ውይይት ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር(ክፍል ፪)

  Рет қаралды 48,430

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

15 күн бұрын

በዚህ ክፍል ስለ ለውጥ ሂደትና የለውጡ ባለቤቶች፣ የሮድማፕ ጉዳይ፣ የተጠለፈው ለውጥና የነውጥ ዘመን፣ የሰሜን ጦርነት እና የአቶ አንዳርጋቸው ተሳትፎ፣ የኤርትራ ጉዳይ፣ የዐብይና አንዳርጋቸው ፍቺ፣ ወዘተ ይዳሰሳሉ። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Пікірлер: 270
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 13 күн бұрын
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 gofund.me/248c2e2e
@bemnetgizachew9228
@bemnetgizachew9228 13 күн бұрын
What an intellectual! What a seasoned and mature politician! What an extraordinary human being! It is individuals like you who embody the greatness that Ethiopia holds. We are deeply grateful for your unwavering devotion, sacrifices, and enlightenment. Your efforts are paving the way for a brighter future for all Ethiopians. Ato Andargachew, you are truly an iconic figure. There will come a time when the light shines on visionaries like you, who are destined to save Ethiopia and its people. Thank you.What an intellectual! What a seasoned and mature politician! What an extraordinary human being! It is individuals like you who embody the greatness that Ethiopia holds. We are deeply grateful for your unwavering devotion, sacrifices, and enlightenment. Your efforts are paving the way for a brighter future for all Ethiopians. Ato Andargachew, you are truly an iconic figure. There will come a time when the light shines on visionaries like you, who are destined to save Ethiopia and its people. WE thank YOU!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 күн бұрын
ቤተልሄም ታፈሰ ? really Moges? ስጋ ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ😂🤣
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 11 күн бұрын
ሁሉም እንዳይደናገር አንዳርጋቸው አይናገር!
@earcurate9384
@earcurate9384 13 күн бұрын
I rarely appreciate you as a person, Moges. You did a VERY good job here. 👏
@FikruChane
@FikruChane 13 күн бұрын
ሞገስ ጥሩ ጥያቄዎች አቅርበሃል ግን አንዳንድ ጥያቄዎች ትደጋግማለህ፣ ባጠቃላይ ከውይይቱ ጥሩ ግንዛቤ አግኝተናል በርቱ
@efforttube6777
@efforttube6777 13 күн бұрын
You're doing a great job, Moges; thank you both of you.
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 10 күн бұрын
ኤርትራ ሉዓላዊነቷን ለማስከበር የማንንም ርሃብተኛ እና በምዕራባውያን በእርዳታ የሚተዳደርን ለማኝ አገር ፈቃድ ለመጠየቅ አትገደድም።
@sagesamel962
@sagesamel962 13 күн бұрын
Thank you both! Very relevant discussion that went in depth with clarity and transparency. 🕊❤️🇪🇹. Good job Moges 👌🏾.
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 13 күн бұрын
Our pleasure! And thank you so much for your unwavering support💚
@lolitazulu7347
@lolitazulu7347 13 күн бұрын
Moges, great listener which you have and such a strong questions you have provided. Thank you as always
@jhonberhe1440
@jhonberhe1440 13 күн бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጥግ እና መረን የለቀቀ የኤርትራውያን ጥላቻ ን ያንጸባረቀበትና ተፈጸመ የተባለውን የሰብኣዊ ግህሰት ህወሓታዊ ልበወለድ ወደ ኤርትራውያን ለማስጠጋት የሄደበት ርቀት ባይገርመኝም እውነት ለትግራይ ህዝብ አሳቢ ከሆነ አሁን ላይ ስላለው የሴቶቼ መደፈር ዝርፊያ ኤና የህፃናት አፈና እና ቤተሰቦችን ማስለቀቂያ ገንዘብ መጠየቅ ማነው ተጠያቃው የኣርትራ ሱራዊት ነውን? ምክንያቱም የነውራቹህ ማሪገፊያ ካደረጋቹሃት ከረማቹህ በል ኤርትራ የዘር እና የጎሳ መገዳደል የሌለባት ሰው ተዘቅዝቆ የማይሰቀልቢት የሰው የውስጥ አካል ኤኔደ አውሬ የማይበላባት ሃይማቱን ጠብቆ የሚናርባት ሃገር ናት ለ20 አመታት በአሜሪካ አይዞህ ባይነት የተያዘባትን መሬት ለማስመለስ የማንንም ፍቃድ የማትጠይቅ መሆናን ልታውቅ ይገባል። የጎባጣ አሽከር አጎንብሶ ይሄዳል እንደሚባለው ገለልተኛ አካል ሳያረጌግጠው ኤርትራ 🇪🇷 ላይ ጣት መቀሰር ዋጋ ያስከፌላል ። አንዳርጋቸውን ሃቅ ስለተናገረ እሱን ለማሸማቀቅ ያደረከው ሙከራ ባዶነትህን ነው ያሰየን። 🇪🇷 በልጆቼዋ ደም ታፍራና ተከብራ ትንራለች።
@bekelemekonnen1527
@bekelemekonnen1527 13 күн бұрын
As always Andy is as cool as cuccomber, Crystal clean ideas and insights, arguments and honesty. He is one of a kind intelligent public figure. Thanks again keep lightening us again ,again and again.
@likemekuas1132
@likemekuas1132 10 күн бұрын
Don't be mistaken .Andargachew is a traitor and arrogant figure. He is paid in dollar from Egypt and Eritrea.
@aberazegeye-iy8up
@aberazegeye-iy8up 7 күн бұрын
​@@likemekuas1132please source?
@hailehailu7912
@hailehailu7912 13 күн бұрын
ሰላም ሞጎስ ዛሬ ያቀረብክለ ጥያቄ በጣም ቆንጆ። ነበር Thank you
@mokonentekie2388
@mokonentekie2388 13 күн бұрын
ጋዘጠኛው የ ወያነ ተከፋይ ነው በ ወያነ ፍቅር ውስጡ የቀስቀሰው ነው ጋዘጠኛው በ ኤረትራ ያለው ጥላት ይገርማል 3 ዓመት ኤረትራ ኤረትር ስትል ትሞታለ ከ ሃይለስላሰ እስከ ወያነ የ 80 ዓመት በኤረትራውይን የረከው ግፍ ርስተ ኤረትራ ለ ወያነ እንደዚ ኣረገቸ ብለ ፖለቲካ ልትሰራ ኣታፍርም
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 10 күн бұрын
ኤርትራ አጎቶቹን ሱሪ አስፈትታ መሪውን ወደ ዚምባብዌ አስፈርጥጣ ነጻነቷን የተቀዳጀች የጁግኖች አገር ነች። ስለዚህ "" ኤርትራ ኤርትራ ""እያሉ ሲያላዝኑ ይኖራሉ።
@user-lq4cv1uu7l
@user-lq4cv1uu7l 7 күн бұрын
አንዲ. ከተናገርከው በላይ ለኢትዮ ያለህን. ቅን አስተሳሰብ ና ቀና ፍላጎት ተረድቻለሁ. ፈጣሪ እድሜና ኢትዮን ያቆይልህ
@yeabeshamedhanit1359
@yeabeshamedhanit1359 12 күн бұрын
ሰው ትርፍ እድሜ እየኖረም አይቀየርም። ለማንኛውም እርስዎና መሰለችዎ ናችሁ ሃገሪቱኣን ለዚህ ያበቃችኋት። አንድ ትዳር መምራትና በየትኛው እድሜው ምን ማድረግ እንዳለበት የማያውቅ ፖለቲካ ተንታኝ 😂😂😂
@sabagebru6850
@sabagebru6850 11 күн бұрын
ትክክክል ❤️
@yeshilema
@yeshilema 10 күн бұрын
እሱ የግል ህይወቱ ነው
@bestrong1237
@bestrong1237 4 күн бұрын
ከሞገስ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ከወሬ ባለፈ ራሱን እስከሞት አሳልፎ የሚሰጥ፤ ሁልጊዜ በእውነት ለአገሩ እና ለህዝቧ የሚቆረቆር፤ ጥቅም እና ስልጣን የማያሸንፈው፤ ሰው መሆንህን ካወቅሁ ቆየሁ፤ አንዲ አንድ ብቻ ሆንክብን፤ እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝመው፤ዘመንህን ይባርከው፡፡
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 11 күн бұрын
እውነቱን ደብረሲና ፅበል እና ቄጤማ ይዞ አልመጣ !!ምን ምርጫ ነበረው ከመዎጋት ውጭ??
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 13 күн бұрын
ዋው አንዲ👌👌🙏🙏 ቀጥታ ዝግጅት አምልጦኝ አሁን ነው እያዳመጥኩህ ያለሁት የፀቀፍከውን ፎኖተ ካርታ ሳየነብ ሊወግርህ ለተሰበሰበ መንጋ በልኩ ድን**ናውን ሰለነገርከው እንዲት ደሰ እዳለኝ😂 ሊላው ያለ አንዳች ማሽሞንሞን በልካቸው እንዲገባቸው አድርገህጠሊከሱህ የተሰበሰቡትን መልስ ሰለሰጠህ🎉🎉🎉 የሚቀጥለውን ውይይት እንደምንም አመቻችቼ ቀጥታ ለመገኝት እሞክራለሁ ዛሬ በጣም ብዙ ነገሮችን ስላጠራህ🙏🙏🙏 ሞገስ በጣም ነው የማመሰግነው 🥰
@yibeltaldessie1515
@yibeltaldessie1515 12 күн бұрын
Stupid
@tamiratsolomon4655
@tamiratsolomon4655 13 күн бұрын
ከክፍል 1 አንጻር ሞገስ ዛሬ አሉባልታ ላይ አተኩረህ ፕሮግራሙ እንዲወርድ አድርገኸዋል።
@mikum9477
@mikum9477 10 күн бұрын
Moges read the whole book and came prepared, that's rare. Andargachew answered all the questions to my satisfaction. Thank you both.
@selamawitgidey2708
@selamawitgidey2708 13 күн бұрын
What have you done effective in your life, never mind for the country?
@BiniamBrhane-yy6ls
@BiniamBrhane-yy6ls 12 күн бұрын
What has he asked from you, except to read and listen, and verify yourself? It is realy shame still to except miracle from one individual.
@user-zb1wt9xc7w
@user-zb1wt9xc7w 11 күн бұрын
ለኣቶ እንዳርጋቸው ጽጌ ትልቅ ክብር ኣለኝ ለዓጋመ ወያኔ ያላቸው ጥላቻ ደግሞ ከምንም በላይ ደስ ይላል። ተጠያቂ ወያኔ ብቻ ነው።
@likemekuas1132
@likemekuas1132 10 күн бұрын
Too blind suggestion. I think you are a kid.
@AtakltMamoHadera
@AtakltMamoHadera 13 күн бұрын
ever interesting and tough interview. Keep investigating crisis enterpruners openion on their past role and present openion.
@shenkutekemirab1192
@shenkutekemirab1192 13 күн бұрын
By far one of the best interviews (discussion) that I’ve ever enjoyed from “የሃሳብ ገበታ"! Hate or love them… very insightful. Koodos to Moges zewdu for well prepared questions!
@henokamelga1650
@henokamelga1650 13 күн бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ሞገስ እናመሰግናለን❤🙏
@haileayalneh9378
@haileayalneh9378 13 күн бұрын
Hatred is as blind as love
@aberazegeye-iy8up
@aberazegeye-iy8up 7 күн бұрын
ምክንያት በመረጃ ሲሆን ደስ ይላል ብቸኛ ሀገሬ ላይ የማምናቸው ቀጥተኛና ምክንያታዊ ፖለቲከኞች አንድዬንና ልደቱ አያሌውን ብቻ ነው ስለማይዋሹ እነሱን መሞገት የሚችል ማንይሆን?
@liberated306
@liberated306 10 күн бұрын
I am sorry to all who expressing admiration to Mogos; I fail to see his journalistic capabilities. Mogos can sit across Mr. Andargachew to debate him, but Mogos is completely biased towards we know who!!
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 11 күн бұрын
ሞግችን ምርጥ ውይይት ነው!!በዛ ላይ ጥያቄ የቀረ የለም ያልተመቸህን መልስ በልዪነት ታልፈዎለህ!!
@eyosiyasaregay9922
@eyosiyasaregay9922 13 күн бұрын
ሃሃሃ እዩት ሲያጭበረብር ኤርትራ ያለ አብይ ፈቃድ አይገባም ሲል የራሱን ግምት በደስታ ይናገርና የአብይን ዝግጅት ግን አላውቅም ይላል ትላም
@mengisteabbelay639
@mengisteabbelay639 13 күн бұрын
You are right And Weyany is dead
@samsongebeyoh3068
@samsongebeyoh3068 13 күн бұрын
Good job Moges
@yihenewantehunegn2629
@yihenewantehunegn2629 13 күн бұрын
Thank you Moges and Ato Andargachew
@adugnajibriel5851
@adugnajibriel5851 12 күн бұрын
where can i get all what he wrote for the past five years. please ask or indicate me
@girmaalemu3175
@girmaalemu3175 12 күн бұрын
You two the best persons Thak you
@EeliyaasSaani
@EeliyaasSaani 13 күн бұрын
አቦ ሐቅ ያናግርህ
@tsegazeabyimam1733
@tsegazeabyimam1733 13 күн бұрын
ጥሩ ጥያቄወች ተጠይቀዋል። seasoned journalist አይነት performance ነበረ with some space for future improvement. ይህን ካልኩ ዘንዳ ጋሽ አንዳርጋቸው ግን አገር ላይ treason መፈጠማቸውን አስረግጠው ተናግረዋል። There are some rubicon you don't cross in the name of a country.
@mesfingebre192
@mesfingebre192 8 күн бұрын
አወያዩንም አለማድነቅ አይቻልም ሞገስ በርታ በተረፈ አንዲ የመርህ ሰው ነው
@BekTesfa
@BekTesfa 11 күн бұрын
🤔ኣንዲን፤ የዌል ፌር ገንዘብ፤ እያስወፈረው ነው ፤ ልበል ? 🤣
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 13 күн бұрын
TY Keep it Up!
@janemoha4420
@janemoha4420 11 күн бұрын
Endant aynet muhran ke ager eywtachu, Ethiopia mane alat? ? Yihich agern amlak yastawusat. ❤🎉🎉🎉
@nyo1026
@nyo1026 12 күн бұрын
Could hv been a better discussion if the moderator had kept silent and avoided interruption.
@newayalemayehu700
@newayalemayehu700 12 күн бұрын
Very informative! thanks
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 13 күн бұрын
Great discussion! Thank u both!
@janemoha4420
@janemoha4420 11 күн бұрын
Woy, presidentun biteqebel nuro le Ethiopia melkam yihon neber. Tesastehal. Aznalehu, Ethiopia attachih.😢
@MebrahtuHailu-sm1or
@MebrahtuHailu-sm1or 11 күн бұрын
Yeh donkro ejh lay dem ale
@yohannesmulu1096
@yohannesmulu1096 13 күн бұрын
Andargachew is a big lier!
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 13 күн бұрын
Andy it is RAV-4 why are you referring it as RAVA-4?
@samsongebru4945
@samsongebru4945 13 күн бұрын
Ask him about the rich man he sat without taking off his shoes in his salon,The poor raised Betty mentioned as a big issue
@Aweshu751
@Aweshu751 13 күн бұрын
አቦ ፈጣሪ ተዝቆ ተዝቆ የማያልቅ ፍዳና መከራ ባንተና በልጆችህ በዘርህ ላይ ያውርድ ያንተን መጨረሻ አብደህ ጨርቅህን ጥለህ ተዋርደህ ለማየት ይብቃን በትግራይ ህዝብ እናቶች አባቶች ህፃናት ላይ እንዳስጨፈጨፍክ ዛሬ ደግሞ ከደሙ ንፁህ ሊሆንይፈልጋል
@BiniamBrhane-yy6ls
@BiniamBrhane-yy6ls 12 күн бұрын
ታሳዝናለህ
@user-mc1wr3sj9h
@user-mc1wr3sj9h 13 күн бұрын
Nice 👍
@BB-dc3tv
@BB-dc3tv 13 күн бұрын
Meges & Andy thank u both what a discussion keep it up bro
@solomonkyeshitela1011
@solomonkyeshitela1011 9 күн бұрын
ጀግናው አንዳርጋቸው። በርታልን።
@samsongebru4945
@samsongebru4945 13 күн бұрын
Why you focus on eritrea,leave them alone .you look one sided
@habesha4699
@habesha4699 13 күн бұрын
Thank you Moges.The way you respect Andargachew is awesome and professional. Mr.Andargachew is a very intellectual person and articulator.
@ZinuTesfaye-ih1eg
@ZinuTesfaye-ih1eg 13 күн бұрын
Pls ask him about the book Bitty
@samuelghebre8554
@samuelghebre8554 9 күн бұрын
If you are a journalist you need to analyze the situation: 1. TOLF occupied Eritrean land for almost 20 years. When Abiy officially declared that Ethiopia accepts the border commission or court decision TPLF opposed it and organized demonstrations at the disputed land. Hence, Eritrea had a reason to interfere. 2. TOLF had an intention to control Addis’s Ababa and after that to shift towards Asmara. Eritrean opposition participated in the TPLF plan. One of Eritrean former commander, former defence minister, secretly arrived to mekele and planed the war strategy with TPLF. 3. Eritrean opposition were in mekele. According international law if nay state fails to avoid that threats the state at a threat has a right to interfere and take action.
@desalegnkumo5693
@desalegnkumo5693 12 күн бұрын
Moges, please ask that the primary point and the root cause to stablish G7 party is to avert the movement of Oromoo people straggling for freedom.use dr.Biranu nega book for reference.
@ephremambaw1604
@ephremambaw1604 13 күн бұрын
ጥያቄዎቹ ጥሩ ሆኖ ሳለ መስቀለኛ ጥያቄ ግን በጣም ያንሳል ይህን ወሮ በላ ቴዎድሮስ ፀጋየ ቢያገኘው በደንብ ያስነጥሰው ነበር anyways big respect
@likemekuas1132
@likemekuas1132 10 күн бұрын
Yes and thank you. Tewodros Tsegaye could have been the right journalist to face this traitor and vagabond old man.
@MebrahtuHailu-sm1or
@MebrahtuHailu-sm1or 11 күн бұрын
Gash zer atfi
@solomonfafi4743
@solomonfafi4743 12 күн бұрын
ቅንቅናም የሻይባ ገረድ
@tamiratduguma
@tamiratduguma 12 күн бұрын
እንደዚህ ኒውትራል ሆነህ በማስረጃ መጠየቅህ በጣም ያስመሰግንሀል
@mekonnensileshi5115
@mekonnensileshi5115 13 күн бұрын
ሞገስ አድናቂህ ነኝ። በርታ።
@mesur5022
@mesur5022 12 күн бұрын
As regular maintenance and inspections are critical to ensure the long-term safety and performance of the dam , it was irritating to hear this old man criticize such a mega project that could single-handedly change the standard of living of our entire population .
@abanav57
@abanav57 12 күн бұрын
ግድቡን በተመለከተ ያቀረብከው ሃሳቦች አስፈላጊ ትክክለኛም ነው። የቀረበውን ጭንቀት እና ስጋትን አዳምጦ መፍትሄ የሚፈልግ መንግስት ቢኖር ጥሩ ነበር ግን አዳማጭ መንግስት የለም። ግራንድ ግድቡ ግን ትክክለኛ ነው እንደውም አንሱዋል ብሎም cost effective ነው የሚል እምነት አለኝ።
@negashmohammed1938
@negashmohammed1938 13 күн бұрын
ሞገስ ዳጎስ ያለ ሙገሳ የሚያሻህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ
@samsongebru4945
@samsongebru4945 13 күн бұрын
True politician Andargachew
@abuhaile6517
@abuhaile6517 12 күн бұрын
I agree. I believe he is the only political figure who is not after money or any other advantage.
@likemekuas1132
@likemekuas1132 10 күн бұрын
I think you are mistaken. Andargachew is the one who attacked our country collaborating with Egypt and Eritrea which are enemies of Ethiopia.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 9 күн бұрын
@@likemekuas1132 You are entitled to your opinion. But facts are facts.
@BeleteAlemu-fu3ps
@BeleteAlemu-fu3ps 10 күн бұрын
መልካም የሃሳብ ገበታ
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 13 күн бұрын
Good job Moges!
@ftwitesfay4224
@ftwitesfay4224 13 күн бұрын
ሞጎስ ድንቅ ጋዜጠኛ
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 13 күн бұрын
Abet Abet Ato andargachew ehen yahil behizb lay ? Chigru yerswo ayidelem! beKedamawi Haile Silasie bilshu Curriculum Menticide Silehonu new!
@MulualemBerhane
@MulualemBerhane 12 күн бұрын
ሞገስ የዚህ ሰውዬው ኢሜጅ ለመመለስ ምን አነሳሳ
@Wo-N1-Am-Grate-Eth5291
@Wo-N1-Am-Grate-Eth5291 5 күн бұрын
አንተ ጀግና ልጂ ነህ ይህንን ባንዳ ሽማግሌ የሚገባበት አሳጣሀው እኮ
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 13 күн бұрын
Ato Andargachew ahunim ezaw lay newot? Siltan beSelam asrekibew yehedu sewochinTornet Jemeru Yilalu? 60 amet mulu sile tornetn, Destruction ena tenkol wuchi minim lemimerawum hizb Faida yalsete Mentorwon yetu askemitewut new? yetornetu number 1 balebet keyisiw Isayas Afework new! ye Atfinet Missionwon yetekebelew ke Majesty new! Haqu ehe hono sale endet new yetornetun Jemarinet lelela akal yesetut? Berswo bet tiru serahu Fitih setehu bilew new lay tach yalut! gin Ehen yemiastenetinubet Libona yistwo!! Lelelochim guwadegnochiwo endezaw!
@alexa6398
@alexa6398 9 күн бұрын
Weyane did fight Ethiopia with the help of shabia and what is a big deal if Ethiopia and shabia together fought weyane. I call it a payback time for weyane.
@samsongebru4945
@samsongebru4945 13 күн бұрын
ANDE WONDERFUL
@michaelnegash8292
@michaelnegash8292 13 күн бұрын
Moges zare bemiyareka huneta nw enterviewu yarekewu .
@solomonsisay9032
@solomonsisay9032 Күн бұрын
Netsu sew wedi bitel wedia netsu new,hulem yemikeber sew jegena hagerun yemiwed degafi yemasfeligew lela tiyake kaleh mechem yemastenaged akim yalew,genzeb,were,girup, yemayasferaw . Andy enakebirhhalen.
@mekuriamulugeta9180
@mekuriamulugeta9180 13 күн бұрын
Mekaga
@user-ju1if6ty9b
@user-ju1if6ty9b 13 күн бұрын
አመዳም
@tefadedeki3457
@tefadedeki3457 7 күн бұрын
ኣቶ ተሾመ,ጥያቄውጭህን በጣም ድብልቕልቅ ያለ ነው፡ለምን ለምን እያልክ ኣዳርጋቸው የማይመለከትውን መጠየቅ ምን ማለት ነው ?
@mubarek-ku2mu
@mubarek-ku2mu 13 күн бұрын
Andargachew is a lier
@YohannesWeldyohannes
@YohannesWeldyohannes 11 күн бұрын
Anndargashwe werda nawe
@user-kn5px5hy5m
@user-kn5px5hy5m 11 күн бұрын
የኤርትራ ቃል ኣቀባይ ባንዳ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 13 күн бұрын
አቶ አዳርጋቸው በተለይ ሰለ ሮድማፕህ ሲያብጠልጥሉህ ለነበሩ ጥሩ ጥሩ አድርገህ ገልፀህዋል የሚገርመው የአገዛዙን ጥፍት አንተን አማካሪ አድርገው በመሳል ጥፍቱን ላንተ ለመሰጠት ለሚዳክሩ 👌👌
@Wo-N1-Am-Grate-Eth5291
@Wo-N1-Am-Grate-Eth5291 5 күн бұрын
ሰውዮውኮ ጸረ ህዝብ ትግራይ ስለሆነ የቁጭት ጥያቄ አይገባውም ብሮ
@birhanemelaku3931
@birhanemelaku3931 11 күн бұрын
ቤተመንግስትና አባይ ግድብ ማነጻጸርህ በጣም በቁሙ ከሞተ ሰው ነው የምጠብቀው ፤ እውነትም በቁሙ ሞቷል ይህ ሼባ 😂 "ጦቢያ አንዲት ጠብታ ውሀ ገድባ መጠቀም አትችልም" ግብጽ ይህ ታሪክ የቀየረው መሌ 🙏
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 13 күн бұрын
Ato Andargachew Tornet nejemeru berasu ehen ayinet gifna Sekoka endemiasketil ennkuwan lersiwo lemanm sew bihon tegemach neber! Tornetun maskom bayichilu enkuwa bians tornetun mawgez yichal neber!
@user-qb8qq6bb9x
@user-qb8qq6bb9x 7 күн бұрын
ኣንዳርጋቸው የድሮ ኣብዮተኞች የድሮ ኢህኣፓዎች ህሊናናና ሃቅ የለውም:: የህዝብ ውግንና ሳይሆን ከጥቂቶች መሪዎች ነን ባዮች ጋር እልህ ወይም ፍቅር ብቻ ነው ያለው:: ኣንዱን መሪ ከጠላ ያጠለሸዋል ኣንዱን መሪ ከወደደ ከሱ ጋር ወግኖ ህዝብ ቢያልቅ ግድ የለውም:: የኣንዳርጋቸውና ብርሃኑ ነጋ ኣስመሳይነት ይህን ያህል ነው::
@mdhanwbet940
@mdhanwbet940 13 күн бұрын
Bejaka nab Eritrea getska atimtsana qetali aregit seyitan andargachew leba genzeb Eritrea belieka ahiwatna wediekayom !!!
@SileshiAdem
@SileshiAdem 13 күн бұрын
ሞገስ ርዕስ መሆን የማይገባት ቤቲን ዕንዴታነሳ??? አደራ
@gocowboys4281
@gocowboys4281 11 күн бұрын
የቆመ እባብ ትመስላለች እያልክ ነው😂
@feedelband205
@feedelband205 13 күн бұрын
ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ላይ የበቀለ ጫቴን እንዳልቅም እርግህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጅምራለች ቀሚሷ ውስጥ ግብቼ እንኳን እንዳልደብቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!አደናብራቸውፅጌና ብር አንጡ ነጋም ብትሆኑ ከህዝብ የዘረፍኩትን ገንዘብ እን የጀርመን መንግስት የዛሬ 6 አመት የልከውን ዶላርንም አብረን ነው የዘረፍነው ረስታችሁት ከሆነ ....
@aza1116
@aza1116 12 күн бұрын
አንቱ ሰዉዬ ህዝቡ እኮ ዘመነ ወያኔ ናፍቆታል
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 5 күн бұрын
የአቶ አንዳርጋቸው ማረኞች /ለውጥ የለም - -ኃይለሥላሴ -ደርግ -ወያኔ (ኢህአደግ ) ይገርማሉ ፣ ያስተዛዝባሉ የክደት ቁልቁለት ናቸዉ !
@BiniamBrhane-yy6ls
@BiniamBrhane-yy6ls 12 күн бұрын
It is sad to see Moges admire the moral of Ethiopian Army. Lets forgot what the army done in Eritrea, who do you think the Derg cadre used to pursue red teror? Who killed all the Oromos when the weyane led government wared with ONEG. This can go to your forfathers. If you want i can detaled for you for each regime till Ase Tedros. Being said that what i am sayong is that just do look at what recent happened as unique happening. Tne difgerence is the media and modern armament.
@yeabeshamedhanit1359
@yeabeshamedhanit1359 12 күн бұрын
የሃገሪቱዋን እጀታ ማንም ለመዘወር ታግሎ ነው ቁልቁለት የላኳት።
@habenberhane400
@habenberhane400 12 күн бұрын
የሰሜን ጦርነት የምትሉት ትግራይ የሚለውን ስም ላለመጥራት ነው ሰሜን ግን አቅጣጫ እንጂ አገር አይደለም
@kurateme
@kurateme 12 күн бұрын
ሞገስ መጠየቅ ያለብክን ሁሉ በጨዋ መልክ ጠይቀከዋል ነገር ግን ለዚህ አረመኔ ሰውዬ የሚመጥነው ጋዜጠኛ እና ቢቀርብ ብዬ የምመኘው #ርዕዮት_ሚዲያ ላይ ነበር። የኔ የምንግዜም ምርጥ ጋዜጠኛ #ቴዲ_ርዕዮት ነው❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 12 күн бұрын
ወያኔ ሚዲያ ላይ የሚቀርበው ሞኝ መሰለህ?
@dejenufeleke7163
@dejenufeleke7163 12 күн бұрын
በሰውየው ላይ የያዝከው አቋም እና ማን ቢጠይቀው እንደምትወድ ስትናገር እኮ ገና ከጅምሩ ጥግህን ይዘህ ነው።
@BiniamBrhane-yy6ls
@BiniamBrhane-yy6ls 12 күн бұрын
Weyane's propoganda it doent work and hasnt' worked.
@likemekuas1132
@likemekuas1132 10 күн бұрын
Reyot is a real peoples media fighting for truth. It always stands by the side of the oppressed people. Viva both Tedys, Love you.
@habenberhane400
@habenberhane400 12 күн бұрын
አዳርጋቸው የጦርነት ደላላ
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 11 күн бұрын
አንዳርጋቸው ቤቴን የእህቴ ልጅ ነው የገዛው ያልከው ብሬ ቢሆን አይለውም እውነት ለማፍረጥ ስህተትም ቢሆን ችግር የለብህም!!አሁን ማነው girlfriend እያለ አደባባይ ላይ ሚያወራ እዛው ተደብቆ ይሸመሽማል እጂ!!ብቻ ወያኔም አንተም በሻሻውም ኦነጉም ሁላችሁም ስፊው ህዝብ ላይ ጨካኝ ናቹሁ!!ስንቱየወጣት ደም ጠጣቹሁ !!ስንቱን አካለጎደሎ አረጋቹሁት !!
ውይይት ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር ክፍል ፫)
2:33:06
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 34 М.
የሳምንቱ እንግዳ፣ የህወሃሃት የፖለቲካ ጉዙ: ከትናንት እስከ ዛሬ
1:39:01
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 9 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 33 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
"እኔ በስብዕና ጉዳይ አልታማም"፣ አንዳርጋቸው ጽጌ
14:58
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 19 М.
ለጋራ የህልውና አደጋ መፍትሄ ፍለጋ
2:19:51
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 4 М.
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 95 М.
በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ቆይታ ከዳኒኤል ብርሃነ ጋር
1:25:45
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 9 МЛН