ዶ/ር ወዳጄነህ እውነቱን አፍረጠረጠው | ወደ አካውንቱ የገባው ብዙ ሚሊዮን ብር ምስጢር | ጥያቄ ውስጥ የገቡት ዳዊት ድሪምስ እና ዳጊ

  Рет қаралды 705,655

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Жыл бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 2 000
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ተ/ሃይማኖት አዳነ 🙏🏾ግልፅ, እውነትን አጣርቶ ለህዝብ የሚያቀርብ,እውነተኛ ሰው ነህ:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🏾ተባረክ::
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ጐበዝ ነው
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@ehhsee4677
@ehhsee4677 Жыл бұрын
​❤❤❤
@Chrisyoutube4484
@Chrisyoutube4484 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ለእዉነት ታጋይ❤
@asmerakitchen7501
@asmerakitchen7501 5 ай бұрын
@@ccu3907🎉
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
ተክለሃይማኖትን አለማድነቅ ንፉግነት ነው አጠያየቁ እራሱ በስመአብ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ በርታልን
@abrikotube16
@abrikotube16 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ይችላል
@wintakinfe9563
@wintakinfe9563 Жыл бұрын
Mnm aychlm hamet dr wedajenek keman gar mesrat edalebet liwesnlt new ede yeteraw gazetegnet malet geleltgna hono meteyek new firdun lehizb new metew yalebet
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
YOUR SO RIGHT ❤❤❤❤
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 Жыл бұрын
Entorotos gibi / geba
@marta21mara21
@marta21mara21 Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Жыл бұрын
ጠያቂና ተጠያቂ ተግባብተው ነው የሚያወሩት ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁንም አክባሪያችሁ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤🤲
@hiwotwondimu2313
@hiwotwondimu2313 Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ነው የማከብር በእውነት መቼም የምንሰማው ወሬ አንተን አይወክልም አክብረህን መልስ ስለሰጠን የምትወዳት ድንግል ማርያም ታክብር
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 Жыл бұрын
ወይ ዶ/ር ወዳጄ ነህ ትህትናህ ይገላል በእውነት በጣምነው ግርም የምትለኝ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@genethabdi2647
@genethabdi2647 Жыл бұрын
የዕምነት ጥግ !!!! እግዚአብሄር ነው የሚያኖረኝ :: እግዚአብሄር ይረዳኛል ! የተከበርከው ዶ/ር ወዳጄነህ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን! አሜን ::
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Жыл бұрын
Amen Amen Amen❤
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
አሜን ደምሪኝ እህትዬዉ
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Very well said comment & he knows well about sowing & reaping principles!! It's public, too!! Let his work of the kingdom brings a hundred fold to him & his family!🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yemsgen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Жыл бұрын
እሜን ልበል- እኔንም የሚያኖረኝ አንዱ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱሰ ብቻ ነው!! ክብር ለስሙ ይሁን!!!
@YeMareamLij
@YeMareamLij Жыл бұрын
እኔ ሲመስለኝ ወደፊት ሀሳባቸዉ አንድ አለም, አንድ እምነት,አንድ መንግስት.... ኢሄን ጠብቁ እና ተጠንቀቁ , የሚከተሉዋቸዉ ሰዎችን እና መርህ ያረጉዋቸዉ መፅሀፎችን ....እስኪ መርምሩ 👏👏👏🙏🙏🙏 እድሜ ይስጠን
@tigetad5649
@tigetad5649 Жыл бұрын
እውነት ነው ቢሳካላቸው ግን አይሆንም!
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
ይሄንን ሊያድርግ እየሰራ ያለ የዳቢሎስ ግሩፕ አለ በ ዓለም ላይ ግን እኛ እዛ ለመድርስ ገና ብዙ ይቀረና እደ ሰው መኖር ያልቻልን ደካማ ህዝቦች ነን በ ኢኮኖሚ የደቀቅን በችግር ብዛት ክፉ የሆንን ወዘተ ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ለትውልድ ምንም የተሰራ ነገር በሌለበት ለስደት አፈር ደቼ እየበላ ያለ ትውልድ ላይ በ አቅም ብቃት ሰርተው እንዲበሉ ለማድርግ የሚደረግ እንቅስቃሴ ሁሉ ይሄ ትርጉሙ ከተሰጠው እመንኑን ከዚህ በላይ ዋጋ ይከፍላል የ ኢትዮጵያ ሕዝብ :::ሌባ እና ወመኔ በበዛበት ሀገር ተስፋ ቆርጦ በባህር ሄዶ መሞት የሚፈልግ ትውልድ ትውልድ ጨካኝ እና ገዳይ ዘርኛ በበዛበት ትውልድ ስብዕና ላይ እንስራ የሚሉ ምሁራኖችን መግደል ይሄ ትውልዱን ገዳይ እናተ ናችሁ የምትሆኑት ::
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 Жыл бұрын
​@@abebeche722negashተሳስተካል ይሁሉ ህዝብ መስዋእት የሚሆነው የሚታረደው ለዚሁ የሉሲፈር ስራ ነው የሳጥናኤል ጎልን አዳምጥ እነ አብይ በዚሁ ምለው ነው ስልጣን የያዙት
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
ተራ ሃሜት አታውሩ።ዶክተሩ በግልጽ አስረድቷል።ከበቂ በላይ ግልጽ ነው።
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 Жыл бұрын
አንድ ጥያቄ ለዶክተር ወዳጄነህ በአኢትዮዽያ ውስጥ ያሉትን ችግሮች ሁሉ ከግብረሰዶም እስከዝሙቱ ድራጉ ዘርዝረህ ኢሉሚናቲ የለም አኢትዮዽያ ውስጥ ማለት ምን ማለት ነው እነዚህን ሁሉ ክፋቶች ለማድረግ የደፈረ ወጣት እግዚአብሔርን ለመካድ ምን ይዘዋል ????በዘፈኑ ምናምን ዲያቢሎስን እያሞጋገሱት አይደል እንዴ እንደኔ ወጣቱን በባዶ ሜዳ ትችላለህ ትችያለሽ ከማለት እምነቱን እንዲያውቅ እግዚአብሔርን እንዲፈራ ከሱስ ከዝሙት እንዲወጣ ማስተማር አይሻልም
@yalamfrieyeshita9080
@yalamfrieyeshita9080 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ፡ እንዴት ፡ ቢወድህ ፡ ነው ፡ ይህንን ፡ ልቦና ፡ ርህራሄ ፡ የሰጠህ ፡ መደሀኒያለም ፡ የንተን ፡ እንጥፍጣፊ ፡ ልቦና ፡ ይስጠኝ ፡ ፀሎቴ ፡ ነው
@getubest6908
@getubest6908 Жыл бұрын
ጠያቂው ጋዜጠኛው! መላሹም ዶ/ር ወዳጄነህ! ምርጦች:-
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 Жыл бұрын
ዶክተርዬ በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት እባኮት ከነሱጋ ባትሰሩ መልካም ነው እኔ የእርሶን ምክር በጣም ነው ምሰማው
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶክቶር ወዳጄነህ ህዝቡን ስለአከበርክ እናመሰግናለን
@temporary995
@temporary995 Жыл бұрын
ተክሌ ለምን እኔና ጓዶኞቼ እንደምንወድህ ታቃለህ 1)ጸጥ ብለህ የመዳመጥ ስጦታህ 2)በደንብ ተዘጋጅተህ ስለምትመጣ 3)ትህትና____ቀጥልበት እንወዳሃለን
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
ተክልዬ በእውነት ዶክተር ወዳጄነህ በምንም የማይተካ ሰብአዊነት የሞላው ድንቅ ሰው ነው በምንም ተአምር በክፉ የሚነሳ ሰው አይደለም ለኢትዮጵያውያን አንድነትና ህብረት እንደ ዶክተር ያሉትን ያብዛልን🙏🙏🙏❤❤❤
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
ሀኒዬ ደምርኝ እህትዬ
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
I'm with you ❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
አረባኮት እውነቶትን ነው??? ያስተውሉ ይገምግምዋቸው እሱ የአብይ ነው!!!! ህዝቡን እሚያለሳልስ ሀይማኖትን በሳይንስ እሚተረጉም አስተውሉ በኃላ ሳትጠፉ!!!
@serkalaim3839
@serkalaim3839 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ji5jc4ck4q
@user-ji5jc4ck4q Жыл бұрын
የተባረክህ ጋዜጠኛ : ማንም መጥፎ የተባለ ሰው እንኮ ቢሆን አንተ ጋ ሲቀርቡ የሁሉም ሰው ቅሬታ የሚነሳ ይመስለኛል :: ከአፍህ ማር ጠብ ይላል ወንድሜ
@buliano
@buliano Жыл бұрын
እሽቃብጢ ለራስህ ምንም የለህ አሽቃብጥ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ያፋጥጥልኛል ኛል ወዳጄነህ የአብይ ነው!! ተጠንቀቁ ቅልስልስ ሀይማኖትን ሳይንስ ውስጥ ሊያስገባ ሚሞክር እየተለሳለሰ ተጠንቀቁ!!! እዩት አስተውሉት ዶክተሩ ደንግጥዋል!!!
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384Ewente newe endehe eyetekeleselese newe sera wende yemewetawe ye Abiy deme tech gera edge newe.
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384 እሱ ብቻ ሳይሆን ከአንድም ሁለቴ አግብቶ የፈታ አለሌ የፈጣሪን ስም ሲያነሳ አያፍርም?? እሱን እንደ ቁምነገረኛ ሰው አድርጌ ማየት ይከብደኛል። እንደልሽውም ተለሳልሶ እያስመሰለ ነው 🙄🙄
@MulalemNegat
@MulalemNegat Жыл бұрын
ሚገርም ትሁት ሰው እግረኛው ክብር ይስጥልኝ እንወድሃለን በርታ የጋበስከው ሰው ግሩም ድንቅ ሰው ነው ወዳጄ ነህ ብርቱ ሰው ነው የእግዚአብሔር ባርያ የትውልድ አገልጋይ ነውውውው
@shitureshad9861
@shitureshad9861 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ የማከብርህ ሰው አላህ ይጠብቅህ
@neimacool6507
@neimacool6507 Жыл бұрын
i am Muslim , Dr ወዳጄነህ ውስጤ ነው 🙏
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Жыл бұрын
we are Ethiopian we have the same blood
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
በእውነቱ ዶክተር ወዳጄነህ ህዝብን አክብረህ መልስ በመስጠትህ እናመሰግናለን
@buliano
@buliano Жыл бұрын
አሽቃብጤ ውስጤ
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
አቋመ ቢስ ነው ፤ እየተቅለሰለሰ ሰርቀው ከሚበሉት ከነዳጊ እና አበሮቿ ጋር የደሃ አጭበርባሪወች ጋር አብሮ ይሰራል ። 🙄🙄
@enattsehay3692
@enattsehay3692 6 ай бұрын
​@@bulianommmmpooooooooooo99ooooooooooó😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂
@saremshimelis4886
@saremshimelis4886 Жыл бұрын
እዉቀት፣ጥበብ፣እግዚአብሔርን መፍራት፣ትህትና፣መልከ መልካምነት ይሄን ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ለዶ/ር ወዳጄነህ ሰቶታል።እርሱ ደግሞ የተሰጠዉ ነገር ምን ያህል የከበረ እንደሆነ ገብቶት በትህትና እና በፍቅር እየኖረዉ ነዉ መታደል ነዉ። ዶ/ር ረዥም ዘመን ኑርልን❤❤❤❤
@serkalaim3839
@serkalaim3839 Жыл бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elizabethtadesse4385
@elizabethtadesse4385 Жыл бұрын
ለጋዜጠኛው እናመሰግናለን፡፡ ዶ/ር ወዳጄነህ መልካም ሰው የእዚአብሔር ወዳጅ የምታምነው አምላክህ ይጠብቅሀል አምናለሁ፡ አንተ ልዩ የኢትዮጵያ ፀጋ ስጦታ ነህ እጅግ አድርገን እንወድሃለን ሠላምህ ይብዛ፡፡
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የምወድህ አባቴ ነህ ብዙ ነገር ከአንተ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ የአንተ ስም ሲነሳ በክፉ ሲነሳ ምነው በሜድያ ላይ ሐሳቡን ቢገልጥ ብዬ ነበር ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@Akielsa
@Akielsa Жыл бұрын
ዶ/ር ምሳሳለት ሰው ነው ❤ ትህትናው ሁልጊዜ ያስገርመኛል ኢትዮጵያ አሉኝ ከምትለው ጥቂት እንቁ ሰዎች አንደኛው ነው እድሜና ጤና ይስጥህ❤
@martadavis8501
@martadavis8501 5 ай бұрын
Que bien hacer lo bueno Amen ❤
@amenamenfasika2149
@amenamenfasika2149 10 ай бұрын
ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ!!! ዶክተር ወዳጀነህ ግን በምን ቃል እንደምገልጽህ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የምትወዳት አመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ አይለይህ
@user-ux5nx3sm1n
@user-ux5nx3sm1n Жыл бұрын
የእውነት ለመናገር ወዳጄ መልካም ሰው ነህ ስላንተ ምንም ቢባል አላምንም ብዙ ሰው ይወድአል እኔን ጨምሮ ❤እኔ እንደ ኦርቶዶክስ በምንም ነገር ከጎንህ ነኝ የምትወዳት እናትህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
#ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ🙏🙏🙏"ተስፋን የሰጠ እርሱ የታመነ ነው።"🙏💚💛❤
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤️ 🙏 Egziabher Yemesgen
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
@@amanbekele1181 Eshi na wendm
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Lol, Amen & Amen!!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@kidistg2244
@kidistg2244 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ ነህ አደራህን አደራህን አንተን ብዙሰው ያምናል እናም ወደመጥፎ ሁኔታ እራስህን ጠብቅ🙏🙏
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ትክክል እራሥህን ጠብቅ
@ibxbrno4747
@ibxbrno4747 Жыл бұрын
ዶ/ር ወጃነህ አንተን ያሳደገ ቤተሰብ እግዚያብሄርይባርካቸው:: እንዲህ አይነት ወላጆች ይብዙ
@TrunehYirga
@TrunehYirga Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ተባረክ በአሉባልታ የጠለሸውን ብዥታ ስላጠራህልን እናመሰግናለን
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
እኔ ደክተር ወዳጄነክ በጣም ምወድህ ማከብርህ አንተ መቼም ፈጣሪህን እየሱስ ክርስቶስ እንደ ማትክድ ተስፋ አለኝ ስምህ በመጥፎ ሲነሳ ደስ አይለኝም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ተስፋዬ ኦርቶዶክስ በሆንክ❤❤❤❤
@BrightTube1
@BrightTube1 Жыл бұрын
ሰይጣንም መላእክ ነበር
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
ውሀ ሲወስድ እያሠሣቀ አሉ
@w.h167
@w.h167 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ባይሆን ችግሩ ምንድነው?? ቢሆን ምንድነው ክብሩ??
@ABCtube123
@ABCtube123 Жыл бұрын
Ena hula ortodox tasekugalachehu endat tadenekewaleh yehe sew?? Ortodox mehon sayehon yemifelegew eyebotebotu mewesed new yehenene enkuwan endat atawekum yetegaw protestant new dr zeben or Henok akerebo yemiteyekew ere setasetelu
@ABCtube123
@ABCtube123 Жыл бұрын
@@BrightTube1 exactly degemo positive thinking ayedelem ale postive usedem ale belo meta
@yeshishawle8710
@yeshishawle8710 Жыл бұрын
ጋዜጠኛውን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው::
@amanda-ws6vv
@amanda-ws6vv Жыл бұрын
በትክክል
@werkituagangew2538
@werkituagangew2538 Жыл бұрын
that’s true very brilliant❤
@abdulgheniabdulhakim4089
@abdulgheniabdulhakim4089 Жыл бұрын
Endate magegnet echelalehu doctor en yemagegnew
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
በእውነት እውነት ነው
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
ትክክል። በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ። በጥልቀት ነው ሁሉንም ጥያቄወቹን የጠየቀው። በአጠቃላይ ግን Motivational speakers ወይም አነቃቂ ተናጋሪወችን እኔ አላምንም። የሚናገሩት ነገር ምንም አይጨበጥም። ሀገሪቷ የምትፈልገው ገንዘብ አምጥቶ invest የሚያረግና ስራ አጥ የሚቀጥር ሰው እንዲ ሌክቸር የሚያረግ ሰው ምን ይሰራል?? ዝም ብሎ መድረክ ላይ መለፍለፍ ምን ይሰራል? ልክ እንደ ቻይና ሰርቶ የሚያሰራ ገንዘብ ያለው ሰው ነው የሚያስፈልገው። በተረፈ Motivational speaker ተናጋሪ ምንም አያስፈልግም።
@begrateful5112
@begrateful5112 Жыл бұрын
I just want to thank Dr Wedajeneh for his calm and professional response for each questions. My advise for Dr Wodajeneh and any other person that want to do business, just ignore the noise and pursue what your inner voice tells you to do. No one can understand the mentality of an enterpreneour. There were a lot of noises from my family, friends and relatives when i tried to do business. As soon as i stop litsening to this noise, I succeeded. Right now I am a proud owner of two businesses in a very competitive financial sector. Sorry for those suffering with gossips
@senaitzemenu4973
@senaitzemenu4973 10 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ የሚገርም እውቀት የሚገርም ትህትና ባለቤት ሁሉንም ሰው እኩል የሚያከብር የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ኑርልን
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
የኢትዮጵያዊያን እንቁ ልጃችን ዶር ወዳጄነህ ከምንም በላይ እንወድሐለን እናከብርሐለን እረጅም እድሜና ጤና እንመኛለን
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 Жыл бұрын
ዶክተር ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ሰጥቶሀል ስለ አንተ መልካም ኢትዮጵያዊነት ልናገር ብል ቃላት ያጥሩኛል ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አንተን እና ቤተሰቦችን ይባርክ
@eldanatube68
@eldanatube68 Жыл бұрын
ተክልዬ ግን ትለያለህ ማርያምን አጠያየቅህ በስመአብ በጣም እምገርም ሰው ነህ በርታ❤❤
@user-hy5xl5ub2f
@user-hy5xl5ub2f 10 ай бұрын
የእውነት ሰውነትን የምታስተምር ሰው ነክ ዶክተር፡እግዚአብሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ!!!
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Жыл бұрын
ስለ ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ከነዛ ሰዎች ጋር ስምህ መነሳቱ አሞኛል
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
አቤት ስነምግባር አቤት እርጋታ አስተዋይ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተክልዬ ላንተም
@genetm7576
@genetm7576 Жыл бұрын
እርግጥ ነው ዶክተር አንተን መልካምነት እናውቃልን እግዚእብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@annasmith3778
@annasmith3778 Жыл бұрын
This man is brilliant. Ethiopian men and women are needs people like you. Depression can sneak up on you and it can have tragic consequences
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ 💚💛❤ በጣም የምንወዳቸውን የምናከብራቸውን እንግዶች ትጋብዝልናለህ💚💛❤ዶክተር ወዳጄነህ ከልብ የምወደው ድንቅ ዶክተር ነህ የአእምሮ ፈዋሽ አክባሪህ ነኝ💚💛❤💕🌷
@AAAAAA-lk4ym
@AAAAAA-lk4ym Жыл бұрын
ሰው ጥሩ ኑሮ ለመኖር ብሎ የማይቆፍረው ነገር የለም ወጣትን ለመቅረጽ ለማነቃቃት ትክክለኛው ነገር እ/ሔርን ማውቅ 10ቱን ትዛዝ መጠበቅ ነው።
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
Amen
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 Жыл бұрын
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c Жыл бұрын
በቃ ይህው ነው መልሱ👏👏
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Жыл бұрын
ትክክል ግን የእግዚአብሔርን ስም ሙሉውን ፃፊ
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 Жыл бұрын
@@Meski-or8ln ነገረኛ 😆
@mesaymoges1797
@mesaymoges1797 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ምርጥ ጠያቂ እና ተጠያቂ የተገናኙበት ፕሮግራም ወድጄዋለው
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
ሰውዬው በፍቅር ገዳይ ነው ወገን ይሄ ዶክተር አቤት ጋዜጠኛ አንተ ብቻ ጠይቅ አባቴ በእውነት እንዴት ደስ የሚል አጠያየቅ ነው ርግት ያለ ጠያቂ ርግት ያለ መላሽ ❤😊
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ ነህ በእወድሀለን በምትናገርው ነገር በጣም የተማን ነው ይሄ አንቂ ንግግር የሚባለው ነገር አደገኛና እግዚአብሔር የሚያስርሳ ኑገር ነው ገንዘብ አብልጦ ለሚወድ ሰው አምላኩ ገንዘቡ ነው ብዙ ምሩራኖቹ ሴታውቁት እነሱ አላማቸው ሌላ ሆኖ ሳለ እናንተን መጠቀሜያ እያርጉዋችሁ ነው በተለይም ሰው የሚከተላቸው የሀይማኖት ሰዎችን እያደኑ ነው ባለፈውም ዲያቆን ሄኖክም አቅርበውት ነው እናንተ በትክክልም እግዚአብሔር አስቀድማችሁ ነው ምትናገሩት እናዛ ግን ትውልዱ አንተ ብቻ መወስን ትችላለህ እያሉ እራሱ ሁሉም አድራጊ ሁሉም ፈጣሪ አድርገው።ያሰነጠሉት ትውልድ ነገ እግዚአብሔር ሚባል ነገር የለም ማለታቸው አይቀሬ ነው ስለዚህ በእንቅጩ መቅጨት አስፈላጊ ነው
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
አላማው ይግባችሁ የተዋህዶ ልጆች አንቂ የሚለው ፔሮግራም ኣላማችው ትውልዱን መመረዝ ነው
@hahu3160
@hahu3160 Жыл бұрын
The so called “motivational speakers” are talking about a western teaching for rich society in a poor nation were people are struggling to survive. Does not make sense They are all followers of “prosperity theology”
@Merry812
@Merry812 Жыл бұрын
እኔ ዳጊን በቅርብ ነው የማቃት እምነት የላትም ለገንዘብ እራሶን የሸጠች ሴት ናት ዶ/ር መጠቀሚያ ነው ያረገችው እሱ በማያቀው መንገድ ነው የሄደችበት የገንዘብ ምንጮም በማጭበርበር ነው በዚህም ፕሮጀክት ገንዘብ መብሰብ እና ወጣቱን ሀይማኖት እንዳይኖረው ማድረግ ነው ለዚህም የተከፈላት ገንዘብ አለ ዳጊ ማለት የስይጣን ጎደኛ ነች ተጠንቀቁ ባጠቃላይ ምንም እውነት አታወራም ውሸታምና በጣም ፈጣጣ ነች አትመኖት
@tsinat982
@tsinat982 Жыл бұрын
መልካም ያደረጉ ብዙዎች አሉ አንቺ ግን ከሁሉም ትበልጫለሽ የተባለው ለቅድስት ድንግል ማርያም ብቻ ነው
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ስህተት ነው. ግን አንዴ ተናግራል እንለፈው
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 Жыл бұрын
አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ ፅዮን ማርያም አሁንም ካንተ ጋር ትሁን ❤❤❤
@Icesoccerroblox7
@Icesoccerroblox7 Жыл бұрын
እግረኛው፡በርታልን፡ከነስምህ፡ፕሮግራምህ፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡አድናቂህ፡ነኝ።ዶክተር፡ወዳጄነህን፡ከክፉይጠብቅልን።
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 Жыл бұрын
ዶክተርየ ከምንም በላይ ነው የማከብርህ በወርቃማ አሳቦቺህ እኔን ሳርተህኛል ብል ማጋነን አይሆንብኝም እንደው እዉነት አንደበትህ ለይ የምጣፍተው የድንግል ማርያምን ልጅ እንደው ትክደው ይሁን ለኔ ለማመን ይከብደኛል እማቤቴን የምትገልፅቤት ምንገድ ልጇን የምትገፅ ቤት ምንገድ ለኔ ድንቅ ነው እንደው እ lግዚአብሔርን ከመካድ እንደዛ የምት ወዳት ድንግል ማርያም ትጣብቅህ እንደው በእሷ ምክንያት ነው ያከበርኩ በአደባባይ ሲላ አከበርካት እሷ ሁሌም ክብርት ናት ያለ እግዚአብሔር ምን ዋጋ አለው ልቅነት እግዚአብሔር ከእራሱጋ ያኑሪህ...
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም እሱ አፍላይ የሚፃፈዉ መናፍቅ እኮ ነዉ። ደፋር ነሽ ግን እንዴት ነዉ የምታስቡት?ልቦና ይስጠን
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
❖በMotivational Speech (አነቃቂ ንግግር) እና Capacity building (አቅም ግንባታ) ሰበብ በቤተ ክርስቲያን ላይ የታወጀ ጥቃት! ☞Entertainment (መዝናናት) በሚል ሰበብ አዕምሮው የደነዘዘ፤ መንፈሳዊና ሰብአዊ እሴትን የማያከብር፤ ባሕላዊና ማኀበራዊ ድንበርን ከእሥር የሚቆጥር፤ ግለኛ፤ እኔን ይድላኝ የሚልና ከፈሪሐ እግዚአብሔር የተፋታ ትውልድ ቁጥሩ እጅጉን በርክቷል። ☞አሁን አሁን ደግሞ (በውጪው ዓለም የቆየ ጉዳይ መሆኑ ሳይዘነጋ) በመነቃቃት/Motivation ሰበብ በቅዠት የሚኖር ትውልድ ሲፈጠር ዝም ብለን መመልከቱን የመረጥን ይመስላል፡፡ ☞በገንዘብ ሀብታም መሆንን እና ዝናን እንደ ስኬት መለኪያ የሚያሳዩ አነቃቂ ነን ባዮች፥ ይበልጡኑ የሚያደነዝዝ ተግባር ላይ ተጠምደዋል። *አነቃቂ ንግግሮች ልክ እንደ ቀልድ (comedy) እና ድራማ script ተዘጋጅቶላቸው በጥንቃቄ የሚከወኑ በመሆናቸው በአብዛኛው የሰውን ቀልብ ይስባሉ፡፡ *ለሚሰማቸው ሰውም (በተለይ ወጣት ከሆነ) ሱስ መሆናቸው አይቀርም። *በፍጻሜው ግን ተናጋሪው (አነቃቂ ነኝ የሚለው) ከደንበኞቹ በቀጥታም ሆነ በመጻሕፍት ሽያጭ ኪሱን ሲሞላ፥ አዳማጩ (በአብዛኛው) ሜዳ ላይ ነው የሚቀረው። *እንዲያውም በዚሁ ሰበብ በአሜሪካና በአውሮጳ ለከፍተኛ የድብርት (depression) ሕመም የተጋለጡም ብዙ እንደሆኑ ይሰማል፡፡ *ስለዚህም ነው ነገሩ ማነቃቃት ሳይሆን፥ ማደንዘዝ ነው የሚባለው። አሁን ባለን መረጃ በኢትዮጵያ ወደ ስልጠና ለመግባት (የአቅም ግንባታ የሚል የዳቦ ስም ተሰጥቶት) ታዳጊዎችና ወጣቶች እስከ 39,000 ብር ይከፍላሉ፡፡ በነገራችሁ ላይ በጉዳዩ ላይ ራሳቸው የሰሯቸው ዘጋቢ ፊልሞች (Documentaries) እንኳን ታዳጊዎችን፥ የገንዘብ ፍላጎት ያለውን ማንኛውንም ሰው የማማለል አቅም አላቸው፡፡ ☞ትልቁ ሥጋት ግን ይህንን ድርጊት የሚፈጽሙ አካላት ከጀርባቸው ቤተ ክርስቲያንን የትኩረት ማዕከል ማድረጋቸው ነው፡፡ (ነገሩ Secular/ዓለማዊ ቢመስልም ፥ ከውጤቱ እንደተረዳነው የፕሮቴስታንታዊ ተልዕኮ አንዱ መንገድ ነው) ወይም በቀጥታው አነጋገር ከቤተ ክርስቲያን (በተለይ ከሰንበት ት/ቤቶች) መልምለው ባሰለጠኗቸውና ጠቀም ያለ ገንዘብ በሚከፍሏቸው ወጣቶች ተጠቅመው "ተሐድሷዊ" ጥፋትን በቤተክርስቲያን ላይ ዳግም አውጀዋል። ነገሩን በጥንቃቄ ስለያዙት ብዙዎቻችን ልብ አላልናቸውም፤ አንዳንዱም እያወቀ ቸል ማለቱን መርጧል፡፡ ነገር ግን የሰንበት ት/ቤት ታዳጊና ወጣቶች ላይ ያላቸውን ትኩረት እንረዳው ዘንድ ከአንድ አጥቢያ (ሰ/ት/ቤት) ታዳጊዎች ክፍል ብቻ ከ20 በላይ ልጆችን ወስደዋል፡፡ "ሳይቃጠል በቅጠል" ካላልነው ቤተ ክርስቲያንን እና የነገውን ትውልድ ለሌላ አውሬ አሳልፈን መስጠታችን ነው! "Motivational speakers are scam (fraud) artists. Because they give speeches & sell books in exchange of money." & If possible, no need to listen them or buy their products. ☞በጉዳዩ ዙሪያ ለታዳጊዎችና ወጣቶች የተሰጠውን ማብራሪው ማስፈንጠሪያውን በመጫን ማዳመጥ ይችላሉ፦ kzfaq.info/get/bejne/gZmpaJBy076yk30.html
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
የላክሁልሽን አዳምጪዉ።
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
ዶክተርዬ አንተ ልዩ ሠው ነህ 🥰እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያክብርህ 🤲🙏
@beyeneshenkute2410
@beyeneshenkute2410 Жыл бұрын
ጠያቂም ሆነ ተጠያቂ እጅግ በጣም ደስ የሚል ቃለ-ምልልስ በማድረጋችሁና ፍፁም ብስለት ፣ ዕውቀት ፣ ትህትና እና አክብሮት የተሞላበት ፍፁም የመግባባት ድባብ በሰፈነበት መንገድ የሀሳብ ልውውጥ በማድረግ ለህብረተሠቡ የጠራ መረጃ በመስጠታችሁ በግሌ ለሁለታችሁም ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ተክለ ሃይማኖት አዳነ 1ኛ 👌🙏🏿❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!! ወንድሜ
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Жыл бұрын
ተክለ….ሐይማኖት እዳነ የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ 👍🏾💚💛❤️ ዶር ወዳጄነህን ስላቀረብክልን ፍትፍት እድርጎ እውነታውን በትክክል ስለገለፅክልን እናመሰግናለን ኑርልን እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥህ 🙏🏾❤️
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና ግልፅ ብሎ የተብራራ ጥያቄና መልስ ዶ/ር ወዳጄነህ ረጋ ያለ ስከን ያለ አንደበተ ጥሩ እርግብ የሆን ስው ነው አሁንም አይለእጥህ ሁሌ የምታነሳው ጌታ ከጎንህ ይሁን ፣
@yenukakiflu2718
@yenukakiflu2718 6 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተ/ኃይማኖትን አመሰግናለሁ ጥሩ ጠያቂ ነህ፡፡ ዶ/ር ወዳጄነህ የዘወትር አድናቂህ ነኝ ሆኖም በሚወራው ነገር ጠርጣሪ መሆን ጥሩ ነው ስለሌሎች ህሊና መጠንቀቅ ጥሩ ነው 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 8ን ላንተ አልነግርህም፡፡ልክልጆችህ ከማህበረሰቡ እንዳይለዩ እንደተጠነቀቅከው ለራስህም ቸል አትበል ተባረክልኝ፡፡
@mimisami7086
@mimisami7086 Жыл бұрын
Dr ወዳጄነህ አሁን ግን ወዝህ ጠፋ ምቸም ዝንድሮ ጥሎ ማልፍ ላይ ነን የስው ማነንት መጋለጫ አስቲ አግዚአብሔር ሃግራችንን አና ሀዝቦችዋን የትበቅ አንጂ ወዳጄነህ ብቃህ 💚💛❤️🙏🙏🙏
@meinliebe3454
@meinliebe3454 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጅነህ የምንወድህ ሰው ነክ ከነዚህ ሁለት ተኩላዎች ተጠንቀቅ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
በትክክል እውነት እኔ በጣም ቅር ብሎኛል ወንድማችን ከሁለቱም ጋር መጠራቱ
@edentesfatsion5481
@edentesfatsion5481 Жыл бұрын
Me too ✋
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Жыл бұрын
በጣም አቺ ሴትዬ ዳጊ የሚሏት አመላላሷ ሁሉ በሰሪጅ ደሟ ውሰጥ ያሰገቡላት ነው ይመስሌል /ሳድስ ሚዲያ ሳናዳንቅ አናልፍም አሁንም ገና ብዙዎቹን ያጋልጡልናል።
@kerkebedeley
@kerkebedeley Жыл бұрын
LoL 😂😂😂 ራሱ ተኩላ 🐺 ነው
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
@@Amesegenalhue እኔ የምለው ዳጊ ተብየዋ ምን business ሰርታ ነው ያሁሉ ገንዘብና ንብረት ሊኖራት የቻለው?? እስቲ የምታቁ ንገሩኝ?
@Diboraethio21
@Diboraethio21 Жыл бұрын
ዋው ምን አይነት ዘመናዊነት የሚደንቅ ብስለት ነው ከትዳር በሁዋላ የጎሪጥ ከሚተያዩ የፀዳችሁ መልካም ምሳሌ ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ።ተክልዬ አንተ ትለያለህ ትክክለኛ የጋዜጠኛ ማንነት የተካንክ ነክ በርታልን
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 Жыл бұрын
በርታ
@rohamaflker3002
@rohamaflker3002 Жыл бұрын
ዶክተርዬ አንተ ልዩሰዉ ናህ❤ እግዚአብሔር ከዚህ በለይ ያክብርህ🙏🙏🙏💚💛❤
@user-ki3rl9td3w
@user-ki3rl9td3w Жыл бұрын
እረ ጊታ ሆይ ይሔን መተሳሰብ ወደ እርቅ እና ወደ አንድነት መኖር አምጣው🙏
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
ዶ/ር እኛ በአተ ተሰፈ አለን መቼም ፈጣሪህን እደማትከዳ ❤❤❤❤❤ የኔ ትሁት❤
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተክለ ሃይማኖት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጥሩ ፕሮግራም ነው የምትሰራው ። ዶክተር ወዳጄነህ በጣም መልካም ሰው ነህ ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
❖በMotivational Speech (አነቃቂ ንግግር) እና Capacity building (አቅም ግንባታ) ሰበብ በቤተ ክርስቲያን ላይ የታወጀ ጥቃት! ☞Entertainment (መዝናናት) በሚል ሰበብ አዕምሮው የደነዘዘ፤ መንፈሳዊና ሰብአዊ እሴትን የማያከብር፤ ባሕላዊና ማኀበራዊ ድንበርን ከእሥር የሚቆጥር፤ ግለኛ፤ እኔን ይድላኝ የሚልና ከፈሪሐ እግዚአብሔር የተፋታ ትውልድ ቁጥሩ እጅጉን በርክቷል። ☞አሁን አሁን ደግሞ (በውጪው ዓለም የቆየ ጉዳይ መሆኑ ሳይዘነጋ) በመነቃቃት/Motivation ሰበብ በቅዠት የሚኖር ትውልድ ሲፈጠር ዝም ብለን መመልከቱን የመረጥን ይመስላል፡፡ ☞በገንዘብ ሀብታም መሆንን እና ዝናን እንደ ስኬት መለኪያ የሚያሳዩ አነቃቂ ነን ባዮች፥ ይበልጡኑ የሚያደነዝዝ ተግባር ላይ ተጠምደዋል። *አነቃቂ ንግግሮች ልክ እንደ ቀልድ (comedy) እና ድራማ script ተዘጋጅቶላቸው በጥንቃቄ የሚከወኑ በመሆናቸው በአብዛኛው የሰውን ቀልብ ይስባሉ፡፡ *ለሚሰማቸው ሰውም (በተለይ ወጣት ከሆነ) ሱስ መሆናቸው አይቀርም። *በፍጻሜው ግን ተናጋሪው (አነቃቂ ነኝ የሚለው) ከደንበኞቹ በቀጥታም ሆነ በመጻሕፍት ሽያጭ ኪሱን ሲሞላ፥ አዳማጩ (በአብዛኛው) ሜዳ ላይ ነው የሚቀረው። *እንዲያውም በዚሁ ሰበብ በአሜሪካና በአውሮጳ ለከፍተኛ የድብርት (depression) ሕመም የተጋለጡም ብዙ እንደሆኑ ይሰማል፡፡ *ስለዚህም ነው ነገሩ ማነቃቃት ሳይሆን፥ ማደንዘዝ ነው የሚባለው። አሁን ባለን መረጃ በኢትዮጵያ ወደ ስልጠና ለመግባት (የአቅም ግንባታ የሚል የዳቦ ስም ተሰጥቶት) ታዳጊዎችና ወጣቶች እስከ 39,000 ብር ይከፍላሉ፡፡ በነገራችሁ ላይ በጉዳዩ ላይ ራሳቸው የሰሯቸው ዘጋቢ ፊልሞች (Documentaries) እንኳን ታዳጊዎችን፥ የገንዘብ ፍላጎት ያለውን ማንኛውንም ሰው የማማለል አቅም አላቸው፡፡ ☞ትልቁ ሥጋት ግን ይህንን ድርጊት የሚፈጽሙ አካላት ከጀርባቸው ቤተ ክርስቲያንን የትኩረት ማዕከል ማድረጋቸው ነው፡፡ (ነገሩ Secular/ዓለማዊ ቢመስልም ፥ ከውጤቱ እንደተረዳነው የፕሮቴስታንታዊ ተልዕኮ አንዱ መንገድ ነው) ወይም በቀጥታው አነጋገር ከቤተ ክርስቲያን (በተለይ ከሰንበት ት/ቤቶች) መልምለው ባሰለጠኗቸውና ጠቀም ያለ ገንዘብ በሚከፍሏቸው ወጣቶች ተጠቅመው "ተሐድሷዊ" ጥፋትን በቤተክርስቲያን ላይ ዳግም አውጀዋል። ነገሩን በጥንቃቄ ስለያዙት ብዙዎቻችን ልብ አላልናቸውም፤ አንዳንዱም እያወቀ ቸል ማለቱን መርጧል፡፡ ነገር ግን የሰንበት ት/ቤት ታዳጊና ወጣቶች ላይ ያላቸውን ትኩረት እንረዳው ዘንድ ከአንድ አጥቢያ (ሰ/ት/ቤት) ታዳጊዎች ክፍል ብቻ ከ20 በላይ ልጆችን ወስደዋል፡፡ "ሳይቃጠል በቅጠል" ካላልነው ቤተ ክርስቲያንን እና የነገውን ትውልድ ለሌላ አውሬ አሳልፈን መስጠታችን ነው! "Motivational speakers are scam (fraud) artists. Because they give speeches & sell books in exchange of money." & If possible, no need to listen them or buy their products. ☞በጉዳዩ ዙሪያ ለታዳጊዎችና ወጣቶች የተሰጠውን ማብራሪው ማስፈንጠሪያውን በመጫን ማዳመጥ ይችላሉ፦ kzfaq.info/get/bejne/gZmpaJBy076yk30.html
@haset1109
@haset1109 Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት አዳነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዉነት ጉማ አዋርድ መሸለም አለበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
የእኛ አገር ሸላሚዎች የተዋረዱትን ነው የሚሸልሙት
@naomikatze5598
@naomikatze5598 Жыл бұрын
ተክለሐይማኖት እጅግ በጣም ጎበዝ ገናና ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
ዶክተር ምርጡ ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በእድሜም በጤና ያኑርህ ይጠብቅህ እንወድሀለን እናከብርሀለን
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
ደምሪኝ እህትዬዉ
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
እሺ ወንድማልም
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Жыл бұрын
@@amanbekele1181 እኔንም
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx Жыл бұрын
ተክልዬ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ እግዝአብሔር ይባርክህ👏💓💓💓
@solution365
@solution365 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ምርጥ የፈጣሪ ስጦታ አስተማሪያችን ነህ
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
ዳዊት ድሪምስ ሆነ ዳጊ እጅግ ድንቅ ስብዕና ባለቤት ናቸው ይሄንን በቁም የሞተ ትውልድ ግን ትንሽ እንኩዋን እንዳይረዱት አናት አናት የሚመታው ብዛቱ አበስ ገበርኩ 😔😔😔
@BH-et6sn
@BH-et6sn Жыл бұрын
Thank you so much....am shocked how this generation is so invested in bringing down brilliant people
@user-uv2gp6ex4y
@user-uv2gp6ex4y Жыл бұрын
ልክ ነህ ኣምላክ ይባርክህ 😂😂😂😂 የሞተ ትውልድ ድንዝዝ
@samrawittassew630
@samrawittassew630 6 ай бұрын
😂😂😂
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ የሀገራችን ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ እንወድሀለን ፈጣሪ ያንተ አይነቶችን ያብዛልን🙏❤❤❤❤❤❤
@Dani21
@Dani21 Жыл бұрын
ጠይቆ ሚያዳምጥ ጋዜጠኛ እንዴት ደስ ይላል። ዶክተር ክብረት ይስጥልን ባንተ መቼም ተስፋ አልቆርጥም ❤
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
ዳኒ ወንድሜ ደምርኝ ደምሬሀለዉ
@concentration1206
@concentration1206 Жыл бұрын
Tesfa yemayekoretew befetare becha nw sewma welawaye nw zare eza setayew nege demo lela nw le sew yehen yahele emenet ateset
@Ethio2509
@Ethio2509 Жыл бұрын
አብሮአቸው በመወቀሱ በጣም ነበር ያዘንኩት❤❤❤
@almaztesfay6888
@almaztesfay6888 Жыл бұрын
እውነት ልጆቻችን እንዳድኑ ከተፈለገእነዚህ ሰዎች ማበራታታት ነው ያለብን
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx Жыл бұрын
Dr wedajeneh is a very humble guy. Respect ✊
@samdan-ie7zn
@samdan-ie7zn Жыл бұрын
የኛ እንቁ እግዚአብሄር የሰጠን አባት ነው ዶክተር ወዳጄነህ አሁንም እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሄር አሜን።
@TesfayeFeleke-cm1di
@TesfayeFeleke-cm1di Ай бұрын
እጅግ የምወድህና የማከብርህ ወንድሜ አሁን እየሰራህ ያለው ሥራ እግዚአብሔር የሚወደው ትውልድ የሚቀርፅ ለቁም ነገር የሚያበቃ እና ሰወች ራሳቸውን እንዲሆኑ ስለሚያደርጋቸው በምትሰራው ስራ ልትደሰት ይገባሃል ፣ከዛሬ 20አመት በፊት ደሴ መጥተህ እነዚያን የተወደዱ ቀናት ካገለገልከባቸዉ ጊዜ እስከ ዛሬ ድረስ እኔና ዉዷ ባለቤቴ እንዳከበርንህና እንደወደድንህ አለን ደግሞ እንፀልይልሃለን ፣ደግሞ ( የቃሉ አገባብና አጠቃቀም የተለየ)ቢሆንም አህያ ፍለጋ ሄዶ በነቢያት ጉባኤ ሲገባ ልቡን እንደለወጠለት እንደ ሳዖል የአንተንም የሶፊንም ልብ በመለኮታዊ ጣልቃ ገብነት ቀይሮ ወደጣምራ አንድነት እንዲያመጣችሁ አየፀለይን ነው ይኸ የመነጣጠል አባዜ ተሰብሮ የአንድነቱን ጽዋ ስትጠጡእንሰማለን (ከርቀት የተነሳ አገር ቤት ላይሇን ስለሚችል)ባናያችሁም ክፉዎች እንደሚመኙላችሁ ወይንም ወንበደው እነደሚያሰወራው ሆኖ አይቀርም ፣አልአዛርን ከሞት ያሰነሳዉ ጌታ ፣ይህንንም ሕይወትና አካል ይዘራበታል ይበቅላል ደግሞም ያፈራል ።ወዳጄ አከብርሀለሁ አደንቅሀለሁ።አምላኬ በመባረኩ ይባርክህህ።ተስፋዬ ፈለቀ እባላለሁ።
@tegeneabeje3791
@tegeneabeje3791 Жыл бұрын
ጠያቂውም ተጠያቂውም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከእናንተ ብዙ መማር ይቻላል ! አውቆ የተኛ ካልሆነ በስተቀር !
@tinebebfetene8754
@tinebebfetene8754 Жыл бұрын
ተባረክ ተክለሀይማኖት ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ከፈተና ያውጣህ ዘመናችን ከፍቷል በጣም ያሳዝናል
@helengurmu654
@helengurmu654 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ🙏 ጋዜጠኛውም አድናቂያችሁ ነኝ። ኑሩልን
@washera9882
@washera9882 5 ай бұрын
ዶር ወዳጀነህ ዘመንህ ይባረክ ከሚስትህ እና ከልጆችህ ጋር አብረህ እንድትኖር እግዚአብሔር ይርዳህ
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 Жыл бұрын
በመጀመርያ እግዚአብሄር ይስጥልን እግረኞው ስለአቀረብከው እና ጥርት አድርጏ በማስረዳቱ ተደስቻለሁ:: አንተም እግዚአብሄር ጥንካሬውን ይስጥህ:: ዷክተር ወዳጀነህ በጣም ለሐገር ለወገን የምትሆን ሰው ጥሩ ስራ የምትሰራ ሰው ስለሆነ እባክህ የሚቀጥለውን ስራ ስትሰራ በደንብ አድርገህ ግራና ቀኚ ኅላና ፊት እይ:: በፀሎት እናስብሐለን በርታ🙏
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Жыл бұрын
ዶክተር ከነዛ ሰዎች እረቅ ስለምናከብርህ ተክለሃይማኖት ከነ ስምህ ❤❤
@ABCtube123
@ABCtube123 Жыл бұрын
Mnden new yemirekew erasa nege yametahut ale eko atesemame enda 🤣🤣🤣🤣 keyer arego meta
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Жыл бұрын
@@ABCtube123 እውነት ብለአል(ሻል) እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@zolazuzu9832
@zolazuzu9832 Жыл бұрын
ሰው እራሱን ሲያከብር ዶ/ር ወዳጄነህ ሰለ ሰው ክብር ሣስብ ይሄ ሰው ነው በራስ መተማመን ለሚሠራው ስራ ሀላፊነት የሚሠማው ሁሌም የሚደነቅ🙏ሰለሠጠህን መልስ እንደ ህዝብ አክብሮትህ አክብረንሀል🙏
@zewdeneshelehu7979
@zewdeneshelehu7979 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የምወደውናየማከብረው ሰው ነው ረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ ጋዜጠኛውም በጣም አደንቅሀለሁ ጎበዝነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@habtamuy1341
@habtamuy1341 Жыл бұрын
እግረኛው እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው ዶክተር ወዳጄነህን መጠቀሚያ ነው ያረጉት እሱን ልጅ ነህ ❤❤❤❤❤
@fantayeselam8956
@fantayeselam8956 Жыл бұрын
እስኪ መጀመሪያ በደብ አዳምጡ የሚተላለፈውን ምድነው መጠቀሚያ የሚያደርጉት አይዲያው ወይም ሀሳብ የዶክተር ወ ዳጄነህ ነው
@user-uv2gp6ex4y
@user-uv2gp6ex4y Жыл бұрын
በለው በልብኣለመስማት 😂😂😂😂😂
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሚታመኑበት እርሱ እጅግ ታማኝ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
@selenateewentou2506
@selenateewentou2506 6 ай бұрын
ሁለቱም በጣም ምርጥ ሰዎች ናቸው የየራሳቸው ለዛ ያላቸው ሰዎች ናቸው ሁለቱም ለእኔ አንደኛ ናቸው እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ይስጥልኝ እንደናንተ አይነት ሰዎችን እግዚአብሔር ባይሰጠን ኖሮ እኮ ምን እንደምንሆን ሳስበው እእእ ማሰብ አልፈልግም ።።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤ ዳጊና ዳዊት የቢዝነስ ሰዋች ናቸው በተለይ ዳጊ በጣም እራሶን ታጋንናለች ከየት እንደመጣች እረስተዋለች. ዳክተር ወዳጄነህ ብቻህን ብትሰራ ጥሩ ነው ውዱ ጋዜጠኛችን በርታ በጣም ነው የማደንቅ ❤❤❤
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Жыл бұрын
ተክልዬ ዛሬ በትክክል መጠየቅ ያለበት ሰው ነው የጠየቅከው ዶ/ር ወዳጄነህ ትልሰውነው ሀገርቢመራ ኖሮ ❤❤❤በሰመአብ እንዴት ኢትዮ ሰላም ታገኝ ነበር ❤እናም ሰሞኑን ከነዛሰዎች ተደምሮ ስሙሲነሳ አመመኝ ነገርግን ሚስቱ በሰጠቹምላሽ አዳሜ ሄዶበቂጡቁጭአለ እኔበግሌ ከልቤ እወድሃለሁኝ❤😊
@saraelyas661
@saraelyas661 Жыл бұрын
❤ ዶ/ር ወዳጄነህ ማኸረነ እጅግ ትሁትና በተራ ነገር ውስጥ የማይገኝ_ ተከፍሎት ሳይሆን ከፍሎ የሚያገለግል ጭምት አዋቂ ሲሆን በመከራው የሚመካ ተሸልቅቆ የወጣ ሰው ነው። እንደ አንተ አይነት ሚዛናዊ ጠያቂ ለሌሎች ብዙ የሚያካፍለው ነገር አለው! በግሌ አከብርሀለሁ። ሰላምና ጤና ሁን ተክሌ!
@effiab4093
@effiab4093 Жыл бұрын
Amazing personality Dr. Wodajenhe. You are an inspiration for all of us.
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዶክተር ላንተ ቃላት የለኝም ምናለ ከሶፊ ጋ አብራቹሁ የሂወታችሁን ፍጻሜ ባደረገው ፈጣሪ በብዙ ነገር በጣም ነው ምትመሳስሉት እግዚአብሔር ጨምሮ ምጎሱን ያብዛላቹሁ ትልቅነትህን ብዙ ጊዜ አስተውያለው ማነው የሌላውን ጫማ ውስጥ ገብቶ ስሜት የሚስማው እግዚአብሔር የወደደው ብቻ ነው ተባረክ በመንገድህ ፈጣሪ ይከተልህ ጋዜጠኛውንም አለማድነቅ አይቻልም እናመሰግናለን በእነዚህ የመሰሉ ሰዎችን ያብዛል 🙏🏽😇🇪🇷💞🇪🇹
@user-cs2lk7nz5e
@user-cs2lk7nz5e Жыл бұрын
ዳውት ድሪምስ ስልጠና ተከፍሎኝ ወስጄ ነበር ስልጠናው ላይ ሀብታም ድርጅት ያላት በጣም ሀብታም ነሽ ብሎኝ ስልጠናውን ጨርሼ ወደቤቴ ስሄድ ድህነቴ ላይ ነኝ ለደቂቃ አብጄ ነበር
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Жыл бұрын
😂😂😂😂
@merrymegra
@merrymegra Жыл бұрын
ከፍዬ ነው ተከፍሎኝ?
@user-cs2lk7nz5e
@user-cs2lk7nz5e Жыл бұрын
ተከፍሎኝ ክፍያው በብርሃን ባንክ ነበር ሰርተፍኬት ራሱ ተሰቶናል ምን አለፋቹ የተረፈኝ ህልም እለኝ የምትለው ወረቀት እና ሰርተፍኬቱ ናቸው ሀብቶቼ ያተረፍኩዋቸው
@abemhaile2195
@abemhaile2195 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika Жыл бұрын
@@user-cs2lk7nz5eተከፍሎሽ መማርሽ እራሱ እንድትጠራጠሪ አላደረገሽም? ብርሃን ባንክስ ለምን ገባበት? 🫤
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 Жыл бұрын
ከታዋቂ ተፋተው ከሚኑሩ ሰዎቺ ዶክተር ወዳጄነ በፊት ለነበረው ትዳሩ ሲያከብር እንዴት ደስ ይለኛ ሁሌም ተስማምተው ቢኖሩ ብዬ አስባለው መምህራቺን ወዳጄነህ ኑርል ነጭነጯን በማውራትህ ክብር አለን ላንተ ተባረክ ጋዜጠኛ ተክለ አይማኖት በርታልን ምርጡ ሰው ነህ ተባረክ
@kiyakoo4597
@kiyakoo4597 5 ай бұрын
ዋው ዶክተር ወዳጄነህ፤ እ/ር አምላክ እጅግ በጣም አብዝቶ ይባርክህ፤ በቃላት ልገልፀው ከሚችለው በላይ አስተሳሰብህ እና አመለካከትህ ተመችቶኛል፡፡
@kelifaabdelhady
@kelifaabdelhady Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው የማከብርህ የማደንቅህ አንድ ያለኸንን ምርጥ ሰው እንዳይቀይሩህ
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እሄ ግልፅ ነው ጠላት ጎበኝህ አያሽንፍህም ስም ብሎ ይድከም የግዚአብሔር ባርያ አይዞህ🙏🙏🙏
@Tig729
@Tig729 Жыл бұрын
❤❤❤❤እኔ ዶክተር ወዳጄነህን በጣም ነው የምወደው ከሱም ጥሩ ጥንካሬን አግኝቼአለሁ❤❤❤❤
@michaelehabtemariam6069
@michaelehabtemariam6069 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነው ዶክተር ወዳጀነ ኣቦ እዝጋብሄር ይባርክህ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የማከብረው ❤ His idea is the best of the best, very smart. I learn a lot from him.❤GOD bless him.
@martaadunga5773
@martaadunga5773 Жыл бұрын
ተክሌ አተጠይቅ አቤት ውበት አቤት ትህትና አድናቂህነኝ በርታ ወድማለም አድናቂህነኝ👍❤
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН