ይድረስ በካናዳ ጎዳና ለወጣኸው ለልጄ አባት! "ወደ ካናዳ ውሰደኝ ብዬ አላስጨንቅህም" ልጅ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 196,015

Eyoha Media

Eyoha Media

10 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 916
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 10 ай бұрын
እውነት ጎዳና ከወጣ ኪዲ ኢትዮጵያ ልታውቅ ስለምትችል እሷን እባካችሁ አናግሯት
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 9 ай бұрын
ኪዱ ያለችው ዊንፕግ ነው
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 10 ай бұрын
ልጅሽ አለመሄዱን እግዚአብሔርን አመስግኚ :: አሁን በውጪው አለም ልጅ የሚያድግበት ምድር አይደለም :
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
ትክክል ከነሱ አንፃር ኢትዮጵያ ገነት ነች እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠንና
@workineshteka3269
@workineshteka3269 10 ай бұрын
የገባው እንዲህ እውነቱን ይናገራል👌🙏👍
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
@@workineshteka3269 በተለይ ካናዳ 95%gbresedom በያቸው
@rahelestif2112
@rahelestif2112 10 ай бұрын
አሁን እኮ visa ብታገኝ micro second አትቆይም ነበር
@rahelestif2112
@rahelestif2112 10 ай бұрын
@@godisgoodallthetime836ኤረ ባክሽ million birr ከፍሎ ራሱ አልሳካ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛቱ ባወቅሽ አንቺ ራሱ ብታገኚ ደቂቃም አትቆይም።
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 10 ай бұрын
ውጭ ስለተወጣ ህይወት አይቀየርም እዛው ጎብዞ ከተማረ ና ትልቅ ደረጃ ይደረሳል :: የደሃ ልጆች አገር ውስጥ ተምረው ጥሩ ደረጃ ደርሰው አሜሪካን ካናዳ የሚመላለሱ ብዙዎች አሉና ::
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 10 ай бұрын
ትክክል ካናዳ 25 አመት ተቀምጠው ያልተቀየሩ አውቃለሁ እኔ ከሆላ ተነሰቼ የትናየት ደረሼያለሁ ሀብታም ሰሆን ኮምፕሌክሳቸው በጌታ
@asnakechseifu4082
@asnakechseifu4082 10 ай бұрын
Tekekel
@Yemariam4284
@Yemariam4284 10 ай бұрын
Exactly
@nardip4999
@nardip4999 9 ай бұрын
የት ነው የደረስሽው እስቲ ንገሪን?? ሁሉነገር ብርቅሽ ነው። ኑሮ በፊክክር አይኖርም ፤ ሁሉም ሰው የራሱ የሂወት መንገድ አለው እና ይሄ አጉል መፎካከር ይቅርብሽ። የውጭ አገር ኑሮ ከባድ ነው ፤ የቤት ኪራይ አለ ፣ Tax የሚከፈል አለ ፣ ምግብ እና ትራንስፖርት ወጪ አለ ...ይሄሁሉ ከተከፈለ በኋላ ትንሽ የኪስ ብር ነው የሚቀረው። በአሁኑ ሰአት ኑሮ በጣም ከመወደዱ የተነሳ ነጮቹ እራሳቸው online ላይ እያማረሩ video እየለጠፊ ነው። አንድ ማቃት ልጅ እንደቺ ስትፎክር ከደረጃ ላይተደናቅፋወድቃ ሰርጀሪ አድርጋ እረፍት ስትወስድ የምትሰራበት መስሪያቤት ወዲያው ነው ያባረራት። ለhospital ወጪ ገንዘቧን ጨርሳ ፌስቡክ ላይ ገገንዘብ ተዋጣላት። አንቺም ከስራ ብትባረሪ ወዲያው ነው ዜሮ የምትሆኝው እና የሌለ ጉራ እዚህ አታውሪ።
@Gize7
@Gize7 9 ай бұрын
⁠ከስራ አትባሪም ልመና በጣም እየወደድን መጥተናል ሀበሻ ውጭ የሚኖረውም ኢትዮጵያ ያለውም ልመና በጣም ይወዳል። እውነት እና ህግ ስላለ የሀኪም ማስረጃ ሀኪሞች ኢሜል ያደርጋሉ እየተከፈላት አመት ወይም ከዛ በላይ ከሆነም የረጅም ጊዜ ጉዳት ተብሎ ክፍያው ይቀጥላል ለጉዳተኛ የተመቻቸ አለ በካንፓኒው በኩል ይከፍላል በደንብ ስትድኚ እዛው ስራሺን ትቀጥያለሽ
@wintakibreab6199
@wintakibreab6199 10 ай бұрын
አለም ሰገድ ጥሩ አዳማጭ ምርጥ ጋዜጠኛ ዘመንህ ይባረክ አዲሱ አመት ፍቅር ምንሰማበት የምንፈቃቀርበት ዘመን ያርግልን 🙏🙏
@workjoozil
@workjoozil 9 ай бұрын
አሜንንን
@user-dj8ho6rs4w
@user-dj8ho6rs4w 9 ай бұрын
​@@workjoozil🎉ቂ 🎉🎉. 😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉o
@ethiolal2148
@ethiolal2148 10 ай бұрын
አለምዬ ስወድህኮ 🥰የአዳምን ዘር ሁሉ እንዳንተ መልካም ቢያደርጋቼው ጦርነት ችግር መፈናቀል መገደል አይኖርም ነበር ኑርልን❤
@saralakew1201
@saralakew1201 9 ай бұрын
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@tekeaberhe3422
@tekeaberhe3422 9 ай бұрын
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@Elbethel167
@Elbethel167 10 ай бұрын
ሱስ ብቻ ሳይሆን፣ እድል ፊቷን ታዞራለች የትም አለም ስትኖሩ በተለይ ካገርውጭ ሲሆኑ ይከብዳል፣ እኔ አገርውስጥ ላላችሁ የምመክረው ባገር ሰርቶ ማደግን ብናስብ ጥሩ ነው፣ ካገርውጭ ብርእንኳን ተሳክቶ ቢኖር ደስታ የለም ኩራት ክብር ባገር ነው።
@abebamiki4193
@abebamiki4193 9 ай бұрын
በጣምምምም
@fikeryebeltal9068
@fikeryebeltal9068 9 ай бұрын
Gedya zerfia rehab lemalelet blesh new
@Badema1991
@Badema1991 9 ай бұрын
ሱስ ወደህ የምታደርገው ነገር አይደለም ውጭ ሐገር በተለይ እስትረስ ያለበት ነው እሱን ለመርሳት ብለህ በትንሽ ትጀምርና ይዞህ ይሄዳል
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r Ай бұрын
ትክክል ነው እህቴ ሁሉ ነገር ባገር እና በእናት ቤት የሚያምረው ።
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 10 ай бұрын
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ👌👍👍👍👍
@semirakasaw911
@semirakasaw911 9 ай бұрын
ወላሂ እኔም በጣም የምወድ ሚድይ
@mussieadera7044
@mussieadera7044 9 ай бұрын
ኤትዬጵያ ካሉ ጋዜጠኝች በጣም አስተዋይ : ሙህር : መልካም : ሰው : ታላትድ !! ወንድሜ : እድሜ ይስጥህ ። ከአሜሬካ ። 54:11
@Bete-el
@Bete-el 9 ай бұрын
👏🏽 ጋዜጠኛው ስለ እናት ያለው ክብር:: እውነት ነው ልጅ ማሳደግ ብር ከማምጣት ይከብዳል:: done both and motherhood is by far my hardest job yet!
@samritube9007
@samritube9007 9 ай бұрын
አልወስደውም ያለበት ምክንያት ይኖርዋል የውጩ አለም ልጂ የሚያድግበት አይደለም አባትየው ያለፈው ብዙ ፈተና ይኖር ይሆናል ስደት እኮ እንደጠበቅነው አይገኛም 😢😢😢
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 9 ай бұрын
የሚገርም ስብዕና ያላት ሴት ነች።ስብዕናቸውን በማይረባ ነገር በሚሸጡበት ዘመን ስብዕናሽን ማስከበርሽ ይደነቃል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 9 ай бұрын
ከሁሉ የሚበልጠዉ ጉብዝናዋ በጊዜ መንቃትዋ!! ፈጣሪ በጣም ረድቷታል ስለእዉነት!!
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 10 ай бұрын
አለም ሰገዲን እደኔ ከልቡ የሚወደዉ ማነዉ አቤት አስተሳሰብ አቤት ትግስት አቤት ሙህርነት
@samritube9007
@samritube9007 10 ай бұрын
የአሜራካን እና የካናዳን ቢዛ የገነት በር መስሎችው ካልሄድን እያለችው የምትመኙ ስወች ስደት አልፎበታል ተማሩ😢
@rahelestif2112
@rahelestif2112 10 ай бұрын
መውጭያ መንገዱ አጥተሽ ነው አይደል?🤣🤣🤣
@saramengistu481
@saramengistu481 10 ай бұрын
You right
@MeriMTube
@MeriMTube 10 ай бұрын
ከከከከከከከየኔውድእውነትነውፍሮፋሎንበመጫንወደቤቴጎራበሉ
@cellphone3541
@cellphone3541 10 ай бұрын
በትክክል
@Gize7
@Gize7 9 ай бұрын
ከሰራሽ ዶላር ነፍ ነው ይመቻል ለምን ይዋሻል
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 9 ай бұрын
ትንሽ ግራ የሚያጋባ ታሪክ ነው ዝብርቅርቅ ያለ ታሩክ ነው እግዚአብሔር ለልጁ ሲል አባቱ ደህና ሆኖ ያገናኝው እላለለሁ
@sunnyethio3782
@sunnyethio3782 9 ай бұрын
ትክክል ግራ ያጋባል እህት ወንድም ካለው ለምን እነሱ አይፈልጉትም
@nardip4999
@nardip4999 9 ай бұрын
@@sunnyethio3782 ቢረዱትም ምንም ዋጋ የለውም.. ምክንያቱም በሱስ ውስጥ ያለ ሰው ምንም ብትነግሪው አይሰማሽም።
@abunezena
@abunezena 9 ай бұрын
እኔ በጣም ነውግራ የገባኝ አልገባኝም
@Nardos217
@Nardos217 9 ай бұрын
ግትር ሰው ማንም ቢመክረው እሱ ብቻ ልክ የሆነ ይመስለዋል።
@user-cx4du8vn7m
@user-cx4du8vn7m 10 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው ታሪክሽግን ደግሞ ባነጋገርሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እኔ ምኖረው ካናዳ ቶሮንቶ ከተማ ውስጥ ነው ። ብዙ አበሻ ሆምለሶች ያለበት አገር ነው ግማሹ ተስፋ በመቁረጥ ግማሾቹ ወደ ድራግ ውስጥ በመዘፈቅ ነው የሚታመሙት። ካናዳ ጥሩ አገር ነው ለመኖር የሚመች አገር ነው ሰርተህ ለመብላት ለመማር ለኑሮም ተስማሚ አገር ነው የሚያጋጥመን ችግር በስንፍናችነና ስንፈጠር ደግሞ ባስተሳሰብ ጠንካራ አለመሆናችንና ካናዳም ስንመጣ ቶሎ የሚያልፍልን መስሎን እንመጣና ኑሮውን ስናየው እንዳልጠበቁት ሲያገኙት ወደአልባሌ ቦታ ገብተው ይበላሻሉ ይሄ ሰው ካልጋሪ ውስጥ ነው የሚቀመጠው አልበርታ ክፍለሃገሩ ነው ትልቁ ሰጋ ቤትም ካልጋሪ ውስጥ ነው የሚገኘው መንግስት ደግሞ ድራግ ውስጥ ለተዘፈቁ ኢትዮጵያውያን ብዙ እርዳታ ቢያደርጉላቸውም ተመልሰው ከድራጉ ለመውጣት ምንም የማይሆን ነገር ነው ለማንኛውም ኑሮ በውጭአገር ቀላል እንዳይመስላችሁ እንዲያው ሻንጣ እየጎተትን አዲስአበባ ኤርፖርት፡ስንገባ ተመችቶን የመጣን ነው የሚመስላችሁ ሆዳችን በሀንበርገርና በፒዛ ተወጥሮ መቼ እቤታችን ገብተን የእምዬን እንጀራ ለመብላት ነው የምንቸኩለው። ለማንኛውም በርቺ ልጅሽንመም ከቻልሽ ካንቺ ጋር አብሮ ቢኖርና ለመለወጥ ከፈለገም ታትሮ ከተማረና ከሰራ አገርን የመሰለ የለም የሰውን አርተፍሻል የሆነውን አገር እያየን አንደናገር ነው የምለው ከአገራችን ከወጣን ጠንክረን መስራት አለብን ግን አገርን የመሰለ ተከብረህ የምትኖርባት የትም ሄደህ አታገኘውም ። ማሪኝ አገሬ ።❤
@user-jr3bb6dl4q
@user-jr3bb6dl4q 9 ай бұрын
@menberebekele2374
@menberebekele2374 9 ай бұрын
የኔ ጌታ ትምህርትህን በርትተህ ተማር ውጭ የሄደ ሁሉ ይሳካለታል ማለት አይደለም አባትህንም እግዚአብሔር ወደ ጤንነቱ ይመልሰው
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 9 ай бұрын
ምርጥ ወንድም አቤት አንተን የወለዱ ካሉም እድሜ ይስጣቸው ከጤና ጋ
@itsmydam5912
@itsmydam5912 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይወድሻል እንካንም ዋጋ ከፍለሽ አሳደግሽ አሁን የበለጠ ጠንካራ እናትም አባት መሆን ይጠበቅብሻል በአሁን ሰአት ውጪ ተወልደው አድገው ለእናትና አባት የማዘን ምክንያት እየሆኑ ነው ተንከባከቢው ልጅሽን አባቱም እርሱ ከሆነ ጎዳና የወጣው ፈጣሪ በሰላም ለአገሩ ያብቃው ዘንድሮ የምንሰማው ክፉ ብቻ ሆነ ፈጣሪ ደጉን ቀን ያምጣ
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 9 ай бұрын
I love her speech from the beginning until end I can't tell she struggle but she still here I'm proud of her everyone have bad story but it's OK dear
@painkiller529
@painkiller529 9 ай бұрын
For sure the way she speech wow
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የተዘበራረቀ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ ልጅሽንም ከአባቱ ጋር በሰላም ያገናኘው 💔
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 10 ай бұрын
ምርጥና ጠንካራ ቆራጥ እናት ነሽውዴ ❤❤❤❤
@S.m543
@S.m543 9 ай бұрын
ምስኪን ያመናት እና ሚስት ያረጋትን ሰው ስለከዳች ነው ጥንካሬዋ ይገርማል አስተያየትሽ
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 9 ай бұрын
የኔ ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አባትህን በጤና ያገናኝህ ስደት በጣም ፈተና የበዛበት ህይወት ነውና
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 9 ай бұрын
እንዲህ ለአይን የሚያሳሳ ፅድት ያለ ልጅ እንኳን አባቱ ማንም ሊወስደዉ ይችላል።ከአለምሰገድ ጋር ማዉራት ሲጀምር ባለመጎዳቱ ደስታዬን መቋቋም አቃተኝ ስለእዉነት !!ቢሔድ ግን ገንዘብ እንጂ ምንም የሚያመጣዉ ለዉጥ አይኖርም ባለበት ፈጣሪ ይባርከዉ!!በጣም አስተዋይ እና ሚዛናዊ ልጅ !!!እንዲህ በጥንካሬ እና በጨዋነት ያሳደገህ ፈጣሪ አምላክ ስሙ ይባረክ!! አሁንም በጥበብ በግርማ እና በሞገስ አብዝቶ ይባርክህ ያሳድግህ የኔ ልጅ!!ለከበረ አላማ ያዉልህ!!እናትህንም ሳላመሰግን ማለፍ አልችልም!!
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 9 ай бұрын
በጣም ደስ የምትል እናት ሀሳቧን ስትገልፅ ያላት በራስ መተማመኗ ደስ ይላል
@user-mv4zl2dn9g
@user-mv4zl2dn9g 9 ай бұрын
ኪዲ ካናዳ የምትኖረውን ፍልጉና ንገሩዋት እሱዋ ትረዳችሗለች ጌታ ይርዳችሁ አለም ሰገድ ተባረክ🌻🌻🌻🌻🙏🏾🙏🏾
@almazmalu6956
@almazmalu6956 9 ай бұрын
እህቴ መውቀሱን ትተሽ ቤተሰቦቹን ስለምታውቂ ተነጋገሩ። ዋናው ልጅሽ በጣም ተጎቷልና አበረታችው አይምሮው እንዳይጎዳ አሳድገሽ እንዳትከስሪ የሚያሳዝነውን ልጅሽ ዙሪና ተመልከቺው።
@workineshteka3269
@workineshteka3269 10 ай бұрын
እህት አለም በጨራሽ ልጅሽን እነዳትልኪ በአገሩ የድሉን አያጣም ስደት ውርደት ነው እባክሽ🙏🙏
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 9 ай бұрын
ከውርደትም ውርደት ትንሽ ያገኙ ደሞ ቤተሰብና ሌሎችንም ለመርዳት ብቻ ሴቶች ምሰኪኖች እድሜያቸው አልፎ ሳየወልዱ ካአሁን ውጭ አገር ልጅ ቅርት ይበል አሳድገሽ እየተከሰስሽ።
@nardip4999
@nardip4999 9 ай бұрын
@@Amesegenalhue መውለድ አለመውለድ የእያንደንዱ ሴት የግል ሂወት ውሳኔ ነው፧፧ ሲጀመር ልጅ መውለድ ግዴታ አይደለም ያልፈለገች ሴት በግድ ህብረተሰቡን ለማስደሰት ብላ መውለድ የለባትም ፤ ቀጥል እኔ እራሴ ሁለት ሰወች አቃለሁ ልጅ የማይፈልጉ እና አርቲስት ሳያት ደምሴም ተመሳሳይ አመለካከት ነው ያላት። እና ከዘመኑ ጋር ተራመጂ።
@BeziBe
@BeziBe 10 ай бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን 😢እኔ የሚያንገበግበኝ እና የሚያሳዝነኝ እዛ ጎዳና ላይ ያለው አባቴ ነው አለ 😭 እውነት አሳዘነኝ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል እሱ ከሁሉ ቀድሞ ይድረስለት 🙏 እግዚአብሄር ሰላማችሁን እና ደስታችሁን ያሰማን🙏
@hayubintmama264
@hayubintmama264 9 ай бұрын
ምርጥ እናት ነሽ እሱም ላቺ ያሰበውን ይሆናል አላህ የሰጠው ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ😊
@lulululu3892
@lulululu3892 9 ай бұрын
አለምዬ እንኳን አደረሰህ አባቴ ! አክባሪህ ነኝ አንተ የምትመኛት ኢትዮጵያ የምትመጣበት ዘመን ይሁን❤🤲
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 9 ай бұрын
ለምን ፖለቲካ ውስጥ ታስደብዋለሽ? አለምሰገድ አንድም ቀን ፖለቲካ አውርቶ አያውቅም
@marthabekele2138
@marthabekele2138 9 ай бұрын
Amen Amen 🙏🏾
@lulululu3892
@lulululu3892 9 ай бұрын
@@memiahmed-eu1er ደደብ ቆሻሻ ማን ስለ ፖለቲካ አወራ !
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
ወጣቶች የውጪ መፈስ ያዛቹ እጂ ባገራቹ ጠክራቹ ብትሰሩ ትኖራላቹ ያሳዝናል😢
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 10 ай бұрын
ለምን ልጅሽን መላክ ፈለግሽ ጠንክረሽ ስሪ እራስሽን እና ልጅሽን ማሳደግ ይቻላል ጥሩ አባት ባይኖር እንኳን ጥሩ እናት እንሁን ።
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 10 ай бұрын
ወላሂ ጠንካራ መሆን ያስፈልጋን እኔ ለራሱ ለብቻየ ልጄን እያሳደኩ ነዉ ግን አልሀምዱሊላ ሁሎም ጠንካራ ነኝ ኢሻ አላህ ❤❤❤❤
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 10 ай бұрын
@@dhhffyut4956 በርች ፈጣሪ ከአንንች ጋር ይሁን
@rorororo7967
@rorororo7967 10 ай бұрын
ኪድ የሚትባል ጥሩ ሴት ካናዳ የሚትኖር አለች እሷ ብትተባበር ጥሩ ነው።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 ай бұрын
ይገርመኛል ስም እንክዋን ሳያውቁ መጥፎ ነው ብላ ግን ሮጠው አልጋ ላይ ወይ ሀበሾችይገርሙኛል እግር በማንሳት ቀልድ የለም ቁምነገር ላይ ዜሮዎች እራስን ማስደግ ላይ እንድምን ዋላችሁ ተባብለው አልጋ ላይ ቅንዝረኛ ሁሉ!!! ደሞም ሀይማኖተኞች ነን ኦርቶዶክሶች ነን እንላለን ግን ቃሉን አንከተልም!!!
@rasayifat5726
@rasayifat5726 9 ай бұрын
​@@welansatesfaye5384 Judgemental
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 10 ай бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር የአባትንህ ታሪክ ተቀይሮ ለመስማት ያብቃን አይዞህ የኔ ልጅ በጣም አስተዋይ እናት አለችህ እኔም ሁልጊዜ የምለው ነገር ነው ትዳር ከያዝን ቦሀላ ቢከፋንም አለመለያየት ለልጆቻችን ስንል ዋጋ መክፈል አለብን ከባሰ ከባድ ከሆነ ብንለያይም ልጆች ካሉን እነሱን ጥርሳችንን ነክሰን ተቸግረንም ማሳደግ ውጤታማ ማድረግ አላፊነት አለብን የእንጀራ አባት አታምጡባቸው በተለይ ሴቶች አደራ ።
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 10 ай бұрын
ትክክል ነሽ እማ 😢 ግን ከባዲ ነዉ
@bemnettolossa
@bemnettolossa 10 ай бұрын
She so strong and brilliant 👌👌
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 ай бұрын
ብሪልየንት???? ምን አይነት??? ስትሸጥ ኖራለች ማለት??? እክክክክክ አይ ሀበሾች እምንገርም ነው!!but she needs help ፀበል መሄድ ወይንም ሳይካተሪስት ማየት አለባት!!!
@zahraliban5714
@zahraliban5714 9 ай бұрын
አላህ ሆነ ያብጀው አገራችንን ስለ ያድርግልን።ላገራችን ብንላፋ ውጭ እንደምንለፋ ዛሬ ስደተኛ የብር አይኖረም ነበር።ፖለቲከኞች ለስልጣን ከምትሮጡ ተባብራችሁ ላገር እድገት በርቱ።እንደሌላው አገር ስናድግ በየተራ ስልጣን ላገር እድገት ይቻላል።
@lulululu3892
@lulululu3892 9 ай бұрын
@@welansatesfaye5384thank u!
@hanisha9376
@hanisha9376 9 ай бұрын
She is beautiful too!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 9 ай бұрын
@@welansatesfaye5384 she is absolutely fine!!
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 9 ай бұрын
እንድሁም ልጅሽ ውጭ አለመሄዱ ለበጎ ነው እዝህ ያለነው ልጆቻችንን ይዘን ወደ ሃገራችን የምንመለስበትን ግዜ አሳጥርልን እያልን ነው😅ልጄ ሆይ በሃገርህ ከወገንህ ጋር ኑር በርታ ጎብዝ እዝያው ለመለወጥ ሞክር
@elsibekele5701
@elsibekele5701 9 ай бұрын
A strong and dynamic women with wrong men!! Stay strong beautiful lady! Your son is better off in his county. You are his rock!!
@MahlietTsige
@MahlietTsige 9 ай бұрын
Thank you
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 9 ай бұрын
​@@MahlietTsigeንግግርሽ እራሱ ደስ ሲል ለኔ በጣም ሞራል ሆነሽኛል ታሪካችን ባይመሳስልም ግን የአበሻ ወንድ ባህሪ ግን አስቸጋሪ ነው ግን ኮንፌደንስሽ ለጥቅም ብለሽ እራስሽን ዝቅ አለማድረግሽ ብቻ አንቺ ከደረስብሽ ህይወት መሀል በጥቂቱ የደረስብኝ ነገር ስላለ ብልጅነታችን ባለመብስል ውስጥ ሆነን የማንገባበት ቅርቃር የለም አይደል ግን ይሁን ህይወት ጎርባጣም ነገር የምታሳልፌባት መንገድም አይደለች ግን ሁሉም አልፎ ሀላችንም እንደታሪክ እናወራዋለን ብቻ እግዚአብሄር ይሄን የመስለ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ አባቱንም እግዚአብሄር ወደ ቀልቡ ይመልስው መልካም እድል ገጥሞት ለልጁ የሚመካበት አባቱ ያድርገው
@elsibekele5701
@elsibekele5701 9 ай бұрын
@MahlietTsige sure, you are a great example for so many of our women. Your son will be a strong man of wisdom. May God bless you and your family.
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 9 ай бұрын
@@MahlietTsige wow!! Amazing!!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 9 ай бұрын
Indeed!!
@debrituwake4621
@debrituwake4621 10 ай бұрын
እምዬ ኢትዮጽያን ስላም ያድርግልን እንጂ :የስው ልጅ ከተማረ እና ስርቶ ውሎ ከገባ ማን እንዳገር እባክሽ ልጅሽን በሀገርሽ ስብስቢ ና ያዢ
@user-ep3mf4ih7v
@user-ep3mf4ih7v 9 ай бұрын
የኔ.ወድም.አባትህ.እዳይሆን.ተመኝሁ.ፈጣሪ.ሰላሙን.ያሰማህ.ምርጥ.እናት.አለህ.ፈጣሪ.ይጠብቅልህ
@menberegutema9460
@menberegutema9460 9 ай бұрын
ዞረም ቀረም አንቺ ምርጥ አስተዋይ ተስፋ ያለሽ እናት ነሽ!
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 10 ай бұрын
ተባረኪ ብርቱ ሴት የምዕራቡን ህይወት በተረዳ አውቀሽዋል ቆፍጣና ሴት ልጁን መውሰድ አለመፈለግ ላይሆን ይችላል አሜሪካም ካናዳም ሰው ለመውሰድ በተገባ ህይወቱን መምራት አለበት ሥራ እየሰራ ታክስ እየከፈለ በትክክል ህይወቱን እየመራ ካልሆነ መውሰድም ማመልከትም አይችልም ማንም ሰው ልጁን አይጠላም ትምህርትክን ጠንክረክ ተማር
@user-rj6fs8if3n
@user-rj6fs8if3n 10 ай бұрын
አለም ሰገድአድናቂህ ነኝ ለሰው ያለው ክብር የሰው ሰሜትየሚረዳእድለኛነህ እንደዚህ አይነት ሁኖ መፈጠር
@more7649
@more7649 9 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት በስርዓት ነው ልጅሽን ያሳደግሽው እግዛብሄር መጨረሻውን ያሳምርልሽ አይዞሽ ያለፈው ታሪክሽ አልፏል,ፀልይ ያለፈው ነገር እንዲቀልሽ ፀልይ ልጅሽን ግን ልውሰድ እንኳን ቢል እንዳትልኪ በስንት ስቃይ እዚህ አድርሰሽ ልጅሽን እንዳትልኪ. ለልጅሽ አባት መልካሙን እመኝለታለሁ እግዛብሄር ወደ አእምሮው ይመልሰው.
@yedinglelij42
@yedinglelij42 10 ай бұрын
እህቴ ትክክል ነሽ ነገር ግን በችግር ጊዜ እኔን እንዲረዳኝ እገሌን ወክያለሁ ካላለ በአገሬው ህግ መስረት ማንም ሰው አጠገቡ ሊደርስ አይችልም እግዚአብሄር ምህረቱን ይስጠው/ ይማረው
@MahlietTsige
@MahlietTsige 9 ай бұрын
አሜን
@yeromaymen3155
@yeromaymen3155 9 ай бұрын
የኔ እናት ውስጧ ተጎድቷል የውስጧን ለማውጣት ተቸግራለች😢
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 9 ай бұрын
ስለ እውነት ጀግና ሴት ነሽ የልጄ ስለሆነ የፈለገ ቢበድልሽ የበፊቱን እረስተሽ በመፈለግሽ
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 10 ай бұрын
እናመሠግናለን አስተማሪ ታሪኮችን ስለምትለግሰን ፍትህ በአማራነቱ ብቻለሚጨፈጨፈው ለታፈነው አማራህዝ።
@saadahsaadah5302
@saadahsaadah5302 10 ай бұрын
😢😢😢
@S.m543
@S.m543 9 ай бұрын
ድል ለአማራ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 10 ай бұрын
እህቴ አትሳሳቺ በአባቱ ቦታ ልጅሽ ሄዶ ጎዳና ቢወጣስ ኖሮ ዋጋ ከፍለሽ እንዳሳደግሽው እስከመጨረሻው ታግለሽ በሀገርሽ ብታሳድጊው ይሻላል ምንም ይሁን ምን ማን እንደሀገር
@nardip4999
@nardip4999 9 ай бұрын
18 አመት ሞልቶታል ስለዚህ Adult ሆኖአል እና College እና ሞያ እንዲይዝ ማበረታታት ብቻ ነው ማድረግ ያለባት... በተረፈ አሳድጋ ጨርሳለች።
@FreeSoul76
@FreeSoul76 9 ай бұрын
She is strong mother ❤❤
@mbet1840
@mbet1840 10 ай бұрын
ልጅ በጣም ያሳዝናል ለአባቱ በጣም እንደሚያስብ ይታወቃል ከስቷን ጥውልግ ብሏል አንጀቴን ነው የበላው ፈጣሪ አባቱን ጠብቅለት
@hanisha9376
@hanisha9376 9 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ! እኛ ኢትዮጵያኖች የሰው ሀገር መሰደድን ትተን ሀገራችን ጠንክረን ከሰራን መለወጥ እንችላለን!
@hirutgobene1662
@hirutgobene1662 9 ай бұрын
I like her confidence 😻
@diborab7820
@diborab7820 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ እዛ ብዙ አበሾች አሉ ደግሞ በጣም ትንሽ ከተማ ናት በቀላሉ ሊያገኙት ይችላሉ ቢተባበሩት pls !
@MahlietTsige
@MahlietTsige 9 ай бұрын
አዋ እባካችሁ ለእግዚአብሔር ስትሉ እርዱት
@maraki9754
@maraki9754 9 ай бұрын
ሚዲያ ላይ የወጣሽው እኮ እንዲረዳ ሳይሆን መንገድ ላይ የወደቀ ምትናገሪውን ማገናዘብ ለማይችል ወቀሳ ነበር: ድኖ እንኩዋን ቢያየው በጣም ያዝንብሻል: ልጅሽን ዝም ብለሽ አደባባይ አወጣሽው እንግዲህ ስራሽ ብዙ ነው 😢
@SelSel-sg6fq
@SelSel-sg6fq 9 ай бұрын
​@@maraki9754yemayhon atawri berasish ayteshiw mokriw endalilsh kebad...gn esua endeza alalechim ahun gizew adelem lemewekakes be lela ken enaweraw alen new yalechiw demo anchi enkuan endezi dersobish tinsh neger enkuan atchyiwum so please merdat banchil zimta man gedele😢
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳው በተሉይ ጎበዝ ተማሪ ከሆነ ትንሽ ከባድ ነውና አባቱ ቢያገኘው እጅግ በጣም ጥሩ ነበር።
@halimo1255
@halimo1255 9 ай бұрын
በጣም የምገርም ታሪክ ነዉ ዉጭ ዉጭ ቡዙ ጉዲ አለ ሰዉን አላህ በሀገሩ ያኑረዉ እህታችን ትትናሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ልጂሽን ያሳዲግልሽ ቡዙ ወንዲሞቻችን እህቶቻችን እንዳአስቡት አልሆን ቡሎ አጉል ሆኖሉ ዉጭ ዉጭ ባንል የተሻለ ነዉ ሶስት ጊዜ ባይበላ አንዲ ጊዜ አይታጣም ጌታዬ አንተዉ እርዳን
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 9 ай бұрын
የተባረክ ጋዜጠኛ ነህ በአንተ አይን ክህሎት የሚባል ሚድያ ስናይ ይገርማል ምንና ምን አንተ ጨዋነትህ
@zd9022
@zd9022 10 ай бұрын
አለም ስገድ ሳላመስግን አላልፍም ዝምታህ ታዳምጣለህ ትግስትህን መሽአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 9 ай бұрын
የኔ አንበሳ ትልቁ ልእልናሽ የሞራል ተጽእኖን አለመቀበልሽ አኮራሺን ሲንግል ማም ቆራጥነትና ጽናት ይጠይቃል አደረግሽው ብርቱ ነሽ
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 10 ай бұрын
አለም ሰገድ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 10 ай бұрын
ኪዲ ኢትዬጲያ በሚለው ዩቱብ ላይ ሆነ fb ላይ ገብታቹ ፃፉላት እርግጠኛ ነኝ እሶ በቀጥታ ስፍራው ጋር ሄዳ ታጣራልሻለች ብሉ በሙሉ እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርሽ አይዞሽ
@Wubshetgetachewu4839
@Wubshetgetachewu4839 10 ай бұрын
ቅዳሜ በዚያ በኩል አልፋለሁ እስቲ አጣራለሁ::
@adanemengistu47
@adanemengistu47 9 ай бұрын
በጣም ሩቅ ነው እሷ ካለችበት እና እሱ አለበት ከተባለው
@thetruthwillsetyoufree736
@thetruthwillsetyoufree736 9 ай бұрын
በወጣትነት መሳሳት በሁሉም ሰዉ ያለ ነዉ.፡፡ after all You are so wonderful woman!!! ብዙም ደግሞ አትመኑ ጎዳና ወጣ ያሉሽ ሀሰትም ሊሆን ይችላል፡፡
@user-kl8vz1if2n
@user-kl8vz1if2n 9 ай бұрын
You are strong mother keep it up the great work she is well spoken ❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
አዲሱ አመት የተገፋው የማራ ሕዝብ ድል የሚቀናው እንዲሁ ሰላሙን ላጠው በሰቀቀን ላለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ድል የሚቀናጁበት ጠላት ጉድጓድ የሚገባበት የቀድሞ አንድነት ሰላሟ የሚመለስበት ዘመን ይሁንልን አሜን😢❤❤
@Jocy939
@Jocy939 10 ай бұрын
ከርእስ እየወጡ መዘባረቅ ሁሉን ፖለቲካ ማድረግ የዕውቀት እጥረትን ያሳያል
@rahelestif2112
@rahelestif2112 10 ай бұрын
🤣🤣🤣….ከዛስ
@yosephkassahun3117
@yosephkassahun3117 10 ай бұрын
እንደዉ ስትጀምሪ ልጁን እንኳ አይዞህ ብለሽ ከዛ ፖለቲካሽን ብታረጊዉ
@saadahsaadah5302
@saadahsaadah5302 10 ай бұрын
🎉አሜን አሜን አሜን ውዴ🎉
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 10 ай бұрын
​@@yosephkassahun3117😅😅😅😅
@user-dq8oe9dj1f
@user-dq8oe9dj1f 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ማሮቸ አላህ ሳብር ይስጠን ለሁሉም ነገር ❤❤
@sabirina578
@sabirina578 10 ай бұрын
Amiiiin
@nasanate8410
@nasanate8410 10 ай бұрын
አሜንውዴ❤❤❤
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 10 ай бұрын
አሜን
@emuadmasu873
@emuadmasu873 10 ай бұрын
Amen 🙏 🙏
@MeriMTube
@MeriMTube 10 ай бұрын
አሚንየኔእህትየማታእጀራይሰጠን ፍሮፍሎንበመጫንጎራበሉ
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w 10 ай бұрын
አይዞሕ ጌትዬ አባትሕን እግዚያብሔር ይርዳዉ እናትሕ እንዳለችዉ ሱስ ውስጥ ገብቶ ይሆናል እንጅ ወረቀት ያለዉ ሰዉ ካናዳ ጎዳና ላይ አይወጣም አንተንም መውሰድ የተሳነዉ ለዚያ ይሆናል !አንተ ሀገርሕ ላይ ትምሕርትሕን በርትተሕ ተማር ላንተ ያለዉን የትም አታጣውም!❤
@frdosi2312
@frdosi2312 9 ай бұрын
ወይ መከራችን ሴቶች😢❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
በጣም ተረድቼሻለሁ ያንን ጊዜ ማለፍ ከባድ ነው የአካባቢው ሰው እንደሚያሳድር ነው ከቤተሰብ ይብሳል የሚያልፍ አይመስላቸውም
@shenbelelshiferaw5951
@shenbelelshiferaw5951 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ
@haileselassieayele4699
@haileselassieayele4699 9 ай бұрын
ድንቅ ሰብዕና ያላት ሴት ናት ሰዉዬው ቀድሞም ቢሆን እርዳታ የሚያስፈልገው ሰው ነበር ምህረት ያውርድለት
@user-xl2gf6rw4z
@user-xl2gf6rw4z 9 ай бұрын
I am a 30-year-old woman. My 2-year-old and 6-year-old children, who were born in America, have always told them how much I love my country, Ethiopia. So love ❤️ ur own country more than anything because you have only one as the same as ur mother 👩 ❤🙏
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 9 ай бұрын
ሀገርሽን ከወደድሽ ሰው ሀገር ምን ትሰሪየለሽ?
@arditube5698
@arditube5698 9 ай бұрын
Me too 👌👌👌❤❤
@sarajosh7261
@sarajosh7261 9 ай бұрын
Looking for brad , that is all , I love my country , but I couldn’t get what I want so I left. Do we have a good leader to serve us equally with value? Is our life matter in our own country? Hear dog and plant have high value, I don’t like culture and weather but what can I do, I can 4 times home , but It didn’t work for me , so do not judge we all love our home.
@abentekelly9387
@abentekelly9387 9 ай бұрын
I love USA 🇺🇸
@anbutaadamu9761
@anbutaadamu9761 7 ай бұрын
Awo
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 9 ай бұрын
አቦ ተባረኪ አሰተዋይ አነጋገርሸ ራሱ you are very maturity አለሜ ከልብክ ሰው ነክ አባቴ ተባረክ ዘርክ ይባረክ ።
@mekdesayinalem3661
@mekdesayinalem3661 9 ай бұрын
Wow sis you are smart the way your speech each words strong message God bless all family And Alemsuged you are blessed keep it thankyou
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 10 ай бұрын
አለምሰገድ እንኳን አደረሰህ ልጁ እግዚያብሔር ልቦናውን አይቀይር ከባድነው ልብ ይሰብራል
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 9 ай бұрын
ፈጣሪን አመስጊኝ ልጅሽ አለመሄዱ ካናዳ ልጅ ለማሳደግ አይደለም ከ አክስት ጋር ከ እናትና አባት ጋር ይከብዳል ።
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 10 ай бұрын
አምላኬ ምህረትን ላክለት ጎበዝ እናተ ,,,,,አለም ሰገድ እንኳን ደህና መጣህ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ከነ ቤተሰብህ ❤❤,,,,
@user-dn6nb1rx2j
@user-dn6nb1rx2j 9 ай бұрын
I have no words to express how much I respect you you are a brother to every one 🙏🙏🙏
@user-sw8et7gz5h
@user-sw8et7gz5h 10 ай бұрын
ማህሌትዬ የሰፈሬ ልጅ በጣም አዝኜአለሁ ካናዳ የት ከተማ ነው ሚኖረው የመከኒሳ ልጆች ብዙ አሉ ሊረዱት ይችልላሉ
@estar9stars173
@estar9stars173 10 ай бұрын
she said Alberta
@MahlietTsige
@MahlietTsige 9 ай бұрын
አልበርታ ብሮክስ ስጋ ቤት አካባቢ
@MahlietTsige
@MahlietTsige 9 ай бұрын
የሰፈሬ ልጅ ማን ልበል
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 9 ай бұрын
​@@MahlietTsigeየ አቡነ ጌታሁንን የ ኢንስትግራም፣ የፌስቡክ እና የቲክቶክ አካውንቶችን አግኝቻቸዋለው። ሰውዬው እሱ ይመስለኛል። አካውንቶቹ ላይ የዛሬ አንድ አመት ከሁለት ወር ገደማ ነው ፖስት ማድረግ ያቆመው። የኢንስትግራም አካውንቱ ስም Abunegetahun ነው። የፌስቡክ ስሙ Abune Matata Matata ነው። የቲክቶክ አካውንት ስሙ 1212babu ነው። መልካም እድል!
@genetkarrayyu1759
@genetkarrayyu1759 9 ай бұрын
የኔ ቆጆ ልጅ አተ ልዩ ነክ የአገበገበኝ አልክ አባትህን የታባቱ ስደት አተ ትልቅ ቦታ የምትደረስ ልጅ ነክ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 9 ай бұрын
ye keryu btsbi nese❤ oromo❤
@saraabate1804
@saraabate1804 10 ай бұрын
በጣም ጠካራና አስተማሪነሽ እህቴ👏
@yeshiharegmersha5187
@yeshiharegmersha5187 9 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር። የእህታችን ብስለት ለብዙ እህቶች አስተማሪ ነዉ። ጥንካሬዋ የሚገርም ነዉ። የሕይወትን ሚስጥር በደንብ አግኝተዋለች። ጎበዝ🌹❤️🌹
@ahmedsei
@ahmedsei 10 ай бұрын
እሱ መልስ መስጠት በማይችልበት ሁኔታ እያለ ይሄ ሁሉ ወቀሳና ትችት በማቅረብ ያንቺን ትክክለኛነት ለማሳየት መሞከርሽ ያሳዝናል ።
@MahlietTsige
@MahlietTsige 9 ай бұрын
በተቻለኝ መጠን እየተጠነቀቅሁ ነው
@Zeena-cb6wy
@Zeena-cb6wy 9 ай бұрын
😊😊😊
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 9 ай бұрын
አለመም ሠገድ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ ቤተሠብህ ይባርክ ለአንተ ትልቅ ፍቅርና አክብሮት አለኝ
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 9 ай бұрын
you are great women GOD bless you your life and your son
@selitekeste6034
@selitekeste6034 9 ай бұрын
አንደበትሽ መልካምነትሽን ገለፀልን በጣም ጥሩ አርገሽ በምግባር እንዳሳደግሽው የልጅሽ አንደበት ይናገራል ምርጥ እናት ነሽ❤
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 9 ай бұрын
ስንት ሰው በዚመልኩ በየውጭ አገሩ የወደቁ አሉ ሰመድ አዝማድ በተስፍ ይጠብቃል ፈጣሪ በሰላም ወደአገሪ መልሰይ
@maraki9754
@maraki9754 10 ай бұрын
እውነቱን ለመናገር ምንም አስተማሪ አይደለም : እንደውም ብቀላ እሰይ ነው የሚመስለው: በተለይ የወለደ ሰው እንዲህ ማለት አልነበረበትም: አይዞህ ያንተ ቃል ለአባትህ መድሀኒት ይሁንለት:: እናትየው ከዛሬ ቀን ጀምሮ የህሊና ህመም ጸጸት ይጎዳሻል ትክክል አይደለም የሰራሽው : እኛ ኢትዮጵያውያን ሰው በዚ ደረጃ ሲገኝ የድሮውን ትቶ በሀዘን እርዳታ ይለምናል እንጂ ቁስሉ ላይ እንጨት አይሰድም: የታመመውን እግዚአብሔር ይማረው: እሱንም ለዚህ ህመም ያደረሰውን ስለማናውቅ ላንቺ እንድትድኚ የተመኘልሽን ፀበል አግኝቶ ለመቆም ያብቃው::
@alemkebede5614
@alemkebede5614 9 ай бұрын
እውነት ነው
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 9 ай бұрын
የተደበላለቀ ታሪክ ነው ለማንኛውም ፈጣሪ በመልካም ነገር ያገናኛችሁ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 9 ай бұрын
ምንም አልተደበላለቀም እህቴ!! እናቱ ያለፈችበትን ህይወት አድማጭ ሊገባዉ በሚችለዉ መልኩ በደንብ ነዉ ያብራራችዉ።የሚያስደምመዉ ግን የልጁ ጥንካሬ ነዉ ፈጣሪ ይባርከዉ!!
@painkiller529
@painkiller529 9 ай бұрын
What a strong woman you are sister ! This is my story too nobody know what to pass through only God know God bless single mom out there
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 9 ай бұрын
እንኳንም ያልሄድክ እዛ ያሉትም በጣም ከባድ ኑሮ ነው እሚኖሩት ጊዜ ፊቷን ካዞረች አዞረች ነው አገርህ ላይ ጠንክረህ ተማር በርታ በሀገርህ ለመለወጥ ጣር ስደትን አትመኘው አይ የሴት መከራ
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 9 ай бұрын
ካናዳ ቤት የለሽ ና ሱሰኙች በጣም ብዙ ናቸው በየሜዳው እሱ ሊሆን ይችላል በጣም ያሳዝናል ስደት በአሁን ሰሀት ከባድ ነው ሶዶማዊያን ይሆናሉ በሱስ ተነድፍው ተበላሽተው ይቀራሉ እህት ልጀሽን አቀሽ ያዢ እዚሁ
@lishanlatta5695
@lishanlatta5695 9 ай бұрын
Alemesged i am so proud you thanks every thing you doing excellent job God bless you❤❤
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 10 ай бұрын
አባትየውንም ፈጣሪ ጤናውን ይመልስለት ። ልጅንም አገሩላይ ሰርቶ አገር የሚያኮራ ያድርገው ።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 9 ай бұрын
አሜን!! አሜን!! አሜን!! የእኔም ምኞት!!
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 9 ай бұрын
ማሺ ኣላህ ቆንጂየ ልጂ አለሺ አንችም ቆንጂየ እና በራሷ የምትተማመን ውብ እናት ነሺ❤ ትኩረትሺን ልጂሺ ጋ አድርጊ ።የልጂሺን አባትም አላህ ይጠብቅልሺ።አንተም እደ እናትህ በራሱ የሚተማመን ጀግና ልጂ ነው መሆን ያለብህ ።ሀገራችን ላይ ጠንክረህ ከሰራህ ጥሩ ህይወት መኖር ይቻላል።እናትህን የምታኮራ ልጂ ሁን።አባትህን ደግሞ ፈጣራ ጠብቆ በሰላም ያገናኝህ።
@user-zz9mn9jc6c
@user-zz9mn9jc6c 9 ай бұрын
You are a great mother.
@SelamEthio-dd8cx
@SelamEthio-dd8cx 9 ай бұрын
አለምዬ ፈጣሪ ይባርክህ መልካም ሰው ነህ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 ай бұрын
He is so sweet journalist. Very passionate intelligent respectful
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 9 ай бұрын
Yes he is!!
@semerettegene1614
@semerettegene1614 9 ай бұрын
ውይ ምን እይነት ስነስርዓት ነው ያለሽ ከእፍሽ ማር ቁምነገር ነው ሚፈሰው ❤❤❤❤❤❤
@hiwatshimeles9982
@hiwatshimeles9982 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ለምታቀርብልን ነገር
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
ጋዜጠኛው ወንድ ልጅ አንገት ላይ ማዕተብ ማየት ደስስስ ሲል ጥቁሩን ክር አይቼ ነው አለምዬ የጋሽ ታዴ ያባቴ ልጅ❤ ሞክሼ ስለሆኑ ነው😊 በርታ አቀራረብ በተለይ የተጣሉትን ለማስታረቅ የምትጥረው በጣም ደስ ይላል❤
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 10 ай бұрын
Mahteb wend sit yelale endi? Orthodoxe eskhon ders geditaw new maderg
@ashenafiasefa6692
@ashenafiasefa6692 10 ай бұрын
ዲያቆን ነው እኮ
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
​@@ashenafiasefa6692ነው እንዴ?ድምፁ የሚያምረው ለዛ ነው ለካ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
@@corneliatesfaye2989 ወንዶች ብዙ ጊዜ አንገታቸው ባዶ ነው።ሴቶች ላይ ነው የሚታየው በብዛት ያን ለማለት እንጂ ሌላ ዝርዝር ውስጥ አልገባሁም።
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 9 ай бұрын
ግን አለምሰገድ ተይዞል ወይስ ?የሰው ችግር አየሰማ ፈርቶ ከሆነ እኮ አዝኜለት ነው።
@betihagos8597
@betihagos8597 10 ай бұрын
ምንድን ነው ምትወሳስበው በደንብ አውጭው 🙄
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 10 ай бұрын
እህቴ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ
@MahlietTsige
@MahlietTsige 9 ай бұрын
አሜን
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 48 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 52 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 48 МЛН