የቁርጥማት ሕመም እና መከላከያው በአዲስ ህይወት

  Рет қаралды 44,289

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Пікірлер: 99
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ነው ቀጥሉበት እኔ ይህ ነገር ከጣቶቼ ላይ እጀመረኝ በነበረ ሰዓት በጣም ደንግጬ ነበር ። አሁን ላይ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ትቶኛል ። በተረፈ ወገቤን እግሬንም ስሜቱ ነበረ አሁን ዝንጅብል፥ ተልባ እንዲሁ እርድ እጠቀማለሁ ። መድሃኒት ብዙም አልወድም ።
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 жыл бұрын
እኔም ልሞትነዉ አያስቆመኝ አያስተኛኝ
@tigistamare5002
@tigistamare5002 3 жыл бұрын
ከስደት ያተረፉኩት በሽታ ቁርጥማት ነው ይሄው 4 አመቴ አጥንቴን ጨረሰው ውስጥ ውስጤን አላምጦ ሊገለኝ ነው ስተኛ እግሬን አስሬ ነው እምተኛው ብቻ እግዚአብሄር ይመስገን🙏😌😢
@user-nu7bu4dv6k
@user-nu7bu4dv6k 2 жыл бұрын
የኔዋ እኔም ልሞት ነው ኡፋፋፋፋ
@hikmayesuf9088
@hikmayesuf9088 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔ ልክ እዳንቺ ነኝ በጣም እያስቃየኝ ነው
@bahartamam7891
@bahartamam7891 Жыл бұрын
እኔም ይበረደኛል
@fguhh4155
@fguhh4155 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም እየተሰቃየሁ ነው
@salamaslam9009
@salamaslam9009 Жыл бұрын
😢😢😢😢🥺🥺🥺
@wagayetadese3969
@wagayetadese3969 Жыл бұрын
Best instructor. With best teaching aid. God bless u much. Thank u
@zebenaytilahun5829
@zebenaytilahun5829 3 жыл бұрын
በጣም በጥሩ ሁኔታ ነው የገለዑሉን እግዚአብሔር ይሰሰጥልን
@user-qq8et5gh8q
@user-qq8et5gh8q 3 жыл бұрын
በጣም ግልፅ አቀራረብና ጠቃሚ መረጃ ነው።ሌሎቹም እንደዚህ ቢያቀርቡ ብዙ ሠዉ በቀላሉ እንዲረዳ ያስችላል።እናመሰግናለን
@betelihemwendimu9150
@betelihemwendimu9150 2 жыл бұрын
?ቨ፣፣በ፣፣ቨበ፣፣፤፤)፤))////፤ቧቦቧ
@gggh8051
@gggh8051 3 жыл бұрын
ጀዛከላህሄይር ጥሩ ትምርት ከጥሩ አገላለጽጋር
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 3 жыл бұрын
ማቆም የምንፈልገው መጥፎ ልማድ አለብን? ድብርት፣ መሰልቸትና ሌሎች መጥፎ ልማዶችና ሱሶችን ለማቆም የሚረዱን አስገራሚ ሀሳቦችን የያዘ ቪዲዮ ሰርተናል። Inspire Ethiopia እንባላለን። አነቃቂ ቪዲዮዎቻችንን በመመልከት ደስተኛ ሆነው እያንዳንዱን ቀን ያሳልፉ ቪዲዮዎቻችንን አይታችሁ ከወደዳችሁን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን።
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔም በቅንነት እመልሳለው አብረን እንበልጽግ አመሰግናለውkzfaq.info/get/bejne/jtZiibN9utuoe2w.html
@ImamItho
@ImamItho Ай бұрын
እናመስግናለን ደኩትር
@natydagher3422
@natydagher3422 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@astuka3938
@astuka3938 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለጤና ባለሞያዎች🙏
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔም በቅንነት እመልሳለው አብረን እንበልጽግ አመሰግናለውkzfaq.info/get/bejne/jtZiibN9utuoe2w.html
@semineb835
@semineb835 3 жыл бұрын
Thanks
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔም በቅንነት እመልሳለው አብረን እንበልጽግ አመሰግናለውkzfaq.info/get/bejne/jtZiibN9utuoe2w.html
@foryou4761
@foryou4761 2 жыл бұрын
Dr ene ke eth. Wech selehonkugh mulu adrashahen betegelselegh amesegenalehu
@hadraseid4616
@hadraseid4616 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍪🍪🍫🍫☕️☕️
@user-yg5me5mm5x
@user-yg5me5mm5x 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደኩተር
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔም በቅንነት እመልሳለው አብረን እንበልጽግ አመሰግናለውkzfaq.info/get/bejne/jtZiibN9utuoe2w.html
@user-yb1xe7cp9g
@user-yb1xe7cp9g 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔም በቅንነት እመልሳለው አብረን እንበልጽግ አመሰግናለውkzfaq.info/get/bejne/jtZiibN9utuoe2w.html
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን: በዚህ ቻናል የተለያዩ የምግብ አይነቶችን ታገኛላችሁ ይጎብኙ ፈጣሪ ከመጣው መከራ ሁሉ ይጠብቀን አሜን!
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔም በቅንነት እመልሳለው አብረን እንበልጽግ አመሰግናለውkzfaq.info/get/bejne/jtZiibN9utuoe2w.html
@hannaatara3489
@hannaatara3489 5 ай бұрын
ዶክተር ዬት ነዉ ምትገኘዉ ስልክህን እዴት ማግኘት ይቻላል?
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
ወይኔ እኔ ይህው 5 ቀን ሞላኝ በስመሥላሴ ይህው ቁጭ ብዬ ስነሳ እንዴት. እንደሚያድርገኝ ጌታ ሆይ ማረኝ አባቴ😭
@nmnhn9155
@nmnhn9155 3 жыл бұрын
ጥሩአገላለፅ ዶክተርእናመሠግናለን ጥያቄ አለኝ አልፎ አልፎ አውራ ጥፍሬን ወጋያረገኛል መፍቴሄ ካሎት እባኮትን
@sasahudenkalem6121
@sasahudenkalem6121 11 ай бұрын
አድራሻየትነው
@lamalmaraga5655
@lamalmaraga5655 2 жыл бұрын
እውነት እኔ በጣም ነው የሚያመኝ ከአንድ እጄ ወደ ሌላኛው እጄ እየተቀያየር ነው የሚያመኝ በጣም ተቸግሬአለሁ እውነት
@keftamiru1124
@keftamiru1124 3 ай бұрын
adrashachew yet new
@user-nb3tb6ev2b
@user-nb3tb6ev2b 3 жыл бұрын
የት ነው አድራሻችሁ እናቴን እግራን እሞብኝ ነበር ወድም እስኪ መልሱልኝ
@fekerfeker6458
@fekerfeker6458 3 жыл бұрын
አድራሻውን እና ስልኩን አስቀምጡል እናመሰግናለን
@ademmohammed7016
@ademmohammed7016 3 жыл бұрын
4 kilo DANU medical center
@user-ni2sd1yq9e
@user-ni2sd1yq9e 3 ай бұрын
እባካችሁ አድራሻ ላኩልኝ
@bahirdartube-525
@bahirdartube-525 3 жыл бұрын
እንኳን ደነ መጣችሁ እኔም በጥርሰ ቁርጥማት ተችግሪለሁ
@zelman202
@zelman202 3 жыл бұрын
አግጥበት ገጣጣ
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔም በቅንነት እመልሳለው አብረን እንበልጽግ አመሰግናለው kzfaq.info/get/bejne/jtZiibN9utuoe2w.html
@hikmayesuf9088
@hikmayesuf9088 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ እኔ ቁርጥማት በጣም እያስቃየኝ ነው በተለይ ንፋስ ሲኖር ብርድ ሲኖር መቆም አልችልም ከወገቤ ጀምሮ እስከ ጉልበቴ ዳሌዬን ጨምሮ አስቃይቶኛል ምን ይሻለኛል
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 3 жыл бұрын
ጠባሳንየሚያጠፋየትይገኛልአድስአባአድራሻላቸው።በቃጠሎምክንያት
@rukyagtaechew1852
@rukyagtaechew1852 3 жыл бұрын
ስቲአድራሻአስቀምጡል ስልክአስቀምጡልን አባቴበጣምነውየሚያመው
@user-fu7to4oe4d
@user-fu7to4oe4d 3 жыл бұрын
እኔ አረብ ሐገር ከመጣሁኝ እግሬንና እራሤን በሽተኛ ነው የሖንኩት አላሕ ይጠብቀን በተለይ ፎቅ ቤት ያለበት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@sarahcalap633
@sarahcalap633 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔም በቅንነት እመልሳለው አብረን እንበልጽግ አመሰግናለውkzfaq.info/get/bejne/jtZiibN9utuoe2w.html
@user-fu7to4oe4d
@user-fu7to4oe4d 3 жыл бұрын
ወላሒ እኔ አሁን ከቅርብ ጊዜ ወዲሕ ጉልበቴን ያቃጥለኛል ወደታች ስወርድ በጣም ያመኛል አልፎ አልፎ ያቃጥለኛል ወገቤን በጣም ያመኛል ወላሒ ቲኒሽ ስራ ሠርቼ በጣም ያመኛል ጉልበቴ የማቃጠል በሕሪ አለው
@assddsf8349
@assddsf8349 2 жыл бұрын
ያአላህ ጨነቀኝ እኔስ
@assddsf8349
@assddsf8349 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔ እራሱ በጣም አቃጠለኝኝኝኝ
@dagitupe791
@dagitupe791 3 жыл бұрын
ይህቺን ታዳጊ ተመልክታቹ ሰፕስክራይብ እድታደርጉን በትህትና እጠይቃለን
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔም በቅንነት እመልሳለው አብረን እንበልጽግ አመሰግናለውkzfaq.info/get/bejne/jtZiibN9utuoe2w.html
@abdulkaderahmed8385
@abdulkaderahmed8385 2 жыл бұрын
አድራሻህንና ቴሌ አሳውቀነ
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 Жыл бұрын
Lp
@gawh5448
@gawh5448 Жыл бұрын
አረተሰቃየሁ ብዙ ግዜ ህክምና አደረኩ ምንም መፍትሄ አላገኘሁ 2 አመቴ አረብ አገርነው ያለሁት
@dersoamare1261
@dersoamare1261 3 жыл бұрын
እረ አድራሻችን ይላኩልን
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔም በቅንነት እመልሳለው አብረን እንበልጽግ አመሰግናለውkzfaq.info/get/bejne/jtZiibN9utuoe2w.html
@user-qf3tf9dt5e
@user-qf3tf9dt5e Жыл бұрын
ዶክተር አድራሻህ የት ነው በፈጣሬህ ይጅሀለሁ
@user-mi1fk1ho3g
@user-mi1fk1ho3g 3 жыл бұрын
አረ ወገን ይህው ልሞት ነው ከወገቤ ቤታችን ታምሜላሁ
@edenabraham1219
@edenabraham1219 Жыл бұрын
መዳኒቱ ምን እንደሆነ አልነገርከንም ስለበሽታው በቻ ነው የምታወራ
@user-wo3mw6cb7b
@user-wo3mw6cb7b 3 жыл бұрын
ኧረ እኔምተሠቃየሁ አንድ እጀን ከነእግሬ በሙሉ ስፅፍ በግድ ነው ሙቀቱ አይጣል ነው በጣም ነው የተሠቃየሁት ስድስት አመቴ እድሜየ ገና 30 ነው 😭😭😭😭😭😭😭
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔም በቅንነት እመልሳለው አብረን እንበልጽግ አመሰግናለውkzfaq.info/get/bejne/jtZiibN9utuoe2w.html
@daneiltereda6609
@daneiltereda6609 2 жыл бұрын
Dokitru yet akababi nw yemiseraw yehe besheta kuch belek beletek komek nw kaka yemetelew metefo besheta nw botaw yet nw
@nefisanefisa4191
@nefisanefisa4191 Жыл бұрын
አላሕጤናችንንይመልስልንእሕቴእኔምተስቃየሑ
@ermiasgirma6254
@ermiasgirma6254 2 жыл бұрын
አድራሻ ቤታወቅ መታየት አፈልጋለሁ፣
@genettekle1315
@genettekle1315 Жыл бұрын
እኔ ተሰቃየው
@rakebnigussie3663
@rakebnigussie3663 3 жыл бұрын
አድራሻቸውን ንገሩን እባካችሁ
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔም በቅንነት እመልሳለው አብረን እንበልጽግ አመሰግናለውkzfaq.info/get/bejne/jtZiibN9utuoe2w.html
@Illustrationsbybecca
@Illustrationsbybecca 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pLhoippqrsrSenk.html የጉንጭና የአንገት አካባቢ ዉፍረትን ለመቀነስ ቀላል ዘዴ
@belaenlove5047
@belaenlove5047 3 жыл бұрын
ቤተስብ መሆን የሚፈልግ በኔ ግቡና ደምሩኝ
@soyafuad2497
@soyafuad2497 3 жыл бұрын
ኧረ እኔስ ተሰቃዬሁ አንድ እጄንና እግሬን
@user-mi1fk1ho3g
@user-mi1fk1ho3g 3 жыл бұрын
አረ ወገን ይህው እኔም ልሞት ነው
@firekidanetube3770
@firekidanetube3770 Жыл бұрын
ምነው እኔን ብታክሙኝ
@gennethabtu622
@gennethabtu622 3 жыл бұрын
ይሕ፣በሽታ፣በዘር፣ይተላለፍል፣ከኛቤትሑሉም፣ሰውብዝሕ፣በሽት፣ይስቃያል
@saedalsaed1005
@saedalsaed1005 2 жыл бұрын
Enim.yaze.baseta.tatake.naj.gen.yaze.ayenit.arava.tatakime.naj
@tirulemma8619
@tirulemma8619 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አናመሰግናለን ነገር ግን እስከ መጨረሻው የሚድነው እንዴት ነው
@user-qn9vj1sc2v
@user-qn9vj1sc2v 3 жыл бұрын
እኔ ቁርጥማን አለብኝ
@tsedalniguse4079
@tsedalniguse4079 3 жыл бұрын
Fetari ymarshi wedi
@amareaklog3965
@amareaklog3965 3 жыл бұрын
እረ ዶክተር አድራሻወትን ይፃፉልን እግሬ ሊቆረጥነው እባክዎን ስልኬ 0949 996732 ነው
@user-xp2uo5sp2x
@user-xp2uo5sp2x 3 жыл бұрын
ህንደኬ የአርቲስት ሰለሞን ቦጋለን ጉድ አጋለጠች👉🏻 kzfaq.info/get/bejne/osCpfKp2kt3edJc.html
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራረግ እኔም በቅንነት እመልሳለው አብረን እንበልጽግ አመሰግናለውkzfaq.info/get/bejne/jtZiibN9utuoe2w.html
@yemaneredei3144
@yemaneredei3144 Жыл бұрын
በዚህ ህመም በጣም ተሰቃይቻለሁ ኣድራሻዎን ቢነግሩኝ
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
seifu fantahun እንዲ ተስሏል ገብታቹ በማየት ፈታ በሉበት link down below kzfaq.info/get/bejne/i61oZK5qt9e-cqM.html
@ahhajw6507
@ahhajw6507 Жыл бұрын
እኔአርትራይትስበሺታነዉአሉኝተጀመረኝ1አመትከሁለትወርሆነኝእባክህንአዲራሻአስቀምጥልኝ
የጉልበት ህመም ለምን ያጋጥመናል
11:30
Sodere TV
Рет қаралды 120 М.
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 17 МЛН
የቁርጥማት ህመም መንስዔዎች
4:09
Fana Television
Рет қаралды 6 М.
የሪህ በሽታ እንዴት ይከሰታል? | Healthy Life
13:29
የሪህ ህመም
6:19
Wecare Digital Health
Рет қаралды 6 М.
ዝምተኛው ገዳይ - የደም ካንሰር | Healthy Life
13:14
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 53 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 11 МЛН
ЕМУ БОЛЬШЕ НЕ ПРИДЕТСЯ НИЧЕГО ВЫБИРАТЬ😂😂😂
0:39
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 8 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 52 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 1,6 МЛН
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 6 МЛН