No video

የናሳ ተመራማሪ ከሆነው ዶ/ር ብርሃን ታፈሰ ቡልቻ እና ዶ/ር ፀጋ ሰለሞን ጋር የተደረገ የበዓል ቆይታ

  Рет қаралды 36,981

EBC

EBC

Күн бұрын

የናሳ ተመራማሪ ከሆነው ዶ/ር ብርሃን ታፈሰ ቡልቻ እና ዶ/ር ፀጋ ሰለሞን ጋር የተደረገ የበዓል ቆይታ
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 68
@helensolomon886
@helensolomon886 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሁሌም በዘመኗ ጀግና ልጆች አጥታ አታውቅም።proud of you.
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ወጣት ሙሁሮች God bless you ኢትዮጵያ ባለጸጋ ነች በአለም ዙሪያ ከፍተኛ ምሁራን ልጆች አላት የተደበቀ ሀብትዋ እየተገለጠ ስለ ሆነ እግዚአብሔርን አብዝቸ አመስግነዋለሁ
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 2 жыл бұрын
GOD BLESSED YOU KEEP UP make Ethiopa to the world 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያዊ በደረጃ የተማሩ በየሀገሩ ብዙ አሉ ሀገራቸውም በእውቀት በሁሉም ነገር የሚቀይሩ ልጆች አሎት ኮርቼባችሆለሁ በርቱ አብቹ የተማሩ ስዎች ያስፈልጉታል
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ማህፀነ ለምለም!!! ሰንት የተማሩ እና ቆጃንጆ ልጆች አሏት... እነ ዶር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!💚💛❤🙏
@elroe.373
@elroe.373 2 жыл бұрын
የሴት ጀግና ማየት እንዴት ደስ ይላል 👍👍
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
ስታምሩ እ/ር ትዳራችሁንና ዕውቀታችሁን አብዝቶ ይባርክላችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ።
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
we are proud of you both. keep up the good work !
@mesfingebre192
@mesfingebre192 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንደናንተ በስርአት የታነፀ ብሩህ አእምሮ ያለው ትውልድ ያስፈልጋታል በርቱ
@seidhussen7052
@seidhussen7052 Жыл бұрын
የኛ የብራይት ጀነሬን መምህርች እወዳችኅለሁ የናንተ ተማሪ ነን ለኛ ያመጣችሁት ድል ጠቅሞናል
@1234endu
@1234endu 2 жыл бұрын
What an amazing, golden interview. Thank God my country have such potential resources, I am so proud of you guys please this is the time our beloved country Ethiopia 🇪🇹 need your contribution and help not tomorrow not next year today . Thank you keep it up 👍
@arebshiraga937
@arebshiraga937 2 жыл бұрын
It's important to interview such educated intellectuals.There will be an opportunity to learn and contact them advice.They contribute a lot to their country.The interviewer targets the essential skilled personnel.
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እስተምራችሃለች ሃላፊነታችሁን በተግባር ማሳየት ነው !! በርቱ ወጣት ወገኖቻችን 👍🏾💚💛❤️
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 2 жыл бұрын
There are many many many Ethiopians that are accomplishing a lot!
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው።
@canijones6575
@canijones6575 2 жыл бұрын
Beautiful!!!! May God bless you more! We love you!
@eshetuwoldeyohannes7881
@eshetuwoldeyohannes7881 2 жыл бұрын
Tebareku
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 жыл бұрын
wow. proud of you guys. what an inspiring Ethiopian couple. well done.
@jestsforall7040
@jestsforall7040 2 жыл бұрын
Beautiful Ethiopian God bless you both I'm proud of you !!
@bereket4apolo
@bereket4apolo 2 жыл бұрын
To be honest it was nice interview in a way of inspiring others. We are proud of their achievements!!! But I didn’t get it why you guys prefer to write all z way up to grandfather’s name for some people and not for some others???
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 2 жыл бұрын
ያራዳ ልጅ ሳይንስ እንጂ ፓለቲካ አያጨናንቀውም ሰገጤ ካሜሪካ ድረስ የዘር ፓለቲካ ተምሮ ይመጣል 👍👍👍👍👍👍
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
ብዙ ሰዎች ከሁለቱ ጥንዶች ብዙ መማር አለብን። አማርኛቸው ራሱ ጥርት ያለ እኮ ነው።
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ መልክም እውቀትም ስቶሻል እድለኛ ነህ ወንድማችንብርሀኑ ወንድማችን
@samabean4058
@samabean4058 2 жыл бұрын
Nice
@Sami-kn7qg
@Sami-kn7qg 2 жыл бұрын
God bless more this couples .together we will make Ethiopia great again 💚💛❤
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለበለጠ ክብር ያብቃችሁ!!!
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 2 жыл бұрын
I 👍 I am proud of you!! Ethiopia 🇪🇹 need you please Work for her!!
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በርቱልን
@flowerabebe5343
@flowerabebe5343 2 жыл бұрын
you guys so beautiful god bless you
@helenwoldesaba1242
@helenwoldesaba1242 2 жыл бұрын
God blessed you more 🇪🇷
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላሉ ❤❤
@shumetnecho1471
@shumetnecho1471 2 жыл бұрын
We Proud
@ethnicsyndromeliberationfr5912
@ethnicsyndromeliberationfr5912 2 жыл бұрын
I am a little bit perplexed by the way you put their names in the heading for the guy including his grandparent's name and his wife upto her father's name. Please stop playing politics in everything ...
@habtamtsegaw640
@habtamtsegaw640 2 жыл бұрын
God bless you! It’s yonatan Regassa’s work at EBC.
@elsamesfin2327
@elsamesfin2327 2 жыл бұрын
😂😂Weyee Terrgneneet ❓❓❓ Wow ❗ 😂 you also observwd it just like I did. Isn't a shame to see the country going this low @ the government level. They are acting much more racist than the Junta. The Juntas were at least smarter .Even if they were the one who brought this infection ( racisem) they did it in smart ways. However these guys are different . They are not even ashamed . They do not think wise . That exposed each one of their racist moves to be " busted up" right away publicly. " Weyee Teregneneet❓❓❓"
@senimartesfay1423
@senimartesfay1423 Жыл бұрын
Yaswnem ya aytowan sem bitakase arif nebar
@tr7094
@tr7094 2 жыл бұрын
የሱን ስም እስከ አያቱ ፃፍችው የሱዋን ግን የአባት ብቻ, ምንድ ነው standard የለም? እስከ አያት ሲፃፍ አይተን እናውቅም ነው ለፓለቲካ ፍጆታ ነው?
@Hkim185
@Hkim185 11 ай бұрын
ወንድሜ ሰዉዬዉ ያለዉ አሜሪካ ነዉ እሰከ አያቱ ነዉ የሚፃፈዉ አንተ ታክሲ ሹፌር አሜሪካ ለ45 ሰትሰራ ያያትህን ሰም የጠየቀህ የለም። አሜሪካ ግን በአያትህ ሰም ነዉ የሚጠሩህ ብልግና ነዉ በመጀመሪያ ሰምህ መጥራት አቶ ብልቻ ነዉ የሚባለዉ ሚሰቱ እሰከ አያቷ ያልተፃፈበበት ጉዳይ ትክክል ነዉ ጥያቄህ ነገር ግን ሰለሞን የአያቷ ሰምሰ ቢሆንሰ ምኑን አወቀህ ነዉ። አያቷ ኦሮሞሰ ቢሆኑሰ አሰበኸዋል
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Жыл бұрын
Science studies,"HOW it was created, not WHO created."
@yeneneshtemesgen1288
@yeneneshtemesgen1288 2 жыл бұрын
ኢንተርቪው ያለው መዝሙር አስፈላጊ ነበር?
@danielmathewos7530
@danielmathewos7530 2 жыл бұрын
ለምን የተመራማሪውን አያት ስም ቡልቻ ማለት አስፈላጊ ሆነ? ኢትዮጵያን ስላስታወቀ ፅጋ ሰለሞን ማለት ብቻ በቂ ነው::
@canijones6575
@canijones6575 2 жыл бұрын
ምንድ ነው የምታወራው ስሙን እንዲቀይር ነው የፈለከው ? አስተያየት መስጠት ካለብህ አስብና አስተያየት ስጥ አለበለዚያ ዝም በል ። አትምቦጫረቅ ።
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 2 жыл бұрын
የሷ አያት ስም የላትም?
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 2 жыл бұрын
ደንቆሮ የስሙን አጠራር ከማየትህ በፊት ምን አለ ስለምያወሩት ብታስብ መቼም ጭንቅላቱ በተቃውሞ የተሞላ ጥሩ ነገር አይታየውም
@canijones6575
@canijones6575 2 жыл бұрын
@@mestawetteklu9957 200% agreed!
@canijones6575
@canijones6575 2 жыл бұрын
@Feven Zewdie 100% agreed!
@dr.j2729
@dr.j2729 2 жыл бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Le neche tenberkaki temeramarii!!!!
@haylishhaylish-jp3yx
@haylishhaylish-jp3yx Жыл бұрын
ዶር ጸጋ ሰለሞን አያት የላትም ልክ እንደባሏ ማፈርያ ናቹህ ዘር ዘር ትጫወታላቹ
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
አቤት የአገራችን ልብስ!! ውብ እኮ ነው!! ግርማ ሞገስ ያጎናጽፋል::
@yoha9614
@yoha9614 2 жыл бұрын
Dr. Birhan...abet..discipline....proud of you
@samsonassefa8232
@samsonassefa8232 2 жыл бұрын
ፀጋ ሠለሞን አያት የላትም
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
ይገርማል አንች ጋዜጠኛ ሳይህን 8ፋኝ ብትሆኝ ሽክር ያለ የሚያምር ድምጽ አለሽ። እባክሽን ምክሪ። እንቁዎች በርቱልን ልመጭው ትውልድ ተስፋችን ናችሁ።
@elsamesfin2327
@elsamesfin2327 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹Congratulations❗ to the beautiful bride and Groom . I wish you all the best the earth can offer 🙏🙏🙏 However I laughed when I see the way the producers wrote their names. For the bride they just wrote her name, and her father's name ( Ethiopian way ) .When they wrote the Groom's name they wrote his name , his father's name and unlike his wife they wrote his grand father's name 🤣🤣🤣 why didn't you do the same with the wife so you wouldn't be busted up! ❓❓❓❓please be smart .Do not go that law . We got your message .You were trying to show the guy is from this or that ethnic back ground 😂😂 how cheap/ how low this racism is taking you people ( the new Oromuma teregnenet is the next Ethiopia's disaster. You guys get so confused b/ n humanity and Ethnicity ) You became worst than Woyannes when it cones to " Teregnenet .
@yoha9614
@yoha9614 2 жыл бұрын
Huletachum..yemitakoru..nachu
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 Жыл бұрын
ኦሮሞ ነው ለማለት ነው እስከ አያቱ የምታስተዋውቁት ዘረኝነት ነግሶባችሁ
@DAMOT88
@DAMOT88 2 жыл бұрын
አቅራቢዋ ግን ሱሴ ነች ልበል?
@aynekulutekeste4361
@aynekulutekeste4361 2 жыл бұрын
ሴቷ አያት የላተም ወንደን እኮ ቡልቻ ድረስ ሄዳችሁ
@zt3240
@zt3240 2 жыл бұрын
Eshi, yewendun name esikeayati yesan esike abati terachu. Zeri be metawekiya sikeri yetemesegene yihun, ahuni besim ketelachu begid anilekim yikum.
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
እኔ፡ ጭራሽ፡ አልገባኝም፡ ሁለት፡ ኦሮሞች፡ ናሳ፡ ይስራሉ፡ አማራው፡ የድል፡ እጥቢያ፡ አርበኛ፡ ሆኖ፡ መርቃቱን፡ ለመወብድ፡ ይራራጣል፡ እኔ፡ ልጆቹ፡ በ30 ዓመት፡ እድሜ፡ ያሉ፡ ነው፡ የሚመስሉት፡ አሁን፡ ኢትዬጵያ፡ ውስጥ፡ ተመለሱ፡ አልላቸውም፡ ግን፡ ጥናታቸው፡ ምንም፡ ለኢትዬጵያ፡ የሚጠቅም፡ አይደለም፡ እኛ፡ ምን፡ ያገበናል፡ ማርስ፡ እና፡ ጨረቃ፡ ላይ፡ ውሃ፡ ቢኖር፡።።። እንዴት፡ ኢትዬጵያን፡ እንደሚጠቅሙም፡ ግራ፡ ነው፡ ያጋባኝ፡ ባይሆን፡ የልጅቷን፡ የበሽታ፡ ምርምር፡ ኢትዬጵያ፡ ውስጥ፡ አምጥታ፡ የምትከፍትበትን፡ ዘዴ፡ ከፈለገች፡ ልጁ፡ ደግሞ፡ ኤሌትሮኒክስ፡ ከሆነ፡ እሱን፡ እንዴት፡ ለሀገራችን፡ ይጠቀማሉ ብሎ፡ አጥንቶ፡ ብርም፡ ያገኛል፡ ደስታንም፡ ያገኛል። እንጂ፡ እኔ፡ ናሳ፡ ቅብርጥሲዬ፡ ምንም፡ አያጀበኝም። በነገራችን፡ ላይ፡ ምንም፡ ትምህርት፡ አልተማርኩም። ከነሱ፡ ጋራ፡ በእውቀት፡ መወዳደሬ፡ አይደለም፡ ለሀገሬ፡ ግን፡ ናሳ፡ ምንም፡ አይጠቅምም። አለቀ
@efratam7995
@efratam7995 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋግን ልጂቷን እረሳቻት እኮ ልጁን ሳትመሰጥበት አቀርም
የፈገግታ ፓርቲ "ባንዳ ማነው"
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 893
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18