ይቅርታውንም ስጦታውንም ተቀብያለሁ! መልካም ሰው መሆኑን እኔም አውቃለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 98,412

Eyoha Media

Eyoha Media

10 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 329
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 10 ай бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ነህ ማለት ይከብዳል ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
@nemanema1902
@nemanema1902 10 ай бұрын
ሥራው እኮ ነው እህት
@rasayifat5726
@rasayifat5726 10 ай бұрын
​@@nemanema1902 ሥራውን በትክክል የማይሠራ ሞልቷል እኮ።
@seblewengel2843
@seblewengel2843 10 ай бұрын
እውነት ነው ጋዜጠኛ ማለት ለሱ ይከብዳል ከምር ትልቅ መልካም ሰው ነው ለእንደሱ አይነት ሰዎች ሲል ፈጣሪ ሁላችንም ሰላም ያርገን ከልቡ የሚሰራ ከልቡ የሚረዳ የምር ልቤ ይረበሻል በቃ ቃል ያንሰኛል ለሱ አለምዬ ክበርልኝ ወንድሜ💚💛❤️🙏እድሜ ይስጥክ🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
አሜን
@zahrayerga8612
@zahrayerga8612 10 ай бұрын
ባጣም መልካም ትሁትና ፍቅር የሆነ ሰው ነው የፈጣሪ ጥበቃ አይለየው❤❤❤
@frehiwettadesse1782
@frehiwettadesse1782 10 ай бұрын
እስኪ ለአለም ሰገድ ለዚ ቅን ሰዉ የበአል መዋያ ጀባ እንበለዉ የምትሉ በላይክ ግለፁ
@ATayetub
@ATayetub 10 ай бұрын
እህህህ እንዴት በአውዳመት እግዳ ከውጪ ይመለሳል አረ ወደዛ በተረፈ ሰውየው ያሳዝናል አግዙት የኔ አባት ዘመኑን በሙሉ ብቸኛ ነው😢😢😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
እኔም በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር በዝናም ለእርቅ የቆመ ስው ከደጅ መመለስ በጣም ይከብዳል ባልየው እጅግ የይቅርታ ስው ነው ይቅርታ ስላጣ ነው የሚያለቅስው እግዚአብሄር እንዲያግዘው ፀሎቴ ነው
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 10 ай бұрын
እኮ እንግዳ ከበር አይመለስም
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 10 ай бұрын
ተነጋግረው ያደረጉት ነው የሚሆነው።
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 10 ай бұрын
Ewest lela bale yenuratl
@weyni12
@weyni12 10 ай бұрын
ይቅርታን የሚጠይቀውም የሚቀበለውም ሰው የታደለ ነው❤ እንኳን አደረሰህ Alex ስራህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🎉❤🥰👏
@Sebleabesha
@Sebleabesha 10 ай бұрын
አለምሰገድ ግን ምን አይነት ስብእና እንዳለህ እንዲነው ብዬ መግለፅ አልችልም ከነትህትናህ እግዚአብሔር ያብዛልህ ይጨምርልህ ቤተሰቦችህ እድለኛች ናቸው ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️🥰
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
አለምዬ በዝናብ መስዋትነት እየከፈልክ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
ምስኪን ለስው ልጆች ፍቅር ብሎ እደጅ ቆሞ ሳየው እንዴት እንደተስማኝ እግዚአብሄር ይባርከው
@userenter2635
@userenter2635 10 ай бұрын
የኛ ሰው እኮ ለመወቃቀስም ለመመሳገንም አንድ ደቂቃ ይበቃቸዋል መጭው ዘመን የፍቅር የደስታ የሰላም ያድርግልን🙏🇪🇹ባለትዳሮችም የተስማመተው የሚኖሩቀት የማንወቃቀስበት የማንሰዳደብበት የማንዛለፍበት ዘመን ያድርግልን🙏🇪🇹
@seblewengel2843
@seblewengel2843 10 ай бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
@zenabamohammed8854
@zenabamohammed8854 10 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiin😢
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 10 ай бұрын
ልኡል ሰገድየ የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚኣብሄር ይባርክህ❤❤🙏🙏🙏🙏
