የፅንስ መቋረጥ ምክንያቶች

  Рет қаралды 77,212

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

3 жыл бұрын

#Ethiopia #Health #ጤና
የፅንስ መቋረጥ ምክንያቶች
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 192
@zuzu2641
@zuzu2641 10 ай бұрын
እናመሠግናለን አሏህ ወልደን የምንስም ያድርገን
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏
@ewnetmehary2558
@ewnetmehary2558 2 жыл бұрын
ብዙ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ!
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
Great job thank you so much
@HanaHana-mq7tf
@HanaHana-mq7tf 2 жыл бұрын
ልጅ የእግዚአብሄር ስጦታ ነዉ የናተ አይምሰላቺዉ
@zeynbaumuemrantube
@zeynbaumuemrantube 8 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ነዉ የሚጠቅመን
@sarasweet9929
@sarasweet9929 3 жыл бұрын
Thanks
@sitotawyimer8048
@sitotawyimer8048 Жыл бұрын
አሪፍ ት/ት ነው በርቱ!
@mubasharmubashar3329
@mubasharmubashar3329 3 жыл бұрын
በጠም ደስ ብሎኛል በርቱ በርቱ ምርጥ ትምህርት ነው እየስተመረቹን የላቹት እርግዝነ በስንት ሰምንቱ ነው የሚየስተውቀው
@lubabahashim2863
@lubabahashim2863 2 жыл бұрын
Enamesegnalen
@fozitemakap1760
@fozitemakap1760 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@a.slovejesus880
@a.slovejesus880 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ለማርግዝስ
@solomonwondsen
@solomonwondsen 2 ай бұрын
god bless you
@rutaaraya2760
@rutaaraya2760 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@tsegitube1907
@tsegitube1907 3 жыл бұрын
ዋው
@kidukiduabichu3281
@kidukiduabichu3281 2 жыл бұрын
Sister betam ameseginalew ye 1wer ke 9ken tsins dinget fesese hikmnam hedku medhanit tesetohnal so mech new margez mchlew pls kayachihugn atleefugn🙏🙏🙏
@segntgirma478
@segntgirma478 3 жыл бұрын
ስልካችሁን ጻፍልን
@uehheh429
@uehheh429 3 жыл бұрын
በርች
@user-ip9dq9gh9z
@user-ip9dq9gh9z Жыл бұрын
enamesgenaln
@mrphone4305
@mrphone4305 2 жыл бұрын
Enamsginalne bertulin
@user-kz8zx2tn9v
@user-kz8zx2tn9v 11 ай бұрын
እሺ እናመሰግናለን ፅንስ ከወረደ በሀላ ከስንት ጊዜ በሀላ ነው እንደገና ለማርገዝ መሞከር ያለብኝ እባካቹ ስለመልሳቹ አመሰግናለው
@ghhh5082
@ghhh5082 3 жыл бұрын
ስለትምርቱ በጣም እናመሰግናለን እኔ 4 ወር ሊሞላኝ 5 ቀኖቺ ቀርተውኛን በሁለት ወሬ 39 ኪሎ ነበርኩ ቢታሚን የ1 ወር ወስጀ ሁለተኛ አልሂድኩም የሚሰማኝ ስሜት ህመም የለኝም ኪሎየ ስለቀነሰ ቺግር ይደርስብኝ ይሆን
@taybatayba581
@taybatayba581 3 жыл бұрын
ዶክተር እስኪ መፍትሄ ካለ አሳውቂኚ ሶስት ግዜ በስድስት ወር ያለምንም ችግር ይወርዳል መዳኔት ካለ ወይምሽእድራሻ ካላችሁ
@mahilatesthetu4498
@mahilatesthetu4498 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሥልክክክክክክክ ቁጥራችሁን እፈልጋለሁ እኔ እመርዳኝ ሀኪም እፈልጋለሁ ልጀን አጥቻለሁ
@user-tj9et3vg8v
@user-tj9et3vg8v Жыл бұрын
ስለታይሮድና እርግዝና ቪድዮ ብትሰሩ አሪፍ ነበር
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
በጣም ጎጂ እና ሀጢያት ነው
@ZemezemeMohamada
@ZemezemeMohamada Ай бұрын
የኔም ገጥሞኘን ያረቢ 😢😢😢 ሳላቅ ወረደብኘ አላህ ይወፋቀኘ ያረብ
@user-ts8py8wt3e
@user-ts8py8wt3e 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን እኔ 3ሦሥተናየነው እረዱኝ እባካችሁ
@hdhhdhchch9164
@hdhhdhchch9164 3 жыл бұрын
ከልብአመሠግናለሁ እይዉልሸእህት ልጄአምሥት አመቷነዉ ግን በጣም ቅጥን ያለይናት ምግብ በደብአትወሥድም ኪሎዋ 10ነዉ እናምንትመክሩኛላችሁ መልሡልኝ
@najutube9779
@najutube9779 3 жыл бұрын
Amsgnlew gan ba telgaram lawrachu salkachu asqamxulang😭😭😭😭🙏🙏🙏
@hawatube3194
@hawatube3194 3 жыл бұрын
ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ለማርገዝ የተቸገርን ምን ማድረግ አለበን
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 3 жыл бұрын
ምን ማለት ነዉ ልጁ በስነስርዓት ካልተፈጠር?🤔
@kalkidandawit9201
@kalkidandawit9201 Жыл бұрын
አንድ ጥያቄ ነበረኝ, ማቅረብ እችላለው?
@yet8832
@yet8832 Жыл бұрын
Ene huletegne new ahun b1 war ersu dem tayegn ahun huletegne mache margez echilalew
@user-co4yl4nz8i
@user-co4yl4nz8i Жыл бұрын
በአድሳምትውስጥ የሆድቅርጠትየወገብህመም ያመኛልዶክተር በብልትየሚወጣውደሞ ከደምጋርየተቀላቀለነገር ወርዶኛል ምድነውምክናያቱመልሺልኝ
@user-jg6lz8bl8k
@user-jg6lz8bl8k 4 ай бұрын
ስልካችሁን ላኩልን
@user-sr4yj1ro2l
@user-sr4yj1ro2l 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የእቅርት መድሀኒት ንገሪኝ 3ጊዜ መድሀኒት ተጠቀምኩ አልጠፍልኝ አለ በአላን ንገሪኝ
@betelehemhailu1106
@betelehemhailu1106 2 жыл бұрын
Yet akim biet new yemtserut ebakachun laggnachu tasfelgugnalach
@zeharahje1234
@zeharahje1234 Жыл бұрын
እህቴ እኔ የማህጠን ኢጢ አለሽ ብለውኝ አደየ አስወርዶኛል አሁን ማርገዝ ብፈልግም በየ ወሩ የወር አባየ ይመጣል ምን ላድርግ ልጂ እፈልጋለሁ
@batulaabdu738
@batulaabdu738 2 жыл бұрын
ቆይ ግን ለምንድነው መልስ የማትሰጡ ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ካልሰጣቹ ማነው የምከታተትላቹ አስቡ እንጂ ለራሳቹ ስትሉ ሆሆሆሆ ነው ቃላቹሁን እና ፎታቹሁን ለጥፋቹ ሰውን ለማሻፈድ አንድ ሰው ማብራራ ቃቀረብ እስከ መረጃው ደሞ ጥያቄ ስጠየቅ መልስ ያስፈልጋል ቡዙ ኮሜንቶች ጥያቄ ነው ያቀረቡት ገን ወፍ የለም መልስ የለም ምን ሁናቹ ነው እንዴ እኔም ቡዙ የተቸገርኩ ነገር አለኝ ገን ማንን ልጠይቅ መልስ የለምሃ ሰው እድከታተትላቹ ከወለጋቹ ጥያቄ መልሱ ይሰማል አደል በአላህ እየተባላቹ ጠጥ ማለት ምንድነው መልሱና እንኔም እጠይቃቸዋለሁ
@user-iy6sk6zz3c
@user-iy6sk6zz3c Ай бұрын
እግዜር ይስትልን
@meronmary3331
@meronmary3331 19 күн бұрын
Enam 5 samnt honog kititl gemra werdabg betam azgalw gn lewdfitu E/ G kerdag kente bezu temralw amsgnalw
@mekdesyonas8595
@mekdesyonas8595 3 жыл бұрын
Selam enn ke 3 gezz agetimognalll pls selk kalachuuuu mikirrr fligslhuuuuuuu miremeraa adrgiyahuuu gennn lewwx yelmmm ferawwww mawerattt fligalhuuuu
@solomonhailu1094
@solomonhailu1094 3 жыл бұрын
እባካችሁ ስልካችሁን ወይም አድራሻችሁን።
@hindustanfashion350
@hindustanfashion350 2 жыл бұрын
Selam doctor selkachun asekmtuln weym telegram chanal??
@ZinashAyalew-bf4bb
@ZinashAyalew-bf4bb 3 ай бұрын
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም የወንድየዉ የደም ታይፕ ከሴቷ የደም ታይፕ ጋር ባይመሳሰል ዉርጃ ይከሰታል?የወንዱ የደም ታይፕ ከሴቷ የደም ታይፕ መመሳሰል አለበት ልጅ ለመዉለድ?በዚ ዙሪያ ሰፍ ያለ መልስ ብትሰጡን ተባረኩ
@emiliahaile7460
@emiliahaile7460 2 жыл бұрын
Yene konjo yemegemeriyawun beselam meweled techeyalesh neger gin yedem ayenetachu yeteleyaye kehone le 2tgnaw lij teru ayedelem so ke weledesh ke 72hr behuwala mewesed medehanit al esun kewesrdesh beselelam 2tegna lojshen meweld techeyalesh
@tadesetesefaye
@tadesetesefaye Ай бұрын
እባክሽ ደክተር ስልካቹን ስጡን የዚ ችግር ተጋላጭ ነኝ
@fmfvmgkj
@fmfvmgkj Ай бұрын
😌 ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁ
@alemayehuanza
@alemayehuanza 2 жыл бұрын
ውድ ዶክተር.... ወደ ትዳር ከገባን አራት ዓመት ሆኖናል። አንድ ልጅ አፍርተናል። ልጁ ከተወልደ 3 ዓመት ሆኗል እና ሌላ ልጅ ለመድገም ወስነን ሁለተኛ ዙር እርግዝና 2 ወር ስሆናት ጊዜ ፅንሱ በማይታውቅ ምክንያት በራሱ ጊዜ ተጨናግፎ ብዙ ደም ይፈሳት ስለነበር ለህክምና እናንተ ጋ ሆስፒታል ሄዴን ቅሪቱም ተጠርጎ ቤት ከተመለስን 1ወር ይሆናል። ነገር ግን እስካሁን ደረስ ደም ይፈሳል፣ ሆዷ ይቆርጣታል፣ የማቅለሽለሽ ስሜት አለ፣ ራስ ምታት፣ ሆድ መነፋት፣ በተጋጋሚ ፊት ማላብ፣ ድካም ስሜት፣ የወገብ ህመም... ወ.ዘ.ተ ምልክቶች ይታያሉ። በተለይ የሆድ ቁርጠቱ ስበዛ ለዳግም ህክምና ሄዳ ሶኖግራፊ ቢትታይም ሃኪሙ ችግር የለም ብሎ Cipro for #5 ብትጠቀምም ለውጥ የለም። እባክህ ዶክተር ምን እናደርግ? ለመልካም ምላሽህ በቅድሚያ እናመሰግናለን::
@user-ih5vn6vl9z
@user-ih5vn6vl9z 3 жыл бұрын
የቴሌ ግራም ቁጥር አስቀምጡልን
@hdhhdhchch9164
@hdhhdhchch9164 3 жыл бұрын
ላይክአርጌለሁ እድሁም ሠበሥክ አርጋለሁ በናታችሁ መላዉን ኮሜትላይአሥቀምጡልኝ
@dinbeabu4808
@dinbeabu4808 29 күн бұрын
በ3 ወር ከ15 ቀን ጽንስ ላይ ያልተፈለገ መድኃኒት ቢወሰድ ጽንሱ ወዲያው ተጎጂ ሊሆን ይችላል?
@amaamm1230
@amaamm1230 3 жыл бұрын
እስቲ በቤት ዉስጥእደት እርግዝና ማወቅ ይቻላል ከያችሁ መልሱልኝ ጫዉ ይላሉ ትክክል ነዉ አደ ማወቅ ይቻላል አደ?
@sssd7104
@sssd7104 3 жыл бұрын
እኔም አረገዝኩ ሰል ፣ይመጣል ግን በጣም ያመኝል ግን ልክ እንደሚረገዝ ነገረ ያመኝል
@candystime24
@candystime24 3 жыл бұрын
እባካቹ መልሱልኝ ጽንሱ በሰባተኛ ሳምንት ሲወርድ ምክንያቱን በምን ማወቅ ይቻላል?? Miscarriage ከተፈጠረ በሃላ የፍቅር ግንኙነት እንዴት በነበረበት መቀጠል ይቻላል?? ላለመለያየት ምን ማረግ ያስፈልጋል? Please Answer
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g 2 ай бұрын
በሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ ያጋጠማቹ የውርጃ መዳኒቱ አለ አናግሩኝ
@hannaus
@hannaus 2 ай бұрын
የትነው
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g 2 ай бұрын
@@hannaus ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት62
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g 2 ай бұрын
ደውል
@fmfvmgkj
@fmfvmgkj 2 ай бұрын
​@@hannausሳዑዲ ጅዳ ያላችሁ 😌 ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድወሉ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁ//ጅዳ 👈
@GitgrvfFfbsgft
@GitgrvfFfbsgft Ай бұрын
በናትሽ በባህሬን ካለ ፈልጊልኝ
@user-on8un1wx9n
@user-on8un1wx9n 2 жыл бұрын
እናማሰግናለን እስኪ ቁጥረችሁን አስቀምጡልን
@MunaViva
@MunaViva 2 ай бұрын
Menden new dokter
@hemenasni3224
@hemenasni3224 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነዉ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ዶ/ር እኔ 3 ግዜ ወርዶብኛል ኢንፌክሽን ይታይብሻል ብለውኛል እሔ ነገር መዳኒት የለውም ወይ በርግዝና ግዜ እባካችሁ ተጎድቻለሁ በጣም እርዳታችሁን ለግሱኝ
@emiliahaile7460
@emiliahaile7460 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እረዳሻለሁ እኔ አሁን እንዴት ነሽ
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 жыл бұрын
እህቲ ኢፌክሸን ማለት ምንድነው?እንዴት ነው የሚያረገው አልገባኝም
@user-in7ey6th6o
@user-in7ey6th6o 10 ай бұрын
የት ሆሰፒታል የምትሰሩት ወይም ቁጥራችሁን
@diamondalmaz8331
@diamondalmaz8331 6 ай бұрын
Thankyou st.marym son 😢😢😢
@kaderabdu3714
@kaderabdu3714 3 жыл бұрын
ዶክተሮች እስኪ ተባበሩኝ እኔ ማርገዝ ፈልጌ እቢ አለኝ አንድ ልጅ ወልጃለሁ
@mohamedawol5135
@mohamedawol5135 3 жыл бұрын
እስካሁን አላገባችም ባገባት ትወልዳለች ወይ ? መልስ እጠብቃለው።
@m.o3412
@m.o3412 3 жыл бұрын
ስንት አመቷ
@man8703
@man8703 2 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ትመልሽልኝ ከሆነ
@bluetoothphone6399
@bluetoothphone6399 2 жыл бұрын
እኔ ጽንስ አለ ብሎኝ ነበር ዶክተር አሁን ቀንሷል አለኝ ግን አንድ ወር ከ10 ቀን ሆነኝ የወር አበባ ግን አልመጣም ምን ላድርጎ ?
@bluetoothphone6399
@bluetoothphone6399 2 жыл бұрын
መልስ የለም
@btylema2740
@btylema2740 3 жыл бұрын
የሰት ወር ሲሆን ነው
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
እና ወርዶብኛል ማለት ነው
@titititi3042
@titititi3042 Жыл бұрын
እባካቹ እኔ በአመት ሁለቴ ወረደብኝ ምን ይሻለኛል
@myloveema9262
@myloveema9262 Жыл бұрын
እኔ ብዙ ጥያቄ አለኝ
@TeggesTegges-bk8uu
@TeggesTegges-bk8uu Жыл бұрын
ዶክተር እኔ የደረሠብኝ ከባድ ነገር ነው 8 ወር ከ16 ቀን ሲሞላው ሆዴ ውሥጥ ሞተብኝ ምክንያቱን አላወኩም ሆዴ ውሥጥ ከሞተ በኃላ 3 ሳምንት ቆይቶ በምጥ ወጣ በምን ምክንያት ነው ይሄ የሚከሠተው
@jamalsalma2843
@jamalsalma2843 4 ай бұрын
ሚሰኪን ሲስተሬ እራሱ አጋጥሟታል አብሽሪ ግን በ አሠቷ ወለደች እሷ የተፈጠረባት የእሰከ አአራት ወር አካባቢ ደም ይፈሳት ነበር ለዛ ነው
@jamalsalma2843
@jamalsalma2843 4 ай бұрын
አላህ ይወፍቅሽ አይዞሽ
@meryemmohammed4942
@meryemmohammed4942 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኦቫሪ እጢ ለውርጃ መንስኤ ይሆናል እንዴ
@mebratmebrat9715
@mebratmebrat9715 5 ай бұрын
አዎ
@ekramtube6368
@ekramtube6368 3 жыл бұрын
ውዶቸ የመጀመራ እያየሆችሁ ነው ጓደኛየ ወልዳ አታውቅም ካገባች 7 አመቶ ነው አልወለደችም ሀኪም ህዳ ሰታማክር እቆላሎጆ ትንንሺ ሰለሆኑ ለመውለዲ እቁላሎችሺ ዝግጁ አይደሉም አሎት በዚህ ምክንያት መውለዶ እደሚዘገይባት ነገሮት ወደ 5 ሆሲቢታል ህዳለች ባሌቤቶ አያውቅም እሱደሞ ልጂ ለመውለዲ ጎጎት አለው ሆሌ ልጂ ሲያነሳባት ከሱ ዞር ብላ ታለቅሳለች ንገርው ሰላትም ምን ብየ ልገረው ይደነግጣል ልብ ይሰበራል ትላለች ከዚህ ይልቅ መዳንት ፈሊጊልኝ አለችኝ እናተ የምታውቁ ካላችሁመዳኒቱን ሹክ በሉኝ
@temesigeniamilake5495
@temesigeniamilake5495 3 жыл бұрын
እርጉዝ ሴት የወር አበባ ታያለች ?ወይስ አታይም ካየችስ ችግር አለ??? መልሱልኝ እስኪ
@FMLOVE-zi6vp
@FMLOVE-zi6vp Жыл бұрын
ማርገዛችንን የምናውቀው እኮ ነው የወር አበባ ባለማየት ነው ካረገዝን አናይም
@gtime5701
@gtime5701 Жыл бұрын
​@@FMLOVE-zi6vpእሺ እስከ ስድስት ወር ያወር አበበ አልማጠትም ብሬደ መምጠት ያቅራጠው ከበለ ስትገናኝ ደሞ አውግን ከበለ ከተለች ሶስት ውር ኦናት ብሬደም አዬመጠም ኦደ ያብጠል ኡለት ተፎቸው ያብጠሉ በዎደ ስተኘ ያመተል በጀርበወም ምንመድራግ አለበት እግዝና ምልክት ዬለኝም አለች ምንብትጠቅም ዬመጠል ብርደ
@remlamohammed733
@remlamohammed733 Жыл бұрын
አዎ ደም እያዩ የምወልዱ ሰቶች ብዙ አሉ በየወሩ
@mariyamm1887
@mariyamm1887 9 күн бұрын
ሰላምናቹሁእባካቹሁ ጨቆኛልበልሱልኚ
@juryberhe8913
@juryberhe8913 3 жыл бұрын
እናንተን መናገር እፈልጋለሁ የምትገኙት አድራሻ ብትሰጡኝ
@toybamuhamed8701
@toybamuhamed8701 3 жыл бұрын
ዶክተር እስኪ መፍቴሄ ንገሩኚ እህቴ 3ግዜ አሶረዳት በ6ወር ነው እሚወርደው እስኪ አድራሻ ላኩልኚ ወፍቴሄ ካለ
@YARED12A34
@YARED12A34 3 жыл бұрын
እህቴ እዬም 3 አስወርጀ ነበር እዉነት ጨነቀኝ
@wubalemitiku1740
@wubalemitiku1740 2 жыл бұрын
RH NEGATIVE መሆን ለዉርጃ ያጋልጣል?
@emageb1527
@emageb1527 2 жыл бұрын
አው ያጋልጣል ግን ክትባት አለው መከተብ ትችያለሸ እህቴ
@hiwotedewaza5413
@hiwotedewaza5413 2 жыл бұрын
አያጋልጥም የመጀመሪያ እርግዝናሽ ላይ በ7 ወሩ ክትባት ይሰጥሻል እኔ ካለኝ ልምድ ነው አንድ ልጅ ወልጃለሁ
@MenenMnn-tc4tw
@MenenMnn-tc4tw 8 ай бұрын
ሰላም እህቶቼ እናንተ እዳላችሁት ጽንስ ከተፈጠረ ከ2 ወር በላይ ሆኖኟል ነገር ግን ጉበት የሚመስል ነገር መውጣት ጀመረ ከዛ ልክ እንደ የወር አበባ እየፈሰሰ ነው ኪዚህ በፊት 2 ልጅ ወልጃለሁ እንዲህ አይነት ነገር አላጋጠመኝም ዋናው ጥያቄዬ መድሀኒቱን በመውሰድ በደንብ እንዲፈስ ማድረግ አለብኝ ወይ አሁን ዝም ብዬ ቤት ውስጥ ቁጭ ብያለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ
@eexx7300
@eexx7300 6 ай бұрын
እደት ሆሽ እኔም እዳች ገጥምኛ😢😢😊
@fmfvmgkj
@fmfvmgkj 5 ай бұрын
ሳውዲ የላችሁ /// ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁ//ጅዳ 👈አለ
@user-vq6hz2ye2n
@user-vq6hz2ye2n 11 ай бұрын
እኔ የ10ሳምንት እርጉዝ ነበርኩ አሁን ግን ደም እየፈሰሰኝ ነው ምን ላድርግ
@user-ho7dz7cn4i
@user-ho7dz7cn4i 10 ай бұрын
05 ዜሮ ስምንት19 አርባ ዘጠኝ 62 በዋትሳፕ አውሪኝ
@aneeeaneee2984
@aneeeaneee2984 2 жыл бұрын
Please be Telegram anagrugni
@aimesegedbeiay9960
@aimesegedbeiay9960 3 жыл бұрын
እስቲ በቴሌ ግራም ላውራቹ ቁጥራቹን አስቀምጡልኝ😢
@marinaibrahim638
@marinaibrahim638 3 жыл бұрын
👍
@hshs9013
@hshs9013 3 жыл бұрын
እሺ ዶክተር ለምክራቹሁ ከልብ እናመሰግናለን ሲቀጥር እኔ በ2005 ላይ ለእናቴ ደምም ለግሻት ነበር እና በዛን ስአት የደም ባንክ ዶክተሮች አንች ከማርገዝሺ በፊት የነበሰጡር ዶክተሮችን አናግሪያችው መድሀኒት አለ ምትወስጂው ካልወሰድሺ ሰ7ወር ሲሆንሺ ፅንሱ ሆድሺ ውስጥ ይሞታል አንቺም የሞት አደጋ ያጋጥምሻል ተብያለሁ እና ዶክተር አሁን እኔ ምኖረው አረብ ሀገር ነው ምኖረው ከዚህ ለዶክተሮች በምን ላስረዳችው እቺላለሁ ምትምክሩኝ ካለ
@tinabirhanu1181
@tinabirhanu1181 3 жыл бұрын
Ye demshi aynit rh- honob yehonal
@HA-cz4sk
@HA-cz4sk 3 жыл бұрын
የደም አይነትሽ ኔጌቲቭ ስለሆነ ነው ስለዚህ ስታረግሽ ሰባተኛ ወርሽ ላይ መርፌ ይሰጥሻል ።ከወለድሽ በኋላ ደግሞ በ24ሰአት ውስጥ መርፌ ይሰጥሻል።ካልሆነ ሾተላይ ይሆናል ማለት ነው።
@ewnetmehary2558
@ewnetmehary2558 2 жыл бұрын
የሆድ ቁርጠት ነበረኝ ልጄ ሊወርድ ነው የሚል ስጋት አለኝ ፤ስልካችሁን ብትልኩልኝ ከቻላችሁ።
@zaharaansele2652
@zaharaansele2652 6 ай бұрын
Hakim bet hiijii
@ewnetmehary2558
@ewnetmehary2558 6 ай бұрын
@@zaharaansele2652 የኔ ውድ የተለጠፈው እኮ ከ 1ዓመት በፊት ነው አሁን ልጄ 7ወሯ ነው ለማንኛውም ግን አመሰግናለሁ!🙏
@user-rd8pc2is1k
@user-rd8pc2is1k Жыл бұрын
Kilo sent mehone alebte
@martaendeshaw6575
@martaendeshaw6575 9 ай бұрын
የምትሰሩበትን አድራሻ ብትንግሩኝ
@mesiasefa4371
@mesiasefa4371 Жыл бұрын
Mes
@mesiasefa4371
@mesiasefa4371 Жыл бұрын
M
@yirgalemasmerom7880
@yirgalemasmerom7880 Жыл бұрын
አድራሬሻቹ የት ነው
@fmfvmgkj
@fmfvmgkj Жыл бұрын
ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ጅዳ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁ
@Maryam-py7iz
@Maryam-py7iz Жыл бұрын
የ4ትወርይወርዳል
@semengemesgana7902
@semengemesgana7902 Жыл бұрын
ዶክተር ሁለተኛው ውርጃ ገጠመኝ በመሀል ግን 1ወልጃለው?
@user-mf8kt3dt5k
@user-mf8kt3dt5k 9 ай бұрын
ምክንያት ምንድነዉ እኔ3ወሬነዉ ግን እግር አበጠ
@fmfvmgkj
@fmfvmgkj 5 ай бұрын
ሳውዲ የላችሁ /// ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁ//ጅዳ 👈
@samrawitmeseret8159
@samrawitmeseret8159 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተምሮት ነው ። እስኪ እኔም የችግሩ ሰለባ ነኝና ችግሬን ላካፍላችሁ እናም መላ በሉኝ። ሁለቴ ውርጃ አጋጥሞኛል የመጀመሪያው ሁለት ወር ከ15ቀን ሲሆነኝ ለክትትል ጤና ተቋም ሄጀ አልትራ ሳውንድ ስታይ የልብ ምት የለውም አሉኝ ከዛ ሪፈር ወደ ጋንዲ ጻፉልኝና ስታይ እድገት አቁሟል ይጠረግ አሉኝ ። ምንም አይነት የውርጃ ምልክት ሳላይ ጠረጉት ። ከዛ ከ8 ወር በሁአላ ከዛው ተመልሸ ቸክ ስደረግ ማርገዝ ትችያለሽ ማህፀንሽ ዝግጁ ነው ተብየ አረገዝኩ ። አሁንም ክትትል ለመጀመር አልትራ ሳውንድ ስታይ ልብምት አይታይም አሉኝ ። ከዛ በራሱ የውርጃ ምልክቶችን አሳይቶ ራሱ ወረደ ። አሁን ፈፅሞ እርግዝናም እቢ አለኝ ። ብዙ ሆስፒታሎች ዜተ ዛታ ጋንዲ ፣ ጥቁር አንበሳ ፣ አለርት ውዳሴ ፣ ኬር እና ሌሎችም ስመረመር ችግር የለብሽም ይሉኛል ። መንስኤውን አላገኙትም ችግሩ ምን ሊሆን ይችላል?
@tsehaysema9969
@tsehaysema9969 8 ай бұрын
ፒያሳ ሜሪስቶፕ ሂጂ
@jelaluja951
@jelaluja951 Жыл бұрын
ፓራስታሞ መውሰድ ጵስን ያወርዳል እዴ ለርጉዝ ሴት ይመከራል
@ZemezemeMohamada
@ZemezemeMohamada Ай бұрын
አወያወርዳል
@halemashimels3634
@halemashimels3634 5 ай бұрын
እህቶች ስልክ ቁጥር
@fmfvmgkj
@fmfvmgkj 5 ай бұрын
ሳውዲ የላችሁ /// ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁ//ጅዳ 👈አለ
@fmfvmgkj
@fmfvmgkj Жыл бұрын
ሳዓዲ ነኝ የማስውርጃ መጀሀኒት ለማገኝት ተቸግሬ ነበር እና እንደኔ ቸግር ወጥ የገባችሁ አናግሩኝ
@user-wk8zh4cm3v
@user-wk8zh4cm3v Жыл бұрын
እኔ መዳኒቲ እፈልጋለሁ ያለሁት ሣኡድ አረቢያ ነው
@user-wk8zh4cm3v
@user-wk8zh4cm3v Жыл бұрын
በናትሽ እህት ካየሽው መልሽልኝ
@fmfvmgkj
@fmfvmgkj Жыл бұрын
@@user-wk8zh4cm3v የተነው ያልሺው
@fmfvmgkj
@fmfvmgkj Жыл бұрын
@@user-wk8zh4cm3v 😌 ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁ
@user-wk8zh4cm3v
@user-wk8zh4cm3v Жыл бұрын
@@fmfvmgkj ሣኡድ ጅዳ ነው ያለሁት አችሥ
@genetdemewez1707
@genetdemewez1707 3 жыл бұрын
የእውነት ካዘናችሁ ስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን በኮሜንት ለማሰረዳት ያሰቸግራል. ግልጽ አድርጎ ለመረዳትም ለማስረዳትም ፡፡
@habibamohammed9300
@habibamohammed9300 3 жыл бұрын
ሀይ እኔ ባስራ ስምንት አመቴ አርግዤ ከማሀፀንውጭ ነው እርግዝናው ብለ ኦፕሬሺን አረጉኝ ከዛበኋላ ማርገዝ አልቻልኩም
@habibamohammed9300
@habibamohammed9300 3 жыл бұрын
ምንላ ደርግ
@user-nt9wk8cz1i
@user-nt9wk8cz1i 3 жыл бұрын
እርግዝና በስንት ቀን ይታወቃል
@meadmead8535
@meadmead8535 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@batulaabdu738
@batulaabdu738 2 жыл бұрын
ምን ዋጋለው መልስ የለም አይመልሱም ሳናድዱ
@ahmedmohammedahmed7782
@ahmedmohammedahmed7782 Жыл бұрын
መድሀኒት የምትፈልጉ ካላችሁ ጅዳ ነው ግን ያልው ለኔ ተባብሮኝ ነው
@user-ln2hb8ip8y
@user-ln2hb8ip8y 10 ай бұрын
😢ነይማ
@aselefechabby6658
@aselefechabby6658 3 жыл бұрын
👍👍🤔🤔🤔
@sarasweet9929
@sarasweet9929 3 жыл бұрын
Please can you explain to me about topic pregnancy I was operation 2 years a go ena 1 oun tube awetbgn
@sarasweet9929
@sarasweet9929 3 жыл бұрын
And before topic pregnancy I was hard miscarriage could you please give me your phone number to contact you I need help
@mohamedawol5135
@mohamedawol5135 3 жыл бұрын
4 ጊዜ በህክምና ወይም በኪኒኒ ያስወረደች ሴት በድጋሚ ማርገዝ ይችላሉ ወይ? እድሜዋ ከ35--45 የሆናት ሴት ከ3 ጊዜ በላይ በኪኒኒ አስወርዳለች አሁን 45 አመት ሆኖዋታል መውለድ ትችላለች ወይ ? የወር አበባ በጣም ይፈሳታል ።
@hanaabate2761
@hanaabate2761 3 жыл бұрын
ይቻላል ሀገርቤትም ሆነ ውጭ ሀገር ወይም ደግሞ ባለሽበት ሀገር የ ፈርቲሊቲ ዶክተር ይባላሉ በቀላሉ አድራሻቸውን ጎግል ላይ ማውጣት ይቻላል
@gt7154
@gt7154 3 жыл бұрын
እህት አድነገርልጠይቅሽ
@gt7154
@gt7154 3 жыл бұрын
@@hanaabate2761 እኔ ያድወር አዉርጄነበር ነገርግን ዴም 10ቀን ድረሥብቻነዉ ዬፈሠሠኝ ግን ሆዴን ያመኛል ጠበቀብኝ ልጅ ይሆናል መልሦ እባክሽ እህቴ አብራሪልኝ እኔ እዉጭነኝ
@hanaabate2761
@hanaabate2761 3 жыл бұрын
@@gt7154 የሴት ዶክተር ጋር ሄደሽ በደንብ መጠረጉን ባልትራሳውንድ በቀላሉ ያዩታል
@gt7154
@gt7154 3 жыл бұрын
@@hanaabate2761 አይ እህቶ ሥለማይመቼኝ ነዉ ዶክተርመሄድለዛነዉ
@user-jy2bi3ks7z
@user-jy2bi3ks7z Жыл бұрын
ሰለምደኩተረ,3ወርነብር,አሰውረደኝ,በሀኪምቤትበቀዶጥገነነብረአሁንግንሆዴንይቆረጥኝአልይክብደኝል,ምንማደረግአለብኝ,ለመውለደ,ምንይሀለውርመቆየትአለብኝ
@user-dt9fi1rm1j
@user-dt9fi1rm1j 5 ай бұрын
ፊታቹ በጣም ነው ሚያስጠላው የመንግስት ነው ምትሰሩት
@btylema2740
@btylema2740 3 жыл бұрын
እሺመገድ ቁልቁለት መውረድና ዳገት በየቀኑመሄድሰ
@zemzemnuyre4128
@zemzemnuyre4128 3 жыл бұрын
ጠያቄ ነብርኝ እህት እስኪ መልሽልኝ
10 ደስተኛ ሰዎች የሚያደርጓቸው ልምዶች
17:07
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 184 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 4,2 МЛН
ደባሎቹ - ክፍል 27 | Debalochu - Ep 27
24:22
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 7 М.
ባለሐብቱ አብነት ገ/መስቀል
10:37
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 548
Девушка ограбила мажора, но…😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 3,1 МЛН
Девочка хочет удивить своих родителей!
0:19
Summer shower by Secret Vlog
0:17
Secret Vlog
Рет қаралды 9 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 57 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 24 МЛН