የእናት ውለታዋ.... በምን ይከፈላል❗️ የአመቱ ምርጥ ስጦታ❗️ እግዚአብሔር እረዳን "ለእናታችን መጦሪያ"

  Рет қаралды 58,561

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

6 ай бұрын

Пікірлер: 235
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር እረዳን ዘጸ 20:12 "አባትህንና እናትህን አክብር .." ♥️ የብዙዎቻቹ የሽቶ ስጦታ በሚቀጥለው ቪዲዮ ይነገራል👏🥰 የአሚባራን ስልክ ለጠየቃችሁኝ ቤተሰቦቼ 09 88 87 83 87 09 88 87 73 87
@neye5714
@neye5714 6 ай бұрын
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-dj7tg8hw3r
@user-dj7tg8hw3r 6 ай бұрын
Ema ebakshin adirashashin askemchilgn 👏👏👏
@eyerusmelkamu3386
@eyerusmelkamu3386 6 ай бұрын
🤩🥰😍
@tigest3176
@tigest3176 6 ай бұрын
Ene melwe bete alete adeleme emema ejejge
@ejesera
@ejesera 6 ай бұрын
እጅግዬ የነ ሜሉ ቃሉ እናት 🎉እረጅም አመት ያኑራቹ በጤና
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Amen amen yene konjo ❤️
@alemwerk2472
@alemwerk2472 6 ай бұрын
እውነት የተባረካቹ ልጆች ናቹ እናንተም በልጆቻቹ ተደሰቱ ቃላት የለኝም ቀናሁባቹ ሁሌም ደስ ይበላቹ 🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 6 ай бұрын
ዉይይይይ እንደዚህ ቤተሰብ የተባረከ የተቀደሰ የሚደጋገፍ አመለ ሰናይ ቆንጆ ቤተሰብ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ስለእዉነት❤❤❤❤ቃላት አጠረኝ ደስታዬን የምገልጽበት!! ሺ አመት ኑሩልን ፣ክበሩልን ፣ክፉን ሁሉ ከአካባቢያችሁ ያርቅልን፣ፈጣሪ አምላክ ልጆቻችሁን የተወለዱትን ፣የሚወለዱትንም በእዉቀት በፀጋና በሞገስ ያሳድግልን❤❤❤እነዚህን የመሳሰሉ የተባረኩ የተቀደሱ ዉስጣቸዉም ዉጫቸዉም ቆንጆ ልጆች በማፍራትሽ እንኳን ደስስስ ያለሽ የእነ ሜሉ እናት❤❤❤❤ከበረከቱ እንዲደርሰኝ ሁሌም በዉስጤ አንድ የቤተሰባችሁ አባል አድርጌ ነዉ እራሴን የማስበዉ❤❤❤ተባረኩልኝ፣ ኑሩልኝ፣ፀጋ ሞልቶ ይትረፍ ይትረፍረፍላችሁ❤❤❤❤
@axumhaile6039
@axumhaile6039 6 ай бұрын
ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል በቀጠረው ሰዓት በራሱ ግዜ አደረገው ቃል እና ሜሉ እግዚአብሔር በልጆቻቹ ይካሳቹ እጅግ እንኩዋን ደስ አለሽ ቀሪው ዘመንሽ የደስታ የሳቅ የጤና ይሁንልሽ❤
@tigistworku5615
@tigistworku5615 6 ай бұрын
ተመስገን ለናንተም ይሄንን እድል የሰጣችሁ ጌታ ስሙ ይባረክ ለእናታችሁ እድሜ ከጤና ይስጥላችሁ ለሁሉም ይሄ እድል ይድረሰው
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ቃልዬ እግዚአብሔር ሁሉን በጊዜው ውብ አደረገው ልክ ነሽ ዘመንዬ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗 congratulations 👏
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የእጅግን ደስታ ደግሞ ብታሳዩን ደስ ይለናል፡፡ እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳያችሁ መልካም ቤተሰቦች እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 6 ай бұрын
ባለሙያ ጠንካራ እናት እንኳን ደስ ያለዎት ልጆችዎ የተባረኩ ብዝትዝት በሊ ቅምቅም አያት ሁኑ
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 6 ай бұрын
ዋው ይሄ ከቃላት በላይ ነው በእውነት ለእናት ከዚህም በላይ ይገባታል ቢሆንም ግን ከድርጊት በላይ ሃሳቡነውና ጌታ ያሰባቹትን ያሳካላቹ። ቃል,ሜሉ ና ምርዬ ሁላቹም ብድሩን ከእግዚአብሔር አግኙት ተባርካቹ ለበረከት ሁኑ!! ማዘርዬ (እጅጌ) ቤቱን የአለም ያርግሎት ረዥም እርድሜ ከጤና ጋር ይስጦ ❤❤🎉
@zion-tsiyonawit
@zion-tsiyonawit 6 ай бұрын
ውይ እንደናንተ አይነት እህት በኖረኝ ስወዳችሁ ❤ዘመናችሁ ይባረክ!!!
@samsamsun367
@samsamsun367 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይስጥሽ የኔም እህቴ ከባላ ሆነው ከፍላልኝ የቤት ባለቤት አርጋኛለች ደስ ሚለው እሳም ከጎኔ ገዝታለች ይህ ብቻ ሳይሆን ለማመን ሚከብዱ ነገሮች አድርጋልኛለች ፈጣሪዬ ምለምነው እሳን የማስደስትበት አቅሙን ስጠኝ ነው
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 ай бұрын
ሁሌም እናቴ በኖረች ብዬ የማስበው ሳላስደስታት በማረፏ😢😢 እናት ያላችሁ በቁም ሁሉን አድርጉ ዛሬ የሚያመኝ እናት ማጣት ነው😢😢
@diramudub6413
@diramudub6413 3 ай бұрын
አይዞህ /አይዞሽ እንዲ በቁጭት ያለን ብዙ ነን። ለእኔም 15 አመት ልጆቼን አሳድጋልኝ እኔ መልካም ደረጃ እየደረስኩ ባለሁበት ሰአት ሞተችብኝ ።😭 እናም እናት ያላቸው ነገ ዛሬ ሳይሉ የቻሉትን ያቅማቸውን ለእናታቸው ያድርጉ
@menberebekele2374
@menberebekele2374 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተም በልጆቻችሁ ብድሩን አግኙት እንዲሁም እጅግን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት በጣም ደስ ይላል
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የቤተሰብ ደስታና ምርቃት ከምንም በላይ ነዉ እናንተም በልጆጃችሁ ተካሱ🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 6 ай бұрын
ተባረኩ ምርጥ እናት ነች እጅጌ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት እንኩዋን ደስ አላችሁ ዘመናችሁ በደስታ በፋቅር በበረከት የተሞላ ይሁን❤
@haymikebede9891
@haymikebede9891 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🏾 መታደል ነው የሰውልጅ በህይወት እያለ ማመስገን ከሁሉ በላይ ደግሞ ወላጅን! እመብርሀን በምልጃዋ ከልጇ ያሰባችሁትን በጎ ነገር ሁሉ ታሳካላችሁ 🙏🏾💗
@user-cj1gc7xw7l
@user-cj1gc7xw7l 6 ай бұрын
የኔ እናት ረጂም እዲሜ ይስጣት እናት ያላችሁ ታዲላችሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ🎉🎉🎉🎉
@meseretgenene6531
@meseretgenene6531 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ የእነ ቃልዬ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወ ት
@directeroffice
@directeroffice 6 ай бұрын
እንዴት የምታስቀኑ ቤተስቦች ናችሁ የአለም ያድርገው🎉❤🙏
@nuhamtube3366
@nuhamtube3366 6 ай бұрын
ማንም እንዳይቀድመኝ ብዬ ገና አይቼ ሳልጨርስ😂 በጣም ነዉ ምወዳቹ ቃልዬ🥰
@MarshetSolomon-xg5hn
@MarshetSolomon-xg5hn 6 ай бұрын
ቃልዬ ታድላችሁ ፈጣሪ በሞገስ በፀጋ ያኑርላችሁ እናታችሁን መልካም ቤተሰብ ተባረኩ❤
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅር ሁሌም ያሽንፋል እቤት ምርቃት !!! ዘመናችሁ ይባረክ ሃሳብ ያለው ሁሉ ፍፃሜውን ያሳምርለት 🙏🏾❤️
@Mame456
@Mame456 6 ай бұрын
ጎበዞች ቃልዬ ሜሉ የተባረካችሁ ይዛችሁ ይምትቀርብት ሁሌም ትምህርት የሚሆን ይሚያበረታ ጥሩ አስተዳደግና ስነ ምግባር ያለው Family ስለሆናችሁ በጣም ክብር እለኝ በርቱ
@user-xf9kl4uc5o
@user-xf9kl4uc5o 6 ай бұрын
ታድላቹ ለእናት የሚደረግ ነገር ሁሉ መባረክ ነው
@user-wp2wd6cp6k
@user-wp2wd6cp6k 6 ай бұрын
ቃል እኔ ቃላት ያጥረኛል ለሁላችሁም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። እናታችሁም ዋጋ ከፍላ እዚህ አድርሳችኋለች እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥላችሁ የምታኮሩ ቤተሰቦች ኑሩልኝ።
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 6 ай бұрын
ያርግላችሁ በእውነት በጣም ደስ ይላል በዚህም ዘመን ይህንን በመስማቴ በማየቴ። ተባረኩ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ለእናት ውለታ ምንም ተከፍሎ አያልቅም ለእጅግዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣት ቤቱን የምትኖርበት ያድርጋት እናንተም በልጆቻችሁ ተባረኩ
@MekdiTube
@MekdiTube 6 ай бұрын
የቃልዬ እናትግቢው ሰፊ ነው ምናለ ፎቅ ሰርተን እደ አረብ ሀገር አብረን ብንኖር የኔ እናት እረጅምምምም እድሜ ከጤና ጋ እመኛለው🙏🙏🙏 ቃልዬ ሜሉዬ የምወዳቹ🥰🥰 በጣም ትልቅ ነገር ነው ያሰባችሁት እግዚአብሔር ይባርካቹ 🙏🙏🙏የናት ውለታዋከባድ ነው
@user-dp7ql5tl6y
@user-dp7ql5tl6y 6 ай бұрын
የኔ ውድ እህቶች እግ/ር ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ የእናት ደስታ ከምንም በላይነው በልጆቻቹ ተቀበሉ
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 6 ай бұрын
ዋው ቃልዬ አናቶች እንዲህ በልጆች እርፍ ሲሉ እንዴት ደስ ይላል ለማዘር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን❤❤❤❤
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅደም በአሳባችው
@genetbelda4376
@genetbelda4376 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እትዬ እጅግ የታደልሽ ነሽ እንዲህ የሚያስደስቱ ልጆች የሚሰጣው ከእግዝሃብሄር ነውና❤
@ruthakahsay8838
@ruthakahsay8838 6 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጣቹ ከነመላ ቤተሰባቹ ።እኔ ማሚ ነው የምላትና ይገባታል ደስ የምትል እናት ነው ያላቹ መልካም በዓል
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 6 ай бұрын
እድለኛ ናቹህ እንኳን እግዚአብሔር ሀሳባቹህን ሞላላቹህ በህይወት እያሉ እንዲህ ዉለታ መክፈል ተገቢ ነዉ እግዚአብሔር ይባርካቹህ
@hiwii9864
@hiwii9864 6 ай бұрын
እንኳን እግዚያብሔር እረዳችሁ ስለእናንተ ደስ ብሎኛል! የተባረካችሁ ናችሁ የአለም ያድርግላችሁ
@frutitessema2267
@frutitessema2267 6 ай бұрын
ውይይይ ተባረኩ እግዚአብሔር አምላ በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ የኔ አስተዋይ። ተባረኩ ቃል የለኝም። mother i ❤❤❤❤ U too.
@atm5614
@atm5614 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ይገባታል ትሁት የሆነች እናት ናት❤ ሰው የዘራውን እራሱን ያጭዳል ይላል ቅዱስ ቃሉ የዘራችውን እያጨደችው ነው ❤❤❤ 🎉🎉🎉
@sofiasherif809
@sofiasherif809 6 ай бұрын
😮😮በጣም ያስደስታል ሴት ልዽ ደርሳ እናቷን ማስደሰት👏👏👏❤️❤️❤️⭐️⭐️⭐️⭐️
@user-ze9of2fl3o
@user-ze9of2fl3o 6 ай бұрын
tebaerku yaelm yehun besmaem yetbarke betsb ❤❤❤❤❤
@buribelachew1111
@buribelachew1111 6 ай бұрын
ዘመናዊት አሰለቀሰቨኝ። እኔም ልጆቼን ይባርክልኝና አይዞሸ ይበሉኝ። ተባረኩ
@heranmama5971
@heranmama5971 6 ай бұрын
ተባረኩ በልጆቻችሁ የምትኩሩ ያድርጋችሁ እናታችሁንም እድሜ ከጤና ያድልልችሁ
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 6 ай бұрын
ቃልየ እንኳን ጌታ እረዳችሁ❤እናትማ እናት ነችምንም ሽልማት ስትጠብቅ ልጆቿን የምታቆም ለእናንተ ግን ለእናት ይህን ማድረግ ትልቅ እድል ነው እኔም በሂወቴ ለእናቴ ምመኘውን ነገር አሳየሺኝ እንዲህ ሳይ ለእኔ እምነት ሆነኝ እህቴ ዘመናችሁ ይለምልም
@asratandarghe2938
@asratandarghe2938 6 ай бұрын
ሜሉ፣እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፣!! ሙሉ ጤናና እድሜ ለሁላችሁም ተመኘሁላችሁ።🎉
@birkefekadu5506
@birkefekadu5506 6 ай бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ። ማዘር እድለኛ ነዎት በዚህ ዘመን ደግ ልጅ ማግኘት ከባድ ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያስደስታችሁ። Happy Nwe Year ❤🎉
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የእናትን ደስታ ማየት እጅግዬ እንኩዋን ደስ አለሽ ከስጦታው የበለጠ አለንልሽ ማለቱ አብሮነቱ ትልቅ ቦታ አለው:: ለእናት ቅቤም የቀባ ቤትም የገዛ ፍቅር ፍቅር ነው ማሰቡ ከራስ ቀንሶ መስጠቱ ቦታ አለው:: እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ከፍፃሜ ያድርስላችሁ:: ተባረኩ
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 6 ай бұрын
ውይ መታደል እኔም ለእናቴ እግዚያብሄር ይረዳኛል።
@ethio4421
@ethio4421 6 ай бұрын
Ufff ene lenante dess alegn !! Egzeabher yakbrachu! No words
@annabesagred4034
@annabesagred4034 6 ай бұрын
እንዴት በጣም ደስ ይላል እናተም በልጆቻችሁ ተደሰቱ ሁሌ ደስታችሁ ይብዛላችሁ 🙏💯
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 6 ай бұрын
ተባረኩ ቃልዬ ሚላት ምርዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ተባረኩ እግዚአብሔር ለእናንተም እሚያስብ ልጆች ይስጣችሁ ተባረኩ ልጆቼ ወይዘሮ እጅጌ እድድሜ ከጤና ይስጥሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ደሞ የእናታችሁን ደሰታ ብታሳዮን ተባረኩ እናንተም በልጆቻችሁ ተባረኩ ፍጻሜውን ያሳምርላችሁ
@kaleabtekleargay9067
@kaleabtekleargay9067 6 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ለእጅጌ ጤና ና እድሜ ይስጥሽ::
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 6 ай бұрын
ቃልዬ በጣም ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ትላንት ማታ በአጋጣሚ እጅግዬ ጋር ደውዬ ነበር በጣም ትሁት እናት ጤናና እድሜ ይስጥልን በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የተባረከ ቤተሰብ የደስታ ያድርገው
@tseganeshnigussie2792
@tseganeshnigussie2792 6 ай бұрын
እግዚያብሔር ለእናታችሁ እድሜና ጤና ይስጣት ጎበዞች
@user-eo5ck1yl8e
@user-eo5ck1yl8e 6 ай бұрын
Mashallha dessss belognal allha aylychu regm edme yanurachu
@melat21
@melat21 6 ай бұрын
የተባረከ ቤተሰብ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 6 ай бұрын
እሰይ ተባረኩ ቃልዬ የኔ መልካም ❤❤❤❤ ወ/ሮ እጅጌ እንኳን ደስ ያሎት !!!
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 6 ай бұрын
እድሜህ ይረዝም ዘንድ እናትና አባትህን አክብር ይላለል❤🎉🎉 እናተም በልጆቻቹ ተደሰቱ ቃልዬ ሚሉ ሙሽሪትም ምሪዬ❤❤❤
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 6 ай бұрын
Congratulations !blessed family!
@user-ww4ox9ut5x
@user-ww4ox9ut5x 6 ай бұрын
Jesus loves you ❣️❣️❣️❣️❣️❣️ Amhara great again 🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟
@user-gw3ym2yp7t
@user-gw3ym2yp7t 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ በጣም መታደል ነው እናት ና አባት ኖረው ማድረግ መታደል ነው ታድላችኻል ተባረኩ ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ የሷ ደስታን አይቼ ብቻ❤❤❤❤
@birukdemessie2176
@birukdemessie2176 6 ай бұрын
Tebareku yene wedochi 😢😢
@tsehayweldemaryam5018
@tsehayweldemaryam5018 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብራቹ በእድሜ በፀጋ ያኑራቹ በእውነት እንባዬ ነው የመጣው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lelejejuliyagemechu3801
@lelejejuliyagemechu3801 6 ай бұрын
እውይ ደስ ይላል የእጅጌን ደስታ ብታሳዩን
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ስፕራይዝ ነው ተባረኩ !!!
@astertamiru3963
@astertamiru3963 6 ай бұрын
ወይ እናት ግርማ ሞገስ እኮ ናት ትኑርላችሁ በጤና ❤❤❤
@merontamrat851
@merontamrat851 6 ай бұрын
ቃልዬ ተባረኩ ለእጅግዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤
@godmysave33
@godmysave33 6 ай бұрын
Tebarku zemenawit, 🎉congratulations to your mom ❤
@nawenee1663
@nawenee1663 6 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ አስተዋይ ሴት ነሽ❤
@meronzewe7628
@meronzewe7628 6 ай бұрын
You don't know how l Love this family Egzaber yebarkacheu kale demo your my model yene Amesgage ❤
@letshy
@letshy 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤና ይስጣቹ ቃልየ ማዓረይ😍😍🥰❤
@aynabelete
@aynabelete 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን እረዳችሁ ይሄ ትልቅ እድል ነው።
@werketesere750
@werketesere750 6 ай бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥላቹ እወድዳችዋለው❤❤❤❤❤
@direharerej
@direharerej 6 ай бұрын
ቃልይ ማስታወቂይቹህ ደስ በሜል መልኩ አስተዋወቃቹሁት በርቱ
@bezawitdesalegn1113
@bezawitdesalegn1113 6 ай бұрын
Kaleye meluye Egzabhier amlak abzeto yebarkachehu yedestachehun fesame eskay chekuyalehu Ejgayen ergem edme ena tena yadelilegn tebarekilign 🙏
@haregethiopia2112
@haregethiopia2112 6 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተባረኩ❤❤❤❤
@nuhamin
@nuhamin 6 ай бұрын
ውይ እድሜ ያጥግብላችሁ ያኑርላችሁ!🎉🥰🎉
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 6 ай бұрын
ቃላት የለኝም በራስ መተማመን ጎበዞች ንጹሖች ባለሞያዎች ቆንጆዎች መልካም የገና በአል ይሑንልሽ እስከ መላው ቤተሰቦችሽ❤ አመትበአላችን ♥️🌲♥️🌲♥️👍
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 6 ай бұрын
Egezabher yebarkachu enatachun erjim edimina tina yetachew❤❤❤
@eyerusmelkamu3386
@eyerusmelkamu3386 6 ай бұрын
Egziabher Yibarkachu Kalye !!! Egziabher Demo Enenm Lezih Yabkagne Yene Enatem Bichawan Yale Abat New Yasadgechin I Wish Enaten Bet Geziche Basdestat !! Enatochachinin Egziabher Yitbklen
@diramudub6413
@diramudub6413 3 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ።
@betanyatube6006
@betanyatube6006 6 ай бұрын
Edmena tena yesetachehu zemnawetey enkwane alefe alhamedulila yene bonjour yegbachehwale ❤❤❤❤❤
@mahihabesha941
@mahihabesha941 6 ай бұрын
ጎበዞች ቤቱ ቆንጆ ቦታላይ ነው ያለው ❤❤❤❤❤
@user-fz9bg9gh8v
@user-fz9bg9gh8v 6 ай бұрын
Ewey yene enat endet des yilal enkuan des yalachihu kalye mamiyem enkuan des yaleshi❤
@fremlkam
@fremlkam 6 ай бұрын
Be blessed kaliye and melu.
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 6 ай бұрын
Good job sisters keep it up Always to see you and good to here for you. Have a nice blessed 🙌 everyone. Peace for Ethiopian.
@msrak4498
@msrak4498 6 ай бұрын
ቃል,,የለኝም,,ለናት,,የኔ,,ምርጦች,, ዘራቹ,,ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yrgalemghebreslasie9555
@yrgalemghebreslasie9555 6 ай бұрын
Qalye, you are so blessed, family. May God give your price. Congratulations, emama 🎊.
@SaraAbreham-ef2vf
@SaraAbreham-ef2vf 6 ай бұрын
Tbarku egzabar Amelak zemnahu bdsta ylk edlganet naw edazi Marg ❤❤🎉🎉🎉
@memeaddis7928
@memeaddis7928 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ልጅ ሲደርስ ደስ ይላል
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 6 ай бұрын
Wooooooooòooooww congrats ❤❤❤❤❤ tebareku kalye🙏🙏🙏🙏
@user-yb8oc3qu5c
@user-yb8oc3qu5c 6 ай бұрын
በጣም ደስይላል የአለም ያርግላቹ
@blengirma8305
@blengirma8305 6 ай бұрын
Wowww betam des yilal blessed family!!!
@user-dj7tg8hw3r
@user-dj7tg8hw3r 6 ай бұрын
Egziabher Edimena tena yistlshi ♥️♥️♥️♥️
@getu859
@getu859 6 ай бұрын
Congratulations 🎉 ዋው ቃልዬ ልዮ ነሽ
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 6 ай бұрын
ወይ ታድላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሰላም ጤና በረከት ይስጣቹ
@sablebena5936
@sablebena5936 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃሽ እጃጊ
@sirgutreta
@sirgutreta 6 ай бұрын
ጎበዞች እግዚያብሂር ይባርካችሁ
@rahealredaye7689
@rahealredaye7689 6 ай бұрын
Selam selam sisu thanks for sharning❤
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 108 М.
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 61 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 56 МЛН
ልጄን ዳርኳት🎊
14:05
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 45 М.
የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን
14:37
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 63 М.
🤷🏻‍♂️Dad cheated in a game with his son😈😁
0:41
BorisKateFamily
Рет қаралды 5 МЛН
Сумасшедший бассейн с волнами в Китае
0:16
Короче, новости
Рет қаралды 9 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
0:18
Secret Vlog
Рет қаралды 18 МЛН
Самая Благодарная Сестра ❤️
0:26
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 1,1 МЛН
Choose my outfit 💕
0:16
Valerie Lungu
Рет қаралды 24 МЛН