Пікірлер
@ethiopiatekdem7201
@ethiopiatekdem7201 24 минут бұрын
ቅባቱ በጣም በዝቷል ይዘገንናል ለጤንነት ጥሩ አይደለም
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 12 сағат бұрын
ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ተበልቶ የማይጠገብ ዶሮን የሚያስንቅ የእንቁላል ወጥ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን
@FevenTekia
@FevenTekia 2 күн бұрын
ምርጧ አንደኛ ሁሉ ነገር ተመችቶኛል በርቺ AAA😅
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 күн бұрын
@@FevenTekia በጣም ነው የማመሰግነው ስራዬን ሰለወደድሽልኝ🙏❤️❤️
@sitotatube-
@sitotatube- 2 күн бұрын
ሉላዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያምራል ዶሮ ወጥ ነዉ ሚመስለው 😮😮👌👌👍👍 እጅሽ ይባረክ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 күн бұрын
@@sitotatube- እንኮን ደህና ቆየሽኝ ሰመሰግናለሁ🙏❤️❤️
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 2 күн бұрын
Wow
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 2 күн бұрын
❤❤❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 күн бұрын
ሉላዬ አረ እንዴት እንደሚያምር የሚያስጎመጅ ከክሬሙ ጋር ደሞ Wow like like 👍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 күн бұрын
@@milkanatube4685 ሚልካዬ አመሰግናለሁ ጠፍተሻል😍😍
@eritrea576
@eritrea576 3 күн бұрын
Lulit konjo, God bless you and all your family
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 күн бұрын
thank you so much for your support👍👍
@yodittekeste
@yodittekeste 3 күн бұрын
በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 күн бұрын
እሺ ዮዲትዬ❤️
@yodittekeste
@yodittekeste 3 күн бұрын
ዋው ዋው ነው ሉልዬ ዶሮን የሚያስንቅ ነው ❤❤❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 күн бұрын
@@yodittekeste አመሰግናለሁ ዮዲትዬ😍😍
@yenemartube1
@yenemartube1 4 күн бұрын
ሰላም ሉሊት እንደምን አለሽ በጣም የሚያምር ዶሮ ወጥ የመሰለ የእንቁላል ወጥ ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን 😋👍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 күн бұрын
@@yenemartube1 ክበሪልኝ🙏😍😍
@etsegibekele129
@etsegibekele129 4 күн бұрын
ሉላዬ የኔ ደርባባ እጅሽ ይባረክደ።አሪፍ ነው
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍😍
@medihntube
@medihntube 4 күн бұрын
Mamma mia come bello 😋veramente sei come sempre bravissima grazie mille per aver condiviso con noi Cara ❤❤like share
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 күн бұрын
thank you so much for the great support🙏❤️❤️
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 4 күн бұрын
ዋውውው እሚገርም አቤት ሙያ በጣም ገበዝ እህቴ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 күн бұрын
@@artistAmanuelGizaw አመሰግናለሁ👍👍
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 күн бұрын
Wow ሉሊትዬ የሚገርም አሰራር ነዉ የእንቁላል ወጥ። በእዉነት የማላዉቀዉን አዳዲስ አሰራሮች ነዉ ከአንቺ የተማርነዉ። እናመሰግናለን። በርቺ!!
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 күн бұрын
@@miminigussie4971 ሚሚዬ አመሰግናለሁ😍😍
@hulumfikirtube8350
@hulumfikirtube8350 4 күн бұрын
ዋውውውውው ልክ እንደ ዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው lulit እናመሰግናለን አሜን ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏🌹🌹🎉🎉🙋🙋
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 күн бұрын
@@hulumfikirtube8350 ሁሉምዬ ክበሪልኘ😍😍
@hulumfikirtube8350
@hulumfikirtube8350 4 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ lulit እህታችን ሰላምሽ ይብዛ 🙋🙋🌹🌹🌹
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 күн бұрын
@@hulumfikirtube8350 አሜን ያንቺም የኔ ቆንጆ🌹🌹
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 4 күн бұрын
ዋዉ ሉላዬ ቆንጆ እንኩዋን በደህና መጣሽ በጣም ቀላል ዘዴ ነው እጅ ይባርክ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 күн бұрын
አመሰግናለሁኝ ክብረት ይስጥልኝ👍
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 4 күн бұрын
ሲያምር ❤🎉
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 4 күн бұрын
WOW ሉላዪ በጣም ልዩ አሰራር ነው 👏👏❤️❤️ተባርኪ like like ሸርርርርርርርርርር
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 күн бұрын
አሜን ሚሚዬ ክበሪልኝ🙏❤️❤️
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 4 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሉላዬ የኔ ባለሙያ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሙዬ ዶሮ በይው ቁሌቱም ያስጎመጃል ከጥሩ ትንተና ጋር ሲሆንልሽኮ አሳምረሽ ነው የሰራሽው የኔ ቅመም እጅሽን ይባርከው ❤❤❤❤ ላይክ ሼር
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 күн бұрын
አመሰግናለሁ ነፂዬ የኔ ብርታት ክበሪልኝ🙏👍❤️❤️
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 күн бұрын
ዋው ሉላዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የዛሬው ለየት ያለ የእንቁላል ወጥ ነው እጅሽን ይባርክ እናመሰግናለን❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 күн бұрын
ሮዛዬ እንኮን ሰላም ቆየሽኝ በጣም ነው የማመሰግነው ክበሪልኝ 😍😍😍
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 4 күн бұрын
ዋው ያስጎመጃል❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 күн бұрын
ሀኒዬ እውነት ነው ቆንጆ ነበር🙏😍😍
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 4 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሉላያ ዋው የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርክ ለኢትዬጵያ ዶሮ ለተወደደ በእንቁላል ዶሮ አስመስሎ መስራት ነው በጣም አሪፍ የእንቁላል ወጥ ነው እጅጉን ይባርክ❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 күн бұрын
ሀኒዬ እውነት ነው በዚህ መልኩ መጠቀም ይቻላል እኔ ቤት በጣም ነው የምንወደው አመሰግናለሁኝ❤❤❤
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 4 күн бұрын
ዋው ስጋ ወጥ ነዉ የሚመስለዉ✨👍💕
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 күн бұрын
አይደል ሞክሪው ትወጅዋለሽ🙏😍
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 4 күн бұрын
ሠላም ሉላዩ በጣም ምርጥ አሰራር ሙያ በሽ ነዉ እደተለመደዉ ከምር እሞክረዋለሁ እናመሠግናለን ❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ክበሪልኝ❤️❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 күн бұрын
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለምታደርጉልኝ ማበረታታት አመሰግናለሁኝ ሰብስክራይብ: ላይክ: ሼር አድርጉኝ ክበሩልኝ🙏❤️❤️
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@arsemaarsema5571
@arsemaarsema5571 4 күн бұрын
Ancheme damereghe wda
@aklilnews
@aklilnews 4 күн бұрын
ሉሊትዬ ባለሙያዋ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 күн бұрын
እንኮን ደህና ቆየሀኝ🙏👍👍
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 күн бұрын
ሉላዬ በቅድሚያ እንኩዋን ደህና መጣሽ ወይኔ ቃላት አጠሩኝ አሰራርሽ እንዲሁም አቀራረብሽ ባጠቃላይ ሁሉም ነገርሽ እንዴ ልጆች ይወዱታል ስትይ አረ ይህንን ማንም አይኑ አያሽም 😂በይ እንደሁሌም እጅሽ ይባረክ ልበል እንጂ ምን እላለሁ 😋😋😋Like share 🙏❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 күн бұрын
Thank you ❤
@medihntube
@medihntube 4 күн бұрын
Like share 🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 күн бұрын
Big thanks❤️❤️
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 5 күн бұрын
ሉላዪ ሰላምሽ ይብዛ እጂግ በጣም ልዩ ነው እጂሽ ይባርክ 👏👏❤️❤️❤️like like ሸርርር
@AcAcc-kb5ju
@AcAcc-kb5ju 5 күн бұрын
ዋው በጣም ያምራል በቀላሉ አሰራር ነው ያሳየሸኝ ተባረኪ
@mulutube2116
@mulutube2116 6 күн бұрын
ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የክትፎ አሰራር ነው ልዩ ነው በተለይ ሽንኩርት እና ቃርያ መጨመርሽ ለየት ያለ ጣእም እናገኛለን የጎመን ለብለብ ያዘጋጀሽውን አንድ ላይ አቀራረብሽ ምርጥ ነው የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 6 күн бұрын
@@mulutube2116 ሙሉዬ እንኮን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ👍❤️❤️
@aklilnews
@aklilnews 6 күн бұрын
ሉሊትዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 6 күн бұрын
@@aklilnews እንኮን ደህና ቆየሀኝ🙏👍👍
@MeronSemere
@MeronSemere 7 күн бұрын
Yummy 😋🤤 adoro
@Tybatube
@Tybatube 7 күн бұрын
እስላም አሌኩም የኔ ወድ ማሽአሌ ሲያሚረ ዋወ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 күн бұрын
@hannage.3229
@hannage.3229 7 күн бұрын
❤❤❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 8 күн бұрын
ሉላዬ የኔ ባለሙያ በርቺልኝ ተልባ ስወድ ግን ተፈጭቶ የሚሸጠው ተልባ የተቆላ ነው ወይንስ ጥሬውን ነው ?
@lulitlula4290
@lulitlula4290 7 күн бұрын
@@nejatumuayub6232 ነጃትዬ አመሰግናለሁ ሁሉም አይነተ አለ እኔ የገዛሁት ትንሽ የታመሰ ነው🙏❤️❤️❤️
@Tybatube
@Tybatube 8 күн бұрын
እስላም ወድ ሰላምሸ የበዘ የኔ ወድ❤❤❤❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 8 күн бұрын
ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ተበልቶ የማይጠገብ ተቀምሞ የተዘጋጀ በቃሪያ በሽንኩርት የታሸ ለየት ያለ የክትፎ አይነት እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ዘወትር የምትሰሪያቸው ምግቦች እጅ በአፋችን ያስጭናሉ እናመሰግናለን የኔ ውድ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 7 күн бұрын
@@habeshagebeta6414 ሐበሼዪ በጥም ነው የማመሰግነው ክበሪልኝ❤️❤️❤️
@Tybatube
@Tybatube 9 күн бұрын
ቤትሰብ ሰለረገሸን ወድ በጠም አመሰግን አለሁ ከበረለን እኔም ቤት ሰብ አረጋሽ አለሁ❤❤❤❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 8 күн бұрын
ችግር የለም በርቺ❤️
@yenemartube1
@yenemartube1 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሉላ ደናነሽ ውድ በጣም ፅድት ያለ ደስ የሚል የክትፎ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ክበሪልን ከልብ እናመሰግናለን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 8 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ክብረት ይስጥልኝ👍👍❤️❤️
@beautiful8049
@beautiful8049 10 күн бұрын
ግን ክትፎ ተብሎ ባይጠራ ጥሩ ነው ክትፎ ቃሪያ ሽንኩርት አይገባበትም ባህሉን አታበላሹት Please🙏 ባይሆን ሌላ ሰም ስጡት
@lulitlula4290
@lulitlula4290 9 күн бұрын
@@beautiful8049 እኔ ሞክሬው የወድኩትን ነው ያቀረብኩት እሺ ሰም እፈልግለታለሁ ግን ወደድሸው? አመሰግናለሁ🙏👍❤️❤️❤️
@milkanatube4685
@milkanatube4685 10 күн бұрын
Wow ሉላዬ በጣም ምርጥ ክትፎ ከዋናው ክትፎ አሰራር ይሔኛው ምርጫዬ ነው ተበልቶ አይጠገብም ሲያስጐመጅ like like 👍 ❤🏃‍♀️‍➡️🏃‍♀️‍➡️🏃‍♀️‍➡️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 9 күн бұрын
@@milkanatube4685 ሚልካይዬ ክበሪልኝ ጠፍተሻለደ❤️❤️
@sitotatube-
@sitotatube- 10 күн бұрын
Wow betam yamiyamir kitfo nw luliye 👌👌👌 yasigomajal emomirewalewu betam yamral 👏👏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 9 күн бұрын
@@sitotatube- Amesgenalhu yene konjo ❤️❤️
@hanichotube
@hanichotube 10 күн бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሉሊትዬ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው የግባቶቹ ብዛት ግን የቀረ የለም እኮ ምርጥ የክትፎ አስራር ነው ዋውውውው ይህን የሰራ እጅ ይባርክ❤❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 8 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው❤️❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 10 күн бұрын
Betam liyu ketfo new. Looks so yummy
@lulitlula4290
@lulitlula4290 9 күн бұрын
@@LelliyoCooks thank you so much for watching❤️❤️
@bettytube6255
@bettytube6255 10 күн бұрын
luliye yene balamoyal like share❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 9 күн бұрын
@@bettytube6255 thank you so much my dear friend❤️❤️
@eritrea576
@eritrea576 10 күн бұрын
Good job
@lulitlula4290
@lulitlula4290 9 күн бұрын
@@eritrea576 thank you so much 👍❤️