♦️ትንሹ የኔታ ♦️በ20 ዓመት ውስጥ ጸዋትዎ ዜማን፣ ቅኔን፣ ብሉይ ኪዳንን፣ ሐዲስ ኪዳንን አጠናቆ የመጽሐፈ ሊቃውንት ተማሪ የሆነው ...

  Рет қаралды 73,085

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

2 ай бұрын

ብሉይ ኪዳን፣ ሐዲስ ኪዳን

Пікірлер: 267
@momojojo5634
@momojojo5634 2 ай бұрын
ልዑል ሰገድ በተማሪ ቤት እርስ በእርሳቸው እንኳን አንተ አንተ አይባልም አርሳቸውማ አንቱ በለኝ አይሉህም ግን አንተ አንተ ማለት ስህተት ነው እድሜአቸውን አይተህ ደሞዛቸው ይሄው ነው ብሩንማ የት አግኝተውት
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 2 ай бұрын
በትክክል ህጻን ልጅ ከመለኮሰ በኋላ አንተ ልጅ እንዴማይባለው ሁሉ አንድ የቆሎ ተማሪ የመምህርነት ምስክር ወረቀት ከተሰጣቸው በኋላ አንተ አይባልም ነውር ነው ከእግዚአብሔር የተሰጠ ስልጣን ነው ስለዚህ እውነት ነው አንተ አይባልም ነው እና አመሰግናለሁ!!!
@wedasemaryamzeefrem
@wedasemaryamzeefrem 2 ай бұрын
አንቱ ማለት ክብር ነው ? ከየት መጣ ? መምህር መሆን አንቱ ያሰኛል ? ጥያቄ ቄስ አንቱ ነው የሚባለው ? መልስ ከነማስረጃው ብታቀርብልን።
@user-le6qu6zy1j
@user-le6qu6zy1j 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@natnaelbeede7281
@natnaelbeede7281 2 ай бұрын
@@wedasemaryamzeefrem What a silly question🤫
@firaolle
@firaolle 2 ай бұрын
ትክክል ፣ ይቅር የበሎት ዲያቆን
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእኔም ባለቤቴ ትንሽነዉ የቀረዉ ለፍፃሜ ያብቃዉ በሉልኝ መስከረምላይ እንጋባለን እስኪመርቁኝ ❤❤❤❤
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 2 ай бұрын
ደስ ይላ ል መጨረሻቹህ ን ያሳምረው ተባረኩ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 ай бұрын
@@zelealemakele3686 አሜን እግዚአብሄር ይስጥልኝ የልቦናችሁን መሻት ድንግልማረያም ትፈፅምላችሁ አመሰግናለሁ
@yaekob
@yaekob 2 ай бұрын
ለፍጻሜ ያብቃልሽ
@yaekob
@yaekob 2 ай бұрын
ዋውው ደስ ይላል በሰላም ያስፈጽምልሽ🥰🥰🥰🥰🥰
@user-kg6ez8yg9l
@user-kg6ez8yg9l Ай бұрын
ደስ ይላል ፈጣሪ ከእናንተ ጋ ይሁን 🙏🙏
@desalegnakele1130
@desalegnakele1130 Ай бұрын
መታደል ነው ክርስቶስ በልጅነት መርጦዎታል እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥዎት
@user-is1zd5wr6g
@user-is1zd5wr6g Ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!ቀሪ ዘመናቸውን ለቤተክርስቲያን ያድርግልን! እንደ እነዚህ አይነት መምህራንን እናበርታቸው
@mahetotyoutube4799
@mahetotyoutube4799 Ай бұрын
እጅግ መልካምና አስደናቂ ነው ። በርካታ ሊቃውንት በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ በሰባት ዓመት ብሉይ ከሐዲስ ብሎም አራት ዐይና የሆኑ አባቶች አሉ ። ሆኖም በዚህ ዘመን ዘርን ይዞ ትርጓሜውን ጨርሶ ብሉይ ከሐዲስ መጨረስ በራሱ የሚደንቅ ነው ።
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv Ай бұрын
እግዚአብሔር ሲመርጥ በመሀፀንም ያዘልላል የኛ ጌታ ክብር ምስጋና ይድርሰው 🙏
@user-jz9og1io5u
@user-jz9og1io5u 2 ай бұрын
እግዚዓብሔር ይመስገን እንደናተ ያሉትን መምህራኖቻችንን ፈጣሪ ያብዛልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 Ай бұрын
እወቅ ያለው በ40ቀኑ ያውቃል ይሏችኋል እንደዚህ አይነት ጀግና ነው. እነደ እኔ ያለው ደነዝ ደግሞ በ40 አመቱም አያውቅም 😢 ወንድማች መጨረሻህን ያሳምርልህ ይቅርታ ግን በማዕረገዎት ስልፃፍኩኝ እድሜ ሳይሆን ስልጣኑ ስለሆነ መከበር ያለበት😢
@user-yl2qb1xs4k
@user-yl2qb1xs4k Ай бұрын
አባታችንን ገብረ ኪዳንን ይመሥላሉ የኔ አባት በረከቱዎ ይድረሰን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን በጸሎቱዎ አስቡን ወለተ ማርያም ብላችሁ 😢😢
@ShumetMengesha
@ShumetMengesha Ай бұрын
ዲያቆን ልዑል ሰገድ "አኮ በሲሕበት አላ በአእምሮ" ሲባል አልሰማህም ሰውን በእድሜው አትለካ
@walelignmihretie9973
@walelignmihretie9973 2 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠዎት የዮሐንስ አፈወርቅ ተግሳጽ የሚለውን መጽሐፍ ለማንበብ ሞከርሁ መምህር ። ይህ መጽሐፍ በጣም ከባድ የሆነ ለመረዳትም የሚያዳግት አይነት ሆኖ ነው ያገኘሁት እርስዎ እስኪ ትንሽ ነገር ይበሉን ስለመጽሐፉ። በተረፈ የሊቃውንት አምላክ እድሜና ጤና ይስጠዎት
@YalfalFanta
@YalfalFanta Ай бұрын
እድሜና ፀጋ ይስጥልን ወንድማችን፥አባታችን
@kijikijidejen6538
@kijikijidejen6538 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤
@hailegizu9123
@hailegizu9123 2 ай бұрын
የልዑል እግዚአብሔር ጥበቃ አይለይዎት።አንደርሶ ያሉ መምህራን ያብዛልን ።
@user-fy6cr4ug9z
@user-fy6cr4ug9z 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደ እናንተ አይነቶችን ያብዛልን የዘመኑን ክህደት ያርቅልህ መምህር
@winterwolf5510
@winterwolf5510 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የሰው ቴክኖሎጅ እንዲህ ነው በቤተክርስቲያን ማምረት በዕድሜ በፀጋ የበለጠ ወደ ይስጥልን
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
አቤት መመረጥ የነፍስ የስጋም ፈዉስእና ምግብ አጣምሮ መያዝ!!!!!❤❤
@user-hg3nr8qq1g
@user-hg3nr8qq1g 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነቱ ለዚህ ክብር ያበቃህ በእውነት
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👐👐👐👐👐👐
@smms6004
@smms6004 2 ай бұрын
አ ቤት መታደል ነው እኮ በዚህ እድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልኡል እግዚአብሔር ጥበቡን ማስተዋሉን ያስጠወት በእውነት ግሩም ነው።
@SelamYhonal
@SelamYhonal Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤የኔታ ግሩምንም አቅርቡልን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ጨምረው እድሜና ጤና. ይስጥውት
@ephremgetnet8654
@ephremgetnet8654 Ай бұрын
ኦ አርድት ኢትመንኑኒ ኪያዬ ለእመ ሓጽረ ቆምየ አምጣነ ነዊህ ልብዬ ያሉት መምህር ወደው አይደለም
@mekuanintleul8447
@mekuanintleul8447 2 ай бұрын
#እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ በፀጋ ላይ ያብዛልን!!!
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv Ай бұрын
እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጠወት ፍፃሜወን ያሳምርልን የሰማዊ ጌታ 🤲🤲🤲
@shimelesasaminew1848
@shimelesasaminew1848 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን እውቀቱን ይጨምርልህ🙏🙏🙏
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትንያሰማልን በእውነት ደስ የሚል ልዩ ስጦታ ነው በዚህ እድሜ የብሉይና የሀዲስ ኪዳን መምህር ሆኖ መገኘት መመረጥ ነው እግዚአብሔር አድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልልን ።
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ናትናኤል የዓለም ትምህርት ብትማርም በጎን እስከ ዶክተር ትደርሳለህ
@kirosabrha
@kirosabrha Ай бұрын
መምር እድሜ ይሰጦት አድራሻ ንፈልጋለን ልጆች ለማሰተማር
@FantuKelecha
@FantuKelecha 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታ እጅግ ድንቅ ነው ያቺ ሕጻን ሐረገወይን በዶንኪ ቲዩብ የቀረበችው ይኸንን መአረግ ትደርሳለች ማለት ነው ይመችህ ሉሌ ኑርልን 🙏💕
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔ አምላክ ለዚህ ክብር ያብቃን🙏🙏🙏🙏
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 2 ай бұрын
በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው ስለ ስለ ቅኔ፣ መጻሐፈ መነኮሳት እና ስለ ሀገር በቀል ዕውቀት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ማብራሪያ ቢሰጡን ደስ ይላል።
@tesfawketsla9341
@tesfawketsla9341 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት ግሩም መምህር ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ያብዛልዎ!
@abrahameeshete2415
@abrahameeshete2415 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ብርታቱን እና ጥንካሬውን ያብዛልዎት እድሜና ጤና ይሰጥቶዎት እና ለሀገራችን ጥሩ ጳጳስ ሆነው ኢትዮጵያን እንዲያገለግሉን ያብቃዎት አሚን አሜን አሜን
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ashenafiabebeasfaw
@ashenafiabebeasfaw 2 ай бұрын
አቡነ ይስሐቅ በረከቶ ይድረሰን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
እስይ መፅሐፍ እንዴት ደስ ይላል በተነሳው ስአት. እንኳን አደረሳችው ለቅዳም ሥዑር
@solomonreda8456
@solomonreda8456 2 ай бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን
@kira4759
@kira4759 2 ай бұрын
የመጀመሪያ መጽሐፋቸውን (ሕልም ራዕይ ትንቢት ) አንብባለው የሚገርም መጽሐፍ ነው በቅርብ ነው ማቃቸው የቅርብ ጓደኛዬ ብላቸው ይቀለኛል እና ግሩም መምህር ናቸው ትህትናቸው ብቻ ብዙ ነው እሳቸው የአቅም ጉዳይ ሆኖ ነው እንጂ በጣም ብዙ ያልወጡ መጸሐፍት አሏቸው እናም ድጋፍ አድርገን እውቀታቸውን ብንካፈል ብዬ ወንድማዊ ምክሬን አለግሳለው
@user-ni1jz7xp8z
@user-ni1jz7xp8z 2 ай бұрын
ቤተክርስቲያን እናታችን ትክበር ትመስገን።ቃለሕይወት ያሰማልን።
@solomonreda8456
@solomonreda8456 2 ай бұрын
ዲያቆን ልዑልሰገድ ክህነት አምላክ በላያቸው ስላለ አንቱ ብለህ ጥራቸው ለሌላውም አርአያ ስለሆነ አንቱ ብለህ ኢንተርቪው አድርጋቸው ።
@sasibejigayehu203
@sasibejigayehu203 2 ай бұрын
nurulin
@zedebredenagle3507
@zedebredenagle3507 Ай бұрын
በትክክል፣ ኣስፈቅዴ ነው ይላል፣ መምህር መሆንዎን እየነገሩት፣ ለምንድነው እሚያስፈቅደው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን. እግዚአብሔር የሁሉንም ያደርግው ክብር ለድንግል ማሪያም ተባርክ
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ከጋለፀ ምን ይሰናዋል እግዚአብሔር በቤቱ የፅናዎት
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 Ай бұрын
የሚገርም ነዉ መምህር ናትናኤል እኔ እዪሄዉ እድሜየን በከንቱ በአለሙም በመንፈሱም ስዛቅጥ አሁን እንደገና ከልቤ ልማር ብየ ስሉ አንዱን አንስቸ አንዱን ግራ መጋባት ያለፈ እድሜ ላዪመለስ ቃለ ህዪወት ያሰማልን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት መምህ🥰🥰🥰🥰🥰 መመረጥነው በእውነቱ
@Eleen-fy7uc
@Eleen-fy7uc 2 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አያልቅበት❤❤❤❤❤
@user-nv1kx2mq2v
@user-nv1kx2mq2v 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በግርማ በሞገስ🙏🙏በቤቱ ያቆይሕ✝✝✝👏👏👏👏👏👏👏
@josephsete8576
@josephsete8576 Ай бұрын
ልዑል ሰገድ አንተ ማለት አልነበረብህም ለማንኛውም ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛለዎት
@miram-ed4dr
@miram-ed4dr 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መታደል ነው በፀሎ አስቡን ወልደ ልባነስ ብላቹህ❤❤❤❤
@user-rj4ex8mj4v
@user-rj4ex8mj4v 2 ай бұрын
ኣባ ገብረ ኪዳንን ነው የሚመስሉት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልወት❤❤❤
@EtagegnYeneneh
@EtagegnYeneneh Ай бұрын
አሁን እራሱ አንደበታቸው ደስ ይላል። ቃል ህይወት ያሰማልን እ/ር ሲመርጥ እንዲህ ነው። መጨረሻውን ያሳምርልን።
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o 2 ай бұрын
በእውነት መታደል ነው ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 2 ай бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቹ በእውነት ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን
@user-xt8tl3xx5u
@user-xt8tl3xx5u Ай бұрын
ክብር ለቃሉ ተናጋሪ በአንቱታ ቢገለጽ መልካም ነው።
@user-ce5bt4vt4y
@user-ce5bt4vt4y 2 ай бұрын
መመረጥ ነው ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅሁ
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e Ай бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜያቸው ያሳምርላቸው
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ውንድማችን❤❤
@MastewalMetadel
@MastewalMetadel 2 ай бұрын
አሁንም ፀጋዎን ያብዛልን መምህራችን
@iruttkrbty3160
@iruttkrbty3160 2 ай бұрын
Egiabher sirh giru naw balat Egziabher yimasgana ❤❤❤❤❤❤
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j 2 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥዎት በረከቶዎ ይደርብን መምሕርየ
@joyesworku
@joyesworku Ай бұрын
ይቅርታ አርግልኝና ጠያቂ ሆይ አራስህን በር ዘግትህ ብትጠይቅ ደስ ይለኛል አቀማመጥህ ብር ብር ይሸታል።
@user-zy4sq7fp2i
@user-zy4sq7fp2i Ай бұрын
ጂግና ደንደማችን ተባረክ
@NetsanetYemane-jg8up
@NetsanetYemane-jg8up 2 ай бұрын
ያገልግሎት ዘመንዎን ያፅናልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 2 ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሰንአሜን❤
@Frewe771
@Frewe771 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲
@nodthil6934
@nodthil6934 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 2 ай бұрын
Beautiful mind.
@beshirhassen
@beshirhassen 2 ай бұрын
እረ ብመብርሀን መታደል ማለት እንዲህ ነው እመብርሀን ትጠብቅወት
@user-hh2xt1qq7k
@user-hh2xt1qq7k 2 ай бұрын
Ba tselot asibegna walet kidena
@user-uk8lu8gq7h
@user-uk8lu8gq7h 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝህ ወንድሜ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን።።።።።
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
❤❤እግዚአብሔር ሲመርጥ
@user-qw3yg8dk5y
@user-qw3yg8dk5y 2 ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜዮትን ያሳምርልን መድረስ የሚልጉበት ቦታ ያድርሶት።
@ethiotube7746
@ethiotube7746 2 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@KassawBekele-fs6xf
@KassawBekele-fs6xf 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@NegeseTesfa
@NegeseTesfa 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው በድጋሚ መቅረብ አለባቸው
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 2 ай бұрын
መታደልነዉ ጥበቡን ይጨምርልህ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 ай бұрын
መመረጥ 21 አመት እሔን ሁሉ መማር እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥወት ቅኔን ብሉ ሐዲስ የኔታ እድሜ ጨምሮ ይስጥወት
@direlovetube9731
@direlovetube9731 2 ай бұрын
የኔ ጥያቄ ሐዲስና ብሉይ ኪዳንን ብቻ ሳይሆን እሱ እንደተማረዉ ከስር ከመጀመሪያዉ ጀምሮ ለምን እንዲያስተምር ነገሮችን አይመቻችለትም የከተማም ልጆች የመማር እድሉን እንዲያገኙ አይደረግም
@MekashaMintesnot
@MekashaMintesnot Ай бұрын
እምአፈ ደቂቅ ወሕጻናት አስተዳሎከ ስብሐተ በእንተ ጸላዒ ከመ ተንስቶ ለጸላዒ ወለገፈዒ ከታላላቆቹ ከአስተወዮቹ ሰውረህ ጡት ለሚጠቡ ህጻናት ገለጽክላቸው (መዝ 9፥3)
@user-ew9sh5zr2z
@user-ew9sh5zr2z 2 ай бұрын
Kuankuayenesh midiya
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu Ай бұрын
እሚገርም ነዉ እግዝያብሄር ይመስገን❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤
@user-pf9hj8rk1g
@user-pf9hj8rk1g 2 ай бұрын
Amen amen amen
@lemmaadamliemenh1759
@lemmaadamliemenh1759 2 ай бұрын
ጌታ በመቃብር የቆየው 3 ማዕልት 3 ሌሊት ነው የሚባለው ያምታታኛል እና መምህር ቢያብራሩት ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
@yetefawinmengametaeyefel-og2hi
@yetefawinmengametaeyefel-og2hi Ай бұрын
መልካም+++ ጥያቄየ 1ኛ እንደ ተናገርከው እንደ ዮሐንስ አፈወርቅ ግብር ገብተህ( በቀጥታ) ለመጠየቅ ምን ያህል ዝግጁ ነህ ከክርስቶስ+++ 2ኛ እንዳልከው የረቀቀ ምሥጢር የከበደ የተሰወረ ሁሉ የሚገኘው የሚቀለው የሚብራራው በምናኔ ሕይወት ካሉ ጸጋው ካላቸው አባቶች ነው እናም ከወወደድክ ጸጋው ያላቸው በምናኔ ሕይወት ያሉ አስተዋውቅሃለው +++ ፈቃደኛ ከሆንክ +++
@enehogninc6710
@enehogninc6710 2 ай бұрын
1- ብዙ ደቀመዛሙርት ለረዥም ጊዜ ያፈራሉ ብየ ተስፋ አለኝ ለዘላቂነት ለማስተማር ወደ ክፍለ ሐገር መሄድ ይችላሉ ? 2- የመጨረሻ መፀሐፋቸውን ለመፃፍ በጣም ያነሳሳቸውና ሲጽፉ የተስማቸው ስሜትና ሲጨርሱ የተስማቸው ስሜት እንዴት ነበር?
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t Ай бұрын
እግዚያብሄር ፀጋዉን ያብዛልክ አዴ ከሆነ ፓሥተር ጋር ሢከራከር አይቼዉ በጣም ነዉ ደሥ ያለኝ ምክንያቱም ፓሥተሩ ለሚጠየቀዉ ጥያቄ በጣም ሢጨነቅ ነበረ ❤❤❤❤❤❤
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልዎት
@YibeltalAyal-mn9dh
@YibeltalAyal-mn9dh Ай бұрын
Kale yehiwoten yasemalen.
@user-ye3sg9ft3z
@user-ye3sg9ft3z 2 ай бұрын
እግዚአብሒር ይመስግን🎉🎉🎉
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 2 ай бұрын
መታደልነው❤❤❤❤❤❤❤
@user-jt6lt4hv6j
@user-jt6lt4hv6j 2 ай бұрын
kalhiwet yasmaline bedme btesga ytebikilien
@almazyilma671
@almazyilma671 2 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገንእድሜይስጥልንእንደሳቸያለውንያብዛልን
@sitymnayehu5439
@sitymnayehu5439 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fgjdfhhs1472
@fgjdfhhs1472 2 ай бұрын
እድሜና ፀጋ ይብዛሎት አሁንም
@saraayman1293
@saraayman1293 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aali663
@aali663 2 ай бұрын
Alem seged gobez abat new gin tihtna yunrih
@abrehamgessesse8110
@abrehamgessesse8110 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መርሃ ግብር ነው:: ልዩ ስጦታ ነው:: በዚህ እድሜ የብሉይና የሀዲስ ኪዳን መምህር ሆኖ መገኘት መመረጥ ነው:: በቀጣይ ደሞ መምህራችን ቅኔ እና ዜማ ቢያሰሙን እና ከትንስኤ እስከ ጰራቅሊጦስ ያለውን ከብሉይ እና ሐዲስ ቢያስተመሩ? መጽሐፈ ትንሳኤን በደንብ ቢያብራሩልን?
@bereketgedlu3727
@bereketgedlu3727 2 ай бұрын
Yekertana endeyta Dyakon beterter koye . . . Bayhon . . . Memeher yetmarubtn bota hedo mayet Margaget Chlo bemulu leb mehon yeshal neber . .
@user-ne4vd8fd2r
@user-ne4vd8fd2r 2 ай бұрын
ምርጥ መምህር
@ynshi421
@ynshi421 2 ай бұрын
ጥበቡን ይጨምርለወት መምህር ሠመራ ዩኒቨርሥቲ ባካል አይቻቸው ነበር የዛሬን አያርገውና ሥደት ከዱባይ❤
@user-rj4ex8mj4v
@user-rj4ex8mj4v 2 ай бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ በፀጋው ያትረፈርፍል እውነት በጣም ነው ደስ ይላሉ በረከትወት ይድረስን
@user-hh2xt1qq7k
@user-hh2xt1qq7k 2 ай бұрын
Igizibera machereshah yasameralih
@solomonerifo629
@solomonerifo629 2 ай бұрын
መታደል ነው
@saragasa174
@saragasa174 2 ай бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
የበረከቴ ምስጢር // ቤቲና ቤተሰቦችቤተሰቦቿ ከካናዳ
2:12:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 599 М.
♦️ሳይበቅል ጠፍቶ ሳይሞት የዳነ ♦️ዕድለኛው ብላቴና♦️
55:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 46 М.
🔴 አዲስ ግጥም " መፃጉዕ ነኝ " ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ @-mahtot
6:45
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 121 М.
♦️ጌታዬ 40 ቀን የቆመባት♦️ በገመድ መኪና♦️ ገዳመ ቆሮንቶስ
28:30
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 42 М.
ትዳርን አታቅሉት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
38:47
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН