የኒኮላ ቴስላ አስደናቂ ታሪኮች Nikola Tesla ፀሐፊ እና ተራኪ - ግሩም ተበጀ By Girm Tebeje / 2024 New Video

  Рет қаралды 105,896

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje

4 ай бұрын

#Nikola_Tesla #GirumTebeje #Tereka
የኒኮላ ቴስላ አስደናቂ ታሪኮች - Nikola Tesla ፀሐፊ እና ተራኪ - ግሩም ተበጀ By Girm Tebeje
girum tebeje,
girum tebeje documentary,
girum tebeje nbc,
girum tebeje documentary nbc,
sheger shelf girum tebeje,
nbc ethiopia documentary girum tebeje,
sheger shelf girum tebeje new,
sheger fm girum tebeje,
sheger fm 102.1 girum tebeje

Пікірлер: 81
@super12star
@super12star 4 ай бұрын
ቴስላ ብዙ ያልተዘመረለት ድንቅ የፉጠራ ሳይንቲስት ነው❤
@user-ik6wt6sx4i
@user-ik6wt6sx4i 4 ай бұрын
የቴስላ ታሪክ ባንተ ትረካ ሲያምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ቴስላ ታላቅነት ለህዝቡ ስላስተላለፍክ የሁሌም አድናቂው ነኝ
@HEnockB.
@HEnockB. 3 ай бұрын
I’m just
@tajunigussie7544
@tajunigussie7544 4 ай бұрын
ቴስላ አለም አግኝታ ያጣችው ድንቅ የዘመናችን ሳይንቲስት ❤❤❤ግሩሜ ባንተ አተራረክ ታሪኩን ማዳመጥ እንዴት እንደሚጥም በጣም ድንቅ ነህ❤❤❤
@EthiopicaTube
@EthiopicaTube 3 ай бұрын
ከ አንድ አመት በፊት እኔም ተርኬው ነበር ምርጥ ክታብ ነው ግሩሜ👌👌👌❤❤
@fekadufeye1379
@fekadufeye1379 4 ай бұрын
ቴስላ-ህልሙን የኖረ ለህልሙ መሳካት ሲል ብዙ መክራ ያየ ስራውም ህይወቱም አስተማሪ የሆነ
@fikrukelbessa9779
@fikrukelbessa9779 Ай бұрын
ቴስላ ሰለ ethiopia ያልከዉ አስቂኝ ነዉ
@tensaemulugeta3246
@tensaemulugeta3246 4 ай бұрын
thank you girume
@hasenmohamed992
@hasenmohamed992 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! ጥሩ አድርገህ ተርከኸዋል፡፡ መረጃዎቹ ከተለያዩ ምንጮች መጠናቀራቸውንም ወድጀዋለሁ፡፡ እንደዚህ ዓይነት የትረካ መረጃ ልብና አእምሮን ያጠግባል፡፡ አንተ ስትትርክ ትዝ ያለኝ ነገር ቴስላ ስለኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵጵያ እንደተናገረው ሌሎችም ምርጥና ድንቅ ጠቢባን ስለሐገራችን የተናገሩትን ብትተርክልንና ብናዳምጠው ደስ ለኛል፡፡ በጣም በርታልን!
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 ай бұрын
ኡኡ በጣም ደስ የሚል የሚስብ ሰው ታሪክ ወሳኝና ልዩ ሰው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 ай бұрын
እናመሰግናለነ ወንድም ግሩሜ ❤❤❤❤❤
@GetahunAddise-md1zg
@GetahunAddise-md1zg 12 күн бұрын
Enameseginalen girume
@yonig6206
@yonig6206 3 ай бұрын
🎉🎉🎉 thank you and your voice is great!!!
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 3 ай бұрын
GREAT DOCUMENTARY 👍👍!!
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ግሩም ነህ
@dulonedhi2733
@dulonedhi2733 3 ай бұрын
Thank you bro. Presenting Such important full of lesson information helps generation.
@tigistaylailw9839
@tigistaylailw9839 3 ай бұрын
ግሩሚ ትረታወችህ በስሚት እራስክን እዛዉ ቦታ ያለክ ይመስል ስሚት ይሰጣል ❤❤❤🎉🎉
@yosephgessese4719
@yosephgessese4719 2 ай бұрын
good Job!
@Shadyaviation
@Shadyaviation 4 ай бұрын
✌🏼✌🏼✌🏼🙏🙏🙏 በርታ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 3 ай бұрын
Giroom Tebeje; Superbly EXCELLENT Narration ❤️😁👍👍!!!
@mesganabelay2683
@mesganabelay2683 2 ай бұрын
የ አልበርት አንስታይን ስራልን
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j 3 ай бұрын
ግሩም ተበጄ , የባርኮት አባት ይትባረክ(የአባቱን ስም ዘነጋሁት ) ሙስተጃብ ,አሌክስ አብረሃም , ወንድማግኝ ለማ, ጁሃድ ጁጁ (በትረካው ) እና ሌሎች ሌሎች የፌስቡክ ቅመሞች ነበሩ በጣም መቼም የማረሳቸው ከጥላቻ ዘረኝነት የፀዱ ነበር ያዘመን ደስ ይል ነበር😢❤
@Arsenal4lifee
@Arsenal4lifee 4 ай бұрын
Bro, you've a beautiful voice so keep up the good work. A fun from Houston, TX.
@user-fl8bo9uf9m
@user-fl8bo9uf9m 4 ай бұрын
Ewentm Girum Tebje Ajayb nw!!!
@cannott372
@cannott372 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-kz8rb6nt5n
@user-kz8rb6nt5n 4 ай бұрын
አሪፍ ነው ግን ትንሽ video ብጨምርበት wow
@user-ik6wt6sx4i
@user-ik6wt6sx4i 4 ай бұрын
የቴስላ ታሪክ ባንተ ትረካ ሲያምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ቴስላ ታላቅነት ለህዝቡ ስላስተላለፍክ እናም የሁሌም አድናቂው ነኝ
@user-hr6rm7do5x
@user-hr6rm7do5x 2 ай бұрын
Real man of z planet.
@migirapress192
@migirapress192 4 ай бұрын
Girum yiterk hulem
@habtamo1079
@habtamo1079 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fekaduteferra4384
@fekaduteferra4384 4 ай бұрын
አስተያየት መስጠት አቃተኝ። ለፈተና እንደሚዘጋጅ ተማሪ፣ ደጋግሜ መሰማት አይደለም አዳመጥኩት። እንደውም አልጋ ውስጥ ገብቼ ደስ የሚል እንቅልፍ ይወስደኛል። ወቅታዊና ድንቅ አገላለጥ። subscribed
@solomonabraha5336
@solomonabraha5336 4 ай бұрын
@yohanesnegus-tm1qd
@yohanesnegus-tm1qd 4 ай бұрын
ሁሌም በልቤ ውስጥ ነው።ቴስላ🎉❤😘
@user-kz8rb6nt5n
@user-kz8rb6nt5n 4 ай бұрын
ነምድነው በልብህ ያልው?
@yohanesnegus-tm1qd
@yohanesnegus-tm1qd 4 ай бұрын
@@user-kz8rb6nt5n እኔ እሱ የሚያመሳስለን ነገር አለ።
@user-ik6wt6sx4i
@user-ik6wt6sx4i 4 ай бұрын
It is beast በጣም አመሰግናለሁ ስለ ቴስላ ታላቅነት ለህዝቡ ስላስተላለፍክ የሁሌም አድናቂው ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤.... ❤
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 4 ай бұрын
ግሩም ተበጀ እጅግ ውብ ድምፅ ያለው ጋዜጠኛ ነው። ሸገር ኤፍ ኤም 102·1 ጧት ጧት ወጎችን ሲያቀርብ ወድጄ እከታተለው ነበር። ከሸገር ለቋል መሰል ዝግጁቱን አልሰማሁም። የትኛው ጣቢያ ላይ ወይም ዩቲዩብ ላይ ይገኛል?