@lib436
@lib436 10 ай бұрын
በእውነት ወንድሜ ያደረከው ታላቅ ነገር ነው። እኔ ምኞቴ እነዚህን ቤተሰቦች የሁላችን አባት እግዚአብሔር በመካከላቸው ተገኝቶ አንድ እንድያደርጋቸው ነዉ። እናንተም በርቱ እዚአብሔር በመልካም ሥራችሁ ከፊታችሁ ይቅደም።
@alembogale1649
@alembogale1649 10 ай бұрын
ለመላው eyoha media ሰራተኞች እንኳን ለ2016 አደረሳችሁ ለአገራችን የሰላም የአንድነት አመት ያድርግልን 🙏
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 10 ай бұрын
ኣለምሰገድ ወዲ ማርያም ቃላት የብለይን ክቡር ሓወይ ሽሕ ዓመት የንብርካ 😭💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💐💐💐💐✝️⛪️🌻🤝🏾🍯
@mizankassa9854
@mizankassa9854 10 ай бұрын
አለምየ መልካም ሰው እንኳን አደረሰህ ❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምንወድህ ዛሬ ሸጋ ልብስ ለብሰሻል እናታችን ቀሚስ ነው የሚያምርብሽ ልክ እንደ ፍንዳታ ወጠጤ ጎረምሳ በታይት ተወጣጥረሽ አደባባይ አትውጭ "ሰውነት የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ነው"
@habeshatop1066
@habeshatop1066 10 ай бұрын
የትላንት ያሳለፍሽውን ለመርሳት ባትችይም ላለማስታወስ ሞክሪ ለዛሬሽ ለነገሽ ለልጆችሽ ለመኖር ወደኋላ አትይ ተማሪበት እንጂ እዳደግሚው ድጋሚ እዳታዝኝ የኔ ውድ እናት ጠንካራ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 10 ай бұрын
በናትሽ ሰውዬው በሰይጣን እስራት ውስጥ ያለ ሰው ነው ጌታ ነፃ ዋውጣው ፀሊይለት ዝም ብዬ ሳየው ያሳዝናል😢
@AmharicBibleTube
@AmharicBibleTube 10 ай бұрын
ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን እሻ ተከተላትም። መዝሙረ ዳዊት 34:14 የሰላም የአንድነት አመት ያድርግልን 🙏
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i 10 ай бұрын
😳እንዴ ቤት አታስገባውም እንዴ ወይ የኛ ሰው በዝናብ ውጪ🤔
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 10 ай бұрын
😂😂
@mekamohamed128
@mekamohamed128 10 ай бұрын
በጣም.
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 10 ай бұрын
እረ ወላሒ ይደብራል😢😢😢
@hikma5
@hikma5 10 ай бұрын
ስደት የመረራቹ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ አላህ ይወፍቃቹ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፋቅሪ ይስጥልን የሰዉ ማደግ የሚያስደስታቹ ቅኖች ብሮፋይሌን ተጭናቹ ቤተሰብ ይሁኑ❤️❤️🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@user-dx1rh5of9o
@user-dx1rh5of9o 10 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@medinaabdu1086
@medinaabdu1086 10 ай бұрын
ameen
@Crstina246
@Crstina246 10 ай бұрын
ወደ ቤት አስገቢው እንጂ ከዝናብ ላይ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
ትክክል ባሕላችንም እባካችሁ ግቡ በሞቴ የሚያስብል ነበር
@kabetube
@kabetube 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 10 ай бұрын
እረበናትሺ ግባ በይዉ ወይኔ ይሄ ሁላ መስዋአት እየከፈለ አይሰማሺም በጣም ትገር ሚያለሺ
@user-dw9bp4zp6k
@user-dw9bp4zp6k 10 ай бұрын
አለምየ የኔ ደግ እንኩዋን አደረሳችሁ ላድስ አመት የመዳም ቅመሞች አላህ ይጠብቃችሁ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 10 ай бұрын
ዉይ ምነዉ ወደ ቤት ብታሰገቢና ብታሰተናግጂዉ ወይኔ ኢቶቢያዉይነታችን ወደየት ሄደብን ያረቢ በር ላይ አቁሞ ሰዉን ከበር መመለሰ ያረቢ ለዛዉም ዝናብ እየጣለ😢😢😢
@Ethiopia890
@Ethiopia890 10 ай бұрын
True ❤
@yordistube3715
@yordistube3715 10 ай бұрын
Bet west min adel aytwekem yaltemchat nger yenor yhonal.
@user-tm5ly6xb8l
@user-tm5ly6xb8l 10 ай бұрын
ቀረጻ አለ ለዛው ይሆናል
@frehiwettadesse1782
@frehiwettadesse1782 10 ай бұрын
ምስጋና ቢስ ናት የምር ወቀሳዉ ቀርቶ ፈጣሪ ይስጥልኝ ብላ ብትቀበል ምናለበት እሷኮ አግብታ ወልዳለች እሷን የመርዳት ግዴታ የለበትም ቤቷን ሽጣ በልታ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
ትክክል እኔም ስትወቅስው ድንግጥ ብያለሁ የይቅርታ ስው አይደለችም እሱ ይሄንን ገንዘብ ለማግኘት ብዙ ሊደክምበት ይችላል ግን ለፍቅር ብሎ ለልጆቹ ብሎ የይቅርታ ስው ሆኖ የተላከውን ብር ብቻ በማክበር ወቀሳ ያውም በአደባባይ ተገቢ አይደለም
@meditajc
@meditajc 10 ай бұрын
ያለፈችበትን መንገድ የምታዉቀዉ እሷ ናት
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 10 ай бұрын
አይባልም እረ እሷም ብዙ ገንዘብ ያየች ሴት ናት
@sarasarita835
@sarasarita835 10 ай бұрын
Andegna negn እግዚአብሄር ይስጥህ በእናተ የስንቱ ችግር ወደ ሰላም ተመልስዋል።
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 10 ай бұрын
አሌክሴ የኔ መልካም ተባረክልኝ አባቴ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰህ የኔ ሰዉ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የበረከት ይሁንልህ ከመላ ቤተሰብህ❤❤🤝
@emuemuti1105
@emuemuti1105 9 ай бұрын
እንደ እናንተ ያሉ መልካም ሥራ የሚሰሩ ይብዛልን ኢዮሃ ተባረኩ
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 10 ай бұрын
ለአንተ እና ለቲምህም ፈጣሪ የተባረከ አዲስ አመት ያርግላችሁ! ዓለም ሰገድ በጣም መልካም ሰው ነህ።
@muleabdisa
@muleabdisa 10 ай бұрын
አለምሰገድ በእዉነት ትልቅ ስራ እየሰራህ ነዉ።መልካም በአል ይሁንልህ።
@mudeermatsbb7035
@mudeermatsbb7035 10 ай бұрын
አረ ተው ኮመቶች ቤቷ አታሥገባውሞይ አትበሉ ምናልባት ምክንያት ኖሯት ይሆናል ወይ ቤቱ አይመች ይሆናል አዳደዬ ሠውንም ተረዱ ሞራል የሚነካ ነገር አትናገሩ
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 10 ай бұрын
አለም ሰገድ አተኮ የተለየህ ሰው ነህ በጣም ጥሩሰውነህ ያተ ደግነትልክየለውምትትሀናህ ዘመነህ ሁሉ ይባርክ
@hahahahaha8629
@hahahahaha8629 10 ай бұрын
ወዲሜ አለም ሰገዲ አስታርቃቸው የኔወዲም እነዝህሰውች ብዙያሳለፉናቸው እባክህ በኢትዪፕያህዝብ ስም እባክህን አስታርቃቸው
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 10 ай бұрын
Isuwa tidare yalate yimselagnle isu yasezinale 😢
@user-kp3nk4sv8q
@user-kp3nk4sv8q 10 ай бұрын
አለምሰገድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክህ ሀብታሙ እና ሰላማዊት አማካሪ ጋር ከሚሔዱ ነስሀ ገብተው ፀበል ቢጠመቁና ለነሱም ልጆቻቸውም በጣም ጥሩ ነው ወደ እግዚአብሔር ቤት ቢሔዱ ሀሉ ነገር ይስተካከላል
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 10 ай бұрын
ሰላም አለም ሰገድ እንኳን በሰላም ለ2016 ዓ.ም አዲሰ አመት አደረሰህ እንዲሁም ለዮሃ ቤተሰቦች ጭምር🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 10 ай бұрын
እንደ “ አለምሰገድን “ የምያክል መልካም ሰዉ ከዉጪ ትሸኘዋለች ⁉️ አለምዬ እንኳን አደረሰህ 💕💐 ሞተን ነዉ የምንወድህ ተባረክ ወንድሜ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 10 ай бұрын
የተባረክ አለምዪ ካንደበትህ የሚወጣው ቃል የምታዳምጥበት ትግስትህ ሁሉ ልብ ይነካል
@yordanoszewdu6838
@yordanoszewdu6838 10 ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል።እግዛብሄር ወደ ወትሮው ፍቅራቸው እንዲመለሱ ይርዳቸው።
@genetnega9833
@genetnega9833 9 ай бұрын
አለም ሰገድ እግዚአብሄር ከፍ ያለ ኤንጀራ ይስጥህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረክ መልካም በአል ላንተና ለቤተሰብህ!!!!!!!
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz 10 ай бұрын
ጋዜጠኛው ዋው ተባረክ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 10 ай бұрын
አለምሰገድ፡በዝናብ፡ደጂ፡ቆመህ፡ተባረክ፡ሰው ሆኖ፡የማይሳሳት፡የለም፡እንኳን፡ይቅር፡ተባባላቹሁ
@mekdeshayle2140
@mekdeshayle2140 10 ай бұрын
ምንድነው ቤት ግባ አይባልም እንዴ
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v 10 ай бұрын
ባህላችን ነው ግን ብላ ይሆናል ተቆርጦ
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 10 ай бұрын
​@@user-iz3lk5cz3vእኔምገርሞኛልእደትእድህነውእደባህላችንእረዳ
@undermysaviour
@undermysaviour 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ወንድማችን መልካም ሰው ነው ይሉታል ብዙዎች እኔ አላውቀውም የገባኝ እውነት ግን ዲፕሬሽን ላይ ስለሆነ ነው ብልጭ ድርግም የሚለው ችግሩን አያሳየውም እንጂ ብትችሉ አማካሪ አድርጉለት እንዳታጡት።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
አዎ የሚያሳዝን ስው ነው የእሱን ጉዳት እሱና እግዚአብሄር ናቸው የሚያውቁት
@undermysaviour
@undermysaviour 10 ай бұрын
​@@meseretdibabe8020እውነት ነው።
@alemituali6406
@alemituali6406 10 ай бұрын
ባለሙያ dr የስፈልገዋል
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 10 ай бұрын
አለም ሰገድ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ሰው ነህ አላህ ይባርክህ ተባረክ ምርጥ ሚዲያ ነው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 10 ай бұрын
ዓለም ሰገድ, ወንድማችን እንኩዋን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደርሰህ 🙏🏿❤🌻🌻 እግዚአብሔር ያስብከውን ሁሉ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿
@aberashayele66
@aberashayele66 10 ай бұрын
ኤረ አስገብው ምነው በውጭ ሸኘሽው
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 10 ай бұрын
አለምሰገድ ክበር በሞገስ በጤና በዕድሜ ልዑል እግዚአብሔር የሚወደውን ይጠቀምበታል መታደል ነው❤❤መለካም አዲስ አመት
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 10 ай бұрын
እኔ ግን አለም ሰገድን ከስድት ሲመለስ ባገኛው ደስ ይለኛል ምርጥ ጋዜጠኛ ወንድሜ እርጅም እድሜ ይስጥህ ጤና በፍቅር ያኑርህ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 10 ай бұрын
አለምሰገድዬ እስቲ አማራን እና ጠቅላዩን አስታርቅልን ህዝብ አለቀ እኮ ምን ደስታ እና ሰላም አለ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ ዓለም ሰገድ ምርጥ ሰው ነህ ❤
@saramillion9585
@saramillion9585 10 ай бұрын
ሰውዬው ሲበዛ መልካም ነው ለፈታት ሚስቱ ብር ሰጠ ሰትዮዋ ግን እራስ ወዳድ ናት ሚስጋና ቢስ ኤጭ
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 10 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት አለምሰገድ ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾❤️❤️❤️🙏🏽
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 10 ай бұрын
አሌክሶ መልካም አዲስ አመት ከነመላው ቤተሠብህ አንተመልካም እና ጥሩ ሠው ነህ እግዛብሔር ይባርክህ መልካምነትህን አይቀይርብህ መልካም ዘመን
@haimont9075
@haimont9075 10 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ አለም ሰገድ መጪው ዘመን የሰላም የፍቅር የደስታ ዘመን ከነቤተሰብህ እንዲሆንልህ ልባዊ ምኞቴ ነው መልካም አዲስ አመት❤
@user-dj8ho6rs4w
@user-dj8ho6rs4w 10 ай бұрын
እኝህ አባት ውስጣቸው ቁጭት አለ ያም ሆኖ አብሮነትን ይፈልጋሉ ነገር ግን ወ/ሮ ሰላማዊት ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ላትመለስ ሄዳለች አብረው ባሆኑ ደስ ይለኝ ነበር❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
አለም ሠገድ በዚህ ዝናብ የህዝብ ምን ያህል ፍቅር እንዲለህ አሥታውቀኸናል መልኳም አመት በአል ከነ ቤተሠብህ ተመኘሁልህ አገራችን2016የሠላም የፍቅር ለመተሣሣብ በሽተኞች የሚፈውሡበት ጦርነቱ በቃ የሚልበት በሥግደት ያለን እህት ወንድሞቼ ሥግደት በቅቶ አመትበአል ከቤተሠቦቻችን የምንከብርበት አመት ይሁልልን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 10 ай бұрын
እንዴ ያልገባኝ እሷን ዝናብ አይመታትም እንዴ ግባ በይው እንጂ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
እንደዚያ የማድረግ ልቦና የላትም
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 10 ай бұрын
አሌክሶ አንት ጋዛጠኛ ብቻ አይደለህም አስታራቂም ጭምር ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ ❤
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 10 ай бұрын
አለም ሠገድ የሰው ፍቅር የሚያሰደሰትህ ሰው እነደንተ የለም አድሜ ከጤና የሥጥህ
@gfgv9953
@gfgv9953 10 ай бұрын
እራሴን እታዘበዋለሁ የዚህን ልጅ እሚለቀውን ሳላይ ላይክ እማረገው በጣም ድቅ ሰው ነህ ጋዜጠኛ ሳኮን ሽማግሌ ነህ ማለቴ አስታራቂ❤
@yedinglelij42
@yedinglelij42 10 ай бұрын
አለምሰግድዬ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው:: መልካም ዘመን ይሁንልህ :: ዘመንህ ይባረክ::
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 10 ай бұрын
Fresh start for this family, forget the past and move forward.
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 10 ай бұрын
ወላሂ ጠቅላይ ሚኒስተር አተን ነበር ማረግ. ውይ. ጋዜጠኛው ደስስሲል❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
እዮሀ❤ሚዲያዋች ❤ትልቅ ደረጃ እግዚአብሔር አምላክ ያድርሳችሁ❤
@sablacell1012
@sablacell1012 10 ай бұрын
አለም ሰ አንተ ትለያለ መልካም ዓውዳመት ይሁንል ከነሞላ ቤተሰብ
@user-ov7ye2vs1r
@user-ov7ye2vs1r 9 ай бұрын
ደስ ይላል ለለልጆቻችሁ ስትሉ ለምን አትስማሙም???????????
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 10 ай бұрын
ሰ፡ሁሉ፡የራሱ፡የሆነ፡ድካም፡አለው፡አንቺም፡ፍፁም፡ነኝ፡ማለት፡አይዳዳሽ፡ሁሌ፡በይቅርታ፡ተመላለሽ፡የማይሳሳት፡መድሀኒ፡አለም፡ብቻ፡ነው።
@Elbethel167
@Elbethel167 10 ай бұрын
በዝናብ ላመትባል ይረዳቸዋል ብለህ መሄድህ እዝጋብሔር ይክፈልህ ፣ መልካም አዲስ ዓመት ❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 9 ай бұрын
አለምሰገድና ኢቢኤቡ ዮኒ የተባረካችሁ ናችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@meseretlema9655
@meseretlema9655 10 ай бұрын
አለምዬ እባክህ ሀብትሽ የባለሙያ እገዛ ያስፈልገዋል እሱን ብቻ አድርግለት እባክህ
@beniyamwoldu7406
@beniyamwoldu7406 10 ай бұрын
ይቺን ሴት ልብ ይስጣት እንጥፍጣፊ ርሕራሔም የላት
@seblemeshesha922
@seblemeshesha922 10 ай бұрын
ወንድሜ ኣለምሰገድ በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥህ ትህትናህ ኣክብሮትህ መልካምነትህ አንደ ኣንድ ክርስቲያን የእግዚአብሔርን ቃል በሕይወትህ እየተገበርከው ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእነ ቤተሰብህ ኣብዝቶ ይባርክህ
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 9 ай бұрын
የኛ የሰዎች ችግር ብዙ ግዜ አርቆ አለማሰብ ነው። ሁሌ ምንባንነው ፍርስርሱ ከወጣ በሀላ ነው።
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ስው ግብ ይባላል ማርያም ምነው በደጀ አረረረረረ ስው በስውነቱ ክብር ነዉ
@kadoos4696
@kadoos4696 10 ай бұрын
አለምዬ ትለያለህ ወድማለም መልክም በአል ይሁንልህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘
@Selam-ok8ul
@Selam-ok8ul 10 ай бұрын
እነዚህ ሰዎች ተጋብተው ቢኖሩ መልካም ነው።
@user-en4rh6yf4g
@user-en4rh6yf4g 10 ай бұрын
አለም ሰገድ መልካም ሰው ተባረክ
@tigista1627
@tigista1627 10 ай бұрын
አለምዬ አንተ የሰላም መልእክተኛ ነህ ዘመንህ ሁሉይባረክ
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በይቅርታ ማለፍ ደስ ይላል አንተም አሰግድም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ተባረክ
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 10 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ መልካም በአል በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ዘመን ይሁንልን❤
@asteradisu9039
@asteradisu9039 10 ай бұрын
አለሚዬ የኔ ትሁት በጣም አከብርሃለሁ ቤተሰቦችህ ታድለው መልካም አድስ ዓመት ይሁንልህ ❤❤👏👏
@tgzeleke2150
@tgzeleke2150 10 ай бұрын
የኔ የዋህ ስታሳዝን ሩህሩህ ነች ተባረኪ
@yalemfikirhika4858
@yalemfikirhika4858 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ የወለደ ሰው አይጨካከንም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 10 ай бұрын
አለምዬ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰህ🙏❤ በአዲሱ አመት እንደአንተ አይነቶቹን ያብዛልን🙏🥰 አሜን በሉ😂
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 10 ай бұрын
አሜን 🙏🏽🌻
@user-xe7xo2jk1j
@user-xe7xo2jk1j 10 ай бұрын
የአረብ ሀገር መጨረሻ እንደዚህ ነዉ ያሬድይ የኔ በሳል ጨዋ ልጅ ነህ እናትህያለህን አክብሮት ተመችቾኛል ፈጣሬ ይባርክህ
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n 10 ай бұрын
አየ አለም ሰገድ የኔ መልካም ተባረክ😇
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 10 ай бұрын
አንተ ባለ መልካም ልብ ሰው ጋዜጠኛ ለማለት ይከብዳል ሰላምህ ይብዛ አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦች በምን አይነት ቤተሰብ ውስጥ እንዳደክ ከስራህ መረዳት ቀላል ነው
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 10 ай бұрын
ሰውየው ጀግና ነው ለልጆቹ ሲል ራሰን ሰውቶ ሲሸኝ እሱዎ ግን ከእሱ ሸሺታ ሌላ ፍቅር ያዘች ይህ ነው ለልጆች ክብር የሚሆነው ትልቁ ሰህተትዎ ማግባት አልነበረባት ለልጆችዎ ብታሰብ ኖሮ እሱ በለፋው እሱዎ ተጠቃሚ ነው የሆነችው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 10 ай бұрын
አለምሰገድ አሰፋ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ 🌻🌻👏👏👏💐💐💐💐
@besaqneber
@besaqneber 10 ай бұрын
ሰላም ይሻላል። ጥፋት የጠፋው የ 16 ልጅ ጋ አልጋ ላይ ስትወድቅ ነው ወንድምዬ።
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 10 ай бұрын
ግባ አትይውም
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 10 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት ያድርግላችሁ ያለፈዉን ርሱት❤❤❤
@EnateArsema
@EnateArsema 10 ай бұрын
አለምዬ እንኳን አደረሳቹ በሙሉ መልካም ዘመንን ፈጣሪ ያምጣልን ❤❤❤
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 10 ай бұрын
ተባረክ የልጅ ትልቅ !!
@hyatt127
@hyatt127 10 ай бұрын
አለየ ያተን ለመግለፅ ቃላት ያሳል ኑርልን
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 10 ай бұрын
እንካን አደረሳችሁ እረቤት ግባበይው በዝናብ በርላይእግዚያብሔር ነው ስንት አይነት ሰው አለ.
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 10 ай бұрын
በመጨረሻም ሰላም መፍጠራቸው ደስ ይላል ልጆቹ እራሱ ደስ ይላቸዋል
@Haregi849
@Haregi849 10 ай бұрын
አለምዬ ምርጥ ሰው
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z 10 ай бұрын
አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የይቅርታ የመተሳሰብ የስከስኬት ያርግልን❤
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 10 ай бұрын
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት አሌክሶ የአንተ ጋዘጠኝነት እጅጉን ያስደምመኛል የእውነት ሀሳቤን የምትጋሩ በላይክ አሳዮኝ አዲስ አመትማ አደል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 ай бұрын
አይ የሃግሬ አባቶች እጅግ ሲያሳዝኑ ትንሽ ይዘገያሉ እናትን ቢሰሙ ተጠቃሚ ይሆኑ ነበር
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 10 ай бұрын
መልካም ሀዲስ ሀመት መልካን ዘመን ይሁንልን ዝናብ ላይ መቆምህ ትንሽ ይከብዳል ለማንኛውም የይቅርታ የፍቅር የስላም ሀገራችን ስላምን የምንስማበት የምናይበት ጊዜ ያድርግልን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
እንኳን ለዚቀን በሰላም በጠረና እግዚአብሔርበሰላም አደረሳችሁ❤❤❤በጣም ደስይላላል ይቅር ለእግዛአብሔርመ አለም ሰገድ ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 106 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
ሰርፕራይዝ  አደረጉኝ  ደነገጥኩኝ😱
27:23