"የቅርቤ ልበልህ" ታዳጊ እዮብ እንዳልካቸው || MARSITVWORLDWIDE|| ||yonatanakliluofficia||

  Рет қаралды 172,561

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

2 ай бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 406
@prophetantenehbezabih4125
@prophetantenehbezabih4125 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ እንዲህ አይነት ህልውናህንና መገኘትህን የሚራብ መንፈስህንም የሚጠማ ትውልድ ይብዛልን ። አንተ ብላቴና በማለዳህ የጠራህ ጌታ ቀንህንና ማታህን ዘመንህንና ዘለአለምህን ሁሉ መልካም ያድርግልህ ።
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
"Amen."!!
@LidiaLidia-ru9of
@LidiaLidia-ru9of 2 ай бұрын
አሜንንንንንንን
@user-rd6wl6yx3t
@user-rd6wl6yx3t Ай бұрын
😢😢😢😢ameni
@amackelechdubale5969
@amackelechdubale5969 22 сағат бұрын
ጌታ ይባርክ
@sebleabebe7042
@sebleabebe7042 2 ай бұрын
እንደ ዳዊት በልጅነትህ እግዚአብሄር እያሰለጠነህ ነው ።ዘመንህ ይለምልም።
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
✝️📖🎤💓👍
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
✝️📖🎤💓👍
@asratnigatu6367
@asratnigatu6367 2 ай бұрын
​ጎበዝ
@MeskremLala
@MeskremLala Ай бұрын
​ضضضضضضضض
@TebebeTebebe-sd3px
@TebebeTebebe-sd3px 7 күн бұрын
💗💗💗💖💖💖
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
ይህንን ብላቴና አሳድጉት ኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉ የኢየሱስ ፍቅር በልቡ እየተቀጣጠለ ነዉ።
@rediredi4550
@rediredi4550 2 ай бұрын
የእኔ አባት እድግግግግግግግ...በልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የእድሜህን ጠዋት በቤቱ ያስጀመረክ ጌታ ዘመንህን ሁሉ በደሙ ሸፍኖ ማታህን በቤቱ ይፈፅምልክ!!!!!!!!!!!!.... ከዚህ ሌላ ምንም ልልክ ልቤ እቅም አጣ!😢😢😢 ብቻ ጌታ መቼም ቢሆን መቼ ትውልድ አለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahelHassen-dx9xj
@RahelHassen-dx9xj 2 ай бұрын
የኔ ትንሻ ልጅ ጌታ ይባርክህ ጌታ ፀጋውና ያብዛልህ
@user-ju8kh6ec2l
@user-ju8kh6ec2l 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል ሀሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለአዳናን ክብር ለወደደን ክብር ለመረጠ ክብር ከጨለማ ወደ ምደነቅ ብራን ላሻገረን ለወደደን ለመረጠን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሆን አሜን እግዚአብሔር ጠቢቆ ያሳድገ ለተመኘት እንደ ዳዊት ከበሮ የምትመጠበት ለወደቀ ብርሀን ያደርግልን አንተ ህፃን ታዳጊ በዚህ መንፈስ ቅዱስ ሙላት ማሞላት ማለት በዚህ አለም ውስጥ ላሉት ትውልድ በኢየሱስ ስም መፍትሄ ይአድርግ እግዚአብሔር ያሳድገ ጌታ በደሙ ሸፍኖ ያኖር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ገና ብዙ ትውልድን እናያለን ለእግዚአብሔር ሰው አለ ለጌታ ትውልድ አለኝ የሚወድ ትውልድ ጌታ የሚናፍቀው የሞተላት ኢየሱስን የሚያውቅ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ወንጌል ያሸንፋል ኢየሱስ ይመጣል በድንገት አሜን የሰማይ ወራጅ የምድር ጨው ለብዙዎች በረከት የጠላት መርዝ የምድር እንግዳ የብዙዎች አባት ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመን ፈጽሞ ጨርሶ አብስቶ በፀጋ በበረከት ይባርኬ ይጠብቀኝ በሚጥቁምበት ሁሉ ስፍራ ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ አብሮነት ይሆን አሜን ልጆችህን ባለቤትን አገልግሎትን አብራ የሚታገለግሉትን ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ለሰማይ እንድትዘጋጁ እግዚአብሔር አይምሮን ልባቸውን ኩላሊትን ሁሉ ነገራችሁ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ይሙላላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር የተናገረ ጌታ በቃሉ ታማኝ ነው ዛሬም ለዘላለም በስራ የተገለጠ አምላክ ይባረክ ዮኒዬ እንወዳለን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ጌታ ኢየሱስ ❤❤❤❤
@user-sm4es9nk5l
@user-sm4es9nk5l 2 ай бұрын
እድግ በልልኝ 🎉❤🎉❤🎉
@user-uv3fg1on3z
@user-uv3fg1on3z 2 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ደጋግሞ በእንቧ የሰማዉ😢😢😢😢 ጌታ በቤቱ ያሳድጊ የኔ ዉድ❤❤❤❤
@user-gp2mt6oo8e
@user-gp2mt6oo8e 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለከ ዘሬም ለእግዚአብሔር📖 አንድ አሌ 🙏👍👍 እግዝአብሔሪ📖 በሞገሱ ያሰድግክ ❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️
@BelayNema-dh2gl
@BelayNema-dh2gl 2 ай бұрын
ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ክብሩ እሱ ይወስደው
@meseretfene5796
@meseretfene5796 2 ай бұрын
ዘመንህ ሁሉ ከጌታ ጋር ይለቅ❤❤❤❤
@FygGuv
@FygGuv 2 ай бұрын
ሃሊሎያያያያያያያያያያያያ ልልልልልልልልልልልል ክብሩን ወሰድ ኢየሱስስ ይህንን አመልኩ ሰምቱ በጌታ ክበር ያላለቀሰ ያሳስበሻል ጌታን ማወቁ ኦፎፎፎ ምርጫዬ እወነት ነዉ❤❤ ከበር ያከበረከኝ !!የኔ ብሩክ ፀጋዉ ይበዛልህ የመደር ክፍት አይይህ በደሞ ይሸፎንህ ❤❤❤ ይገረማል እወነት
@TekalgnDesalegn
@TekalgnDesalegn Ай бұрын
ያለቀስክለት ጌታ በቤቱ ይትከልሕ
@temesgendemeke7096
@temesgendemeke7096 2 ай бұрын
በውስጥ መንፈስን ያሰደረ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት ይመስገን ።እነዚህ አባበውችን ማን ኮትክቶ ያሰድግ!! እባካችው በመድራክ በያቀኑና በሰምንቱ የምትቆሙት በእግራቹ ስር አንዴ ብቻ ቢያገለግል ብሎ ምነፍቁት ወደ መድራክ አውጡ በተሰበራው ልብና በእንባ ምያገለግሉት ነፍቆናል እባካችው የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ልጆች ጸጋቻውን ዬት ያሰድጉ!? ከእግዚአብሔር እንደ ተሰጠው መሪ በትወልድ ውስጥ ያለውን ተረዱ።አንድ የነበብ ሰው እንደ ምጠቀምበት ተስፋ አደርጋለሁ ። ከእግዚአብሔር ምሕረትና ጸጋ ይብዛለችሁ።❤❤ውድ እወድሃለሁ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋን ያብዘልህ በደሙ ሸፍኖ በቤቱ ያሰድግህ❤❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
💓💓💓👍
@AsterHmareyam
@AsterHmareyam 2 ай бұрын
ተባረክ እድግ በል
@user-nr5cd6el7d
@user-nr5cd6el7d 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ባርክ ዘመኔ ይባረክ ተባረክ አባቴ
@bekelegebeyhu2942
@bekelegebeyhu2942 2 ай бұрын
እድግ በልልኝ የኔ አባት።እጅግ በጣም እወድሀለሁ።ተባረክልኝ።❤
@saraashebir1788
@saraashebir1788 2 ай бұрын
Hallelujah elelelelelelelelelelelelele Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah praise too Lord
@genetbiru760
@genetbiru760 2 ай бұрын
ተባረክልኝ!!! ዘመንህ ይባረክ ! 🥰🥰🥰😭😭😭😇😇😇
@KalebSisay-oh3tq
@KalebSisay-oh3tq 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ደጋግሜ ስሰማው ነው እንባዬ ምመጣው ምን አይነት መንፈስ ነው ያለበት ጌታ ኢየሱስ ያሳድግህ
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 5 сағат бұрын
"Amen."!!🙌💕✅️ Egiziabiher abizto yibarkih. Tsegawunim yabizalih. Egiziabiher ka kifu hulu xabiqo yasadigih.
@user-wj8sw6kl2t
@user-wj8sw6kl2t 2 ай бұрын
wawuuu እግዚአብሔር በሞጎስ ያሳድግ በእውነት ❤❤😢😢
@abelHailemichael-zv9ti
@abelHailemichael-zv9ti 2 ай бұрын
“ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥15
@Tsehayabune
@Tsehayabune 2 ай бұрын
Amenአሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተበርክ በብዙ ፀጋ እድግ ❤❤❤
@EnanaEnu-gc6ww
@EnanaEnu-gc6ww 2 ай бұрын
እግዚአብሔ ትውልድ አለው !ሰው አቶ አያቅም።ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@GetuGetuyegeta
@GetuGetuyegeta Ай бұрын
እግዚያብሄር በራሱ ቤት ያሳድግህ!!!!❤❤
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እእእእሰሰሰይይይይይይ ጌታ ዘመንክ ይባረክ ተባረክ
@AD_Tube-
@AD_Tube- 2 ай бұрын
ጌታ ቅርብ ነው 🥺 ኢየሱስ 👑👑👑👑
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 2 ай бұрын
Wowww Amazing mezmur thank you Jesus l love you so much my Jesus ❤❤❤❤😭😭😭😭😭
@kumnegerAyenew-bm7yr
@kumnegerAyenew-bm7yr Ай бұрын
ጌታ ያሳድግህ ❤❤❤?❤?
@Best_motivate1
@Best_motivate1 2 ай бұрын
Igziyabher inde dawit bebetu yasadigih yene abat ideg kifu ayinkah ooohhhh my GOD ❤❤❤😢🎉
@UserFitsum
@UserFitsum Ай бұрын
እግዚአብሔር በየጊዜው ትውልድ አለው ከዘመኑ ክፋት በጥላው ያኑርህ። ዮኒዬ ምንም ብትባልም እንወድሀለን እንሰማሀለን❤❤❤❤❤
@user-oo5ue1dg6w
@user-oo5ue1dg6w 2 ай бұрын
ተባረክ!!!
@yalemmeressa20
@yalemmeressa20 2 ай бұрын
Glory to God we have generations to continue ....glorifying Jesus❤
@salamasalama3342
@salamasalama3342 Ай бұрын
ኡፍፍፍ ጌታ ያስደጊ የኔ ውዴ 😢😢❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 ай бұрын
ትባርክህ ጣፋጭ ልመልም ❤❤❤
@MikoMan-qv1uj
@MikoMan-qv1uj Ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ዘመን ይባረክ
@HabiteAbayane
@HabiteAbayane 2 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ በመንፈስና በፀጋ ያሳድግህ የአባቶቼ አሙላክ
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 2 ай бұрын
Amen 🙏🏾 stay blessed 😇 forever
@ShwitTebeb
@ShwitTebeb Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ዘመንክ በጌታ ቤት ጨርስ
@yoditabebe7785
@yoditabebe7785 2 ай бұрын
የኔ ውድ ተባረክ እድግ በልልኝ ❤🎉❤🎉❤🎉
@mamealseef430
@mamealseef430 2 ай бұрын
❤❤❤❤😘😘😘😘😘🤩🤩🤩🤩💞💞💞🙏🙏🙏❤
@MeskrmeAshenafi
@MeskrmeAshenafi Ай бұрын
እግዚያብሄር ባለህ ላይ ይጨምርልህ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግህ
@JESUSISLORD-xc8es
@JESUSISLORD-xc8es Ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EyobAmanu-lj3ls
@EyobAmanu-lj3ls 2 ай бұрын
አንድ ቀን እኔም ከነ ዮናታን በልጫ አገለግላለሁ አሜን ❤❤❤
@fatemaethiopian5400
@fatemaethiopian5400 2 ай бұрын
Amen Amen 😢😢😢😢 Geta eyesus abizito yibariki
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 2 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ በደሙ ሽፍኖ ያሳድግ
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 2 ай бұрын
እደግልኝ መንፈሱ አይወሰድብህ፣ መንፈሳዊ አይንህ ይብራ ተባረክልኝ ።እግዜአብሔር ከዘመኑ ክፋት ይጠብቅህ።
@MessiSebani
@MessiSebani 28 күн бұрын
እግዚያአብሄር በሞግዝ ያሳድግህ❤❤
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 2 ай бұрын
ጌታ ከክፉ ሁሉ ጠብቆ በቤቱ ያሳድግህ❤
@user-fu4vu5sq5w
@user-fu4vu5sq5w 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@user-bs7ck6rk3e
@user-bs7ck6rk3e Ай бұрын
❤ የኢየሱስ ፍቅር በጣም ከባድ ነው ኣንዴ ከተያዝክ ኣይ ለቅም ❤❤❤❤
@AbigiyaEphrem
@AbigiyaEphrem 17 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏
@user-lh8wc3xs4l
@user-lh8wc3xs4l 23 күн бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@user-tr5sk6xc2v
@user-tr5sk6xc2v 2 ай бұрын
Amen Amen God bless you Jesus 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤🎉🎉🎉
@user-mq6wc4yc8p
@user-mq6wc4yc8p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤
@Lelise-jo8zw
@Lelise-jo8zw Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
@Js-kz6fb
@Js-kz6fb 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤egezahba egini yhazki barta
@TiruneshMokonin
@TiruneshMokonin Ай бұрын
ጌታ ይባርክ ❤️❤️❤️❤️
@selamawithabtmaryam7761
@selamawithabtmaryam7761 2 ай бұрын
Gata bdamu ysafnh. Yonya Anta ytbarka daw❤❤
@SamsungNew-sw8wi
@SamsungNew-sw8wi 2 ай бұрын
🌹🌹🥰🥰🥰amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ajetaajeta tebareku amen 😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤🥰💞💞💞
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke
@senaitberihun-vx9rh
@senaitberihun-vx9rh Ай бұрын
ጌታ በሞገስ ያሳድግህ
@memejaafar3344
@memejaafar3344 2 ай бұрын
በቤቱ 😢😢ያሰድግህ አባቴ ዘመንህ የለመለመ ይሁን
@BetelhemHawan-kx9mw
@BetelhemHawan-kx9mw Ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@urimtube6336
@urimtube6336 2 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ጌታ በቤቱ ያሳድግህ
@netsanetabebe4831
@netsanetabebe4831 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@user-wt1ek3vg4z
@user-wt1ek3vg4z 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው 😢😢አሜን ታባረክ 💯✅💯✅📖📖📖
@abeba4328
@abeba4328 2 ай бұрын
Egziabher yasadigh🙏🙏🙏
@LUCYBELAY-yx5pz
@LUCYBELAY-yx5pz 24 күн бұрын
God bless you 🥰🥰🥰
@mehretmehret729
@mehretmehret729 2 ай бұрын
❤❤❤❤ ተባረክ ፀጋዉ የብዛልክ😢😢😢😢
@kennaajamaree
@kennaajamaree 2 ай бұрын
Uuuuuuuffffayi Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ edigi Bel yene wed neger uuuumpha
@alemtsehayzinabu8798
@alemtsehayzinabu8798 2 ай бұрын
Tebarek ye konjo edag ye Egziabeher eje yazeh❤❤❤❤❤
@TigistGeja
@TigistGeja 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን 😭😭ተባረክ ተባረክ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@user-up8gq9pr8j
@user-up8gq9pr8j 2 ай бұрын
Yenewed edig bal geta yibarek🥰🥰🥰🥰
@user-ry1gh4pd2q
@user-ry1gh4pd2q 2 ай бұрын
Tebarek 🙏 wenidme fetar tsegawun yichemirlih ❤🎉🎉
@tamenadelle198
@tamenadelle198 2 ай бұрын
amen amen amen tebaregethybrki❤❤❤
@dinkineshlelago8489
@dinkineshlelago8489 2 ай бұрын
አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️
@amenamenjd699
@amenamenjd699 2 ай бұрын
Amen Amen 😢❤❤❤❤
@ADM-jt5gu
@ADM-jt5gu Ай бұрын
Yene wondem, may the Lord bless you abundantly.
@yesus9981
@yesus9981 2 ай бұрын
አሜንንን 😭😭✊✊✊✊🤲🤲🤲🤲🤲ተበርክ እግዚአብሔር በክብር ያስድግህ ✊✊✊✊✊🤲🤲🤲🤲🤲
@wardewarde9415
@wardewarde9415 21 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@raheldalecha9455
@raheldalecha9455 2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen geta abizito yibarki baby
@FantuFekede
@FantuFekede Ай бұрын
❤❤tebarekk geta yasadegk
@user-bc6vs9pk4s
@user-bc6vs9pk4s 2 ай бұрын
amen amen😢😢😢😢❤❤❤❤
@GospelMusicianEbenezer
@GospelMusicianEbenezer Ай бұрын
እድግ በል የኔ ጎበዝ❤
@user-nh7ug5qo4b
@user-nh7ug5qo4b 2 ай бұрын
😭😭😭እግዝአብሔር አምላክ በጥቤብ ያሳድግህ ተባረኪ❤❤
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
Egziabeher Ybarkeh Abzeto.
@abbassbarada7327
@abbassbarada7327 2 ай бұрын
እድግ በልልን እግዚአብሔር ያሳድግቅ 🥰🥰🥰
@mnbmnblmnbvcx8866
@mnbmnblmnbvcx8866 2 ай бұрын
🥹🥹አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባርኩ ጌታ አምልክ ይባርክ 🥹😭🥹
@menbere9297
@menbere9297 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 ай бұрын
ጌታ በጥበብና በሞገስ ያሰድግህ አንደኛ ነህ
@user-zs2fh3mm4y
@user-zs2fh3mm4y 2 ай бұрын
Woa tebareki
@TemesgenHazard
@TemesgenHazard 2 ай бұрын
ወንድሜ God bless you
@TadeleAshenafi-mt4ie
@TadeleAshenafi-mt4ie Ай бұрын
Tebarek
@AbinetDemise-zn5hy
@AbinetDemise-zn5hy 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳደገው
@user-bf5wf7jc9y
@user-bf5wf7jc9y Ай бұрын
Tebarek ❤
@meazabekele9917
@meazabekele9917 2 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልል ዘመንህ ስለሱ በመዘመር ይለቅ በሞገስ እደግ ❤❤
@misaratatyobia
@misaratatyobia 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግ
@KabeKade-sr7gl
@KabeKade-sr7gl 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
መልካምነትን አይቼ #marsiltvworldwide #mezmureproterstant
7:18
መልካም ወጣት
Рет қаралды 753
ይሳኮር እና ይትባረክ አልተቻሉም |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
24:38
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 544 М.
Kalkidan Awtaru - This Girl
5:48
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 1 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 2,9 МЛН
Охранник помог выгнать наглую девушку 😱
0:42
Озвучка Рассела
Рет қаралды 2,7 МЛН