@tibebuwoldetsadik4351
@tibebuwoldetsadik4351 4 ай бұрын
Ahadu
@natnaelbi
@natnaelbi 4 ай бұрын
Ye gerum terekawoch bedenb yasfelegunal , tolo tolo betlek arif nw
@andualem-qn4xl
@andualem-qn4xl Ай бұрын
❤❤❤❤
@mebnig55
@mebnig55 4 ай бұрын
Except the involvement of Ethiopia, all is good.
@desalewnoah5440
@desalewnoah5440 3 ай бұрын
እናመሠግናለን በጣም ጥሩ መልዕክት ነገር ግን አቀራረቡ ላይ የጊዜ ሂደቱን ያልጠበቀ በመሆኑ ቢስተካከል
@surafelbadege6254
@surafelbadege6254 4 ай бұрын
10ks Gruሜ
@sololiamedia567
@sololiamedia567 4 ай бұрын
Golden voice ❤️
@user-eq6hl3yx5c
@user-eq6hl3yx5c 3 ай бұрын
Yimechew tesla antem yimechi
@user-gm4ex4sq5h
@user-gm4ex4sq5h 4 ай бұрын
እጅግ በጣም አከብርሀለው . በርታልን እንደ አስተይየት ግን ትንሽ ግን አተራረክህ ፈጠን አለብኝ ድሮ ከማውቀው, ትንሽ እንደድሮው ዘለግ ቢል .....ብዪ አስባለው ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ......
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ኣብደሀል እዴ
@ibrobaba6689
@ibrobaba6689 3 ай бұрын
er azza yehon sew nw bake yesu kemr adele F endamta yargegn
@setegnashu092
@setegnashu092 4 ай бұрын
3 6 9
@blatasenadr
@blatasenadr 4 ай бұрын
grume ebakkn ketelelen
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 4 ай бұрын
ግሩሜ ያንተ ትረካ ያለመልማል!
@gilahaile9072
@gilahaile9072 2 ай бұрын
ጥሩ ተርከህ መጨረሻው ግን ሰውዬውን ኢትዬዸያው አረከው
@Semir-zt3dp
@Semir-zt3dp 4 ай бұрын
Nbc ላይ aychwalw
@mohammedassen4449
@mohammedassen4449 2 ай бұрын
Keza atmic bobe endat mefter techale aschersen new Russia kedeneche new ezawe amerianoche ender feterawen deresubate
@MisrakTizazu
@MisrakTizazu 2 ай бұрын
weyne NBC lay btam nbr metasgermegn terekah endet mesmat banfelg enkuan mensemaw btam gobez neh
@shegermusictimes
@shegermusictimes 4 ай бұрын
Ye kahlid jiberan eko bante dems erswn kalhidn memsmaw new memselg come on geroma
@EfygsDhjdd
@EfygsDhjdd 4 ай бұрын
Dnk aterarek
@abitarow
@abitarow 4 ай бұрын
Bog elem asazagn weg please
@AnimalFarm-sz5ov
@AnimalFarm-sz5ov 4 ай бұрын
ቴስላ ከዔድሰን ጋ የተስማማውን 15 ሺ ዶላርን የቃል ኪዳን ክፍያ በወረቀት ላይ አድርጎት ቢሆን መከራውን አያይም ነበር 🤔
@mohameddawud8749
@mohameddawud8749 4 ай бұрын
Smartness yigolw nbr
@AnimalFarm-sz5ov
@AnimalFarm-sz5ov 4 ай бұрын
@@mohameddawud8749 አይመስለኝም 🤔ሀብታም ነው ይከፍለኛል ብሎ አስቦ ነው 🤔አንዳንድ ሀብታሞች የሰው ደም መጣጭ ስግብግቦች መሆናቸውን ለመረዳት ቴስላ የክፋት ልምድ አጋጣሚ ስላልነበረው ይሆናል 🤔ስማርትማ ሆኖ እየጋለ ኃይል ያቆራርጥ የነበረውን በሙከራና እና በስህተት ግምት የተሰራውን ሁዋላቀር ኃይል ማመንጫውን አዘምኖለት ነበር 🤔 ግን ስለካደው በሳምንት ይከፍለው የነበረውን 15 ዶላር ወደ 25 ብር ብቻ ከፍ አድርጎለት የካደውን 15 ሺ ብር በ 30 ዓመት 10 ብር በሳምንት እየጨመረለት ሊከፍለው ጅቡ እና ስግብግቡ ዔድሰን አስልቶ የቴስላን ዕድሜ ቆርጥሞ ሊበላው አሰላሰለ 🤔ቴስላም ንቆት ደህና ሁን ብሎ ትቶት ወጥቶ የቆሻሻ ማስተላለፊያ የኒዮርክን ጉድጉአዶች በቀን 2 ዶላር እየተከፈለው ስንገላታና ስጎሳቆል ከረመ 🤔ክህደትን ምን ያህል እንደተጠየፈው ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይህ በሳምንት 35 ዶላር ከሀዲው ከሚከፍለኝ 6 ቀን ቁፋሮ እየሰራሁ የጉልበት ሥራ ብሰራ እና ከማገኘው ከግማሽ በታች በከፈል ይሻለኛል ብሎ ወስኖ ተንገላታ ታላቁ ምሁር 🤔ምሁራን ክህደትን እናስግብግብነትን ካዩብህ ይጠሉሀል 🤔ይጠየፉሀልም 🤔በሁዋላ ዘመኑም ያማራጭ የመብራት ኃይል ማመንጫን ፈጥሮ የዔድሰንን ዘዴ ውድቅና ሁዋላ ቀር መሆኑን ለዓለማችን አሳይቷል🤔 ይሀው በየፏፏዋቴው እና በየወንዙ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ማመንጫዎችን ዓለማችን ገንብታ ምድርን ብርሀን እንዲወርሳት አድርጉአል ታላቁ ሊቅ ቴስላ 🤔
@geethavebrahim3426
@geethavebrahim3426 4 ай бұрын
አይሁድ ባለመሆኑ ዋጋ የከፈለ ሳይቲሥት ነው
@KirubelAbera-ed5tv
@KirubelAbera-ed5tv 4 ай бұрын
ትክክል
@ethiopolitics123
@ethiopolitics123 4 ай бұрын
እንዴት
@jr_yakob1933
@jr_yakob1933 4 ай бұрын
😂😂😂beza seat ayhud mehon mn malet endehone algebahm zm bleh atterter
@mohammedsiedkassahun3625
@mohammedsiedkassahun3625 3 ай бұрын
በትክክል
@skrillzfyre6811
@skrillzfyre6811 3 ай бұрын
በዛን ወቅት አይሁድ ሆኖ መገኘት አደገኛ ነበር, የተሳሳተ መረጃ አትጻፍ እባክህ
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 3 ай бұрын
እንደ ጎርጎሲያዋን አቆጣጠር አልበዛም😂😂😂
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 ай бұрын
❤ቀንሠዉ
@SolomonGtadik
@SolomonGtadik 2 ай бұрын
መቼም ቢሆን አሜሪካ እያለቀች እየተሸረሸሽ መሆኑን እርግጠኛ የሆነ ምስክርነት ተረክ።
@Getayawkal-up3cz
@Getayawkal-up3cz 3 ай бұрын
Copy
@hailerootethiopia5331
@hailerootethiopia5331 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 1,5 МЛН
የ Nikola Tesla ምስጢራዊ ቁጥር ሲተነተን!
9:35
SHANTA | ሻንጣ
Рет қаралды 26 М.
ግሩም ትረካ - የአንስታይን ጨዋታዎች እና ሌሎችም - መሳጭ ታሪኮች@GirumTereka
23:43
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 17 М.
HOW WE GOT MOM BACK IN HER BOX #shorts
0:52
The McCartys
Рет қаралды 15 МЛН
ПРОВЕЛИ ЭКСПЕРИМЕНТ (@amanbek_uteshkaliev)
0:20
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 7 МЛН
Who Will Eat The Porridge First The Cockroach Or Me? 👧vs🪳
0:26
Giggle Jiggle
Рет қаралды 16 МЛН
Jack drinks Yujiro’s protein! 👹 @GFuelEnergy #yujirohanma
0:42
The Logan Chitwood
Рет қаралды 147 МЛН
нетолерантные копы #юмор #скетчи #перевод #лëсик
0:55
Прожектор Лёсика
Рет қаралды 10 МЛН