አቡና አነጋጋሪውን ሰው አፋጠጠው! ከፓስተር ሶፎኒያስ ጋር

  Рет қаралды 23,858

የ አማኞች ዜና ( News of believers)

የ አማኞች ዜና ( News of believers)

3 ай бұрын

II thanks for watching . Please like .share subscribe for more video @Seifu ON EBS @ PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE @ MARSIL TV WORLDWIDE @ Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE @RGI TV @Seifu ON EBS
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፡፡ ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን፣ዕለታዊ መረጃዎችን፣በተለያዩ ወቅታዊ ሞጋች ሀሳቦች ይቀርባል፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!

Пікірлер: 319
@mengistutadese
@mengistutadese 2 ай бұрын
ዮናታን አክሊሉ ዘመኑ ይባረክ የብዙዎች አባት ።
@etsub3003
@etsub3003 25 күн бұрын
Kaltob reja
@RibkaNiguse-zs3no
@RibkaNiguse-zs3no Күн бұрын
Yes
@user-yc1dm4cz1t
@user-yc1dm4cz1t 3 ай бұрын
እውነት ያለው የእውነትን ቃል በቅንነት ይናገራል እንጂ አይበሳጭም።
@user-um9pr5kg6e
@user-um9pr5kg6e 3 ай бұрын
በአሁኑ ግዜ ያሉ ክርስቲያኖች ነን የሚሉ ሕይወታቸው ከአለም ሰዎች የከፋ ነው::
@melkamusonko
@melkamusonko 2 ай бұрын
አፌ ቁርጥ በል
@melkamusonko
@melkamusonko 2 ай бұрын
እኛ ማንለውን ነገር አገልጋይ ባዮች ስሉ አፈርኩባቸው😢😢😢😢😢
@YaredEyasu-is3qc
@YaredEyasu-is3qc 3 ай бұрын
ጌታዬ ከወንድ ሊፕስትክ ጠብቀን::
@BettyHussen
@BettyHussen 3 ай бұрын
ፊልተር እኮ ነው 😂😂😂😂 ዘንድሮ የማናየው የለም
@YaredEyasu-is3qc
@YaredEyasu-is3qc 2 ай бұрын
@@BettyHussen ብዙ አየን አሁንስ ይብቃን::
@user-lt4qc3rp6j
@user-lt4qc3rp6j 8 күн бұрын
“የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።” - ዕብራውያን 13፥7 በዚህ ቃል መሠረት ትልቅም ይሁን ታናሽ ሰው የሕይወትና የአገልግሎት ፍሬውና ምስክርነቱ ታይቶ ይዳኛል።
@TakeleBizuayehu-gl1hu
@TakeleBizuayehu-gl1hu 3 ай бұрын
አቡና የድርሻህን ከተወጣህ ለጌታ ሰጥተህ ማለፍን ተለማመድ ብዙወች እልኸኞች ሰለሆኑ ልባቸው ደንድኖ ሊሆን ስለሚችል ውጤት አትጠብቅ
@user-um9pr5kg6e
@user-um9pr5kg6e 3 ай бұрын
የጌታ መንገድ ቀላል አይደለም ያቅለሽልሻችሁ ይቺ የሴጣን መልክት ነች:አቤል በርታ አትቀኑም ዓላማችሁ አጋንታዊ ስለሆነ ነው አንደበት እና ልብ እልገባህም
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
የነብያት ነገር ቁጭት ከሚላቸው አንዱ ነኝ ግን ወንድማችን ስለነብያት ባለህ ቅናት የምታወራውን ስሰማህ በጣም ተታሐሃል ቃል ይመዘን የለ በሰሚውም በአግዚአብሔር ቃልም ጌታ ይርዳን !!!
@ZedSolomon-bf1mc
@ZedSolomon-bf1mc 3 ай бұрын
ሶፊ ካንተው ሾዉ ብዙም ሚንማርባቻዉ መልካም ነገሮች ባይኖሩም በአገራችን ከሉ እብዶች ጥቅቶቹን በድቫይን ሾዉ መስኮት እንድናያቸዉ አድርገሃልና የሚማርቅልህ ብዙም ዋጋ ሳትካፍል ከበፊቶቹን የሚያስንቅ የድሮ ዘማሪ የዘንድሮ ተሳዳቢዉን ዳግማዊዉ ጥላዉንን ዓይነት እብድ ለቀጣዩ ሾዉ ያስገኝልህ
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 3 ай бұрын
ወይ ፕሮፌት ሳሚ ፈስ ያለበት ዝሊያ አይችልም ማለት አንተነህ አቤል አቡና ወንጌል ሰባኪ ነው
@kukufanta9881
@kukufanta9881 3 ай бұрын
ገና ለገና ወደ እኔ ይመጣል ብሎ ነዉ? ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለዉ? እዉነት እላችኋለዉ ጉዳችሁ ገና ባደባባይ ይገለጣል። እንደዝህ ምትቀጥሉ ይመስሏችኋል? በጊዜ ብትመለሱ ይሻላችኋል። አቡና በርታ ጌታ ይረዳሀል። ግን በቂ መረጃ ይኑሪክ።
@melkamusonko
@melkamusonko 2 ай бұрын
ማጋለጥ አለብን
@danielgetachew551
@danielgetachew551 2 ай бұрын
በብሉይ ኪዳንም ቢሆን መቀባት ለእግዚአብሔር የተለየ አገልግሎት ዕውቅና መስጫ መንገድ ነው። ለንግስና ለክህነት ለመሪነት ለፈውስ ወዘተረፈ
@dantsga4180
@dantsga4180 3 ай бұрын
አቡና ተረጋግቶ ሲናገር ሰውዬው ችግር ስላለበት ይጮሀል ቤተክርስቲያን የብዙ እራዊቶች ገብቶዋል
@ephrembekele8003
@ephrembekele8003 2 ай бұрын
Abuna you are the best keep it up
@alemdawit9487
@alemdawit9487 2 ай бұрын
የሀሰተኛ ነብዬ መቀጥቀጫ መዶሻ ስላልከዉ በትክክል እግዝአብሔር ሰላከባችሁ ተመሰገን አናት አናታችሁን ይበልልን ተመሰገን አብና ተባረክ
@shimellishunde8163
@shimellishunde8163 2 ай бұрын
አቡና በርታ፥ ሀሰተኞችን አጋልጥ፥ እይታህ ሁሉ ይመቸኛል፥ አሁን እያደረከዉ በለዉ ስክነት፥ ጨዋነት ብትቀጥል ደግሞ ገና ብዙ ብዙ ትሰራለህ፥ ለወንጌል የተለየህ ሰዉ ነህ!
@haileengida9239
@haileengida9239 2 ай бұрын
ነቢይ። ሳሚ። ለመብትህ። አትታገል። ነቢይነት ፀጋ ነው የተናገርከው። ካልተ ፈጸመ። ትጠየቃለህ። የሚፈራው። እግዚአብሔር። ብቻ። ነው
@tesfahop8496
@tesfahop8496 3 ай бұрын
Wow Sami thank you
@biretube1046
@biretube1046 10 күн бұрын
አቤል አቡና thank you !
@TakeleBizuayehu-gl1hu
@TakeleBizuayehu-gl1hu 3 ай бұрын
አቡና ፀጋ ይብዛልህ!
@yohanesbezabeh7223
@yohanesbezabeh7223 2 ай бұрын
አቡና ጌታ ይባርክህ እንደዚህ አፋጥልን በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ እየተጫወቱ ነው
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ቃልህን እንማርና እናውቅ ዘንድ እርዳን ቅንነት ትህትናን ከአንተ እንማር ዘንድ እርዳን
@selam7742
@selam7742 3 ай бұрын
ነቢይ መልስ ለመመለስ ለምን አትረጋጋም ችኩል ችኩል ለምን ትላለህ?
@zinashzeleke5038
@zinashzeleke5038 2 ай бұрын
ከወንበዴዎቹ የተነሳ ከደቡብ የሚመጡ አገልጋዮችን መቀበል ይከብደኛል ሌቦች ናቸው😢
@user-hw3vq7ow9w
@user-hw3vq7ow9w 2 ай бұрын
ሳሚ የዳዊት ዘመን ከነበረዉ ሳሚ ጋ ትመሳሰላላቹ የእግዚአብሔርን ቃል ማጣመም እና የእግዚአብሔርን ሕዝብንስ ማታለል ቤታቸዉንስ መበዝበዝ ወንድሞችን መዉደድ ነዉ ልትለን ነዉ ወስላታ ነህ
@ethiopiawolde2415
@ethiopiawolde2415 Ай бұрын
Good job
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 ай бұрын
አቡናዬ ትመቸኝ አለህ በቃ🥰👌
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v 3 ай бұрын
እዚህ ላይ የማየው ሶስት ዓይነት ሰው አንደኛ የራሡ ነብይ ራሡን ያፀደቀ መፅሀፍ ቅዱስ የማያነብ ራሡን የሾመ ሁለተኛው አምታቶ የሚኖር በፈለገው መንገድ ስህተት የሆነውን ያልሆነውንም ተሳዳቢዎችን ዘረኞችን ሁሉ አጠራቅሞ ለጥቅሙ የሚኖር ሶስተኛው ራሡን ለወንጌል የሰጠ በትክክል የወንጌል ጥሪ ያለው
@ibelongs.tojesus6439
@ibelongs.tojesus6439 3 ай бұрын
Ewnet naw asteyayeton. Edegfalehu that is very true 👍👍👍👍
@user-tf8uf5nj3w
@user-tf8uf5nj3w 2 ай бұрын
ፕሪንስፍል ኪኪኪኪኪኪ
@user-tf8uf5nj3w
@user-tf8uf5nj3w 2 ай бұрын
አንተ እንደውም አማኝ አይደለህም የተጠየከውን አውራ ቀባጣሪ
@user-tf8uf5nj3w
@user-tf8uf5nj3w 2 ай бұрын
አዳምጥ
@user-eq2em1rh1m
@user-eq2em1rh1m 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከ እዉቀት ባላይ ነው. አቡና ስላ ሳው ትተን እራሳችሁን እን ፋትሽ. ሙሉ ሳው የለም. እግዚአብሔር ባ ዳካማ ሳው ይ ጣቃማል.
@emebettilahun2923
@emebettilahun2923 2 ай бұрын
ወየው ለናተ አስተኛ ነቢያተኞች በንስአ ካልተመለሰቹ
@mohammedhassen4167
@mohammedhassen4167 2 ай бұрын
ጴንጤዎች ግርም ከሚሉኝ ነገር መቼ ነው ወንጌል የምትሰብኩት ሁላችሁም እሪይ ዘራፍ መነቃቀፍ እና እኔ ነኝ ነብይ የተቀባሁ የተነፍሁ የዲስኩር እና መከባበር የሌለው የደደቦች ወግ
@ASa-ks6is
@ASa-ks6is 2 ай бұрын
አብና በርታ የእውነት ትክክል ነህ 100%
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 2 ай бұрын
Yes, Abuna, keep up. Always Gospel win ❤❤❤💪 💪 💪God bless you 🙏🏻
@esayasrusom6744
@esayasrusom6744 2 ай бұрын
እነዚህ ከደቡብ የሜመጡ አማኞችነን ባዪች በጣም ደርፋሮች አይነ ደረቆች ናቸው ዓይኑን በጨው ኣጥቦ ላጭበርብራቹህ ይላል እንዲ ደፍር
@shemalesgbrselase1467
@shemalesgbrselase1467 2 ай бұрын
አብና ምንም አይነት ወንጌል አታውቅም ፈጣሪ ይርዳህና እሱን ማነው የቀባህ ከማለት ጎደኝህን ሊቢስትክ ማን እንደቀባው ብጠይቅልኝ።
@user-ej8ey9rf7i
@user-ej8ey9rf7i 2 ай бұрын
aye getayea......bekerbu new wede geta yemethaew ale............abuna u do good!
@abudesisa468
@abudesisa468 2 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሲል ኢየሱስ ከቂም ከጥላቻ ነፃ የሆነ ማንነቱን ሰጥቶን ነው እናንተ ግን በጥላቻ ተሞልታችሁ ሰላም ሰላም ትላላችሁ እኛን ለማስተማር በመጀመሪያ እናንተ ከጥላቻ ነፃ ውኑ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 ай бұрын
ሀሰተኞችን ማጋለጥ ግድ ነው።
@nile5492
@nile5492 2 ай бұрын
አቤሎ ምንአይነት ወንጌል ነው የያዝከው ለብዙዎች መሰናክ እየሆንክ ስለሆነ ቆም ብለህ ራስህን ፈትን በንስሃ በቅንነት ለማገልገል ትጋ አንተና አማን በጥሩ መንፈስ አይደለም የምትሮጡት ሰዎችንን እያበሳጫቹ ጌታ የሚከብርበት አይመስለኝም
@user-oc6ex9mw3d
@user-oc6ex9mw3d 2 ай бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ሲጀመር ፍቅር አይበሳጭም እ/ ር ፍቅር ነውና የሚበሳጨው ወንድም ለእ/ር ነው ወይስ ለግለሰብ ነው ጥብቅና የያዝው ???
@birukberhanu8776
@birukberhanu8776 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ እራሱ እግዚአብሔር ነው
@Gospelvocice528
@Gospelvocice528 3 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ በላያቸው መጠ ማለት ለስራ ነው ያመንፈስ ለእያንዳንዱ ሰው ፀጋ ስጦታ እንደ ወደደ ይሰጠናል
@sabetto9653
@sabetto9653 3 ай бұрын
Abu God bless
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 3 ай бұрын
አቡና100%ትመቸኛለህ !
@user-ko5yq1dx4t
@user-ko5yq1dx4t 8 күн бұрын
እዉነትነዉ
@alemdawit9487
@alemdawit9487 2 ай бұрын
አቡናመለት የሀሰተኛ ነብይ መቁረጫ ሰይፍ ተልኮል በርታ ቁረጥ አሰደግጣቸዉ አይ ሀሰተኛነብይ የሚናገረዉን ያማያቅነብይ ጌታ ይገስጣችሁ ፍርድ አለባችሁ ልቦናይስጣችሁ
@mimishasrat1882
@mimishasrat1882 2 ай бұрын
አይ አቤል! አንተባተብከው እኮ 😂😂😂😂 በየጓዳው ተቀብቻለሁ ተለቅልቄአለሁ አትበሉ 😂😂
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 2 ай бұрын
Abuna we love you 😘
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 3 ай бұрын
ድንቄም ነብይ🙈🤣🤣አቤላ ወንድ ነህ❤
@zolachobe9234
@zolachobe9234 2 ай бұрын
በስሜት ከመንጠልጠል ይልቅ በእግዚአብሔር ቃል በማወቅ መኖር ይበጃል
@tesfayebekele5465
@tesfayebekele5465 2 ай бұрын
የደቡብ ሰዎች የወንጌልን ጉዳይ ተለማምደው ወደ ሀሰት ፣ወደ ጥቅም አገልግሎት ገብተዋል ።
@TakeleBizuayehu-gl1hu
@TakeleBizuayehu-gl1hu 3 ай бұрын
በነብይ ስም የመጡ አውሬወች እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው
@Negasatafa-dr4gn
@Negasatafa-dr4gn 3 ай бұрын
ይህ ነብይ ነኝ ባይ መላጣው እንዳይታይ የሚታገል ወዳቂ ነው።
@user-um9pr5kg6e
@user-um9pr5kg6e 3 ай бұрын
ዮናታን ያልከው ልክ ነው::ትልቅ ስህተት አስተማሪ የሱ ትምህርት ከሚያነቃቁት ሰዎች የሚለየው የእየሱስ ስምን መያዙ ነው ::
@elalasahilu5707
@elalasahilu5707 2 ай бұрын
አዳምጥ የመረጋጋት ነገር ይኑርህ አታምታታ ለሌላውም እንቅፋት አትሁን ብዙ በለፈለፈ አደለም መስማት ቻል
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 3 ай бұрын
አቡና በጣም አሪፍ ልጅ ነህ 🌹 ጎበዝ የሶፊ አድናቂ ነኝ :: የአሁን ጴንጤ ግን አልወድም😊
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
የመንፈስ ቅዱስ እሳት ሲመጣ ገለባውን ከፍሬው ይለያል አሁን እንደመሳፍንት ዘመን ሁሉም የመሰለውን ያወራል ይሰራል ጌታ ይርዳን !!!!
