Рет қаралды 144,884
የእንጀራ አመጋገብ በደም ውስጥ የስኳር መጠንን ክፍ ያደርግብን ይሆን ?
የስኳር ህመም ተገቢውን የአመጋገብ ስርአት ከተከተልን ፈጽሞ ልንቆጣጠረው የምንችለው የህመም አይነት ነው ፡፡ እንጀራ ዛሬ በአልም ላይ ተወዳጅ ከሆኑት ምግቦች በላይ እየሆነ መቷል ፡፡ መክንያቱ ደግሞ በውስጡ የያዛቸው ለሰው ልጆች አስፈላጊ የምግብ ይዘቶቹ ነው ፡፡ እንጀራ ከአትክልት ጋር በሚገባ ከተመገበነው ለስኳር ህመምተኞች ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ጤና ተስማሚ ነው ፡፡ እንጀራ መልካም ቢሆንም ደግሞ የዘውትር ምግባችን መሆን የለበትም ቢያንስ በሳምንት የተለያዩ ምግቦችን መመገብ መርሳት አይኖርብንም