No video

//የቃጠሎ ፍልሚያ// ምላሴ ላይ ከበሮ አለ🤣 ቅንድቤ ተቃጠለ😂🤣 //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 60,497

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

ድምፃውያን ፀጋዬ ስሜ እና ደመረ ለገሰ የቃጠሎ ፍልሚያውን ተፋልመዋል፡፡
Join us for an exciting spicy food-eating challenge featuring Singer Tsegaye Sime and Demere Legesse! Tune in to see who can handle the heat in this epic showdown!"
የቃጠሎ ፍልሚያ በተለያየ የስራ መስክ ታዋቂ የሆኑ ሰዎችን እያቀረብን የተለያየ ደረጃ ባለው ዳጣ በመቃጠል ልምዳቸውንና ሀሳባቸውን የሚያካፍሉበት አዝናኝና ተወዳጅ ኘሮግራም ነው።
"Ye Katelo Filimya" is an entertaining and widely-loved program featuring renowned individuals from diverse fields indulging in spicy cuisine. Join us as they share their experiences and thoughts while bravely tackling various levels of fiery spices."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 76
@HaregHaraka
@HaregHaraka Ай бұрын
ጋሽ ደመር ለገሰ ስወደውት የኔ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romantola5947
@romantola5947 Ай бұрын
Ameen ameen ameen
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ብያለሁኝ በመላዉ ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጰያዊና ኤርትራዊያኖች ሰላማችሁን ይብዛልኝ በሰደት የምትኖሩ የማዳም ቅመሞችዬ አላህ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትንን ሁሉ አላህ ያሟላላችሁ በሰላም ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ ከደገተኛ አደጋ ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ዉድድ በስደት የምትኖሩ እህቶቼ ❤❤❤🎉🎉
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w Ай бұрын
አሚን ሁላቺንንም አሏህ ይጠብቀን❤
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew Ай бұрын
አሜን ሁላችንም እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@AnussaJonass
@AnussaJonass Ай бұрын
Hulem madem kimamomich eichi ahunimah debarachun
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 Ай бұрын
​@AnussaJonassለምን??
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
Amen 🤲 Amen 🤲 Amen yene wuda❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fatiya8477
@fatiya8477 Ай бұрын
ወይኔ ቀምሱ ፀጋዬ❤ስሜ አስጎመጀከኝ ደሜ 🎉🎉እንወዳችዋለን
@jamilaj-rs5pe
@jamilaj-rs5pe Ай бұрын
አዳነች አበቤንና ዶ/ር አብይን ጋብዙልን
@AbdullahM-dr5bq
@AbdullahM-dr5bq 16 күн бұрын
እነሱማ የኢትዮ ህዝብ ያቃጥላሉጂ ምነሻይብለው ይቃጠላሉ
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog Ай бұрын
ሁለቱም ምርጥዬ ድምፃዊ ናቸው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
ደመረ በጣም ነዉ የሚዝቀዉ ምስኪን ስኳር መሠለዉ መሠለኝ 😀😀😀😀😀
@tigistnigussu6444
@tigistnigussu6444 Ай бұрын
አንዳንዴ ዳኝነቱ ፍትሀዊ አደለም አንዱን ተወዳዳሪ ቶሎ ካልጨረሰው ደግሞ ያዝቃል እንደዛ ከባድ ነው ላለመድገም አጥንቱ ላይ ሌላኛው ተወዳዳሪ በአንዴ ለመጨረስ ይሮጣል ህግ ይኑራችሁ አንድ ሰው በአንዴ በላው ሌላኛው ደግሞ በሶስት ዙር በላው ስለዚህ ፍትሀዊ አደለም ህግ አውጡ ግዴታ 2ቴ መዛቅ አለበት በተረፈ ግን አንዱን እያስደጋገሙ ሌላኛውን ማለፍ ልክ አደለም ይስተካከል
@kimo428
@kimo428 Ай бұрын
ሁለቱም ምርጥዬ ድምፃዊ ናቸው ደመረ አንድ አካባቢ ነን ቃልቲ ፀበሉ ጋር
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 Ай бұрын
እኔ ሁሌ እናደዳለሁ ስበሉ አይባርኩም ለምድነው በርቱ ቻሉ ጎበዞች ተሳይ አታስደግጣቸው ድንገት ትጮሀለህ ቀልብ ትገፍለህ እኔሁሌእናደዳለሁስበሉአይባርኩምለምድነውበርቱቻሉጎበዞችተሳይአታስደግጣቸውድንገትትጮሀለህቀልብትገፍለህ 🎉🎉
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
እኔ አንድ ሙስሊም እና አንድ ክርስታን ነው ያዩት ሲባርኩ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Ай бұрын
የመቃወም ሱስ ይሉሀል ይሄ ነው ምን አገባሽ ሴትዮ ሰው ግን ይገርማል ማይበላውን ሴአክ
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj Ай бұрын
በስመ አብ ማለት መባረክ አይደለም ያንቺን ኮመንት ሳነብ ደመረ በስመ አብ ሲል እኩል ግጥም አለብኝ ሁሉን አቃቂር አውጥተን አንችልም
@DhgdDhgfe-zj9li
@DhgdDhgfe-zj9li Ай бұрын
​@mohammedgemale2በጣም እስኪምን አስጨነቃት ብይ አልተባለች የተመታች972
@ferahiwetwaragye6855
@ferahiwetwaragye6855 Ай бұрын
Ante yerasehene barkehe bela mene agebahe selesew
@DawitSeyoum-z5g
@DawitSeyoum-z5g Ай бұрын
ትንሱ ታዋቂ ሰው ያለሆነም ከታዋቂ ሰው ጋር አቅርብ እነጂ ልክ እንደ ዘውትር ደሣለኝ ፕሮግራም ትንሱ በርታ ምርጥ ነዉ ታዲያ ......አትር.. ኪኪኪኪ😂😂😂
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 Ай бұрын
ጎበዝ በስመአብ ብለክ ጀመርክ ደመረ
@mellmell9954
@mellmell9954 Ай бұрын
ዋው ክሬጅሜ ጊዜ ጄመሬ ለገስን አየውት❤❤❤❤❤
@tigesttasfaye8711
@tigesttasfaye8711 Ай бұрын
ደምሮን ነው 😂😂😅😅
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
Damere legase new 😂😂😂😂😂
@gelanaadugna7808
@gelanaadugna7808 Ай бұрын
ደመረ አይካፋውም❤❤❤❤❤
@Neju2023
@Neju2023 Ай бұрын
ማሻአላህ ናቸው ላብ የሚባል የለም ጀግኖች ናችሁ💪💪💪💪
@nmajetube
@nmajetube Ай бұрын
ኦሴባሳ የተንቢ❤❤❤
@surafelketema-df3wr
@surafelketema-df3wr Ай бұрын
ሁለቱም ምርጥ ናቸዉ
@የራያዋ
@የራያዋ Ай бұрын
የቃጠሎ ፊልሚያ በጉጉት የመጠብቀው ፕሮግራም ነው😁😍
@AdaneJabamo
@AdaneJabamo Ай бұрын
ኑሮ ዉድነትን በቃጠሎ 😂
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 28 күн бұрын
አንዴ የምትዝቁት ሶስ ለሙሉ አርስቶ የሚበቃ ነው 🍗🍗🍗🍗
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Ай бұрын
እንለቃለን ትሱ ❤❤❤❤❤❤
@user-jd3wk3de3x
@user-jd3wk3de3x Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 29 күн бұрын
Ay demere butajira yet neber tilaleh !!!
@tigesttasfaye8711
@tigesttasfaye8711 Ай бұрын
በጣም ነው የምወደው ደምሮ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@shebresh5995
@shebresh5995 Ай бұрын
❤❤❤የዛሬዎቹ ይለያሉ
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 Ай бұрын
ያገርዲ ባዬች በላለዴ የምጣ
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 26 күн бұрын
ለምን እኛን አትጋብዙም ትርፉ ትዝብት ነዉ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Ай бұрын
ፀግሽ በላለዲ ይምጣ ደመር ነታድፉ ስወዳቸው ሁለቱም በጣም የምወዳቸው ደመር ያገሬ ልጅ ያገባት ነብሷን ይማርው እቴነሽ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Ай бұрын
ክክክ ሚጥሚጣ ልትጨምርበት ስትል No No አልኮት አላለም ክክክክ
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
በጣም ያዝናናሉ
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog Ай бұрын
ara hosebasa altechalem mriamen dame gin asazenegn
@addisw1713
@addisw1713 Ай бұрын
እንዝቃለን ትነሱ😂😂
@EMAbrandChannel-v7t
@EMAbrandChannel-v7t Ай бұрын
❤😂
@hailem9116
@hailem9116 Ай бұрын
ምን አለበት ትንሳኤ ይህንን የሚያቃጥል የሚሸጥበትን ቦታ ብትነግረን ይህ አዋዜ ዳጣ የት ነው የምታገኙት??
@alemneshgobeze6713
@alemneshgobeze6713 Ай бұрын
Ale alen selam
@sabachala60
@sabachala60 29 күн бұрын
ምነው እደ ቺብሰ አንኮሻኮሹት😅😅😅😅
@bateldamte
@bateldamte Ай бұрын
❤❤❤😂😂😂
@user-kc2jc7ut9q
@user-kc2jc7ut9q Ай бұрын
❤❤❤❤
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 Ай бұрын
አለን ትንሱ 1ኛ ነኝ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
እና ምን ይጠበስ 😝😝😜😜
@PcSign
@PcSign Ай бұрын
የትንሱ እንዝቃለን 😂😂😂
@emukal
@emukal Ай бұрын
ዳኛው እኩል ዳኝ ደመረ በደንብ ይዝቃል ምስኪን
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
ሲስተሙ ዳግሞሺ ላለመዛቅ አንደየ መጋጥ ካልጨረሱ እደገና ጋቁ ስለሚል 😅😅😅😅😅😅
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 Ай бұрын
❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
❤❤😂😂😂uuuu
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 ይከ ነገር 50 ላለፈው ይሆናል አላለም
@user-dg4qq4ct7q
@user-dg4qq4ct7q Ай бұрын
ዉዶቼ እንደኔ ከስደት ወደ ዉዷ አገሩ ለመግባት ዝግጁ የሆነ ማነዉ
@ralamerialameri563
@ralamerialameri563 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤😅😅
@TsegaTube-hj9px
@TsegaTube-hj9px Ай бұрын
እናተ ስትበሉ እኔ ጎመጀው 😂😂😂😂
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
🙄🙄🙄😳
@addistechere5449
@addistechere5449 Ай бұрын
😂😂😂❤❤
@MelatAseffa
@MelatAseffa Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 29 күн бұрын
ቅሙስ በ እርጎ ፓፓፓ ምንኮም ነህ ያገርዲ ባይ በላለዴንጣ
@Hanantesager
@Hanantesager Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@Berara2
@Berara2 Ай бұрын
❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉
@nawsamsone1170
@nawsamsone1170 11 күн бұрын
EB's አዳነች እና አብይን ጋብዙ እስቲ
@tigesttasfaye8711
@tigesttasfaye8711 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 21 күн бұрын
ስልክ ደውሉ ትላላችሁ ከታዋቂ ሰዎች ውጪ አታሳትፉም ይሄ ይደብራል በጣም 😒🙄
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r Ай бұрын
ዘነበች ታደሰ
@user-rs5fw1bb8b
@user-rs5fw1bb8b Ай бұрын
❤❤❤❤
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@genetgenet276
@genetgenet276 Ай бұрын
❤❤❤❤
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 35 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 22 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
የአስተማሪ ልጅ - Ethiopian Movie YeAstemari Lij 2024 Full Length Ethiopian Film Yastemari Lej 2024
1:20:52
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 35 МЛН