የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶችና የዳስፓራው ጥያቄ መንግስት ምን አለ?

  Рет қаралды 1,754

Real Estate in Ethiopia  123.2k subscribers

Real Estate in Ethiopia 123.2k subscribers

18 күн бұрын

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች
ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡
ከአገር ውስጥ እስከ ውጭ አገሮች በሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጭምር መነጋገሪያ የሆነው ይህ ረቂቅ አዋጅ፣ በውስጡ በርካታ ዝርዝር ጉዳዮችን ይዟል፡፡
በስምንት ክፍሎችና በ57 አንቀጾች ተሰናድቶ የቀረበው አዲሱ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ፣ ከቀድሞው የፀረ ሙስና አዋጅ በይዘቱም ሆነ በአድማሱ የሰፋ መሆኑ ይነገራል፡፡ አዋጁ ገና ከወዲሁ በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ መነጋገሪያ የሆነው በብዙ ጉዳዮች አዳዲስ የሕግ ድንጋጌዎችን ይዞ በመቅረቡ ነው፡፡
አዲሱ አዋጅ በሕገወጥ መንገድ የተገኘ ሀብትን በሚመለከት ሰፋ ያለ ትንተና ይዞ ቀርቧል፡፡ አንድ ሰው ከሕጋዊ ገቢው ውጪ ለሚያገኛት እያንዳንዷ ገንዘብ ከሕጋዊ ምንጭ መገኘት አለመገኘቱን የሚያረጋገጥ ደረሰኝ እንዲያቀርብ መጠየቁ፣ አዋጁን ጠጠር ያለ ነው እያስባለው ነው፡፡ ውጭ ካለ ዘመድ የተላከም ሆነ እንደ ቢትኮይን ካሉ ዲጂታል የገንዘብ ምንጮች የሚገኝ ገቢ ሕጋዊነቱ መረጋገጥ እንደሚኖርበትም ይደነግጋል፡፡
‹‹ገንዘብ የሚያስገኙ ወንጀሎች የሚፈጽሙት ወንጀል ፈጻሚዎቹ በወንጀሉ ትርፍ ለማግኘት በማሰብ ነው›› ሲል አዋጁ፣ ገንዘብ የሚያስገኙ የወንጀል ድርጊቶችን ይዘረዝራል፡፡ የሙስና ወንጀሎች፣ ጉቦ መቀበል፣ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር፣ ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር፣ የተከለከሉ እፆችን ማዘዋወር፣ የሐሰት ገንዘብ ማተም፣ ሕገወጥ ሐዋላ፣ የታክስና የኮንትሮባንድ ወንጀሎች እያለም በዝርዝር ያመለክታል፡፡
በዚህ የወንጀል መዝርዝር ሥር እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ታዳጊ አገሮች የሚፈተኑባቸው ከንግድና ግብይት ጋር የተያያዙ ወንጀሎች ስለመካተታቸው የተብራራ ነገር የለም፡፡ በወጪና ገቢ ንግድ ሒደት በኤልሲ ማስከፈት ስም ብዙ ገንዘብ እንደሚመዘበር ይነገራል፡፡ ገበያ በመስበር ወይ እጥረት በመፍጠር፣ እንዲሁም ምርትና አገለግሎቶችን በማስወደድ፣ በማርከስ ከፍተኛ የኢኮኖሚ አሻጥር እንደሚፈጸምም ይነገራል፡፡ እነዚህን ጨምሮ ሌሎችም ከንግድና ግብይት ጋር የተያያዙ ሕገወጥ የጥቅም ማግኛ መንገዶች በዚህ አዋጅ ስለመሸፈናቸው የተብራራ ነገር የለም፡፡
የኢኮኖሚ ጥቅም የሚያስገኙ ወንጀሎች ለፈጻሚዎቹ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኙ ከመሆናቸው በተጨማሪ፣ በአገሪቱ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ ዕድገት ላይ የሚያሳርፉት ተፅዕኖ እጅግ አደገኛና ውስብስብ መሆኑን በመጥቀስ ነው አዋጁ የሚነሳው፡፡
ከወንጀል ፍትሕ ፖሊሲ መርሆዎች መካከል የወንጀል ፍሬ የሆኑ ንብረቶችንና ገንዘቦችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመያዝ፣ ለማገድ፣ ለመውረስ፣ ወይም ለማስተዳደር የሚያስችል ግልጽና ዝርዝር የሕግ ማዕቀፍ ተዘጋጅቶ ተግባራዊ እንደሚሆን መቀመጡን አዋጁ ይጠቁማል፡፡ በፖሊሲው ቁጥር 3.16.3 ላይም ስለንብረት ማገድና መውረስ መካተቱንም አዋጁ ይጠቅሳል፡፡
ከዚህ በመነሳትም አንድ ወጥና ራሱን የቻለ ሕግ ለማዘጋጀት እንደተፈለገ ያትታል፡፡ በአዋጁ የተካቱት የንብረት ማስመለስና አስተዳዳር ድንጋጌዎች በተለያዩ የሕግ ሰነዶች ተበታትነው የሚገኙ የሕግ ድንጋጌዎችን ወደ አንድ በማሰባሰብ መቅረባቸውንም ያክላል፡፡ አዋጁ ያስፈለገውም የወንጀል ፍሬ የሆኑ ንብረቶችና ገንዘቦችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመያዝ፣ ለማገድ፣ ለመውረስ ወይም ለማስተዳዳር የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ለማበጀት እንደሆነ ይገልጻል፡፡
አዋጁ ይህን ከመነሻው ቢልም ነገር ግን ከታሰበው ሕገወጥ ሀብትና ንብረትን የመቆጣጠር ዓላማው ባለፈ ለሌሎች አሉታዊ ዓላማዎች የሚውልበት ዕድል እንደሚሰፋ በርካቶች በሥጋትነት እያነሱት ይገኛል፡፡ በዋናነት ደግሞ ሕጉ ዜጎችን ለማጥቂያነት ይውላል የሚለው ሥጋት ይሰማል፡፡
ስለሕጉ ጥቅም ሐሳብ እንዲሰጡ የተጠየቁ አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የሕግ ባለሙያ፣ ‹‹አዋጁ በግልጽ በሕግ የመገዛትን መርህ (Principle of Legality) ይጥሳል፤›› ብለው ‹‹አንድ ሕግ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባለው የጊዜ ወሰን ብቻ ተፈጻሚነት ይኖረዋል (Principles of non Retroactivity) የሚለውን መርህም ይጥሳል›› ብለዋል፡፡ የሕግ ባለሙያው ሐሳባቸውን ሲያሳርጉም፣ ‹‹አዋጁ በብዙ መንገዶች ከሕገ መንግሥቱ ጋር የሚቃረን ሆኖ አግኝቼዋለሁ፤›› ብለዋል፡፡
ሌሎች በአዋጁ ላይ አስተያየት የተጠየቁ የሕግ ምሁራን በበኩላቸው ሕጉ የወጣበትን መንፈስና አጠቃላይ ሊውል የታሰበበትን ዓላማ በአዋጁ፣ እንዲሁም የአዋጁን ሰነድ ተደግፎ ከቀረበው መግለጫ ባለፈ ያሉ ጉዳዮችን መፈተሽ አስፈላጊ እንደሆነ ጠቁመዋል፡፡ ያም ቢሆን ግን በረቂቁ ሰነድ ተከትቦ በቀረበበት መንገድ ሕጉ ወደ መሬት ይውረድ ከተባለ ግን ብዙ ችግሮች ሊፈጥር እንደሚችል ነው ሥጋታቸውን የገለጹት፡፡
የሕግ ባለሙያዎቹ ሕጉን የሚያስፈጽመው ዞሮ ዞሮ ሰው መሆኑን በመጥቀስ፣ የሚያስፈጽመው አካል ንፅህና ከግለሰብ ጀምሮ እስከ ተቋማቱ ድረስ ያለው ዕውቀት፣ አቅም፣ ብቃትና ሥነ ምግባር መፈተሽ እንዳለበትም አስረድተዋል፡፡
አዲሱን ረቂቅ አዋጅ በተመለከተ አስተያየታቸውን የተጠየቁት የሕግ ባለሙያው አደም ካሴ (ዶ/ር) በበኩላቸው፣ ሕጉ እንደ ሕግ የተረቀቀበት መንገድ ወይም በውስጡ የያዛቸው ይዘቶችን በተመለከተም ቢሆን ብዙም ችግር እንዳልታያቸው ነው የገለጹት፡፡ ኢትዮጵያ ሕግ ሳይሆን የሚያስፈልጓት የወጡ ሕጎችን በአግባቡ የሚያስፈጽሙ የፍትሕ ተቋማት እንደሆኑ በመጥቀስ የፍትሕ ተቋማቱ ላይ ለውጥ እንዲመጣ መሥራት እንደሚሻል አሳስበዋል፡፡
‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ በመሠረታዊነት ችግሩ በሕግ መገዛት ከሚባለው ነገር ጭምር ማለፋችን ነው፡፡ ከሕግ የበላይነት ወደ በሕግ መግዛት ተሸጋገርን ተብሎ ያኔ ቅሬታ ይሰማ ነበር፡፡ አሁን ግን በሕግ የመግዛቱ ነገርም ሁሉ የለም፤›› በማለት ነው የፍትሕ ሥርዓቱ ብልሽት የት ድረስ መሆኑን የገለጹት፡፡
የሕግ ባለሙያው ሲቀጥሉ አዲሱ የንብረት ማስመለስ አዋጅ የያዛቸው ድንጋጌዎች፣ ከዚህ ቀደም በነበረው የፀረ ሙስና አዋጅ ላይም የተካተቱ እንደነበር ይጠቁማሉ፡፡
‹‹አንድ ሰው ወይም አንድ የመንግሥት የሥራ ኃላፊ ከመደበኛ ገቢው በላይ የሆነ ንብረት ካፈራ ሀብቱን ያፈራበትን መንገድ እንዲያረጋግጥ የሚያስገድድ ሕግ ነበር፡፡ አሁን የወጣውን አዲስ አዋጅ ለየት የሚያደርገው ግን ሕጉ በመንግሥት ባለሥልጣናት ብቻ ሳይሆን፣ በሁሉም ሰው ላይ ተፈጻሚ እንዲሆን መደረጉ ነው፡፡ ማንኛውም ሰው ማረጋገጫ የማይሰጥበት ሀብት ካፈራ ሊወረስ እንደሚችል በአዲሱ አዋጅ ተቀምጧል፡፡ ይህ በውጭ አገሮች በአውሮፓም ሆነ ሌሎች አካባቢዎች የተደራጀ ወንጀል የሚፈጽሙ አካላትን ለመቆጠጠር
ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት መግዛት
የቤት መረጃ ወይንም የሪል እስቴት መረጃ ከፈለጉ
እንዲሁም ስለቤት ነክ ወቅታዊ መረጃ መጠየቅ ካስፈለገዎት?
ግርማ ብለው ይደውሉልን
🤳+251921388158
096 587 5223
#realestate
#realestateagent
#realestateexpert
#realestateassociatebroker
#realestateinvestor
#realestateinvesting
#realestatelife
#realestateforsale
#realtor
#realestatetips
#brokerage
#realty
#luxuryliving
#luxuryrealestate
#makethemove
#investmentproperty
#mansion
#broker
#realtorlife
#housegoals
#realestatetips
#toprealtor
Property for Sale Hashtags:
#homesales
#housesales
#homeforsale
#houseforsale
#propertyforsale
#forsale
#propertysales
#justsold
#sold
#selling
#renovated
#pool
#marblecounters
#condo
#newlisting
#townhouse
#frontporch
#newhome
#dreamhome
#homebuying
#sellingproperty
#homesearch
New Properties & Events Hashtags
#RealEstateEvent
#NewListingAlert
#PropertyLaunch
#HomeBuyersMeet
#InvestmentOpportunity
#JustListed
#LuxuryRealEstate
#OpenHouseEvent
#DreamHomeUnveiled
#EcoFriendlyHomes
#SmartHomeTech
#RealEstateShowcase
#ExclusiveProperties
#ModernDesignHome
#PropertyInvestmentSeminar
#RealEstateNetworking
#OpenHouse
#HomeIdeas
#EmptyNest
#NewListing
#FirstTimeBuyer
#realestate #ethiopia #addisababa #dmcrealestate #diaspora #eshetumelese #amibaraproperties #bole #apartment #ረቂቅአዋጅ

Пікірлер: 8
@gtrgtr-gt5sh
@gtrgtr-gt5sh 4 күн бұрын
🇪🇹👍👍
@gtrgtr-gt5sh
@gtrgtr-gt5sh 4 күн бұрын
ጎበዝ ቀጥሎ አገራችን እየተጫማ አለቀ ስለሆነ በፖለቲካ ቀጥሉበት ጥሩ አድርጋችኋል
@EdenMata-uz3gq
@EdenMata-uz3gq Күн бұрын
Gurt afer biyi
@bahirumamo9459
@bahirumamo9459 11 күн бұрын
500,000.bere ye ethio.semnzre ke 5 amte beft zare be metoshwche. Dollars yega wNdmoche motwale beya yega ehdalwe belo be gara nebrte kefefle saydrge warshe wade America ehadlewn belo wangle.
@bahirumamo9459
@bahirumamo9459 11 күн бұрын
90 persnt deSfora aysrume ezya ezhe metetwe live yehonu sewchn motu bemalete zare yemywtwn waga bemslte this is Rhett low.
@bahirumamo9459
@bahirumamo9459 12 күн бұрын
Dolarn be black markete eymnzru saktre mesryabtochn yemysastu yalmote be twlde hagrchwe yalu sewochn endmotu adrgwe ye gara yezotan years yerschw yemySdrgu, yehe be benshangul gumuze yetdrge nawe.ena semeta esume dollars be aynu endyaye nawe yemndrgwe, tekeklanya hege nawe.
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 11 күн бұрын
ይህን አዋጅ አቁም በሗላ መዘዝ አለው
@getachewtameneasfaw9550
@getachewtameneasfaw9550 17 күн бұрын
ግም ሁላ መቼና የት ስታስጠላ ሰገጤ አንቺ ድብን በይ። እዛዉ እናንተዉ ፓለቲከኞች ላይ ፈልጉ ። ግልብ እዉቀታችሁ አገር ሊያፈርስ ነዉ በቃችሁ በቃችሁ። ቱ ቱ ሀገር በማንም ቅድ አፏ ይፍረስ ያሳዝናል
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 59 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 85 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
አዲሱ የንብረት ውርስ በሕግ ዐይን ታዋቂ የህግ ባለሙያ
10:50
አንድ እውነት One Truth
Рет қаралды 3,4 М.
የንብረት ማመለስ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ከፋና ቲቪ ጋር የተደረገ ቆይታ
48:21
FDRE Ministry of Justice /የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር
Рет қаралды 1,7 М.
#ethiopia #መንግስት የለም ወይስ? #ethiopianews #may 6, 2024
54:06
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 114 М.