#የእናቴ_እሬሳ_ሲወጣ____

  Рет қаралды 50,074

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

4 ай бұрын

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19ca602
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 250
@meleshderese3299
@meleshderese3299 4 ай бұрын
ማሂየ እንኳን ጌታ እረዳሺ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ጌታን ይበልጥ ወደድኩት more ተጠጋሁት ለዚህች ቀን ስላደረሰሺ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ጠቅልሎ ይወስድ አንች ሳትታይ እርሱ ይታይ ሁሌም በቤቱ ለዘላለም ያኑርሺ የእኛ እናት እንዳደረገሺ አሁንም ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ያድርግሺ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ በጣም በጣም ነው የምወድሺ ማሂየ ከዱባይ ❤❤❤❤❤❤ ቀጣዪን ለማየት በጣም ነበር የጓጓሁት ግን አልተለቀቀም ❤❤ በትግስት እንጠብቃለን paster ካሳሁን እግዚአብሔር አምላክ በእጥፍ ይባርክህ ትህትናህ አይወሰድብህ ይብዛልህ በዝማሬዎችህ በጣም ተባርኬያለሁ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
@endeshawbedane6364
@endeshawbedane6364 3 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ለተገፋው ወዳጅ እንኳን አባትም እናትም ሆነሽ ❤
@alexs5384
@alexs5384 4 ай бұрын
እግዚአብሄር አባትም እናትም ሁሉም ነው እኔ ምስክር ነኝ።
@jenbertefera1822
@jenbertefera1822 4 ай бұрын
የረዳሽ ጌታ ይባረክህ ከዝያ ከትባ ሰፈር አንስቶሽ ለከብር የመረጠሽ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@woizertesfaye61
@woizertesfaye61 4 ай бұрын
My life is similar to you. I lost my family when I was 3 years old, but I got a very kind dad he is God
@abebech3154
@abebech3154 4 ай бұрын
አንቺ የሌሎች መጽናኛ ትምርትቤት ነሽ እድለኛ ነሽ እየሱስ እንዳንቺ አይነቷን ነዉ የሚወደዉ አንቺ የወንጌል አርበኛ የብዝዎች እናት መጠጊያ ነሽ እህቴ በርቺ በቃሉ ስር ስደጂ
@kumlachewamenu6805
@kumlachewamenu6805 4 ай бұрын
ማሂ እህታችን በእዉነት በጣም እንወድሻለን ምስክርነትሽም እጅግ ገራሚ ነዉ። አባትም እናትም ወንድም እህትም ሁሉ ነገራችን የሆነዉ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 ай бұрын
ተባረኪ ጌታ ደግ ነው😢😢😢
@kiflomfeday1757
@kiflomfeday1757 4 ай бұрын
Wwww ጎይታ እየሱስ ይባርኪ ተባረኺ አጆኪ አምላክ ንቡዙሐት ንበረከት ክገብረኪ ኢዩ ጅግና ኢኪ
@user-hq1tz4vf9j
@user-hq1tz4vf9j 4 ай бұрын
ውበትሽ ጌታ ነው ማሂ የእውነት አባት አግኝተሻል እህቴ ተባርከሻል የዝማሬሽ ውበቱ መንፈስን ያረሰርሳል ብርክ በይ
@user-uv3fq4cw2
@user-uv3fq4cw2 4 ай бұрын
እኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ እናት አባት ነው ጌታ ይመስገን ሁሉ ለበጎ ነው ፓስተር አንተ ጌታ ይባርክህ ❤ ❤ ❤
@user-cr3jw8by2u
@user-cr3jw8by2u 4 ай бұрын
ማሂየ የተባረክሽ የእግዛብሔረ ሴት ብረቱ ጌታን የምትወጂ ጀግና ሴት ተባረኪ እወዲሻለሁ❤❤❤❤❤
@mercymercy9309
@mercymercy9309 4 ай бұрын
ቆንጆ ከለርሽ ሞገስሽ ዝማሬሽ ሁሉ ነገርሽ የተባረከ ነው
@UserUser-sm8iz
@UserUser-sm8iz 4 ай бұрын
ማኢ ጌታ ምርጥ አባት ና አምላክሽ ስለ ሆነ በጣም ደስ ይላል ይህ ጅማሬ ነው ገና ብዙ አለ በርቺ የኔ ቆንጆ ኢየሱስን ስበኪው በዘመን ሽ ሁሉ 🤍🤍🍒🍒🍇🍇🍇📖📖📖📖🤍🤍📖🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍇🍇🍇🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍇👏👏🍇🍇🍇👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ወንጌልን ይዝሽ እሩጭ
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 4 ай бұрын
ፓስተር ካስዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ማህዬ አንቺም ጌታ ገና ባንቺ ብዙ ስራ አለዉ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን
@rutagebru2320
@rutagebru2320 4 ай бұрын
wwwaaawww ምን አይነት መንፈስ ያለበት ድምጽ ነዉ ተባረኪ❤
@aynalemmengstu2619
@aynalemmengstu2619 4 ай бұрын
የኔ ብርቱ እህት አንቺ ብሩክ ሴት ነሽ ማዬ ጌታ አሁንም ካንቺ ጋር ነው😍😍😍😍
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 4 ай бұрын
እህቴ ጌታ ኢየሱስ በዘመንሽ ሁሉ ይጠቀምብሽ I was listening your testimony crying. May God use you follow you whatever you go!may God bless you more. I love you sister.🙏💕
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ስታምሪ የእየሱስ ቆንጆ እግዚአብሔር ያስፋሽ እንኮን የእየሱስ ልጅ ሆንሽ
@tinatinu8009
@tinatinu8009 4 ай бұрын
የተባረክሽ እህት ሞገሳም ነሽ ስለኢየሱስ የምታወሪው ታሪክ አለሽ ገና ምድርን ያወርስሻል ድምፅሽ ደግሞ እንዴት ውብ እደሆነ ልነግርሽ አልችልም !!❤ በእንባ ነው የሰማውሽ ፖስተርም ተባረክ
@user-wm4zs7kx5v
@user-wm4zs7kx5v 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት❤❤
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 4 ай бұрын
Wow እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትላችሁ ነበር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ካስሽ ተባረክልኝ ተባረኩልኝ ❤❤
@tsegageremew2551
@tsegageremew2551 4 ай бұрын
ያስመለጠሽ ጌታ ይባረክ❤
@HeavenAndHellisRealCom75
@HeavenAndHellisRealCom75 4 ай бұрын
Geta yibarkachu...betaam Konjo. YeIgzabhier kibir yemolaaw program. Ihit hayaat bitaami xibuuk mezmur , igzabhier kebitoshaal. Sitzemiri yegzabhier menfees behaYaal, wereregini! Tebareki!
@etagegheuendal5030
@etagegheuendal5030 4 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የእኔ እህት አብዝቶ ይባርክሽ ዘመነሽ በሙሉ እግዝአብሔር ጤና ይስጥሽ እወድሻው የእነ እህት ፖስተር እግዝአብሔር አብዝቶ አንተንም ይባርክ ፡፡
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb 4 ай бұрын
ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን እህቴዋ መክሊትሽ በዝቶ የተረፈ ይሁን ።❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 ай бұрын
ማሂዬ የሆይወት ምስክርነትሽን ስሰማ በእምባ ነበር የጨረስኩት
@furtunakahesaye1374
@furtunakahesaye1374 4 ай бұрын
ብፍቅርኻ ዝተማረክኩ ሙርኳኛየ ኢየሱስይ:: ሽኮሪና ሀፍተይ ሰብ ከምዝርዕይ አምላክ አይርእይን ማዓሪተይ ንስኪ ብርክቲ ኢኺ❤❤❤❤❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 ай бұрын
ስላም ነዉ ! ሰላም ሳይኖር ስላም ነው ብሎ ለጌታ መዘመር ጌታ ስውን ሲያገኝ በጣም ያቅበታል ። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ 🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን ፓስተር ካሳ 🙏
@MahederNuru
@MahederNuru 4 ай бұрын
አሜን🙏🙏
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 4 ай бұрын
ብቸኘነት ሲጨመር ዘፋኝ ብትሆን ኖሮ ????አስቡት👉🙏🙏 ጣልቃ ገብቶ መልካም ረኛ የሆነልሽ ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ ::🙏
@alemtsehay279
@alemtsehay279 4 ай бұрын
ማሂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@user-dy1ie9cl2i
@user-dy1ie9cl2i 4 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው እግዝሃብሔር ፍቅር ነው❤❤❤❤❤
@user-or5jm2zi8i
@user-or5jm2zi8i 4 ай бұрын
ዋውውውው የታባራክሽ ነሽ ፓስታሪየ ተባራክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ማምለጫ የሆነው ለኢየሱስ ይሁንለት አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን ❤❤ካሰዬዬዬዬ❤❤❤❤❤ዘመንህ❤❤የለመለመ❤❤ይሁን❤በኢሱስም❤❤ ❤❤❤❤እህታችን❤ኢየሱስ ሁሉ ነገር ነው ሰሙ ይባረክ❤አሁንም የጠላት እሳት ያድርግሽ በኢየሱስም❤❤❤❤❤❤
@siteyadane4121
@siteyadane4121 4 ай бұрын
ማሂዩ ብርቱ ሴት ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤
@sinahassenebrahim9813
@sinahassenebrahim9813 4 ай бұрын
እሰይ ጌታ አዳነኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሞት ሆይ መውጊያህ የታል እግዚአብሔር እናትም አባትም የዘር ማንዘር መንፈስ ጌታ አስመለጠኝ
@sabahabte2947
@sabahabte2947 4 ай бұрын
ተባረኪ ብርኽቲ ዘመንኪ ይባረክክክክክክክክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 3 ай бұрын
እባክህ አምላኬ ሆይ በልጆቼ ላይ እድሜና ጤና ስጠኝ😢😢😢
@selamteklay2953
@selamteklay2953 4 ай бұрын
God bless u pastor..mahi u are blessing..ajoki maarey ..God is all in all
@danielshewarega4733
@danielshewarega4733 4 ай бұрын
አሜዚግ ፀጋ ነው ያለብሽ ጌታ ያን ምድር ያስወርስሻል ለጌታ ሐዋሪያው ነሽ
@user-pd9qh9ck1h
@user-pd9qh9ck1h 4 ай бұрын
ኡፍፍፍ ህመምም 😢😢አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው 🥰🥰
@hewangirma7684
@hewangirma7684 4 ай бұрын
Waaaaaaaaaaw praise God,,,you are blessed ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 4 ай бұрын
🤲🏼🤲🏼🤲🏼 አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ❤❤❤
@leya3286
@leya3286 4 ай бұрын
ማሂዪ እንኳን ጌታ ረዳሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባረክ❤
@yonast.samuel233
@yonast.samuel233 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ደስታዮ ከኔ የራቀ በሚመስል ጊዜ ይህንን ያንችን መስክርነት ሰምቼ ተፅናናው ።ተመሳሳይ ታሪክ አለን ያንቺ ጥንካሬ ግን ልዮ ነው ከተኛሁበት አስነሳኝ እውነት ነው እግዚአብሔር እውነተኛ አባት ነው ተባረኪ
@efrata4485
@efrata4485 4 ай бұрын
እየሱስ የህወሓት እረፍት ነው አንኳን ጌታ ርዳሽ❤❤
@lemihabesha9631
@lemihabesha9631 4 ай бұрын
Aznalehu if you are a Christian( a true follower of Christ I will be surprised) how can you associate her with politics ? Truly blind person.
@lemihabesha9631
@lemihabesha9631 4 ай бұрын
May God be revealed to you so you can be saved
@daster4280
@daster4280 3 ай бұрын
ጌታ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ ተባረኩ❤❤❤❤
@user-nm6fm3bi7n
@user-nm6fm3bi7n 4 ай бұрын
ፖስተርዬ እናመሰግናለን ማሂዬን ስላቀረብክልን የኔ ብሩክ ማሂዬ አምላክሽ ጋሻሽ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meazakrstos3209
@meazakrstos3209 4 ай бұрын
Amen Hallaluyaaaa Temariku Lney biaka Eyesus Temariku libey biaka Tebareki brikti Eti kab weyni ztem fiqrka Goyta Eyesus❤️❤️❤️❤️🎉
@tebakinegn-ww4sf
@tebakinegn-ww4sf 4 ай бұрын
ዋው በብዙ ተባረኪ እ/ር በዘመንሽ ሁሉ ይታይ።ፓ/ርየ ተባረክ
@ruth5624
@ruth5624 4 ай бұрын
Waw, Tebareku beautiful voice, Glory be to God. The truth is no one can serve God without going through the wildness!!! you are beautiful sister, stayed blessed ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🎉🎉🎉🎉 💐💐
@eden6094
@eden6094 4 ай бұрын
ተባረኪ መመሊስኪ ተገለጺ ❤❤❤“መገዲ ጻድቃን ግና ከም ብርሃን ወገግታ እያ፡ ፍጹም መዓልቲ ኽሳዕ ዚኸውን ከኣ፡ እናወሰኸት ትበርህ።” - መጽሓፍ ምሳሌ 4፥18
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 4 ай бұрын
እንኳን ጌታ ለእራሱ ለየሸ ድንቅ ምስክርነት ነው ❤❤🙏
@heruteherato6217
@heruteherato6217 4 ай бұрын
Wowowowowo🍇🍇🍇 Geta melkemi Abeti New❤❤❤ Simu Yibereki🤲🤲👏🎻🍇👍👍👍
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 4 ай бұрын
Wow egziabher yibarek.geta yibarkish
@mulualemgena4105
@mulualemgena4105 4 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ እንኮን ጌታ አገኝሺ ተይው የመድሩን ማንም በዚህ መድር ላይዐየሚኖር የለም በርቺ በጌታ ይሁንብሺ
@MeazaDaniel
@MeazaDaniel 4 ай бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ምስክርነት ነዉ ጌታ እየሱስ ስላፅናናሽ ደስ ብሎኛል
@senaitgebeyhu5021
@senaitgebeyhu5021 4 ай бұрын
ፓስተር በትጋት በአንድም በሌላ ስለምታገለግለን ፀጋ ይብዛልህ
@AsterShambo
@AsterShambo 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@berukjohny2507
@berukjohny2507 4 ай бұрын
አባት ነህ እናት ነህ ቢሉት ከእናትም ከአባትም በላይ ነዉ እየሱስ ከሁሉ በላይ ነው እናትናአባት ያዙሽን አጆችሽን ይለቁሻል አየሱስዬ አኮከያዘሽ አይለቅሽም ስትደክሚ ሲያነሳሽ ስታዝኚ ሲየጽናናሽ ኧረ ጌታ ልዩ ነው
@MahederNuru
@MahederNuru 4 ай бұрын
አሜን🙏🙏
@user-cr5dv4vz3t
@user-cr5dv4vz3t 4 ай бұрын
የደሀ አደጎች አባት ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን!! የረዳሽ እ/ር ይባረክ ከፊቱ አትታጪ እ/ር በአንቺ የጀመረውን የልቡን አሳብ ይፈጽም !ከጅማሬሽ ይልቅ ፍጻሜሽ ይልቅ ያማረ ይሁን !የሚከተልሽ የዘር ማንዘር ከርስ በጌታ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን ካንቺ ከዘርሽ ጋር የገባው ቃል ኪዳን በጌታ በኢየሱስ በደሙ ኪዳን የፈረሰ ይሁን በኢየሱስ ስም ጸለይኩኝ አሜን!!!❤❤❤❤❤
@MahederNuru
@MahederNuru 4 ай бұрын
አሜን🙏🙏
@user-ul2ty6wt5r
@user-ul2ty6wt5r 4 ай бұрын
Mahiye yene kojo yene wede yene asetewaye geta eyesuse zemeneshen yebarekew achi yetewelde Enat neshe yene wede zemenshe yebarek ❤❤❤❤❤❤enewedeshalen paseter geta zemeneken yebarekew enewedachulen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-be1it7zc9c
@user-be1it7zc9c 4 ай бұрын
ፓ/ር ካስዬ ጌታ ይባርክህ በዝማሬህ ብዙ ተባርከናል ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ እህታችን ማሂ ጌታ ይባርክሽ ብዙ ጸጋ ይጨመርልሽ ተባረኪ ለብዙዎች በረከት ነሽ
@meserethariso8132
@meserethariso8132 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የነ እናት በእዉነት የነ ጌታ እንድንማር እኮ ነው ኤሄሁሉ የምሆነው በህወታቺን ላይ 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍
@lemlem9975
@lemlem9975 4 ай бұрын
ማህዬ የኔ ቆንጆ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ❤❤
@user-my2ur5gh2o
@user-my2ur5gh2o 4 ай бұрын
ዋውውውውው ተባረኺኺኺኺኺ ዘመንኪ ይለምልም የጠላትሽን ደጅ ውረሺ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹሁ ይባርክ
@selamselamawit467
@selamselamawit467 4 ай бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ ።
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 4 ай бұрын
ውንድሜ ካሳሁን በመዝሙሮችህ ተባሪካለሁ ተጽናንቻለሁ ይሚገርም ጸጋ አለህ በረከታችን ነህ ይብዛልህ ጌታ በትዳርና በልጆች እንዲባርክህ ጸሎቴ ነው።
@mercyfkryebyo18
@mercyfkryebyo18 4 ай бұрын
oh thank you Jesus our lord🙏🙏 pastor you are blessed thank you 😍😍😍i bless your ministry in the name of Jesus Christ of Nazreth amazing testimony 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️
@mesafintteshome1884
@mesafintteshome1884 4 ай бұрын
እህቴ አንች ብርቱ ሴት ነሽ ፋስተርዬ ተባረክ❤❤❤
@romanmergia7618
@romanmergia7618 4 ай бұрын
ዉይ ጌታ ሆይ ምን አይነት ቤተሰብ ነው አይዞሽ አልፎአል ግን ጌታ ይባረክ የኔ እናንተ
@emmy1365
@emmy1365 4 ай бұрын
ብሩክ ኵኒ ዕዚያ ሓፍተይ!!! እግዚአብሔር ሰናይ ዕዩ!!!❤
@saminashthadsa7897
@saminashthadsa7897 4 ай бұрын
ማሂ የኔ እህት የኔ የዋህ አጠክረሽ በጌታ እገዛ ከጭለማ ወደ ሚደነቀው ብርሀን ስለመጣው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ካቺ ብርታትን ጥንካሬን ማጣት ማግኘትን መፈተን ምን እደሆነ ጌታን አብዝቶ መጣበቅ ትርፍ እዳለው አስተምረሽኛል ዘመንሽ ይባረክ ፀጋውይብዛልሽ❤❤❤❤❤እወድሻለው
@eyesusyadinaljesusislorde782
@eyesusyadinaljesusislorde782 4 ай бұрын
Uuuuffff abet ye egizabiher sira girumina dink new ka jemare eska micaris eyalakasku new yesamahut enkon bazanshebat balekeshebet geta yesun kebir galetalish tebaraki babizu tsaga ❤❤
@bk7202
@bk7202 4 ай бұрын
ማህዬኮ ቆንጆ እንኳን ጌታ ረዳሽ ጌታ መልካም ነው ጌታ ባይደርስልን ኖሮ ይሄኔ የሰጣን አሻንጉልት እንሆን ነበር እኔም በዘመድ እጅ በአንችው እድመ ነበር መከራዬን አይ የነበረው ከዝያ የተነሳ እራሰን ላጠፋ ነበር ሳላውቀው ያወቀኝ ጌታ ግን ደረሰልኝ ከዝያ የተነሳ ሰኞ ቀንን አልወድም ነበር ከኢትዮጵያ እስከ ወጣሁበት ቀን ድረስ ፓስተርዬ ተባረክ ቤትህ ይባረክ ዳርቻክ ይስፋ በ1997 መጨርሻ አካቢቢ እሰማ የነበረው መዝሙርክ ይጠግነኝ ነበር እሱ ስከፍት የሚዘጋ ማን ነው የሚለው የዮሲ እ/ር ቀን አለው የአንተ ህልም አለኝ የሚፈታ የአስፍሽ እና ብዙ የኦሮሚኛ መዝሙሮች ጭምር ያፅናኑኝ የነበሩ ናቸው ተባረኩ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 4 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Tebrekilj Mehaya zara gena new yayehush hulame layesh enfkalhuj may God blessed my sister and pastor kassahun 2
@FikreFikre-bj7sc
@FikreFikre-bj7sc 4 ай бұрын
ጌታ ብርክርክ ያድርግሽ ተባረኪልኝ
@astergudeta3029
@astergudeta3029 4 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤ bexayeigarmi isikiret new geta yiesgen sila isuha i
@HiHello-zh1dz
@HiHello-zh1dz 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ ጌታ ይባረክ ሽ
@alemtsehay279
@alemtsehay279 4 ай бұрын
ማሂዬ ምስክርነትሽን ስሰማ በእምባ ነበር የጨረስኩት አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ
@user-xm2dz1wb4b
@user-xm2dz1wb4b 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
@gracejesus6881
@gracejesus6881 4 ай бұрын
ብሩክ ነሽ እህትወይ!እኔም ጌታ ነዉ ያሳደገኝ። ይህዉ እስካሁን እቅፍ ድግፍ አድርጎ እየመራኘ ነዉ። ገና ያለንን ያደርግልን እና ትዉልድን በእኛ ይታደጋል። አምናለሁ።
@melkamusonko
@melkamusonko 4 ай бұрын
ፓ ካስዬ ፅኑና ሀያል የእግዚአብሔር ባሪያ እግዚአብሔር ይስጥልን እንድህ አይነት ፕሮግራም ያስተምራል ❤
@melatsnlayw80
@melatsnlayw80 3 ай бұрын
ተባረኪ በኢየሱስም
@azebtamene5177
@azebtamene5177 4 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ድምፅሽ ልዩ ነው
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 4 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ውብ ቆንጆ የጌታ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም አልፏል ጌታ ረዳሽ
@abezash921
@abezash921 4 ай бұрын
Nahiyeko yemiwedish 💋🥰😍 pastor tebareklign 🎉🎉
@mesayalemayehu3762
@mesayalemayehu3762 4 ай бұрын
ተባረኪ ጌታ 😢😢😢😢😢
@user-ol4iz7xx3v
@user-ol4iz7xx3v 4 ай бұрын
የኔ ዉድ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም አባቴ መልካም እናቴ ናዉ ❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢😢😢
@user-gf4cs7vv6g
@user-gf4cs7vv6g 4 ай бұрын
Wonderful even I don't speak tigringha God bless you berche
@chaltugedafa1337
@chaltugedafa1337 4 ай бұрын
Mahiye koo baga kani eyesus tate waaqayyoo si ha ebbsiu yena wade❤❤❤❤❤❤❤❤
@RaheleTeshoma-en1vb
@RaheleTeshoma-en1vb 4 ай бұрын
እኔም,አድዋ,ምስክርነኝ,በዘመኔ,እደጌታ,,,አጣች,,ነጣች,ብሎ,የማይመርጥ,,የማይከዳ,እሱብቻ,እደሆነ,አይቻለሁ,በአይኔ,,ልእክ,እደህቴ,ነዉ,ታሪኬ,,ግን,ጌታ,እደእርሳስ,ቀርጵ,ነዉ,እየረዳኝ,ያስተማረኝ,,በምድረበዳ,,😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-op7ns5qd3m
@user-op7ns5qd3m 4 ай бұрын
Wowowowow.amen.amen.ameneeee.halaleleuyaa❤❤❤❤💯🙇‍♀️🙇‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️😢😢
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ❤❤❤❤
@etamimisis3322
@etamimisis3322 4 ай бұрын
ማህዬ የኔ ውድ እህት እወድሻለሁ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AerkufekaduErkufekadu
@AerkufekaduErkufekadu 23 күн бұрын
ተባረኪ
@user-zj9ki6ch7g
@user-zj9ki6ch7g 4 ай бұрын
ይገርማል ፡እኔን፡መስለሽ፡ታየሺኝ፡እኮ፡ማሂየ፡ተባረኪ፡በርቺ፡አይዞሽ፡፡
@user-hr4yi4ey8k
@user-hr4yi4ey8k 4 ай бұрын
ተባርኪ❤❤❤❤❤
@AddissarahAddissarah
@AddissarahAddissarah 4 ай бұрын
🎉❤❤ክብር ለጌታ ይሁን
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 113 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
እንዳልክ ለአቡና እና ለአማን መልስ ሰጠ
1:41:01
2314- ለገብርኤል ዣንጥላ ከመግዛት ተገላገልኩ!
8:33
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,3 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 16 МЛН