No video

#የግንቦት_ልደታ_ምስጢሩ_ሲፈታ

  Рет қаралды 44,897

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

3 жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @tizitawsamuel
/ kesistizitaw
cash.app/$Tizitaw1
paypal.me/tizi...
/ tizitaw.samuel
/ werashu-weresen
amzn.to/2WmvvIh

Пікірлер: 290
@mesfinakene7172
@mesfinakene7172 2 жыл бұрын
ትዜ አንተ በትክክልም በምድሬ ላይ የሚሰራዉንና የሚሟርተዉ ስራዉን ልትገልጥና ልታፈርስ ጌታ እየሱስን የላከህ የጌታ ባረያ ነህ ጌታ እየሱስ ዘመንህና አገልግሎትህ ይባርክ ፀጋዉ በብዙ ይብዛልህ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@user-ze8ln4bw3d
@user-ze8ln4bw3d 4 ай бұрын
😊😊😊😊❤❤❤❤አንተ ብሩክ የወንጌል አርበኛ ኑርልን😊
@user-mp8rf1ti7m
@user-mp8rf1ti7m 5 ай бұрын
ብዙ ነገር ተምረናል እናመስግናለን ጌታ ኢየሱስ ይባርህ 1:04:38
@aselademise5945
@aselademise5945 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ! ስለ አንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
@tadeleelroy3277
@tadeleelroy3277 2 жыл бұрын
ፓስተር ትዝታው የእግዚአብሔር ሰው የማታመቻምች እውነተኛ የኢየሱስ ወዳጅ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይጨምርልህ👏👏👏👏👏👏👏
@abrahamgetachew9601
@abrahamgetachew9601 2 жыл бұрын
ሃሌሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነው ___ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@menberemegersa6730
@menberemegersa6730 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ህዝቡ አሰመልጥ የሚሰማ ያነልጣል
@haschascha627
@haschascha627 3 жыл бұрын
ከስሕታችን እየተማርን ነው ወንድማችን በርታ።
@user-lb5yb3sv4x
@user-lb5yb3sv4x 5 ай бұрын
Egiziabiher Amilak zemenih yibarek tebarek be iyesus sim Tize
@yeshiharegmengistu5187
@yeshiharegmengistu5187 11 ай бұрын
Geta yibarky lemdrtu lehizbum yetekebahy !!zamenihy yibareky
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 28 күн бұрын
አንቴን የ ነካክ መንፈስ ቅዱስ እኛንም ይንካን❤❤❤❤ ተባረክ
@user-mp8rf1ti7m
@user-mp8rf1ti7m 5 ай бұрын
Tink you
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.
@user-cd9wz6my1t
@user-cd9wz6my1t 3 ай бұрын
ተመስገን ጌታ ሆይ ስላስተማርከን
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 Жыл бұрын
Amen 🙌🙌🙌🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak pasatar Tiza Amen 💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@netsanetbegeta7473
@netsanetbegeta7473 2 жыл бұрын
May God richly bless you!!! brother Tezetaw, God's grace be in and upon you more and more in Jesus name!!!
@zewditudesta9894
@zewditudesta9894 2 ай бұрын
አቤት የጌታ ቸርነት ይደንቃል እውነትም መነካት ካለ ቋንቋ : ህይወት ኑሮ ሁሉ ባመኑበት በኩራት መናገር ይቻላል ተባረክ ይብዛልህ የታደልክ ነህ አመስግን በርታ
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v Жыл бұрын
ትዙየ ጌታ ይባርክህ እኔ ጌታን ካወቅኩ ብዙ አመቴ ነው አሁን ላይ ግን በትምህርቶችህ በዚህኛው በኩል ያለዉን ችግር በቂ ግንዛቤ እንዲኖረኝ እየረዳኝ ነው ወንድሜ ተባረክ በጌታችነን ደም ተሸፈን
@blessedarethepeacemakers1265
@blessedarethepeacemakers1265 2 жыл бұрын
You're such a blessing to us all. The people who walk in darkness are now seeing light! Hallilujah!
@tigestalemu5114
@tigestalemu5114 2 жыл бұрын
እኔ ምስክር ነኝ እየሱስ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 3 жыл бұрын
አቤት ጌታ ከስንት ጉድና መዓት እኮ ነው ያወጣን ስሙ ይባረክ።
@martasila4172
@martasila4172 3 жыл бұрын
God bless you. Courageous man of God. Keep up the good work.
@amonatolka4162
@amonatolka4162 2 жыл бұрын
God bless you brother. All you are teaching is true!! We are testimony for this truth. Go ahead.
@GetanehYemataw
@GetanehYemataw 6 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶ ከስንት ኮተት አወጣኝ ስም ይባረክ
@wutsihftwodajo9298
@wutsihftwodajo9298 3 жыл бұрын
በናዝሬቱ ጌታ በእየሱስ ስም የግንቦት ወርን የሚጠቀም የቦረንትቻ፣የአመችሳ፣የጥልቁ አሠራር በንፍሮና የቂጣ አምልኮ ከምድራችን ላይ ነሁሽታን የተቀለጣጠመ ይሁን፤በእየሱስ ደም ኮተትና ተረት ተረት የተጠረገ ይሁን፤ከዚህ ያወጣን ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን፤አንተም በብዙ ተባረክ፡፡
@metti0425
@metti0425 Жыл бұрын
Tekekelgna sew nehe Gata Abezeto yebarekeh ye Egzabhare sew 🙏🙏🙏
@amykussa7270
@amykussa7270 3 жыл бұрын
God bless you more and more 🙏🙏🙏
@elishidygebremariam2139
@elishidygebremariam2139 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግነዋለሁ አሁንም በርታ የጌታ ፀጋ ይብዛልክ በኢየሱስ ስም አሜን ለመዳን የተጠሩትን ልባቸውን ያላደነደኑትን እንዲህ እያስተማርክ ከፍርድ አስመልጥ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ይሆናል
@holymountainzion7413
@holymountainzion7413 2 жыл бұрын
May the LORD JESUS CHRIST ADD MORE GRACE TO YOU DEAR BROTHER. You are the fruit of the prayers of fellow Christian.
@kerriemollallegn8228
@kerriemollallegn8228 Жыл бұрын
When people are listening a language they don’t know, it is the fault of the people. Like blind leading the blind. It is a “DO IT YOURSELF RELIGION”.
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ! በጌታ በኢየሱስ ስም ይፍረስ ! እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ! ስለ አንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ !!!
@tkntasu4609
@tkntasu4609 3 жыл бұрын
ወንጌላችን ያሸንፋል ። ትዙዬ ጌታ ኢየሱስ በሁሉ ነገርህ ይባርክ ።
@fantahunnidani598
@fantahunnidani598 3 жыл бұрын
ትዝታችን ጌታ ይባርክህ እውነትን አውጥተሀል ተናግረሀል
@genetkersie739
@genetkersie739 2 жыл бұрын
እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል ተብሎ እንደተፃፈ እውነት የሆነውን ክርስቶስን የሸፈነውን የጨለማው መጋረጃ በአንተ እየቦጫጨቀው ነውሩንም ገልጦ እያዋረደው ስለሆነ የቀባህ ጌታ እግዚአብሄር ይባረክ! አንተንም በጭካኔ የክፉን ስራ ለመግለብ ፈቃደኛ ስለሆንክ ጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ የሚነሱብህን ወገብ ይውጋ ኢየሱስ ይክበር! በክብሩም ብዛት የተነሱበት ይጥፉ! ሀሌ ሉያ!
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 3 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ያባቴ ልጅ።እውነት ነጻ ያወጣል።
@kuriketema2349
@kuriketema2349 4 ай бұрын
Amen yeseber
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ። ጌታ እየተጠቀመብህ ነው ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ሁን ።
@Truth0o0
@Truth0o0 3 жыл бұрын
ተባረክ ለትንሳኤ የታረደው በሬ ቁዋንጣው ሣይደርቅ እያየሁት ነው ንፍሮ ያቀረቡልኝ ጌታ ይርዳቸው
@zinabubelaynhe
@zinabubelaynhe 3 ай бұрын
My theLoard blessyou
@user-hg2qn1fd9k
@user-hg2qn1fd9k Жыл бұрын
Geta yebarikih geta yixebiqihi
@wutsihftwodajo9298
@wutsihftwodajo9298 3 жыл бұрын
እኔ ምስክር ነኝ ኢየሱስጌታ ነው፡፡
@amykussa7270
@amykussa7270 3 жыл бұрын
Amen
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
ወይኔኔኔ በሐና በናትሽ በኢያቄም ባባትሽ እያልኩ ስጃጃል መኖሬ ኧረ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንማ አሮጌውን ልብስ አውልቄ ጥዬ አዲስ ለብሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እዬሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ
@birtukansahilu716
@birtukansahilu716 3 жыл бұрын
you are right my brother God bless you and your family and ministry
@nahimtariku8862
@nahimtariku8862 2 жыл бұрын
ይገለጠል እውነት ይገለጠል (፫)በጨለማ ላሉት ብርሃን ይወጠል ጌታ ይባርካችው
@samuelbirryaldegagfaweyezi6070
@samuelbirryaldegagfaweyezi6070 2 ай бұрын
ፓስተር ትዝታ የሚገርምህ ነገር እኔ የ እቃ ቂ ልጅ ነኝ የገላን አድባር የምትባል ዛፍ ነበር ግንባትን እዛ ዛፍ ላይ ነበር ጌታን ከማግኝቴ በፊት መስዋእት የሚደረገው አሁንም ለህዝብ የክርስቶስ ወንጌል ጠላት ነው ዛፉ በመንገድ ምክንያት ቢቆረጥም እንጨቱን የወሰዱት ወደ አቃ ቂ መድሓኒአለም ቤተክርስቲያን ነው የወሰዱት አሁን ላይ ደግሞ የማርያም ልደት ብለው ማክበር ጀምረዋል ምን ያህል የጌታችንንእናት እያራከሱ መሆኑን አላወቁም አይሁዳዊት ናት እኮ፣ተባረክ
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Eyesus kirisitos lezalalam geta naw. pastor Tize Egziabher Amilak yebarikih tsega be etif yechamarileh
@ethiolove7219
@ethiolove7219 3 жыл бұрын
ትዝታው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ተባረክ ይቅርታ አንድ ጥያቂ ያንተ መዝሙሮች አልበም እንፈልጋለን
@nigatu1217
@nigatu1217 Жыл бұрын
Let our Almighty God bless you !
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ምድር እግዚአብሔር ብቻ ይቅር ይበለን ከህንድ ሀገር የባሰ ያልታወቀበት የጣኦት የተቀረፀ ምስል አምላኪ ሃገርና ህዝብ ኢትዮጵያ ናት እግዚአብሔር ፈፅሞ የማያዘውን የሚጠላውን የሚፀየፈውን የምታደርግ ምድር
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@bruktawitgirma4446
@bruktawitgirma4446 2 ай бұрын
Amen!
@mercyseyum4443
@mercyseyum4443 3 жыл бұрын
ፀጋው ያብዛልክ ወድሜ
@fantumekite6237
@fantumekite6237 Жыл бұрын
Tzu gata Ybarkh ewnt ewnt nawe
@mahdere6765
@mahdere6765 2 ай бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን የኔ ወንድም ሁሉ ሰላም ነው ሰላምህ ይብዛ ሰሞኑ እየገባ አይደለም ሁሉ ሰላም ነው አሁንም ሰላም እጅግ የበዛ ይሁን
@efamergaofficialpage
@efamergaofficialpage 11 ай бұрын
ህዘብን የሚያነቁ አስተማሪዎች ልበዙ ይገባል ። በርታ ቀጥልበት።
@getalanemalkamnowgate6740
@getalanemalkamnowgate6740 2 жыл бұрын
Ameeeeeen tizu geta tsagahuni yibezalki
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 3 жыл бұрын
Tikikli God bless you.
@yesusjalaleekoo7679
@yesusjalaleekoo7679 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏❤❤
@bk7202
@bk7202 3 жыл бұрын
ኤረ ትዙ አትስማቸው እውነቱን አስተምር እኔንም የእናንተን ትምህርት ነው አይኔን በጣም የከፈተው
@yonaseyasu5250
@yonaseyasu5250 3 жыл бұрын
may God bless you!!!111
@abrahamkassa3837
@abrahamkassa3837 2 жыл бұрын
ወንድማችን ትዜ ሰላም ለአንተ ይሁን! (video)ዎችህ በጣም ረጃጅሞች ናቸዉ ለሁላችን እንዲደርስ አጠር አጠር ብሎ ቢያንስ ከ8-15 ደቂቃ ቢሆን መልካም ነው ምክንያቱም አብዛኛዉ ኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት ዋይፋይ ስለሌለ በሞባይል ዳታ የሚጠቀሙ ስለሆ ትምህርቱ ሳያልቅ ሳንቲሙ ያልቃል ለዛ ነው ፀጋ ይብዛል!
@asnakechtakele5230
@asnakechtakele5230 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@obiyya2391
@obiyya2391 Жыл бұрын
Eebbifami.
@romandesta4329
@romandesta4329 2 жыл бұрын
አሜን እሜን አሜ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋን ያብዛ ትዝዬ
@romandesta4329
@romandesta4329 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ ጌና ፎግራም ስጀመረ ደስታ ይሰማል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ እውነት ተባረክ
@azebtsige6615
@azebtsige6615 2 жыл бұрын
Big true ....You are blessed Tize , God be with u all the time.
@azebtsige6615
@azebtsige6615 2 жыл бұрын
Wow Tize God bless u more and motre...........
@adanechmantose6102
@adanechmantose6102 3 жыл бұрын
I covered you by the blood of Jesus, be safe.
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ነበርኩበት እሄንን እውነት ያልሆነውን ተረት አምኜ የተታለልኩበት ከ 1-30 በድርብ ታቦት ስደክም ልክ እውነት ሲገባኝ ጌታ ሲያገኘኝ ልቤን ለወጠው ። ጌታ በመስቀል ላይ በሰራው ስራ በማመን መዳንና መጽደቅ ሆነልኝ ስሙ ይባረክ። የቄጣማና፣ የንፍሮ፣ የፈንዲሻ የዶሮ መስዋእት ከምድራችን ላይ በናዝሬት በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተደፋ የተገለበጠ ይሁን። ህዝባችን በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ነው ያለው። ቃሉን እያነብም የተፃፈለትን ተረት ያነባሉ ያምናሉ። እሄ እግዚአብሄርን የሚያስቆጣ አጋንንታዊ አምልኮና መስዋእት ነው እያቀረቡ ያሉት።
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 жыл бұрын
Elele Elele Elele Eyesus Becha Yadenal
@adaneasefa7116
@adaneasefa7116 3 жыл бұрын
Grace in abundance !!!
@degefefeleke9183
@degefefeleke9183 3 жыл бұрын
Thanks bro
@siraksamuel2781
@siraksamuel2781 3 жыл бұрын
ድንቅ ትምሕርት ነው!! የዘመናችን የወንጌል አርበኛ!! ይህንን የወንጌል አውነት ሰምተው የሚድኑ ነፍሳት አክሊሎችህ ናቸው!! ተባርከሃል!!
@alemayehugobena9154
@alemayehugobena9154 3 жыл бұрын
Geta egzhaber agalgilotihn yibark Tize you are talking the truth and life
@aklilu.g7023
@aklilu.g7023 3 жыл бұрын
You are a blessing to this generation and always remember this is the great call of your life exposing religious lies and deception! praise God for giving us such brother standing with Truth to save the generation!
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ ይህ ካላበራላችሁ ሌላ ከየት ይምማርያም ማርያም እንዴት እንደምትከበር ሰማችሁ ! ወንድማችን ራስን ብቻ ይዘህ መኖር ትችል ነበር ቀላል ነበር ግን የ እየሱስ ፍቅር ዝም ስላላስባለህ እግዚአብሔር ይባርክህ . ጆሮ ያለው ይስማ !!!!!
@naominaomi8772
@naominaomi8772 2 жыл бұрын
Tebarekln💙😊
@selamselam6081
@selamselam6081 3 жыл бұрын
ትዜ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Lerasu naw simu yebarek
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 жыл бұрын
ክክክክ አይ ግምቦት ልደታ አስቂኝ ታሪኬ ትዝ አለኝ 😂😂😂😂ተባረክ ትዜ የሚገርመኝ ሀይማኖተኛ ነኝ የሚሉት ራሱ ጣኦት ያመልካሉ;ጠንቋይ ጋር ይሄዳሉ ከዛ ሀይማኖተኛ ነኝ ሲሉ የገርማል ጌታ ይድረስላቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@helenmengistu8852
@helenmengistu8852 2 жыл бұрын
Tize dirom siwedish ahunim yibelix temechehegn geta barkohal
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
ትዜ ተባርከሀል❤❤❤ ኤፌሶን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን። ⁵ በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን። ⁶ በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ። ⁷ በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።
@gessesseetetuabebe4905
@gessesseetetuabebe4905 3 жыл бұрын
God Bless U more 🙏
@bezawitfantahun5748
@bezawitfantahun5748 3 жыл бұрын
tebarek bro
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 Жыл бұрын
Zemenh Betef Ybark😍😍😍😍😍💓💓💓💓💓💓
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen be Eyesus sim yetarag
@apostleamarufetala2844
@apostleamarufetala2844 2 жыл бұрын
pastor tiziiita you are Ethiopia muse!!
@alemmengistu2743
@alemmengistu2743 3 жыл бұрын
God bless more and more🙏🙏🙏🙏🙏
@merry7299
@merry7299 2 жыл бұрын
God bless u
@MitikuChorka
@MitikuChorka 3 жыл бұрын
ተባረክ ስለ አንቴ እግዝአብሔርን አመሰገነወለሁ እውነቱ የበራልህ ሰው ነህ
@user-jx2eq8mu5t
@user-jx2eq8mu5t 3 жыл бұрын
እውነትም መንገድም ህይውትም ኢየሱስ ነው ።ተባረክ ውንድሜ እውነት እውነት ነው እርሱም እግዚአብሔር ነው
@ataata4854
@ataata4854 3 жыл бұрын
አፍሪጣው እውነቱን አሜን
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tabarak Amen 💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 3 жыл бұрын
ትዝዬ፣ትልቅ፣ባለእራኤ፣የ እግዚአብሔር ፣ስው።ተባረክ።ጸጋውን፣ያብዛልህ።
@serki24fe76
@serki24fe76 2 жыл бұрын
Shalome teza
@meseretgole7846
@meseretgole7846 2 жыл бұрын
tize geta yibarki arekahiny des sitil bedenb nigerachew
@bezanigusse9592
@bezanigusse9592 3 жыл бұрын
God bless you bro 🙏🏽
@alexashenafi2774
@alexashenafi2774 2 жыл бұрын
You are blessed!
@user-it8wv4tk9k
@user-it8wv4tk9k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ፡ ሰውአልሰማ፡ አለጂ እግዚአብሔር በብዙ፡ ነገር እየተናገር ነው፡፡ እኔየተወለድኩበት አካባቢ ልጅሆኜም፡ እስካሁንም፡ ድርስ ግንቦት1 በግሴጣኑ በሚአዛቸው፡ መሰርት በማርድ፡ ሴጣንን ያመልካሉ እግዚአብሔር ይህንን፡ እርኩሰት፡ በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ፡ እትዮጵያን፡ ይጠባት
@yabshlijethiopian9651
@yabshlijethiopian9651 3 жыл бұрын
Shaalom shaalom pastr
@birtukanbahiru4348
@birtukanbahiru4348 2 жыл бұрын
Geta yibarkih Tize
@user-yi9dj7xi9w
@user-yi9dj7xi9w 3 жыл бұрын
እየሱስ፣ለዘለአለም፣ጌታነው አየሱስ፣ዘመንህ፣ይባረከው ትዝታው፣ሰለ፣አተ፣እየሱስ፣ከፍ፣ከፍ፣ይበል፣እውነት፣ነው ህዝቡን፣ጨረሱት፣ቄሶች፣ይስሙ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 41 МЛН
#ከቁርባን_በፊት ቄሶቹ በግእዝ ምንይላሉ? #Tizitaw_Samuel #Eternal_Life
2:14:51
ስለ አርሴማ ለዶር. ወዳጄነህ #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #Yezelalem_Hiwot
1:35:17
#አባ_መአዛ እና #የኔታ_ትዩብ ፍጥጫ #Yeneta_Tube #Pastor_Tizitaw_Samuel
1:28:56
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН