🔴የኔታ አባ ገብረ ኪዳን (ርዕሰ ሊቃውንት) በቀን ሁለት ጊዜ የምንሰማው የሕይወት ስንቅ

  Рет қаралды 582,379

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Жыл бұрын

Пікірлер: 499
@user-gf3iz1nv3t
@user-gf3iz1nv3t 4 ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@TirsitShiferaw
@TirsitShiferaw Ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ይሥጦት።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@YeshambelZewale
@YeshambelZewale 9 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ቃለሆት ያሰማልን በረከትወ ይድረሰን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር አቤቱ ይቅር በለን የሰራዊት አምላክ አሜን!!!
@Hannah-fs8xv
@Hannah-fs8xv 28 күн бұрын
Yhym u*¡❤😢gh mccbt ሯ !
@user-xf5bk6ge9m
@user-xf5bk6ge9m 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እርጅም እድሜ የስጥልን የሰማነውን ለፈሬ ያብቃን በጣም ነው የምወድህ አባታችን 🥰🥰🙏🙏
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын
ልሰማው ለማይገባኝ ነግ ፍርድ ለሚሆንብኝ ትምህርትህ እግዚአብሔር ሆይ ምስጋና ይገባሃል ፣ ሀጥያቴን ይቅር ብለህ ጆሮዎቼ ቃልህን እንዲያደምጡ ስለረዳኽኝ እግዚአብሔር ሆይ ምስጋና ይገባሃል ፣ ለዛሬዋ ቀን በሰላም በጤና ስላደረስኽኝ እግዚአብሔር ሆይ ክበር ተመስገንልኝ ፣ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤና ከክህደት የነፃ የአገልግሎት ዘመን ያድልልን አሜን።
@muluabate4574
@muluabate4574 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekidesfisha7714
@mekidesfisha7714 Жыл бұрын
L¡¡
@workumelese6815
@workumelese6815 Жыл бұрын
Ppppppp
@zinashtube4394
@zinashtube4394 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንአባቶቻችንአሜንአሜን
@afeworkg2684
@afeworkg2684 Жыл бұрын
ሰሚ ብቻ ሳይሆን ተግባራዊ እንድናደርገዉ እግዚአብሔር ይርዳን. ተመሥገን ጌታችን!!
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen abatachin
@AlemGondrwa
@AlemGondrwa Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@aschalewkola2296
@aschalewkola2296 10 ай бұрын
አባታችን የእርስዎ ስብከቶች ሁልጊዜ ቢደመጡ ከማርና ወተት የተሻሉ ለነፍስና ሥጋ ፈውስ ናቸው፤ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን!!
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 Жыл бұрын
Amen amen kale heywte yasemalene 🙏❤️
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
ክብር ለልዑል እግዚአብሔር አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@MamiMami-xs7be
@MamiMami-xs7be 10 ай бұрын
✝️ Amen ✝️ Kal ✝️ hewet ✝️ yasemaln ✝️
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 Жыл бұрын
አባታችን በእውነት ይህንን የመሰለ ምግበ ሥጋ ምግበ ነፍስ ስለመገቡን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@KirubelStudio
@KirubelStudio Жыл бұрын
ልቤንለ አንተ አስገዛልኝ አምላኬ,እግዚአብሔር ሆይ ምስጋና ይገባሃል::
@almyn8439
@almyn8439 Жыл бұрын
በዛሬዉ ትምህርት ነብሴ ሀሴት አድርጋለች ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እድሜዎን ያርዝምልን
@bitanyaseifu7812
@bitanyaseifu7812 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደምን ወደድከኝ እኔን ሀጤተኛዋን እንደዚህ አንጀትን የሚያረሠርሥ ትምህርትህን እንድሠማ ፈቀድክልኝ ጌታ ሆይ አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏 ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልኝ ❤️❤️አሜን አሜን አሜን
@havinor
@havinor Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ ወንድሜ❤❤😇😇🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 አሜን፫
@brhangaltewahdo2523
@brhangaltewahdo2523 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን ድንቅ ትምህርት ነው የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን እግዚኣብሔር ኣምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ኣባታችን🙏🙏🙏💒💒💒💒
@befikerbeminet5661
@befikerbeminet5661 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ስላስተማሩን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን ክቡር አባታችን
@almazteklemikael2066
@almazteklemikael2066 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያአሰማልን ረጅም ያአገልግሎት እድሜ ይስጥልን🙏
@huyghr4046
@huyghr4046 9 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጥልን ለእኛ ልጆቹም ኃጥአታችንን ይናቅልን አሜን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
💐እግዚአብሔር ይመስገን 💐 አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏 የቅዱስ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
@lemlemlem8737
@lemlemlem8737 8 ай бұрын
አምላኬ ሆይ የሰማውትን እንድተገብር እርዳኝ አደራህን🙏🙏🙏 እንደክፋቴ ሳይሆን እንደምህረትህ🙏🙏🙏🙏
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ ና በጤና ያቆይልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙌🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🙏
@aynlembulita6611
@aynlembulita6611 Жыл бұрын
አባታችን ረዠም እድሜ ይስጥል ያኑርልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እባታቺን በረከታችው ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የቃሉ ባለቤች እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለዝች ሰዐት ላደረሰን ክብርና ምስጋና ይግባው
@hph2922
@hph2922 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታቺን 😊
@user-jl8ex7vg8y
@user-jl8ex7vg8y Жыл бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤ቃል ❤ህውት❤ ያስማልን አባትችን❤❤❤
@zaiduae5217
@zaiduae5217 Жыл бұрын
ስለ ቃሉ የልኡል እግዚአብሔር ስም ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
ተናፍቄ አባታችን ፈውሱ የሆነ ስብከት ነው እኮ ከአንደበታቸው የሚወጣው በእውነት በረከትዎ ይድረሰን አባታችን!
@adanadanish6456
@adanadanish6456 Жыл бұрын
Aman kaliweti yasemalin Aba
@eliastezera2978
@eliastezera2978 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ጤና ና እድሜ አብዝቶ ይስጥልን ድንግል ማርያም በሄዳችሁበት ትከተላችሁ የቅዱሳን ተራድኦ አይለወት አባታችን ።
@asrebebasrebeb2314
@asrebebasrebeb2314 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
@kelemalemayhu
@kelemalemayhu Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን፣ያገልግሎት ዘመኖትን የእድሜ ዘመኖትን ያርዝምልን። አሜን
@genetbeyeneajelo3150
@genetbeyeneajelo3150 9 ай бұрын
P
@shaamsusdinshaamsusdin3866
@shaamsusdinshaamsusdin3866 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን አባታችን ፀጋውን ያቤዛሎት
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 Жыл бұрын
አባታችን፡ቃለህይወትን፡ያሠማልን፡እድማጤናውንያብዛሎት
@user-uz6uk6zm2v
@user-uz6uk6zm2v Ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 Жыл бұрын
አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን🙏 ድንቅ ትምህርት ነበር የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን አሜን🙏🙏🙏
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p 11 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-oy1wz7sn7u
@user-oy1wz7sn7u Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@bereketyirga6011
@bereketyirga6011 11 ай бұрын
Amen Amen Amen kalhiwot yasemalen!!!
@surafelnigguse4937
@surafelnigguse4937 Жыл бұрын
አባቴ የቤዛይት አለም የእመቤቴ የድንግል ማሪያም ልጅ ወልድ አምላክ ኢግዚነ እየሱስ ክርሰቶስ አምለካችን እረጅም እድሜ ይሰጥዎት ።
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏
@ggff5610
@ggff5610 9 ай бұрын
አሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲ቃለ ሂወት የስመዐልና ኣቦና ነወ👏👏👏
@mogesfentaye4283
@mogesfentaye4283 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ፈጣሪ ሆይ እደቸርነትህ አስበኝ!!!
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r 7 ай бұрын
አባቴ ቃለ ህዎቴ ያሰማልን 🙏እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏♥️
@alemnishbiru8260
@alemnishbiru8260 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን
@tgabab6759
@tgabab6759 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@meronmeron5249
@meronmeron5249 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም እዝግዝኣብሄር ይመስገን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልኝ
@user-zh5vi6vl5w
@user-zh5vi6vl5w 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አባየ ለኛለሰደተኛወቹ በረከታቸው ይድረሰን. ❤❤❤❤❤❤
@BirhanMarye
@BirhanMarye Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይት ያሰማለን
@raadushow3929
@raadushow3929 Жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yaseman abatachin
@user-tw3vk1ed8k
@user-tw3vk1ed8k 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይሠጥልን❤❤❤❤❤
@arsemakidist642
@arsemakidist642 Жыл бұрын
በእድሜ ልጃችን በእዉቀት መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በእውነት እድሜ ዘመናቸውንይባርክልን
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡሪፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተ ለአብ ሥለ ቅዱሥ ፍሢለደሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅዱሥ መርቅርዪሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አባ እንጦሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳውሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እምባ መሪና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቅናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@nooraalfares6949
@nooraalfares6949 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hawigelalchahawigelalcha5441
@hawigelalchahawigelalcha5441 Жыл бұрын
💐💐🙏🙏🙏🌹🌹🌹Amen
@user-jk4zt1pq5l
@user-jk4zt1pq5l 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን በእዉነት ቃላት ያጥረኛል እርሦን ለመግለጥ ሁሌም የእርሦን ሥብከት በእንባ ነዉ የምሠማዉ ፀጋዉን ያብዛሎት በቤቱ ያፅናዎት 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ የዉነት ክርስተያን አድርገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kisha6166
@kisha6166 11 ай бұрын
የህይወት እንጀራን በላሁ ነፍሴ ሆይ ደስ ይበልሽ አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋው ያኑሮት
@user-xo6kk5yn3z
@user-xo6kk5yn3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አባታቺን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖
@liltya3613
@liltya3613 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@belaygaredew4257
@belaygaredew4257 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@uuuu2264
@uuuu2264 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባ በእድሜበጤና እግዚአብሔር ያኑርልን❤🙏
@liltya3613
@liltya3613 Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n Жыл бұрын
እውነት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር ይበለን አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልልልልን አሜን አሜን አሜን
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 6 ай бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲📚📚📚🌹🌹🌹🤲🙏
@asteraster3344
@asteraster3344 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃልህት ያሰማልን እውነት❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን
@asegedeeshetu4426
@asegedeeshetu4426 Жыл бұрын
waqayyoo umurii keessanii yaa dherechuu abbaa kenyaa nufii jiradhaa 🤲🤲🙏🙏
@teshagerrworkenehe3551
@teshagerrworkenehe3551 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከተወት ይደርብን በሰማነው ቃል መንግስቱን ለመወረስ ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cb1ox4vj9g
@user-cb1ox4vj9g 8 ай бұрын
A💖አሜን 💖አሜን 💖አሜን 🙏🌹🙏🌹🌹🙏🕌🕌🕌🕌💖❤️💖❤️💖❤️💖
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 Жыл бұрын
አሜን አሜን በእዉነት ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን 🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን በበገና አመስግኑት
@robelmelese6423
@robelmelese6423 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን።ተመስገን ሰላም አለው 🙏
@user-qu7tf4bh6k
@user-qu7tf4bh6k 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃልህይወት ያሰማልን የኔ አባት በምን ቃል ልግለፀኦት አይጠገቡም ካፋቸው ሚወጣው ቃል እርዥም እድሜ ይስጥልን ብዙልን
@GenetGenet-fd6dr
@GenetGenet-fd6dr 2 ай бұрын
አሜን የእርሳቸው በረከት የኛም ይድረሰን
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን አባታችንቃለህይወት ያሰማልን :: አቤቱ መድሃኒዓለም እንደሃጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይደረግልን አገራችንን ኢትዮጵያን ከጥፋት አድንልን ጠላቶችዋን ጠርገህ ጣልላት ሃይማኖታችንን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ጠብቅልን የጥንት የጠዋት ሃይማኖታችንን የኢትዮጵያን ባለውለታ ከአጥፊዎች አድንልን አሜን 🙏🙏🙏
@abebekuma2289
@abebekuma2289 Жыл бұрын
በእውነት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ድንቅ አባት ናቸው፡፡ ወድ አባት ናቸው ከአፋቸው ማር ነው ጠብ ሚልው ግን ሁሌ ያው ነን መቼ ነው የምንለወጠው ? እግዚአብሔር እድሜና ጤና የድልልን! እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን፡፡
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
እኛን ስለፈጠረን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@user-hv8hw9lh2f
@user-hv8hw9lh2f 5 ай бұрын
አሜን አባታቺን ቃለሂወት ያሰማልን በፀሌትወት አስቡኝ አመተማርያም ነኝ
@ውብየ
@ውብየ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ሰሚ ልቦናን ያድለን አሜን
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m Жыл бұрын
🌹🙏እመቤታችን ፍቅሯ ጣህሟ🌹🙏በልባችን ይደርብን አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን አባታችን 🙏
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 11 ай бұрын
አባታችን በጣም ድንቅና ረቂቅ ናቸዉ ሲያስተምሩ : እግዚከብሔር ትልቅ እድሜ ይስጣቸዉ💚💛❤
@mhkrayot2686
@mhkrayot2686 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን
@adugnabirhan7738
@adugnabirhan7738 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን!
@EndalkachewDejen-sw2os
@EndalkachewDejen-sw2os 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማን❤❤❤❤❤❤
@meseretfentaw9613
@meseretfentaw9613 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 🙏 🙏🙏
@user-dq5rj4tb6l
@user-dq5rj4tb6l 8 ай бұрын
የቃሎ ባለቢት እግዚአብሔር ይመስገን አባገብር ኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሃን ጥላከለላ ትሁናችሁ ጤናና እድሚ ይስጥልን
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሪጂም እድሜ ከጤና ጋረ ያድልልን
@user-hu6sp6gt2z
@user-hu6sp6gt2z Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hirutbitewlign45
@hirutbitewlign45 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያስተማረን🙏🙏🙏
@EliasAweke
@EliasAweke Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን❤❤❤
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 Жыл бұрын
Qal hiwet yasemakn 🤲
@siraneshtadilo4371
@siraneshtadilo4371 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት እጅግ መሳጭ ስብከት
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️😍😍😍😍
@user-pz8bc3jb7u
@user-pz8bc3jb7u 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በትምህርቱ እንድንኖር የፈጠረን አምላክ እግዚአብሄር ይርዳን
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
♦️ሳይበቅል ጠፍቶ ሳይሞት የዳነ ♦️ዕድለኛው ብላቴና♦️
55:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 46 М.
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር እዮብ ይመኑ "ደርሳቹኃል" m.r eyob yemenu @Pawlosmerewaoffical
1:08:25
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН