የራሄል ጌቱ '' አለብህ አደራ ለዚች ለባንዲራ ! '' ድንቅ ዜማ በዕንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን | ጦቢያ | Tobiya poetic jazz

  Рет қаралды 80,653

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#tobiyapoeticjazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #ፍራሽአዳሽ #theatre #ethiopiantheatre #poem #ethiopianpoem #artsentertainment #art
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 130
@yelfemare7008
@yelfemare7008 Жыл бұрын
ልክልኳን ንገሯት እችን ደናቁርት እና ዘመዶቿን መቼም የበታችነትን የመሰለ መድሃኒት የሌለው በሽታ የለም
@bezaethiopian7817
@bezaethiopian7817 Жыл бұрын
🤣😂🤣😂😘👌
@heywet
@heywet Жыл бұрын
Besedeb new???? Jeb galabe hula! Araj yesew Sega tebash
@christianeshale2147
@christianeshale2147 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አንድ ባንዲራ አንድ ሀገር አንድ ሕዝብ ነው ሀገር ያላት በጣም እናመስግናለን ለዝግጅቱ ✍️
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
አዲስ አበቤዎች አስለቀሳችሁኝ. ግን ወጣቱ የነቃ ስለሆነ ደስታ ይሰማኛል. 😢
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ጎጃሜ ሰብስበህ አድስ አበቤዎች አላቹ ቆሞ ቀሮች ማትረቡ
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c Жыл бұрын
ስላዲሳአበቤወ እየተወራ ጎጃሞችን ማንሳት ...አጎጄ አመለኛው በየሄድክበት እየ$ዳህ በየሄድክበት በግንባሩ እየደፋህ የማንም ልፋጫም የስብራት ለቅሶ ሆንክ እኮ🤣🤷🏾‍♂️💥
@ysolnet
@ysolnet Жыл бұрын
አርትስ ቲቪ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ። እኛ የምናውቃት እና የምንፈልጋት ይህችኛዋን ኢትዮጵያን ነው ።👏👏👏👏👏
@loydmesfin5520
@loydmesfin5520 Жыл бұрын
ሁፍ 😭😭😭😭😭 ጦብያዎች ፈጣሪ ይጠብቃችው 😍😍😍😍😍 ደሞ እዳይለከፏቹህ
@iconnectcell996
@iconnectcell996 Жыл бұрын
ክብር ለሰንደቅ አላማችን ውርደት ለደፈራት ላስደፈራት
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Жыл бұрын
ሀገሬ መመኪያዬ እምዬ ኢትዮጵያ ለሺህ አመታት የጠበቀሽ ጥሎ የማይጥልሽ ቸሩ እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅሻል😭😭😭😭
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
አርትስ ቲቪ በጣም የምንከታተለው ብዙ ትምህርት የምናገኝበት ፍራሽ አዳሽ በጣም የምናደንቀው የልባችንን የሚነግረን ደጋግመን የምናየው አሪፍ ፕሮግራም ነው ለሁላችሁም አድናቆት አለን እናመስግናችሁአለን
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
ልጋጉ እስኪላቀቅ መንግስትን ስለሚተች ይሄ እከክ ስራህን ስራ ሃሜት አትውደድ እሱ ማለት ሃሜተኛ ነው ዳይ ስራ ስሩ ምድረ ስራ ፈት
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
ለዚህ ለማይገባዉ ደንቆሮ መንግሰት ተብየዎች ባለተራወች በባንዲራችን መጡ ሁሌም የበታችነት የሚሰማቸዉ እንሰሷች
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 Жыл бұрын
💚💛❤ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የጠበቀሽ ጥሎ የማይጥልሽ ቸሩ እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅሻል💚💛❤
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ጆሮ ያለው ይስማ ሁላችንም አለብን አደራ ዘር የሚሉት በሽተኛ ሰው ካልሆነ በስተቀር ለባንዲራው የማይሳሳ የለም አለብን አደራ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አዎ አለብን አደራ አደራ አደራ ለባንዲራችን!!!!!!
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይዟቹሁ የማይተወን እግዚአብሔር ከኞ ጋር ነው እነአዳነች ያልፋሉ
@almazdemissie8667
@almazdemissie8667 Жыл бұрын
ከአንደበታቸሁ የ ሚወጣው የማር ወለላ ቃላት የምትሰጡት ትምህርት ኢትዮጵያን አንድ አርገው ያቆዩት ጀግኖች አያት ቅድም አያቶቻችን ያስታውሰኛል!🙏🙏 መባላቱን ትተን ኢትዮጵያን እናንሳት የዘሩ ጉዳይ የትም አያደርሰን ጦቢያ ዉስጥ ላላችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ክንፍ ጠለላ ሆኖ ይጠብቃችሁ😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@asterweldesilassie9109
@asterweldesilassie9109 Жыл бұрын
አወ ይህ ትውልድ አለበት አደራ በዘር ከፋፈለው እራቁቶን እንድያስቀሮት የናት ሃገራችን ክብር ተባብርን እንጠቅላት ይህ ጊዜ የፍተናዋ መጨረሻ ይመስለኛል እናመስግናለን ጦቢዎች 🇨🇬
@user-eg2cq9zr8c
@user-eg2cq9zr8c Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሽፍናችሁ እንኳን ተወለዶችው እናንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾
@leulsegedwakene2333
@leulsegedwakene2333 Жыл бұрын
"ጦቢያ" እውነትም ጦቢያዎች !! እንዲህ ደፍሮ ሃቁን የሚነግራቸው ያስፈልጋቸዋል - እውነት ትዘገያለች እንጂ ተዳፍና አትቀርም !
@saidfeleke3153
@saidfeleke3153 Жыл бұрын
ይህንን ትዕይንት ሰው የሆነ የሰው ልጅ በአትኩሮት በሀዘን በቁጭት የሀገሩ ጉዳይ እያንገበገበው ነገር ግን የሚያደርገው ነገር ግራ ገብቶት ዝም ብሎ የሚመለከት ሰው መኖር የለበትም ሰው ለሀገሩ ዋጋ መክፈል አለበት ሀገራችን የጋራችን ማንም በግሉ የገዛት የለም ይህ ትውልድ እንደ ቅድም አያትቹ ሀገሬ የጋራ ኃብቴ ብሎ እንቢ የሚል ትውልድ መፈጠር አለበት ይህ መዝሙራችሁን ወደድኩት የበኩላችሁን እዬተወጣችሁ ነው !!
@kedestkebede262
@kedestkebede262 Жыл бұрын
እግዛብሔር አምላክ ለአገራችን ሰላሙን ያውርድልን ማን እንደናት ማን እንዳገር ዞሮ ዞሮ መግቢያችን ናት እና እንደአባቶቻችን እስከሞት ድረስ እንታገላለን በርቶ ወገኖቼ
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 Жыл бұрын
አርትስ ቲቪ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@biradirs9407
@biradirs9407 Жыл бұрын
አርትስ ቲቪ ኢትዮዽያን ያሳየኛል።👌
@12rasleul
@12rasleul Жыл бұрын
ለሁሉም ነገር መፍትሔው በጥበብና በማስተዋል መጓዝ ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ሚዲያውን በደንብ በኢትዮጵያዊነት መዋጀት ያስፈልጋል፡፡ ካልሆነ ሁላችንም አደጋ ላይ ነን!!!!
