የ እርድ ሳሙና RAEL እና FAKE መለየት የሚቻለው እንዴት ነው ?

  Рет қаралды 34,100

Iyere time - አይሬ ታይም

Iyere time - አይሬ ታይም

2 жыл бұрын

የ እርድ ሳሙና RAEL እና FAKE መለየት የሚቻለው እንዴት ነው ? #rael #fake #እውነተኛ_መረጃ
"Iyere Time-አይሬ ታይም" is dedicated to cover the works and life of the renowned Ethiopian 'Artiste' Wiriter and Director Iyere Time-አይሬ ታይም .
Iyere Time - አይሬ ታይም: ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ የ iyere time
( አይሬ ቻናል ) ቤተሰቦች በመጀመርያ እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ like share ያላደረጋችሁ በማድረግ መልካም አጋርነታችሁን አሳዩን
subscribe ያላደረጋችሁ ደግሞ subscribe በማድረግ የiyere Time ቤተሰብ ለበመሆን ሰብስክራይብ በማድረጎዎት ይጠቀማሉ
Telegram ፦ መቀላቀል ከፈለጋቹ ወይም አዳዲሥ ሀሳቦች ካላቹ በዚው ቴሌግራም አውሩኝ ፣ ደውሉልኝ ፦
t.me/joinchat/QXvomjh1k80yZTg0
እናመስግንሀለን
በ Facebook ቤተሰብ መሆን ከፈለጋቹም ሊኩን ይተጠቀሙ 110997337251...
ከታች ያለውን ሊንክ ተከትለው ሰብ ስካር ማድረግ ይችላሉ
/ @iyeretime-3717

Пікірлер: 84
@user-my7bc5yv9f
@user-my7bc5yv9f 11 ай бұрын
Dov erasu betam yelyayebgnale eski seralen bro betrfe berta ❤❤❤
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 💝
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 15 күн бұрын
ተባረክ እናመሰግናለን
@semire5562
@semire5562 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@lingfone7230
@lingfone7230 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@almnlnf6699
@almnlnf6699 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 2 жыл бұрын
tebarek
@user-bj4sy3uh9w
@user-bj4sy3uh9w 2 ай бұрын
ተባረክ
@yeshiyalew9778
@yeshiyalew9778 2 жыл бұрын
Thank you
@lemudave8622
@lemudave8622 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ! እስኪ የ Cantu የፀጉር ቅባት Real & fake ልዩነት አሳየን
@user-ds8se7te5g
@user-ds8se7te5g Жыл бұрын
እሽ ወንድሜ የኔ የገዛሁት ሜድን ኢን ኢንድያ ይላል መሀተምም አለዉ ወረቀቱ ግን ደማቅ ነዉ እና እንደትልወቅ?
@user-ky6bz9eb9v
@user-ky6bz9eb9v 8 ай бұрын
አመሰግናለው
@sminasmina2050
@sminasmina2050 2 жыл бұрын
ታዳማንኛውነውሀሪፉለፊትመታጠቤንገረን
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 жыл бұрын
እኔ እጠቀመዋለው በጣም አሪፍነው
@hanahdubai6899
@hanahdubai6899 Жыл бұрын
የት ነው የሚገኘው
@Efina290
@Efina290 Ай бұрын
Erd nw wnji zenhibel aydelem
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
ENAMESEGENALENE👍🥰
@mheeed5950
@mheeed5950 5 ай бұрын
እኔም በርድ ሳሙና ነው የምጠቀመው በጣም ልዩ ነው ግን ኦርጂናልና ፎርጁሉን ለይቸ አላውቅም ነበር አመሠግናለሁ
@semire5562
@semire5562 Жыл бұрын
SANTOOR ነው የሚለው ስሙ ምስሉ የእርድ ነው እሄን ጎግል አድርገህ ንገረኝ ላስቸልርክ
@helnaabebahelnaabeba7908
@helnaabebahelnaabeba7908 2 жыл бұрын
የአክኒ ሶፕን አሳየን
@millentesfagiorgis1607
@millentesfagiorgis1607 2 жыл бұрын
Original New face ale
@seydayesuf221
@seydayesuf221 2 жыл бұрын
እኔ የገዛሁት ቁጥሩ 90 ነው ግን መሰህተም አለው made in india nw orginal nw?
@yemisrachehmariam1095
@yemisrachehmariam1095 Жыл бұрын
ቁጥሩ ምንን ያማከለ ነው
@yonas5305
@yonas5305 Жыл бұрын
የት ሚገኘው በናት
@AaAa-pi4jr
@AaAa-pi4jr Жыл бұрын
የትነዉ
@meheretmulugeta6491
@meheretmulugeta6491 2 ай бұрын
B india ytsera ale gm kant btkarani new demaku new orginal yelalu
@Yohana-w4x
@Yohana-w4x 28 күн бұрын
Real, belh xaf
@fthawiteyob4229
@fthawiteyob4229 2 жыл бұрын
Stretch marks konjo neber
@selamasefa4761
@selamasefa4761 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወድሜ እኔም አሁን ገዝቼ ነበር ከእስከ ዛሬው ተለይ ሽታውም ከለሩም ጎግል ላይ ሰርች ሳደርግ አተ መጣህ የተሳሳተ እደገዛው አረጋገጥክልኝ ከ 2 አመት በላይ ሁኖኛል ከገዛውት
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@badrisaadon5107
@badrisaadon5107 2 жыл бұрын
hello what language is this?
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
አምሀሪክ
@galhayelom7944
@galhayelom7944 5 ай бұрын
እውነተኛ የትኛ _ነው_ወዴሜ እባክህ መልስልኝ🥺🥺
@yemisrachnega6251
@yemisrachnega6251 2 жыл бұрын
የኮኮናት በተር ክሬሙን ኦርጂናሉን አሳየን
@semire5562
@semire5562 Жыл бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ የእርድ ሳሙና ተብሎ የተገዛልኝ
@abebechkebede3871
@abebechkebede3871 Жыл бұрын
ye erd new lik nesh
@user-ju6ts8fs4p
@user-ju6ts8fs4p Ай бұрын
አረእኔ አሥመጥቼ መሀተም የለውም አረይሔ የትነው የሚገኘው😢
@VanVan-rd4re
@VanVan-rd4re 8 ай бұрын
እባክህን ወንድሜ ስለዚ ክሬም ንገረኝ ኦርጅናሉን Hi quin ዶክተር ኣዞልኝ ኦርጅናሉ ማወቅ ኣልቻልኩም
@lenamin2166
@lenamin2166 2 жыл бұрын
snt new mishetew yante suk wst??
@zom12a21
@zom12a21 Жыл бұрын
ጡሩንዉ
@user-ky3tn3mu5o
@user-ky3tn3mu5o Жыл бұрын
እናመሰግናለንውድምእባክስልቅባቶችፌክአቅርብልንተቸግሪለውየጽጉረቅባት
@Demozbelhu
@Demozbelhu Ай бұрын
ቁሩፍድ እኮ ነው እሚልለው ግን እኔም እጠቀመዋለሁ
@Frita379
@Frita379 9 ай бұрын
Real..RAEL 😅
@genetabera9965
@genetabera9965 Жыл бұрын
ለምድነው አንዳንድ ሣሙና 90year ፡85 year፡ 80year ይላል የትኛው ነው ትክክለኛ
@kokilema16
@kokilema16 Жыл бұрын
90 ኦርጂናሉ ነው
@user-bn9et5md4x
@user-bn9et5md4x 4 ай бұрын
የኒሳ ሳሙና rale ena fake seraln bemn mawk enchlaln
@amenkiya7030
@amenkiya7030 5 ай бұрын
እርድ ነው
@hanahdubai6899
@hanahdubai6899 Жыл бұрын
የት ነው የማገኘው ስሙናውን
@Abrham-cz8rr
@Abrham-cz8rr 3 ай бұрын
ፋርማሲ
@tube1433
@tube1433 2 жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናለሁ እኔ አስሊ መስሎኝ አንተ ያሳዬኸንን ፌክ የእርድ ሳሙና ገዝቼ ለሁለት ቀን ስታጠብ ፊቴን ጉበት ነው ያስመሰለኝ
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት ስለጠቀምሽ
@user-jn7ir3wc2l
@user-jn7ir3wc2l 2 жыл бұрын
የትኛው ነው ጥሩ ታዲያ
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 жыл бұрын
ሁለቱም አንድነው እኔ በጣም እጠቀማለው ለገላም ይሆናል ግን ያቀላል ትንሺ ለፊት በተለይ ምርጥነው
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
@@kidesteshetueshetu9515 ሁለቱም ልዩነት የለውም ???
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 Жыл бұрын
አለው
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
እሽ የትኛው ነው ደናው አልተስማማኝም
@Ethio531
@Ethio531 4 ай бұрын
አጠቀቀሙን በአለ ጥቁር ነጠብጠብ አለብኝ ሽፍተም😢?​@@kidesteshetueshetu9515
@hananmuhamed9727
@hananmuhamed9727 2 жыл бұрын
የፓፓዬ ሳሙናንም አሳየን
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
እሺ
@GuFy-dy8kw
@GuFy-dy8kw 5 ай бұрын
እረ በአላህ የኔ ፊት ሺታ ያለው አይወድም እረ መላ በሉኝ😢
@AmA-xi1vv
@AmA-xi1vv 3 ай бұрын
ለበለዘ ፋት ይሆናል
@heavenkenea8086
@heavenkenea8086 2 жыл бұрын
የእርድ ሳሙና ነው !ስለመረጃዉ እናመሰግናለን
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ስፅፍ ተሳስቼ ነው
@kidistbinyame2843
@kidistbinyame2843 Жыл бұрын
እርድ ነው ጅንጅብል ሳይሆን
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 Жыл бұрын
የእርድ ነው የዝጀ አይደለም
@user-he3mc7wm4f
@user-he3mc7wm4f Жыл бұрын
በአላህ ቁጥርህን ላክልኚ ወድም
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 Жыл бұрын
አለኮ
@twfwtgogi1126
@twfwtgogi1126 Жыл бұрын
​@@iyeretime-3717ማንኘው ነው. አስሊው.
@user-iv8en1tx4v
@user-iv8en1tx4v Жыл бұрын
እኔ ሁል ጊዜ ይሄንን ነው እምጠቀመው
@user-cp7ul4jz8b
@user-cp7ul4jz8b Жыл бұрын
ለውጥ አለው መጠቀም ፈልጌ ነበር
@Ethio531
@Ethio531 4 ай бұрын
አጠቀቀሙን በአለ ጥቁር ነጠብጠብ አለብኝ ሽፍተም
@user-yr6rm1dk2q
@user-yr6rm1dk2q 8 ай бұрын
ህትኛው ነው እውነት 4:20
@tigistbelete3653
@tigistbelete3653 2 жыл бұрын
Dove.ኦርጅናል. ሳሙና.የት.ነው.ያለው
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
ገቢያላይ
@user-he3mc7wm4f
@user-he3mc7wm4f Жыл бұрын
የርድ ሳሙና ለማንኛውም ፎት ይሁናል እንደ
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 Жыл бұрын
ይሄ ከኔ እውቀት ውጪ ነው
@MuhammadMuhammad-xp5xc
@MuhammadMuhammad-xp5xc 9 ай бұрын
እኔ 2አሠት በላይ ይሆነኛል መጠቀም ከጀመርኩ የክርክም ሰሙና ፊቴን
@Ethio531
@Ethio531 4 ай бұрын
እንዴት ነው??😢.?
@tigistbelete3653
@tigistbelete3653 2 жыл бұрын
ሻሊስ.ሽቶ.ኦርጅናሊና.ፌኩ.ልዪነቱ
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
በቴሌግራም እናውራ በጣም ይረዝማል
@tigistbelete3653
@tigistbelete3653 2 жыл бұрын
ያንተ.ሱቅ.የት.ነው
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 2 жыл бұрын
ሞጆ
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 327 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 5 МЛН
#miskinochu l   ካልመረቁኝ አልሄድም l
14:08
Addis Drama Studio
Рет қаралды 2,2 М.
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 6 МЛН
Утонуть НЕВОЗМОЖНО 😱 #Shorts
0:19
ФАКТОГРАФ
Рет қаралды 3 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 30 МЛН
MrBeast Встретился С Сигмой😳 #shorts
0:48
a_ve_znali
Рет қаралды 3,6 МЛН
POV Joy and Anger's house - Inside Out 2
0:40
AmogusMan
Рет қаралды 26 МЛН