የቆሸሸዉ ደሜን ሰጠሁት /ክፍል ሁለት Simert Abebe

  Рет қаралды 128,412

BERHAN TUBE

BERHAN TUBE

6 ай бұрын

____አዘጋጅ : #ዮሴፍ መኳንንት
contact : +251 946 745 905
ክፍል ሁለት
በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል።
እንዲፀለይላቹ ለምትፈልጉ ሁሉ
በ 0913167484 መምህር ግርማ ዮሴፍ
የዛሬ እንግዳችን : ስምረት አበበ
ስምረት አበበ እባላለሁ : በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኜ የዳንኩ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ። ከHIV ሞት በእግዚአብሔር ምሕረት ተፈውሼ : ዛሬ በ PARADIGM SHIFT ፕሮግራም የሕይወቴን ሙሉ እውነተኛ ምስክርነት "የቆሸሸዉ ደሜን ሰጠሁት" እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏 ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን PARADIGM SHIFTፕሮግራምን ማገዝ ምትፈልጉ ፦Ethiopia:- CBE 1000341228011 ዮሴፍ መኳንንት
CONTACT +251 946 745 905 SIMERT ABEBE PART TWO PARADIGM SHIFT #ሞት የፈተነዉ ፍቅር #የቆሸሸዉ ደሜን ሰጠሁት
my name is Smret Abebe, I am a child of God who was saved in the name of Jesus Christ, the Son of God. He was cured of HIV death by God's mercy: Today, through the PARADIGM SHIFT program the true witness of my whole የቆሸሸዉ ደሜን ሰጠሁት /Yekosheshew Demen Setehut. 🙏Let's become a family by subscribing to your channel SIMERT ABEBE PART TWO PARADIGM SHIFT
+251 946 745 905 #Love that tested death #christiantube #Testimony #PARADIGM SHIFT #ምስጋና #ሞት #YidenekachewTeka #berekettesfaye #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ #berhan #encounter #new_song, #babi_and_grace #Lawedeleh HagerunየPARADIGM SHIFT ቤተሰቦቻችን፤ በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። For more information Ethiopian +251 946 745 905 / +251 924 346 435Telegram: - +251 900 302 057 / +251 924 346 435Whats Up :- +251 946 745 905
@abenezerfikruandtsegadanie62 @ebstvWorldwide @-haddiszema @seifuonebs @marakiweg2023 @ComedianEshetuOFFICIAL @TeddyTadesseOFFICIALChannel @mikurabmedia2572 @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirmajpstvworl8083 @propheteyuchufaamharic @abelbirhanu3world @MinewShewaTube @daniel64813 @BereketTesfayeOffical @realityshow7187 @FrieDagiFamily

Пікірлер: 1 800
@user-se7dz2bv3u
@user-se7dz2bv3u 6 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ለአሰቸኳይ ለኦዲት ስራ ሰነዶቼን እያዘገጃጀው ድንገት ዪትዩብ ላይ ስገባ የቆሸሸ ደሜን ..የሚል ርዕስ አየው ስሰማው ስሰማው ማቆም አልቻልኩም ምክንያቱም መጣለው ያለሽን ኢየሱስን በታሪክሽ ውስጥ አየሁት የእውነት ድንቅ አስተማሪ ሕይወት ያለው ምስክርነት ነው ። ደምን በደም የሚያጥብ የኛ አምላክ ደመ ትኩስ ዛሬም ያድናል ይፈውሳል ስሙ ይባረክ ። እንደ ታኘከ ጨረቅ የተጣለን ነገር መልሶ ተኩሶ አሳምሮ አስውቦ ማቅረብ ይችላል ጌታ እኮ ነውና ተፅናንቻለው ተባርኪያለው ዘመንሽ ይለምልም ።
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
የልባችንን ሃሳብ ያገኘኸው ሰው : ደምን በደም የሚያጥብ ( የቆሸሸው ደሜን ሰጠሁት ) Thank you so much BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ 🔥🔥🔥
@emafiker5463
@emafiker5463 6 ай бұрын
@samsongetachew7466
@samsongetachew7466 6 ай бұрын
Ye sama ye tadale new ehen misikirinat
@rosakejela1459
@rosakejela1459 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen ✝️ 📖 🤲
@rosakejela1459
@rosakejela1459 6 ай бұрын
​@@Berhantube52Ameeen
@mesertttekelmariam5376
@mesertttekelmariam5376 6 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያሳለፍ ሸውን ስሰማ ኡፍፍፍፍፍፍ ነው ያልኩት መረፍ በጌታ በየሱስ ክርስቶስ በድንግል ማርያም ልጅ የእምነትን ጥግ አየሁብሽ
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-ty2dc7le6s
@user-ty2dc7le6s 5 ай бұрын
ተባረኪ እህት 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 6 ай бұрын
እመጣለሁ አላልክም ጌታ ሆይ አትመጣም ?ጌታ ሆይ አትመጣም ?........እየጠበቅኩህ ነው ጌታሆይ አትመጣም ?....... ጌታ መጣ !!! ....ጌታ ፈወሰኝ ። ድንቅ እምነት ድንቅ ምስክርነት!!!
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@genetbogale2544
@genetbogale2544 6 ай бұрын
ደምሽን በደሜ አጠብኩት እየሱስዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ አባት ደግ ቸር እሩህሩህ አምላክ ተመስገን
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
AMEN & BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@teenateena2646
@teenateena2646 6 ай бұрын
ለምን እንደ ሆነ ባላውቅም ሁኔታው ለኔ ባይገባኝም የማልፍበት ሁሉ ቢከብድም አምላኬን በፍፁም አልክድም❤❤❤❤❤❤❤❤ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@yesakorchristfamilyservice6148
@yesakorchristfamilyservice6148 6 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ሰማሁ ብዙ ተማርኩብሽ እህቴ ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙዎቻችን በመከራ ውስጥ ጸንቶና ታምኖ መኖርን ተምረንብሻል ስለሆነው ሁሉ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ቀሪ ዘመንሽ የካሳ ይሁንልሽ❤️🙏❤️
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 6 ай бұрын
እሕቴ😢ሙስሊም ነበረች ሳዉዲ አረብያ ትኖርነበረ በባሓር ነበረ የሔደቹ😢 ከዛ መኖረያ ልታወጣ ምርመራ ስታደርግ በሽታ ተገኘባት 😢ዝብላ ሙሉወጌል ቸርች ሔደች እያለቀሰች😢 መልክት መጣላት እድስ እዳለባት ነበረባት ከዛ ነብዩ አችልጅ ጌታ ሊፈውስሽ ነዉ ግን አች ትጠራጠራለሽ አላት ግን መልክቱ አለፈ አልተፈወሰችም😢😢 ምክኛቱም እምነት አነበራትም 😢😢😢ግን አሑን ሞተች😢😢
@Eyerus879
@Eyerus879 6 ай бұрын
@@user-pe7xy9ym5e የት ነው ቸርች የሄደችው እዛው ሰዑዲ
@sarasolomon7075
@sarasolomon7075 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ እህቴ ብዙዎች እንደሚባረኩበት አምናልሁ:: እኔ ለራሴ እምነቴን በጣም ከፍ አድርጏልኞል:: ጌታ ታማኝ ነው:: አምስት ጊዜ ከእንባ ጋር ተመልክቼዋለሁ:: አዎ በጣም ክፉ በሽታ ነው ግን እምነትሽን አይቶ ጌታ እራራልሽ ካንቺ ጋር ነኝ ያለሽ አምላክ በሽታውን ብቻ ሳሆን መልክሽን ልብሽንና አእምሮሽ ሁሉ የጠበቀ ዓምላክ ይባረክ:: ጌታ ጨምሮ ይባርክሽ::
@mihreteyasu1769
@mihreteyasu1769 6 ай бұрын
በጣም አስደናቂ ምስክርነት አንቺ ብሩክ ነሽ እልፍ ሁኚ
@user-xs1vf8to2j
@user-xs1vf8to2j 2 ай бұрын
እርጋታሽ የጌታ መንፈስ ውስጥሸን ብቻ ሳይሆን ውጪሽንም አስውቦታል።❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@AdanechGutama
@AdanechGutama 2 ай бұрын
ጌታ እኮ እንደተናገረው ይመጣል ክብር ለእየሱስ ❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@teshome7693
@teshome7693 Ай бұрын
እኔም ጌታ ደሜን በደሙ የቀየረው ጌታ የታመነ ነው እህቴ የክብሩ መገለጫ ላደርገን በብዙ እናልፋለን ግን ነው ክብር በኛ ሊገልጥ ወዶ ነው ደማችንን በደሙ ቀየረ ክብር ለእየሱስ ይሁን ያድናል
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@seberzare
@seberzare Ай бұрын
ዘላለምን ፈጥሮ ከዘላለም በላይ ላለ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር በኢየሱስ ስም ይሁን ❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@getubekele5018
@getubekele5018 6 ай бұрын
ውድ እህቴ እያሱስን ከተከተሉ እንደ አንቺ ነው ዘመንሽ ተባርኳል ምስጥሩ እያሱስ ነዉ።
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Dibora5211
@Dibora5211 6 ай бұрын
በህወታቸው የሞትን ገድል ተጋድለው እየሱስን የሚገልፁ ድንቅ የሚነበቡ ተንቀሳቃሽ መፀሀፍ ። ቀሪውን ዘመንሽ አሁንም በድል ይለቅ ❤❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
DIBOYE BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Ethio2509
@Ethio2509 6 ай бұрын
ስትስቂ ስስቅ ስታለቅሺ ሳለቅስ ነው የሰማሁሽ አቤት ምን አይነት ፍቅር ነው ውስጥሽ ያለው ችግሮቹን እንኳን ስታወሪ አይንሽ ያበራል የታመንሽው ጌታ እንኳን መጣልሽ ዘመንሽን የካሳ ያርገው ❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-os9xu3xr4g
@user-os9xu3xr4g 6 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@kidistmathewos2123
@kidistmathewos2123 6 ай бұрын
አሜን
@genetbogale2544
@genetbogale2544 6 ай бұрын
እየሱስ እናት አባት ወንድም ባል ጓደኛ ሁሉን የሚሆን ገበና ሸፋኝ የልብ አምላክ ኦ እየሱስ እኔ እኮ ብዙ ነገር የተደረገልኝ እድሉን ጌታ ሰጥቶኝ ባወራሁለት ስለጌታ እንድታወሪለት ነው እህቴ በመከራ ውስጥ ፅናትንና ብርታትን የሰጠሽ ጌታ ነው
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@gezahegnyenew5506
@gezahegnyenew5506 6 ай бұрын
ወይ ጌታ!!እንደው ምን አይነት የእውነት ጌታ ነህ!! ክብር ለሥምህ ይሁን! ባንተ የሚታመኑትን የማትተው ድንቅ ነህና ሥምክ ብሩክ ይሁን!!ስለእህታችን ተባረክ!!ቀሪ ዘመኑዋን ባንተ እየተጓደደች ትኑር!! መጓደጃኮ ነህ!! እወድሀለሁ!
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@gezahegnyenew5506
@gezahegnyenew5506 6 ай бұрын
አንች የብርታት ተምሳሌት፣ የጠንካራ እምነት ባለቤት፣የእውነተኛ ፍቅር እና አክብሮት ልክ የሆንሽ ሴት ነሽና ፀጋው ይብዛልሽ።
@Yetm113
@Yetm113 6 ай бұрын
አቤት የጌታ ቸርነት የሱ ምህረት ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ አባት ነው ላንቺ እረፍት የሰጠ ጌታ እኛንም ይጏብኘን አሜን ❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@saragizaw4082
@saragizaw4082 6 ай бұрын
ደስ ሰትይ እሪጋታሽ አነጋገሪሽ ፅናትሺ በጌታ ያለሽ መደገፍ በእውነት መታደል ነው ጌታ ይባሪክሽ
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@gman7833
@gman7833 6 ай бұрын
ኢሱስ የህይወታችን ድምቀት! መራራውን ህይወት የሚያጣፍጥ:ለዘላለም ስምህ ይባረክ!!
@getaehuntesfaye7937
@getaehuntesfaye7937 3 күн бұрын
ለ2ኛ ጊዜ ነው ጌታ ያሳየኝ ያለሁበት ሁኔታ ከባድ ነው ግን እግዚአብሄር አዋቂ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@MesertWerede
@MesertWerede 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደዚህ የሚያበረታ ምስክርነት ስላቀረባችሁልን አዘጋጆች።
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@mesk_erem
@mesk_erem 6 ай бұрын
አሜን ተባረኩ❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
@@mesk_erem አሜን ተባረኩ
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 6 ай бұрын
ነቀፌታ የሆነብሽን ያነሳልሽ፣የጠበቅሽው ጌታ እንኳን መጣልሽ ውድ እህቴ- በጣም ልብ ሚነካ ሚያፅናና ምስክርነት ነው! ክብር ለኢየሱስ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ!
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@elshadiageta9954
@elshadiageta9954 Ай бұрын
Pastor Dave tebarek!!!
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi Ай бұрын
ኦ ኢየሱስ እኮ❤❤ እንኳን ጌታ ኢየሱስ ደረሰልሽ እንደገና እድልንሰቶ ለልጆችሽ እናት አደረገሽ
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@tigisttedy-ns5ee
@tigisttedy-ns5ee 5 ай бұрын
አቤት ፍጥረት አይቶ ተደነቀብህ የኛማ❤❤ ኢየሱስ እኩያ የለህ❤❤ጨለማችንን በብርሃን የሚቀይር ፈዋሽ አዳኝ የክስቶስ ደም ሁል ጊዜ አዲስ ትኩስ ነው
@Berhantube52
@Berhantube52 5 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-mc2dd3we3r
@user-mc2dd3we3r 5 ай бұрын
እምነትሽ አድኖሻል!ጌታ የሚያየው ልብን ነው!በጣም ውብ እህቴ መልክሽ ብቻ አይደለም እምነትሽ፣ምስክርነትሽ ሁለንተናሽ ውብ! ጌታ ከህመም ሁሉ በላይ ነው!ከእስትንፋሳችን ይልቅ ቅርብ የሆነ ጌታ በህይወት ስላኖረሽ የጌታን ማዳን እንድትናገሪ እና እንድትመሰክሪ ስለሆነ ገና ስራ አለሽ በርቺ የጌታን ማዳን አዉጂ!ተባረኪ God bless you!
@Berhantube52
@Berhantube52 5 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@solomonbygrace3396
@solomonbygrace3396 6 ай бұрын
የምናመልከውና የምናገለግለው ጌታ ህያው ነው። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን! ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!!!
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@zewdy8803
@zewdy8803 5 ай бұрын
ጌታ ያመኑትን አያሳፍርም እየሱስ ያድናል ተባረኪ 🙏🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@sosinaadehane1429
@sosinaadehane1429 6 ай бұрын
እ/ግ ድንቅ ነው ቃላት የለንም ላንቺ የደረሰው አምላክ ለሁላችን ይድረስ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 5 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለዘላለም ታላቅ ሰሙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ !!🙌🙌🙌🙌🙌 ድንቅ ምስክርነት ጌታ የሚከብርበት ሰለ እምነትሽ , ሰለ ጥንካሬሺ እግዚአብሔር ይክበር።
@Berhantube52
@Berhantube52 5 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@lifelove1621
@lifelove1621 6 ай бұрын
wow ምን አይነት ታምራት ነው ከየሱስ የእኔ ጌታ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ 🙏❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
ዉድ ተመልካቾቻችን በቴክኒካል ችግር ምክንያት ስላዘገየን በታላቅ አክብሮት ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏
@alemtsehay279
@alemtsehay279 6 ай бұрын
መጨረሻዉን በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@metiabdisa9744
@metiabdisa9744 6 ай бұрын
Please next part. Tebareku
@SoothingRelaxation-Music942
@SoothingRelaxation-Music942 6 ай бұрын
በጌታ መታመንን በመንፈስ ቅዱስ መፅናናትን አስተማርሽን ተባረኪ እህቴ ጌታ ይወድሻል
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
KASU BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@denbuwest8539
@denbuwest8539 5 ай бұрын
ማቆም😢😢😢 አልቻልኩም👉 የሀማ ደብዳቤ ተቀደደ👉 ደም በደም ታጠበ 🤲🤲🤲ምህረት አየው ጌታን አየሁትበዚህ ድንቅ ምስክርነት በእውነት ድንቅ ነው የኛ ጌታ❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 5 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-te7we5oq8h
@user-te7we5oq8h 5 ай бұрын
ጌታ ታማኝነው ይች እህት ለቅዱሳን ሁሉ መፅናኛ እንድሆነ የመጣት ናት ጌታ ይባረክ
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q 6 ай бұрын
እኔ ምንም አልልም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ብቻው ትልቅ ነዉ አንደኛ እግዚአብሔር ሁለተኛ እግዚአብሔር ነዉ እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ ❤❤❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@ifagemedi1111
@ifagemedi1111 2 ай бұрын
ያድናል ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-ii4sh7je5u
@user-ii4sh7je5u 6 ай бұрын
ስትጣፍጪ እናቴ❤❤❤ ጌታ ይባርክሽ! ስላንቺ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@maki-cj3vs
@maki-cj3vs 6 ай бұрын
ለአንቺ የደረሰ ጌታ ለተጎዳን ሁሉ ይድረስልን😢😢
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@feventilahun2728
@feventilahun2728 6 ай бұрын
እሱን በመተማመን የሚጠብቁ አያፍሩም በተጎዳችሁበት ባለቀሳችሁበት በዘገየ ነገራችሁ ድንገት ጌታ ጣልቃ ይግባ እንደዚች እህቴ አልፎ ለድንቅ ምስክርነት ያብቃችሁ
@selamn3978
@selamn3978 6 ай бұрын
Amen ህይወትሽን ለሳቅ ያድርገው ለኔም ደረሰልኝ የምትይበትን ህይወት ጌታ ያፍጥንልሽ
@kidistmathewos2123
@kidistmathewos2123 6 ай бұрын
አሜን
@user-tl4lz1nx2o
@user-tl4lz1nx2o 6 ай бұрын
Amen
@user-rq6cu2li1b
@user-rq6cu2li1b Ай бұрын
Yene enat betazm eyalekeskugn new yesemawshi. Yemgerim miskirinet new
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@berhanufantu843
@berhanufantu843 5 ай бұрын
እህቴ ስምረት በጣም ብርቱና የእምነት ሴት ነሽ። ሀና የውስጥ ጩኸትና እምባ ያበሰ ጌታ አንቺንም የልብሽን ቁስል ፈውሷል!!!መልካም ሴት ነሽ በርቺ!!!ጌታ ዘመንሽን ይባርክ!!
@Berhantube52
@Berhantube52 5 ай бұрын
Amenn
@Rib-xr5zl
@Rib-xr5zl 6 ай бұрын
እህቴ እንኳንም ጌታ መጣልሽ!አንቺ በጣም ጠንካራና ብርቱ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ተማርኩ !ጌታ ክብሩን ይውሰደው❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
AMENN
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-gp2vw5hp8y
@user-gp2vw5hp8y 6 ай бұрын
ለምን እንደሆነ ሁኔታ አይገባኝም የማልፍበት ሁሉ ቢከፍተኛ እግዚአብሔር ፈጽሟል አራቀኝ አቤት ቸርነት ኢየሱስ ለኔ የመኖሪያ ትርጉም ስከፋኝ አዝናኝ ሳለክስ መዝናኛ እየሱስ ነው ህይወቴ
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@AbebeTesfay-on7rz
@AbebeTesfay-on7rz 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ድንቅ የሆነ ረዳታችንን ሁልግዜ እናመሰግነዋለን
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
Amenn
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 5 ай бұрын
በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? ዛሬም ወደፊትም ይረዳሻል አይዞሽ በርቺ የእ/ር ቃል ከውስጥሽ አይጥፋ ።
@Berhantube52
@Berhantube52 5 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-zf4sv7gx2w
@user-zf4sv7gx2w 6 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር ስንቱ ቤት ገባህ ሁሌም ተመስገን። ያንቺም፣ የኔም፣ ያንተም ፣ የሁላችንም ጌታ ሁሌም ከፍ በል። እባክህ ጌታ እግዚአብሐር ሆይ አንተነትህ ለኛ ገብቶን እንድንመላለስና እንድንኖር እርዳን።
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@yenayena8676
@yenayena8676 6 ай бұрын
ጌታ ሂይ ምን ልበልህ አንተ እኮ ድንቅ ነህ ❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@hallelujahasfaw6095
@hallelujahasfaw6095 2 ай бұрын
Egzihabher tamagn amelak nw Zemensh ke egzihabher gara yelek.... denk mesekrenet nw tebareki ehte
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
Amen amen
@user-jy1hp1cp2f
@user-jy1hp1cp2f 5 ай бұрын
ይገርማል ኢየሱስ እውነትም የጌቶች ጌታ ነው ሰሙ ለዘለዓለም ይባርክ ኦ ሃ ሌሉያ።
@Berhantube52
@Berhantube52 5 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@teklubirru5780
@teklubirru5780 5 ай бұрын
ጌታዬን አንድ ነገር እለምነዋለሁ ፤ በአንቺ ላይ ያለውን ይህንን እሱን እሱን የሚሸት እጅግ መልካም መዐዛ ያለውን ለእርሱ (ለጌታ) ክብርን የሚሰጠውን የከበረ ውድ መንፈስ።
@Berhantube52
@Berhantube52 5 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@tedrosbelay9216
@tedrosbelay9216 6 ай бұрын
ብርክ በይ እህቴ እየሱስ ታማኝ ነው
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
Amen tebark
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-se8kc2vp5g
@user-se8kc2vp5g 6 ай бұрын
🎉🎉ኢየሱስ ጌታ ነው🎉 እኔም በህይወቴ አይቸዋለው እርፍ ብያለው🎉
@Ritta_Ritta
@Ritta_Ritta 5 ай бұрын
Betam yemtgermina tenkara set nesh egziabhier keri zemenshen hulu eyasgeremsh nuri chemro chemro tamratun yasaysh tebarki
@Berhantube52
@Berhantube52 5 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-katrynkulhman
@user-katrynkulhman 5 ай бұрын
Sakesh betam yameral.❤ YASAKESH EYESUS DEGMO KEZA BELAY BETAM........YAMERAL. love yehonk geta we love you.melkamenth tenegero ayalkem le ehete seladrkew hulu amesegenhalw
@Berhantube52
@Berhantube52 5 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-ph5wl5du2u
@user-ph5wl5du2u 6 ай бұрын
ጌታ የእደገና አምላክ ነው እሱ እንደሰው አይደለም ሁሌም አብሮነቱ አይለይሽ እህቴ❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@tesfa6187
@tesfa6187 6 ай бұрын
What an amazing testimony. የቤተ ድምቀት የቤተ ውበት ። ጌታ እኮ ነዉ
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@yordate7629
@yordate7629 5 ай бұрын
ውይ ጌታኮ ታማኝ ነው የምናም ነው የተከተልነው ጌታአ እውነት ነው ዛሬም ይሰራል
@Berhantube52
@Berhantube52 5 ай бұрын
Blessed
@semhargudum6512
@semhargudum6512 Ай бұрын
Thank you for sharing your beautiful testimony 😢😢😢😢There’s a light at the end of the tunnel that’s the hope that Jesus gave us Bless you and your beautiful family my dear sister in Christ
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@officialsolomonnegash
@officialsolomonnegash 6 ай бұрын
የሚገርም የሕይወት ፅናት ነው ብርሀን ቲዩቦች ተባረኩ 💞🙏🙏🙏🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
SOlYE YOU ARE BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
SOlYE YOU ARE BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Messi_goat1014
@Messi_goat1014 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በየዘመኑ እና በየትውልዱ ሕያውነቱን የምናይባቸው ምስክሮች አሉት። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏። ውብ የንጉስ ልጅ ❤ ደስ ምትይ እህት❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-vo5nl6fh6x
@user-vo5nl6fh6x 6 ай бұрын
ምንም ማለት አይቻልም የረዳሽ ጌታ ለዘልአለም ይባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@zewdy8803
@zewdy8803 5 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ይቺ ቆንጆ በማለት ብቻ ነው ያየሁሽ እንጂ እንደዚህ አይነት ምስክርነት አልጠበኩም ጌታ ለዘላለም ድንቅ ነው እንባ ያብሳል ተባረኪ እድሜና ጥናለሰጠሽ ጌታ ክብር ይሁንለት ❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 6 ай бұрын
ስምረትዬ የኔ ውድ ጠንክረሽ አጠነከርሽኝ ዋው አንቺ ሃያል ጀግና ሴት ነሽ እምነትሽ አድኖሻል እና በሰላም ኑሪ❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@bettybreaep
@bettybreaep 6 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም ዝዝዝዝምምምምም ማለቱ ይቀለኛል😢😢😢😢❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d Ай бұрын
Wow batam yegarimale geta malkam abate new eysuse geta new✅🙏🙏😥
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@mesimenegestu3866
@mesimenegestu3866 6 ай бұрын
Eyesus Enamesegenalen!
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Eyerus879
@Eyerus879 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሰራ ባቺ ላይ ሰለሁሉም ነገር ክብርና ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ለየሱስ ክርስቶስ ይሁን
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@edenyalemwork92
@edenyalemwork92 6 ай бұрын
እንዴት እንደወደድኩሽ ጌታ ይባርክሽ ያንቺ ህይወት ለእኛ ጥንካሬ ነው
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Mekdi-dh8oz
@Mekdi-dh8oz Ай бұрын
Ehite enkuan geta eredash 😍 bazamensh hulu geta aylyish babetu yanurish
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@lemlemcherinet1360
@lemlemcherinet1360 3 ай бұрын
WOW! What incredible witness! Praise the LORD.
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-cf7ui2mh2o
@user-cf7ui2mh2o 6 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት! በየትኛውም ሁኔታ ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅን፤ ብዙ ፀሎትን፤ እግዚአብሔርን ብቻ ተስፋ ማድረግን ተምሬብሻለሁ። በእያንዳንዱ የህይወት ምዕራፎችሽ የጠበቀሽ፣አብሮሽ የነበረ እግዚአብሔር ይባረክ። እንኳንም እግዚአብሔር አስደነቀሽ!
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-rg5um5yv3z
@user-rg5um5yv3z 6 ай бұрын
ዉሰጥሸም ውጭሸም ቆንጆ እግዚ ትልቅ ነዉ ተባረኪ
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@mulatuayana5472
@mulatuayana5472 7 күн бұрын
lord, all the glory be to you!
@Berhantube52
@Berhantube52 7 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt Ай бұрын
ያስፈራራሽን ከፈራሽ ተሸናፊ ነሽ ያስፈራሽን ከደፈርሽ አሸናፊ ነሽ ትላንትም ዛሬም ኢየሱስ እስከ ዘለአለም አዳኝ ጌታ ነው የ ስጋዊ ስሜትን በመንፈስ ቅዱስ ላይ ማክበት ተስፋዊስነትን ያመጣል መንፈስ ቅዱስን በስጋ ላይ ማክበድ ሙሉ ሰላምን ይሰጣል ❤😊
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt Ай бұрын
ብዙ ሰው hiv ን እንደሚፈራ ሁሌ ቀን ከሌት ሊያጠፋቸው በተለያየ ፕላን የሚከሳቸውን ሰይጣን እንኳ አይፈሩም ሰው እንዴት ይሄን ቀላል ነገር አክብዶ ከባዱ ዶክተር ኢየሱስን እንዴት ያቀላል
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
Tbakilegn 🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
Kuber hulu le geta yehun
@bethelhemdagne9441
@bethelhemdagne9441 6 ай бұрын
እህቴ ጌታ ዘመንህንሽን ይባርክ ድንቅ የሆነ ጌታ ሁለተኛ መፀሀፍ ቅድስ አይፃፍም እንጅ ይሄ ታሪክ ይፃፍ ነበር
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BITI BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 6 ай бұрын
ኡፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ስምህ ብሩክ ይሁን የኔ አምላክ አንተ ድንቅ ነህ
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@etenatzemedkun4730
@etenatzemedkun4730 6 ай бұрын
ወይኔ በእንባ ሆኜ ነው ሁለቱንም ክፍል ያየሁት ክብር ለኢየሱስ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እንዴት መልካም እረኛ እንዴት ያለ ታማኝ!ደግሞ የውስጥ ስብራትን ህመምን፣ጉድለትን፣ድካምን የሚሸፍነውን ፀጋውን አየሁት እልፍ ሁኚ እህቴ ቃል የለኝም ቁርጠኝነትሽ ፈግታሽ ሞገስ የሆነሽ እግዚአብሔር ይመስገን።ብዙ ተምሬበታለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@romansamuel7328
@romansamuel7328 6 ай бұрын
እጅግ ያኮራኛል ጌታ የአንተ መሆኔ አተረፍኩኝ እንጂ አልከሰርኩም እኔ አጋጣሚ አይደለም ኢየሱስ የአንተ ፍቅር ነው....... ምስክርነትሽ የእኔ ውብ እጅግ የሚያንፅ ነው፤ እንኳን አመለክሽው፣ እንኳን ስሙን አወቅሽ፤ እንኳንም ጠራሽው፤ እንኳን ደረሰልሽ! በርቺና መስክሪ፣ ቀሪ ዘመንሽን ለወንጌሉ ኑሪ ። እንዴት እንደሚያምርብሽ❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 6 ай бұрын
Most challenging life journey of a Woman who’s truly took her marriage vow so serious! Her faith in God is incredibly strong and deeply admirable! Truly is a delight to watch her give her testimony and her choice of words to express her feelings is remarkable. Beautiful soul!❤🙏✋❤️👍👍👌
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 6 ай бұрын
@@Berhantube52 Tekekel.GBU.
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 6 ай бұрын
@@Berhantube52 also your videography and the background music is really great! GBU and keep up the good work!
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 6 ай бұрын
Well said!!!
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
Thank you so much ludu
@netsanetabagissa1464
@netsanetabagissa1464 6 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንለት እንኳን ጌታ ረዳሽ አሁንም የልጆዎች ያንችም አባት ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ሁሉ ለወደደን ለእየሱስ ይሁንለት
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x 6 ай бұрын
የኔ ጌታ እየሱስ አንተ እኮ አትጠገብም አንተ እኮ አፅናኝ ፈዋሽ አንተ ከእኛ ጋር ካለህ ሁሉን አለን የምታኮራ የወደቀን ምታነሳ የተናቀውን የምታከብር የተቸገረ የምትረዳ ጌታ እኮ ለቃሉ ታማኝ ነው እኔ ካንቺጋር ነኝ ካለ በቃ ካንቺ ጋር ነው እንደሰው አይደለም አምላካችን ብቻ ቃላት ያጥረኛል ስለሱ ሳወራ እየሱስ አላሳፈረሽም የኔ ቆንጆ አሁንም እሱ ካንቺ ጋር ነው
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-nl9wq1tx7t
@user-nl9wq1tx7t 6 ай бұрын
በጣም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ልዩ ነሽ ትምህርት ነሽ አይጠገብም ንግግርሽ በሁሉ ተከናወኚ ልጆችሽ ፍፃሚያቸው ያማረ ይሁን የእረፍት ዘመን ይሁንልሽ በሞገስ ውጪ በሞገስ ግቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@selamabebe5820
@selamabebe5820 6 ай бұрын
የእንደገና አምላክ ወዴት አለህ ወደ ቤቴ እንደዚህ መበለት ግባ አባባ ጌታ እውነትም ይመጣል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ከነልጆችሽ ተባረኪ
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@seniabiyukassie6869
@seniabiyukassie6869 6 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አለ ❤ ኣንች የተባረክሽ ጠንካራ ለታማኙ ኣምላክሽ የታመንሽ ውብ ❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@PinelDawit
@PinelDawit 6 ай бұрын
አንቺ ቆንጆ ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ይመስገን የጌታን መልካምነት ማሳያ ድንቅ ሴት ነሽ አንቺን ሳይ ይህን ምስክርነት ስሰማ ተፅናናው ለካ እኔ አልተፈተንኩም ገና ትንሽ ነው እግዚአብሔር ጠብቂኝ ካለ አይዋሽም ይመጣል አንቺ ማለት ለእኛ ለምንገዳገደው መፅናኛ ነሽ ተባረኪ
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@GenetTesema-cm4ie
@GenetTesema-cm4ie 5 ай бұрын
Ameeeen geta yibatek denk mesker
@Berhantube52
@Berhantube52 5 ай бұрын
Blessed
@helenabeba3795
@helenabeba3795 6 ай бұрын
ጌታ ታማኝ አምላክ ነው ባንቺ ለኔ ተናገርኝ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@fikirtekena1784
@fikirtekena1784 6 ай бұрын
አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እውነትም የሱ መሆን መታደል ነው እንኳንም ጌታ እራሱ መጣልሽ የኔ እናት ❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@BirtukanArge
@BirtukanArge 3 ай бұрын
ጌታ ድንቅ ነው ክብር ለስሙ ይሁን
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@yonasemebeza4237
@yonasemebeza4237 6 ай бұрын
እኔ ሙሉውን ዛሬ በ13 ነው ያየሁት ተቀንጭቦ በቲክቶክ አይቸውነበር አንድነገር ነው የታየኝ የአብርሃም የእምነት ጥግ ዛሬበኛ ዘመን ተገልጦ አየሁት አብርሃምን ያየሁት ያክልነው የተሰራሁበት ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 6 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው ❤❤🎉
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
ተባረኪ
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@mercyzerabza
@mercyzerabza 6 ай бұрын
አቤት የኛ ጌታ መከራን ሲያስረሳ እኮ ደግመን ላናስበው እኮ ነው!!!!
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
MERCY BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-jj2if7ye8j
@user-jj2if7ye8j 20 күн бұрын
የእውነት በእምነትሽ ቀን ነው እምነት እንድኖርኝ እላፍቀዋለሁ በጣም ኃጢአተኛ ሴት ነኝ የእግዚአብሔር ሁሌም በጌታ ነኝ በእግዚአብሔር ቤት አላደኩም እኔም እግዚአብሄርን ናፈቀዋለሁ
@Berhantube52
@Berhantube52 20 күн бұрын
0946745905
@user-jj2if7ye8j
@user-jj2if7ye8j 18 күн бұрын
​@@Berhantube52❤
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m 2 ай бұрын
Endate endemewedsh gata yebareksh denko gata yebarek
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-oq9yy5mo8j
@user-oq9yy5mo8j 6 ай бұрын
lekefu asalefo yalesetegn geta mayet alechalkum ayenoche be enba temolu,, ayzosh geta kanchi gar ale
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
AMEN TEBARK
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@ethsoccer8536
@ethsoccer8536 6 ай бұрын
Wow......Jesus......Jesus......Jesus I have no words for this lord....😢😢😢...God is good 🙏🙏🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@birukmekonnin1480
@birukmekonnin1480 6 ай бұрын
what do owe this God for his kindness........
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@BetelhemZawude
@BetelhemZawude 6 ай бұрын
abeeeet egziabiher mihretu fikru rihirahew adanyinetu .........degmo irgatawa nigigirwa getalay yalat imnetwa geta besetat tinikare mezlekwa tigistwa. GETAKO IMETALEW BILONYAL yemitilew neger ATEBABEKWA geta zemenishin yibarkew( ENES INDENE HILMU YETENETEKE YELEM LEFETENA YETEFETERKU NENY ILL NEBER MINUN TEFETENKU MINES TENEKA YASBALENY MISIKIRINET) GETA YADEREGELINYIN yemasibibet yebellete yemameseginibet misikirinet
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-es9sj1xd2m
@user-es9sj1xd2m 6 ай бұрын
አሜን አንቺን የፈወስሽ እግዚአብሔር ይመስገን ለኔም ፈውስ ያስፈልገኛል እውነት ና እግዚአብሔር እኔንም ጎብኘኚ
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
ጌታ በራሱ ጊዜ ሊጎበኝ ይመጣል 🙏🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@tedrosbelay9216
@tedrosbelay9216 6 ай бұрын
እንደ እምነትሽ ይሁንልሽ ጌታ ታማኝ ነው
@ruhamayigezu6253
@ruhamayigezu6253 6 ай бұрын
ኢየሱስዬ ይበልጥ ወደድሁ። ❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@FifoBisate
@FifoBisate 6 ай бұрын
እውነት ጌታ የሚሳነው ነገር የለም ይችላልም ያስችላልም እግዚያብሄር ይመስገን❤
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@jerutage8961
@jerutage8961 6 ай бұрын
የእኔ እህት ምን አይነት Comment መፃፍ እዳለብኝ አላውቅም ግን እግዚአብሔር ታማኝ:መልካም:ቸር አምላክ ነው ።ይሄ መንፈስን የሚጠግን ትልቅ እና ትክክለኛ የአንድ አማኝ ታርክ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ🎉🎉🎉
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@sentkassa1834
@sentkassa1834 6 ай бұрын
ትላንት ካንቼ ጋር የነበረ ጌታ ለዘላለም አይተውሽም ትልቅ እምነት ጨመርሽልን
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 66 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
ባለ ትዳር ሆነህ ከለሊቱ 6 ሰዓት እንዴት ሌላ ሴት ታወራለህ ?
43:17
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 53 М.
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 3,6 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 4 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 8 МЛН