@abaydagne5463
@abaydagne5463 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ልጆች
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y Жыл бұрын
አለብን አዳራ ለዝች ለባድራ እህህ
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
ሐገራችን ኢትዮጵያችን ውብ ለምለም በአራቱም አቅጣጫ ወጣ እያልን የምንዝናናበት ምርጥ ሐገር አለችን ግን ደግሞ እኛው እያበላሸናት ነው ፈጣሪ አንድ አርጎ የፈጠረንን ሰዎች የሌለ ትርክት እየፈጠሩ የጥል አጀንዳ እየፈጠሩ ሊለያዩን እየሞከሩ ነው እኛ ግን አንድ ነን ባንዲራችንም አንድ አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ ይሄ ነው ባንዲራችን
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
@yonas316
@yonas316 Жыл бұрын
ድንቅ አርቲሰቶች በርቱ መፍትሄው ይህ ብቻ ነው
@tewodroszegeye6631
@tewodroszegeye6631 10 ай бұрын
በጤና ፣ በዕውቀት፣ በሀብት ያሣድጋችሁ። ሁሉን ማድረግ የማይሣነው ፈጣሪ ለአገራችሁ ጠቃሚ ፣ ለህዝብ ያለመድሎ አገልጋይ ትሆኑ ዘንድ እንደ መክሊታችሁ በአስተዋይነት እንድሠሩ ይርዳችሁ።
@ethiolove3664
@ethiolove3664 Жыл бұрын
Every time I see this show I smell My country ETHIOPIA. Keep it up and teach the young generation about ETHIOPIA.
@soapsoap8182
@soapsoap8182 Жыл бұрын
እኔስ ወላሂ አልቻልኩም ደከመኝ ፈራሁ እምየን ሀገሬን ጀሊሉ ሊበሉዋት ካሰቡ አዉሬዎች እባክህ በጥበብህ አዉጣልን
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 Жыл бұрын
በአደባባይ ሰው ሰብስቦ የእናት ዕርቃን አይታይም !!!
@yeshimar7589
@yeshimar7589 Жыл бұрын
ማነው 🇪🇹 ሲያይ እንባው የሚመጣበት እኔ ግን አልቻልኩም
@almawood4592
@almawood4592 Жыл бұрын
Very very beautiful song's about ethiopia !!! The best solutions for ethiopia is unity like before 1983 . When all ethiopian people were living together with live and peace!!!
@fafitube6702
@fafitube6702 Жыл бұрын
እናታለም ሀገሬ 🇪🇹😭😭😭😭
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
እባካችሁይግባችሁ ለነፃነትአባቶችህ የረገፉበትአርማነው ወንድምወንድሙንገሎአገርገነጣጥሎበፈጠረውኧረተው።
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
💚💛❤አይዞን በርቱልን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
ሀገሬ የደፈርሽ ይውደም
@AAa-yr5vn
@AAa-yr5vn Жыл бұрын
እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም መልስልን
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Жыл бұрын
ለማንኛውም ሚመጣው አስፈሪ ነው የመኖር የለመኖር ትልቁ አቀበት ላይ ነን አንድ ሆናችሁ የኢትዮጲያን ባንዲራ ይዛችሁ ሀይለኛውን አቀበት በፍጥነት እውጡ አምልጡ ከወጣችሁ ተንሳዬ ነው ፍጠኑ አሳጥሩት የስቃዮን ዘመን አይጨርሳችሁ እደ ነቀርሳ እየገዘገዘ☝
@mikael8583
@mikael8583 Жыл бұрын
Thanks Arts TV massive respect 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏😍😍😍
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir Жыл бұрын
ሜሪ እርምዴ ነፍሷን በገነት ይያኑረው ( አለብህ አደራ አንተ ወጣት ትውልድ ለዝች ለባንዲራ ) ብላ አለፈች😊😊
@sisaytesfaye1921
@sisaytesfaye1921 Жыл бұрын
አለብን ብዙ አደራ ለሀገረችን ኢትዮ
@senaitmolla7482
@senaitmolla7482 Жыл бұрын
Emye hagere selamish ybza 💚💛❤ hager egzabher telatochishen eigesh laye etallishe💚💛❤💚💚❤
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 Жыл бұрын
"EGIZIABIHER AMILAK"kenanete gar yihun.
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
አዎ ልብያለዉ ሲረዳነዉ ልቦና ይስጠን ሰላማችንን ይመልስልን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you so much Art World and Tobia yes we have all. Let's be united like our forebearers under one Ethiopian Flag. God bless you all. Please make it regular. This is hugely important for all of us. We have beautiful multiculture proudly celebrated we are one nation totally mixed not to be separated.
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 Жыл бұрын
Nobody come to under dictator flag
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
አቤት የልብ አድራሽ ተባረኩ
@zerihuntemesgen5077
@zerihuntemesgen5077 Жыл бұрын
‘’ባደባባይ ሰው ሰብስቦ የእናት እርቃን አይታይም’’ ገጣሚ ኪሩቤል ዘርፉ🟢🟡🔴
@rosaahmed
@rosaahmed Жыл бұрын
Am just staring crying very emotional,, this is our flga
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 Жыл бұрын
Flag. Kkkkkkkkkkkkk 🇨🇬🇨🇬👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@rosaahmed
@rosaahmed Жыл бұрын
@@safiyasahle8478 That my lovely flaga I love it ,you likevitbor not,,
@eyayu
@eyayu Жыл бұрын
ያሳድጋችሁ
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ኣቦ ተባረኩ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace & Love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 Жыл бұрын
They make me cry 🙏🌹🇨🇬🙏🌹🇨🇬🙏🌹🇨🇬🌹🙏🇨🇬🙏
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
በሀገር ቀልድ የለም ኢትዮጵያውያዊ የሆንክ ሁሉ በተለይ የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ የኢትዮጵያ ስንደቅ አላማ ዝቅ ብሎ ተዋርዶ, የክልል ቡትቶ የኦሮምማ የሽንት ጨርቅ በአዲስ አበባ መሬት ላይ ሲስቀል ዝም አትበል! ተነስ ለነፃንትህ ታገል ክብርህን አታስነካ, በእናት ሀገር ኢትዮጵያውያ ቀልድ የለም! እናመስግናለን
@mikiyasmicogirma
@mikiyasmicogirma Жыл бұрын
Ethiopia 💚💚💛💛❤❤
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Жыл бұрын
ክብር የእንቁን ሚድያ ላዘጋጆች ለተሳታፊዎች
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU ALL ETHIOPIANS 💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤝🤝🤝💪🏼💪🏼💪🏼💚💛❤💪🏼💪🏼💪🏼👍FOR EVER 💚💛❤ AND EVER ♥️ 🙏🏻 ❤️ LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS AMEN GOOD JOBS 👍
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 Жыл бұрын
ስለባንዲራችን ሳስብ ዛሬየመጣብን የዘር በሽታ ባንዲራችን ጎን የእኛም እብሮ ይሰቀል መባሉ ነው !! ሲጀመር መታሰቡም ይገርመኛል !!
@etag.b.6850
@etag.b.6850 Жыл бұрын
Thank you great message for all of us.
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 Жыл бұрын
Not for me🇨🇬🇨🇬👎👎👎👎👎
@dagnedagna2013
@dagnedagna2013 Жыл бұрын
Yes it is true!!!
@wendimagegnehugetahun8804
@wendimagegnehugetahun8804 Жыл бұрын
ስታምሩ
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Жыл бұрын
ክክክክከክክክ ከኔ ኮረጃችሁ ነው ሰሞኑን ባንዲራ አድረጌ አለብህ አደራ አንተ ወጣት ትውልድ ለዚህ ለባንዲራ እያልኩ ነበር😂
@bintsied6276
@bintsied6276 Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን የክልል ባንድራ እድቀር እምፈልገዉ የምር መወገድ ያለበት ነገር ቢኖር የክልል ባንድራ
@astertizazu1012
@astertizazu1012 Жыл бұрын
አዎ እንደሱ ነው አንድ መሆን ለአንድ ሰንደቅ ለአንድ ኢትዮጵያ
@shiferawfurgesa9195
@shiferawfurgesa9195 Жыл бұрын
እስቲ ከገባቸው ንገሮቸው እነዚህ ደደቧች መቼም ኣይገባቸውም ለጌዜው መስሎቸው ነው ኣረንጎዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ የኢትዮጵያ ብቻ ነው እሷን የደፈረ መጨረሻው ኣያምርም ኣወዳደቃችሁን ታዩታላቹ ኣዘጋጇቹ ተባረኩ
@TeA-wn5xt
@TeA-wn5xt Жыл бұрын
We love you ❤️! Great song and great message for those who are unable to understand what a country and what our flag mean
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 Жыл бұрын
We understand this flag not represent all Ethiopian
@jerisalemgetu7271
@jerisalemgetu7271 Жыл бұрын
😘😭😭😭💚💛❤🙏🙏❤❤
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Жыл бұрын
ግሩም ነው
@nuredinnegash5603
@nuredinnegash5603 Жыл бұрын
ጦብያ ትንሹዋ ኢትዮጵያ ናችሁ መመኪያ
@tamene1525
@tamene1525 Жыл бұрын
💚💚💛💛❤❤
@bziahuteshager8966
@bziahuteshager8966 Жыл бұрын
💚💛❤😍
@biniyammulatu4611
@biniyammulatu4611 Жыл бұрын
እናት አገር
@mikael8583
@mikael8583 Жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@kebededemisse171
@kebededemisse171 Жыл бұрын
💚💛❤️ 👏👏👏👏
@zrfukiru13
@zrfukiru13 Жыл бұрын
ጥዑም
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Жыл бұрын
በጣም ደስስስ ትላላችሁ ሌሎች ግን የግብፅ ባንዲራን ካልሰቀልን ሞተን እንገኛለን ማለታችሁ ያሳፍራል ዝቅጠታችሁ::
@antensayamare249
@antensayamare249 Жыл бұрын
ታምራላችሁ
@getnetmihiret6929
@getnetmihiret6929 Жыл бұрын
Ethiopaaaaaaaaaaaa
@dkm1666
@dkm1666 Жыл бұрын
what ever we pray or sing or what evever ethiopia is ethiopia but pr abiy ahmed is leading ethiopia to civill war
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 Жыл бұрын
ሲሰሙ አይደል እነሱ በክልል አርማ ሊለውጡ እያሰቡ ትርጉሙ ያልገባቸው ከኢትዮጵያ ባንዲራ እኩል ይንጠራራሉ ቢያውቁት የኢትዮጵያ ባንዲራ ደም የተከፈለበት ነው
@bughziibughziz5314
@bughziibughziz5314 Жыл бұрын
Anede yemieyaregenen hele asatene Ahen degemo bebandarachen mete
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏💛🙏
@betelhemseyoum2090
@betelhemseyoum2090 Жыл бұрын
I love u Ethiopiayeeeeeeeeeeee💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Lemena yebqaaa lezeche lebaderra- gebanaaa getemeweee tenesee kum begarra!!!!!
@yohannesreading4686
@yohannesreading4686 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
😭😭😭💔
@tigebange9911
@tigebange9911 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@ababatadesses26
@ababatadesses26 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-nq7ge5ye1p
@user-nq7ge5ye1p Жыл бұрын
☝️
@lucyamarawit3662
@lucyamarawit3662 Жыл бұрын
አማራዊያን ኢቶዮጵያ በተባለች አገር የአማራ ደም ጠጥታ የማትጠግብ ናት ደርግ ኢትዮጵያ እያለ አባቶቻችን እያታለለን መሬት ላራሹ ብሎ አዲሳባም ባዲሳባ ዙሪያ ያለውን የአማራ እርስት ነጥቆ ነጋላዎች የሰጠው ሲቀጥል ጋላ የሚለው ስማቸው ወደ ኦሮመኛ ያስቀየረው የጋላ ፊደል ካማርኛ ወደ ቁቤ እዲቀየር ያደረገ ቀሽብር ብሎ የአማራን ወጣጣት አዲሳባ ጎጃም ግደር ወሎ ያስጨረሰ የአማራን ሙሁራን ባለሐብት የረሸነ ያንን ሲያስፍፅሙ የነበሩ እነዛ ሰዎቼ የተረፉት ዛሬ እርጅተው የአብይ አማካሪ ናቸው አማራዊያን በኛ ዘመን የዚ አይነቱ ኢትዮጵያ እያሉ ማደዘዝና አርደው ሊጨርሱን ስላሰቡ ነው ንቁ አማራነት ወይም ሞት በዘፍን ሚገነባ አገር የለም በስራ በህግ እጂ
@user-nq7ge5ye1p
@user-nq7ge5ye1p Жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@markos7615
@markos7615 Жыл бұрын
ባንዲራ ማለት እኮ ያገር ክብር ነው !!! አገራችን ደግሞ አሁን አደለም ክብር ለኛ የምድር ሲኦል ዋናለች!!!! ባንዲራ ምናምን ጨርቁ ምን ያደርግናል ጨምላቃ ሁሉ!!! ሰዉ ወጥቶ የማይመለሰበት አገር!!!!!
@sadadghusein8430
@sadadghusein8430 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@user-xx7ol1bk7s
@user-xx7ol1bk7s Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢👍👍👍👌👌👌👌👌
@alemabebe2398
@alemabebe2398 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሞተች መሰለኝ አሁንስ ሆዴ ባባ
@erkoamma6062
@erkoamma6062 Жыл бұрын
Death to Amhara elites Naftanga system! Fanno the terrorist cannibals! Death to Ethiopia empire! Freedom for all subjugated peoples in Ethiopia empire!!!!
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍 Yes
@fatimaaterab7033
@fatimaaterab7033 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ፡ ሆኖ መፈጠር መታደል ሆኖ ፡ ሣለ ፡ ባለጊዜዎች እየተፈራረቁ ሊያፍረከርክዋት ቢጥሩ ፡ ኢትዮጵያ ማለት ፡ ከብረት አሎሎ የጠነከረች ማንነት ፡ እንኳን በውስጥ ጎጠኛ ፡ በ እነ መሶሎኒ ፡ በደርዊሾች ፡ አሊ ሲያድባሬ ተሞክራ ፡ ሀገር ደርድንበር ተከብሮአል ሁሉንም አባራ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
ባንዲራችንን ትላንት አባቱ ጨው ቋጠረበት ዛሬ አብይ የሟቹልጅ ጭራሽ ቀዶ ጣለው በሌላ ቆሻሻ ጨርቅም ቀየረው ይህን ከማየት በላይ ሞት የለም
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 Жыл бұрын
ከወለጋ እስከ ስሜኑ የኢትዮጵይ ክፍል ድረስ ለተደረገው ጀኖሳይድ ተጠያቂው መንግስት ነው የግዜ ጉዳይ ካልሆነ ከተጠያቂነት አያልፍም
@abutigezu7277
@abutigezu7277 Жыл бұрын
L
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Жыл бұрын
እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው ያውም በየቀኑ እናንተ በወር አንዴ ወይም በአመት ሁለቴ ግጥም ገጥሞ ለሽ ብሎ መተኛት ኢትዮጲያን አያድንም ሰብሰብ ብላችሁ ይህ ሁሉ እልቂት ይህ ሁሉ ትርምስ ግብር ከፍለን በምንኖርባት ሀገር አንዱ ዘር የበላይ ሌላው ከስደተኛ የባሰ ኑሮ ሚኖርበት ምክንያቱ ምድን ነው ብላችሁ ጥያቄያችሁን ይዛችሁ ወደ 4 ኪሎ ቤተመንግስት አትወጡም እንዴ ??? ኢትዮጲያ እደዚህ እየፈራረሰች የህዝቡ ዝምታ አጀብ ነው አጀብ እያንዳንዱ በሩ ካልተበረገደ ግድ የለውም ማለት ነው??? አይዞችሁ እየመጣ ነው ወደቤትህ አንተ ካልታዬህ የሚታዬን እንንገርህ😎
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 5 СЕРИЯ
27:21
Inter Production
Рет қаралды 590 М.
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
00:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
ሰበር ዜና
21:28
Alem tube አለም
Рет қаралды 848
kinet zehiyaw -ኪነት ዘህያው እንቁ ዜማ ENKU ZEMA official program
15:37
Kinet Zehiyaw ኪነት ዘህያው
Рет қаралды 24 М.
Қайрат Нұртас - Қоймайсың бей 2024
2:20
Kairat Nurtas
Рет қаралды 1 МЛН
Diana Ismail - Kezdeser (Official Music Video)
4:01
Diana Ismail
Рет қаралды 906 М.
Селфхарм
3:09
Monetochka - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 109 М.
aespa 에스파 'Armageddon' MV
3:33
SMTOWN
Рет қаралды 30 МЛН