የኛ ውሎ | ክፍል 4

  Рет қаралды 5,493

Yegna

Yegna

4 ай бұрын

የኛዎች ከቤታቸው ወጥተው፣ ጓደኞች አፍርተው፥ አብረዋቸው ውለው የኛ ውሎን ያቀርቡልናል። በዚህ ክፍል ያሬድ ወደ ሶማሊ ክልል ኤረር ሄዶ አዲስ ካፈራት ጓደኛው ጋር የሚያሳልፈውን ውሎ እናያለን።
Subscribe: bit.ly/2wPney7
Connect with Yegna
Facebook: / yegna
Instagram: / yegna_official
Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
Facebook: / yegna
እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
• ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
• ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
• በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
• ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
• የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
• ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
• በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
YEGNA IS FOR ALL OF US!!
Dear viewers,
We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
- Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
- Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
- your real name (make up a nickname)
- your age,
- your address,
- the name of your school,
- your email address or phone number, or
- any financial information or passwords.
Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' KZfaq so you can visit under an adult’s supervision.
#Yegna

Пікірлер: 27
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 4 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቸሁ ህፃኑ ልጅ በጣም ጎብዝ ነህ ምግብ ሲበላ አማትቦ ነው 🥰🥰
@bereketyeyeshiyelji6263
@bereketyeyeshiyelji6263 2 ай бұрын
ተከታትለሺዋል ማለት ነው ❤❤❤
@user-ob1py3ue1y
@user-ob1py3ue1y 2 ай бұрын
ሰላም በጣም አኮራሺኝ ደስ የሚል ነው የት/ቤቱን የአገሪቷንም ስም በማስተዋወቅሽ ትልቅ ኩሪት ተሰምቶናል በተለይ የዘፈንሽው ዘፈና እስፖርቱ ያሳየሽው ነገር ደስ ብሎኛል በቀጣይ በተለየ ነገር እንጠብቅሻለን
@AbebawBerhe
@AbebawBerhe 2 ай бұрын
የኔ አሳዳጊዬ መምህርቴ እትዬ ሰላም አንቺ ልዪ ነሽ በተለይ ለኛ ለኤረር ልጆች የማትሆኚልን የለም ዘር እምነት ጎሳ አይገድብሽም እናታችን🙏❤❤❤
@KidiMar-ji5hj
@KidiMar-ji5hj 3 ай бұрын
እትዬ ሰላም ማለት ጀግና አስተማሪች ነች
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 3 ай бұрын
ከዚህ ስራችሁ የኛ ድራማ ምን ያህል ተወዳጅ እንደሆነ እየታየ እንደነበረ ብትገነዘቡና ድራማውን ብትቀጥሉልን።
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 4 ай бұрын
ደስ የምትል ጎበዝ ሴት:: ቤተሰቡ ጠቅላላ ደስ ይላሉ
@ManSalxa
@ManSalxa Күн бұрын
Eteye selam wada fit
@TofiqAmino-zq8in
@TofiqAmino-zq8in 3 ай бұрын
Jegna astemariyachn nesh hulem enkorabshalen etye selam ❤❤❤
@asniko4444
@asniko4444 2 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ የእውነት በርቺ
@neim2915
@neim2915 3 ай бұрын
Etye selam malet jegna set nat betam des milu beteseb hager wedaj tatari waaaw❤❤
@GudGuf-bp6ow
@GudGuf-bp6ow 4 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ ደስ ሲሎ በማርያም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@husnagultemo3140
@husnagultemo3140 2 ай бұрын
Selamiye yene konjo selayehush des bilognal!
@user-cz4ub4lk1h
@user-cz4ub4lk1h 4 ай бұрын
ጎበዝ ጀግነ እነትነች አተሰሰቦ ሁሉ❤❤❤❤
@bintousman4831
@bintousman4831 3 ай бұрын
Yegna iteye selam koranbesh
@user-yh4ix4gw8b
@user-yh4ix4gw8b 4 ай бұрын
Woww 🥰🥰🥰🥰🥰
@tayibatayiba6735
@tayibatayiba6735 4 ай бұрын
ደስይላል ግን ያንኛዉንድራማ ለምነዉያቋረጣችሁቶ??😊
@WhgddEggfds
@WhgddEggfds 4 ай бұрын
እሱየኔምጥያቄነው
@ManSalxa
@ManSalxa Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@rahmiiim7036
@rahmiiim7036 3 ай бұрын
👏👏
@bintousman4831
@bintousman4831 3 ай бұрын
Iteye selam
@getibegum8411
@getibegum8411 4 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤❤
@Aste221
@Aste221 4 ай бұрын
ዋው
@user-rt9if9pl1w
@user-rt9if9pl1w 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AbduRezak-mc5ue
@AbduRezak-mc5ue 3 ай бұрын
የኛ ውዷ አስተማር አኮራሽን
@makka8017
@makka8017 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HlinaTesfaye-mw6xm
@HlinaTesfaye-mw6xm 3 ай бұрын
Ketay yelewm yaredye nafkognal hager
የኛ ውሎ | ክፍል  6
21:50
Yegna
Рет қаралды 2 М.
የኛ ውሎ | ክፍል 7
21:15
Yegna
Рет қаралды 2,4 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
የኛ ውሎ | ክፍል  5
20:45
Yegna
Рет қаралды 1,9 М.
Yegna TV Drama: Choices Season 1 Episode 10
48:46
Yegna
Рет қаралды 124 М.
የኛ ውሎ | ክፍል  1
18:17
Yegna
Рет қаралды 7 М.
Yegna: የኛ የሁላችንም ጤና | ክፍል 3
12:38
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 9 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,2 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН