የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ከፍተኛ አመራሮች ጥብቅ መልዕክት ከግምባር! አርበኛ ዘመነ ካሴ እና አርበኛ እና ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ

  Рет қаралды 210,670

Roha

Roha

6 ай бұрын

#ሮሃ_ቲቪ ለመደገፍ በዚ ሊንክ የበኩሎን አስተዋጽሆ ያድርጉ👇
#Roha_tv support fund link 👉 gofund.me/230e0032
#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 594
@tadelegashaw7236
@tadelegashaw7236 6 ай бұрын
ውድ ሂዎታችሁን ሰጣችሁ ለዚህ ታላቅ ህዝብ ህይወት ለመታደግ የምታደርጉትን ተጋድሎ ቅድስት ድንግል ማርያም ከእናንተ ጎን ትሁን ፤እንወዳችሗለን እናከብራችሗለን፡፡
@user-qh3dp3im3q
@user-qh3dp3im3q 6 ай бұрын
የኛ ጀግኖች አይዟችሁ ድል ለእናተ
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 6 ай бұрын
አሜን
@0ahh858
@0ahh858 6 ай бұрын
ድሉ የነዘሜ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 5 ай бұрын
​@@haymanotanagawu1102❤❤❤
@teddyabebe05
@teddyabebe05 6 ай бұрын
ሮሃ የግፉአን ኢትዮጵያውያን ድምፅ🎤💚💛❤ ኑሩልን💪💚💛❤ ክበሩልን🙏💛❤ ድል ለፋኖ💪💚💛❤
@user-om3uh3lo1u
@user-om3uh3lo1u 6 ай бұрын
ፋኖ የሚገርም ብቃት እያሣየን ይገኛል ድል ለመላው አማራ ፋኖ።
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 6 ай бұрын
በእርግጠኝነት ይሄ ቪዲዮ በጣም ታሪካዊ ነው ፡፡ ድል ለፋኖ እናሸንፋለን❤
@mimifendrich6634
@mimifendrich6634 6 ай бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅቻሁ🙏❤️ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝበ
@mumuye5
@mumuye5 6 ай бұрын
አማራየ ጀግናየ ኑሩልን ድል የናንተ ነው ያለጥርጥር ኩራታችን ናችሁ። ድል ለፋኖ 💚💛❤️ ድል ለአማራ
@Ethio-mi6tm
@Ethio-mi6tm 6 ай бұрын
ኑርልኝ የኔ ጀግኖች ❤🙏💪💪💪💪
@beastfoundation567
@beastfoundation567 6 ай бұрын
አስደማሚ መልዕክት ነው፡፡ ለህዝብ እንዲህ ያለ ክብር የሚሰጡ መሪዎች ቶሎ ይምጡልን፡፡ ወደፊ!!!
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 6 ай бұрын
ዘመነ ካሴ ይሄንን ከብት ኦሮሙማ ነዳው በአንካሴ he is real hero thanks for everything
@user-ym3zj9ex8v
@user-ym3zj9ex8v 4 ай бұрын
kkkkkkk
@tegegnemersha4467
@tegegnemersha4467 6 ай бұрын
ውዶች የአማራ አለኝታወች ፣ ኮራሁ በእናንተ! ❤❤❤❤ አምላከ ሚካኤል ምሽግ ይሁናችሁ!!!
@KingstonKing-xe6ks
@KingstonKing-xe6ks 6 ай бұрын
ፍኖዎች አላህ ይጠብቃችሁ 🙏
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 6 ай бұрын
አይ ዘሜ ምን ላርግህ እመብርሃን ትጠብቅህ ፈጣሪ ለፋኖ ወንድሞቻችን ፍቅርን አብዝቶ ይስጥልን ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራ ድል ለእናንተ ይሁን 💚💛❤️
@tsegehanaloulseged7296
@tsegehanaloulseged7296 6 ай бұрын
አምላክ ከናንተጋር ይሁን የአማራ ስቃይ ይብቃ💪👏🙏🏾
@titimulatu5426
@titimulatu5426 6 ай бұрын
እሰይ እሰይ በርቱልን ቱቱቱቱቱ ብለናል ከአይን ያውጣችሁ ከክፉ መንፈስ አይን ይጠብቃችሁ ድል በድል ያርጋችሁ እንወዳችሃለን ድል ለናንተ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Amhara_Fano2123
@Amhara_Fano2123 6 ай бұрын
ማርያም በጣም ነው የዘምየ ድምፅ የሚናፍቀኝ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ድል ለፍኖ 💚💚💛💛❤❤
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 6 ай бұрын
ከዛሬ ሁለት አመት በፊት አርበኛ ዘመነ ካሴ ብርሐኑ ነጋን ተቃውሞ ሲናገር ሰምቼው ነቅፌው ነበር። የዛሬውን ብርሐኑ ነጋን ከተመለከትኩ በኋላ ግን ዘመነን ይቅርታ ጠይቄዋለሁ። እኔ ኢትዮጵያዊነቱን ከማይጠራጠረው ብርሐኑ ነጋ ከወጣበት ብሔረሰብ ነኝ። ለካ የናት ሆድ ዝንጉርጉር ነው የሚባለው ትክክል ነው። ዛሬ ብርሐኑ ኢትዮጵያዊ አለመሆኑ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ጠላት ጭምር ነው ማለት እችላለሁ። የፕሮፌሰርነትን ትርጉም ያበለሸ ለስልጣን፣ለገንዘብ እና ለዝና የቆመ ለአራጁ አብይ አህመድ ንጹሀን ማረጃ ቢላዋ ስሎ የሚያቀብል ተራ ሎሌ ነው። ፋኖ ያሸንፋል!!!
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 6 ай бұрын
ጀግኖቻችን እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቃችው ድል ለፍኖ ለጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤
@wasihunalemnew4030
@wasihunalemnew4030 6 ай бұрын
ዛሬ የዘመነን ድምፅ በመስማቴ ደስታዬ ወደር የለውም ።
@user-np7xk8zh3s
@user-np7xk8zh3s 6 ай бұрын
በሚገባ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 6 ай бұрын
ዘሚ ጀግና የለፍችሁብትን ፍሬውን ያሳያቹህ ፍኖ ተስፍችን የእግዚአብሔር ሀይል ከእናንተ ጋር ይሁን
@samsungsamsung8431
@samsungsamsung8431 6 ай бұрын
I can’t wait to see you guys in 4 kilo ❤❤ ፋኖ ፋኖ የአዲስ አበባን በር ምታንኳኩበት ቀን ናፍቆኛል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ ድል በድል ላይ ያላብሳችሁ ፋኖ❤❤
@alebachewlakew1602
@alebachewlakew1602 6 ай бұрын
ጀግንነትን በታሪክ ሳይሆን ኖራችሁ ያየናችሁ የዘመናችን እንቁዎች ክበሩልኝ :: ሰማዕቱ መርቆርዮስ ከክፉ ሁሉ ይጠበቃችሁ🙏🙏🏾🙏
@onesecond4186
@onesecond4186 6 ай бұрын
የዛሬዎቹ አርበኞቻችን ቅዱስ ገብርኤል ከፊታችሁ ይሁን😍!
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 6 ай бұрын
የኔ ጀግኖች እግዚአብሔ ከድሮን ጥቃት ይጠብቃችሁ እኔኮ እንዲህ ስብስብ ብላችሁ ሳይ የድሮን አሰሳ ስላለ እሳቀቃለሁ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅልኘ‍ ደመፐቸ የአጥቴ ፍላጮች እወዳችሗለሁ 💚💛❤️🙏አብይ አህመድ በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ አውሬ ነው ተሎ ብሎ ያሳልን
@maekel6789
@maekel6789 6 ай бұрын
የኔጀግኖች አላህ ጥላከለላይሁናችሁ ድሉንያጎናፅፋችሁ💚🥰🥰🥰🥰
@DestaAyele-dt1vh
@DestaAyele-dt1vh 6 ай бұрын
አንድሽሸሸሸሸሸሸ አመት ኑሩ ጀግኖች❤❤❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 ай бұрын
ፋኖዎች ኢትዮጵያን አድኑልን!! 😢😢
@alfyia9642
@alfyia9642 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 fatr nachiw
@desta2401
@desta2401 6 ай бұрын
Both of you are my heroes 💪👊🏾💚💛❤️
@melkamieadem5138
@melkamieadem5138 6 ай бұрын
ዘሜ ሶስት ሆነህ ተወልደህ ቢሆን ምኞቴ ነው። ንግግርህ እንኳን ውንድ የሴት ወኔ ይቀሰቅሳል። በርቱ አላህ ከእናንት ጋር ይሁን።
@mengamuga4479
@mengamuga4479 6 ай бұрын
እደ ዘሜ እማ መቶ ይወለድ
@KibenashBekele
@KibenashBekele 6 ай бұрын
ግብሰ ሱዳን ኤርትራ አሜሬካ ማንም አጀዳዳዳ ቤያመጣጣጣ አማራ አበቃቃቃቃ ከዚህ በሃላላላ በክንዳችንንንንንንንን አማራነ ነፃነቱንንን ያውጃልልል በቃን. ሁሉነም ለምነንንን ጨረሰንንን
@samkuk420
@samkuk420 6 ай бұрын
ኩራቶቻችን ጀግኖቻችን ፋኖዎቻችን ፈጣሪ ከጎናቹ ነው ። ክብር ይገባችኋል መላው ኢትይኦጵያ ህዝብ በጉጉት ይጠብቃቹሀል 💪💪💪
@BirhanuDamtew-sv9ew
@BirhanuDamtew-sv9ew 6 ай бұрын
እውነት ነው ስታምሩ ❤❤❤ እኔ ከናተ ጋር ብሆን ❤❤❤❤
@werkemelese4557
@werkemelese4557 6 ай бұрын
በትክክል ነዉ። አግዚብሔር ከናንተ ጋር ይሁን። ድል ለአማራ ፋኖ ፍኖ
@letustalkfacttruth2431
@letustalkfacttruth2431 6 ай бұрын
What impressive speech. Victory to freedom fighters
@Dagi-man
@Dagi-man 6 ай бұрын
ዘሜ ንጉሳችን በቅርቡ ስላማችን እንደምታጎናፅፉን በእናንተ ሙሉ ተስፋ አለን አስረስ በታሪክ ቆራጡ የውሳኔ ሰው በመባል ስትነሳ ትኖራለህ🙏
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 6 ай бұрын
አደራ አደራ ተመሳስሎ ገብቶ እንዳይበትናችሁ ምርኮኞችን ተጠንቀቁ 👌👌
@abebe7532
@abebe7532 6 ай бұрын
Betam tikikil neh‼️ Tebarek🙏 Enem yeferahit yehen new ‼️ Anfanden Yegna Ye Amaroch yewahnet kelek yeleğe new Abo ‼️ ty🙏
@desta2401
@desta2401 6 ай бұрын
መከታ ከለላ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር መከታ ከለላ ይሁናችሁ 🙏🏽💚💛❤️
@TiaTery
@TiaTery 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ
@ef6079
@ef6079 6 ай бұрын
ክፉፉፉፉ አይንካችው የህዝብ ልጆች አይዙዋችው❤በርቱና ኑልን ህዝብ እፎይይይይይይይይ ይበል ከብልፅግና ገዳይ ቡድን❤
@danieltesfaye6325
@danieltesfaye6325 6 ай бұрын
የኔ ጀግኖች በርቱልን እውነት በኔ ዘመን እናተን የመሰለ ጀግናዎች በማየቴ እድለኛ ነኝ ድሉ በቅርብ እንደሚሆን አምነለሁ ወንድሞቸ💪💪🙏🙏💪💪🥰
@seema-gl9gn
@seema-gl9gn 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተጋ ይሁን ሀይል ጉልበት ይሁናችሁ እውነት ያሸንፋል ድል ለፋኖ
@atz7247
@atz7247 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከፊት ይምራችሁ ከኋላ ይከልላችሁ። እውነት ነው ግፍን የሚጠላ ሁሉ ከእናንተ ጋር ነው።❤
@yohanishabite
@yohanishabite 6 ай бұрын
ውድ ወንድሞቻችን በእውነት ለኢትዮጵያውያን ፈተና መከራና ሰቆቃ በእናንተ መስዋዕትነት ነፃ ይወጣል። ድል ለአማራ ፋኖዎች።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gl7qk4je1v
@user-gl7qk4je1v 6 ай бұрын
ዘምየ ኑርልን አንተን ይዘን የማንወጠው አቀበት የማንወርደው ቁልቁለት የለም በእግዚአብሔር ቸርነት በድንግል ማርያም ምልጃ
@mimizd5828
@mimizd5828 6 ай бұрын
ደሞቼ ውድ ህይወታችሁን አስይዛችሁ ከመታረድ ከመፈናቀል ከመዘረፍ ከውርደት ልታድኑኝ ስለቆረጣችሁ በእኔና በልጆቼ ስም አክብሮቴ ፍቅሬ ይድረሳችሁ። የሰራዊት ጌታ ድል በድል ያድርጋችሁ። የአማራን ብሎም የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳያችሁ። 🙏🥰🥰🥰
@Zack19187
@Zack19187 6 ай бұрын
በርቱልን ጀግኖቻችን ❤❤❤
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 6 ай бұрын
የኛ ጀግኖች የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃአችሁ ድል ለእናንተ ይሁን
@adbe5876
@adbe5876 6 ай бұрын
አይ ዘመኔ ካሴ እጅግ አከበርኩህ የትልቅ ሰው ዘር
@user-ku4dg8zb1j
@user-ku4dg8zb1j 6 ай бұрын
እሠይ የኔ አንበሣ ድል ለፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤
@df69794
@df69794 6 ай бұрын
ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቅለን ዘመነ የዘመኑ ጀግና ድምፅክን አያሳጣን እማምላክ ትጠብቅህ❤❤❤❤
@nadewnigatu2740
@nadewnigatu2740 6 ай бұрын
እውነት ነው ድምፁ ይናፍቀናል እንደዚህ ስናያችሁም ደስ ይለናል
@getachewalene2886
@getachewalene2886 6 ай бұрын
❤ጀግኖቻችን❤ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን::
@user-vc2fn6bu1k
@user-vc2fn6bu1k 6 ай бұрын
ጀግኖች እልህ ይጠብቃችሁ ወንድሞች🙏
@NegeseTesfa
@NegeseTesfa 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ!!!
@adb2717
@adb2717 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ሮሃ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wardawarda4153
@wardawarda4153 6 ай бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ድልን ተጎናፅፋቹሁ እንድትገማሸሩበት የዘወትር ፆለቴነዉ
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 6 ай бұрын
ደመላሾቻችን ክበሩልን እድሜ ለእናንተ አንገታችን ቀና እያለ ነው😢😢 ከክፋ እግዚአብሔር ምላክ ይጠብቅልን
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 6 ай бұрын
ኑሩልን እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምላቹ ጀግኖቻችን
@elisabeatbekele381
@elisabeatbekele381 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ጀግኖቻችን ለምትከፍሉት የህይወት ዋጋ። የአማራ ሕዝብ ነፃነት ዋዜማ ላይ ነን። በክብር በ4ኪሎ ቤተመንግሥት የአባቶቻችን ታሪክ በዘመናችን እንደምፅፍት ምንም ጥርጥር የለም💚💛❤✊✊✊
@user-ct6yk8oh6j
@user-ct6yk8oh6j 6 ай бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብር ከናተ ጋር ይሁን !!!
@lilibelay8821
@lilibelay8821 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💪👍❤
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 6 ай бұрын
ጀግኖቻችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በዙሪያችሁ ከለላ ሆኖ ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ ድል በግፍ ለተገፋው የአማራ ህዝባችን
@gojamfano5362
@gojamfano5362 6 ай бұрын
ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
@sebleeshetewube460
@sebleeshetewube460 6 ай бұрын
እመብርሃን ትጠብቃችሁ ፋኖዎቻችን።
@driftdub9230
@driftdub9230 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን ።
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 6 ай бұрын
ብቻ የኔ ጀግኖች ናችሁ‼.....ፋኖኖኖኖኖ የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤
@EyobeMan-cx3zm
@EyobeMan-cx3zm Ай бұрын
የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሀገር ኢትዮጵያ አትደፈርም ፋኖዎች እያሉ ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ🙏🙏🙏
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 6 ай бұрын
እናንተ የእኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ###💚💛❤####
@maryalain9236
@maryalain9236 6 ай бұрын
የኔ ጀግና ደል ለሰፊዉ ህዝብ❤❤❤
@alebachewgirna6345
@alebachewgirna6345 6 ай бұрын
Victory to Fano. Go forward the people is with you
@DestaAyele-dt1vh
@DestaAyele-dt1vh 6 ай бұрын
እባካችሁ አንድ ሁኑ ሁሌም ተመካከሩ በማርያም አሸናፊ ናችሁ
@MuhamedK-jg6tw
@MuhamedK-jg6tw 6 ай бұрын
ኡፍፍፍ አላህ ይጠብቃቺሁ ጀግኖቺ
@user-op8hn7ws4w
@user-op8hn7ws4w 6 ай бұрын
አንድ ሁኑ አትጠላለፉ ወንድም ለወንድም አትገፋፉ ፍቅር ካሌለ ወጤት አይመጣም
@lilibelay8821
@lilibelay8821 Ай бұрын
ድል ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋
@MameHabeshawy
@MameHabeshawy 6 ай бұрын
ዘሜ ሁሌም የማደቅህ የምወድህ የምኮራብህ ጀግና የጀግና ልጅ ነህ
@user-zk1og8qi6s
@user-zk1og8qi6s 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበረታችሁ ጀግኖቻችንን
@FaiezaHousseinimam
@FaiezaHousseinimam 13 күн бұрын
አማራ መሆኔ ደስተኛነኝ ድል ለፋኖ
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 4 ай бұрын
Go Zema…..!!!!! 👍❤️🙏 Go Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🙏 Go Fano….!!!! I can’t wait ❤ 🎉
@user-zf1yi7ed4c
@user-zf1yi7ed4c 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ ለማንኛውም ከእናንተ ጋር እታገላለሁ ብሎ የመጣ ማንኛዉም ሰው አጥብቃችሁ መርምሩ እንጂ ተሎ ብላችሁ እንዳታምኑ
@MulugetaEshetu-i1l
@MulugetaEshetu-i1l 19 күн бұрын
ፈጣሪ ሀሳባችሁን ያሳከዉ ዘመነየ እንወድሀለን ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@Alemey-w6x
@Alemey-w6x Ай бұрын
ድል ለክንደ ነበልባሉ ለጀግናው ለአማራ ፋኖ💚💚💛💛♥♥💪
@toomroom4995
@toomroom4995 6 ай бұрын
አይ ዘሜ ያሳምነው ፅጌ ልጅ
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 6 ай бұрын
አልገባህም ዘሜ ድምፅህን ስሰማ እንዴት እንደሚያደርገኝ🙏🌹👏ፈጣሪ ከፊት ከኋላ ይከተላችሁ ወንድሞቻችን።።።❤❤❤❤❤
@solomonsinke457
@solomonsinke457 6 ай бұрын
እኛ የዜሜን ድምጽ ለመስማት እንጓጓለን ልክ ነህ ይልባችን ነው የተናገርክ ክፋ አይካችሁ❤❤❤❤❤❤ ፍኖ ድል ድል አማራ ፍኖ ያሽንፍል 4ኪሎ ከአባታችሁ ቤተ መግስት በቃ❤❤❤❤
@ይበልጣልEwnetu
@ይበልጣልEwnetu 11 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ
@tsegayebekele358
@tsegayebekele358 6 ай бұрын
ማርያምን የአማራ ህዝብ (ፋኖ) ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣና ፍትህና እኩልነት የሰፈነባት ሀገር ለትውልድ ያስተላልፋል ።
@Alshaday
@Alshaday 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በሃይሉ ያሻግራችሁ የፈሰሰዉ የምስጊኞች ደም እና እባ ያግዛችሁ 😭🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳❤❤❤❤❤❤🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤦‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@abebechbayou267
@abebechbayou267 Ай бұрын
እንተኩሳለን እናርሳለን! እንቀድሳለን ! እንነግሳለን ! ድል ለ አማራ ፋኖ 💪🏻💪🏻🦁🦁!
@amentube2416
@amentube2416 6 ай бұрын
ዝናሽ ታያቸው ታድያ ምነው ባንዳ ሆነች ከጀግና ተፈጥራ🤔🤔🤔
@birtukantube8571
@birtukantube8571 6 ай бұрын
ልክስክስ ስለሆነች ነዋ ጋላያገባችዉ
@lilibelay8821
@lilibelay8821 Ай бұрын
የአማራ ፋኖ ያሸንፋል በእግዚአብሔር እርዳታ 💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
@shegawweretaw3303
@shegawweretaw3303 2 күн бұрын
ውድኢትዩጵያንወንድሞቸበርቱ"
@TayachewGetie
@TayachewGetie Ай бұрын
አይዟችኁ ❤ጀግኖቻችን በርቱ ድል ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ
@alemns5942
@alemns5942 6 ай бұрын
በርቱበርቱ❤❤እንውዳችሁለን❤❤❤❤❤❤
@user-fp5tl8gv6r
@user-fp5tl8gv6r 6 ай бұрын
ወደህ ሳይሆን ጀግንነቱና ጥዑም አንደበቱ ማርኮህ የምታከብረው የእኔ ዘመን ጀግና አርበኛ ዘመነ ካሴ👌👌👌👌
@KAnat9102
@KAnat9102 6 ай бұрын
ጀግንነት ከጥዑም አንደበት💪🥰
@saramichael9638
@saramichael9638 6 ай бұрын
ጅግኖቻችን እናንተን ሳይ እንባ ይቀድመኛል ለህዝባችሁ ስትሉ እራሳችሁን አሳልፋችሁ መስጠታችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነቶ ዘወትር ከናንተ ጋር ትሁን እንወዳችሁአለን ኢትዮጵያ ከገባችበት አረመኔ መንግስት እምታድኖት እናንተ ብቻም ብቻ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx 6 ай бұрын
እንዲያው ምን ልሁንላችሁ ደሞቼ አማራዋያን የኔ አንበሶች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ቃላት አጠረኝ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sehadaMohamed
@sehadaMohamed 23 күн бұрын
ድልለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤❤❤
@mengamuga4479
@mengamuga4479 6 ай бұрын
ጀግና የአማራ ልጆች ፋኖ የፋኖ ልጅ አብሽሩ ድሉ የአማራ ነው
@user-zy2fv2tk1r
@user-zy2fv2tk1r 6 ай бұрын
ጀግኖቻችን በርቱልን ተከብራቹ ህዝባችሁን ስላስከበራቹ እናመሰግናለን።የእውነት አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ መንገዳችሁን ያቅናላችሁ።እኔ እርግጠኛ ነኝ አማራ ታሪክ እንደሚቀይር።ፋኖ❤ፋኖ💪ፋኖ👑አንድ አማራ💚💛❤
@epepe6102
@epepe6102 5 күн бұрын
ዘሜ የኔ ጀግና መተኪያ የሌለው የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው❤❤❤❤ ድል ለአማራ ሞት ለኦሮሞ ደደቡና ለሊጥ ሌባው ትግሬ ይሁን
@hanaabebe3979
@hanaabebe3979 6 ай бұрын
We can’t thank you enough may god be with you!
@user-ii2ff7de1y
@user-ii2ff7de1y 6 ай бұрын
Gegnoch nachihu, bertu bertu bertu!!❤
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 92 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 111 МЛН
ስለ ፋኖ የክልሉ መንግሥት አቋም
1:59
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 172 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН