የማይበሉና የሚበሉ የዓሣ ዝርያዎች የቶቹ ናቸው? የሚያመጡትስ ከባድ የጤና ችግር

  Рет қаралды 48,467

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

2 жыл бұрын

ከባድ የጤና ጉዳት የሚያደርሱ የዓሣ ዝርያዎችን ይወቁ/ ክንፍና ቅርፍት የሌላቸው

Пікірлер: 177
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን ዶክተር ሮዳስ , እንወድሃለን , እግዚአብሔር ባለህበት ስፍራ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏✝️💒✝️💒✝️💒💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐🌿🌱🌿
@asnakech7666
@asnakech7666 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን! በጣም የሚገርመው ባለሁለት አከባቢ ቀንድ አውጣ እንደ ብርቅ ይበላል ልክ ዝናብ ዘንቦ ፀሀይ ስወጣ እናቶች ሰፌድ መሳይ እቃ ይዘው ይለቅማሉ ታዲያ ልክ እኛ ሀገር ዶሮ ወጥ ሰርተን እንደምንቸኩል ነው ለመብላት የሚቸኩሉት😂
@monicalove4162
@monicalove4162 2 жыл бұрын
Eregetegna negn Beirut mehon albeshi 🙄😆😆😆😆😆😆😆
@bethlehemsahle7521
@bethlehemsahle7521 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ የባለቤቴ እናት ቤት ጥንቸል ሲበላ አይቼ ታምሜ ነበር:: አሁን ግን አቁመዋል:: እግዚአብሔር ቢፈቅድ ደግሞ የአሳማ ስጋም እንዲያቆሙ ለማድረግ እሞክራለሁ::
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Ай бұрын
መምህር (ዶክተር ) እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ጥበቡንም ያብዛልዎት❤🙏😊
@Shewa151
@Shewa151 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን!!!
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n 2 жыл бұрын
ዲያቆን ደክተር ሮዶስ በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው አረብ እዬን ሁሉንም ይበላሉ ለካ ለዛ ነው በሺተኛ የሚሆኑት እያዳዳቸው ቤት መዳኒት ብዛቱ ኪሊንክ ነው የሚመስለው አምላኬ ሆይ እትዮጵያ ውስጥ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለው ተባረክ አባቴ
@rahejean4212
@rahejean4212 3 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን ማንንልጠይቅ እያልኩ ነበር ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን✝️🛐💚💛❤️
@josilema63
@josilema63 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እ/ር እድሜና ጤና የስጥልን
@kekebaby618
@kekebaby618 2 ай бұрын
አምባዛ (cat fish) ባህርዳርም አንበላውም. መምህራችን ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@hundetafa4450
@hundetafa4450 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን : እስዎ መቼም ይህን ደካማ ፖለቲካ አይወዱም ! ለፖለቲከኞቻችን የስዎን ብርሀን ቢገልጥላቸው ሀገራችን ሰላም ትሆናለች : ምኞቴ ነው !!!
@kidistandye7421
@kidistandye7421 2 жыл бұрын
እንዴት ነህ መምህር እንዃን ደህና መጣህ ፆሙ ተስማምቶሀል።💚💛❤
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏😢😢
@user-hx8hg7eh1q
@user-hx8hg7eh1q Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን ✝️🙏🙏🙏🇨🇬በእውነት በጣም የምፀየፈውን ነገር ግልፅ አርገው ስለተነተኑልኝ አመሰግናለሁ እምዬ ተዋህዶ እምነቴ ሁሉን ነገር ዘርዝራ የምታስተምር እንኳን ሊበላ ቀርቶ ገና ሳየው ነው ውስጤን የሚዘጋው በተለይ ስደት ላይ ያለን ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን ✝️🙏🙏🙏🇨🇬ደግነቱ መጥፎ መዳም አይደለችም እንጂ እኔ የምበላውን ለምን ትፀየፊያለሽ አትለኝም ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ✝️🙏🙏🙏እኔ አልሰራም ከሸተተኝ ያስመልሰኛል ብያት እራሷ ነች የምሰራው የበለጠ ደሞ በመጽሐፍ ቅዱስ ክልክል መሆኑን ስሰማ ደስ ነው ያለኝ ስደቴን ከብዙ ጥቂቱን ወደድኩት የማላውቀውን ሥላሳወቀኝ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬ዘረኛና ሙሰኛ የግል ጥቅመኛ ብቻበል አግበስባሽ ተነቅሎ ከላይሽ ላይ እደ ሌላው አለም ሀገራት ባለሽ የተፈጥሮ ሀብትሽ ከፍ የምትይበትን ዘመን ያምጣልን እግዚአብሔር ✝️🙏🙏🙏🇨🇬ልጆችሽም የትም ሳይከራተቱ እውቀትን በምድረ ገነት በሆነችው ሀገራቸው የሚቀስሙበት ያርግልን ኢትዮጵያ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬ለዘላለም ትኑር 🇨🇬🇨🇬✝️🙏🙏ምቀኛዋ ይውደም ።
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 2 жыл бұрын
የሚበሉና የማይበሉ እንሰሳት , የባህር አሦች እና ወፎች , ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 14 ቁጥር ከ 3 -21
@dhhrdi3u208
@dhhrdi3u208 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜና እና ጤና ❤️💛💚
@martaweldegabriel4314
@martaweldegabriel4314 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር አምላካችን ብርታቱን ጽናቱን ይስጦት።
@user-hs6bj5qq2h
@user-hs6bj5qq2h 2 жыл бұрын
እኛም በጣም እንወዳለን ብርቅየው መምህራችን ኑሪልን
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዜአብሔር ይመስገን እውቀቱን ለሰጠህ አምላክ ለእኛም የምታውቀውን ስለምታጋራን አብዝቶ ጸጋውንና እውቀቱን ቸሩመድአኒአለም ይስጥህ መልካም ምሽት ይሁንልን ጤናና እድሜም ይስጥህ።
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
በተለይ እራይደስ በጣም ነበር የምወደው ከዚሕ በሗላ ግን ለዘላለም አልበላም ሕዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይላል የእግዚአብሔር ቃል
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n 10 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወቱን ያሰማልን !!!እኞም እንወድሀለን❤❤❤
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 2 жыл бұрын
ዶር እናመሰግናለን እንድናውቅ ሰላደረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።አሜን አሜን አሜን!!!
@martagirmay8730
@martagirmay8730 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ዶክተር ምክንያቱም እኔ ሽሪፕ በጣም ነው ምወደው ግን አላወኩም ነበር ከዚ በኋላ አልበላም
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 2 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሄርን ይስጥልኝ አላቅም ነበር የምበላው ነበር አሁን ግን ተማርኩ
@alemteklehana5613
@alemteklehana5613 2 жыл бұрын
አምላክን እንዳውቅና እንዳመሰግን እየሆንኩ ነው።
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏😢😢
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@tsionmekuria5910
@tsionmekuria5910 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መምህር የሜበሉትን ወይ የተፈቀደዉን ስማቸውን ብትፅፍልን
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን እነዚህን ነገሮች በብዛት ቻይናዎች ይመገቧቸውል
@abelyisk4145
@abelyisk4145 Жыл бұрын
Thank you so much Dr Rodas . God bless you.
@zelalemgetaneh7433
@zelalemgetaneh7433 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@derejejemberu430
@derejejemberu430 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር ስለ እፅዋትስ
@hannamerid7800
@hannamerid7800 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ጠቀሚ ትምህርት ነው
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 2 жыл бұрын
Thank you for sharing your knowledge 🙏.
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z 2 жыл бұрын
እፍፍፍ እኛ ኢትዮጵያዊ ያን እኮ ኩሩዎች ነን ባለሁበት ሃገር የማይበሉት ትላትል የለም ።
@almaswolde1061
@almaswolde1061 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@robeltadesse5927
@robeltadesse5927 2 жыл бұрын
dr Rodas Thanks for this great information you gave us
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 2 жыл бұрын
አሜን በጣም እናመሰግናለን፤ እንወድሀለን መምህራችን።
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
አሜን! እናመሰግናለን!
@wubitji3349
@wubitji3349 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@m.t2022
@m.t2022 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመስግናለን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን አብዝተን እናመሰግናለን 😍😍😍
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 2 жыл бұрын
አብዝተን እናመስግናለን መምህራችን።
@jgch4593
@jgch4593 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልን
@salime3570
@salime3570 2 жыл бұрын
Enamesegenalen memerachin
@yoditfshatsion207
@yoditfshatsion207 2 жыл бұрын
thank you memher
@enatfantaergoya
@enatfantaergoya 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 11 ай бұрын
Thanks Memhir Dr. Rodas It’s good to know, I never eat anymore those crabs 🦀
@beba5182
@beba5182 11 ай бұрын
Tanks you God bless you 🙏
@ortomezmurtube7181
@ortomezmurtube7181 2 жыл бұрын
ምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አድሜ የስጥልን
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏
@workiemeseret8920
@workiemeseret8920 2 жыл бұрын
Thank you very much!🥰
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው።
@saraseyoum8059
@saraseyoum8059 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ብርታቱንም ያድልልን::
@user-jq5fm3cf2o
@user-jq5fm3cf2o 2 жыл бұрын
እነሱ ለምበሉት እኔ እያስታዎኩ ምራቄ እየተናነቀኝ ይምጠለዉን የሰወቼን ምግብ እንኳን የአሳ ዝርያ ቀዳዉጣ አይቀራቸዉም እይ መምህር እውነት ነው እሄን የባሉ ቀን ይታመማሉ ሻይ በሎም ሻይ በዚጂብል እያሉ ስቃይን ያበሉኛል እዚ ምድረ ትላም ሁላ
@salamrita2646
@salamrita2646 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶር።
@monicalove4162
@monicalove4162 2 жыл бұрын
Kal hiwet yasemaln memeherachin 🙏mn alebet million gize like maderg bechel esum yansebehal shi amet nur❤
@myranchette
@myranchette 2 жыл бұрын
Thanks Dr Rodas. You deserve the title unlike the BS others… Real Food 4 Thought! ሃሳብ ጥሩ ሲመገብ የት በተደረሰ?
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ሮዳስ
@aklilegebremicheal343
@aklilegebremicheal343 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኑርልን 🙏🙏🙏
@etarzeynuetarzeynu978
@etarzeynuetarzeynu978 2 жыл бұрын
ሽአመት ኑርልኝ በጣም ነው የምወዲሕ!!!
@etaguwolde6138
@etaguwolde6138 2 жыл бұрын
Kale hiywat yasemalen
@ethiopia8852
@ethiopia8852 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rakebberhanu9129
@rakebberhanu9129 2 жыл бұрын
Thank You Dr
@buzuayalyew4384
@buzuayalyew4384 3 ай бұрын
Kale heywot yasemalen aman!!!!
@estifanoskassagibbiii9503
@estifanoskassagibbiii9503 2 жыл бұрын
ልዩ ትኩረት እሚሰጠው ትምህርት ነው መምህር
@fatoomganzabinish454
@fatoomganzabinish454 2 жыл бұрын
Memeher betam enameseenaln weyna 20 amet shrimp belchalhhu wey almawek Medanialm yeker ybeleghe keahhun behhuala albelam
@demisewsolomon1957
@demisewsolomon1957 2 жыл бұрын
egziabiehre yikebke bekulu mewele hiwotike
@gedyonegeberatsadik6287
@gedyonegeberatsadik6287 2 жыл бұрын
መምህር ሮዳስ የምታስተላልፈው ትምህርት እንደማር የጣፈጡ ናቸው በርታ እኔኳን ዛሬ በዚህ የመጣውበት ምክንያቴ አንድ የአሜሪካን በቅርቡ የተለቀቀ ፊልም አለ እና እሱን በአንተ እይታ እንድትዳስሰው ብዬ ነው በጣም ትገረምበታለህ እኛም እውቀት እናገኛበታለን ምክንያታቸውንም ማወቅ አለብን ( UNCHARTED )
@fikerselam343
@fikerselam343 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር ። አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር። በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መፀሀፍ ቅዱስ ላይ አንብቢያቸው ነበር ግን በስዕል የትኞቹ መሆናቸው አላውቅም ነበር በእውነት ትልቅ ትምህርት የወሰድኩት በአሁን ያለሁ በሞያዬ ዘረፍ ሼፍ ነኝ የምማረው ያለሁ መምህር አሁን የገለፀው በአብዛኛው እዚህ ይበሉ አውሮፓ ውስጥ restaurant ሰርቻለሁ ። መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ኤርትራ ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ሀገራችን ኢትዮጵያ በጨለማ ጋርዳት የለው እርኩስ መንፈስ ጠርጎ ብርሃን የድርግልን እና በአለማች በምድራችን ከመጣው ወረርሽ በሽታ የሰው ልጅ የተጨነቀበት እና ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እቤቴ ያለውን ሰርዲን ቼክ አስደረከኝ እኮ
@alulazeray3601
@alulazeray3601 2 жыл бұрын
Thank you so much
@gatlw1335
@gatlw1335 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ይስጥልን ።
@kassahunamare9369
@kassahunamare9369 2 жыл бұрын
God bless you
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
Kalehiwoten yasemalen wendemachen 💚 💛 ❤
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ በጣም ይገርማል የማይበላ ነገር ሰበላ ነበር shrimp 🍤 በፍቅር ነበር የምወደው ካሁን በኋላ ግን አልበላም ሳላውቅ እስከዛሬ ሰለበላሁ ንሰሃ እገባለሁ ወይም ቄደር እጠመቃለሁ
@mikiyasbiniyam8403
@mikiyasbiniyam8403 2 жыл бұрын
thank you Dr rodas as always.....can u do a program about how much calories our body needs and what our fathers said about this? this is very important topic
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Жыл бұрын
ጽጌ ማርያም ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን🙏💚💛
@kebede943
@kebede943 Жыл бұрын
ታላቅ ስው መማር እንደዚህ ነው ካልሆነ ይቅር
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ህግ ምንግዜም ልክ ነው 🙏 ሲታዮ እንኳን ገዳይና ቫይረስ እንዳለባቸው ያስታውቃሉ
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 2 жыл бұрын
Pleass dear Dr Rados if you can answer me?thank you
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Memher egziabihr yitebkihi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 жыл бұрын
Dr rodas betam amesegenehalu arebochu ahun yaluten enesesaweche yibelachawal aseyafi ena senenekachaw sewenetachen sok yaderegalu enesu bedeseta yimegebachawl
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 жыл бұрын
መልካቸውን ብናይ ጥሩ ነው
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@workugezahagn4837
@workugezahagn4837 2 жыл бұрын
Waw neke eko ate
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 11 ай бұрын
Enamesegen Alen
@danielmohamed3536
@danielmohamed3536 2 жыл бұрын
No words ‼
@eyobabety9199
@eyobabety9199 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኢትዮጵያን በጣም የታደልን ነን አረብ ምንም እሚያስቀሩት የለም ቀንድ አውጣ በውድ ገዝተው ነው ሚበሉት
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d 2 жыл бұрын
🤭😥በጣም ምን አለ የማይበሉት 😂🤐
@merafterouni9904
@merafterouni9904 2 жыл бұрын
KALE HEWET YASEMALEN MEMEHER 👏
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 2 жыл бұрын
Memher ejig aregen enamesegnalen. Gin betsom yetefekekuten asawoches meblat yechelal? Bebzuwoch zend bethami akerakari hono gin demo babatoch yetekelekele new ena ebakeh meselegn. Bekdmia amesgnalehu.
@atlas4738
@atlas4738 2 жыл бұрын
Enamsgnalen doctor
@banchayehuberhanu7503
@banchayehuberhanu7503 2 жыл бұрын
እረዥም እድሜ ይስጥልን
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጦት የብዙ አመት ጥያቄ የሆነብኝን ነው የመለሱልኝ አመስግናለሁ ከዛሬ አስር አመት በፊት በልቻለሁኝ ምን ይሻለኛል😭
@user-qp4pz5gq9c
@user-qp4pz5gq9c 2 жыл бұрын
ንስሐ እንገባለን ለዳግም አይለመደን እንጂ
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
ኣሜንንን
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 11 ай бұрын
emegerem New EGEZEYABHER Yeker Yebelin
@mulugebrymulugebry3503
@mulugebrymulugebry3503 2 жыл бұрын
ጌታ ይመስገን ኢትዮያዊ መሆኔ
@bekelechwoude8062
@bekelechwoude8062 2 жыл бұрын
Amen
@selometesfayederibe5988
@selometesfayederibe5988 4 ай бұрын
I wish there was an English version 😢
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና መከተል በዝች ሀይማኖት መፅናት ምንኛ መታደል መመረጥ ነው ለምመጣውም ነግእር አስቀድማ የምትናገር ስንዱ ሀይማኖት ርሶ ብቻ ናት 💒✝️💒💒✝️💒✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️✝️🙏🏻🙏🏻🙏🏻💒💯💯💯✅✅
@arailabiy2993
@arailabiy2993 2 жыл бұрын
ameseginalew
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏😢😢
@AJHD1
@AJHD1 2 жыл бұрын
doctor endet nh? btam anten mangager eflgalw adrashahn btlklgn ena banagrh ds ylgnal
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
በራሪው መንኮራኩር በኢትዮጵያ፤ በራሪው የሰሎሞን ምንጣፍ ምስጢር
59:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 91 М.
አባይና ግብጽ በሃኪም አበበች
11:27
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 37 М.
ገነትና ሲኦል በሰውነታችን ... ቦታቸውስ? አንጎልና ልብ አስገራሚ ጥበብ
34:04
Klavye İle Trafik Işığını Yönetmek #shorts
0:18
Osman Kabadayı
Рет қаралды 6 МЛН
Look, this is the 97th generation of the phone?
0:13
Edcers
Рет қаралды 4,1 МЛН
ОБСЛУЖИЛИ САМЫЙ ГРЯЗНЫЙ ПК
1:00
VA-PC
Рет қаралды 2,1 МЛН
Это Xiaomi Su7 Max 🤯 #xiaomi #su7max
1:01
Tynalieff Shorts
Рет қаралды 1,3 МЛН
Как удвоить напряжение? #электроника #умножитель
1:00
Hi Dev! – Электроника
Рет қаралды 910 М.
АЙФОН 20 С ФУНКЦИЕЙ ВИДЕНИЯ ОГНЯ
0:59
КиноХост
Рет қаралды 1,1 МЛН