"የእግራቸው መቆረጥ በጸሎት ወይስ በጦርነት" | በላ ልበልሃ | ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር | ክፍል 3 | ከሳቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 31,307

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

7 ай бұрын

አድራሻ - 0911639664 መገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬት ኮሚሽን ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310

Пікірлер: 245
@mintesnot6857
@mintesnot6857 5 ай бұрын
ለእውነት የቆሙ አባት እግዚአብሔር ይባርኮት🙏🙏🙏
@Hasetmedia
@Hasetmedia 2 ай бұрын
አባታችን የዘላለም ህይወት አግኝተዋል ! እንኳን ደስ አለዎት❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 7 ай бұрын
እግዚአብሔርን የዚህን ጠያቂ ልብ አንድ ቀን እንደ ሚያበራለት አልጠራጠርም ታሪክን ማወቅ ማስተዋል አይደለም ጌታ ይርዳህ!! ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን በቂ ነው ። የሚመካ በጌታና በቃሉ ይመካ አሜን!
@halefomhadgu5821
@halefomhadgu5821 12 күн бұрын
ጅል እሱ ራሱ ጴንጤ አኮ ነው ድራማ
@tewodrosamanel4934
@tewodrosamanel4934 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በየዘመናቱ ሰዉ አለዉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ ስለ ትንታኔው እናመሰግናለን
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 4 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ እውነቱን ግልጥልጥ አድርገህ በመናገርህ ጌታ ኢየሱስበአንተ እንዴት እንደሚደስት ግልጽ ነው ተባረክ።
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 6 ай бұрын
ተባረክልኝ አባ ለእዉነት ብላችሁ ብትሞትም አይቆጭም የተባረካችሁ ❤
@senaitdebebe1811
@senaitdebebe1811 4 ай бұрын
ውይ ገድል ህዝቡን ገደል ከተተው ጌታ ሆይ ለዚህ ህዝብ ድረስለት
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 7 ай бұрын
ጠያቂው የማዳመጥ ችሎታህ አድንቂያለሁ ።ካንተ ተማርኩ ጌታ እብዝቶ ይባርክህ ወደድንህ❤❤❤ ጨዋ ነህ።
@lemlemtesfaye7351
@lemlemtesfaye7351 7 ай бұрын
ጠያቂው ሳላደንቀው አላልፍም ይቀበለውም አይቀበለውም በደንብ እየተረዳ ነው ያለው ጌታ ደግሞ የልብ አይኖችህን እንዲያበራልህ እውነትን እንድታውቅ የርዳህ ተባረክ
@adanedesalegnledamo5467
@adanedesalegnledamo5467 Ай бұрын
teyi Yene teretun Sinegrewko Lik egna ye egzabher kal sisebk endemiseman menfesu haseet eyarege nw
@zewdhunmarye7577
@zewdhunmarye7577 6 ай бұрын
መስማት ዘገነነኝ መጽሐፍ ቅዱስን ወርውረው የአጋንንትን መንገድ እየተከተሉ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሕዝብ ወደ ሲዖል መንዳት ፣ጌታ ሆይ ማረን።
@sweetman5249
@sweetman5249 23 күн бұрын
Yilik aganinint menged lay yalehew ante neh wondime . Ke kifu aganinit ena taot amiliko menged wuta . Medan be Eyesus christos new . Teklehaymanot zeregna aganinit yetetenawotew tenkuay new …
@minashawutirajo
@minashawutirajo 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለክብሩና ለትውልድ ይህንን ቆራጥና ከእውነት ጎን የቆመውን አጀልጋይን አባት ስለሰጠን እግ/ር ይመስገን 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
@ewnettamene
@ewnettamene 6 ай бұрын
ጠያቂው አግዚአብሔር እውነትን እንድትረዳ እና እንድታውቅ ጥሩ እድል ሰቶሀል ተጠቀምበት ። ልብህን እልከኛ ሳታደርግ ያደክበትን ተረት ተረትና በሀይማኖት ስም የተፈበረከውን ሀሰት መሆኑን ከመጽሀፍ ቅዱስ አንብበህ እንድትረዳ እግዚአብሔር ልቦናህን ይክፈተው።
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 7 ай бұрын
ጠያቂው አድማጭነትህን አደንቃለሁ ! እውነትን እግዚአብሔር ለሁላችንም ያብራልን !! የቤተክርስቲያን ተልእኮ ወንጌልን ማስተማር ቢሆን ሁላችንንም ያስማማናል !!!
