No video

የቋራው በርሜል ጊዮርጊስ፤ ራሱ ወደሰማይ የሚገነፍለው ተአምረኛ ፈዋሽ ፀበል

  Рет қаралды 111,587

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 106
@yaredeshetu9388
@yaredeshetu9388 2 жыл бұрын
ሰማዕቱ ጥራኝ ታምሜያለኹ)😥
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 2 жыл бұрын
Sema etu Miretun yilakilshi ledeju yabkashi
@najathasan2502
@najathasan2502 2 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቦታው ደርሰን ለመዳን ያብቃን አሜን አገራችን ኢትዮጵያን ይጥብቅልን
@danmar8071
@danmar8071 Жыл бұрын
አሜን. አሜን.. አሜን...
@user-tx7gk4rj2m
@user-tx7gk4rj2m 4 ай бұрын
ሠማዕቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ አባክህን ወለተማርያም ጥራኝለደጅህአብቃኝ ለንሠሀሞትአብቃኝ ሥደተኛነኝናእባክህ ለደጅህአብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hiwotgizaw4628
@hiwotgizaw4628 3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የአምላክ ስራ ሁሉ በእጁ ሁሉም በደጁ
@genetgene9492
@genetgene9492 3 ай бұрын
ሰማዕቱ እባክህን ሀሳቤን ሙላልኝ እዛ የምትሄዱ ሰዎች ወለተ ማርያም ብላቹ ፀልዬልኝ
@fentaneshbitew
@fentaneshbitew Жыл бұрын
አቤት የእግዛብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ሰማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 2 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እንዴት ደስ ይላል ባካቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን(3)
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
ተአምር ነው። እግዚአብሔር አባት ሆይ ሥራህ ድንቅ ነው ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ደጁን አስረግጦኛል እፁብ ያንተ ስራ እሚስብል ነው ሂዱ ወገኖቸ😥😥
@user-rc2cf8bh1z
@user-rc2cf8bh1z 2 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አይ ይህን ቦታ ለመረገጥ አብቃን ሌላ ምን ልበል ቃላት አጠረኝ እሲኪ ወድሜ በጣም ህመም ላይ ነው አደወውላችሁ ውሰድሉኝ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን በእግዚአብሔር
@rabehcall873
@rabehcall873 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራዉ ከአጥናፍ እስከ አፅናፍ ይሁን ቦታዉን በደንብ ንገሩን ልናይ እንፈልጋለን
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 2 жыл бұрын
ሔኖክ የኢትዮጵያ ባለዉለታ ሀገራችንን እንድናቅ እያደረከን ነው እባክህ የዚህን በርሜል ፀበል በደንብ ስራበት ቦታው የት እንደሚገኝ ጭምር እናመሠግናለን ኑርልን
@danmar8071
@danmar8071 Жыл бұрын
እስመ አልቦ ነገር ዘይሰዓኖ ለልዑል እግዚአብሔር አምላከ ቅዱሳን። ለፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ምንም አይሳነውም ሁሉም ይቻላል። በዚህ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጸበል ቦታ ተገኘተን ለመፈወስ ቸሩ መድኃኔዓለም አምላክ ያብቃን።
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ነው። በደምብ ከዚ በበለጠ የቀረፃ ስራ ቢሰራ እላለሁ፣ አባቶች አይታዩም ቤተክርስቲያኑ አይታይም፣ በተፈጥሮ ነው ሰው ሰራሽ ባውቅ ደስ ባለኝ። በይበልጥ እግዝአብሔር ፈቅዶልኝ በቦታው ብረግጥ ደስ ባለኝ በጣም እጹብ ድንቅ ነው።
@user-qv8rg7xk6h
@user-qv8rg7xk6h Жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስምህ ይመስገን!!! የሊቀ ሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት! ለህዝቡ (ለትውልደ ኢ ትዮያውያን) የድኅነት መንገድን በየቦታው ላፈለቀልን ልዑለ ባሕርይ መድኅን ዓለም እግዚእነ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን!!! ቅዱስ ጊዮርጊስ ለተጋደለላት በተዋሕዶ ሃይማኖት አጽንቶ አንድ ያድርገን! የቅድስት ሃገሪትነ ኢ ትዮጵያ ትንሣዬዋን ለሚመኙ፤ በወላዲተ አምላክ የምሕረት ኪዳን ድኅነት አገኙ፤ በቅዱስ ጊዮርጊስ ተራዳዒነት ብዙ ምርኮዎች ተገኙ፤
@KidusYared12
@KidusYared12 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 5 ай бұрын
አሜን
@semegneadal3623
@semegneadal3623 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቆንጆ አቀራረብ ነው ።
@batykale6439
@batykale6439 3 жыл бұрын
Ye semaitu bereket yedereben
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 жыл бұрын
አካባቢዉ እራሱ በጣም ደስ ይላል ለምለምነቱ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
አቤት ተአምር አቤት ተፈጥሮ እንድህ ያስደስታል
@titisamie2775
@titisamie2775 3 жыл бұрын
ውይ በጌታ የተፈጥሮው ነገር ዋው ደስ ሲል በጌታ
@haniasay8908
@haniasay8908 3 жыл бұрын
ትንሽ እረዘም ቢል ጥሩ ነበር እና ቦታውን ብትገልጸልን ወድማችን
@samuellegissa56
@samuellegissa56 3 жыл бұрын
ጎንደር አካባቢ አልጣሽ ብሄራዊ ፓርክ
@yonaselias5848
@yonaselias5848 3 жыл бұрын
ምዕራብ ጎንደር ቋራ ወረዳ በርሜል ቀበሌ ነው እሚባል
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 Жыл бұрын
ቦታውን ለመግለፅ ያክል ትንሽ ልበል በግል ለመሄድ ከተፈለ ለምሳሌ ከአዲስ አበባ ባህር ዳር ባህር ዳር ይታደርና ከባህርዳር ቅዋራ ደለጉ የሚባል ከተማ ደለጉ ከታደረ በሀላ በርሜል ጊዮርጊስ ፀበል በሚሄዱ መኪኖች መግዋዝ ይቻላል ወደፀበሉ መዳረሻ አከበቢ ወንዝ አለ ወንዙን በጀልባ ከወንዙ ባሻገር ደሞ የሞተር ወይም የባጃጅ ጉዞ አለ።የማህበር ጉዞ አድራጊዎች አሉ በነሱም መሄድ ይቻላል
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
@@alazarbekele6920 አዳሩ ብዛቱ ሳምንት በለው ደርሦ መልሥ በጉዞ ማህበር ካወቅህ በግል ከመደነባበር ቀጥብሎ መሄድ ይሻላል
@haymanotterfa9748
@haymanotterfa9748 3 жыл бұрын
እረ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ ጌታ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 2 жыл бұрын
@bettyshewa5953
@bettyshewa5953 3 жыл бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን ወንድማችን መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️
@mebrattadesse7862
@mebrattadesse7862 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ከልቤነው እንደዚህ የለሠው ያብዛልን ሌላ ምን ይባላል።
@fasiltsegaye1244
@fasiltsegaye1244 2 жыл бұрын
አንተ የማከብርህና የማደንቅህ ሰው ምነው ገነታችንን የመይሳውን የበረከት ምድር ለዓለሙ ሁሌ ናኘኸው ወንድማለም! እ/ር ይባርካችሁ ጀግኖቸ!
@eleshadaygashaw8264
@eleshadaygashaw8264 2 жыл бұрын
ለደጁያብቃን
@keybirhanu7982
@keybirhanu7982 2 жыл бұрын
kalehiwot yasemaln dejun lemerget yabkan
@semamuleta5535
@semamuleta5535 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@shifartirkaso963
@shifartirkaso963 Жыл бұрын
Ethiopia Africa mamhye yes Yes 🙌 👏 ❤
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 2 жыл бұрын
ሀጄ ለመፈወስ ያብቃኝ ሉኡል እ/ሔር ደስ ሲል በፈጣሪ🙏ስራህ ድንቂነዉ ኣቦየ🙏❤️🥰🥰🥰
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
Amen amen Amen
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 2 жыл бұрын
Yemwedh semaetu gorghisye befresh degih adrsegni endefkadh 😭😭💚💛❤🙏🙏🙏
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሂጀ ለመጠመቅ አብቃኝ
@frehiwotzegeye3273
@frehiwotzegeye3273 2 жыл бұрын
ሰማአቱ አባከሀን kedemeleng
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@genetemariyam3629
@genetemariyam3629 3 жыл бұрын
ቦታውን ለጠየቃችሁ እህት ወንድሞቸ ሰሜን ጎንደር ሽንፋ አካባቢ ነው
@user-uc8mk9rw8p
@user-uc8mk9rw8p Жыл бұрын
በማርያም ክጎንደር እንዴት መምጣት ይችላል 🙏
@LidiyaZerihu
@LidiyaZerihu 3 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ እባክህን በማርያም አናግረኚ ላወራህ የምፈልገው ነገር አለ በማርያም ቁጥሬን ልካክልህ እና አዋራኚ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 жыл бұрын
ይሄ ለኛ ለቆሻሻወቹ የመጨርሻው ዘመን ምልክትን ለምንፈልግ ነው ሰማአቱ የእናቴ አባት ለቦታህ አብቃን
@titiasres1004
@titiasres1004 Жыл бұрын
እባካቺሁ የምታዉቁ ንገሩኝ የ ፀጉር ቀለም የተቀባ ሰው ሂዶ ፀበሉን መጠመቅ ይቺላል?
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 2 жыл бұрын
እንደወተት ነው ደስ ይላል
@gihonaschenakigihonaschena8355
@gihonaschenakigihonaschena8355 3 жыл бұрын
ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ አቤት ብርታትና ጥንካሬ
@adeya7161
@adeya7161 3 жыл бұрын
Where is this? So proud to be Ethiopian
@samuellegissa56
@samuellegissa56 3 жыл бұрын
ጎንደር አካባቢ አልጣሽ ብሄራዊ ፓርክ
@adu-genet
@adu-genet 2 жыл бұрын
ቀረፃውን አለማድነቅ አይቻልም።
@user-te9yf8rq1f
@user-te9yf8rq1f 6 ай бұрын
ሰማእቱብዙጭንቀትአለብኝደጅህንለመርገጥአብቃኝበሰማዉትበጣምደስብሎኛልተዋህዶትለያለች
@shintsege5326
@shintsege5326 Жыл бұрын
ibki semayitu wedante xiragh
@worldwidevedio265
@worldwidevedio265 Жыл бұрын
መቼ ይሆን የምመጣዉ
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 Жыл бұрын
በረከታቹቹ ይድረሰን መቼ ይሆን መጥቼ የምጠመቀው አሰቡኝ እነድመጣ
@uaeuae8373
@uaeuae8373 3 жыл бұрын
አቤቱ ያንተሥራ እፁብ ድንቅ
@user-on7cn1mt2q
@user-on7cn1mt2q Жыл бұрын
Yetnew
@markosdemese7785
@markosdemese7785 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ነገር ግን ያለበት ቦታ የት እንደሆነ ብገልፁልን
@zedzeleke4721
@zedzeleke4721 3 жыл бұрын
konta
@tafesekasa5558
@tafesekasa5558 Жыл бұрын
አዚያ ድረስ ተጉዛችሁቨ የሰባት ደቂቃ ፊልም መሥራት ልፋትህንና ድካምህን አያያጓድለውም ?! ትችት አይደለም ወንድሜ !! ቦታው እጅግ ተዓምራት የሚታይበት ቦታ መሆኑን የሌሎችን ቪዲዮ ሙሉም ባይባልም ከፊል ግንዛቤ ያገኘሁበትን ቪዲዮ ተመልቻለሁ ። ፀበልተኞችን ሲጠመቁ ያለውን ትዕይንቶች ፣ ምስክርነታየውን እንዲሁም አገልጋዮቹን ምሥክርነት ፣ የሀገሩ ሰውምሥክርነት ፣ የሎካል ጋይዶችን መግለጫ ቢታከልበት ሙሉ ይሆናል ባይነኝ ። ሌሎች ካንተ የተለመደው የቦታው አጠቃላይ መግለጫና አስተያየት እንደተጠበቀው ሆኖ ።
@user-ht3ff3ds2o
@user-ht3ff3ds2o 3 жыл бұрын
ቦታው የት አከባቢ ነው በጣም ታምረኛ ነው
@natan2351
@natan2351 3 жыл бұрын
kidus georgis hageren ethiopian zelalem tebikat...!
