የቁርስ አማራጭ ይመርጡታል //ልዩ አሰራር መጣፈጡ 😋 ሞክሩት ምረጥ ነው //delicious breakfast recipe

  Рет қаралды 14,729

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

2 ай бұрын

#ethiopianfood #food #habesha #breakfast

Пікірлер: 53
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ🙏🥰 ስለሁሉም እያመሰገንኩ ዛሬም ድጋፋችሁ አይለየኝ አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 2 ай бұрын
ቆስጣአረብአገር ይኖራልዴየኔቅመሞች ስሙምንዲነው በአረበኛቸወ
@genetdebele7702
@genetdebele7702 2 ай бұрын
ቤትዬ ጤናማ የቁርስ አማራጭ ነው:: ባለሙያ እጅሽ ይባረክ::
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ገንዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 2 ай бұрын
ቆንጆ እና ቀላል አሰራር ነው በርቺ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 2 ай бұрын
ሰላም ዋዉ በጣም ያምራል ጎበዝ እጅሽ ይባረክ በርች🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 2 ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ ለልጆችም ለቁርስ አሪፍ አማራጭ ነው 🥰🥰 የኔ ዉድ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ኩኪዬ የእኔ መልካም በጣም ነው የማመሰግነው እውነት ነው ለልጆችም ጥሩ አማራጭ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@user-fl9yc7il5y
@user-fl9yc7il5y 2 ай бұрын
እጅ ይባርክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 2 ай бұрын
ዋው እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
እሙዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@jmaryamqwe7202
@jmaryamqwe7202 2 ай бұрын
በጣም አርፍ ነዉ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 2 ай бұрын
የኔ ውድ ስራዎችሽ በጣም አሪፍ ናቸው ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ናርድዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@Emnet-lb6os
@Emnet-lb6os 2 ай бұрын
አሪፍ ነው በረቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
እምነትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰🥰
@Bese7777
@Bese7777 2 ай бұрын
Betam yemral ejesh yebarek ❤❤❤👍🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mekditerefe868
@mekditerefe868 2 ай бұрын
ቀላል ግን አሪፍ ምግብ 👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
መቅዲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@rosinatube9937
@rosinatube9937 2 ай бұрын
wow looks yummy like ❤❤❤❤🌷🌸💐😍💚💕
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የአኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 2 ай бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል እስኪ የአጃ ዱቄት ዳቦ አገጋገር አሳይን ስንዴ ለማይበሉ አመሠግናለሁ
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 2 ай бұрын
Bettwa's betam arife aserare new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አስናዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@user-ku9cg8me4b
@user-ku9cg8me4b 2 ай бұрын
wowilikeitGodblessyouimake🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 2 ай бұрын
የቤቷ ይመችሽ🎉🎉🎉አንደኛ ነሽ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Ай бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mimialex2514
@mimialex2514 2 ай бұрын
ቤቲዬ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሚሚዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@TigistTafese-sy8qi
@TigistTafese-sy8qi Ай бұрын
Ke ekulal wichi le kurse asayin
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቲጂዬ እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@selamgh3379
@selamgh3379 2 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-rz6bh8cw2n
@user-rz6bh8cw2n 2 ай бұрын
ቤትሻ ሳየዉ አማረኝ በፈረንጂ ሰላጣ ሰርቸ ልሞክረዉ ነዉ ቆስጣ የለኝም ሳወወዲ ነዉ ያለሁት ቆይ ባለኝ ነገር ልሞክረዉ በተረፈ በርቺ ከሁሉም ትለያለሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ የሁሌ ብርታቴ ስፒናች ካገኘሽ እንደ ቆስጣ ነው ካልሆነ በጥቅል ጎመን ስሪው ገንፈል ወይም ከትፈሽ ሙቅ ውሃ ጨምሪና ጨምቀሽ ስሪው ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@mettik1562
@mettik1562 2 ай бұрын
Hi Betty, i missed you online. I haven't see you for a while. I always enjoy what you showed us. Peace upon you. May your Art continued blessing you.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@TigistAtrif
@TigistAtrif 2 ай бұрын
ቆስጣው ቢጠበስ ይጣፍጣል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ቲጂዬ የእኔ ውድ ሲጠበስ ዘይት በጣም እንዳይበዛበት ነው እንዲሁም ሲገነፍል ከለሩን አይለቅም ለዛ ነው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 2 ай бұрын
ተባረክልን ቤትዬ❤😇
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
መሲዬ አሜን የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@zerfecheru3089
@zerfecheru3089 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ቆስጣው የፈላው ውሃ ውስጥ ሲጨመር ሳይከደን ወዲያው ገልበጥ አድርጎ ማውጣት ነው ምክንያቱም ሲጋገር እሳት ማግኘቱ ስለማይቀር ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የእኔ ውድ 🙏🥰❤
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 24 МЛН
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 19 М.
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 156 М.
ቡርሳሜ አሰራር | sidama culture food| Ethiopian food
11:01
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 11 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 19 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 15 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35