//የቃጠሎ ፍልሚያ// "የተጨፈነ አይን ወዴት እንጨፍን🤣 አናቴ ላይ በርበሬ እየተደለዘብኝ ነው "🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 224,999

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 471
@jiiuuu959
@jiiuuu959 5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውድ ኣረቢ ያለሚስቃዩ ወግኖች ፍትህ 😢😢😢😢😢
@user-ky3vg1rg1i
@user-ky3vg1rg1i 5 ай бұрын
ፍትህ
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl 5 ай бұрын
የመዳም ቤት እንደኔ የመረረው አለ😢
@yealahbareya712
@yealahbareya712 5 ай бұрын
ተመረረሽ መሄድነዋ
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 5 ай бұрын
​@@yealahbareya712መሄጃውን እንጂ ያጣነው እኔድ ነበር😢😅
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 5 ай бұрын
Enaa
@user-br5zb7tp1x
@user-br5zb7tp1x 5 ай бұрын
ያልመረረው የለም ችለነው ነውሀገርም ብንሄድ እንደምናየው ነው
@sisayayu4321
@sisayayu4321 5 ай бұрын
ሀይዞሺ እህቴ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 5 ай бұрын
እንግዲህ ስውን አላስራም አተበሉ አስፋው አስፋው እያላችሁ እኛም ወደዛው ነን ህይወት ይቀጥላል ነፍሱን ይማርው አለቀ በቃ 😢 ጫማዬ ስወድህ
@azebe858
@azebe858 5 ай бұрын
ሰው አለማሰራት ሳይሆን ኢቢኤስን ያለ አስፋው ማሰብ ስለሚከብድ ነው
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 5 ай бұрын
​@@azebe858እና ምን እናርግ
@askidesta4271
@askidesta4271 5 ай бұрын
ትንሱየ በርታልን በአንተ ውስጥ አስፍቲን አያለሁ😢 ❤
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 5 ай бұрын
የሱ ልጂ ነው እህት??? ስለማላቅ ነው
@Mebrat2111
@Mebrat2111 5 ай бұрын
​@@user-ml4hf6oi4vአይደለም አብርው ስራ ይሰሩ ነበር
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 5 ай бұрын
ትንሱዬ ተመስገን አተን ሳይ ይሻለኛል አስፊቲነ ያየሁና ያለ ይመስለኛል 😢😢😢😢አይይይ እዳው እምረሳው አይመስለኝም ጌታን😪😪
@hhgghhgggc8823
@hhgghhgggc8823 5 ай бұрын
😢❤❤❤❤❤
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 5 ай бұрын
ግን ልጁ ነውየሚታውቁ ንገሩኝ???
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 5 ай бұрын
@@user-ml4hf6oi4v አደለም😥😥
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 5 ай бұрын
@@user-qg3be8bx7h ልጁ ይመሰለኝ ነበር ከምር
@saraethiopian4801
@saraethiopian4801 5 ай бұрын
እህት ወንድሞቼ እስኪ ሳዑዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻቸችን ድምፅ እንሁን ፍትህ እያልን እንጩክ 😢😢
@zed9651
@zed9651 5 ай бұрын
ለማን ነዉ እምንጭህዉ
@xcerxcer5908
@xcerxcer5908 5 ай бұрын
ማን ይስማናን😢😢😢😢
@HununaForex
@HununaForex 5 ай бұрын
​@@zed9651 ለ አላህ ብቻ ሌላ ማን አለ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 4 ай бұрын
የሚሰማን አካል የለም ጸሎት እናርግ ወገኔ በርሀብ በጭንቀት አለቁ በባእድ ሀገር
@user-mc9ri9ip4k
@user-mc9ri9ip4k 5 ай бұрын
እባካቹ ታዋቂ ሰው ብቻ አታቅርቡ ለተመልካችም እድል ስጡ
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 5 ай бұрын
Yes❤❤❤
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd 5 ай бұрын
እኮ 🤷‍♀️🤷‍♀️
@user-zx2fp8hw1z
@user-zx2fp8hw1z 5 ай бұрын
awo egnanimi asibuni
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 5 ай бұрын
አይየኔእህት ደሀይሄንበልቶበምንይታከማል እነሱስ ሀኪምቤትኳቢሄዱይታከማሎ
@RRuth8852
@RRuth8852 5 ай бұрын
Tikikle
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g 5 ай бұрын
❤ትንሱዬ በርታልኝ በአንተ ሁስጥ አስፊቲን አየዋለው እና ሁሌም ኑርልኝ
@gyf8037
@gyf8037 5 ай бұрын
መቼ ነው እኛም ከስዴት የሚገላግለን ከድህነት አውጥቶን በሐገራችን እፎይ ብለን ከዘመድ ከወገን አብረን መኖር የምንጀምረው
@betty8479
@betty8479 5 ай бұрын
በጣም የምወዳቸ ❤ በተለይ ዳግማዊ በመንፈሳዊ ህይወት ያለው ጥንካሬ ሁሉ ያኮራዬል ዘመንህ በቤቱ ይለቅ እንወድሃለን 😍❤ማርያምን ከልቤ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድ ነዉ ማደርግህ አንድ ቅር ያለ ነገር ግን ልናገር ማንኛውም ሰው ይሁን በሚያምልከው ሃይማኖት በስመአብ ብሎ መጀመሪያ አለብን 🤗
@user-bl5im5dp7s
@user-bl5im5dp7s 5 ай бұрын
በተሡ ዉስጥ አስፍየን አያለሁ አይዞችሁ በርቱ❤❤❤❤
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv 5 ай бұрын
የዛሬወቹ እውነትም ወንድ ናቸው ቆፍጠን ያሉ በዛላይ እርጋታቸው ዋው❤❤
@user-um5xv7ky6j
@user-um5xv7ky6j 5 ай бұрын
በትንሱ ዉስጥ አስፊቲን አይለዉ😢😢 ወላሂ አስፊቲና ትንሱ የebs ድምቀቶች ሳቂታወች አባትና ልጅ ብቻ ትሱየ በርታ 🥺🥺🥺
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 5 ай бұрын
አውነት ነው ❤
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 5 ай бұрын
😢😢
@genitube5211
@genitube5211 5 ай бұрын
የዛሬዎቹ ጀግኖች ናቸው ዳጊ ዘሌ 👍👍👍👍👍
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 5 ай бұрын
የዛሬዎቹ ደስ ይላሉ አያካብዱም ። የትንሱ ስራ ግን😂😂😂😂❤❤
@user-pr7lz1im9p
@user-pr7lz1im9p 4 ай бұрын
😂😂😂 እኔም ትንሳኤ ነው የሚያስቀኝ
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs 5 ай бұрын
እኔ ግን ጥያቄዬ በስምአም ሳይሉ እሚመገቡት ነገር ይዴብራል 🙄🙄🙄🙄በተለይ ዳጊ እንዴዚህ አልጠበኩትም ነበር ሳታማትብ በስምአም ሳትል 🤔🤔🤔🤔በተረፈ ትንሱ በአንተ ዉስጥ አስፊትን እናዬዋለን በርታ እንዳታቆርጠዉ 🙏🙏🙏
@maryamawit406
@maryamawit406 5 ай бұрын
ዳጊን እኔም ይላል ብዬ ጠብቄው ነበር
@EeEe-hg7cx
@EeEe-hg7cx 5 ай бұрын
ትንሱየ አተን ኦዳያሶጡብን ኤቤስ አስፌቲን ባተውስጥ እናየዋለን😢😢ነፍስሱንይማረልን አተበረታልን
@asaada2118
@asaada2118 5 ай бұрын
እባካችሁ በሳዉድ አርበያ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖች ድምፅ ሁኑ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 5 ай бұрын
ልጅነት ይናፍቃል በነፃነት ታለቅሳለህ አላለም😂😂😂😂 ጎበዞች
@ZnashWarekwo
@ZnashWarekwo 5 ай бұрын
ሶስተኛ ስለሆንኩኝ አንድ ነገር ልጻፍ በናታችሁ አቅራቢዪች ንገሩዋቸው ምግቡን ሲጀምሩ በስመአም በወልድ ይበሉ ❤❤❤አመሰግናለው❤
@TyobistaTyobista
@TyobistaTyobista 5 ай бұрын
ምን አገባሽ
@user-xo4kt2nn1f
@user-xo4kt2nn1f 5 ай бұрын
ebs የኦርቶክስ ዋና ተቃውም ነው ድርጁቱ እንደያማትቡና መስቀል እንድያሱ አይፈቅድላቸውም ለዛ ነው እህት
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv 5 ай бұрын
አሽቃባጭ😂😂
@ebgeremewgeremew2660
@ebgeremewgeremew2660 5 ай бұрын
😂😂😂
@ሱናማዊት
@ሱናማዊት 5 ай бұрын
እነሱ ቢሉም ለህዝብ ሲቀርብ ይቆርጡታል EBS ከክርስትና ጋር ችግር ኣለበት 😢
@hevdgd9858
@hevdgd9858 5 ай бұрын
ወይኔ የዛሬው ይለያል ሁሉቱም ምርጥ አንደኛ ናቸው
@azebe858
@azebe858 5 ай бұрын
ትንሱ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥክ አስፊቲ ሁሌም በልባችን ውስጥ ይኖራል
@AnatUae
@AnatUae 5 ай бұрын
ተንሱ ስወድክ እኮ በርታልን በአስፊቲ ትክ የኛ ጀግና
@rahmahteak9719
@rahmahteak9719 5 ай бұрын
የጎዳናልጆችብታቀርቦቸዉ፣ምንአለበት ብሩንይጠቅማቸዋል፣ታዋቂወችብቻ ለምንታቀርባላቹ
@ginbatube
@ginbatube 5 ай бұрын
ምነው እናትየ ይሙቱልሽ እንደ የጎዳና ልጆች ይሄን የትኛው አንጀት ነው የሚችለው ነው ባደ እንድሞቱ በርግጥ የእዝነትሽን ነው ግን እህቴ አይችሉትም በባዶ አንጀት በርበሬ
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 5 ай бұрын
በምን አንጀታቸው
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 5 ай бұрын
አይችሎም ምንነካችሁ
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 5 ай бұрын
Wiy enati bmen anejtachw 😢
@f8863-z7k
@f8863-z7k 5 ай бұрын
የቃጠሎ ፕሮግራምን በጣም ነው የምወደው😂😂
@semiramohaned
@semiramohaned 5 ай бұрын
በጣም የማከብረውና የምወደው ሰው ዘላለም ይታገሱ (ጫማዬ )ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 5 ай бұрын
ትስዋ አይዞህ እሽ ወድሜ በርታ በቃ ፊትህ ያስታዉቃል የጀራ ነገር ሁኖብህ እደሆን ምሰራዉ
@mintamir4333
@mintamir4333 5 ай бұрын
ትንሳዬ ደስ ይላል ልክ አስፋው መሸሻን አይቻለሁ ባ ንተ በርታ
@OmieOme
@OmieOme 5 ай бұрын
ትንሱን ሳየው አስፍዬ ያለ ይመስለኛል የሱ ምትክ ነህ በርታ
@user-k710
@user-k710 5 ай бұрын
ኢሄ ቃጠሎ አይደለም እኛ አለን አይደል ከመዳም ቤት ቃጠሎ ቀን በቀን የተቃጠልን
@yealem2024
@yealem2024 5 ай бұрын
😥
@Aste221
@Aste221 5 ай бұрын
ወይ አሁንስ ምርር ነው ያለኝ የመዳም ነገር😢😢
@user-cu1gu1ym9k
@user-cu1gu1ym9k 5 ай бұрын
ትክክል ጨጓራየ😢
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 5 ай бұрын
አይዞን ቀን በቀን ታቀጥሌን የለ እድሜ ሸበት በሸበት ሁንን
@yealem2024
@yealem2024 5 ай бұрын
በማዳም ቤት እድሜዬን ጨርሼ,,,,,,,,,,,የሠራሁትን ቪዲዮ እዩት ,,,,በስደት አዲስ ከሆናችሁ ከኔ ተማሩ
@EverywhereBlessed-kn7ko
@EverywhereBlessed-kn7ko 5 ай бұрын
ዮሐንስ 3፥16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል። ራዕይ 16:12 ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።
@EeEe-hg7cx
@EeEe-hg7cx 5 ай бұрын
ትሱ እያቃጠልካቸው በጥያቄ የሜያጣድፋቸውነገረስ😂😂😂😂😂😂❤❤
@ghh5860
@ghh5860 5 ай бұрын
ትንሱዬ በርታ በአንተ ውስጥ አስፊቲን አያለሁ😢😢😢
@user-lb3uv7qn2y
@user-lb3uv7qn2y 5 ай бұрын
እርጋታቸው ደስ ሲሉ
@Brainwaves575
@Brainwaves575 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም ዝግጅት ነው የምትሉ ላይክ ኣድርጉ
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 5 ай бұрын
ሁለቱንም በጣም እወዳቸዋለሁ
@shagahailu2781
@shagahailu2781 5 ай бұрын
አስፍቲ የናፈቃ💔💔😭😭
@laraeokuh
@laraeokuh 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-fu4gy7lw4x
@user-fu4gy7lw4x Ай бұрын
😢😢😢😢
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 5 ай бұрын
ሁለቱንም ስወዳቸዉ በማርያም በይበልጥ ደሞ ዳጊ ለእምነቱ ያለዉ ነገር
@shropshires6924
@shropshires6924 5 ай бұрын
Me too ❤
@nardosbekele2259
@nardosbekele2259 5 ай бұрын
እሄ ፕሮግራም ከወጮች ነው የኮረጃቹት የሚገርመው ልክ እነሱም ታዋቂ አርቲስቶችን ነው የሚጋብዙት የምር በጣም ነው የምዝናናው እነሱ ግን ውሀ እና ወተትም ቀርቦሃች በጣሚ ሲያቃጥላቸው ይጠጣሉ እንደዚህ አይደለም እና በጣም ነው የሚያስቁኝ 😂😂😂እና ግን ወደ ሀገራችን አምጥታቹ ማቅረባቹ አርቲስቶችን ማቃጠሉነሰ ቀጥሉበት 😂😂😂
@LeylaButajira
@LeylaButajira 5 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ❤❤❤
@mesimeseret6171
@mesimeseret6171 5 ай бұрын
ማርያምን ዳጊ ሙቸ ነው የምወዲህ ❤ ዘሌም እደዛው
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 5 ай бұрын
ከ ዛሬ 4 አመት በኋላ ከኔ ጋር ሄዶ ሚወዳደር ካለ 🖐️🖐️ ን ያሳየኝ በሰላም ያድርሰንና😂😂
@fatemahery
@fatemahery 5 ай бұрын
እኔ❤
@user-Zareenawloachin
@user-Zareenawloachin 5 ай бұрын
እኔ
@user-ni2ru6xy4e
@user-ni2ru6xy4e 5 ай бұрын
እኔ 😂😂😂😂😂
@hawahawa7709
@hawahawa7709 5 ай бұрын
አረዘምሽው ጊዜውን
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 5 ай бұрын
@@hawahawa7709 ከዛ በፊት ቢሆን እኔም ደስ ይለኝ ነበር😂😂
@Eme.Adonay21
@Eme.Adonay21 5 ай бұрын
ምራቄን ምውጠው ነገር ኡፍ❤😊
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 5 ай бұрын
ይሄን ሰውዬ ስፈራው😢 ደሞ ፂሙ🤭🥰🥰🥰🥰
@wudeeegezee2797
@wudeeegezee2797 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 5 ай бұрын
Enam
@shropshires6924
@shropshires6924 5 ай бұрын
Mert sew new!!!!!!!
@seblipomi3684
@seblipomi3684 5 ай бұрын
ወይኔ ምርጥ ሰው ነው የሰው ማኛ
@mash5767
@mash5767 5 ай бұрын
ማነው እደኔ የሚጎመጀው😂😂😂😂
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 5 ай бұрын
ቃጠሎ ያዝናናኛል
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 5 ай бұрын
Tinsuye wendime berta engdih Asfityn atenewal antem berta belilin asfityn bante wst sileminayew Allah yabertah broye❤
@Mirfa-jk9ui
@Mirfa-jk9ui 5 ай бұрын
ግን እዚህ ዝግጅት ላይ ታዋቂ ብቻ አታቅርቡ ብዙ የተቸገሩ አሉ እነሱንም ጋብዙልን ኢቢኤሶች
@zeritutube
@zeritutube 5 ай бұрын
የአይኔ አበባ ድራማ ሲሰራ ወጣትነበር ዘላለም❤ ዶሮ እረከሰ እደ ኢትዮጵያ😂
@mohammadahamd6159
@mohammadahamd6159 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም ዝግጅት ነው 😂😂😂😂😂😂
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 5 ай бұрын
እኔ ምለዉ ኢትዮጵያ በርበሬ 🌶🌶🌶🌶🌶 እና ዶሮ 🐔🐔🐔🐔🐔 ረከሰ መሠለኝ 😱😱😱😱
@MahletYemariyam
@MahletYemariyam 5 ай бұрын
እስካለን ነው ህይወት ከሞትን በቃ😢 በሂወት ላለው ሂወት ይቀጥላል ለማንኛውም
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 5 ай бұрын
ተሱየ የኔ አባት አተን ሳይ አስፍየ አስባለሁ ሁሌም ስለምከታተላችሁ😢😢😢🖤💔💔💔😢😢ነፍሱን ይማረዉ እንዝቃለን 😂😂😂😂
@HayatQueen12
@HayatQueen12 5 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ እነሱ እየተቃጠሉ እኛ እስቃለን 😂😂😂😂😂የኔም ፀሎት ነው ለሰዎች ማዘን ምክንያት አታድርገኝ እላለሁ ❤️
@selamtemtime5227
@selamtemtime5227 5 ай бұрын
ዶሮው በቁርጥ ይቀየር የምትሉ ላይክ🥰
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 5 ай бұрын
የዛሬወቹ አያበዙም አዋዜውን ጀግንነት ሳይሆን ሌሎቹ በጣምነው የሚያበዙት
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 5 ай бұрын
እኮንእድህበልቸኔስ አልቃምስበላልቤንያፈነኚነዉ😢😢😢😢😢 መልካምመቃጠል
@user-dn3zb6gh1p
@user-dn3zb6gh1p 5 ай бұрын
አይ አስፋውየ 😭😭😭😭
@bettysky1352
@bettysky1352 5 ай бұрын
Zolaye betam legend yehone sew new Ethiopia mert artist
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 5 ай бұрын
ሁለቱ የምወዳቸው ተዋናዮች❤
@hayimtubi
@hayimtubi 5 ай бұрын
😂😂gobozosh😂😂bilu gin shint bet sitihedu tinkake adirgu😂😂tinsu bertite sira asfitn bante wusit inayalen❤❤❤
@alganeshasferaw5873
@alganeshasferaw5873 5 ай бұрын
ኡነት ነው ኢዬን እኔም እደግፋለው አማትበው እንዲበሉ አርግ ትንሱዬ😢😮😅😅
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 5 ай бұрын
ትንሳኤን በአስፊቲ አይን አየዋለሁ አብረው ስለሚሰሩ ነው መሰለኝ ከአስፊቲ ማረፍ በፊት የተቀረፀ ይመስለኛል
@josephwaite1317
@josephwaite1317 5 ай бұрын
Definitely, the milk turned to Ayib. Wodemochy well done 👏
@Elhame5544
@Elhame5544 5 ай бұрын
እንዝቃለን😂😂😂😂 በጣም አሪፍነበር
@HiwotAbebaw-fp3iy
@HiwotAbebaw-fp3iy 5 ай бұрын
በስማም የዛሬው ልዩ ነው😅😅😅
@user-dr6sb9jb4t
@user-dr6sb9jb4t 5 ай бұрын
ደስ የሚል ፀሎት ነዉ
@keep.-5kgso74bc46j
@keep.-5kgso74bc46j 5 ай бұрын
ይህ ጥፍር ከመንቀል አይተናነስም ኑዛዜ ቆንጆ ነዉ።
@tihtinaasmare3254
@tihtinaasmare3254 5 ай бұрын
Dagiye❤❤❤❤❤
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w 5 ай бұрын
የፊንጥጣችሁ ነገር ያሳስበኛል😅😅😅
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 ай бұрын
እኮ አረ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 5 ай бұрын
Love the sneaky pick words 🦂
@user-in2iy6cm6d
@user-in2iy6cm6d 5 ай бұрын
በርቱ ወገን❤❤❤
@saroneyeti5988
@saroneyeti5988 5 ай бұрын
እኛ ከተመዘገብን ቆየን ግን ታዋቂ ሰዎችን ብቻ ነው ምታቀርቡ ትገርማላቹሁ እኛንም አሳትፋቹ ምናለበት በሚገኜው ገንዘብ ስራ ብንፈጥርበት እረ ተባበሩን በዚህ አጋጣሚ እኮ የሚመጣ ቻንስ ይኖራል😢😢😢
@saramuhammad5932
@saramuhammad5932 5 ай бұрын
እረጋ ያሉ ናቸዉ ሁሉም 😭😭😭😭😭አስፊቲ
@zaydaradwan407
@zaydaradwan407 5 ай бұрын
አርቲስት ብቻ ነው ሚጋበዘው እኛም የማደም ቅማሞች ብንጋበዝስ❤❤❤
@truworkwube5569
@truworkwube5569 5 ай бұрын
የዛሬው በጣም ደስ ይላል በጣም አዝናኝ ነበር።❤❤❤❤
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 5 ай бұрын
Tensuye bertalen bante bertate west asfeyen enaybehalen ❤zola gene yemer betam new yesakute atentune eyegateke tensu zolaye koye selehe kena belehe yayehebet setup 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@TegestAyalew-ec4db
@TegestAyalew-ec4db 5 ай бұрын
ebs ዝናኛ ያልሁን ሰው አታቃጥሉም አንድ ልጅ አለኛ በጣም አስቸገራኝ ቢቀጣልኝ ብየ አሰብሁ ትምህራቱን ስለተወብኝ ምን ትሉኛላችሁ ደግሞ ምስኪን ነን
@shwithaile3179
@shwithaile3179 5 ай бұрын
Wawww arif newu Tnsuye bertaln 🇪🇷
@mercybierhane
@mercybierhane 5 ай бұрын
አረ ትልቅ ሰው አትጋበብዙ ዳጠው ድፍት እደያደርጋቸው😮😂
@makih.m6685
@makih.m6685 5 ай бұрын
አፍፍፍ አሳቃቺሁኝ 😂😂😂 ይመቻቺሁ 😮😮
@user-iw5ib6np6v
@user-iw5ib6np6v 5 ай бұрын
ተንሱዬ በጣም ነው እምታስቀኝ ዛቁ አላለም😅😅😂😂😂
@mulu_muleta
@mulu_muleta 5 ай бұрын
በሳቅ ገደልከኝ ትንሱየ እንዝቃለን😜😜
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 5 ай бұрын
ዞላዬ ሚስኪን በጣም ነው ያሳቀኝ 😄🥰
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 5 ай бұрын
አናቴ ላይ በርበሬ እየተደለዘብኚ ነው አላለም ዳጊ😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@sitrazee13
@sitrazee13 5 ай бұрын
😂😂😂
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 5 ай бұрын
ጎበዙች
@user-tm3xj3qd6r
@user-tm3xj3qd6r 5 ай бұрын
ዳጊ❤❤❤❤😊
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 5 ай бұрын
ይመቻቹ ❤❤❤❤
@mulu_muleta
@mulu_muleta 5 ай бұрын
ትንሱየ ተው አማኑኤል ሀብታሙንና አለማየሁ ታደሰን አምጣልን
@meseretarega2899
@meseretarega2899 5 ай бұрын
ውይ ጫማይ በሳቅ ነው የገደልከን😂😂
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 5 ай бұрын
ኡፍ ቃጠሎው ለኔም ተሰማኝ ❤
@omhikmatube
@omhikmatube 5 ай бұрын
😂😂😂የዛሬው ይለያሉ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 5 ай бұрын
ወይኔ በቅርስ 😂😂😂😂😂😂
@user-lu4sy3ix9w
@user-lu4sy3ix9w 5 ай бұрын
Dagiye sewdew yene abate❤️❤️❤️
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 5 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ እረ እረ ስጋ አለው አላለም ትንሱ😂😂😂😂
@f8863-z7k
@f8863-z7k 5 ай бұрын
ተሳይ ያስቀኛል😂😂😂
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 5 ай бұрын
Blowing fire like a dragon 🐉
@mahaletsaada3692
@mahaletsaada3692 5 ай бұрын
Oh my God I cannot stop laughing you guys so funny😂😂😂
@foziaAhmed-lu4vk
@foziaAhmed-lu4vk 5 ай бұрын
ትንሱ የኔ ወንድም ❤❤❤❤👍👍
@user-Kal21
@user-Kal21 5 ай бұрын
አረ ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂😂
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 49 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 12 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
በባሏ እናት የምትሰቃየው ሴት
32:14
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 53 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
0:25
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 1,6 МЛН
Они поймали того , кто уничтожал их дома
0:40