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 2 жыл бұрын
ቦታው ግን እውነቱን ነው መንግስት የትራንስፖርት አገልግሎቱን ሊያስፋፋበት ይገባል
@-sostmedia5396
@-sostmedia5396 2 жыл бұрын
transport keyet nw miyazew ehet ebakeshen negerign
@user-hb1wl4kx1d
@user-hb1wl4kx1d 3 жыл бұрын
የት ነው በማርያም
@benyesemere7206
@benyesemere7206 2 жыл бұрын
Yekdus gewergs dihenet bereket ayleyen
@meron7563
@meron7563 Жыл бұрын
Ledeju yabkan
@kelemuakete8189
@kelemuakete8189 Жыл бұрын
ሰላም ውድ ቤተሰብ ስልክ ቁጥር ቢኖራቹ
@asteraster9742
@asteraster9742 2 жыл бұрын
እጹብድንቅነው
@yibeltalejigu1514
@yibeltalejigu1514 Жыл бұрын
Henoke ant liyu sew ye guzo ethiopia abate videochn hulu des eyalgn selmayachew yemtdersbachew botawoch hulu liyu ena etsub dink nachew amsegnhalew
@user-ci1ye7pn4d
@user-ci1ye7pn4d 3 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው
@samuellegissa56
@samuellegissa56 3 жыл бұрын
ጎንደር አካባቢ አልጣሽ ብሄራዊ ፓርክ
@yonaselias5848
@yonaselias5848 3 жыл бұрын
ምዕራብ ጎንደር ቋራ ወረዳ በርሜል ቀበሌ
@emebettaye3961
@emebettaye3961 3 жыл бұрын
endet des yemile new benatachu yikebre yimesegen
@fekerdegu6060
@fekerdegu6060 2 жыл бұрын
ደቡብ ጎንደር የት አካባቢ
@user-xb6pk7li7u
@user-xb6pk7li7u 3 жыл бұрын
ኧረ በፈጣሪ good for kids እያረጋቹ video ዉን አትልቀቁ mini player መጠቀም አልቻልንም እና ደሞ የደዉል ምልክቱ አይሠራም በዚ የተነሣ
@user-ru8mm5ff7d
@user-ru8mm5ff7d 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን የት ነው
@samuellegissa56
@samuellegissa56 3 жыл бұрын
ጎንደር አካባቢ አልጣሽ ብሄራዊ ፓርክ
@ethiopia5644
@ethiopia5644 2 жыл бұрын
ቋራ ወረዳ አልጣሽ ብሄራዊ ፓርክ አካባቢ በርሚል ጊወርጊስ የሚባል ቀበሌ
@solomonwossen2270
@solomonwossen2270 3 жыл бұрын
የት ነው
@qalkidanashabbiirr4224
@qalkidanashabbiirr4224 Жыл бұрын
5345
@user-vv9is3yi6f
@user-vv9is3yi6f 2 жыл бұрын
ቦታዉ የት። ነዉ🙏🙏🙏
@hawah3283
@hawah3283 3 жыл бұрын
እናንተ በወታደር ትሄዳላችው እኛስ በምን ልንሄድ ነው?
@182960la
@182960la 3 жыл бұрын
ድምፅህ እንደ ሌላው ግዜ በደንብ አይሰማም
@emebetabduk948
@emebetabduk948 3 жыл бұрын
😂
@yedingllig8860
@yedingllig8860 3 жыл бұрын
ከፈጣሩያችንጋር ነዋ
@haymanotterfa9748
@haymanotterfa9748 3 жыл бұрын
ሰላም ትራቭል ኢት ዮጵያ በጣም ቖይቼ ነው ያየሁት የት ነው
@samuellegissa56
@samuellegissa56 3 жыл бұрын
ጎንደር አካባቢ አልጣሽ ብሄራዊ ፓርክ
@linadamtew2885
@linadamtew2885 3 жыл бұрын
የት ነዉ ያለው
@johntesfa8750
@johntesfa8750 2 жыл бұрын
Note yet new
@zolabefekadu7030
@zolabefekadu7030 3 жыл бұрын
yet nwe botawu negerugn benatachihu
@dagimen6160
@dagimen6160 2 жыл бұрын
ምዕራብ ጎንደር ቋራ ወረዳ
@bero431
@bero431 3 жыл бұрын
You do not tell us where it is bro. Come on.
@samuellegissa56
@samuellegissa56 3 жыл бұрын
ጎንደር አካባቢ አልጣሽ ብሄራዊ ፓርክ
@lozawitgetachew7691
@lozawitgetachew7691 2 жыл бұрын
Ke Addis endet belen nw yemnhedew
@gebeyawkassie181
@gebeyawkassie181 3 жыл бұрын
Botaw yate naw negarun
@yegorawzewdalem6935
@yegorawzewdalem6935 2 жыл бұрын
It's fucked up that you go to holy place with AK47, something is wrong in that picture.
@yishakdegu488
@yishakdegu488 Жыл бұрын
ለካ አንተ ነህ ቀድመህ የዘገብከው
@mahiderwonidifirawu8943
@mahiderwonidifirawu8943 2 жыл бұрын
Betawe hate new
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 24 МЛН
ዳንጉር የደቅ ስውር ገዳም መገኛ። #ጉዞ  #ethiopiangeographic #monastery #orthodox
13:09
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН