የሚወድሽ ከሆነ በዚህ ያስታዉቃል......ahadu podcast

  Рет қаралды 225,910

ahadu media

ahadu media

7 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial

Пікірлер: 1 400
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 6 ай бұрын
ይቺንኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ እዉነተኛ አፍቃሪን ያድለን😢
@AlemShewafera
@AlemShewafera 6 ай бұрын
አሜንንንን❤
@yeshitila5299
@yeshitila5299 6 ай бұрын
amen 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢
@zewudaabara6969
@zewudaabara6969 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 6 ай бұрын
አሜን፫❤❤❤
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 6 ай бұрын
ኢሚንንን❤❤
@fhhg674
@fhhg674 6 ай бұрын
ድምፅ እንሁናቸው በሳውድይ ለምሰቃዩ ወገኖቻችን😢
@user-hh5rc7ut2o
@user-hh5rc7ut2o 2 ай бұрын
🥹🥹🥹🥹
@grrjhfr2209
@grrjhfr2209 6 ай бұрын
ፍቅር እግዚአብሔር ብቻ ነው ማይቀየር ❤
@lidyaasfaha6184
@lidyaasfaha6184 5 ай бұрын
🙏ትክክል🙏🌹🙏🌹🥰🥰
@user-ec5ov7gj9v
@user-ec5ov7gj9v 5 ай бұрын
❤❤❤​@@lidyaasfaha6184
@AstuAstu-sw6tu
@AstuAstu-sw6tu 5 ай бұрын
Yes❤
@LeyuGirma
@LeyuGirma Ай бұрын
ትክክል
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 3 күн бұрын
ብትክክል አውነት 🥰
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Ай бұрын
ወንድሜ የዘላለም አፍቃሪ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው
@zedozedo6074
@zedozedo6074 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ ሆድን ቡቻ ነው የሚወደው
@mekedesneguse5725
@mekedesneguse5725 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 6 ай бұрын
😁
@yenantw21
@yenantw21 6 ай бұрын
በትክክል ሳትዮዪ አንቺ ባል ስታገቢ የሚበላው ነገር ቢቻ አቀርቢለት ወንድ ልጅ ሆዱን ይወዳል ትለኛለች።😂😂😂
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 6 ай бұрын
ሆዱን የማይወድ ማነው?
@uaeuae5718
@uaeuae5718 6 ай бұрын
😂😂😂
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 6 ай бұрын
የእውነት የሚወደው የፈጠረን አምላክ አላህ ብቻ ነው ሰው ከንቱ ነው ዛሬ ቢወድ ነገ ይጠላል ሰለዚህ እራሴን እራሴ እወደዋለሁ ቤተሰቦቸን እወዳለሁ እሱ ወደደ ጠላ የራሱ ጉዳይ አበበ ቢሄድ ከበደ አለለምክሩ እናመሰግናለን
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 6 ай бұрын
እውነት ነው የእውነት ወዳጅ ፈጣሪ ነው ግን ደግሞ በትዳርና በፍቅር ላይ አበበ ሄደ ከበደ መጣ የሚባል ነገር የለም ለምን ልብስ አይደለም አስበሽ ወስነሽ የምትገቢበት ነገር ነው እስከመቸ ይመጣል ይሄዳል ሲባል ይኖራል ብቻ ለኛ የሚሆነን እውነተኛ ሰው ይስጠን እኛንም እውነተኛ ያድርገን
@rahmara9910
@rahmara9910 6 ай бұрын
የኔቢጣ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 6 ай бұрын
@@zeharahassenzeharahassen9220 እውነተኛ ካለ እኛ ምን እንፈልጋለን ሙሽከለ ማፊ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 ай бұрын
​@@zeharahassenzeharahassen9220 እውነቷን ነው በአንድ ወንድ ሲከዱ ተስፋ የሚቆርጡ ብዙ ናቸው እና ልክ ናት አንዱ ክዷት ቢሄድ ሌላው ይመጣል
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 5 ай бұрын
​@@zeharahassenzeharahassen9220አሚን
@hajerworld9912
@hajerworld9912 6 ай бұрын
ወዲሜ የሚከታተሉህ 75% ሴቶችናቸው 🎉 የዘመናችን ጀግና ወጣትነህ
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 6 ай бұрын
እስከሞት ድረስ የወደደኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ወንድ ልጅ ጥቅም እንጂ ፍቅር አያቅም የምር እኔ ደክሞኛል ስለ ወንድ ልጅ ልብ ማውቅ በጣም ከባድ ነው
@user-qq9so7tw6f
@user-qq9so7tw6f 6 ай бұрын
❤❤❤
@ermaboy5547
@ermaboy5547 6 ай бұрын
እንደው ይገርማል አስተሳሰብሽ!
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 6 ай бұрын
@@ermaboy5547 ለምን ገረመህ አስመሳይ ውሸታም ስለሆናችሁ ነው
@firdoushabasha
@firdoushabasha 6 ай бұрын
እየሱስምኮ ወድ ልጅ ነው ማለቴ ነብይ ነው እንደው ልቡና ይስጣችሁና
@amiashi5436
@amiashi5436 6 ай бұрын
እውሺን ❤❤❤❤የልቤን ነው ያልሺው😊
@user-ie3qs4go7r
@user-ie3qs4go7r 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢሰላም አንተ የነገርከንን ኡሰታዛ አሰተምሮን ነበር እና በጣም ተገረምኩ በርታ ጎበዝ ነክ እንደናተ ያሉትን ለሰው መካሪ ያብዛልን አጭበርባሪን ደሞ አላህ ልብ ይሰጣቸው የሚያሰተነትኑበትን ልብ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 6 ай бұрын
ይህን ሰዉ አግንቼዋለሁ ወላሂ ምንም አልተሳሳትክም 😳አንደበትህ ይጣፍጥልን ብሮ❤❤
@AlemShewafera
@AlemShewafera 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@genetmelese7487
@genetmelese7487 6 ай бұрын
ክክክ አሜን እኔም አግቸዋለሁ መጨረሻው ይመር
@zedahmed9371
@zedahmed9371 6 ай бұрын
​@@genetmelese7487😂😂😂እኔስ ገና አልሰማሁም
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 6 ай бұрын
Wanaw fetsamew nw
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 6 ай бұрын
​@@genetmelese7487😂😂😂
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 6 ай бұрын
ወድ ልጅ ሆዱ እና የራሱን ሴሜት ነዉ የሚወደዉ አሽ እንሱን ይወዱኛል ብሎ ማመን መሞት ነዉ
@umufewzan-eu8dd
@umufewzan-eu8dd 6 ай бұрын
እኔ በዚህ ምድር ተስፍ የቁርጥኩባት ነገር ቢኖር በፍቅር ነው ሞቼ ተነስቻለሁ ከዚህ በኋላ ወንድን ልጂ አፍቅርለሁ ማለት ዘባት ነው ፍቅር ምድነው ከታበልኩ አላቅም ሁሉም ነገር ለጌታዬ ትቼዋለሁ 😢😢😢😭😭😭
@user-cc6bi7ky1b
@user-cc6bi7ky1b 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ ፍቅር ከፈጣሪ( ከአላህ ነው) እና አንድ ሰው በአንድ ሰው ተጎዳ ማለት ከተጎዳ በሁአላህ ሌላ ማፍቀር አይችልም ማለት አይደለም ፣ስለዚህ ተስፍ አትቁረጭ የተሻለውን የበለጠ እምታፈቅሪውን እሚያፈቅርሽን አላህ ሊሰጥሽ ይችላል።
@umufewzan-eu8dd
@umufewzan-eu8dd 6 ай бұрын
@@user-cc6bi7ky1b እንዳ አፍሽ የራግልኝ እህቴ አይይይ በአንድ ሰው ብቻ እኮ አይደለም እኮ ከ1.....3 ነቻው እኔ ግልፅ ስሆን እነሱ ገዳሉኝ አልሃምዱሊላህ ወደ ራሴ ተመልሻለሁ እስኪ ሁሉም ነገር ለሱ መታው ይሻላል ብዬ ትቻለሁ !!!💧💧💧
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 6 ай бұрын
ሁላችንም ነን ውደ ለፍቅር ብለን ሁለነገራችንን አጥተናለል በለለ ፍቅር😢😢😢😢😢😢😢
@TheGoodNurse95
@TheGoodNurse95 6 ай бұрын
ፍቅር የለም ።በተለይ የተቃራኒ ፆታ ፍቅር ውሸት ነው expire date አለው ። ያን ያህል ለፍቅር አትሰቃዩ
@sumeya8365
@sumeya8365 6 ай бұрын
እኔም እዳንችው ነው
@mahlteBelay-su8gp
@mahlteBelay-su8gp 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻ ነው እደሚወደኝ ርግጠኛ የምሆነው እወደዋለሁ እንጅ ይወደኛል ማለት አይቻልም ሶ 😘
@fatimaabdu2088
@fatimaabdu2088 6 ай бұрын
አልሀምድሊላህ ምርጥ አፍቃሪ ባል አለኝ ❤❤
@woyay2095
@woyay2095 6 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይረን ፍቅር ያለዉ ትዳር ዉስጥ ብቻ ነዉ አግቡና ሞክሩት እሽ ላጤዎች 😂😂
@abc12452
@abc12452 6 ай бұрын
ኪራ እናመሰግናለን ያልከዉ ሁሉ ትክክል ነዉ ተመስገን ፈጣሪዬ ክሶኛል በጣም ነዉ የሚንከባከበኝ እንዲከፋኝ አይፈልግም በተለይ ስጨነቅ ማየት አይፈልግም ሁሉን አሟልቶ ነዉ የሰጠኝ ብቻ በሰላም ያገናኘን 😢እኔም ከማፍቀሬ የተነሳ እሳስለታለዉ እንዲከፋዉ አልፈልግም የተጨነቀበትን ነገር ቀለል አድርጎ ሲያስብ እኔ ግን በጣም እጨነቃለዉ አሁንም እዛዉ ነሽ ይለኛል ውይይይ ፍቅር ከሁለቱም ጎን ሲሆን ደስ ሲል❤❤❤የኔ ፍቅር ውድድድ ነዉ የማረግህ
@Bitaniya-eo8pz
@Bitaniya-eo8pz 2 ай бұрын
100% lebeshen ateschi wend selechu new rega bey highly kefeta lay wetesh betwedki teseberiyalsh
@abc12452
@abc12452 2 ай бұрын
@@Bitaniya-eo8pz እሺ እህቴ አመሰግናለሁ
@user-qi7xp4ut5y
@user-qi7xp4ut5y 6 ай бұрын
ፍትህ፡በሰወዶ፡ኢሲረቢት፡ለምሰቀዮ፡ወገኖቹቻን😢😢😢😢😢😢
@neeranmoodam
@neeranmoodam 6 ай бұрын
@Diboraethio21
@Diboraethio21 6 ай бұрын
ባጠቃላይ የሰው ልጅኮ ተገልጦ የማያልቅ የመፃሐፍ ግፅ ነው እንዴትም ብታነበው አታገኘውም ከሞተልን ከእግዚአብሔር ውጪ የኛ የሰዎች ባህሪ ሁሌም ተንሸራታች ነው ።ፍቅር ልኡል እግዚአብሔር ብቻ ነው ያለምክንያት ከነሀፅያታችን የወደደን እርሱ ብቻ ነው ፍቅርን በምላስ ከማንበብ ብቻ ሳይሆን እውነተኛ እንድንሆን እርሱ ልቦና ይስጠን አሜን
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u 6 ай бұрын
እውነት ነው ፍቅር ያልያዘው ወድ አይሰማሽም የኔባል ስቀባጥር ሁሉነው ሚያዳምጠኝ የነገርኩትን ተራ ነገር ሁሉ ነገ እዴትሆነ ፍቅር ብሎ ይጠይቀኛል እኔም አፈቅረዋለው አብረን ስንሆን ንግስት የሆንኩው ይመስለኛል❤
@user-tt7kn2os2g
@user-tt7kn2os2g 2 ай бұрын
የኔሥ እካን ሊሠማኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@HelenZebrehan
@HelenZebrehan 6 ай бұрын
22:29 ሀቅ ሀቁን የምታወራው ነገር ❤
@hadeya22
@hadeya22 2 ай бұрын
አይይይ ወንድሜ በጣም እሚወዱን ናቸው በጣም የጎዱን መለያየት ሲመጣ የሌላ መሆን ሲያስቡ እንድንሞትም ጭምር ነው እሚያስቡልን ወላሂ ስላየሁት ነው
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 6 ай бұрын
አቦ የማፈቅረው ንፁህ የሆነ አፍቃሪ ባል ይስጠን በርታልንማ❤❤❤❤
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w 5 ай бұрын
አሚን
@Nina-pr6rq
@Nina-pr6rq 3 ай бұрын
ጥሩ የሚደመጥ አንደበት ነው ያለህ። የአገላለፅ ችሎታህ፣ ምሳሌዎችህ፣ እውቀት እና ችሎታ ላይ የተመሠረተ ነው። ዛሬ ገና አንደበቱ ተመችቶኝ እስከመጨረሻ የሰማሁህ ዩቲዩበር
@user-ck6yo3tw5y
@user-ck6yo3tw5y 6 ай бұрын
ወገኔ ሃሳብህ አሪፍ ነው በጣም ተመችቶኛል አገላለፅህ ላይ እደተረዳሁት አንተ ሁለቱን አካል አስማምቶ የሚያኖር መፍትሄ ለኛ ማድረስ ነው በወንዱም በሴቱም በኩል የምትሰጠው ምክር ወላሂ ይህ ሰው እኛ ሂወት ውስጥ ሶስተኛ ሆኖ እያየን ነው እንዴ እስክል ድረስ ነው እየተማርኩ ያለሁት ጊዜያውይ እና አስፈላጊ የሆኑ መልእክት ያሰዙ ቃላቶችህ ደስ ይላሉ ከጨለማ ጀርባ ብርሃን ያሳያሉ ከልብ አመሰግናለሁ
@emebt-ui4yc
@emebt-ui4yc 6 ай бұрын
ፍቅር ሙቶ ተቀብሮል ይህ ያልከው ሁሉ ያደርግ ነበር ለአመታት ከዛ በኃላ ተቀየረ ጭራሽ የማላቀው ሆነ😢
@user-oj8qg4wj3j
@user-oj8qg4wj3j 6 ай бұрын
I agree with this one
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy 6 ай бұрын
Ene kesu gar allah yemay wedewun neger fetsimesh kehona manim ayiwedishim kasu netsa kehonsh iskiyagebash yigowaguwal❤
@rut7469
@rut7469 6 ай бұрын
አይዞሽ እኔም ጋ አለ
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 6 ай бұрын
ያልከው ሁሉ እውነት ነው ፍቅር እኮ አለ አፍቃሪው ነው የሌለው ደሞ የቻንስ ነገር አያገጣጥምም 😢😢 💔
@HayuHayu-ms5cs
@HayuHayu-ms5cs 5 ай бұрын
@HayuHayu-ms5cs
@HayuHayu-ms5cs 5 ай бұрын
@RihnaHassen
@RihnaHassen Ай бұрын
Yeah
@CdDe-dw9yo
@CdDe-dw9yo 20 күн бұрын
❤❤
@user-to4jm7ho6k
@user-to4jm7ho6k 6 ай бұрын
ይህ በኔ ህይወት ዉስጥ አለ ያልክዉ ነገር ስለኔ ያወራህ ነዉ የመሰለኝ እኔም በስደት እሱም በስደት ሆነን የያዝነዉ የእርቀት ፍቅር ነዉ 😢😢😢 በአይን ተያይተን አናቅም አንተዋወቅም ከስልክ ብቻ ነዉ ግንኙነታችን ድፍን 6 አመት ሆነን 😢😢😢 እዉነት በእምነትና በተስፋ ብቻ ነዉ የምንኖረዉ
@user-ln4wg3pc2o
@user-ln4wg3pc2o 5 ай бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛቹህ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
አይዞን ሰርጉን ጥሩን❤🎉❤
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 3 ай бұрын
እድሜሽን ጨርሽ ሞኝ ቢወድሽ ኑሮ ይሄን ያክል አመታት ዝም አይልም ነቃ በይ
@mastwalmulugeta1742
@mastwalmulugeta1742 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ለዘላለም አንድ ያርጋችሁ ፃሎት አርጉ ፈጣሪን አስቀድሙ
@user-qs7fl8in4l
@user-qs7fl8in4l 5 ай бұрын
ወንድ ልጅ ከራሱ ውጪ ማንም አይወድም በጣም ራስ ወዳዶች ናቹ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Ай бұрын
100%😂
@TewodrosYinges-l3c
@TewodrosYinges-l3c 21 күн бұрын
esu yaniche hasab new sijemer mekebel mech tichelalachu be material emitaminu nachu nege abiro melewoten sayihon zaren habtam yehone new mimeritut
@Lily-yg4dl
@Lily-yg4dl 8 күн бұрын
Ye habesha wond kehone yemityiwu, lik nesh
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 4 ай бұрын
የኔ ፍቅረኛዬ በጣም መልካም ሰው ነው ስትናገር የኔን ባህሪ የተናገርክ መሰለኝ በጣም ነው ምናገረው ጨቅጫቃነቴንም ይወደዋል ከነ ደካማነቴ ባህሪዬን ይወደዋል በጣም እንደሚወደኝ ባጋጣሚ አወኩኝ ወንድሜ ተባረክ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
አትጨቃጨቂው ይሰለል እያደር ይከፋዋል ተተተተጠቀቂ እህ
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 6 ай бұрын
የሚወድሸ አብሮሸ ለመኖር ይወሰናል 4 ነጥብ ሌላ ታሪክ አያስፈልግም ።የመዳም ቅመሞች ንቁ ኒካ አሰርኩ ብለሸ ብዙ ዋጋ አትክፈይ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 6 ай бұрын
ማማየ አብሮ ለመኖርና አብሮ ለመቀጠልኮ ይለያያል እስኪያገኝሽ ብቻ ሆነጥረቱ 😢😭
@uaeuae1256
@uaeuae1256 6 ай бұрын
እንግዳ ኑካ ስያስረ አህያነኝ ወይ ዝም. የሚጠቅመኝቱቱቱ ወላሂ ምንም ፍቅር ቢፍቅርኝ የለኔካ አልነካም ክውደድኝ ኔካ ምን ክብድው ወይስ አለጫ እናፍርጦን ለመቅምስ ነው 😂
@user-gh9ve4fn2i
@user-gh9ve4fn2i 4 ай бұрын
የኔ አባት ሁሉም እንደ አንተ ብገባቸሆ ጥሩ ነበር❤❤❤❤❤❤
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu 6 ай бұрын
ልክ ነህ በጣም ስለኔ ይጨነቃል በጣም በጣም ግን ዝም ይለኛል እንቅልፍ አይወስደውም ያስባል ስጠይቀው ደህና ነኝ ብሎ ፍገግ ይላል ግን አሁን ላይ ነገሮች ሲስተካከሉልን ነገርኝ የማልነግርሽ ማጨናነቅነው ስላንች ነው የምጨናነቀው አለኝ እና ደስታውን እንጅ አይናገሩም
@user-xc6rv1pw8f
@user-xc6rv1pw8f 5 ай бұрын
🎉❤
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 6 ай бұрын
ኑሩልን ለሁሉም ፍቅርን ያድለን ❤ የሚያፈቅር ሰው ፍቅር እንዳለ ያምናል ግን ግራ ይገባል በእርቀት ሲሆን ምንም የፍቅር ጣዕሙ አይገባም በእውነት ሲከፋኝ ማለቃቀስ የሚያምረኝ እሱ ጋ ነው ግን 😢❤
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 6 ай бұрын
አይዞሽ እማ
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 6 ай бұрын
እ/ር ልቦና ይስጠን እንጅ ወድ የሚወደው ሆዱን ነው የወደድህ መስለው ይቀርቡሀል የፈለገውን ካገኘ ቡሀላ ከነመፈጠሯ ይረሳታል ከ100 ምናልባት 1 መልካም አይጠፋም
@ahaduahad9903
@ahaduahad9903 6 ай бұрын
ይገርማል ትክክል ነህ ያልካቸው ሁሉ አየለዉ በእሱ ላይ ምስጋና ለፈጣር ይሁንና ፈጣሪ ሁላችንም መልካም ያድርገን ከመልካሞቹም የስጣጋን❤❤❤❤❤❤
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 6 ай бұрын
የኔም እንንደዛዉ❤
@ethiopiaethiopia1827
@ethiopiaethiopia1827 6 ай бұрын
አብሶ በርቀት ግንኙነት ሰዓት ብር ለመቀፈል ሲቀርብ ወንድ ልጅ ከትንሽ ወራቶች በኋላ ችግር ችግር ችግር ማውራት ያበዛል ቸገረኝ ከሰርኩኝ አመመኝ ሞተብኝ ኡኡኡኡ ያሳብዳሉ 😢
@user-ro4ng4bd8t
@user-ro4ng4bd8t 6 ай бұрын
እንዳትልቁ ብልጥ sihonubach እናንተም ብልጥ ሆናችሁ እስከምትሄጅ ዝም ብለሽ አዋሪ ከወደደሽ ያለምንም ምክንያት yawarashal ብልጥ ሲሆኑባችሁ ብልጥ ሁኑ አትታለሉ ብር ሲላክ እንደውም በብርሽ ሌላ ነዉ የሚያገባበት ወይም የሚ ጋብዝበት
@user-ro4ng4bd8t
@user-ro4ng4bd8t 6 ай бұрын
ሲጀመር አንቺ ያስተዳድራል እንጂ አንቺ እሱን ታስተዳድርያልሽ
@user-kw4nj8bi8b
@user-kw4nj8bi8b 6 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሰው ግን አለ ይሆን እኔስ ተስፉ ልቆርጥ በወንዶች ምንም አልገቡኝም 😢😢
@user-qf2zr5vc8f
@user-qf2zr5vc8f 6 ай бұрын
እኔም ተስፋ እየቆረጥኩ ነው ደከመኝ
@sus2475
@sus2475 6 ай бұрын
ምናቸው ይገባናል ግራ የሆኑ ፍጥረቶች
@physics-fl1sr
@physics-fl1sr 4 ай бұрын
ene alehu @@sus2475
@banaoran2210
@banaoran2210 3 ай бұрын
Ene erasu
@user-or4gy6im7l
@user-or4gy6im7l 6 ай бұрын
ተመስገን ይወደኛል ማለት ነው ባሌ ተባረክ ኪሩ 🙏🙏🥰
@kiyaa3315
@kiyaa3315 6 ай бұрын
Yiwedegnal bileshi damo atiqelcilet erasishin xebqi
@zinab8199
@zinab8199 6 ай бұрын
ክክክክ አሳቅሽኝ አላህ ይጨምርላቹህ ውዷ
@kidistalex
@kidistalex 5 ай бұрын
Egzabiher tidarachu yibarkilachu❤
@brhanhaylu1015
@brhanhaylu1015 5 ай бұрын
fetari chemro demo ystsh eske zelalem
@nefisaadane868
@nefisaadane868 5 ай бұрын
😂አንድ አይንሽን እዳትጨፍኝ ታዳ ይ
@temimayasin3613
@temimayasin3613 3 күн бұрын
እኔ እሚወደኝ እውነት አባቴ ብቻ ነው ባወራ እማላፍርበት ኦፍ ኮርስ ብየ አባቴን ነእ❤❤የከበደን ወንበር አበበ ይቀመጥበታል ራስ ደህና
@TiodraMasimo-jl8ik
@TiodraMasimo-jl8ik 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ እራሱን ብቻ ነው የሚወደው
@almasabat8155
@almasabat8155 6 ай бұрын
የኔዉ ሁሉን አሞልቷን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ እሳሳለት አለሁ
@TheGoodNurse95
@TheGoodNurse95 6 ай бұрын
ባሌ የሸወደኝ ከእናቱ ጋር ሲያስተዋውቀኝ በቃ ወዶኛል ብዬ ነበር ።ለካ እናቱን የማያከብር ያገኛቸውን ሴቶች ሁሉ እናቱ ቤት ነው እየያዘ የሚሄደው የራሱ ክፍል አለው እና ሴት እየቀያየረ ይዞ ይሄዴል። ከረፈደ ነው ብዙ ነገር ያወኩት ።እና በዚም እንዳትሸወዱ እናቱን ስላስተዋወቀሽ ,,,,
@wengelawitalene5451
@wengelawitalene5451 6 ай бұрын
😂😂😂የምረ አሳቅሺኝ
@azebgeberegziabher500
@azebgeberegziabher500 6 ай бұрын
Exactly sis.
@user-wt9sk7tt9o
@user-wt9sk7tt9o 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 6 ай бұрын
😂😂😂
@minagirl6447
@minagirl6447 6 ай бұрын
ባሌ እያልሽ ነዉ ባይወድሽ ያገባሽ ነበርዴ ?
@user-nk1ug9dg7l
@user-nk1ug9dg7l 6 күн бұрын
በትክክል ፍፅም የሆነ ፍቅር ክርስቶስ ብቻ ነው በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ግን የምያፈቅረን ወንድ ለምን ፍቅረኛውን ወይም ማለቤቱን ሌላ ወንድ ብያያት ደስ ሊለው አይገባም ዋል እሷ ቆንጆ ስለሆነች ነው ብሎ ደስ ብለው እኔ እወዳለሁ በጣም አርፍ ነው በርታልኝ ወንድሜ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
አቤት እዚህ ላይ የሰጠሗት ኮሜት ስታስደስተኝ እናመሰግናለን ኪሩ🎉🎉❤❤🎉
@user-lo7ed3rv9j
@user-lo7ed3rv9j Ай бұрын
ወዶ የማይጠላ እግዚአብሔር ብቻ ነው❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 6 ай бұрын
እሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጠን የሚረዳን ወንድ መረዳዳት ካለ ህይወት ይጣፉጣል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EstifanaWeledgergs-wo2mn
@EstifanaWeledgergs-wo2mn 6 ай бұрын
Awo betam des yemil neger nw meyafekeresh sew magenget ❤❤❤
@user-ud6yy6zp7d
@user-ud6yy6zp7d 6 ай бұрын
ወንዶች ሁሉም ባይሆኑም ከፍቅር ይልቅ ብር ብቻ ሀብት ካላት ሺ ግዚ ቢወዳት ሀብት ያላትን ነው የሚከታላት ፈጣሪ ብቻ ነው የእውነት የሚወደን
@Mihiret2241
@Mihiret2241 6 ай бұрын
አረ እኛ ሴቶች🤔ተረጋጉ ፍቅር የለም ፣ተጎጂ እኛ ብቻ ፣ተበዳይ እኛ ብቻ አረ አረጋጉት እኛ ማውራች ስለምንችል ምላሳችን እረጂም ስለሆነ እንጂ ስንት በሴት የተጎዳ ያነባ የተሰበረ ወንድ አለ ግን እነሱ ወተው አይደለም ለጓደኛቸው ተካድኩ ተሰበርኩ ብሎ የመናገር ልምዱም ፍላጎቱም ስለሌላቸው እንጂ ስንት በሴት ልጅ ህይወት የተበላሸ ወንድ አለ ሁሌም እኛ ተበዳይ ነን አንበል ሴቶች ጥፍትም እንዳለብን አላፊነት እንውሰድ ፍቅር የለም አትበሉ የሰውን ፍቅር ከፈጣሪጋ አናወዳድር ተበዳይ ባለበት በዳይም አለ
@ermaboy5547
@ermaboy5547 6 ай бұрын
እንዳንቺ እውነተኛ ሳይ ነው ጥሩ ሴቶች እንዳሉ ማረጋገጫ የሚሆነኝ። U r real young girl growing to a woman. ጎበዝ ጎበዝ !!!
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 6 ай бұрын
@user-yl1jh4tm5m
@user-yl1jh4tm5m 3 ай бұрын
ትክክል ለምሳሌ እኔ በጣምምምም የሰበርኩት ልጅ አለኝ💔 በጣም በጣም ነበር እሚወደኝ ግን የምወደውን ስከተል እ...............😢 ከዚህ በላይ ለማውራት እንኳን ይከብዳል ራሴን በ
@BinyamTamirat-fi5fp
@BinyamTamirat-fi5fp 2 ай бұрын
የኔ ውድ እንዳንቺ አይነት ሰው ጠፍቶ እኮ ነው የተቸገርነዉ❤ እንደዚ ንገሪልን እንጂ
@birtukantolla7814
@birtukantolla7814 2 ай бұрын
Hmmm not like a woman hurting please 😔
@mahletniguse9696
@mahletniguse9696 6 ай бұрын
እያንዳንዱ የተናገርከው ቃል ውስጤ የነበረውን ጥያቄ ነው የመለሰልኝ ይሄ ለኔ የተሰራ ቪዲዮ ነው የሚመስለው እናም አብሮኝ ያለውን ሰው በትክክል እንድረዳው እና እድለኛ እንደሆንኩ እንዳውቅ እረድቶኛል በጣም አመሰግናለው በርታልን
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 6 ай бұрын
የሚወደንን ይስጠን ምክርህ ደስ ይላል ወደ ተፈጠርክበት ሀይማኖት አሏህ ይመልስህ
@MamaMama-rh8xz
@MamaMama-rh8xz 6 ай бұрын
ወዴት ወደ እስልምና ነው 😂😂😂 ክክክ
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 6 ай бұрын
@@MamaMama-rh8xz አወ
@ummuabdu7611
@ummuabdu7611 6 ай бұрын
ኣሚንንን ውዴ❤
@user-eb9zr1zc6l
@user-eb9zr1zc6l 2 ай бұрын
እውነተኛ አፍቃር ይስጠን ያረብ
@BilanBilan-to9jx
@BilanBilan-to9jx Ай бұрын
Amne..❤❤
@adameyakobe3964
@adameyakobe3964 6 ай бұрын
በጣም ጀግና ነህ ደስ ትላለህ ስታብራራ ለልጄ እልክላታለው ሁሌም❤❤❤❤
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 6 ай бұрын
አንተ ጥሩ እይታ አለህ ወንዶች ግን ከባዶች ናቸው ፈጣሪ ብቻ ነው ሰውን የሚወድ ከነ ሀጥያታችን
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 6 ай бұрын
ገራሚ ወጣት ነህ እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ ።እወድዋለሁ እንጅ ይወደኛል ብሎ ማሰብ ከንቱነት ነው
@netsanetgatachew8846
@netsanetgatachew8846 Ай бұрын
ለየት ያልክ ልጅ ነህ ዋው👏👏👏በርታ
@user-ti8fl5ox5s
@user-ti8fl5ox5s 6 ай бұрын
ደስ የሚል ምክር ነው በጣም ነው የምወደው ትምህርትህን እኔ ግን በፍቅር 3 አመት በትዳር 6 አመት ሁነን ግን የምታወራውን አይነት ነው የስጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg 6 ай бұрын
የእህትህ ባለቤት ነፍሱን በሰላም ትረፍ🙏 እንዲያ ያለውን ትዕግስትን ያለውን ወንዶች ያድለን❤
@user-bg1nf1dg3b
@user-bg1nf1dg3b 6 ай бұрын
አየወንዲሜወንድናሀለሌአህያአንድናቸዉ።ግንምክርህወንዶቺሴፍባረጉት
@momina1149
@momina1149 6 ай бұрын
ይወደኛል ማለት ነው😂😂😂 በሩቅ ፍቅር ሰቃይ ነው እውነት ይሆን አተ ጠብቀኝ
@user-vf3se1pc6n
@user-vf3se1pc6n Ай бұрын
ሁሌም እከታተልሃለሁ በጣም ነው እምትመቸኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጅግና ልጅ ነህ ❤❤❤
@user-ef5kv7ul8s
@user-ef5kv7ul8s Ай бұрын
አንተ ገራሚ ልጅ ነህ ጥሩ አመለካከት ያለው ሰው ብዙ ትምህርት ያገኛል
@GodisGood-gn8iz
@GodisGood-gn8iz 6 ай бұрын
አረ ውሸት ነው ቤተሰቡ ጓደኞቹ ሁሉም ሳይቀሩ ያውቁኛል ስለኔ ያወራል ግን በኔ ላይ ማንም የማያቃትን አስረግዞ ቁጭጭጭጭጭጭጭ ወንድልጅ ከራሱ ውጪ የሚወደው ነገር የለም
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 3 ай бұрын
ወይኔ የኔ ቢጤ ማርያምን እኔ ስዴት ነኝ ግን አክስት አጎት ዘመዶቹን በሙሉ አውሬ በስልክ ሲለኝ እቢ ስለው በጣም ይቆጣኝ ነበር ሰለማትወጂኝ ነው አዋረድሽኝ ይላል ግን ቶሎ ይመለሳል የ2 አመት ገዘቤ እሱ ጋ ነው እኔ ቦታ 2 ቤት ሰርቷል ሊላ ቤትም ገዝቷል አሁንም እየሰራ ነው ወፋጮ አለን ግን አሁን ልጂ ወልዶል አሉኝ ሌቤ ተሰበረ ሰምቸ እዳልሰማሁ ዝምብየ እያወራሁት ነው አገረ ለመግባት1 አመት ይቀረኛል ቃል ገብቶ እኔ ስድት ለረፋት ልወጣነው ስለው ይቆጣል ያኮርፍል ይሁሉ ከቱ ነው ዘመድ ጓደኞቸን አስካደኝ በሱ የተነሳ 😢😢
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 6 ай бұрын
ወንድም አለም ፍቅር ጋዙን ጠቅሎ ገዳም ከገባ ቆየ እኮ ብቻ ፈጣሪ ፍቅራቻን ይመልስልን ትምህርትህ ምንም እንከን የለዉም ክበርልን 🙏❤🙏❤🙏❤
@tsionzewdu7509
@tsionzewdu7509 6 ай бұрын
😀😀😀🤣😜
@zedahmed9371
@zedahmed9371 6 ай бұрын
ያስብላል 😂
@ebrahit55
@ebrahit55 6 ай бұрын
😂🤣🙏🥰🥰
@DennbiSeniy
@DennbiSeniy 6 ай бұрын
እርጥቅሎአልገባም።ፈላጊና ተፈላጊእለመገጣጠምነው።ፅሎትአድድርርግውሀ አይንሽን ብለህ።
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 6 ай бұрын
😂😂
@HanisaWeliyu-uv5kz
@HanisaWeliyu-uv5kz 9 күн бұрын
እውነት ነው የተናገርከው ሁሉ ባሌ ላይ ያየሁት ሁሉ አተ የተናገርከው ሁሉ ነው ያየሁበት እደወደደኝ ያወኩበት እድለኛነኝ በጣም እኔም በጣም እወደዋለው ረጅም እድሜ ያኑርልኝ የኔ ባል አፈቅርሀለው
@HirutGetahun-m1j
@HirutGetahun-m1j 18 сағат бұрын
እውነተኛ ፍቅር አላህ ይስጠን ወድሜ አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬያለሁ
@diboratesfaligntucho5967
@diboratesfaligntucho5967 6 ай бұрын
ባሌትዳር የሆኑ ወንዶች ቡዙ ጊዜ ለሚስት አተንሽን አይሰጥም ነገር ግን ለሌሎች ሰቶች የሚሰጥ ከሆነ ይህ ምን ይባላል ???ይህን video በቀጥታ ለባሌ ትዳሮች በሰራ ጥሩ ነው ባይ ነኝ!!!
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU 6 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች❤❤ እኔም ለመወሰን ከብዶኛል የእውነት ይውደደኝ አይውደደኝ አላውቅም😢
@user-qq9so7tw6f
@user-qq9so7tw6f 6 ай бұрын
Like me 😢
@aminahossain2730
@aminahossain2730 4 ай бұрын
😢😢😢እኔም
@Em1mengste
@Em1mengste Ай бұрын
እኔም😢😢😢
@user-pj5ud6le5w
@user-pj5ud6le5w 3 ай бұрын
አመሠግናለሁ ባሌን እድወድ አርገህኛል ምክንያቱም አንተ ያልካቸው ሁሉ እሱ ላይ አሉ በዚህ አጋጣሚ በጣም እወድሀለሁ የኔ አለም😢
@Ttttsadu_hatu
@Ttttsadu_hatu 3 ай бұрын
ያልከው ነገር በሙሉ ነበረ እናትን ከማስተዋወቅ በቀር ግን ለአክስቶቹ ነግሮ ስለነበር ከነሱ እንደሰማች እናውቅ ነበር የኔ ቤተሰቦችም ያውቁ ነበር ለእናቴ ነግሪያት ነበር ….ግን ምን ያደርጋል ከ 5 አመት ቆይታ በኃላ ተለያየን ሁለታችንም እልከኞች ነበርን እና በ ሀይማኖትም አንድ አልነበርንም ግን still ሁለታችንም እንዋደዳለን ሌላ ሰው መልመድ ከብዶን single እንደሆንን ቀረን😔
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 4 ай бұрын
በርታ ጎበዝ
@genetmelese7487
@genetmelese7487 6 ай бұрын
በጣም ገራሜ ልጅ ነህ ያልከው ሁሉ እውንት ነው እግዛቢሄር ይመስገን አሁን ነው ትክክልኛ አዳሜ በሄወቴ የመጣው 1 amet 7weri erefita new
@HgGu-lj4vq
@HgGu-lj4vq 6 ай бұрын
በጣም ጥሩትምህርት ነው ሲያመው አይነግረኝም ይጠፋል ሲድን ነው የሚነግረኝ የሆነውን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ውድ❤❤❤
@MsraetNagshz-yq8qn
@MsraetNagshz-yq8qn Ай бұрын
ፍቅር እንድጠላ ነው ያደረገኝ የምር ፍቅር ብሎ ነገር የለም
@yeshitila5299
@yeshitila5299 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@seadaawol8455
@seadaawol8455 6 ай бұрын
ያልከዉ ሁሉ እኔ ባል ላይ ያለዉ ፀባይ ነዉ ወንድ ልጅ ከልቡ ካፈቀረ ሁሉንም ነገር ይሆንልናል እኮ አልሀምዱሊላህ
@EtoBhh
@EtoBhh 3 ай бұрын
የሚረ ከዚ ኒጊግረ ቡሀላ የበለጠ ለ ጉአዴኝዪ የልኝ ፈቅር ጨመሬ ለ ጉአዴኞቹ ሲነገረ ስለኔ በሄደበት ሲየወረ በጠም ነበር ምነደደው አሁን ግን በጠም ተረደው thank you ❤❤❤
@MedinaKadir-qj3sj
@MedinaKadir-qj3sj 22 күн бұрын
ተመስጬ ነው የሰማሁት እኔ ባሌ እንደሚደኝ እና ለኔ ፍቅር እይዳለው ተረዳሁ በየጊዜው ስለማይደውል በጣም ጥርጥር ውስጥ ነበርኩ እና ሙስሊም ከሆንክ ማሻ አላህ ብያለሁ ምክርህ ተመቸኝ
@drphone9773
@drphone9773 5 ай бұрын
እንደኔ ግራ የተጋባ ላክ አሳዩኝ ሁሌም እኔ እደውላለሁ እሱም እኔም አጥፍተን ይቅርታ እጠይቃለሁ እኔው ግን እኔ ስደት ነኝ በተዋወቅን በሶስት አመታችን ስደት መጣህይ አሁን አምስት አመት ሆነኝ ስደት በጥቅሉ ስምንት አመት ሆነን ግን በቃ ግራ ያጋባኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 6 ай бұрын
አይ የወንዶች ነገረ ዝም ነዉ አንጄ😂😂
@ghenwaawar4245
@ghenwaawar4245 6 ай бұрын
100%100እውነት ብለሀል ዉንድን በድንብ ገልፀሀል የእኔ ፍቅርኛየ ብቻ ሳይሆን የገለፅህወ ጎድኞች እራሱ ለሚውዷት ሴት እንድዛ ናቸው 🥰🥰🥰🥰
@Libamsett
@Libamsett Ай бұрын
ባሌ እንደሚወደኝ አልጠራጠርም🥰 ነግር ግን ጭንቀቱን ለምን እንደማይነግረኝ አይገባኝም ነበር::በርግጥ ላስጨንቅሽ አልፈልግም ይለኛል🥰 የኔ ሃሳብ ደግሞ ጭንቀቱንም መካፈል እንዳለብኝ ነዉ=> ስለዚህ አንተ እንዳልከዉ የወንድ ልጅ ባህሪ ከሆነ እቀበላለሁ
@quickistgirl922
@quickistgirl922 6 ай бұрын
የኔጅግና ተባረክ ስጠብቅነበር ስራየን ጨርሼ ቶሎ አሁንማ ሱስ ሆንክብኝ 5 አመት ጓደኛየ ዛሬ ብሎክ አድርጌለሁ ደከመኝ ሁሌየ ይቅርታ ማድረግ ለዘውም በአካል ሳላቀው ማፍቀሬ ምንይባላል ብቻ ከባድነው 😢
@user-rp1qh4gp2p
@user-rp1qh4gp2p 4 ай бұрын
Wowwww wendem betam betam lek neh meknyatum ke afekriy yalkwn hulu agnychalw berta
@GoitomHaileslassie
@GoitomHaileslassie 6 ай бұрын
በጣም ልክ ነህ በተለይ ስለ ሷ ለጓደኛው ያወራለታል ያልከው ያውም እስኪ ሰለቸው ነው ማወራለት "አዎ አውቃለው ነግረሀኛል ምርጥ ልጅ ናት" እያለኝ ራሱ አወራለታለው
@meneliksolomon7984
@meneliksolomon7984 4 ай бұрын
very strong and mature points and very well explained too. I thought you d say some bs, but you proved me wrong everything you raised was on point. Thanks for puting this out there🙏
@ahadumedia
@ahadumedia 4 ай бұрын
Thank you
@AshaAsha-uq4bp
@AshaAsha-uq4bp 6 ай бұрын
ምክሮችህ ጥሩ ናቸዉ በርታ ወንድሜ❤
@BirhanIlovegod
@BirhanIlovegod 6 ай бұрын
If he love's you 100%, he gives you him self 90%.
@meseretteferi6961
@meseretteferi6961 3 ай бұрын
እውነትሽነው ኮሜንቱ ተምችቶያል ሆዱንነው የሚወደው ምርጥ አገላለጽ
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n 13 күн бұрын
ሆዱን ማን የማይወድአለ
@SosySosy-rv2te
@SosySosy-rv2te 3 ай бұрын
Wow your expression is amazing👌For real, I saw this video many times keep it up👌👌👌
@betezelekevip8441
@betezelekevip8441 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ብር ብቻ ነው የሚወዱት ድጋይ ይብሉ
@BEZAKEFELEW
@BEZAKEFELEW 6 ай бұрын
ሣህ❤❤❤❤❤❤
@TigistTigist7
@TigistTigist7 6 ай бұрын
አንቺ እና ጠላታቸው ብሉ ወንዶችዬ ያውም ሀበሻ
@betezelekevip8441
@betezelekevip8441 4 ай бұрын
@@TigistTigist7 አሽቀባጪ ዱቄትም ከፍልግሽቻው ከነሱ ጋር ገደል ግቢ ቆሮቆዲ አሮጊት አትጃጃይብን ወደዝ
@TigistTigist7
@TigistTigist7 4 ай бұрын
አቤት እውቀት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@betezelekevip8441
@betezelekevip8441 4 ай бұрын
@@TigistTigist7 ምነው ለኢትዮጵያ ወንዶች ጠበቃ ነኝ አልሽ ቸርቻሪ ነሽ እንዴ 🤣🤣🤣🤣🤣
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 6 ай бұрын
መስማማቱ ይሻለናል😂😂😂 ግን እኮ ተቃጠልን 😢😢😢 ኧረ በምን ላግኝህ ማማክርህ ገነር ነበረኝ
@alemzertube4322
@alemzertube4322 5 ай бұрын
አንዳንድ ወንድ ማመን ቀብሮ ነው ሁሉም አንድ አይደለም በርግጥ ሴቶችዬ የማይቀየር እግዚአብሔር ብቻ ነው
@NoorAhmad-kq5sg
@NoorAhmad-kq5sg 5 ай бұрын
ዋው በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን ወድም በርታ
@fhfu2470
@fhfu2470 6 ай бұрын
ወንድሜ እኔ ባሌን እወደዋለሁ እሡ ግን ሁሉን ነገር በሀይል በጉልበት ነው እሚያሣየኝ ሢቀናም በሀይል የሆነነገር አረግሻለሁ ነው እሚለኝ ፍቅሬን ቀነሠብኝ ሀይሉን ሢያሣየኝ መለያየታችን የተሻለ መሥሎይታየኛል. መልሥለኝ
@Abraha609
@Abraha609 6 ай бұрын
ቢቀርስ 😂😂😂😂😂
@rodas6053
@rodas6053 6 ай бұрын
የኔ ባል ለደስታዬ ጥግ ድረስ የሚሄድ ;ብቻ 'ኤልሮኢ' የሚያየኝን አምላክ በርሱ ውስጥ አይቻለሁ። የኔ አድማሱ እድሜህን ያርዝምልኝ በጤና ይጠብቅልኝ።❤እወድሀለሁ❤
@quickistgirl922
@quickistgirl922 6 ай бұрын
ማሪያምን ሁሉን ያደርጋል ግን አልፈልግክም ብየው 5 ወር ስዘጋው ከሌላ ግንኙነት ማድረጉን ሰማሁ ጠይቄውም አምኖ ይቅርታ አድርጌለት ግን ማመን አቃተኝ ቃላችን በተክሊል መጋባትነበር አፈረሰ ቃሉን እኔም አስጠላኝ ሁሌም የሚሳሳት እየመሰለኝ ብሎክ አድርጌ ተገላገልኩ
@Ethiopia750
@Ethiopia750 6 ай бұрын
Gobze when trust broke adiyos bay beya
@ahadumedia
@ahadumedia 6 ай бұрын
5 wer zegteshiw kehone eko tfategna adelem
@quickistgirl922
@quickistgirl922 6 ай бұрын
@@ahadumedia በስአቱ አወ ጥፋተኛነበርኩ ወንድሜ ግን አሎደውም ነበር ማለት በወሬ ደረጃም ቢሆን የመጀመሪያየ ስለሆነ ፍቅር አይገባኝም በዛስአት በጓደኞቼ በእህቶቼ ያስለምነኝ ነበር አድራሻየን አጠፋሁ ሲም ቀየርኩ አፈላልጎ አገኜኝ ከዛም ተቀበልኩት ማውራት ጀመርን እያወራን እያለ ሌላነገር የጀመረ ቢንስ ተቀብየው እያወራን ነው ስለአላማ እናወራለን ቡዙነገር እና ያኔ በተደጋጋሚ ተሳስቶል ለበቀል ይመስለኛል ከዛም የሱፍቅር ወደኔ ዞሮ አሁላይ አኔሆንኩ አፍቃሪዋ ከዛ እደዛ አልቅሶ በድካምነኮ ያገኜሁሽ እያለ እሱ መቀየር ጀመረ አንድ ሳምት ሞቅ ቀዝቀዝ ስጠይቅ ከልጅቷጋ አሁንም ያወራሉ አላቆመም እኔጌም እደዛው ወስጤ አይሆንሽም የሚለኝ እምነት አጠሁበት ቃል አለን ተገባብተናል በአካል አይቀኝም ቢዶ ከማውራት ውጪ ከቤተሰብ ያቁታል አደዛም ሆኖ ንሰሀ ግባ አንተ በቁርባን እኔ በተክሊል እንጋባ ብየዋለሁ ግን አሁንም የውነው ከዛ ደከመኝ ጭራሽ 15 ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ መደወል አቆመ በጽሁፍ ብቻ በቃ ከዛ ተናድጄ ብሎክ ሳደርገው የሴት ቡርፋይል አደረገ በቃ ይህነው ወንድሜ ካላቸገርኩህ በቅርብ ስለምገባ የገጠመኝነገር ያሳለፍኩት እዲናገር በማሪያም ሚዲያችሁላይ ብታቀርቡኝ አድሳባውስጥ ከሆናችሁ አሁላይ በጣም አስጠልቶኛል ሂወት በርግጥ አንድ ብር ሰጥቼ አላቅም
@quickistgirl922
@quickistgirl922 6 ай бұрын
@@ahadumedia ጥፋተኛ አይደለም ወንድሜ ግን ከተቀበልኩት ቡሀላም ደግሞታል ስተቱን
@user-iv8yy4ew8y
@user-iv8yy4ew8y 6 ай бұрын
ደስ የሚል ትምህርትነዉ በርታልን ወድማችን
@user-ty2dc7le6s
@user-ty2dc7le6s 6 ай бұрын
በጣም ገራሚ አገላለፅ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️wow በርታ
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 26 күн бұрын
እኔ ለማንም ቦታ አልሰጥም ድጋሚ በሰዉ ጭንቀት አልዘፈቅም የሆነ ግዜ ለኔ ያለዉን እግዚአብሔር ዪሰጠኛል አገባዋለሁ ከዚያ በዃላ አዉቀዋለሁ እወደዋለሁ አፈቅረዋለሁ እናቴም እንደዛ ነዉ ያገባችዉ አላጠናችዉም አሁን 40 አመት ሁኖአቸዋል ሲታደሉ እንዲህ ነዉ ፀባያቸዉ ባዪጣጣምም መቻቻልን ያድላል እንግዲህ አፈቀርኩ ብሎ መጨማለቅ አልወድም ሳላገባዉ አላፈቅረዉም
@user-gw4xz4pb6d
@user-gw4xz4pb6d 6 ай бұрын
ወላሂ ወንድ ልጅ ብሞት አላፈቅርም ከዝህ ቀደም አፍቅሬ መከራ አይቻለሁኝ ወንድ ልጅ ብር እንጅ ፍቅር የለውም ግን ምክሩ ግን አንደኛ ነው በርታልኝ ግን ግን ግን ግን አንተ የተውኩህ ፍቅረኛየ እድሜ ልክህን ከሰው በታች ያስቀርህ ምንም አልለውም ሰው እንዳላምንም አደረገኝ እድሜ ልኩን ለምኖ ይኑር ወላሂ ይህ ጀዝባ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 ай бұрын
በፍቅር ነው እንዴ የኖርሽ ነው ወይስ በትዳር መቸም እኛ ከትዳር ውጭ አንኖርም አብሮ ለማንኛውም ተስፋ አትቁረጭ ሞሚን ተስፋ አይቆርጥም የተሻለ አላህ ይሰጥሻል እኔም ትዳሬ ብየ በወደደኘና በወደድኩት ተበድያለሁ ገንዘቤን ሳይቀር ግን የወደድኩት ያህል ጠለሁት ሂወት ይቀጥላል አግብቸ እኖራለሁ ከእሱ ውጭ መኖር እችላለሁ ለምን ብየ ተስፋ ቆርጨ አስደስተዎለሁ
@user-bv5oe3mo7o
@user-bv5oe3mo7o 3 ай бұрын
አብሽሪ የኔዉድ
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 3 ай бұрын
ውላሂ ስትይ እፍሪ ትንሽ በስልምና ፍቅረኝ የለም ነው ባል ማለትሽ ነው !? ሙስሊሞች ኣያለው ፍቅረኝ ኣለኝ ምናምን እረ ኣላህን ፍሩ
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 14 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 9 М.
በብቸኝነት ጊዜ ፡- ከኤልዳና ጋር የተደረገ ቆይታ ተጋበዙልን 🫶
35:59
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 211 М.
200 IQ рабочий😳
0:28
FilmBytes
Рет қаралды 2,9 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2 МЛН
200 IQ рабочий😳
0:28
FilmBytes
Рет қаралды 2,9 МЛН