የሚገርም ነው የምጣድ የተልባ ፍርፍር (ቡጥጫ) - Ethiopian/ Eritrean -

  Рет қаралды 9,412

Lulit Lula Channel

Lulit Lula Channel

3 ай бұрын

Пікірлер: 101
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እያልኩ ለምታደርጉልኝ ማበረታታት ከወዲሁ እያመሰገንኩኝ እንደሁልግዜ አሁንም subscribe like and share በማድረግ ቻናሌን አሳድጉልኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 ай бұрын
ሉላዬ እንደባለፈው በማታ ልቀቂው እይታ እንዲኖር ሀሩብ ሀገር የመኝታ ሳት ነው ❤❤❤
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@DESILOGINUK
@DESILOGINUK 2 ай бұрын
like 435 wow so Delicious Food Big thumb up for Your Delicious Food Big thanks for sharing. 9:14
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
Thank you my friend👍👍
@hanichotube
@hanichotube 3 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ የሆነ አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባረክ በርችልን ❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
ሐኒዬ ክበሪልኝ🙏😍
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 ай бұрын
That looks so delicious. 😋😋😋 Areef new.
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
Thanks and welcome🙏
@miminigussie4971
@miminigussie4971 3 ай бұрын
Wow, እዉነትም የሚገርም አሰራር ነዉ። እጅሽ ይባረክ ሉሊትዬ ♥️❤️♥️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
ሚሚዬ አመሰግናለሁ❤️❤️
@bettytube6255
@bettytube6255 3 ай бұрын
Egizihaber yimesgen enkuan beselam metash wude woowww betam tiru aserar new
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
thank you so much my dear❤️❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝዝት ይበል ሉላዬ እውነትም ጉደኛ ምግብ waooo በምጣድ ሽሮ ብቻ ነበር የማውቀው ተልባ በይ እሞክራለሁ እንጀራ ልጋግርና የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ❤️❤️like share
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
እኔንም ገርሞኛል ፅግዬ ሞክሪው ትወጅዋለሽ🙏❤️❤️
@Godissogood2me
@Godissogood2me 3 ай бұрын
👍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
Thx
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👍እናመሰግናለን::
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ❤️
@marthagebremichael2846
@marthagebremichael2846 2 ай бұрын
ይገርማል!!! ለየት ያለ👏👏👏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏❤️
@tgTube-1011
@tgTube-1011 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ሉሉዬ እግዚአብሔር ይመስገን ተልባ እደዚህ የተለያዩ ጥቅም እና ለጤና ተስማሚ የሆነ ምግብ ነው የምጣድ ላይ ፍርፍር እዴት እደሚሰራ ከተልባ ስላጋራሽን እናመሰግናለን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
ቲጂዬ ክበሪልኝ🙏❤️❤️
@hayu4429
@hayu4429 2 ай бұрын
ዋዋዋውውውውው የዛሬው ይለያል ❤❤❤❤❤ በርቺ ከአንሽ ብዙ እንማራለን እሞክረዋለሁ የኔ ልዩ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
ሐዋዬ የኔ መልካም ተባረኪልኝ❤️❤️
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 ай бұрын
ሼርርር አው ጉደኛ ነው ሉላዬ እጅሽን ይባርክ❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
ሮዛይዪዬዬዬዬ🙏❤️❤️❤️❤️
@birtakimguzellik
@birtakimguzellik 2 ай бұрын
wow very delicious recipe❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
Thank you so much❤️❤️
@medihntube
@medihntube 3 ай бұрын
Waooo Lulaye come sempre sei bravissima grazie mille per aver condiviso con noi like share ❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
thank you so much for your support❤️❤️❤️❤️
@hulumfikirtube8350
@hulumfikirtube8350 3 ай бұрын
ዋውውውው ሉሊትዬ ይለያል ግን ይቺ ምጣድ የለችኝም ይለያል ደም በጥቁር እንጀራ እናመሰግናለን 👌👌👍👍👍🙏🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
ሑሉምዬ በድስትም በመጥበሻም ይሆናል👍❤️❤️
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ሞያሽን በዝርዝር ስለምታሳዬን።
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው ስለምታበረታቱኝ ክበሪልኝ❤️❤️❤️
@tersithailu6651
@tersithailu6651 3 ай бұрын
Ewntem besmeab! It looks great!
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
Thank you so much for visiting👍❤️❤️
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 ай бұрын
ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ለየት የለ የተልባ ቡጥጫ ነው ሰርትርሽ የሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እንደ ምጣድ ሽሮ አድርገሽ ነው የሰራሽው ምጣዱን ላልሽው እንደውም በጣም ነው የምትለሰልሰው ብዬ አስባለሁ በአሁን ዘበን ላይ ያለን በጣም የታደልን ነን ሞያ እቤታችን ድረስ እየመጣ እየተማርን ነው እናመሰግናለን እኔ በጣም ነው የወደድኩት ሼርርር
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ክበሪልኝ😍😍
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 ай бұрын
Wow Lulaye liyu new. I will try it
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
Thank you so much please 🙏 ❤❤
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሉላዪ እውነትም ጉደኛ ነው እጂሽ ይባርክ 👏👏👏👏❤️❤️❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
ሚሚዬ አመሰግናለሁ🙏❤️❤️
@yodittekeste
@yodittekeste 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም የኔ ውድ ርንካን በሰለን መጣሽልኝ ዋው ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ❤❤❤❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
ዮዲትዬ አመሰግናለሁ🙏ጠፍተሼል ብቅ በይ❤️❤️❤️
@hulumfikirtube8350
@hulumfikirtube8350 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሉሊት እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ 🙋🙋🌹🌹🌹🎉🎉
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ የምወድሽ❤️❤️
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሉላዬ የተልባ የምጣድ ፍርፍር በልቼ አላውቅም ነበር ዛሬ ሰርቼ እሞክረዋለው ስሰራ ቪድዬ ቀርጬ በሾርት ቪድዬ እለቀዋለው ታይዋለሽ የኔ አሰራር ደሞ❤❤❤❤እናመሰግናለን❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
ሮዛዬ እኔም ሞክሬው በጥም ነው የወደድኩት ሞክሪው ትወጅዋለሽ😍😍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
Amen Amen Wow 🥂🥂 ቺርስ ሉላዬ በጣም የሚያምር ምግብ ነው የሰራሽው ለምሳ እሰራዋለሁ ደሞ እያሰብኩኝ ነበር አልመሰለኝም like like 👍 ❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
አዎ ሰሪው በጣም ልዩ ነው🙏👍🌹🌹
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
​​​@@lulitlula4290እያሰብኩሽ ነበር Notification አልመጣልኝም ለማለት ነው ሉላዬ
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 3 ай бұрын
እንጀራ የምትጨምሪ መስሎኝ ነበር ተሸወድኩ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
አይገርምም ክክክክ😂
@yitbarekmirete6098
@yitbarekmirete6098 3 ай бұрын
I really like Telba, and this looks good. I will try it. thank you Lulit
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
thank you so much for watching👍
@selamgh3379
@selamgh3379 2 ай бұрын
wow great job 🙏🙏🙏❤️❤️🌿
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
Thank you so much my dear ❤️❤️
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 3 ай бұрын
የኔ ባለሞያ❤እናመሰግናለን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው🌹🌹
@user-eo5ck1yl8e
@user-eo5ck1yl8e 2 ай бұрын
Mashallha berch sistu
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
thank you so much, my dear🙏❤️❤️
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 3 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ የሆነ የተልባ ፍርፍር አስራር እና አቀራረብ ነው እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን በርችልን ❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
የመወድሽ ክበሪልኝ🙏❤️
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 3 ай бұрын
እንሞክረዋለን 🙏🏼
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
ምስራቅዬ ከልቤ ነው ትወጅዋለሸ🙏❤️❤️
@asterkebede4453
@asterkebede4453 3 ай бұрын
ዋው የሜገርም ነው ነገ እሙክራዋለሁ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏❤️
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 3 ай бұрын
ተባረካ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 3 ай бұрын
ሉሌዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ። ዋው የተንባ የምጣድ ፍርፍር በመጀመሪያ ተልባ ይታመሳል ጨው እና ነጭ ሽንኩርት አብሮ ይፈጣል ከዛ በጎድጓዳ ሳህን ተደርጒ ውሀና በርበሬ ይጨመራል ጨው ትንሽ ዘይት ውሃ ኮረሪማ ከዛ ይማሰላል ከዛ ሽንኩርት ቲማቲም ይጨመራል ከዛ በምጣድ ይቆላል ወላሂ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ ማሻላህ በጣም ጎበዝ አሚንንን❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
አዎ በሾርት አውጪው በጣም ቆንጆ ነው😍😍
@GeniFamilyTube
@GeniFamilyTube 2 ай бұрын
ዋሁ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
@@GeniFamilyTube አመሰግናለሁ🙏❤️
@zebinakassa4959
@zebinakassa4959 3 ай бұрын
Amazing ❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
Thank you 🙏❤️
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሉላዬ የኔ ባለሙያ እንዴት ነሽልኝ ዛሬ ምርጥ ጤናማ ተወዳጅ የሚሆን የተልባ ፣ነጭ ሽንኩርት በርበሬ ውሀ ትንሽ ዘይት፣ጨው ኮረሪማ ሽንኩርት ቃርያ አርገሽ በጥብጠሽ ዋውውውው የሆነ የምግብ አሰራር ሉላዬ አሁን እንደ ገባሁ እሞክረዋለሁ።❤❤❤ ላይክ ሼር
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
ነፂዬ የምወድሸ በጣም ነው የማመሰግነው ሞክሪው በጣም ልዩ ነው🙏🙏❤️❤️
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 ай бұрын
I’m gonna try it tomorrow 🙏🏽🥰
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
Please 🙏❤️❤️
@Rozaguraga
@Rozaguraga 26 күн бұрын
ሉላዬ ተይ አትጥፊ ሼርር❤
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 3 ай бұрын
አንደኛ ነኝ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
ክበሪልኝ❤️❤️
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 ай бұрын
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 ай бұрын
Like like Share ሸርርርርር
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
Thank you so much❤️❤️
@Azzistyle
@Azzistyle 3 ай бұрын
ዋዉ ሉላዩ ይሄማ ልዩ ነዉ አዊ ያንቺ ሙያ ልዩ ነዉ እናመሰግናለን 🫶🏻😋😋😋😘😘
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
ክብረት ይስጥልኝ❤️❤️
@almazeg7024
@almazeg7024 2 ай бұрын
Thank you, sis it looks delicious .love it❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
Thank you too❤️❤️
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 ай бұрын
ቬርርር❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
ክበሪልኝ❤❤
@mulu5862
@mulu5862 3 ай бұрын
Thank you❤ God bless you❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
You are so welcome🙏❤️❤️
@user-qk7oo1jk8g
@user-qk7oo1jk8g 2 ай бұрын
What does it taste like?
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 ай бұрын
ይሄ ጤና ነው
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
እውነት ነው አመሰግናለሁ❤️
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
አረ የት ሄጄ ነው ያመለጠው ሉላዬ ❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
ሚልካዬ ደርሰሽበታል🙏❤️❤️
@ababonga1
@ababonga1 3 ай бұрын
ታንክዩ! አዲሥ ነገር ተማርን።አቤቱታችንን ይዘን ቅዳሜ ሚሥትነትን ማፋጠጥ ነው😂
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
ይሻልሻል ሟክሪው በጣም ነው የምትወጅው🙏❤️❤️
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
📌#ሰበር  ዜና እለታ ሀሙስ ሐምሌ//18//2016//#vdeo#ፋና_ዜና 25 July 2024
18:32
𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Рет қаралды 7 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 33 | Eta Fenta epsiode 33
45:19
Kana Television
Рет қаралды 10 М.
ልዩ የሆነ ድንች በስጋ
3:09
Kali’s Kitchen
Рет қаралды 198
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН