የጉልበት ህመም ለምን ያጋጥመናል

  Рет қаралды 121,988

Sodere TV

Sodere TV

5 жыл бұрын

#Ethiopiahealthnews #Ethiopia
Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on KZfaq, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Пікірлер: 267
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ. እግር ህመም እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ብዙ ሰው አለ. አላህ በመላው ያሽርን አብሽሩ
@sdedfd6246
@sdedfd6246 3 жыл бұрын
እኔም
@adem7226
@adem7226 3 жыл бұрын
ወላሂ እንዳኔ የሚየመው ሰው አለ ብዬ አለስብም በጣም ነው የሚየማኝ አንደንዴ አለቅሳለው ወንድ ነኝ ግን አለቅሰላው
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 3 жыл бұрын
@@adem7226 አህዞህ. አላህ ያሽርህ. ሰበቡን አድርስ በጥቁር አዝሙድ ዘይት ማታማታ እሸው ቁርኣን እየቀራህ
@adem7226
@adem7226 3 жыл бұрын
@@user-uv9pi4tn3f ወለሂ የለራኩት ነገር ዬላም ሁስፒታል አራት ግዜ ሄጃላው ረጅ ሶስት ግዜ ተነስቼላው ቁራአን በክፊያ አስቀርቸላው ምንም ለውጥ ዬላውም ገና በሀያ ሶስት አማቴ ተስፋ የቆራትኩኝ ነው በአለሀ በዱአሽ አትርሺኝ እሽ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 3 жыл бұрын
@@adem7226 ተስፋማ አትቁረጥ. ከአላህ ተስፋ አይቆረጥምኮ አብ ሽር ትድናለህ. ሁሌም ደጋግመህ ሱረቱል ፋቲሀ 7ጊዜ ህመም በሚሰማህ ቦታ ቅራበት በአላህ ፍቃድ ያድነኛልብለህ እመንና ቅራ በየለቱ ሳትሰለች. ሂስነል ሙስሊም ላይም ዱዓ አለ. ባማረኛም ባረበኛም እሱን ቅራበት አይዞህ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
ኧረ የምን 45 የምን 55 ነው እኔ 19 አመቴ ጀመሬ ጉልበቴን ያመኛል የአረብ አገር ስራ ቆሞ መዋል ነው ነው መሰል ያመጣብኝ
@saneahs539
@saneahs539 Жыл бұрын
አሜን ከህግር ህመም እግዝሀብሄር ይተደገንጅ በጠም አሰቀይ በሽተ ነዉ በረሴ ስለየዉ ነዉ
@weynialex128
@weynialex128 2 жыл бұрын
የአገራችን የህክምና ወጭ የህዝቡን አቅም ያማከለ አይደለም አንድ ታማሚ ከብዙ እንግልትና ወጪ በኋላ መፍትሄ ሳያገኝ ህክምናውንመቀጠል የማይችልበት ይደርስና ሳይድን ያቆማል
@tesnimaroba2886
@tesnimaroba2886 5 жыл бұрын
አይ ዶክተርዬ መዳኒቷንም እየተናገርሽ እጂ
@AklogAklog-xy2se
@AklogAklog-xy2se Жыл бұрын
ዶክተር ትምርትሽ በጣም ነው የምከታተለው ጉልበት ለማጠፍ ለመዘርጋት ለመስገድ አልችልም እድ ሜይ ደግሞ ስልሳ ነኝ እረ ተስቃየሁ መርፌም ስለቸኝ
@user-wg6zs2ev5h
@user-wg6zs2ev5h 4 жыл бұрын
እኔ ገና 20አመቴነው ግን በጣም ነው የሚመኝ በጣም ጨንቆኛል
@azizaomar2001
@azizaomar2001 3 жыл бұрын
ዋው ሢሥተር እውነት ገለፃሽ በጣምደሥይላል እርጋታሽ እኔየግሌ የተናገርሻቸሁሉ በጣምተመችቶኛል በርች
@ninaelare1262
@ninaelare1262 4 жыл бұрын
ዶክተር እናመሠግናለን መፍቴሔውንም ብትነግሪን አሪፍ ነበር
@freselammulugeta106
@freselammulugeta106 Жыл бұрын
እሽ የወሰጥግር ማታ ማታለል ወይም ሰንተኛ የመውርና የማቃጠል ስሜት ከምን የመጣ ነው በምን ማሰታገሰ ይቻላል
@abdulazizshuaib
@abdulazizshuaib Жыл бұрын
እኔ ከጉልበቴ ሰበር ሰበር አውጥቶ በጣም ያመጣል እግሬን ለመሄድ ይይዘኛል እስኪ መፍትሄ ካለሽ በአላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 11 ай бұрын
እኔም ነኝ በተለይ ሰደት ያለን
@zelman202
@zelman202 5 жыл бұрын
ጥሩ ገለፃ ነው ሳላስበው ችግሬን አይቼበታለው አመሰግናከው ቤዚ
@caysonreign2079
@caysonreign2079 2 жыл бұрын
I know im asking the wrong place but does someone know a trick to get back into an instagram account? I was stupid lost my password. I appreciate any tips you can offer me.
@assegeta3166
@assegeta3166 6 ай бұрын
እኔም አያመመኝ ነው በጣም ያስፈራኛል። ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን። የሰው ልጅ መፍትሄ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-mg4mn9bn2o
@user-mg4mn9bn2o Жыл бұрын
በመጀመሪያ እናመሰግናለን ሲቀጥል በሽታዉኮ እኛጋ አለ የፈለግነዉ መፍትሄነዉ መፍትሄዉን ትተሽ በሽታዉን ነገርሽን አይይይ ይሁና ተባረኪ
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 5 жыл бұрын
እኔ በጣምነዉ ሚአመኝ ምናልባት የስራ ብዛት ይሆናል ብየ አስባለሁ እንቅልፍ አያስተኝም
@yohannestesfalem9263
@yohannestesfalem9263 5 жыл бұрын
bizu gize tenberkikesh yemitseri kehone tikikil
@neimahussen7156
@neimahussen7156 4 жыл бұрын
እኔምነኝ እህት አንደው ምንይሻላል
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
አምላከ ስራኤል ያድነን ወገኖቸ
@user-sz7xc8ke1k
@user-sz7xc8ke1k 3 жыл бұрын
ልክ እደኔ
@zinabeabebe2769
@zinabeabebe2769 4 жыл бұрын
ዶ/ር እኔ 27 አመቴ ነው በራሱ ጊዜ ነው እየጮኸው መፍትሄዉ ምንድነዉ? ??
@fantuzegaw3156
@fantuzegaw3156 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እባክዎን ምን እንመገብ።
@Gemechuchala8655
@Gemechuchala8655 3 ай бұрын
መፍትሄውስ ምንድነው ደረጃ ስወጣ ነው የሚያመኝ
@user-qc6fq4zx6y
@user-qc6fq4zx6y Жыл бұрын
መደኒቱ ምዲነዉ በአላህ እግሬን እየጎቴትኮነዉ የምሄደዉ በሜዳም ቤት
@hawahawa-nk6il
@hawahawa-nk6il Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ የጉልበት ህመም እኔን ብቻ ይመስለኘ ነበረ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ጉልበቴ ገና በልጀነት ስጁድ ወርጄ መነሳት ኡፍፍ
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 5 жыл бұрын
እኔስ ገና ሃያ ቤት ሳልገባ ነው የጀመረኝ በጣም በስቃይ ነበር የምኖረው ነበር አሁን ማሻአላህ ትንሽ ነው የጀመረኝ አንዳንዴ ደግሞ የተሻለኝ መስሎ ይሸውደኛል አሁን ግን ክትባት እየወሰድኩ ነው ዘይት ነበር የሚያስፈልገኝ ብር ማፊ
@user-cn1yh6qc3t
@user-cn1yh6qc3t 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 3 жыл бұрын
@@user-cn1yh6qc3t እሺ የእኔ ውድ አልሃምዱሊላህ እየታከምኩት ነው ኢሮፖች አላህ ይስጣቸው በሽታውን አጊኝተውልኝ እስካሁኗ ሰአት እየታከምኩት ነው በሳምንት ሁለት ቀን ሰኞና ሀሙስ ያክሙኛል ሀተታ አበዛሁብሽ😂😂❤❤❤
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 8 ай бұрын
@@Tube-bp6od እኔስ ብሬን ጨርስኩ መደሀኒት አላገኛሁም የባይታሚን እጥርት ነዉ አለኝ
@destawnday314
@destawnday314 4 жыл бұрын
እናመስግናለን
@esraleayele9371
@esraleayele9371 3 жыл бұрын
መፍትሄው ምንድተው ተቀምጬ መነሣት አልችልም ያመኛል ጉልበቴን
@user-ot4ty5zc7v
@user-ot4ty5zc7v 2 жыл бұрын
😢😢😢😢💔💔😭☝
@assddsf8349
@assddsf8349 2 жыл бұрын
እህ እኔም ተሠቃየሁ
@HananHanan-lu7ec
@HananHanan-lu7ec 2 жыл бұрын
የኔማር እናመሰግናለን የን ነው የምሰሪው እናቴ በጣም ያማታል ጉልበቶን
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 5 жыл бұрын
ዶክተሪዬ መፍቴሄ ? ደረጃ መውጣትም ሆነ መውርድ በጣም እቸገራለሁ አሁን ሰላሳ ቤት ነኝ ስቃዩ አያድርስ
@AsdfFdsa-fx2gu
@AsdfFdsa-fx2gu 3 жыл бұрын
እኔምእዳቺያመኛል
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 3 жыл бұрын
@@AsdfFdsa-fx2gu yet new yemtinoriw ? Europe kehon bey new ayzosh
@fedluarab2072
@fedluarab2072 2 жыл бұрын
enameseginalen Enem yamegnal ena mri sinesa mass ale gulbetik lay ena biobsy asera tebalku min yshalegna ebakish doctor?
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
እረ እኔ 1 ወር ሊሆነኝ ነው ጉልበቴን እያመመኝ ነው😭አላህ ይሁነኝ ያ አላህ በሙሉ ጤና ካገሬ ወጥቼ በሽታ ተሸክሜ አልመለሥ ወደ ሀገሬ🙏🙏
@user-lj2tk4nt2p
@user-lj2tk4nt2p 2 жыл бұрын
እኔስ 2 አመት ሆነኝ ካመመኝ ምንም አልተሻለኝም በተለይ በሀይድ ጊዜ አያንቀሳቅሰኝም እስርስር ነው የምለው
@abebekebede2089
@abebekebede2089 2 жыл бұрын
የእኔም ወር አለፈኝ ግራ ገባኝ አብጦል እፍፍፍፍፍ
@muneraoseman4714
@muneraoseman4714 Жыл бұрын
tebareke edemena tena yeseteshe
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ መፍትሔዉስ ምን ይሆን እኔ የአጥንት መሳሳት ተብዬ እረጂም ግዜ ያመኛል ሀኪሚ መርፌ ጉልበቴ ላይ ይወገኛል ትንሽ ግዜ ይሻለኛል ከዛ መልሶ ያዉ ነዉ እባክሽ ምከሪኝ ምን ማድረግ አለብኝ አመሰግናለሁ
@alemoalmaz2311
@alemoalmaz2311 2 жыл бұрын
ዶክቴር ሰላም ይህ vidio ሁለት አመት ይመስለናል ኤነ አራት አመት ሆነኝ እና አሁን ኦፍራስዮን { ወይ ቀዶ ጥገና አድርግ ተብያለሁ ግን ኤነ ፈራሁ ካአየሽው ይህ ፁሁፈን መልሽልን
@alemituhailemariam3834
@alemituhailemariam3834 2 жыл бұрын
ሰለጀኦንሶማይንን በአማርኛ ጥቅሙንናጉዳቱን ብታብራሪልኝ
@ebrahimmohamed355
@ebrahimmohamed355 2 жыл бұрын
ሠላም ዶክተር የጉልበት መውለቅ ችግር መፍትሄ ይኖረው ይሆን?
@sitratube1193
@sitratube1193 3 жыл бұрын
እኔም አመመኝ ግን ገና እድሜ ሀያ ቤት ነኝ መፍትሄው ምድነው
@gdjdvd838
@gdjdvd838 4 жыл бұрын
የኔ ውድ በርቺ ትክክል እኔ የማመኝ ከጎን በኩል ነው በጣም ያመኛል ያለሁት እውጭ ነው ምን እንደማረግ አላውቅም
@kedus2010
@kedus2010 3 жыл бұрын
Weyy enem endezaw
@alemakefyitbarekhabtemaria6474
@alemakefyitbarekhabtemaria6474 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ እስፓርት መስራት ከጀመርኩኝ ጀምሮ ጉልበቴ ቀጭ ይላል ፊለፊቱ ትኩሳት አለው ሌላ ከባድ አይደለም ግን የማቃጠል አለው ግን መፍትሄው ብትነግሪን አሁን እስፓርቱን ቀን በቀን አቆምኩኝ ምክንያቱም ጉልበቴ ላይ ያልተለመደ ነገር ሳይ
@sameraahmad7121
@sameraahmad7121 3 жыл бұрын
ዶክ/ር፣ትክክለኛ፣ናው፣የተናገርሽው፣እኔ፣እድምዬ፣45አመትነኝ፣እግሬን፣በጣም፣ያመኛል፣ጉልበተን፣፣፣በጣም፣ድምጽ፣አሌ፣እባክሽ፣መላ፣፣ይሰጠኝ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
እኔም ያመኛል እህቴ ፈጣሪ ያድነን
@user-th5vd6vp1u
@user-th5vd6vp1u 4 жыл бұрын
እህት እር እኔ ጉልቢቲን አበቃኝ ሀኪም ቤት ሂጅ ነበር ግን ጉልቢቲን በሽታዉ የመቁም ብዛት ነዉ አሉኝ አሁን በጣም እየነዘነዘኝ ነዉ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
ውይ እኔም ስደተኛዋ እህታችሁ የቀኝ ጉልበቴ ሊገለኝነው ፈጣሪሆይ አድነን
@user-ps1gf5fz1k
@user-ps1gf5fz1k 4 жыл бұрын
ዶ/ ር እኔ በጣም ይመኛል መፍቴው ምንድነው ንገርኝ
@heavenmekebeb6244
@heavenmekebeb6244 3 жыл бұрын
Mp
@erokcell498
@erokcell498 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን መፍትሄ ምንድን ነውመርፊውን መወጣት ለስንት ግዜ ያገለግላል ብታስረጅን
@user-wp5il6gc9h
@user-wp5il6gc9h 4 жыл бұрын
እረ ሲስተር መፍትሄውን ንገሩኝ እጅግ በጣም ጉልበቴን ታምሜለሁ
@afroethio7066
@afroethio7066 5 жыл бұрын
መፍትሄ
@MartaBelachew
@MartaBelachew 3 ай бұрын
Selam dokter Eni wedeki neber kezabhala gen westun betam yamegale yakatelegal
@bazaekassi5115
@bazaekassi5115 2 жыл бұрын
መቅኔ ወይም ፈሣሽ ለመተካት ምን ማድረግ አለብን
@frezenol
@frezenol 3 жыл бұрын
Meftewn lemn alaskemetishim Dr.
@AlAl-dw2ir
@AlAl-dw2ir 3 жыл бұрын
የጉልበት መዳሀኒት ንገሪን
@sadahussen620
@sadahussen620 Жыл бұрын
እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር እህቶቼ አላህ አፊያ ያድርግጋችሁ
@sadahussen620
@sadahussen620 11 ай бұрын
@alexalso3867 አላህ አፋያ ያድርግሽ እኔ አሁን ተወኝ በራሱ ግዜ ስገግድ መጣም ጉልበቴን ሳጠፍ እቸገር ነበር በቫዝሊን ልተኚ ስትይ እሽት አድርጊው
@rawtrrr9653
@rawtrrr9653 10 ай бұрын
እኔምልሸ መፍትሂውን ተናገሪጅ ምን ነገካሸ አወ በጣም ታመናል😊
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
እናመስግናልን እር እኔም ያምኛል
@workeago426
@workeago426 2 жыл бұрын
እባክሽ ዶክተር ቤዛዊትእኔ የዚህበሽታ ተጠቂ ነኝስላገኛሁሽ ደስ ብሎኛልእኔየሚያመኝ ከጉልበቴ ጀርባ ንውእድሜዬ60ነውከጀመረኝቆይታል የኔ ልጅየት ነውየማገኝብእኔ ያለሁትሜርላድንው እባክሽ የትነውያለሽው
@user-cl3wd9wf7k
@user-cl3wd9wf7k 4 жыл бұрын
እሽ ደኩተር ምን እናድርግ ንገሪን አቤት ስቃይ የኔስ በዛብኝ?
@elsaurga6454
@elsaurga6454 2 жыл бұрын
Enamsegnalen Betam teru Aderegeshe new yegltseshew gen lekfat Ayeseram Ayedel???
@woinabebaassefa2513
@woinabebaassefa2513 4 жыл бұрын
እባክሽ የእኔ ቆንጆ ሀኪም PVNSየሜባል ህመም ነዉ ብለዉኛል መፍትሄው ምን ይሆን
@saedwalo1897
@saedwalo1897 2 жыл бұрын
በድሜ አይደለም ወላሒ መዳሀኒቱን ለምን አትናገሪም
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 2 жыл бұрын
መዳኒቱን ከተናገረች ማን በድጋሚ ያአይላታል አላህ ይድረስልን😭
@abuasma9936
@abuasma9936 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ያመኛል ሌሊት ራሱ መተኛት አልችልም ብቻ አልሀምዱሊላ
@user-cu4xg4rw9n
@user-cu4xg4rw9n 5 күн бұрын
Enem end negn 😢😢😢😢
@zain64zain22
@zain64zain22 5 жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣምነበር የሚያመኝ አሁንግን ይመስገነዉ ታክሜ ደናነኝ አይረን ጥረትነዉአሉኝ መዳኔት ታዞልኝ ደናነኝ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
What kind food bad for art rites?
@user-pd7dr9mo4m
@user-pd7dr9mo4m 2 ай бұрын
ያንችን እደት ነበር እሚያረግሽ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 3 жыл бұрын
እንግሊዘኛ ለማያቅህ ሙሺክላነው የህቲ እኔየምችለው በአረብኛና እን
@hawamuhammad6702
@hawamuhammad6702 5 жыл бұрын
Mfelity menidliy new
@smartcall2182
@smartcall2182 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መፍቴውን ወይም መዳኒት ካለ ሶሶ በዛብን እኮ
@kedus2010
@kedus2010 3 жыл бұрын
Kkkk
@user-ge5wv9ks5z
@user-ge5wv9ks5z 3 ай бұрын
ያአሊህ እኔብቻ ይመሠለኝ ነበር የሚያመኝ በጣም ጨቆኛል😢😢
@solomemulatu1443
@solomemulatu1443 4 ай бұрын
መፍትሔውን በሌላ ጊዜ ብትገልጭልን
@user-qg4cy7ht9v
@user-qg4cy7ht9v 3 жыл бұрын
አረ እኔም በጣም ነው የሚያኚ
@primepkus4390
@primepkus4390 4 жыл бұрын
እረኔ ልሞት ነው ጉልበቴን እባክሽ ያለውት ሀረብ ሀገር ነው
@sadahussen620
@sadahussen620 Жыл бұрын
አብሽሪ
@joymeseret7245
@joymeseret7245 5 ай бұрын
፡፡😂፡፡😂🎉፡፡፡፡፡፡፡😢😢😮፡፡😮፡🎉፡፡፡፡፡፡፡፡፡🎉፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ሀ፡፡፡፡፡፡፡፡፡​@@sadahussen620
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
እህቴ ሀረብ አገር ነኝ ያለሽው ልጅ እኔ ይሮፕ ውስጥ ነውል የምኖረው እና እግሬን ታማሚነኝ ያ የመጣው በስራ ብዛት ነው እናንተጋ ደግሞ የበለጠ ስራው ጥረት ስላለ እባክሽ ሀኪም ሂጅ ይሄው እኔ ሁለቴ ሆፕሬሽን ላደርግ ነው ሳይብስብሽ ወይ ቀለል ያለስራስሪ ወይ ሀኪም በቶሎ ሂጅ ሲቆይችግር ያመጣል
@maryamadam1249
@maryamadam1249 9 ай бұрын
ሠላምዶክተር የቆየየጉልበትመራመድወይምየተኮለሠመምፍትሄዉምድነዉ
@abricoproduction413
@abricoproduction413 Жыл бұрын
where did i find u i have pain just in side my knee . Left leg
@abebuali
@abebuali 8 ай бұрын
እኔ ከልጅነቴ ጀምሬ ይመኛል አሁን የባስ የአረብ ሀገር ስራ ጋር እስከወገቤ ይዞኛል ብዙ ወገሻም አይቶኛል አንዱ ወገሻ አለ የተባ ነው ብዙ ሰው አድናል የኔን አልችልም አለኝ ሀኪም ስሄድ እራጅ ስነሳ ጅማትሽ ተቆርጦል አብሬሽን መደረግ አለብሽ አሉኝ እቤት ደሞ እቢ አሉ ጉልበት እደት ኦብረሽን ይደረጋል ሽባ ሁነሽ ትቀራለሽ አሉኝ
@user-qq1sd6rw4c
@user-qq1sd6rw4c Жыл бұрын
ያአላህ እረ መፍትሄው ምድን ነው እኔ እሰቃይ ይዣለሁ ወላሂ ህክምናም ሂጄ መላ አጣሁ 😢😢😢😢
@user-nf4pt6by9k
@user-nf4pt6by9k 10 ай бұрын
ዶክተር እኔ በጎን በኩል አረንጓዴ ነገር ሰርቶ ተቀምጨ መነሳት አልችልም በጣም ያመኛል አንዱ እግሬን ነዉ እድሜ 22 ነዉ
@user-tc7sl6eb9s
@user-tc7sl6eb9s 4 жыл бұрын
ምን እናርግበት
@user-vi2dr8zt1v
@user-vi2dr8zt1v 3 жыл бұрын
እወ መደሀኒቱን ንገሪኝ ሳልምት
@merongetachew8808
@merongetachew8808 3 жыл бұрын
selam docer beza pls lawarash efaligalehu arebi hager 8 ameta new be sera layi bizu giza seraya la bizu seati ekom alehu ahuni gine 1amet lihonnegni new gulibata betam eyamamagni eyatasakayahu new
@sentayewfetene6992
@sentayewfetene6992 2 жыл бұрын
እባክሽ ዶ/ር መልሺልኝ እድሜዬ 29 ነው ሲነሳብኝ መቀመጥ መነሳት መሄድ ያቅተኛል ደሞ ጉልበቴላይም ድምፅ አለው እና በጣም ህመም አለው?
@lubabamohamedemam201
@lubabamohamedemam201 Жыл бұрын
👍👍👍
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 5 жыл бұрын
አሁን ማስተማር ያለብሽ መፍትሄዉ ነዉ ወይስ Chemical formulawu! ሆሆሆሆ
@tigistbelesti2821
@tigistbelesti2821 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ግን መፍትሄዎቻቸውን በፍጥነት በትነግሪን ደስ ይለናል
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
Egna yechgeren( Meftihew) new pls ???? chgirun enawkewalen Hagem negronal !!
@zeybakassaw8809
@zeybakassaw8809 2 жыл бұрын
Wuyyyyyy enem eyetskayehu new Rifer tebye Adsaba metchalehu
@betybetyy9065
@betybetyy9065 4 жыл бұрын
እረ እኔም ሠሟኑን እያመመኝ ነው
@NatMan-xs3gt
@NatMan-xs3gt 2 ай бұрын
ትልቅ አባት አሉ እናጉልበታቸው እየሄዱ በድንገት ይወድቃሉ ምን መፍትሄ አለው በናትሽ
@yawaloleji3580
@yawaloleji3580 22 күн бұрын
የኔን ህመም የተናገረች ነው የመሰለኝ
@debritunanecha6080
@debritunanecha6080 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-xl6gt8xs4i
@user-xl6gt8xs4i 2 жыл бұрын
ኧረ እናቴ ጉልበቷን በጣም ያማታል ምን ይሻለኛል አይይ
@FatmaHussain-rg8pn
@FatmaHussain-rg8pn 2 ай бұрын
ማሥታገሻዉምንድነዉ
@hdjdje3879
@hdjdje3879 4 жыл бұрын
ዶክተር እኔ አድ መት ሆነኝ ምንድነው መፍቲሄው ጉልበቴን እስከ ቁርጭምጭምቴ አሁን ቁሜመሄድ አልችልም ምንድነው መፍቲሄው። ደምክ ቆሽሻል ብላው ቀደዱኝ መፍቲሂ ዶክተር
@lbaba-gi4kj
@lbaba-gi4kj 2 жыл бұрын
እረ እስቦርት አልሰራም ግን ጉልቤቴን በጣም ነው የሚመኝ መታጠፍ አልችልም
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 3 ай бұрын
ወይኔ በጣም ነዉየሚያመኝ ጉልበቴን😃😭😭😭😭
@DanielTilahun-ct9ji
@DanielTilahun-ct9ji 3 ай бұрын
Ok doctor yene edme 25 nw gn L2amet yamegnal mnm mefteh alagegnewum meftew mndnw
@leulmekonnen6195
@leulmekonnen6195 2 жыл бұрын
ዶ/ር ጉልበቴ ታጥፎ ይቀርና ሠው ጎትቶ ቃ ብሎ ወደቦታው ይመለሳል እና እየቆየ ስሄድም ሆነ ይነሳብኛል እና meniscus እሚባለው ተቀዷል አሉኝ እና ሰርጀሪ ይሰራ አሉኝ ከተሰራ በኋላ ምን ተፅኖ አለው ???
@azizaomar2001
@azizaomar2001 3 жыл бұрын
ግድኩቶራ የባይታሚኖኖችም እጥርት ይህንነገር ችግር ሣያመጣ አይቀርም እኔ ድምጽአለው እና አሁንየገለጥሽው ህመም ተከሥቶብኛል ግን ሀኪቤት ሥሄድ ሙሉምርመራተደርጎ ብዙ ባይታሚኖችናቸው የታዘዙልኝ በጠቃላይ 5አይነት ባይታሚኖችናቸውየተሠጠኝ ከዚያ እሥወር ተከታተልኩት አሁን ለውጥአለው
@user-pv6zu9hp8v
@user-pv6zu9hp8v 9 ай бұрын
እኔ ቫይታሚን ዲ3 እና ቫይታሚን ቢ12 ነው አሎኝ ዶክተሮቹ አሁም እያመመኝ ነው
@user-pv6zu9hp8v
@user-pv6zu9hp8v 9 ай бұрын
በምን ላግኝሽ እሀት ምነ አይነት ቪታሚን ነነው የሰጡሽ
@etakiya1740
@etakiya1740 11 ай бұрын
አንደኛ ላዪ እንደገለጥሽው አዪነት ህመሚ አለበኞ መፍቴው ምንድነው
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ልጄ እሰቲ መፍትሄዉንም ንገሪኝ እኔ በጣም ተቸግሬአለሁ ጉልበትሽ ዉሰ ጥ ትንሽ እጢ ጀምሮአል ብለዉኛል ሀኪም እባክሽ ጥያቄዬን መልሽልኝ ተባረኪ
@biruktensye2163
@biruktensye2163 7 ай бұрын
መፍትሄውስ
@adanechfufa4393
@adanechfufa4393 Жыл бұрын
መንስኤውን ተናገርሽ መፍትሔውስ ምንድነው?
@trhasbelay4463
@trhasbelay4463 4 жыл бұрын
እኔ ደረጅ መውጣት አልችልም ያው ክስራ ብዛት ይሆን ብየ ዝም እላለሁ
@user-ux3ss7qi4u
@user-ux3ss7qi4u 4 жыл бұрын
እኔም እደዘዉ
@user-pv6zu9hp8v
@user-pv6zu9hp8v 9 ай бұрын
የቫይታሚን እጥረትም ለጉልበት በሽታ ያጋልጣል
@yemettulijyemettulij9128
@yemettulijyemettulij9128 3 жыл бұрын
ዶክተር የግልብት ቆርጥማት ህምም መፍቴው ምድን ነው
@qhnb7003
@qhnb7003 5 жыл бұрын
ሀይ
@zemzemyoutube389
@zemzemyoutube389 Жыл бұрын
እረ እኔስ ለመስራትም ስራ እየቀጨቀጨኝ ነው ጉልበቴ ሁለቱም ደሞ አያስተኛም እፍፍ
@user-kt6vx2bg6n
@user-kt6vx2bg6n 3 жыл бұрын
እህቴ ስለ መዳኒቱ ብታወሪ
@trhasbelay4463
@trhasbelay4463 4 жыл бұрын
እኔ ተቀምጨ መነሳት አልችልም በተለይ ሽትቤት መቀመጫ የለለው ክሆነ ጭራሽ መነሳት አልችልም ዱላ ካሊያዝኩ በስተቀር
@user-wp5il6gc9h
@user-wp5il6gc9h 4 жыл бұрын
እኔም ችግሬ እሱ ነው ሲጀር መቀመጥ አልቺልም 😭
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f 4 жыл бұрын
የኔ ማር እኔም እደዛ እያረገኝ በጣም ተችግሬ አለሁ
@user-hn4tj2ys8z
@user-hn4tj2ys8z 2 жыл бұрын
ጉልበቴን በጣም ያማኛል ከጎኑም እንደ አረንጎደ ነገር ሁኖል ያመኛልም እባክሽ መፍትሄውን ንገረኝ እህት ሥቆምም ሥቀመጥም ህመም አለው ከሁለቱም ጎን ነዉ ህመሙ ?
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 4 жыл бұрын
መፍትሄው ለምን አትናገሪም
የጉልበት ህመም መፍትሔዎች
12:17
Sodere TV
Рет қаралды 65 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Ethiopia: Hip Joint Problems | Treatment | Prevention | Addis Ababa - Dr. Sami Hailu on ETV - Part I
28:33
ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ
Рет қаралды 13 М.
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 26 М.
የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:03
А ЧТО С ЗУБАМИ ТО?😂😂🦷
0:54
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2,3 МЛН
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 25 МЛН