የእርድ ሻይ አሰራር 🌸 የእርድ ሻይ አዘገጃጀትና የጤና ጥቅም 🌻 የእርድ ሻይ ጥቅሞች

  Рет қаралды 3,655

Birabiro ቢራቢሮ

Birabiro ቢራቢሮ

Жыл бұрын

የእርድ ሻይ አሰራር
#የእርድ ሻይ ጥቅም /እርድ ሻይ ጥቅሞች
#የእርድ ሻይ አሰራር #የእርድ ሻይ ጥቅም #የእርድ ሻይ ጥቅሞች
ሁለት ብርጭቆ ውሃ ማፍላት፣
አንድ የሻይ ማንኪያ የተፈጨ እርድን መጨመር፣
ለ10 ደቂቃዎች አብሮ እንዲፈላ ማድረግ፣
ቀድቶ ለ1 ደቂቃ ማቀዝቀዝና ማር ወይም ስኳር ጨምሮ መጠጣት ነው
ለበለጠ ጣዕም ሎሚ፣ ዝንጅብል፣ቀረፋ፣ ወተት፣ ክሬምና የኮኮናት ዘይት ጋር አደባልቆ መውሰድ ይቻላል።
የእርድ ሻይ የጤና ጥቅሞች
እርድ በተለያዩ ምግቦች ላይ በቀለም ማሳመሪያነት እና በቅመምነት የሚገባ ሲሆን በሻይ መልኩ መጠጣትም ይመከራል
የእርድ ሻይ የመገጣጠሚያ ህመምን ይቀንሳል
LDL ኮሌስትሮል በመቀነስ ለልብ በሽታና ለስትሮክ እንዳንጋለጥ ይረዳናል
ከፍተኛ የመርሳት ችግርን ማለትም አልዛይመርን ለመከላከል ያስችላል
የእርድ ሻይ antioxidant and anti-inflammatory ባህሪ ስላለው ካንሰርን ይከላከላል
በሽታ የመከላከል አቅም ያሳድጋል።
/ @birabiro1626
ለምግብ መፈጨት ያገለግላል
የስኳር መጠንን ይቆጣጠራል እንዲሁም የስኳር ህመምን ይከላከላል
ሳንባ እንዳይጎዳ እና አተነፋፈስ የተሻለ እንዲሆን ያግዛል።
የአይን ብሌን እብጠትን ለማከም ይረዳል Ebs ebs tv health education - ስለጤናዎ ይወቁ እርድ ጥቅም የእርድ ጥቅም የጤና ወግ turmeric tea health tips Turmeric tea Birabiro ቢራቢሮ የጤና ትምህርት turmeric tea recipe how to make turmeric tea ethiopia Ethiopia እርድ ጥቅሞች የጤና ምክሮች

Пікірлер: 13
@user-lq8yi9zn4f
@user-lq8yi9zn4f 2 ай бұрын
ያለማጣፈጫ ቢሆን ይመረጣል አሪፍ ነው
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Жыл бұрын
ዋዉ የእርድ ሻሂ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን አዘገጃጀትሽን ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን👍❤️❤️
@birabiro1626
@birabiro1626 Жыл бұрын
ሉላዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 Жыл бұрын
ዋው አመሰግናለሁ ውዷ
@birabiro1626
@birabiro1626 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፒተር
@genetziguita4586
@genetziguita4586 Жыл бұрын
Brshi bezu lemserat Bravo ❤
@birabiro1626
@birabiro1626 Жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ
@asterhabte3870
@asterhabte3870 5 ай бұрын
አሰራርሽ ደስ ይላል ቪዲዮ እራሱ የማያሰለች ነው ውዴ ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ የ6 ወር ልጅ አለኝ እናም አጠባለሁ ብጠጣ ለልጄ ጉዳት የለውም
@birabiro1626
@birabiro1626 5 ай бұрын
መጠጣት ትችያለሽ ችግር የለውም የኔ እህት። ግን አታብዢው ማለቴ በየቀኑ አትጠጪ እንዲሁም አንድ ብርጭቆ በቂ ነው በሳምንት 2 ወይም 3 ቀን
@teddyshow-1313
@teddyshow-1313 Ай бұрын
እየገነፈለ አስቸገረኝ እሳት መመጠን አለብኝ ማለት ነው?
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
አዎ የመገንፈል ፀባይ ስላለው እሳቱን መቆጣጠር ወይም ተለቅ ያለ የሻይ ማፍያ መጠቀም ይቻላል
@YetmworkiG.G
@YetmworkiG.G 2 ай бұрын
ለህፃናት ይሆናል 5 አመት
@birabiro1626
@birabiro1626 2 ай бұрын
አዎ ሳይበዛ መጠጣት ይችላሉ
የሚጠጣ እርድ አሰራር (Turmuric for drink)
26:08
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 19 М.
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 48 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,9 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
የእርድ ዱቄት በቤት ውስጥ አዘገጃጀት(how to prepare turmeric at home)
14:40
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 77 М.