@selamawit7917 Жыл бұрын
Arif new
@gshhghu4223
@gshhghu4223 Жыл бұрын
አበሳ እህት ማለት እደዝች ነዉ ማርያምን ሳላደንቃትአላልፈም ወድ መድሀኒት ልታበላት ሆይ ከደዝህ ያለ ምራት ይሰዉርን የሰራዊት ጌታ አበሳ የሰዉ የዘራዉን ያጭዳል አሉ እዉነት ነዉ የምር የጆን ነዉ ያገኝችዉ 😏😏😏
@YonatanYohannes777
@YonatanYohannes777 Жыл бұрын
wow 1gna wodenewal aytenewal gn bejet yelenm
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" ዶሮ ድምፁን የሚያሰማው በስአቱ ነው "
@sarkebiruke3802
@sarkebiruke3802 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mesiyepkirsewu3374
@mesiyepkirsewu3374 Жыл бұрын
👌👌
@linasaid9024
@linasaid9024 Жыл бұрын
Betam des yelal ehet malet endi new
@gshshgdhsh7863
@gshshgdhsh7863 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የኔም ወድም እደዚህ ሰውዬ አይኑ ታውራል።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድየ
@samraketema7789
@samraketema7789 Жыл бұрын
ፀበል ዉሰጅው
@rahamahusan2025
@rahamahusan2025 Жыл бұрын
Minim aylim
@habilmulugeta4200
@habilmulugeta4200 Жыл бұрын
Mirt filim newu bertu yekihidet gize
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
አሥተማሪ ፊልም እህታቸው ግን ጎበዝ ናት መጨረሻላይ ሄኖክ ከወንድሙ ተገናኝቶ አንድላይ ሆነው ሲደሠቱ ማለት ነበረበት ታተባቷ ይገባታል የባሏ ወንድም ታሞ እንዴት ትጨክናለች አረመኔ
@AbtoDegu-xp8tm
@AbtoDegu-xp8tm Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤
@AlimaBh
@AlimaBh 5 ай бұрын
ዋዉ እህት መለት እንደአቺ
@susunag6527
@susunag6527 Жыл бұрын
እሰኪ የድርቀት መድሀኒት የምታውቁ የሞከራችሁትና ለውጥ ያገኛችሁበትን ነገር ንገሩኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
ተልባጠጭ እሕቴ ካገኝሽ በጣም ሀሪፍነው ደሞሌላ የቁርፍድ ሻይጠጭ አላህያሽርሽ ማማየ እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@susunag6527
@susunag6527 Жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" ከማየት ቀርቦ ማናገር ጥሩ ነው "
@user-zu6ls8zq8n
@user-zu6ls8zq8n Жыл бұрын
ሰሞኑን የሚተውኑ ሴቶች ደሞ ጠና ጠና ያሉ ናቸው
@user-cw9wt5xp4d
@user-cw9wt5xp4d Жыл бұрын
🤣😁😁😁
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 Жыл бұрын
ሄኖክን ፈርተውት እዳይሆነነን
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
😂😂
@user-lc9bp2kr7x
@user-lc9bp2kr7x Жыл бұрын
ዋዉ ❤️
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@user-kc8hn5so1d
@user-kc8hn5so1d Жыл бұрын
የሄኖክና የሚሊወን ነገር ሞቴነው እናተን ሳይ ተመስጨ ካውኛ አቃጠለኝ😭😝 ሴት ልጂ ማለት ለቤተሰቦቾ ሞችነች በጣም ያምራል እዩት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝየኔውድድ
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" ዶሮ መናገር ባይችል ሰአቱን ያውቃል "
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 26 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 452 М.
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 18 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
ጣራ ላይ ሙሉ ፊልም Tara Lay full Ethiopian movie 2022
1:26:52
አስችሎክ ሙሉ ፊልም Aschilok full Ethiopian movie 2023
1:32:54
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 4,1 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 3,5 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 4,1 МЛН
Harley Quinn made everyone disappear#joker #shorts
0:54
Untitled Joker
Рет қаралды 7 МЛН
В поисках семьи😢😱
0:56
Следы времени
Рет қаралды 7 МЛН