ማድያት ያለበት ሰው ሁሉ መታከም የለበትም | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 280,341

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 1 300
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
ማዳት ያለባችሁ አላህ ይገላግለን
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 2 жыл бұрын
አሜንንንን ያ ኡክቲ
@zd5125
@zd5125 2 жыл бұрын
አሚን ድባይ መጥቼ ተያዝኩ
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
@@zd5125 ሁላችንም ስደት ነው አይዞን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 жыл бұрын
እህህህህ አሚን በጣም ጫና አለው
@goodkuw1508
@goodkuw1508 2 жыл бұрын
ጭንቀት ንዴት ድብርት ኃይለኛ ነገሮች ከባድ የማድያት መንስኤ ናቸው ተባረክ ዶክተር በርታ
@selima4387
@selima4387 Жыл бұрын
ፃጉርየእየተነቀለአሥቸገረኝዶክተር
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
​@@selima4387 እኔም😢
@user-zj8qd1po5c
@user-zj8qd1po5c Жыл бұрын
አወ እኔ የዛሬ 2አመት ሀይለኛ ድፕሪሽላይ ነበርኩ ከዛ ማደያት ወጣብኝ😢
@firehiwotlulseged5507
@firehiwotlulseged5507 2 жыл бұрын
አቅራርብህ ያልተንዛዛ እና ቅልጥፍ ያለ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል!!
@fritasolmon7436
@fritasolmon7436 Жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ ደህና ነህ ፍቃድህ ከአ ለነ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቋቁቻ በቆዳህ የሚወጣው ከምን የተነሳ ነው መድሀኒቱስ ምንድነው?
@eskindirasrat5597
@eskindirasrat5597 Жыл бұрын
Gobaz nah egizer yebrekeh
@user-ei1ud9xe4i
@user-ei1ud9xe4i 5 ай бұрын
wuwu dr berta
@mel20216
@mel20216 14 күн бұрын
Betam
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 27 күн бұрын
አላህ ይሰጥህ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
ጊዜውን ሰውቶ ጥሩ ነገሮችን በማካፈል የማይሳሳውን ወንድማችንን የኛውን DR በማበረታት like በማድረግ እንመልከተው ለሱ ይጠቅመዋል ሴቶችዬ🙏👍 ስለምታካፍለን ነገር ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ DR😘
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
እውነትሽ ነው ላይኩ አራት ኬ ሳይ ደስ ብሎኛል ለምን ካላበግታታነው ድካም ብቻ ይሆናል
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
@@user-wj5rt6ek8n በትክክል እናቱ
@saratube1777
@saratube1777 2 жыл бұрын
ድፈረት ካልሆነብኝ የምሰራበትን ሆስፒታል ብትነግርኝ ህክምና ባደርግ ዶክተር
@yoditgetahun2029
@yoditgetahun2029 2 жыл бұрын
የእውነት ዶክተር እናመሰግናለን በርታ ገና ለብዙ ችግር መፍትሔ ታስተምረናለህ በርታልን በበለጠ እንጠብቅሀለን
@zionfekade3087
@zionfekade3087 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@user-li9xv9zv1x
@user-li9xv9zv1x 2 жыл бұрын
Thank you so much for everything Dr saifu
@kunigebre7360
@kunigebre7360 Жыл бұрын
Thank you for very helpful education ❤
@aminahaminah1381
@aminahaminah1381 2 жыл бұрын
Dktar betam inmeseginalen
@sebleseble
@sebleseble Жыл бұрын
የውነት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@semiratube2095
@semiratube2095 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ በጣም ነው የተቸገርኩት
@tayuba1015
@tayuba1015 2 жыл бұрын
ዶክተር አላህ ይጠብቅህ
@Evana471
@Evana471 2 жыл бұрын
So wonderful thanks 🙏🏽 👏🏽👏🏽👏🏽
@remlahussain3430
@remlahussain3430 2 жыл бұрын
ምርጥ ስው ዶክተር ❤
@user-zt5mf2is4s
@user-zt5mf2is4s 2 жыл бұрын
ዶክተር ትልቅ ውለታ ነው የምታረግልን ፈጣሪ ውለታውን ይመልስልን እናመሰግናለን
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ማዲያትን እስከመጨረሻው አላህ ያጥፋልን
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ክብር ይስጥልን ዶክተር
@dagimuna9968
@dagimuna9968 2 жыл бұрын
Enamesegnalen dr.
@mareamahmed1681
@mareamahmed1681 2 жыл бұрын
Thank you so much doctor for everything I love you🥰🙏🙏
@hadyalav4972
@hadyalav4972 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ደስ የሚል ነው የምታቀርበው
@yetnayetmeleyo7072
@yetnayetmeleyo7072 2 жыл бұрын
You are amazing person Dr Seife God bless you more.😍😍😍
@aggyhattar9760
@aggyhattar9760 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ
@kidistmoges1919
@kidistmoges1919 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣህልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በተለይ ለኛ በስደት ከቤት ለማንወጣው ጥሩ እድል ነው ዶክተር በርታልን !!
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 2 жыл бұрын
ልቤን አንጠልጥለከው ጠፋክብኝ ደክተር🙏አንኳን ሰላም መጣክ ከልብ እናመሰግናለን በተለይ ዶክተር ማግኘት ለማንችን ጥሩ አብራርተክልናል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክክ❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@amirethiopian7279
@amirethiopian7279 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ዶክተር
@user-ci8rl6bg3m
@user-ci8rl6bg3m 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ ተባረክ
@user-kb4ld6ki5z
@user-kb4ld6ki5z 2 жыл бұрын
ዶ/ር እንካን በሰላም መጣህ ፈጣሪ ይጣበቅህ 🙏ሰላም ለሃገረችን ጣርነት በቃ ይበለን 🙏
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
የኔ እናት አሜን
@tigistamubekeklejust251
@tigistamubekeklejust251 2 жыл бұрын
ወድ ወንድማችን ልዩ ናህ ኑሪልን Thank you
@taibaadam4125
@taibaadam4125 2 жыл бұрын
እናነሰገናለንወድማችን
@hayathmuhammed2254
@hayathmuhammed2254 Жыл бұрын
ዶክተር በምታምነው አምላክ ውድሜ ጆሮውውስጥ ዝብ ገብ ታበት በጣም ያመመው ነው የምታቀውመዳንት ካለ😢😢😢😢😢
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Thanks so much Doctor 🥰🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Tebarek paster bebet wist bebahilawi yemisera,kale share bitaregiln
@huluagergelaye1341
@huluagergelaye1341 2 жыл бұрын
አሜን!!!
@Fatuma-om6lk
@Fatuma-om6lk 2 жыл бұрын
ስለ ሌዘር ህክምና ብታብራርልን ስለሁሉም ትምርትህ እናመሠግናለን
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
ትክክል ነሸ
@firefiretube8987
@firefiretube8987 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ድባርክ doktor 💞
@SaraSara-kn5dg
@SaraSara-kn5dg 2 жыл бұрын
እናመሰግለን ዶክተር
@hirutsintayehu8968
@hirutsintayehu8968 2 жыл бұрын
Doc thank you so much! i've been suffering melasema since the last 7 years and tried to visit doctors but the medicines prescribed worsen it. I'm tired of going to doctors. now i i'm using mineral sunscreen, since the physical one leave white cast on my face. my question- what to use while cooking, sunscreen or homemade face masks? kindly wait ur responses.
@HananHanan-ws4hk
@HananHanan-ws4hk 2 жыл бұрын
ውይ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር,,,, deocterye enkuan dehna መጣህ የኛ እንቁ 💞💞 enamesegnalen🙏🙏....
