የማይረሱ የአረብ ሀገር ሴቶች ገጠመኝ ከባለገጠመኞቹ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 84,362

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 570
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች እኮ ጀግኖች ነን ከቤተሰብ አልፈን ለሀገራችን እንሆናለን ክብር ለእኛ ለሸቃሎች
@saytsayt164
@saytsayt164 4 жыл бұрын
ልክነሽ እህቴ ግን ማን የቅልናል
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@user-tj6gb2zi5t
@user-tj6gb2zi5t 4 жыл бұрын
*💖በትክክል✔*
@milikoadunyaa2539
@milikoadunyaa2539 4 жыл бұрын
Yene konjooo Hayazoshi adi qane mademi inonelene kkkkkkkkkkkkk
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@milikoadunyaa2539 awo aykareme
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
ሲጀመር ስማችን አስተካክሉ የአረብ ሃገር ሴት ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ሴት አረብ ሃገር እምትሰራ በሉን እኛ ጀግኖች ነን ሲቀጥን እኛ ሁሌም ምንም የማናውቅ እያረጋቹህ አታቅርቡን አንድ ቀን በመልካም ነገር አቅርቡን
@saratartoussi356
@saratartoussi356 4 жыл бұрын
Leik nesh
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 жыл бұрын
እኔኮ ግርም ሚለኝ እኛ እትዮጵያዊ ሁነን ያረብ አገር ሴቶች ይሉናል መዳም የምን አገር ሴት ትባል ይሆን
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
@@meseretgatanenh6662 የእኔም ጥያቄ ነው
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
አዎ የአረብ አገር ሤት ማለት ምን ማለት እንደሆነ አልገባቸውም ለዛ ነው
@user-kr3bm3ig3p
@user-kr3bm3ig3p 4 жыл бұрын
ዝም አትያቸውም
@ikramtube4137
@ikramtube4137 4 жыл бұрын
ማንም ሰው መረዳት ያለበት ነገር የአረብ ሀገር ሴት ዳይመንድ ነች አለቀ 😘😘😘😘
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 жыл бұрын
Rjzrj Fktkyp ሀሀሀሀሀሀ
@bitalbital2162
@bitalbital2162 4 жыл бұрын
በትክክል
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 4 жыл бұрын
ትክክል
@sitinaali7138
@sitinaali7138 4 жыл бұрын
እባካቹ የአረብ አገር ሴት አትበሉን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነን
@zainabsaid1538
@zainabsaid1538 4 жыл бұрын
ፓሮግራሙ ጥሩ ነው ግን እኛ አበያ ለብስን አንስራም
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Min chiger alew hulun matechet sitiwodu
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
እኮ
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 4 жыл бұрын
ትክክል ♥
@user-wq4ec4ey6d
@user-wq4ec4ey6d 4 жыл бұрын
ሳሳሳሳሳ ማር ዝም በለው በማያውቁት ይዘባርቃሉ
@oneloveethiopia7941
@oneloveethiopia7941 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@oliveoliver9105
@oliveoliver9105 4 жыл бұрын
መጀመሪያ የአረብ ሃገር ሴት የምትሉትን ዝባዝንኪ አቁሙ ።እኛ ኢትዮያዊ እንጂ አረባዊ አይደለንም ።ሂወታችንን ልንቀይር እንጂ ዜግነታችንን ልንቀይር አልተሰደድንም።
@khatijaj4442
@khatijaj4442 4 жыл бұрын
🤭🤭🤭🤭🤭
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 3 жыл бұрын
ትክክል ብላሻል ሁቢ
@richtube5245
@richtube5245 4 жыл бұрын
እኛ ስደተኞች ኦኮ እንደሻማ እየቀለጥን የቤተሰቦቻችንን ህይወን የቀየርን ነን የማዳምን ጭቅጭቅ ችለን ስራዉን ችለን ኧረ ስንቱን ይወራ እኪ የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት የምትሉ በሰብስክራይብ አሳዉቁኝ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
አረ አታሳቁኝ የት አካባቢ ነው አባያ ተለብሶ እሚሰራ😂ያው ነፃነት እንደሌለ ለመግለፅ ከሆነ እሽ ,እውነት ነው የስደት ጥሩ የለውም ግን ለኔ ስደት ከሰው እኩል አድርጎኛል ። ሲቀጥል ልፕስቲክና ጥፍር ቀለም ለይታ እማታውቀው ከጫካ ነው እንዴ የመጣችሁ 😂ደግሞ የኔን ገጠመኝ ብትሰሙ በሳቅ ፍርፍር ትበሉ ነበር
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
እኔም ስደት ህይወቴነው
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
ምን አዉቃለሁ ደግሞ እነሱ የሰራተኞል ልብስ ይለያል
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 4 жыл бұрын
ንገሪን እሥኪ እህቴ ገጠመኙን ትንሺ እንሣቅ
@ikramtube4137
@ikramtube4137 4 жыл бұрын
@@sasaa6587 😂😂😂😂😂
@richtube5245
@richtube5245 4 жыл бұрын
እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ የማዳም ሸቃላ ነኝ
@lubababasher2420
@lubababasher2420 4 жыл бұрын
አንዳንዴ ሳስበው ከአረቦች ለየት ያልን ፍጡር ይመስለኛል የምር ልፍስፍስ እኮ ናቸው አላህ ሲፈጥረን ጠንካራና ጤናን ሰቶናል
@SadaSada-km6sm
@SadaSada-km6sm 4 жыл бұрын
ክብር ለሀረብ ሀገር ከዳማ የሀረብ ሀገር ሴት ማለት ረራሶ አልፊ ለሌላ የሚትኖር ናት ዉደ እህቶቺ በሰደት ያላቸሁ የአላህ ጥበቃ አይለያቺሁ
@khatijaj4442
@khatijaj4442 4 жыл бұрын
አማንንን 🤭🤭🤭
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
ክብር ለሀረብ ሀገር የበርሃዋ አበባ🌷🍀
@arosaarosa2091
@arosaarosa2091 4 жыл бұрын
እውነት ነው ብዙ ገጠመኝ አለ። እስክናውቅ ድርስ ግን ጥፍር ቀለም ያለችሁ ግን ውሸት ነው
@user-ph6lc9qw5o
@user-ph6lc9qw5o 4 жыл бұрын
እኛ የአረብ ሐገር ሴቶች አይደለንም የኢትዮጲያ እንጂ ዉዳቂ ሁላ አረብ ሐገር ለስራ የሔዱ እንኳን ብትሉ
@newday7469
@newday7469 3 жыл бұрын
ለስራ ሳይሆን ለባርነት ነው የሄዳችሁት🙄
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 жыл бұрын
ሲጀመር እነዚህ ፎርጅዶቹ ናቸው ወረኞች ማን ይሙት ጥፍር ቀለም ማይ ይጠፋዋል ኦርጅናሎቹ አለንላችሁ ጠካረነታችንንም ገጠመኛችንም ከፈለጋችሁ
@user-ez9ig1tv2u
@user-ez9ig1tv2u 4 жыл бұрын
እኮ ዝም አትያቸውም
@kamilaahmed64
@kamilaahmed64 4 жыл бұрын
ውዶቸ አድስነኝ ወደቻናሎበቅንነት ሰብክራይብአድርጉስን የመማሪያገፅነው
@rhmetahmed6147
@rhmetahmed6147 4 жыл бұрын
ክክክ እረ ተይኝ
@user-ue6oc1zb5w
@user-ue6oc1zb5w 4 жыл бұрын
ማን እንደናት ናፍቆቴ ስስቴ እናቴ ብዙ ልጆች እኮ አሉ ከገጠር እንደወጡ አረብ ሀገር የሚሄዱ ምንም ሳያቁ ፎርጅድ ያልሻቸዉ ደግሞ የሚያቀርቡት ትክክለኞቹ ልጆች አይደሉም
@kamilaahmed64
@kamilaahmed64 4 жыл бұрын
የቡናመፉረሻ እንሸጣለን እንድሁም እናስተምርአለን አድስነኝ አበሪቱኝ?
@me-vi5jc
@me-vi5jc 4 жыл бұрын
ለምን ሀረብ ሀገር ሤት ትሉናላችሁ ይላንኩም
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 4 жыл бұрын
እኛ ስደተኞች ጀግኖች ነን እንካን ለራባችን ለሌሎችም እንረዳለን ክብር ለለእኛ ስደተኞች ለዩቲቨርም የገቢ ምንጭ ነን
@user-tl6hb3jy5h
@user-tl6hb3jy5h 4 жыл бұрын
ጀግኖች እኮ ነን እኛ አረብ ሀገር የምሰራ ስደተኞች 💪💪💪
@fufufufu4847
@fufufufu4847 4 жыл бұрын
እቺ ጥፍር ቀለም ያለችው ውሸትዋ ነው ገጠር እንኳን ብቱሆን የጥፍር ቀለም ሽታ ኣታቅም ማለት ነው የሆነች ጥፍር ቀለም ፊት
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkየኔማር የማይአዉቁ አለ
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@rozakassahun7707
@rozakassahun7707 4 жыл бұрын
ምን አናደደሽ
@fufufufu4847
@fufufufu4847 4 жыл бұрын
@@rozakassahun7707 ኣንቺ ገልቱ ምን ያናድደኛል እኔ ያልኩት የማይመስል ነገር ለምን ታወራለች ነው ያልኩት
@hidayahidu6643
@hidayahidu6643 4 жыл бұрын
@@fufufufu4847 የማይቁትን ሰው መሳደብ አይከብድም
@mitaababa1487
@mitaababa1487 4 жыл бұрын
የማይመስል ነገር አወራሽ ምንም የገጠር ልጅ ብትሆኚ እንዴት ጥፍር ቀለም አታውቂም
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@munatube2736
@munatube2736 4 жыл бұрын
ዝም ብለው ይቀደዳሉ ውሸት
@user-mt6wh2dy7w
@user-mt6wh2dy7w 4 жыл бұрын
ወሬ ስታበዛ ኔዉ ሲጀመር ማን ተቀቢ አላት እንደዉ የሄዱበት አላማ የረሱ ናቸዉ
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
እኮ ክክክ
@beletabera8239
@beletabera8239 4 жыл бұрын
ማያቅ አለ የኔህት በበተሠብ ታፍነወ የኖሩ አትፍረጅ ሀገራችን ስንት ገጠርና የድሀልጅ አለ መሠለሽ
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 жыл бұрын
ሀቅ ካወራን ዮቶበሮች እድሁ የተለያየቻይናል ያላችሁ በአረብ ሀገሯ ሴት ነው ኪሳችሁ የደለበው ወሬያሞች
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በእውነት
@user-ky4zn1tz7x
@user-ky4zn1tz7x 4 жыл бұрын
እዉነት
@user-df7jp2gs7q
@user-df7jp2gs7q 4 жыл бұрын
አፈር ብሉ እሺ ድንጋይ ፣ስንት መከራ ና ስቃያችን ለአለም ብታሳዩልን ፣ለእኛ ባይደርሱብልን ከሁኑ ወዲዚ ለሚመጡ ይማሩበት እና ወዲስ እንዳይመጡ ይርዳቸው ይህን ምኑ ያስቃል
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Min dinew wore mabezat
@user-it7tg6ft3t
@user-it7tg6ft3t 4 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ያረብ ሀገር ሴት ስትሉን ነው እኛ ኢትዬጲያዊ ነን እባካቺሁ ያረብ ሀገር ሴቶቺ አትበሉን በጣም ያናዳል ብታቁ እኛ ጀግኖቺ ነን ጀግና ጦር ሜዳ ብቻ አይደለም
@rahelfantahun8684
@rahelfantahun8684 4 жыл бұрын
👏👏👏❤❤👌👌👍👍👍
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
በጣም የኔ ማር ትክክል ነሸ ማር አይዞሸ ማር
@tube370
@tube370 4 жыл бұрын
የአረብ ሀገር ሤት ጀግናናት እሧ እደሻማ ቀልጣ ለቤተሠቦቿብረሀን የምሠጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊናት
@mehdyasman7604
@mehdyasman7604 4 жыл бұрын
ሁላችንም በስደት ያለን እህት ወንድሞቸ በሠላም ወዳገራችን ይመልሰን
@user-uw1ei1bh1t
@user-uw1ei1bh1t 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@ababutu903
@ababutu903 4 жыл бұрын
አሜን
@user-nl1kl1ow5i
@user-nl1kl1ow5i 4 жыл бұрын
ወደ ሀገሬ መሄድ ሳስብ ከነሱ ተለይቶ መሄድ ይከብደኛል አላለችም ክክክክክ
@mm.3058
@mm.3058 4 жыл бұрын
😁😁😀😀😀😀ሥትቅልእራስሰውአለ
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 4 жыл бұрын
ዱቄት በኛት😂😂
@hayutube6087
@hayutube6087 4 жыл бұрын
😀😀😀
@hayatthayatt4603
@hayatthayatt4603 4 жыл бұрын
አሸቃባጭ በይልኝ እማ
@user-hu6pt7vv2c
@user-hu6pt7vv2c 4 жыл бұрын
እር ውነት ነው ለምሳሌ እኔ ልሄድ አስብና ያሳደካቸው ልጆችን ሳስብ ቅር ይለኛል እሄው እስካሁን አለው አንዴ ለረፍት ልሂድ ብዬ ይርፖርት ውስጥ ለቅሶ በለቅሶ ሆንን አበያዬን ይዘው
@hananhussen4916
@hananhussen4916 4 жыл бұрын
እባካችሁ በጣም ደስ ይላል ሌሎችንም ያስተምራልና ይህን ገጠመኝ ቀጥሉበት የምር ዘና ያደርጋል
@alihassen7262
@alihassen7262 4 жыл бұрын
አንድ እንኳን ፈገግ የሚረግ ገጠመኝ የላችሁም አይ እኔ ጋ ነፍፍፍ ነው ክክክክክ ሳልናገር ሳቄ መጣ ግን ያረብ ሀገር ሴት ስትሉ በጣም ምታስጠሉኝ
@user-dt6hz6gr9v
@user-dt6hz6gr9v 4 жыл бұрын
የኔዉማ ተወርቶ አያልቅም እህህህህህ ሆድ ይፍጀዉ እዉነት
@lobafahed1477
@lobafahed1477 4 жыл бұрын
እስኪ አካፍሊን ዉዷ ዘና እንበል
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማር ሁሉችንም ነንዉዴ
@sadi8506
@sadi8506 4 жыл бұрын
ኪያዬ ሙሉ ፊልም ለማየት ቻናሌ ውስጥ ግቡ 😍😍
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 жыл бұрын
ኧረ ምኑን ከምኑ አገናኛቹት እሲኪ የትኛዋ ሴትና አረብ ከመሄድዋ በፊት ጥፍር ቀለም የማዉቅ ባትቀባ አይ ገርምም ግን ጥፍር ቀለምና ሊፕሲክ ለይታ የማታውቅ አለች አልልም እሁድን በኢቢኤስ አታቡላሹ ቀድሞም ተበላሽቷል አስፋዉ ክጠፋ ጀምሮ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወይም ነሽ እኔ በእርግጥ የገጠር ልጅ ነኝ ግን ጥፍር ቀለም አውቃለሁ ሊፒስቲክ ቻፒስቲክ ምናምን አላውቅም ነበር
@user-hj5nl4yg6i
@user-hj5nl4yg6i 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እረ እኔም ግርም ብሎኞል ግን ምንም የገጠር ልጅ ብትሆን እንዴት ጥፍር ቀለምና ቻብስቲክ መለየት ያቅታል ጉድ እኮ ነው .ከየት ሂዳ ነው ክክክክክክ
@user-hj5nl4yg6i
@user-hj5nl4yg6i 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እረ እኔም ግርም ብሎኞል ግን ምንም የገጠር ልጅ ብትሆን እንዴት ጥፍር ቀለምና ቻብስቲክ መለየት ያቅታል ጉድ እኮ ነው .ከየት ሂዳ ነው ክክክክክክ
@user-zs5qf9vi7e
@user-zs5qf9vi7e 4 жыл бұрын
@@user-hj5nl4yg6i እኮ ሽታው እራሱ አስባችሁታል ከንፍር አፍንጫ ስር ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 жыл бұрын
@@user-hj5nl4yg6i እኔ ግን አላመንኩም
@alhmduleallhallh1297
@alhmduleallhallh1297 4 жыл бұрын
የኔ ገጠመኝ ባልና ሚስት ብቻ ናቸው ሁሎችም መምህረ ነቸው ጧት ጧት ሢወጡ ክላሣቸውን አፀዳለሁ እንደልማዴ መጥረጊያየን የዥ በሩን በረግጀ ሥገባ እነሡ የአልጋ ሥራ ላይ ናቸው ከዚያ አረበኛ አልችልም ነበረ በሠራተኛ አስተረጉማ ሠደበችን ሆሆሆሆ ገደለችኝ ስል ተረፍኩ
@mesialiye7992
@mesialiye7992 3 жыл бұрын
yihe yene getemegn new getan😂😂😂😂
@ethiotube3936
@ethiotube3936 4 жыл бұрын
እመቤቴን የመጨረሻ ገገማ ናችሁ ሲጀመር ስማችን የሀረብ ሀገር ሴት አይደለም ኤጭ 🤨🤨
@saudi5469
@saudi5469 4 жыл бұрын
እስኪ አታስቁኝ እንዳሳያቹህን ምነው ቀላል በሆነ እንኳን ሊሆኑት አላስመሰሉትም ብቻ ጀግኖች ነን ክብር ለኛ
@user-fw7ee7od4u
@user-fw7ee7od4u 4 жыл бұрын
ክብር ለሴቶች ሀገራቸውን ለቀየሩ ከዛሬ 15 አመት በፊት ከተማወወ ገጠር ይመስል ነበር ዛሬ ገጠሩ ከተማ ሁኗል በናተው በህቶች ጥንካሬ
@user-wq3vy1ot8o
@user-wq3vy1ot8o 4 жыл бұрын
ሙከራቹ ጥሩ ነው ግን በእውነት ገጠመኝ ቢሆን የአረብ አገር ገጠመኝን አንድ ድርሰት ይወጣኝ ነበር በጣም እሚያዝናና
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 жыл бұрын
እንካን ለአብይ ፆም በሰላም በጤና አደሳችው አደረሰን አሜን የተዋይዶ ልጆች
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 жыл бұрын
ውድ ስደተኛ ዛሬ የለቀቁት የሚያስተምር ሳይሆን በስደተኞች ለመሳለቅ ነው እስቲ እንዴኔ የተሰማው በላይክ ግለፁ ተናድጃለሁ በእውነት
@tigistusertesfeye4739
@tigistusertesfeye4739 4 жыл бұрын
እናተ በእዉነት በጣም አካበዳችሁ ጥፍር ቀለም አናቅምና ነው እጭ እደገና ክክክክክቅ ሂጃብ ሆ
@rhmetahmed6147
@rhmetahmed6147 4 жыл бұрын
ክክክ እደዛሬ ስቄ አላቅም
@user-jj8px5bv2z
@user-jj8px5bv2z 4 жыл бұрын
ክክክ ተልጅ ነው የሚባለው በረዶ አደለም ክክክ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
እኔ አንድ ገጠመኝ ነብርኝ ገና አድስ እያለሁ ቡና አፊየ ስትለኝ እንዴ ሀገራችን መስሎኝ ሱኳር ጨምር ነው ዓ🙈🙊🤐
@ababutu903
@ababutu903 4 жыл бұрын
ክክክክክ ምን አለችሽ
@ababutu903
@ababutu903 4 жыл бұрын
የኔ ገጠመኝ ደሞ የሆነ ሰፊ ዱላብ አለ እና እሷ ያለችኝ የምትለብሽው ብድርብስ አለ አምጭው ነው እኔ ደሞ ዱላቡ ውስጥ ያገኘሁትን ለብሸ ለጥ ነዋ ይሄው እስከዛሬ ትስቃለች ክክክክክ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
@@ababutu903 አሳፊርችኝ እማ😭😭😭😭ከዛ ሌላ ሀገር መጣሁ
@ababutu903
@ababutu903 4 жыл бұрын
@@sofitube6115 ምነው በቀላሉ ነገር ቀረበሽ በያት
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
@@ababutu903 እንግዳ መቶባት ነብርና አሳፊርሽኝ አለችኝ ግን ጠቀመችኝ እንጂ አልጎዳችኝም እህት ቀርባት
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
እኛየአረብሀገርሴቶችከጀግናጀግናነን
@user-mi8nc7gl4t
@user-mi8nc7gl4t 4 жыл бұрын
ጉድ ናችሁ እኛ የሀበሻ እንጅ የአረብ ሀገር ሴቶች አይደለንም እባካችሁ ሚድያዎችም ይሄን ነገር አስቡበት ለምንአዉሮፖ እና ሌላ ሀገር ያሉትን የአዉፖ ሴቶች ስትሉ አትታዩም
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 4 жыл бұрын
የአረብ ሀገሬ ሴት የምትሉን እኛ ሳናዉቅ ዜግነታችንን ቀየራችሁልን እንዴ አረብ ሀገር የምንኖር ኢትዮጵያዊያን ነኝ ደሞ ጥፍር ቀለም እና ሊፒስቲክ ለይቶ የማያዊቀ ሴት አለ አባያ ተለብሶ እንዴት ስራ ይሰራል እናዉራ ከተባለ ጠቃሚና አስተማሪ ብዙ ገጠመኞች አሉ
@user-lk4qe6ie7m
@user-lk4qe6ie7m 4 жыл бұрын
የባለ ጥፍር ቀለሟ ምንም አይነፋም ሲጀመር የገጠር ልጅ ጥፍር ቀለምና ልብስቲክ አያውቅም እደ ሲቀጥል እሲትዩዋ ክላስ ገብታ ቁምሳጥኑን ከፍታ ታየኝ እኮ መዳም ዝም ስትላት እረ ይደብራል
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
ያረብ አገር ሴት ማለት ጄግና ነን ክብር ለኛ
@betitube12
@betitube12 4 жыл бұрын
ኪኪ አር ውሽት ማስመስል እንኳን አልቻላቹም በትክክል ስድትን ያየ ስው ነበር መተውን ያለበት
@user-yi8et6pp8w
@user-yi8et6pp8w 4 жыл бұрын
ሀቢቢ. ያስቃል.
@user-nc8rw7ef5k
@user-nc8rw7ef5k 4 жыл бұрын
ስብስክራይብ እየለመንኩ ነው
@user-ui6hf5sb5l
@user-ui6hf5sb5l 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ጥፍር ቀለም እንደቻፕስቲክ ወይኔ በሳቅቅቅቅ እኔስ የሚያስቅ የለኝም
@user-wb1ed5tc7x
@user-wb1ed5tc7x 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@user-iy7jv8en5e
@user-iy7jv8en5e 4 жыл бұрын
እኛ ስደተኞች ከስደታችን ፍቅርን መቻቻልን እዝነትን የተማርን በተግባር እያሳየን ያለን እቁ ወች ነን የትም ሀገር ብሄድ ስደትን ያየች እህት ወንድም አዛኞች ቶሎ ይረዱኛል በሀሳብም በምክርም በእዝነትም ቶሎ እንግባባለን ስደትኛ እህት ወድሞቸ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቅልኝ
@buzekonjotube4199
@buzekonjotube4199 4 жыл бұрын
Ya areb Hager seti malet enda shama qalet yalalwun heyot yamet kayer nati esaw malet gagena nati keber la areb Hager seti yehune💕💕💕💕💕👈
@yusrahabeshawit9438
@yusrahabeshawit9438 4 жыл бұрын
ይሄም ገጠመኝ ኖ ምንም አያስቅም ሄዶ ያዩት ቢሰሩት አሪፍ ነበር ጭራሽ ከነሱ ተለይቼ መሄድ ሳስበው አላለችም ያልተያዘ ግልግል አያውቅም አለ ያገሬ ሰው እኛ በመቼው በተገላገልን እንላለን በሰላም ወደ እምዬ ሀገራችን ያስገባን ምንም ቢሆን ሀገር ነው
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 4 жыл бұрын
ምናልባት የሆነ ነገር አስነክተዋት ይሆናል
@user-jj8px5bv2z
@user-jj8px5bv2z 4 жыл бұрын
ክክክክክክክኮኮኮኮ
@zumitube8095
@zumitube8095 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ የሀቢቢው አሳቀኝ ሌላው እንኳን ዝም ብሎ ነው እንደት ነው የሚደርሳችሁ ብዙ ገጠመኝ ነበረኝ ።😂😂😂
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 жыл бұрын
አይ ገጠመኝ እውነት ከኢትዮጵያ ወተው እዚህ አረብ ሀገራት ላይ የሚሰሩ የሀገሬ ልጆች እጅግ ጠንካራና ጎበዝ አይገልፃቸው ስንቱን ችለው ብቻ እስኪያልፍ ያለፋል እግዚአብሔር ያጠንክረን ሁላችንንም
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 жыл бұрын
አረ እኔ ስንት ገጠመኞች አሉኝ🤣🤣 delivery የሚያመጡት መቶ ድንኳን መጣ ህጂ ተቀበይው ስትለኝ ስትለኝ እኔ የማውቀው የሀገራኝን የሰርግ የድግስ ድንኳን ነው የጮሀችብኝ ጩሀት 🙉 ሚስማር ስትለኝ እኔ የእትዮ ሚስማር መስሎኝ ስፈልግ አረ ስንቱን በዛ ላይ ጩሀቷ ተጨምሮ😌🤕😖
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ጎበዝ ናችሁ እመዳም ቤት ላውም ጎርፈዋ ገብተሽ ጭራሽ 😆😆😊😍የመዳም ቅመሞች ገጠመኝ የሌለው የለም 😄😅
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 4 жыл бұрын
ክብሪ ለኣረብ ሃገር ሴት💝
@user-ly8it6nl6b
@user-ly8it6nl6b 4 жыл бұрын
ገጠመኞቻቹን እንኳን ለኢቢኤስ ለኮመንትም አይመችም አዝጎች።እስቲ የኔን ልንገራቹ ? ስሙና ፍረዱ ሽማግሌው ማድቤት ገባና ቂጤን ጨንቧ ሲያረ ሚስቱን አየችውና'_______ሙሉታሪኩን ለመስማት ከፈለጋቹ ደሞ ሀኒ ደውይልኝ ስልኬንም ውሰጂ እባክሽን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
እኛ እኳ እትየጲው ነን እንጂ የአራብ ሀገር ሴቶች አይደለንም እርሱን አስተካክሉ እኛን የአራብ ሀገር ካላችሁ መደመችን የየት ሀገር ሉትሉትነው
@user-wu6oi9qi5k
@user-wu6oi9qi5k 4 жыл бұрын
እኔ በዙ ገጠመኝ አለኝ ልጆቹ በተለይ ቢስማር አመጪ ስተል ቢስማር ስጠሗት ቢስማር ማለት ቁሩፈድ ነው እናም ምንድነው ይህ አለችኝ ቢስማር አላኩት በጣም ሳቀች እንሱም እኔም በዙ ገጠመኝ አለኝ ሴቶዩየን በተለይ
@mymamem7164
@mymamem7164 4 жыл бұрын
ቢስማር ሳይሆን ሚስማር ነው ሚባለው
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 4 жыл бұрын
አድ የአረብ ሀገር ሴት አረ ማነው የአረብ ሀገር ሴት ያደረግን አረ ተው አረ ተው ምን አለበት ሁሉም ሴት አረብ ሀገሩን መተው ባዩት እኛስ የጀግኖች ጀግናዎች ነን እኛ ግን ኑፁህ ኢትዮጲያኖች ነን ለራሳችን ትተን ለቤተሰባችን ለሀገራችን የምንለፋ ጀግኖች ነን ክብር ለአረብ ሀገር ሴቶች
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 4 жыл бұрын
ሢጀመር አባያ ከቤት አይለበስም ደሞ ያረብ አገረእሴት አትበሉን ኢትዮጵያዊ ጀግና ነን
@selamalop5447
@selamalop5447 4 жыл бұрын
የትኛው አረብ አገር ነው አባያ ተለብሶ የሚሰራው??
@user-pv5um3zo4t
@user-pv5um3zo4t 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ካለፈ በኃላ ያስቃል በሰአቱ ግን ከባድ ነበር ግን ትንሽ ረዘም ብታደርጉልን ደቂቃዋ እጥር አለች
@user-po8wv7us1w
@user-po8wv7us1w 4 жыл бұрын
እስኪ በፈጠራችሁአምላክ ይሁንባችሁ የአረብሀገር ሴቶች አትበለ አረብሀገር የሚኖረ እህቶች በሉ የረብሀገርሴት እያላችሁ ስማችንን አታበላሹ እኛምርጥ ኢትዮጵያ ውይነንን
@hargetesfaye5711
@hargetesfaye5711 4 жыл бұрын
የኔ ገጠመኝ በመጣሁ ሠሞን ከ7 አመት በፊት ሡቅ ልንሄዲ ጋቢና ከፍቸ ልገባ የከሠተችኝ ዲንጋጤዉ አለቀቀኝም እሥካሁን ለረፍት ኢትዮጵያ ሢሄዲ እደዛ የምወደዉ ጋቢና ጠልቸ ሌላ ቦታ እቀመጣለሁ ግን እሥካሁን ማርያምን ይገርመኛል ጋቢና ማሠቤ አንዲቀን ደሞ ልጆቹን ልቀበል በሊፍት እወርዳለሁ ብየ ሥወጣ ሥወርዲ ዋልኩ መጨረሻ ሠወቹ ሢከፍቱ ወጣሁ አብሬ አያለሁ ሌላ ብሎክ ከዛ በግሬ ስጡህ ሂጀ አየኔ ከምኑ መጣሁ ብየ ሣለቅሥ መጨረሻ ወዲሞቿ ፈልገዉ አገኙኝ
@meselchethio916
@meselchethio916 4 жыл бұрын
እኔ ደግሞ አረብ ሀገር ላይ የመጀመሪያ የገጠመኝ የዛሬ 8አመት ምንጣፍ እንዴት እንደሚፀዳ መዳም እያሳየችን ነበር እና እኔ ደግሞ ቫኪውም ወይም ሚኪንሳ ከረብ ይባልላ እና ከማሽኑ አጠገብ ቆሜ ነበር ከዛን ማዳም ሶኬቱን ስታበራው ቀሜሴን ሳብ ሲያደርገው የነፍስ ያላ ጮኸቴ እና የዘለልኩት ዝላይ መቼም አይረሳኝም
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
Meselch Ethio 🤣🤣
@bitemohd4935
@bitemohd4935 4 жыл бұрын
አይእኛ ማለት ስማችንይቀየር ያረብሀገርሴት አትበሉን ጀግናዋ እህት በሉን
@hawa7276
@hawa7276 4 жыл бұрын
ማሻአላሌኩም ያረብ አገር ፅድት ያልን ኢቶቢያዊ ነን ካአርቲሥቶቸ እንሻላለን አዋተን መሥጊድ እንሠራለን አዋተን የታመሙ ሠዎችን እናድናለን ቤተሠብ ቤት ንሠራለን ለራሣችን ተንሠራለን ብዙለውጥ አለን ምትመሥላላችሁ ከመሥረቅ ለፍተን ማግኘት ክብር ነው እናተ ዝብላችሁ ፈረሥ ጭራ በሣምት በሣምት ሜካፕ ምታቃችሁ
@user-xb2eg1nx7n
@user-xb2eg1nx7n 4 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር ትንሽ ዘና አደረጋችሁኝ ክክክክ
@aberashaberash8684
@aberashaberash8684 4 жыл бұрын
echi wodeza kenati beminm anasim betam abezachuko
@melatshemelis1605
@melatshemelis1605 4 жыл бұрын
ይህን ያክል
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 4 жыл бұрын
አታፍሩም ያረብ ሀገር ሴቶች ስትሉ እኛ ለስራ እጅ የወጣነው ሀገራችን ሁኖ አደለም በስማችን ጥሩን ብትሉንም አይገርመነም ሃገሯን ጥላ እናት አባቷን እርቃ እደሻማ የምትቀልጥ እሷ ያረብ ሀገር የምትኖረው ልጅ ናት
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊ ነን የአረብ አደለንም
@mahalambatube1120
@mahalambatube1120 4 жыл бұрын
ይሄ እንኳን የሚመስጥ ነገር የለውም ትክክለኛ የኛን ስቃይ እና ፈተና የሚመጥን አይደለም
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
አረ በሳቅ😂😂😂 እኔ ግን በቋንቋ ነበር እስክለምድጂ ሌላስ የተሸወድኩት ምንም የለም መስራት ያለብኝን አውቅ ነበር።
@yeshiworklegesses1936
@yeshiworklegesses1936 4 жыл бұрын
Hulum ewunetawun ayedlm yaweruti
@zd3943
@zd3943 4 жыл бұрын
ኮሜንቶች በጣን ነው ያሳቃችሁኝ
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 4 жыл бұрын
ክክክ። እይ። ስንት አለኝ። እኔ ም። 40 ቲማቲም። አምጪ ስትለኝ። በነሱ 4ፊሬ ነው። እኔ። በአገራችን። መስሎኝ። ፊሪጅ ውስጥ ያለውን። በሙሉ ስወድላት። ሳቀችማ። 40 ሀባ። ቲማቲም። 4 ፌሬ ማለት ነው። ብላ አስረዳችኝ። ትዝ ይለኛል
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
marta show 🤣🤣
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkየኔ ማር
@user-hs9hs7et9l
@user-hs9hs7et9l 4 жыл бұрын
Asekeyam Hulu
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች እኮ ጀግኖች ነን እኛ እደሻማ እየቀለጥን ለቤተሰቦቻችን ብርሀን የምንሰጥ እቁ ነን
@samrawitfikad8044
@samrawitfikad8044 3 жыл бұрын
በኢኒፎርም ቢሆን ጥሩ ነበር ማን ሰራተኛ ማን አሰሪ እንደሆነ መለየት ከበደኝ😂😂😂
@Sss-ot5hh
@Sss-ot5hh 4 жыл бұрын
የማረሳ ገጠመኝ አለኝ ምንያረጋል አልፏል መጀመሪያ ለራሳችን ክብር ይህ ኖረን ጀግና ብንባል እመርጣለሁ ምክንያቱም ብዙ ፈተና አልፍ ነው የምንኖረው አልሀምድሊላህ
@emnetyoutube7218
@emnetyoutube7218 4 жыл бұрын
አረ ዘመዶቼ አረበኛ ቋንቋ አልገባኝ አለኝ አራት አመት ልሆነኝ ነው ግን ምንም አይገባኝም "ላ"የምትለው ቃል እንኳን አትያዘኝም በቃ ምን ላድረግ የምግባባው ከሴት ከአለቃዬ ጋር እና ከአንዳንድ በተሰቦቿጋር በእንግልዘኛ ነው አረ በኛ ግን ወይ ፍንክች አልገባኝ አለ ምን ላድርግ ???
@AD-rp3zi
@AD-rp3zi 4 жыл бұрын
የእኔ ገጠመኝ ደሞ ለመጀመሪያ ግዜ ደሞዝ በእጄ ተሰጠኝ የቤይሩት lira 675.000 lira የሚል የተፃፈ አለው በደስታ ተቀብዬ ለእህቴ ስልክ ደውዬ አገር ቤት ቤት ለገዛ ነው ፈለገለኝ የሰወስት ወር ደሞዜ 675000አለኝ አልኩትና ከዛ በሳምንቱ ሴትየ ላክችለኝ 11,000ሺ ብር በኢትዮጵያ ስትለኝ እህቴ ደነገጥኩ ለሴትየዋ ይሄ ሁሉ ብር የት ጠፋ አልኩትና ቋንቋ እንግባባም ነበር ከዛ በአማርኛ አስተርጉማ ነገረችን 😥😥😥😥
@fametmlove4074
@fametmlove4074 4 жыл бұрын
እሰይ እኔንም አጋጥሞኝል ወላሂ የኔ በጣም በጣም በጣም ነው የሜያስቀው
@saadasaadaa4427
@saadasaadaa4427 4 жыл бұрын
እንዳው ስትገርሙ አሑን በቤትውስጥ አበያለብሰንነው የምንሠራው?ወረኞች
@abebachanal1036
@abebachanal1036 4 жыл бұрын
ውሽታቸው ነው ለመዝናናት
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ክክ እረ የጥፍር ቀለሙ አሳቀኝ በስላሴ እንዴት ቻብስቲክና ጥፍር ቀለም አታቅም
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ድንቅ ኮንሰርት ሁላችሁም ልታዩ ይገባል ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደህ ነው የሚያስፈልገን 👈 kzfaq.info/get/bejne/l8WIfKZk0suzhYU.html
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 жыл бұрын
ኦኦኦ ወራጂ አለ የርብ ሀገር ሴት የሚለው ይስተካከልልን ሲጀመር ደግሞ ምናልባት ከገጠር የመጣች ናት ብዙ ጌዜ የምትሸወደው የእዲስ አባ ልጆች አንሸወድም
@hanilove1671
@hanilove1671 4 жыл бұрын
ስሜ ሀኒ ይባላል እምኖረው አረብ አገር ነው ከመጣሁ 7 አመቴ ነው የገጠመኝ ነገር ብዙ ነው አንድ ግዜ አድይስ እንደነበርኩ ብርድልብስ አምጪ ተብየ ሱሪ ያመጣሁበት ግዜ ነበር ግን ብዙ ገጠመኝ አለኝ በቃ Ebs ላይ ጋብዙኝ እና ፈታ ላድርጋችሁ ደግሞ አበያ ተለብሶ የትም ቦታ አይሰራም ሸርብ ብቻ ነው እሚለበሰው
@user-bq2np6bn1c
@user-bq2np6bn1c 4 жыл бұрын
የአርብ አገር ሴት አትበሎን. እፍፍፍፍፍፍአ. አረባች የ ካዳማ ሲል ደሚ የፈላልልል. ኢትዮጵያዊኖች የአርብ አገር ሴት በአለም ላይ የተሰድድውን ሁሉ ለምን አትሉም ለምሳሌ የአሜሪካ ሴት የካናዳ ሴት በሉ ሁሉም ስደተኛ ነው አትበሉን ዋ!!!!! ምነው
@seadaabeaite7104
@seadaabeaite7104 4 жыл бұрын
እኛ የገጠር ልጆች ከፈራችንን ቅንድባችንንም አላህ እንደሰራን ነው በራሳችን እምንተማመን ጀግኖች ነን ካረቦች ጋር 9 አመቴ ነው እስካሁን ከነሱ ሸበካና ብራቸው ን ድናቸውን ነው ከነሱ የተማርኩት እንጂ እሚለቀለቁትን ስ ይቅርብኝ ኪኪኪኪ
@malianegn8994
@malianegn8994 4 жыл бұрын
Hoooyi ere arbi hager alchu!😅 bekid salwed askachugn ene egnaga ene enni yemsel getemgn aln kemir😘😅
@habibaomer9577
@habibaomer9577 4 жыл бұрын
የኛ ያረብ አገር ሴት አደለን ኢትፕያ ነን
@abebechetecha4645
@abebechetecha4645 4 жыл бұрын
ግን ከነሱ ተለይቼ መሄድ ሳስብ ያልሽዉ ልጅ ግን ጤነኛ ነሽ ሆሆሆሆሆ ኧረ ትንሽ እፈሪ እነሱ ምንም ጥሩ ቢሆኑ ግን ከሀገሬ እና ከእምዬ እናቴ አይበልጡም ሰብሩን ስጠን ያ ረብ ኧ ረ .....
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 4 жыл бұрын
😆😆😆😆 ሲጀመር ዉሸታቸዉ ነዉ
@amiwolloyewa3593
@amiwolloyewa3593 4 жыл бұрын
ዛሬ ስለእኛ ስላነሳችሁ እናመሰግናለን እኔ የመጀመሪያ ስሄድ ቋንቋ የለ ልጅቱ ከእናቷ ቤት ወልዳ ተኝታ ብቻዋን መስላኝ ከባሏጋ ባሉበት በር ሳላንኳኳ ከፍቼ ገባሁ በጣም ነበር የደነገጥኩት የዛኔ ከተቆጣችኝ በሗላ ሳቀችብኝ ግን እወዳት ነበር
@gadisehhalagorgis7083
@gadisehhalagorgis7083 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 4 жыл бұрын
አይ የአረብ አገር ሴትበስንቱ ስሟ ይነሳል ይሁን ስለ አረብ አገር የሚናገር ሰው ያየ ሰው ብቻ ነው።
@Susu-xd8vj
@Susu-xd8vj 4 жыл бұрын
አትዋሹ እናንተ አሁን ድረስ አረበኛ ቋንቋ አታውቁም የሌለ ቃላት ነው የዘባረቅሺው
@afnanhmh6644
@afnanhmh6644 4 жыл бұрын
የማይመሣሠልነገርነዉ የሚያወሩት እናተ እራሡ ለአረቦቹ ገጠመኝ ናችሁ
@user-yk7zi8vo7n
@user-yk7zi8vo7n 4 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ ክበር ለአረብ ሀገር ሴት❤
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 26 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 9 МЛН
ግጥም ሲጥም አክሊል እና ማሂ
1:20
NIGAT ንጋት
Рет қаралды 7 М.
ЖЕСТЬ В КОНЦЕ. ПЛАКАЛ ВЕСЬ САМОЛЕТ
0:20
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 3,2 МЛН
I Outsmarted My Bully Brother And Ate His Cotton Candy🤫😎
0:33
Giggle Jiggle
Рет қаралды 10 МЛН
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 5 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 25 МЛН