የአሚሽ ህዝቦች ባህል፣ አኗኗር፣ እምነትና ህይወት፣ ፐንሰልቬኒያ

  Рет қаралды 11,962

Mimi Nigussie

Mimi Nigussie

5 ай бұрын

የአሚሽ ህዝቦች ባህል፣ አኗኗር፣ እምነትና ህይወት፣ ፐንሰልቤኒያ ላንከስተር ካዉንቲ #Amish
Lancaster, 2 hours west of Philadelphia, not only has a burgeoning arts scene, but it's the gateway to Amish country. Drive along route 340, passing rolling hills, to communities like Bird-in-Hand, where you'll see Amish farms, quilt shops, roadside fruit stands manned by bonneted teens, and yes, plenty of horse-and-buggies.
Want to buy a gift for your dad mom brothe if so go to
urbanverveapperal.com

Пікірлер: 107
@binyam781
@binyam781 5 ай бұрын
አሚሾች የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ጋር የተሳሰረበት ረቂቅ ሚስጥር የገባቸው ሰዎች ናቸው ። እናመሠግናለን ይህንን ምርጥ ታሪክ ስላቀረብሽልን ።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ። በተለይ ሁሌ አበረታታች ኮሜንትህ ያስገርሙኛል። 🙏🙏🙏
@binyam781
@binyam781 5 ай бұрын
ቆንጆ ና ጥንቅቅ ያለ የባለሙያ ቪዲዮ ነው
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ጋሽ ቢንያም 🙏
@Ethinfo911
@Ethinfo911 5 ай бұрын
ይሄን ለመሰለ ቆንጆ አጓጊ ትረካ ላይክ እና ሼር ያንሳል።🙏🙏🙏
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሀብ 🙏🙏🙏
@Ethinfo911
@Ethinfo911 5 ай бұрын
@@miminigussie4971 ሚሚዬ ለምንድን ነው ግን ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ የማትሰሪልን........ይዘሽ የምትመጭልን መረጃዎች እኮ ተናፉቂ ናቸው ። በ DSTV እየተከፈለ መታየት ያለበት ቪዱዮ ነው ይዘሽ የምትመጪው
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 4 ай бұрын
የሚገርሙ ናቸው በዚህ ድብልቅልቅ አለም ባህላቸውን ጠብቀው መኖራቸው ደስ ይላል የእኛን የገጠሪቷን ማህበረሰብም ይመስላሉ እምነታቸው ደግሞ ትህትና መኖሩ ከሰው ጋር ሁሉ ፍፁም ፍቅር እንዳላቸው ያሳያል። እኛ ኢትዮጲያዊያንማ እምነታችን ትህትናን ቢያስተምርም አንተገብረውም። ሚሚሻዬ እናመሰግናለን❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 ай бұрын
ሰናይቴ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ ❤️🌺❤️
@medinamohamod915
@medinamohamod915 5 ай бұрын
በዚህ መጠን ከስልጣኔ ርቀው አሜሪካ ውስጥ የሚኖሩ ህዝቦች መኖራቸውን ስስማ በጣም ነው የገረመኝ ። በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው ፣ታሪኩን አስገራሚ የሚያደርገው ደግሞ በስልጣኔ ቁንጮ ላይ በምትገኘው አሜሪካን ውስጥ መሆኑ ነው ። በጣም ይገርማል ፣እናመሠግናለን እህታችን አቀራረብሽን ፣የታሪኩን ፍሰትና የኤዲቲንግ ችሎታሽን በጣም አድንቄዋለሁ ።በርቺልን ካንቺ ገና በርካታ አስተማሪ እና አዝናኘ ቪዲዮዎችን እንጠብቃለን ። በርቺ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እመቤት ጊዜሽን ወስደሽ ስላየሽልኝ። አዎ ይቺ ሀገር የመጤዎች ሀገር ስለሆነች የሁሉ አይነት ህዝቦች አሉባት መብታቸዉ ላይም ኮምፕሮማይዝ ታደርጋለች። በአድራጎት ጥቂት የሚከለከሉ መሀል የተወሰነ አዉቃለሁ። ለምሳሌ ህንዶች አቃጥለዉ ባህር ዉስጥ ዱቄቱን የሚከቱት በጣም ክልክል ነዉ ግን እየተደበቁ ሳያዯቸዉ ይከታሉ። ሌላዉን ግን በአብዛኛዉ ኮምፕሮማይዝ ያደርጋሉ።
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 ай бұрын
የዛሬ ግሩም ነዉ ደግሞ ዉበታቸዉ ከሌሎች ነጮች ተሽሎ ታየኝ ግን ይህ ጎጅ ነዉ የሚደነቅ አይደለም እግዚአብሔር ጥበብን በሰዎች ላይ ያሳደረዉ እንድንገለገልበት በመሆኑን ማወቅ ነበረባቸዉ አለመማር ፅድቅ አይሆንም ሞኞች ናቸዉ ሚሚየ እንዲያሻሻሽሉ ንገሪልኝ 😢 9:33
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
😁እዉነትሽን ነዉ ፈጣሪ ለሰዉልጅ ጥበብን ሰጥቷል ሁሉን ሰርተን ችግሮችን እንድንፈታ። የነሱን ኑሮ መኖር ይከብዳል። ዉበታቸዉ ሜካፕ የለ ምን የለ እንደተፈጠሩ ነዉ፣ ሲያወሩም ረጋ ብለዉ ነዉ። የሰርግ የለቅሶና ብዙ ያልዳሰስኳቸዉ አሉ፣ የገረመኝ የካንሰር በሽተኛ በጣም ጥቂት almost ምንም እንደሌለ ነዉ ፅሁፉ ላይ ያነበብኩት ምክንያት ብሎም አስቀምጧል።
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 ай бұрын
@@miminigussie4971 ሚሚየ ተጨማሪ ስለነሱ መስማት እፈልጋለሁ በክፍል ሁለት ብለሽ ይጠቃለል የጠፋኝ ዘመዶቸ ይመስል አዝኛለሁ ካንሰር አለመያዛቸዉ ከዘመኑ ኬሚካል ነክ ነገር መራቅና ከአላስፈላጊ ጎጅ ነገሮች መቆጠባቸዉ ሊሆን ይችላል ብቻ ወድጃቸዋለሁ 🥰😂
@mulutube2116
@mulutube2116 5 ай бұрын
ሰላም ሚሚዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል በራሳቸው አለም ውስጥ የሚኖሩ ምንም አይነት ኤሌክትሪክ ዘመናዊ ማቴሪያል የማይጠቀሙ አቀራረብሽ ዶክመንተሪ የሚሰሩ ጋዜጠኞች ይበልጣል የእውነት 1ኛ ነሽ❤❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ። 😁እነሱጋ ለመድረስ እንኳን ይቀረኛል። ❤️🌺❤️
@HealthyBowl-fk2gi
@HealthyBowl-fk2gi 5 ай бұрын
ለየት ያለና ማንኛውም ሰው ሊያውቀው የሚፈልገው አስገራሚ ታሪክ ነው ያቀረብሽልን ። አቀራረብሽም ማራኪና ውብ ነው ። በርቺልን ሚሚሻ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ከልብ ❤️
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 5 ай бұрын
ሚሚሻዬ በጣም የሚማርክ የአኗኗር ዘይቤ እጅግ ደስ የሚል ሚሚዬ አንቺ ስታቀርቢው ደግሞ የበለጠ እርጋታሽ እዛው ሆኜ ያየሁት ነው የመስለኝ ብቻ ሁሉም ነገር ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያቀረብሽው ግን ግን ሚሚዬ ታድለሽ የኔ ውድ ይሄ ስጦታ ነው በርቺልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ፊቱንም ያብራልሽ በምትሄጅበት ቦታ ሁሉ ሞገስ ይሁንሽ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ክበሪልኝ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
Veinዬ የኔ እመቤት ክብር በይልኝ። አንቺም ጊዜ ሰጥተሽ ስላየሽልኝ ፈጣሪ ይባርክሽ። አዎ ለሰአት ብዬ ያልዳሰስኳቸዉ ቢኖርም ያባቀረብኩትን ስለወደድሽዉ አመሰግናለሁ የኔ መልካም። ❤❤
@pinkroad-9201
@pinkroad-9201 5 ай бұрын
ዶክመንተሪ በመስራት ብቃትሽን በአጭር ጊዜ አሳይተሽናል ።ሚሚሻ ከድምፅሽ ፍቅር ይዞኛል፣ እባክሽ ቶሎ ቶሎ አሰሚኝ።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
ፒንክ አመሰግናለሁ። 🤭🫢😂😂😂 እሺ በየሳምንትና በየ10 ቀን አቀርባለሁ።
@sebezTube1
@sebezTube1 5 ай бұрын
Super as always
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
Thanks again! Sebezachin 🙏🙏🙏
@Ethinfo911
@Ethinfo911 5 ай бұрын
ሚሚዬ የነገርሽን አብዛኛው የአሚሾ ህዝቦች አኗኗር .......የኢትዮጵያ ገዳማውያንን ይመስላል ። አሜሪካ እየኖሩ በብዙ ነገር እራሳቸውን አጥረው መኖራቸው በጣም ይገርማል። ደግሞ የአሚሽ ትላልቅ ሸማግሌዎቹ የሚያደርጉት ኮፊያ እና ፂማቸውን ማሳደጋቸው የእስራኤል ጁዊሾችን አስመስሏቸዋል።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
ትክክል ብለሀል። እኔም በቃል እንደዛ ልል ነበር ግን በምን ሂሳብ ነዉ ጥሬ ከሚቆረጥም ባህታዊጋ ያአገናኘሽዉ እንዳልባል ብዬ ዝም አልኩ 😂
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 5 ай бұрын
አንድ ሶስት ጊዜ በመንደራቸዉ አልፌያለሁ ። አንድ ጊዜ ግን ጓደኛዬ ጋር ፔንሲልቬንያ በሄድሁ ጊዜ በግ እንረድ ብሎ እልም ያለው ባላገር ዉስጥ የአምስት ሰዓት መንገድ ወስዶኝ በደንብ አይቻለሁ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
ሰፊ ነዉ which part of PA did you go?! አዎ እልም ያለ ገጠር አለ። አመሰግናለሁ።
@tibebsilas
@tibebsilas 2 ай бұрын
Thank you, I learned a lot about Amish peoples. I thought they are Israelites.
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
Thank you for taking the time. Greatly appreciate that. 🙏❤️
@ritaaraya7305
@ritaaraya7305 5 ай бұрын
Thank u for sharing 🙏 I would like to visit them i feel it is a safe place to live.
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
I believe so. Ritaye. I really appreciate you for watching. If you go there, visit when there are festivals going on in PA. It will be the best memorable time for you. All are based on the bible. I don’t know which days are taken place. But you can visit the Amish society any time. You can see them on the street, very calm and modest ppl. Thank you again!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ብዙ ይወልዳሉ እንደ ድሮ በቤተሰብ ነው የሚጋቡት 😂የምወደውን ታሪክ አመጣሽልን❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
ኤልሳዬ የኔ ደግ፣ የኔ መልካም አመሰግናለሁ። አዎ የጋብቻና ሌሎች ብዙ የሚነገሩ አላቸዉ። ኤልሲ ጠፋችብኝ እያልኩ ሳስብሽ ነበር። ❤❤❤
@rahelgezehagne6585
@rahelgezehagne6585 5 ай бұрын
ሚሚሻዬ በጣም ቆንጆ ቪዲዮ ነው ።ታሪኩ በጣም ይገርማል ። አተራረክሽም ረጅም አመት በሙያው ላይ እንደቆየ ባለሙያ ነው ።በጣም ወድጄዋለሁ በርቺልኝ የኔ እመቤት ❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
ራሄልዬ የኔ ዉድ፣ እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ። ❤❤❤
@yonasgenet1208
@yonasgenet1208 5 ай бұрын
አስገራሚና መሳጭ ታሪክ ነው ።ይገርማል አሜሪካን ውስጥ ይኖራሉ ብዬ አስቢያቸው የማላውቀው ህዝቦችን ታሪክ ነው ያስተዋወቅሽን ። በጣም እናመሠግናለን እህታችን በርቺልን❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
@jenofwadventures
@jenofwadventures 5 ай бұрын
Nice place keep safe for travelling #chay
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 ай бұрын
Thank you 🙏
@Abu447
@Abu447 5 ай бұрын
ሰላም ስላም ለእዚህ ቤት ይሁን እንኳን ስላም መጣሽ ዋውውውው ከአረዳድሽ ብቃትሸ የተለየ ነው እድሜና ጤና ይሰጥሸ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከአንች እህት በረች ጥሩ ትምህርት አዘል ቪደወ ነው
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
አቡ ከልቤ አመሰግንሀለሁ ክበርልኝ 🙏🙏🙏
@netsanetmedia21
@netsanetmedia21 5 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝዝት ይበል ሚሚየ እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል መረጃ ነው ያካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርችልኝ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
አሜን ነፃነቴ አንቺንም ይጠብቅሽ የኔ መልካም። ❤❤❤
@MeronSemere
@MeronSemere 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሚሚዬ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያካፈልሽን ያለሽው ደስ ይላል
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
ሜሮንዬ የኔ እመቤት አመሰግናለሁ ❤
@chuchuyeshitla7733
@chuchuyeshitla7733 3 ай бұрын
keep it up👍
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
Thank you, I will 🙏
@saratube1538
@saratube1538 5 ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ ማሚየ ዋው ግን እኔ እንደማስብሽ አቀራርብሽ ልክ ጋዜጠኝ ቱርዝ አስጎብኝ ብኮኔ የእውነት በጣም ጎበዚ ነሽ በርችልኝ😘💚💛❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
ሳራዬ የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ ያን ያህል እንኳን ብቃት የለኝም። 💚💛❤️
@user-uf2rm6eu8c
@user-uf2rm6eu8c 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ታሪክና አቀራረብ ነው ። የሚወደድ ፣የሚደመጥና የሚያተምር ቪዲዮ ነው ።በርቺልን እህታችን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እመቤት።
@Hana_tube
@Hana_tube 5 ай бұрын
ወይ እንዳት ደስ ይላል ብዙ ነገራቸው ደስ ይላል ከምርጥ አቀራረብ ጋ❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
ሀናዬ የኔ እመቤት አመሰግናለሁ ❤❤❤
@foodloverethio
@foodloverethio 5 ай бұрын
ሚሚዬ ታዴለው የምታቀርቢው በጣም ይመቻል
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
ፉድዬ የኔ እመቤት አመሰግናለሁ ባለሙያዋ። ❤
@tsigedesalegn8174
@tsigedesalegn8174 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ።በርቺልን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እመቤት።
@ethiocafe12
@ethiocafe12 5 ай бұрын
mimiya its amusing story and video quality thank you
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ። በሰርግህ ቪዲዮ ሳስነካዉ ነበር። 😂 💃🕺
@motivationforyou-2375
@motivationforyou-2375 2 ай бұрын
ያልተረገመ ትዳር ያለው ሰው የተባረከ ነው ። እንደ አሚሾች
@ethioasterslifestyle9645
@ethioasterslifestyle9645 5 ай бұрын
It is hard not to pay attention to your videos because it is educational and I am learning a lot thank you 🙏🏾 ❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
Thank you Ethioye, you’re always appreciated for being a great supportive person. Love reading your comments ❤️
@alonaduro
@alonaduro 5 ай бұрын
Nice video my friend thank you for sharing this ❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
Thank you too!!!
@chaypilapilytc5205
@chaypilapilytc5205 5 ай бұрын
Beautiful places❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
Thanks for visiting.
@wasihungezahegn2833
@wasihungezahegn2833 5 ай бұрын
Betam arif video new ❤❤❤berchilin mimisha
@Furtuumedia
@Furtuumedia 4 ай бұрын
Betam qonjo sira new berchi
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 4 ай бұрын
I really appreciate that. Thank you.
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 5 ай бұрын
Welcome mimi ❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
ከበቡሽዬ፣ አመሰግናለሁ የኔ እመቤት። ❤
@sunnyfamily6
@sunnyfamily6 5 ай бұрын
ሚሚዬ የሚገርሙ እዝቦች ናቸው
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
Sunny የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ 🙏
@chaypilapilytc5205
@chaypilapilytc5205 5 ай бұрын
❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 5 ай бұрын
ሚሚዬ ውዴ ሰላም ዛሬም እንደተለመደው በአጓጊ ታሪክ መጥተሻል የአሚሽን ህዝብ ባህል እና ወግ ይዘሽልን መጥተሻል ግሩም የሆኑ ህዝቦች ናቸው ዋው በጣም የሚገርም ባህል በአለም ላይ እንዲህ ያለ ባህል ያላቸው ህዝቦች መኖራቸው እጅጉን አስደናቂ ነው የኔ ውድ ፀጋውን ያብዛልሽ በቀጣይ ምን ይዘሽልን ትመጪ ይሁን ....❤🙏
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
አዶናዬ መቼስ ያንቺ ኮሜንት ሁሌ ጉልበት ነዉ። በጣም አመሰግናለሁ። አዎ አሚሾች በጣም ረጋ ያሉ ናቸዉ ሲያወሩሽም እርጋታቸዉን ታያለሽ። ሰአት እንዳልፈጅ ብዬ እንጂ ስለክትባት፣ ጤንነት አጠባበቅ፣ ሰርግ፣ ቀብርና ሌሎች ያልዳሰስኳቸዉ እሴቶች አሏቸዉ። ግን ከሁሉ የሚገርመዉ የካንሰር ታማሚ እነሱ ማህበረሰብ ዉስጥ በጣም በጣም ትንሽ እንደሆነና almost ምንም እንደሌለ ነዉ። ያም የሚያጨስ የሚጠጣ ጥቂት ስለሆነና ካለትዳር የሚወሰልት ስለሌለና የአመጋገብ ሁኔታቸዉ ነዉ ብሏል ፅሁፉ። አበዛሁብሽ sorry
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
አዶናዬ ቀጣዩ የNASA ነዉ ከዛ የዳይመንድ፣ ከዛ የወፎች አይነት እያለ ይቀጥላል።
@adona21adona16
@adona21adona16 5 ай бұрын
@@miminigussie4971 ሚሚሻዬ የበለጠ አጓጓሽኝ❤😘
@adona21adona16
@adona21adona16 5 ай бұрын
@@miminigussie4971 ዋው በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ክፍል ሁለት ሌሎች ያልዳሰስሻቸውን አካተሽ በሰፊው ብተመጭ ደስ ይለናል የሚገርምሽ አጭር ሲሆን ለምን አለቀ ብለን እንላለን እኔና ሌሎች በጉጉት የሚጠብቁት ቤተሰቦች የአንቺን እፁብ ድንቅ አቀራረብ እና ታሪክ ለሌላ ጊዜ አታሳጥሪብን ተመስጠን ነው ከሚገርመው የአቀራረብ ዜይቤሽ ጋር የምንደመመው
@emamah4239
@emamah4239 5 ай бұрын
በጣም ነው የማገርመው ከዘመናዊ ባሕላዊ መርጠው ይኖራሉ።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ እማማዬ ❤️❤️❤️
@user-nb5tk3tx5h
@user-nb5tk3tx5h 4 ай бұрын
Thank you ሁሌ ማወቅ እፈልግ ነበር❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ Megra 🙏
@menberetamirat6886
@menberetamirat6886 5 ай бұрын
መልካም ስራ የኔ ልጅ ❤
@belstiminwuyelet2528
@belstiminwuyelet2528 5 ай бұрын
የሚገርም ነው! አሚሾች እና ሜኖናይት ሰዎች አንድ ናቸው?
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
በምን አንፃር? አንድ እንዳልሆኑ እረዳለሁ። የነኚህ more ከኤሌክትሪክ ከስልክና ከመኪና መጠቀምጋ ጥብቅ ናቸዉ፣ እነዛ ግን አይደሉም። ሜኖናይት የመጀመሪያዎቹ የመጡት በ16ኛዉ ክ/ዘ በሀይማኖታቸዉ ይገደሉ ስለነበር ነዉ፣ በእምነት ረገድም ቢመሳሰሉም ትንሽ ይለያሉ። ሁለቱም ስሞቻቸዉ መጀመሪያ ከመሯቸዉ ቄሶች/መሪዎች ስም የተወረሰ ነዉ። አንዳንድ ፅሁፎች እንደሚገልፁት originate ያደረጉበት ቦታም መጀመሪያ ያረፉበት ስቴትም እንደሚለያይ ነዉ። እነዛ PA, እነዚህ ኦክላሆማ እንደነበር ነዉ የሚገልፁት። እስቲ ክሊር image እንዲሰጥህ Okhistory.org History.com እያቸዉ። አመሰግናለሁ።
@mamotabid
@mamotabid 5 ай бұрын
wow lots of fruits. #alonaduro
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
Thank you 🙏
@genetreta1474
@genetreta1474 3 ай бұрын
የረሳሽው ነገር አለ ስለ ጋብቻቸው የሚጋቡት እንዴት እንደሆነ አላስተዋወቅሽም ወይም አይጠቅምም የሰው ልጅ አእምሮ ከሚችለው በላይ ነው ብለሽ ዘለሽው ወይስ ባልሰማ?
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
እዉነትሽን ነዉ፣ ስለጋብቻ፣ ፍቺ፣ ሰርጋቸዉ፣ ስለለቅሶ ቀብራቸዉ፣ ስለክትባትና የጤና አጠባበቃቸዉ አላካተትኩም ምክንያቱም አጠር ያለ ቪዲዮ ሰዎች ስለሚወዱና ጊዜ ላለመዉሰድ ብዬ ነዉ። የተዉኳቸዉን ሁሉ በdescription ቦታ ላይ ነገ አካትታቸዋለሁ። አመሰግናለሁ።
@ameleas7320
@ameleas7320 2 ай бұрын
Kezehe befeteme teneshe semechalehu deseyemele negere new yakerebeshelene wedefeteme selenedu bezu betakerebelene dese yelenal tebareke
@miminigussie4971
@miminigussie4971 18 күн бұрын
እሺ አቀርባለሁ በቅርቡ ስለምሄድ። አመሰግናለሁ።
@yonasghebre7940
@yonasghebre7940 3 ай бұрын
I live in Columbus ohio .some times they come to Columbus. Many people go to amish farm to buy goat sheep and beef. They are Christian. As orthodox Christian we want to learn some their way life.
@miminigussie4971
@miminigussie4971 18 күн бұрын
እዉነት ነዉ ከኦርቶዶክስ የበቁ አባቶችና ባህታዊዎች አይነት ናቸዉ። አመሰግናለሁ።
@yonasghebre7940
@yonasghebre7940 18 күн бұрын
@miminigussie4971 I didn't mean we have shortage of teachers, priests pops but the way of life followers is poor in spiritual.. But amish are preserved their culture and their way life is simple and plain. They help each other .they are not dependent on other society. The church solve any problems in the society. You can watch a movie based on true story called Amish grace,
@AbduGet
@AbduGet 5 ай бұрын
የሚገርም ነው በአሜሪካ ውስጥ እንደነዚህ አይነት ማህበረሰብ ፈፅሞ ያለ አይመስለኝም ነበር።በዚህች ታላቋ አሜሪካ ተብላ በምትጠራው ሀገር ውስጥ አሚሾ ነው አሚቾ ያልሽኝ lol😁 ብቻ የምር ወድጄዋለሁ ።በመብት ስም ስንት አይነት ትውልድን በካይና አጥፊ የሆኑ ችግሮችን ሀገሪቷ ላይ እንደሚታየው ሁሉ የአሚሾ ማህበረሰብ ምንም እንኳን ቴክኖሎጂን ከዘመናዊነት ጋር በማያያዝ ባይጠቀሙትም ግብረገብነታቸውና ወደ ፈጣሪ ቀረብ ለማለት መሞከራቸው ቢያንስ ከምድራዊው በካይ ጥፋት ራሳቸውን አርቀዋል።የሚገርመው ባህላዊ አኗኗራቸው ደሞ የምወዳቸውን Adventure movie ያስታውሰኛል።በስራሽ ተደምሜብሻለሁ👌👏🙏
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ የተከበሩ አለቃ። መርሀባ! 🙏
@wodajedesta1837
@wodajedesta1837 2 ай бұрын
"እምነታቸው ክርስትያን ናቸው " ብለሽ በቀጥታ ተናገሪ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 18 күн бұрын
ቀጥታማ ያላልኩት ክርስቲያን ብዙ አይነት ስለሆነ ነዉ። 😂 የክርስቲያን መሰረታዊ እምነት ቢኖራቸዉም ግንዳቸዉ ከአናባፕቲስት ሆኖ አፅእኖት የሚሰጡት አዋቂ ሆኖ መጠመቅን፣ አኗኗርን ማቅለልን፣ መተባበርን፣ ከአለም ራስን ማግለልን፣ ከቤ/ክ እና ከመኖሪያ ስቴት ራስን ማግለል ላይ ነዉ። የሚታየኝ በጴንጤና በካቶሊክ መሀል ያሉ እንደሆነ ነዉ።
@user-ej1im2nz2r
@user-ej1im2nz2r Ай бұрын
አነዚ ፎቶዎች ማን አንስቷቸው ይሆን..?
@miminigussie4971
@miminigussie4971 18 күн бұрын
ቱሪስትና ሰዎች ድንገት ያነሷቸዋል፣ እነሱ ግን ተስተካክለዉ ራሳቸዉን ፎቶ መነሳት፣ መለጠፍ፣ ለፎቶ ራሳቸዉን ማዘጋጀት ፍፁም ክልክል ነዉ።
@KH-ot2dj
@KH-ot2dj 2 ай бұрын
Why then allowed to recording if they're not accepting the technology??
@miminigussie4971
@miminigussie4971 18 күн бұрын
ቱሪስትና ሌሎች non-Amish ነዋሪዎች ድንገት በሚያነሷቸዉ ነዉ። በህግ ደሞ public ላይ የሚቀረፅ ነገር ክልክል አይደለም። 😮
@nigatubenyam2302
@nigatubenyam2302 5 ай бұрын
Want to visit this people like I am an amish😂
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
Thank you so much for watching. They’re welcoming ppl. 😁
@nigatubenyam2302
@nigatubenyam2302 4 ай бұрын
thank you for your repaly please send me some info about them @@miminigussie4971
The lives of the Amish in the US | DW Documentary
42:26
DW Documentary
Рет қаралды 4,3 МЛН
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 16 МЛН
100❤️
00:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 67 МЛН
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs  Herobrine and His Friends
00:28
Who are the Amish and what is Rumspringa?
6:42
Cloud English
Рет қаралды 12 М.
Who Are The Amish People of America ?
4:50
Passionate Minds YouTube channel -2
Рет қаралды 15 М.
የአዲሱ ገበያ ትዝታዎች   /ትዝታችን በኢቢኤስ/
26:26
ሀብታሞች ብቻ የሚሄዱባት ሚስጥራዊ ደሴት
13:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 43 М.
አስገራሚዎቹ አሚሾች ጋር ሄድኩ
16:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 385 М.
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 16 МЛН