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hghhfdghgufg3771
@hghhfdghgufg3771 2 жыл бұрын
Thank you doctor
@seadihusna
@seadihusna 2 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን
@beeityabera6741
@beeityabera6741 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣ ዶክተር እናመሰግናለን
@nanyteshome3705
@nanyteshome3705 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ማድያት የመጣብኝ በእርግዝና ነው እና7 ወር ድረስ አልጠፋም አሁንም ነብሰ ጡር ነኝ ለዛ ይሆን ያልጠፋው ወይስ ህክምና ልሂድ
@selamethiopia8747
@selamethiopia8747 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ❤ እናመሰግናለን ምርጥ ት/ት ነው እየሰጠህን ያለህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@fedla6667
@fedla6667 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@madeenamuhammed5692
@madeenamuhammed5692 3 сағат бұрын
ቁጥርህን ብልክልኝ ለማክርህ ፈልጌነበር
@tigist9366
@tigist9366 2 жыл бұрын
ዶክተርየ እንኳን ደና መጣህ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይስጥህ ኑርልን
@sadahasn8921
@sadahasn8921 2 жыл бұрын
እናመሰግን አለን ዶክተር
@selamethiopia8747
@selamethiopia8747 2 жыл бұрын
ዶክተር የቴሌግራም ሊንክህን አስቀምጥልኝ?
@eyobsirawwork3819
@eyobsirawwork3819 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እና ብዙ ሰዎች በባህላዊ መንገድ ባለማወቅ በንቅሳት ቆዳቸውን ያበላሹ አሉ በተለይ ሴቶች እናም ይሄን ለመቀነስ የሚረዱ ዘዴዎች ወይም ቅባቶችን ብትነግረን
@nuritali8834
@nuritali8834 2 жыл бұрын
አረደውማነውእደኔየሆነ
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 4 ай бұрын
ንቅሳት በሌዘር ወይንም በጨረር ነው የሚጠፍው
@yeshbelay8372
@yeshbelay8372 Жыл бұрын
❤️❤️❤️በርታልን ዶክተር ግና ብዙነገር እጠብቃለን ብዙነገሮችን ተምሬለሁ ካተ
@mahletdaneal2438
@mahletdaneal2438 2 жыл бұрын
ዶክተር በእውነት በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
እሰይ የኛ አንበሳ ዶክተራችን ሚልዮን ላይክስ በየቀኑ ብሰጥህ ደስ የለኛል እንኳን ተወለድክልን በርታልን በብዙ እደግ ተመንደግልን ፀጋ በረከቱን እውቀት ማስተዋልን ያብዛልህ አሜን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-ev3jx2kr9b
@user-ev3jx2kr9b 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንዲሜ ሰብስክራይብ አድርጌ እየተካታተልኩህ ነው ወንዲም በርታ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-gx1mf5uz1w
@user-gx1mf5uz1w 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ዶክተር ነክ ሰላምህ ብዝት ይብልልኝ
@user-ev3jx2kr9b
@user-ev3jx2kr9b 2 жыл бұрын
@@user-gx1mf5uz1w በጣም ውደ
@mostfashboul9701
@mostfashboul9701 Ай бұрын
ኧረ ዶክተር የማዲያትና የቡግር ክሬም እባክህ አሳየኝ
@egfefcwhgds6419
@egfefcwhgds6419 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመስግነው ዶክተር
@mssdemo8849
@mssdemo8849 Жыл бұрын
እናማሳግናለን ዶክተር ምርጥ ትምርት ነው 🧏‍♀️
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም እውነተኛ ትክክለኛ መረጃ ነው ምታቀርበው እኔ ብዙ አመት በፀሀይ ብርሀን ቆዳዬ ጠቁሮ ማለትም ማድያት ነበረብኝ ያልሞከርኩት ነገር የለም ለ 8 አመት ተሰቃቻለሁ ተሳቅቂያለሁ the ordinary serum በቀን ሁለቴ እንዲሁም ክሬሙን እረ ሙሉ ፕሮዳክት በትክክል መመሪያውን ተከትዬ እየተጠቀምኩ በ 6 ሳምንት ውስጥ ፊቴ ያበራል ብል ማጋነን ይመስልብኛል የእውነት ተባባረክ እውነተኛ መረጃ ነው ምታካፍለው 🙏🏽
@senitiub3955
@senitiub3955 2 жыл бұрын
The Ordinary ነው እህት ወይስ ordinary cerum ይለያል? እኔ the ordinary ወይም alpha arbutin 2%HA መጠቀም ጀምሬ ነበር ወር ሁኖኛል ግን ምንም ለውጥ የለውም
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Жыл бұрын
ካላስቸገርኩሽ አብራርተሽ ንገሪኝ እስኪ ማማየ
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 4 ай бұрын
በናትሽ እህት የተጠቀምሽዉን ሼር አድርጊልኝ
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 4 ай бұрын
@@rahmakemal1920 የኔ ውድ ማድያት አመጣጡ ይለያያል አንዳንዱ በወሊድ መከላከያ አንዳንዱ በብስጭት በጭንቀት አንዳንዱ በወሊድ እና በፀሀይ ጨረር ናቸው እኔ በፀሀይ ጨረር ሰለነበረ በቀላሉ ለውጥ አይቻለሁ እንዲሁም በአሁን ስአት ፀሀይ አያገኘኝም ስራዬ ቤት ውስጥ ነው እና እሱ የዘረዘረውን ነው የተጠቀምኩት በደንብ አድምጭው እና ግዢው እንዳልኩሽ ግን በምን ምክንያት ለማድያት እንደተጋለጥሽ ማወቅ ግድ ነው እና የቆዳ አይነትሽን ማወቅ አለብሽ ደረቅ ወዛማ መካከለኛ እንደሆነ የእኔ ደረቅ ነው በተረፈ ቪዲዬውን በደንብ ደጋግመሽ እይው ማማዬ በደንብ ነው ያብራራው
@user-to3wu9fn2m
@user-to3wu9fn2m 2 ай бұрын
ካላስቸገርኩሽ የተጠቀምሽዉን ሽር አርጊልኝ😢😢
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
ዶክተር ሰይፈ እኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን የኔ አንድ ጥያቄ አለኝ የኔ ፊት ወዛማ ፊት ነው ከታጠብኩ ቡሐላ ከ1--2ሰአት ባለው ወዝ ይወጣዋን እና በጣም ብጉር ያስቸግረኛን በትክክል ምን አይነት ሳሙናእና ምን አይነት ክሬም መጠቀም አለብኝ ባጭሩ በፅሑፍ መልስልኝ አመሰግናለሁ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
የ cerave ወይም cetaphil ምርቶች አሉ ላያቸው ላይ SA ተብሎ የተፃፈባቸው መታጠቢያዎች አሉ። እነሱን መጠቀም ይሻላል፣ በሚቀጥለው ቪዲዮ ሰራለው
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku እሽ ዶክተር ሰይፈ አመሰግናለሁ ዶቭ ሳሙና ነው እምጠቀመው በፊት ግን ዲቶል ነበር እምጠቀመው በጣም አመሰግናለሁ
@bintbilal6033
@bintbilal6033 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔም ምፈልገው
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
@@user-cy9lq7kv2c ድቶል ለፊት አይሆንም ዶፉ ቆጆነው ለፊት
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
@@user-hh6ll8ln9z ትክክል ነሽ እኔንም ጎድቶኛን አሁን ዶቭ ነው እምጠቀመው
@burtukangirmaa2620
@burtukangirmaa2620 Жыл бұрын
Thank you dr.seife
@user-lw6we4ig5v
@user-lw6we4ig5v 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለው ተባረክ
@abihabeshawittube8066
@abihabeshawittube8066 2 жыл бұрын
ስለ ደማቅ ጠቋቁር ነጠብጣብ ስራልን ፀሀይ ላይ አልወጣም ግን ምግብ አበስላለው ሙቀታማ ሀገር ነው ያለሁት ሰንስክሪን በቅርቡ መጠቀም ጀምሪለሁኝ ከፋርማሲም ክሬም ሰጡኝ ወር ሊሆነኝ ነው ግን ምንም አልደበዘዘም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየደመቀና እየበዛ እየመጣ ነው እንዲሁም ስለ ከአይናችን ስር ያለውን እብጠት ስራልኝ ደኩተርየ ልጠብቅህ ያለ እድሜን ትልቅ እንድመስል አድርጎኛል ከፋርማሲ በውድ የሚገዛ ዘይት አይነት ሰጡኝ ፈርቼ አልገዛሁትም የጥቁረትና የአብጠት ነው አሉን በናትህ ልጠብቅህ ስራልኝ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
እሺ እሰራለሁ፣ እንደውም በቅርቡ የቴሌግራም አድራሻ ከፍቼ፣ ያላችሁን የቆዳ ችግር በፎቶ እየተቀበልኩ በቪዲዮ ምላሽ እሰጣለሁ።
@abihabeshawittube8066
@abihabeshawittube8066 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku እሺ ወንድሜ እንጠብቃለን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@firehiwotyohannes6748
@firehiwotyohannes6748 Жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር ጥቁር ነጠብጣብ አስቸግሮኛል እባክህን ወንድሜ
@user-vn2nm4ff9b
@user-vn2nm4ff9b 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዶክተር እኔም ጥቁር ነጥብጣብ አለኝ እስኪ እሞክረዋለሁ ዶክተር እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ክብደት ሳልቀንስ ውፍረት ሳልቀንስ ቦርጭ ማጥፊያ ጠቁመኝ በተረፈ በርታ
@semiratube2095
@semiratube2095 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ዶክተር የዚህን መልስ እንፈልጋለንንን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
ከስፖርት እና ጤናማ አመጋገብ ውጪ ሌላ ቀሚ መፍትሄ የሚያስገኝ የለም
@user-vn2nm4ff9b
@user-vn2nm4ff9b 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku አመሰግናለሁ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
የኔ ችግር እሱ ቢሆን ይሻለኝ ነበር ፆምና አክቲቭ ሰውነት ብቻ ይበቃል ብርሃን ለማጥፋትኮ ማር እስቲ ሞክሪው ማድያት ግ ን ዶክተራችን እንዳለው በመድሃኒትም ባፈዘው ተመልሶ ይመጣል...... :(
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gchdccbfhh1320
@gchdccbfhh1320 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዴክተርዬ
@samramosa7219
@samramosa7219 2 жыл бұрын
ደኩተር ማድያት ሳሆን.ነጥብነጥብ ጠቃቅር ነገር አብዝቶ ወጥቶብኛል.ፊቴላይ እናም እንደፎሮፎር አነት.🙏🙏
@0ahh858
@0ahh858 Жыл бұрын
እኔም እንዳች ውዴ
@samramosa7219
@samramosa7219 Жыл бұрын
ምንተሻለን 😣
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 Жыл бұрын
እንደው በፈጠራችሁ ማዳት የለቀቃችሁ ሠወች ንገሩኝ ተሳቀቅኩ ሀገር ልገባ ነበር ቤተሠብ የሚጠብቀኝ አምሮብኝ ነው እኔ ግን ክሠል መስየ መሄደ ነው😢😢😢😢
@shegayetadesse6980
@shegayetadesse6980 Жыл бұрын
ማሚ ዋናው ጤነኛ መሆንሽ ቤተሰብ ምን ሁኚ ይቀበሉሻል ?
@fyyu3909
@fyyu3909 Жыл бұрын
አብሽሪ አረ ጤነኛ መሆኑ ብቻ በቂ ነው ለቤተሠብ ሐሠው ወሬ መሥሚያሽን አትስጭ ፈጣሪን እናመሥግን
@rahmamd2133
@rahmamd2133 Жыл бұрын
ብዙዎቻችን ተመሳሳይ ችግር ነው ያለብን እኔምእዳችው😢
@bethlehemtujituji9283
@bethlehemtujituji9283 11 ай бұрын
La Rocha pusay b5 be 1 samete new matefewe
@user-hl9of5wd3d
@user-hl9of5wd3d 5 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@mal6824
@mal6824 2 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተርዬ 🙏🙏🥰
@jamilagarngen961
@jamilagarngen961 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሠግናለን
@eldanabitania4222
@eldanabitania4222 2 жыл бұрын
Thank you doctor huliam mtlekachew video betam tekamie ena tkklegha mereja slehone
@helentefera2903
@helentefera2903 Жыл бұрын
እነመሰግነሌን ዶር እድሜ እነ ጤነ ይስጥክ❤❤
@ndbbdb5262
@ndbbdb5262 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
Thanks a lot DR seife
@hiwilove4744
@hiwilove4744 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen dr
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ በእውነት ቃላት አጣውልክ በጣም አመሰግናለሁ ስለቀና ምክርክ አመሰግናለሁ።
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም እደሰሎሞን አብዝቶ ጥብን ይጨምርልክ
@meskeremmengistu7131
@meskeremmengistu7131 2 жыл бұрын
ዶ/ር እጅግ በጣም እናመስግናለን።
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 2 жыл бұрын
Well come dr thanks a lot
@alekaradhi403
@alekaradhi403 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤
@helendrar3602
@helendrar3602 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏🙏
@user-vq9xn2pu6c
@user-vq9xn2pu6c Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም አመሰግናለው🙏
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 2 жыл бұрын
Tanks Dr በጣም ነው የማመሰግነዉ❤️🙏🙏🙏
@selamawitnegash983
@selamawitnegash983 Жыл бұрын
Thank you Doctor God bless You
@memohammad3407
@memohammad3407 Жыл бұрын
Thank you doktor❤🙏🙏
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር❤👍🙏
@fozitube4978
@fozitube4978 2 жыл бұрын
አገላለፅ 👍 እድሜ ና ጤና ይስጥህ ዶክተር
@Ethiopia9150
@Ethiopia9150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ዶክተር እናመሰግናለን
@user-ld9cb5zm7j
@user-ld9cb5zm7j 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤
@muluamhara1372
@muluamhara1372 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን፣እንሞክራለን፣
@hanazenebezebebe4690
@hanazenebezebebe4690 2 жыл бұрын
Thank you four every day docter
@laliseeoromiyya9144
@laliseeoromiyya9144 Жыл бұрын
Thank you Doctor 🥰🙏🙏🙏
@nasmo4697
@nasmo4697 2 жыл бұрын
respect keep up ur good jobs my friend
@zenebechalemayoh107
@zenebechalemayoh107 2 жыл бұрын
Thank you so much Dr
@meserabera5775
@meserabera5775 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጤና ይስጥህ ዶክተር ክበርልን
@mesimesi8168
@mesimesi8168 2 жыл бұрын
Thanks bro wawww I really appreciate you for helping us😍🙏
@meseretgirma3411
@meseretgirma3411 2 жыл бұрын
Dr betam enamsgenlhu rajem edam ke sira yeta egzabera 🥰🥰🥰🥰
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ።
@sisisisi8885
@sisisisi8885 Жыл бұрын
ተባረኪልኝ ዶክተር ❤️
@lemlem19demeke3
@lemlem19demeke3 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@asqualmekonen3484
@asqualmekonen3484 2 жыл бұрын
Akerarebih betam yimechal ketilibet
@Prtkn_Aaww
@Prtkn_Aaww 2 жыл бұрын
Thank you dokter🥰🥰
@dsitadsita7433
@dsitadsita7433 Жыл бұрын
እናመስግናለን Dr
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
@naimanaima2015
@naimanaima2015 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
ለየትኛው ቆዳ ይሻላል | የፊት መታጠቢያ አይነቶች | Cleansers
11:42
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 55 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 118 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 174 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 327 М.
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 32 М.