@thionlema7724
@thionlema7724 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ጀግና አባት በርቱ ሲኖዲዎስ ተጫወቱብን
@laveleable
@laveleable 4 ай бұрын
ብዙ ማንነብና መመርመር ያሰፈልገናል መንፈስ ቅዱስ ይርዳን። 🙏✝️🙏
@eshetebekele3387
@eshetebekele3387 7 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ በእውነት እግዚአብሔር ይባርኮዎት ያለዎትን ትጋት እደንቃለሁ
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 7 ай бұрын
አቤት ጌታ ያብዛሎት እንዲህ ሊቅ አስተዋይ መሬ ጌታ ጽጌ የበራላቸው የጌታ ክርስቶስ ባርያ ተባረክ።ጠያቂው ታድለሃል ያላነበብከውን ጉድ አሰሙህ ።ምርጫው ያንተ ነው
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 4 ай бұрын
የእውነትን ወንጌል ለመግለጥ ለካስ የስህተት መንገድን (ዕውቀት)መረዳት ያስፈልጋል።
@tewachewahadu
@tewachewahadu 6 ай бұрын
አባት እግዚአብሔር ይባርክዎት! እሚችሉ ከሆነ የጻፏቸውን መጻህፍት በሙሉ ዲጂታላይዝ ቢያደርጓቸው ብዙዎችን ይጠቅማል።
@user-es7rg3ms2n
@user-es7rg3ms2n 7 ай бұрын
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው መሪ ጌታ ጽጌ
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እግር ቆርጦ በአንድ እግር አቁሞ በማሰቃየት ጸሎት የሚሰማ ጨካኝ አምላክ አይደሐም ።
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 Ай бұрын
Thank you Mergeta, I always enjoy your teaching!!🙏🙏
@user-iv9eu4cs5n
@user-iv9eu4cs5n 7 ай бұрын
God bless you mergeta,Thank you for sacrify your self for us and next generation.you stand for truth.
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 2 ай бұрын
👐
@user-wk2fe3zp1d
@user-wk2fe3zp1d 3 ай бұрын
ተባረኩልኝ አባቴ።
@sisaysisay2885
@sisaysisay2885 6 ай бұрын
ጠያቂው ወንድማችን, እውነት በሕዝብ ቁጥርና በዘመን ብዛት አይለካም አይወሰንምም:: አዎ ሁሉም ተሳስተው ነበር
@sinboneerabii7806
@sinboneerabii7806 7 ай бұрын
እንደ እባ ያሉትን እውነት የበራላቸውን ኦርቶዶክሶች እግዚአብሔር ያብዛልን እባ ዘመንዎት ይባራክ እርጅናዎ ይለምልም ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል የእርስዎ ዋጋ በስማያት ትልቅ ነው ጸጋ ይጨመርቦት አሜን።
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 7 ай бұрын
ማነው ኦርቶዶክስ ያደረገው መናፍቅ🤔🤔🤔
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 7 ай бұрын
ይሄ የአባ ካባ ከመርካቶ ገዝቶ ደረበ እንጂ አባ ሳይሆን የሳጥናኤል ትንሽ ወንድም ነው።ደጋፊዎቸም አጽራረ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ናቸው እነ ምክር ዘበነ የትናችሁ?
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 7 ай бұрын
@@afeworkkoster2981 በትክክል
@yeshi2239
@yeshi2239 6 ай бұрын
ከመርካቶ ቆብና ቀሚስ ገዝቶ የለበሰዉ ሁሉ የኦርቶዶክስ አባት ከይባልም
@gulilat
@gulilat 4 ай бұрын
​@@afeworkkoster2981h g ggghh jvvgggkbhbhjgfhglghhgfc tb
@yesaketadesse5871
@yesaketadesse5871 7 ай бұрын
ጠያቂውን የመስማቱን አቅም አድንቂያለው ጎበዝ
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 6 ай бұрын
MEREGETA you’re opening many people’s eyes. God bless you.
@gashawabebe9338
@gashawabebe9338 7 ай бұрын
The time is coming for restoration, wow I am lucky to hear this from the owners of the EOTC. Change is a must!
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 ай бұрын
ሚዛናችን በመፅሃፍ ቅዱስ ይሁን
@AchamyelehAgegnehu
@AchamyelehAgegnehu Ай бұрын
ቁላ ራስ ..እናንተዉ ባል ..እናንተዉ ሚስት.. እናንተዉ ህግ አፋራሽ አናንተዉ ሰሪ...አሮ..ቡትቶ.... ነገር ግን ማንም ለራሱ ያስብ....ጊዜዉ ይህ ነዉ... የአጋንንት ጠበቃ መጣ... አትከራከረዉ ..አንተ አልክ በለዉ..
@sisay-iq7kd
@sisay-iq7kd Ай бұрын
teretunis leman yitewut
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 6 ай бұрын
ጠያቂው ቅጥረኛ ስለመሆኑ ከአጠያየቁ ያስታውቅበታል ለህሊናህ ኑር ወንድሜ አባታችን አቋማቸው አቋም ነው ተባረኩ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@user-rr9wt5bq2g
@user-rr9wt5bq2g Ай бұрын
እርሶ አባት ከእግዚአብሄ ጋር ወግነሁ ቤተክርስቲያኑትን ከስህተ ት ለማውጣት ያሎትን ቅንአት እግዚአብሄር ከእስር ጋር ይሁን ይርዳዎት
@user-mq6ch9lv2q
@user-mq6ch9lv2q 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@fikruassefa5859
@fikruassefa5859 7 ай бұрын
An interesting discussion to find the truth. you the interviewer, you are so wonderful and courage. Believe me, you will be the beloved son of God to serve the true Gospel of Jesus. Bless u all.
@ErmiasGebremichael
@ErmiasGebremichael 7 ай бұрын
ተባረኩ
@user-os9vv3rw8g
@user-os9vv3rw8g 6 ай бұрын
በእግዚአብሔር እውነት ላይ የሚነሳውን የሰውን ሀሳብ ማፍረስ እንደቃሉ መልካም ነዉ ቀጥሉበት!
@eliasyoseph4942
@eliasyoseph4942 Ай бұрын
tebareku beerso bezu nebes yedenale
@amengetu3591
@amengetu3591 12 күн бұрын
ጠያቂውም ተባረክ
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 7 ай бұрын
አጋንንቶች ከምሽቱ አንድ ሰአት እግዚአብሔርን ስለሚያመልኩ በዚያ ሰአት ክፉ ነገር አያደርጉም የሚለው የዋልድባ ገዳም ተረት ተኩስ አቁም መሆኑ ነውን ?
@tctconstruction5279
@tctconstruction5279 6 ай бұрын
የበሠለ ውይይት ጌታ ይባርካችሁ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 4 ай бұрын
ይህ ውይይት ለብዙዎቻችን እውነትን በስማ በለው ሳይሆን በማንበብ እራሳችንን አሁን ካለን አስተሳሰብ ጋር እንደ እግዚአብሔር ቃል እንድንቃኝ ያደርገናል በጣም ተባርኪያለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መርጌታ ጽጌ ጠያቂውም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት እውነትን በፍቅር መግለጥ ቀጥሉ!
@NigusseiHadush
@NigusseiHadush 7 күн бұрын
እግዝብሄር በእርስዎ አድሮ ስለ ገለጠልኝ አመሰግለሁ
@HikmetHik
@HikmetHik 16 күн бұрын
እባክህን ጠያቂው እድልህን አታባክን የመዳን ቀን ዛሬ ነው እንጂ ድርሳንና ገድል በማንበብ አይደለም ተረዳ አባ ጽጌ ጸጋው ይብዛሎት
@sabetto9653
@sabetto9653 7 ай бұрын
egziabiher yibarekot memhir
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 6 ай бұрын
ፀጋ ያብዛሎት
@israelzeme9737
@israelzeme9737 5 ай бұрын
ጋዜጠኛው በርታልን እውነቱን እንድናውቅ እያደረከን ነው❤
@AschaAscha-fi1gv
@AschaAscha-fi1gv 12 күн бұрын
ዋው ዋው ሰለእርሶ እግዚአብሔር ይመስገን
@sanyii9438
@sanyii9438 2 ай бұрын
Waaaw bless you..!
@amengetu3591
@amengetu3591 12 күн бұрын
መሪ ጌታ ፀጌ ተባረኩ
@sanyii9438
@sanyii9438 2 ай бұрын
Perfect,..!
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 7 ай бұрын
እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል…..። ታሪክን ከመሰረቱ ያወቁትን እንደ መሪ ጌታ ያሉትን ያስነሳልን ፈጣሪ ይባረክ:: መሪ ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት:: ይህንን የዘመናት መርገምት ከምድሪቷ ይሰበር ዘንድ በብርሀን እየገለጡት ስላለ ፀጋዉን ያብዛሎት…❤
@ZeFitireti-sc4vs
@ZeFitireti-sc4vs 7 ай бұрын
ወንድሜ ሆይ ቃለ መጠይቅ ውስጥ ብዙ ነገሮችን,ሰማን የሰማነዉንም ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ በልቦናችን ያፍራ መሬ ጌታ ዘመኖት ይባረክ 🙏🙏 ወንድሜ ሆይ ቅድስ መንፈስ የሚልክ አግዚአብሄር አምላክ ነዉና የተሸፈነዉን እሱ ይግለጥልህ አሜን
@wongelawitayele4708
@wongelawitayele4708 7 ай бұрын
Just praise God the one and the only 🙏
@user-sf2pc9wu8o
@user-sf2pc9wu8o Ай бұрын
እንዲህ መነጋገር ጥሩ ነው።በርቱ❤❤
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 7 ай бұрын
Egziabher yebarekewt,mergeta iemirotuw biruh nuw.endih ayinut mumhir yabizalin .
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 4 ай бұрын
አባእ ግዚያብሔር ሑሌ ውስጤን እንደእሳት እየበለኝ ነበር ዛሬእርሶእየገለጡ ት ነው ጌታ ያለምልሞትፀጋ ይብዛሎት በጣም እንወዶታለን ወንድሜገድሉ የፀደቀ ነው
@anteneheshetu4642
@anteneheshetu4642 3 ай бұрын
Tebareku Merigeta Yehe hesbachenen bezu tekami temert eyastenaru slehone
@user-vg3xk3vl5j
@user-vg3xk3vl5j 7 ай бұрын
ምን ያላሉን ያላስተማሩን አለ እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጣቸው
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ የወንጌል አርበኛ ፀጋ ይብዛልህ እየሱስ ጌታ ነው!!!
@minashawutirajo
@minashawutirajo 6 ай бұрын
ለጠያቅው የምለው ምክር እንዚህ ያለ ምስክርነት የትም አታገኝም ስለዚህ ለንሳሓ ጌታ እድል ሰቶሃል ተጠቀምቤት ወንድሜ መንፈስ ቅዱስ ዓይንህን ያብራልህ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 19 күн бұрын
😂😂😂 ለመሆኑ እናንተ ንስሃ ታውቃላችሁ እንዴ??
@user-ze1io3ov4v
@user-ze1io3ov4v Ай бұрын
የወንጌሉን ሩጫ እንደሚገባዎት እየተወጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት ፍፃሜዎት ያማረ ይሁን
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 Ай бұрын
Abeeetttt!!!!!!
@wasyhungetachew9701
@wasyhungetachew9701 5 ай бұрын
እረ እንዴት የምያስደስቱ አባት ናቸው!!!!
@wongelawitayele4708
@wongelawitayele4708 7 ай бұрын
I am so shocked what kind of belief is that? Teret
@kenanbayou490
@kenanbayou490 6 ай бұрын
God bless you. Wede libona yimelisachew
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 7 ай бұрын
እኚህ ሰውዬ ትምሕርታቸው አይጠገብም ። በቋሚነት በሳምንት አንድ ወይም ሁለት ቀን ቢያስተምሩን ???????
@Eftah-Tube
@Eftah-Tube 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
@teklelombamo4793
@teklelombamo4793 Ай бұрын
Fetari hoy tigistun sitegn, mn gud nw msemew!!
@AbrahamGirma4063
@AbrahamGirma4063 7 ай бұрын
Mergeta Tsige egziabher tsegahun yabzalot.....gena betam yesehetet tmhrt ena metsehafin yaremalu....hizbe hoy be geta sim mnm aynet metsehaf ke Bible gar kaltesmama atekebelehu...be wushet dirst lay letetsafe metsehaf lela wushet eyetenagerin anemuwaget...ke Bible antser eneyehu tkkl kalhone tikkl aydelem enebel .....wengel wengel wengel yisebek....
@wondwosenalemu4873
@wondwosenalemu4873 6 ай бұрын
ምርጥ ጥያቄ ነው ። ሰውየው የዛር ውላጅ የሚጫወትበት ባዶ መና ነው።
@bethelehem4989
@bethelehem4989 19 күн бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እርሶ መስቀሉን ይዘው ልብሰ ተክህኖትን ለብሰው እንዲህ የሚቀባጥሩት የሚያስለፈልፎት የጤንነት አይደለም ከዚህ በፊት እንደዛ ሲቀባጥሩ እግዚአብሔርም ጅራፉን አንስቶ ስገርፋቶ ባለቤቴ ታማለች በነፍስ ድረሱልኝ ብዙ ስህተት ተሳስቻለሁ ይቅር በሉኝ እዬዬዬዬዬ ሲሉ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነውና ነገሮች እንዴት እንደሆነ ባላውቅም መለስ ብለው ነበር አሁን ደግሞ ያስቀባጥሮታል እንግዲህ "ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ እይተውም እንደሚባለው " እግዚአብሔር አምላክ የእርሶንም መጨረሻ ያሳየን የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት አባት ፍርዱን አይንሳዎት ይቺን የለፈለፈች ምላስ ምነው ምነው ይቅር በለኝ የሚሉትን ቀን በጉጉት እጠብቃለሁ ☝🏼☝🏼☝🏼
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 7 ай бұрын
መርጌታ ጸጌ የዘመኑ የወንጌል አርበኛ ተባረኩ
@likutadesse869
@likutadesse869 2 ай бұрын
Min fera teba malet new! T.haimanot semen shoa yenore tera politician kes neber mote aleke!
@naodgutema2416
@naodgutema2416 4 ай бұрын
ሲበራ እንዲህ ነው ጌታ ሲረዳ !!!!!!!!!!!!
@alemayele7521
@alemayele7521 2 ай бұрын
ጠያቂዉ ፃዲቁ አባታችን የምትለዉን አባባል ተዉ ይቀፋል
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ካላበራልን ችግር ነዉ እዉር እዉርን እንዴት ሊመራ ይችላል መሪጌታ ፅጌና እርሳቸቸዉን የመሰሉ አባቶች ጌታ ረድቷቸዉ አምልጠዋል።
@hannaworku3753
@hannaworku3753 4 ай бұрын
ጠያቂውን በጣም እያመሰገንኩ ነገርግን ልሞግቶት አይደለም እያልከ በጣም ትሞግታለህ
@ayalkibettamrat7992
@ayalkibettamrat7992 Ай бұрын
ለስልጣን ሲባል መፅሀፉን በዚ ደረጃ ማጣመም እንከፋነት የዶሮ እራስ ተበልቶ የሚወረድ መንፈስ ቅድስ የለም እንከባበር እንጂ
@amykussa7270
@amykussa7270 7 ай бұрын
God bless you mergeta
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 3 ай бұрын
ዋው እኝ መምህር ልዩ ጭንቅላት አላችው ዋው ዋው
@user-qj7my5il6y
@user-qj7my5il6y Ай бұрын
Mech nw kemankwashesh yemtwetut malet yerasachew mesbek achlum ???
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 7 ай бұрын
በእውነት ንግግሮ እራሱ እንዴት ደስ ይላል አባታችን ❤❤❤❤
@AdissAdiss-jf4cg
@AdissAdiss-jf4cg Ай бұрын
መሪ በርትተው ይምሩ በርቱ
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w 2 күн бұрын
ለምንድን ነው ታድያ እርሰዎ አዊን በዕፅ የሚጠምቁት?
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 ай бұрын
የአቡነ ተክለሃይማኖት ትምህርት እና የዶ/ር ዘበነ ትምህርት አንድ ነው
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w 2 күн бұрын
በመፀሐፍ ቅዱስ ያሉት ገድላቸው ከተክልየ ያንሳል እንደ? እስቲ ይንገሩን
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 ай бұрын
Erson madamet aemeron yadesal
@Read1144
@Read1144 7 ай бұрын
ተክልዬ በእርግጥ እግራቸው የተቆረጠው በጦርነት ነው። ፖለቲከኛ መሆናቸውም ይታወቃል "ተክልዬ ዛጉዌዎች ስልጣን አይገባቸውም። የሰሎሞን ዘር አይደሉም። ለእነ ይኩኖ አምላክ ስልጣኑን መመለስ አለባቸው።" እያሉ በእየአውራጃው እየዞሩ ከወንጌል ይልቅ መንግሥተ ምድርን (አለማዊ) የሰበኩ እጆቻቸው በደም የተጨማለቀ ሰው ናቸው። ይህ በገድላቸው ያነበብነው ነው። 🤔
@mesfinworke9263
@mesfinworke9263 6 ай бұрын
አይ ስጦታው እንዴት አይነት ልጅ ወለድክ ፣እርግማን ነው እመነኝ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 19 күн бұрын
ተሃድሶና መናፍቅ ምንድነው ልዩነታችሁ??
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 4 ай бұрын
ዘበነ ስለ አዳም ናስለማርያም አድስ አሳብ ከየት እንደሚያመጣው ይገርማል ወጣቱ ይሕንን ሰው መገ ሰፅ ካልቻለ ትውልዱ ላይ እየቀለደ ነው
@Geta345
@Geta345 2 ай бұрын
Mergeta malte mine malte new ? Mejemeryame ke betkirsteyan serat wechi yafersse kahinew metetga alwatta selhie bezhi metahie kimsena kobune awelki achiberbarie
@user-sf2pc9wu8o
@user-sf2pc9wu8o Ай бұрын
ግን ድግምት ቤተክርስቲያን ስታስተምር???? አልገባኝም
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 6 ай бұрын
Yehay ye zarrr welage kes naw zega ! Belew
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 4 ай бұрын
💯👌
@alexoawol
@alexoawol 4 ай бұрын
ይህ ሁሉ ትሳስትዋል? ላልክው ባይሳሳቱም ዝም ብለዋል። ደስ የምትል ጠያቂ ነህ ትህትናህ ❤።ስህተቱ ደፍሮ የሚናገር ጠፍቶ ነው ለድሞዝ አሊያ ለክብራቸው ክህነታቸው ሲሉ ጭጭ ብለው ኑረዋል። መሪገታኮ በመናገሩ ተወገዘ።ውግዘት ፍራቻ ነው አንዳይገልጡት ያደርጋቸው።
@astersheleme9139
@astersheleme9139 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክዎት አባ
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 4 ай бұрын
ሰይጣን ከምሽቱ አንድ ሳአት ጌታን ስለሚያመልኩ ሰውን እይተናኮሉም ብሎ መፃሐፍ ን አታትሞለትውልድ ማቅረብያሳዝናል
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 Ай бұрын
መርጌታ ፅጌ ጌታ ኢየሱስ ያክብሮ 🙏🙏
@wuletadegefe151
@wuletadegefe151 4 ай бұрын
ጠያቂው ራሱ ማን የኦርቶዶክስ ጠበቂ አረገው ሰዎችን ለማሳት የሚጠቀሙበት የተሰወረ ጥበብ
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
✝️🌿አዲስ ስብከት ✝️🌿እግዚአብሔር  ለምን ዝም ይላል✝️🌿
51:44
Kesis Tesfaye teshome መምህር ቀሲስ ተስፋዬ ተሾመ
Рет қаралды 2,6 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН