የሚጣፍጥ ጎረድ ጎረድ አሰራር በቀላሉ ሰርተው ይመገቡ

  Рет қаралды 94,964

Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ

Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ

Жыл бұрын

በየቀኑ አዳዲስ የምግብ አሰራሮች,ለቁርስ፣ለምሳ እና ለእራት በፆም በፍስክ የሚበሉ ባህላዊ ዘመናዊ፣ ጤናማ እና ጣፋጭ ምግቦች ፣ የአገር ውስጥ የአገር ውጭ በቀላል አዘገጃጀት ኢትዮሼፍ ላይ ያገኛሉ። ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ www.ethiochef.com ስልካችሁን በማስገባት ማግኝት ይችላል። መተግበሪያችን ለማውረድ ይሄን ይጠቀሙ play.google.com/store/apps/de...
Produced by ethiochef/ኢትዮ ሼፍ/ Please make sure to like👍 and subscribe to Our KZfaq channel and turn on notifications🔔 to stay updated on all new recipes. Thank You!! Any unauthorized use, copying, uploading, or distribution is strictly prohibited. Copyright©2022: ethiochef

Пікірлер: 73
@ethiochef
@ethiochef 2 ай бұрын
ውድ የኢትዮ ሼፍ ተመልካቾቻችን ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሰግናለን!🙏
@BisratHabte-hk4cq
@BisratHabte-hk4cq 2 ай бұрын
ቸፍ ዮኒ በጣም ነው ምናመሰግነው
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 8 ай бұрын
ቪዲዬ በመክተፍ ብቻ አለቀ የተወሰነ አከታተፉን ካሳየክ የሚቀጥለው እለፍ እስከመጨረሻው የግድ አከታተፉን ማሳየት አይጠበቅም ተጨማሪ የስራህ አድናቂ ነኝ❤
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 ай бұрын
እውነት ነው አስቀድሞ አፅድቶ አንዶን ብቻ አሳይቶ ማለፉ ጊዜ ይቆጥባል ደሞ ሼፍ ሁል ጊዜ አስቀድሞ አዘጋጅቶ ነው የሚጠብቀው በተረፈ በመሐል የምትቆርጠው ሰአት ይገላል ብዙ ተመልካች እንዴኖርህ ሰብሰብ አድርገው በተረፈ አግብተህ ከሆነ በውነት ታድላለች 🤣👍🤭
@waves101
@waves101 2 ай бұрын
እያሳለፋቹ ማሳየት አትችሉም? ማሳለፊያ አለው እኮ ጎበዝ!
@user-bu5hy5lo9g
@user-bu5hy5lo9g 8 ай бұрын
በጣም የምወደው ጎረድ ጎረድ የስጋው ነገር ጎረደን እጂ 🙏
@tesfayemengestu4313
@tesfayemengestu4313 2 ай бұрын
ትክክል:: ይህንን እቀራረብ ለግል ህይዎቱ ብያደርግና ለተመልካቾቹ ግን በተቀላጠፈ መልክ ቢያቀርብ ይመረጣል ያለዚያ ምን እሱን ሲጠብቅ ይውላል ያውም ቀላል ለሚባል የሥራ መርጫ
@MTMobile-rv6sr
@MTMobile-rv6sr 3 ай бұрын
ውይ አንተ ሰው ስወድህ ስራወችህን ሁሌ አያለው በጣም ጎበዝ ነህ ብዙ ተምራለው በጣም ነው የማመሰግንህ
@muluemebetchanie8983
@muluemebetchanie8983 Жыл бұрын
እጅህ ይባረክ ሼፍ ብዙ የሙያ ትምህርት እዳገኝ አድርገህኛል
@ariamemun9576
@ariamemun9576 2 ай бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын
አስራ ሁሌም ያመራል እናመሰግናለን በርታ
@user-cd3jy6lw3r
@user-cd3jy6lw3r 11 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ንፅህናህ ደስይላል
@samsonshewangizaw9971
@samsonshewangizaw9971 2 ай бұрын
Chef Yoni, you teach me a lot. Thanks ~
@amanuel5687
@amanuel5687 2 ай бұрын
ዋው ቆንጆ ጥብስ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@surafewelde3397
@surafewelde3397 2 ай бұрын
ግማሽ ቪድዬው በመክተፍ አለቀ ትንሽ ካሳየህ በቂ ንው
@genetteferi9552
@genetteferi9552 2 ай бұрын
ዋዉዉዉ ያሰጓመጃል
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 7 ай бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ ይለል በርታልን በእውነት
@dmx3674
@dmx3674 2 ай бұрын
betam konjo channel new! Amesgnalhu
@ethiomistre121
@ethiomistre121 2 ай бұрын
Selma shefi yonas ❤
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 9 ай бұрын
እናመሰግናለን አግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@user-nm2oq3uj7y
@user-nm2oq3uj7y 2 ай бұрын
ወገብህ ይጎሰድ ለራሳች በረሀብ እየተንገላታን ገረድ ጎረድ ይላል የማያፍ ባቄላ ባገኘን
@lilibelay8821
@lilibelay8821 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙋🙋🙋
@Marygebreb99
@Marygebreb99 2 ай бұрын
ተባረክ እናመሰግናለን
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ሼፍዬ እናመሰግናለን
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 5 ай бұрын
እናመሰግናለን:ብዙ: ተምሬአለሁ::
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው በረታ
@netab3186
@netab3186 2 ай бұрын
Ł
@user-xp5xn2ge1q
@user-xp5xn2ge1q 2 ай бұрын
Zare. New. Yayewh. Mirt. Sew ejih. Ybarek
@simegneshetu5529
@simegneshetu5529 2 ай бұрын
Wow so yummy 😋👌
@zaidtiquabo7584
@zaidtiquabo7584 2 ай бұрын
Thanke 🙏❤️👍
@kedsitkedsitbokona3646
@kedsitkedsitbokona3646 8 ай бұрын
Wow
@user-yk4kw8ew4t
@user-yk4kw8ew4t 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
wow yummy
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 2 ай бұрын
👌
@WubitTesfaye-ye6tv
@WubitTesfaye-ye6tv 5 ай бұрын
Betam yagwuagwual tebarek
@hanaasefaw4020
@hanaasefaw4020 2 ай бұрын
God bless you brother
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@eritrea2913
@eritrea2913 2 ай бұрын
ጊዜ ለመቆጠብ ነጩን ለማውጣት ኣንዴ ኣሳይተህማሳለፍ ጊዜህን ይቆጥባል፥ ማንኪዋ ወይም ማማሰያው በእንጨት የተሰራ ቢሆን ይመረጣል ከ በፕላስቲክ የተሰራ መጠቀም
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 2 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው ግን አጠር አድርገው
@MokonenZeleke-xu9jy
@MokonenZeleke-xu9jy 2 ай бұрын
Tiru siga almeretikim.
@Gregg-169
@Gregg-169 Жыл бұрын
ኢሳት ላይ የሚቆይበትን ደቂቃ በየደረጃው ብትናግራን መልካም ነው
@hayatassen2820
@hayatassen2820 8 ай бұрын
ዩነታእናመሠግናለን
@fifi-kp6iv
@fifi-kp6iv Жыл бұрын
👌👌👌👌👌
@muluwork8658
@muluwork8658 11 ай бұрын
ሼፍ ዮናስ አመሰግናለሁ
@amhagetahun2729
@amhagetahun2729 6 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው ስጋው ፍሬሽ መሆን አለበት እደጥሬ ምበላው ማደር የለበትም
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 2 ай бұрын
Mirete zegejet
@bughziibughziz5314
@bughziibughziz5314 Жыл бұрын
Tsom kalihone beseteqer Sega kalibelahi senechaneche newe yemiwelewe shin gen Egtheabhir ymsegen be sedet keneseke
@Tadeleshe
@Tadeleshe 2 ай бұрын
"ቆጭቆጫ" ምንድን ነው?
@hannatesfaye6812
@hannatesfaye6812 2 ай бұрын
የትነው ግን ኮሪማ ሚጥሚጣዐ አይገባም በበርበሬ እና በቅቤ ነው የሚሰራው
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 2 ай бұрын
ማታቀውን አትዘባርቅ
@kedsitkedsitbokona3646
@kedsitkedsitbokona3646 8 ай бұрын
በርታ
@davemekete7895
@davemekete7895 2 ай бұрын
ምኑን ነው የሚበረታው ሺፍ እኮ ነው
@davemekete7895
@davemekete7895 2 ай бұрын
ጥሩ ነው ግን 250 gram ስጋ ለመክተፍ 8 mints ወሰደብክ 3 ምግብ የምትሰራበትን ደቂያ ይሻሻል ባለ ሞያ ስለሆንክ ማለቴ ነው ከአክብሮት ጋር
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 ай бұрын
,,,ጥሬ ስጋ በቅቤ ማለት ነው
@BetelehemBezabhi-mf9uk
@BetelehemBezabhi-mf9uk 11 ай бұрын
Are ante megeben serate andga neah
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 2 ай бұрын
ኸረ ወዶች ማድቤቱን ለሴቶች ልቀቁ ኡኡኡኡኡኡ አይ 8 ሺ
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 2 ай бұрын
ታላቅ ሥጋ ማለት በእንግሊዝኛው ቶፕሳይድ ማለት ነው?
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 2 ай бұрын
የማነህ ጅል
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 ай бұрын
I think so we used that for kitfo😢😢😢
@ghenet461
@ghenet461 Ай бұрын
You take the whole video to chop bro just simple dish 😅
@bereketandemeskel3355
@bereketandemeskel3355 2 ай бұрын
i do better than that. with Areqi (UZZO ) & AWAZZIE
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 7 ай бұрын
ስጋው ግን የአህያ እንደይሆን ፋራሁ😢😢😢😢
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 4 ай бұрын
.​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ምውታት REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called TDF) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

@derebeeshete4373
@derebeeshete4373 2 ай бұрын
አፈር ብላሰው በተራበ ሰአት
@user-fl8dy2zc2u
@user-fl8dy2zc2u 2 ай бұрын
ሰውየ ምጥበሻህ ቀይረው ምንልክ በአድዋ ጊዜ ያስገቡት አቃ ይመስላል ንፁህም አይደለም 21 ክ/ዘመን አይደረግም ሞያህ ቆንጆ ቢሆንም በዚህ ምጥበሻ የተሰራ አልበላም ለሌላም አልመክርም::
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 2 ай бұрын
የዚህ ዘመን ዕቃ ለይ እንጂ
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 2 ай бұрын
የአይን ችግር አለባችሁ ወይንስ ቅናትና ምቀኝነት ነው።። ነውር ነው መጥበሻውን ይሄ ነው ከለሩ ማሞ ማሚት
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 2 ай бұрын
በመጀመሪያ መጥበሻው ከለሩ ነው ሲቀጥል መቼ ላች ስራ እሱ
@abebazemou4623
@abebazemou4623 Жыл бұрын
በጣም ወሬ ታበዛለክ ግላብም ተጠቀም
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 4 ай бұрын
.​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ምውታት REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called TDF) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 ай бұрын
የሚበላው እሱ ምን አሳሰባችሁ ሲጀመር ለመክተፍም አይመች እሳት ላይ ግላብስ አድርጓ መስራት እሳቱ የቅቤው ሙቀት ጋር ጥሩ አይደለም ቀል አድርጉት 😳🤭🤗❣️✌️😁🙄🤣
Ethiopian Food "How to Make Gored Gored " የጎረድ ጎረድ አሰራር
17:41
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 191 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 35 М.
Gored Gored/ Ethiopian Food
11:54
Bahlie Tube
Рет қаралды 190 М.
የሸክላ ጥብስ /ye shekla tibs | Ethiopian food
10:37
mesi maed
Рет қаралды 22 М.
Ethiopian Raw Meat Restaurant: Yonas Chercher Restaurant
6:10
Zelela | ዘለላ
Рет қаралды 231 М.