@user-tp9hb1gl3k
@user-tp9hb1gl3k 2 ай бұрын
ፓስተር ሶፊ፡ ፕሮግራሙ ኣላለቀም !!!በደምብ ማውራት ኣለባችሁ። ቁጣ ኣያስፈልግም ። ሌላ ፡ ኣቡና ፈቃደኛ ከሆነ ኣንድ ቀን መጥቶ ፡ጥያቄዎችን ለመመለስ ቢችል መልካም ነው። የዛሬው መልካም ጅማሬ ነው። ከልብ ወድጄዋለው።
@elsabetayalew6403
@elsabetayalew6403 2 ай бұрын
አትለባለብ ትግስት ይኑርህ ሶፊ ስርአት አስይዝ
@user-cu5ec1wx9g
@user-cu5ec1wx9g 3 ай бұрын
አቡና ይቀጥላል ሀሰተኞች ይዋረዳሉ!!!!
@user-ny5tq9hb9u
@user-ny5tq9hb9u 6 күн бұрын
Sofiye tebarek
@user-gx6bh5ky8w
@user-gx6bh5ky8w 2 ай бұрын
ሶፊ ይህንን ሰው የማይችለው ሙግት ውስጥ ከትተህ አስጨነቅኸው እኮ። እባክህ ቢያንስ ለሚናገረው ነገር መጽሐፍ ቅዱሳዊ መረጃ የሚያቀርብ ቢሆን ጥሩ ነው።
@ayenlemzewedu6969
@ayenlemzewedu6969 3 ай бұрын
ሲጀመር ምንም ማስረጃ የለህም ካለህ ምን አስፈራህ አውጣው እሱ በአደባባይ ነው የጠየቀህ
@VsherEDITZ
@VsherEDITZ 2 ай бұрын
Abuna He is ful of juggementsl spirit
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 2 ай бұрын
እንዴ ! ሰፎኒያስ ሊፒስቲክ መቀባት ጀመርክ??😂😂😂😂
@gelayemengesha6808
@gelayemengesha6808 3 ай бұрын
አቤት የነቢዮች ብዛት:: ምነው የእግዚአብሔርን ቃል ብታስተምሩ ወገኖች ይጌታን ቃል ወደሚያስተምሩ ፓስተሮች ሄደን ቃሉን እንማር:: በቃሉ ውስጥ እውቀት ጥበብ እውነት ፈውስ መፅናናት .... ሁሉ ከጌታ በፀጋው እንቀበላለን::
@user-pl8wq3yk2g
@user-pl8wq3yk2g 2 ай бұрын
አቤል❤
@birukberhanu8776
@birukberhanu8776 3 ай бұрын
ወንድም አቤል ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ህ 😮
@user-ny5tq9hb9u
@user-ny5tq9hb9u 6 күн бұрын
Abunaye yene lej enedet endemadenekeh legeta yaleh feker new bekenat yawetah bereta manem bitelah geta eyesus yewedehal
@user-xz1xk9xv8u
@user-xz1xk9xv8u 2 ай бұрын
ያለማወቅ እንዴት ደስ ይላል? ይህ ሰው ባለማወቁ ያለው መተማማን ይገርመኛል 😂😂 ጉድ እኮ ነው ሆ😂😂
@zolachobe9234
@zolachobe9234 2 ай бұрын
አቡና መተቸተህ መልካም ነው ጋጠወጥ ሰዎች አደብ እንዲገዙ ያደርጋል ግን በምን መልክ ቢሆን እግዚአብሔር ደስ ይሰኛል ብለህ ታስባለህ???
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 3 ай бұрын
ነቢይ ተብየው ምነው ዝምምምምም ብትል እዛው ድሆችን ግፈፍ
@jigssagudeta9693
@jigssagudeta9693 2 ай бұрын
አላስፈላጊ ንግግር ነው። ምክንያት ካላችሁ በራእይ መጽሃፍ 22÷11-12 ላይ የተጻፈውን ደግማችሁ ታነቡ ዘንድ ጋበዝካችሁ ፤ የጸጋው ጌታ ኢየሱስ ይርዳችሁ
@bisrattekle4322
@bisrattekle4322 2 ай бұрын
You all have to believe in ONE GOD i.e.JESUS❤
@hiwotmarhiwohiwo5021
@hiwotmarhiwohiwo5021 8 күн бұрын
አቡነ እነዚህ የመለማመድ ሌቦችን ስለምታጋልጥ እናመለግናለን
@ethiopiawolde2415
@ethiopiawolde2415 Ай бұрын
Please Please Love is first
@user-mo5sr1vb5t
@user-mo5sr1vb5t 2 ай бұрын
ረጅም በማውራት ሰዎችን ማሳመን አይቻልም። ነቢይ ተብዬው አዳምጦ መመለስ አይችልም ማውራት ብቻ
@TztaAyele-wj6eh
@TztaAyele-wj6eh 7 күн бұрын
ሁሉም ቸርች ገንዘብ ይሰበስባል አሰባሰብ ይለያያል እንጂ
@user-ny5tq9hb9u
@user-ny5tq9hb9u 6 күн бұрын
Abuna right yes yes yes
@birukshimelis-xu7zq
@birukshimelis-xu7zq 2 ай бұрын
አይ ሳሚ አንተን ብሎ ሳበኪ ምርጥ ደደብ ነህ
@birukberhanu8776
@birukberhanu8776 3 ай бұрын
ወንድም መጀመሪያ ተረጋጋ
@bellatamiru181
@bellatamiru181 3 ай бұрын
ሰውየው ለዮናታል አቤል ለክርስቶስ ለእውነት ቃል የሰው ሁሉ ውሸቱ ለሰው ሲከራከር ይገርማል😮😮😮😮😮
@haileengida9239
@haileengida9239 2 ай бұрын
ነቢይነት። የፀጋ። ስጦታ። ነው ነቢያት አሉ በእግዚአብሔር። ስም። የምታጭበረብሩ። የወንጌል። እንቅፋት። ሆናችሁአል። ንስሃ። ግቡ። ተመለሱ። እግዚአብሔርን ፍሩ
@user-wf6ek9yo9y
@user-wf6ek9yo9y 2 ай бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት አብዘኛው ነቢያት በሉት ሌሎቹም ነጋዴዎች ናቸው።ስለ ዘይትና ጨው ሽያጪ ስጠየቁ ለቤት ኪራይ ሰበብ ያቀርባሉ።ለመሆኑ እውነተኛ ነቢያት ስለ መሆናቸው ምን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማረጋገጫ አለ?
@kidilove1715
@kidilove1715 2 ай бұрын
ወዮ😂😂 ወይ ነብይ ቃል ሳታቅ ነብይ : አይከብድም😂😂 የእውቀት ማነስ: ደፋር ያደርጋል አሉ: ጩኽት ብቻ ይልቅ አኔ እፈውሳለሁ ምናምን ከምትል ይልቅ : ቁጭ ብለክ ቃል አጥና: እራስን የመግዛት መንፈስ ይኑርክ ቃል አንብብ
@SantaKassa
@SantaKassa 3 сағат бұрын
ይቅርታ ድፍረት አይሁንብኝና ከንፈርህ ተፈጥሮ ነው ወይስ ሰው ሰራሽ?
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 3 ай бұрын
AWEZAGABIW SOFI EBDOCHHN YZEH QREB !
@biniyamshale5794
@biniyamshale5794 2 күн бұрын
አንድ ነገር በጣም ተምሬበታለው እሱም ምንድነው ፔንጤዋች መከባበር ወይም መደማመጥ እንደናይችሉ በዛላይ ሁሉም ሌቦች አጭበርባሪ ወሸታሞች ናቸው
@areuskunked9944
@areuskunked9944 8 күн бұрын
Sam times abelu good
@elsabetayalew6403
@elsabetayalew6403 2 ай бұрын
ሶፊ የሚባል ሰነፍ ሰው ስርአት የማያሲዝ
@bisrattekle4322
@bisrattekle4322 2 ай бұрын
Sami Dan you better take EQ training.
@eyerusalemguchale2464
@eyerusalemguchale2464 3 ай бұрын
አይ ነብዩ እሺ እንዳልከው ይሁንና ከቀደሙት ስር ቁጭ ብለህ ተማር ከማገልገልህ በፊት ከልጅነት በቸርች ማደግህና 40 ና 30 ዓመት ማገልገልህ ለህይወትህ ዋስትና አይደለም መጀመሪያ ራስህን ግዛ በጣም ስሜታዊ ነህ ማዳመጥ በጭራሽ አትችልም ስለዚህ ከሌሎች መማር ይከብድሀል ሌላው በራስህ ስለማትተማመንና መስሀፍ ቅዱሳዊ መልስ ስለሌለህ ርዕስ ትቀይራለህ ለዮናታን የተከላከልክ እያስመሰልክ ርዕሱን ከራስህ ታርቃለህ። ስለዚህ መጀመሪያ ስነስርዓት ተማር ውይይት ማለት ምን እንደሆነ እወቅ ከስሜታዊነት ርቀህ እባክህ ራስህን ተመልከት አትዋሽ እባክህ ከቻልክ ተማር
@user-hh2zm8tm1y
@user-hh2zm8tm1y 2 ай бұрын
Ye dagi sprit yasaferal we have to pray pls
@tsehayterefe5406
@tsehayterefe5406 3 ай бұрын
ውይ ነብይ ክክክክክክክክክክክ
@birtukanabarra9044
@birtukanabarra9044 3 ай бұрын
Abuyee zamanik Yi barak wandime ❤❤❤❤❤❤
@tesfayekebede2517
@tesfayekebede2517 3 ай бұрын
በስጋ እንኳን ትልቅ ናችሁ እኮ ኸረ እባካችሁ
@Gospelvocice528
@Gospelvocice528 3 ай бұрын
ሐዋሪያ ስራ 10/38
@nigatashenafi405
@nigatashenafi405 2 ай бұрын
አይ አቡና በርታ መልስ አሳጣከው😂😂😂😊
@TesfayeGirmaMoges
@TesfayeGirmaMoges 2 ай бұрын
ላዳምጥ ፈልጌ ነበር ግን ነቢዩ ስለተበሳጨ ተውኩት
@user-es6dq5vq3m
@user-es6dq5vq3m 4 күн бұрын
እኔ እሚገርመኝ ጌተታን የግል አዳኝ አርጌ ተቀብያለሁ ይላሉ አዲስ ጌታ አለ እንዴ ደግሞ ጌታችን ለአለም ሁሉ ነው እኮ አሀ ግን የነሱ እውነተኛ ኢየሱስ አይደለም አሁን ገባኝ ስለዚህ ነው እግዝትነ ማርያምን መላዕክትን ቅዱሳንን እሚያቃልሉ
@tigistyen8266
@tigistyen8266 2 ай бұрын
ሶፊ ግን የከንፈርህ ሚጥሚጣ መምሰል ግን መጥፎ ነገር ሹክ ይለኛል በልጅነቴ የ 10 አመት ልጅ ሳለሁ ቸርች ውስጥ እንዳንተ ከንፈሩ ሚጥሚጣ ይመስል ነበረ ቦሀላ እንትን ሆኖ ተገኘ እና ታስፈራኛለህ
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 76 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
ሰው መንፈስ ነው የሚለው አስተምህሮ አንቲ ክራይስት ነው6 April 2024
1:37:36
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 179 М.
ስለ ዝተኣሰርካ ጥራይ ክትቃወም ኣለካ ድዩ?
36:47
MERON SAT ሜሮን ሳት
Рет қаралды 2,5 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 76 МЛН