የአፍሪካ መሪዎች በ አ/አ ያልተነገሩ ታሪኮች @Miraf@NahooTelevision

  Рет қаралды 19,796

Nahoo TV

Nahoo TV

Жыл бұрын

የአፍሪካ መሪዎች በ አ/አ ያልተነገሩ ታሪኮች @Miraf@NahooTelevision
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowwektawi
For more:
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethiopia
Web-Site :- nahootelevision.com

Пікірлер: 153
@user-gk9pe6je8q
@user-gk9pe6je8q Жыл бұрын
ሙሉዉን ለማየት ከባድ ነው። ይህ ሰው በ1983 እስከ 1993 አካባቢ ፀረ ኢትዮጵያዊነት ሲሰብክ የነበረ። ለደርግ ይሰራ የነበረ በኋላ ግን ለኢሳያስ ለመስራት የሞከረ። ኢሳያስ ፊት ሲነሳው ደግሞ ኢትዮጵያዊ ነኝ እያለን ነው?
@gebrehiwetabraham7399
@gebrehiwetabraham7399 Жыл бұрын
Dr.Bereket is originaly from Eritrea but his mentality is Ethiopian.
@jesusisgod7353
@jesusisgod7353 Жыл бұрын
We are Etiopien, we are habeshs, Eritrean are pure habesha
@Me-lz9yw
@Me-lz9yw Жыл бұрын
So what?
@zerayakobgedamu2901
@zerayakobgedamu2901 Жыл бұрын
ተለያይተን ላንለያይ ክፉ ነገር አንነጋገር
@yosiefmehari8896
@yosiefmehari8896 8 ай бұрын
The human treasure. Stay Blessed!
@user-qp4vl8wh1j
@user-qp4vl8wh1j 10 ай бұрын
እግዚያብሔር ይጠብቆት ታሪክ ነጋሪ አያሳጣን
@saratekle1029
@saratekle1029 Ай бұрын
Proud Eritrean 💙🩵💙🩵🌿🩵💙🩵🌿🩵💙🩵🌿🌿💙
@eriangelino7800
@eriangelino7800 Жыл бұрын
I can assure you, this guy has no legacy in Eritrea, whatsoever! He will be remembered for his two faced, inconsistent, and dishonest behavior.
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu Жыл бұрын
Neither will he have a legacy in Ethiopia. There are still Ethiopian who know him I believe.
@trussom647
@trussom647 Жыл бұрын
እነ ዶ/ በረከት ብታገሉ ንሮ ኣፍሪቃ ባለህበት ኣትሆንም ነበር ። ለሂወቱ ነወ የኖረው
@helen-vr8fq
@helen-vr8fq Жыл бұрын
❤❤❤❤ Professor. በረከት በደርግ ግዜ የ 61 ሂወት ለሞት የፈረደ በህግ መጠየቅ ያለበት ሰይጣን ነዉ። ይህ evil ብዙ ሰው ገድሎ እድሜው እንዴት እደረዘመ ግራ ያጋባል ❤❤❤❤❤❤
@zerayakobgedamu2901
@zerayakobgedamu2901 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን የሚወድ እድሜው መርዘም አይደለም አምላክም በመንግስቱ ያስበዋል
@desalegnjote9315
@desalegnjote9315 Жыл бұрын
በጣም አስደሳች ቃለ መጠይቅ ነው።ወድኋላ ሄጄ ታሪኮችን ለማስታወስ ሞከርኩኝ።ፖለቲካ ባይገባኝም ኡፌት ቡዋኜና ኩዋሜ ንኩርማ በሰከንደሪ ተማሪዎች የሚወደሱ ነበሩ።ኃይለ ሥላሴ ለሀገራቸው ብዙ ሠርተዋል።ጥፋትም አለ።ሥልጣናቸውን በመውደዳቸው እሳቸውን የወሰደ ማዕበል ለዛሬውም ትውልድ ተርፏል።
@ZEBRAWIET
@ZEBRAWIET Жыл бұрын
ድንቅ ነገር ነው ርውነት እንድትቆይ ግን እንደምትወጣ ማሳያ ይሄ ምስክርነት ነው እንዲህ አይነት ቃለ መጠየቅ ነው መጮህ ያለበት ትውልድንየሚያስተምር 🙏🏽
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Жыл бұрын
Abona Edimen Tena yehebak Egizhaber we Love you Doctor Bereket Abona whish you long life 🇪🇹 ❤❤❤
@astatsehaie3299
@astatsehaie3299 Жыл бұрын
መቸስ የታሪክ አተላዎች ማናገር ደስ ይለሃል። ለማንኛውም ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስለ በረከት የጻፉት ጽሑፍ አንብብ ለማንኛውም የኤርትራ ህገ መንግሥት የጻፈው በረከት አይደለም የኮሚቴው ኣባል ነበር።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
ኤርትራ ሕገመንግሥት ኣላት?
@Isee-rv9um
@Isee-rv9um Жыл бұрын
​@@seifutilahun1204 it was suspended when tigray invaded eritra in 1998.
@tsigeasfaha9942
@tsigeasfaha9942 3 ай бұрын
ስለ ዶክተር በረከት ያለህ ኣስተያየት የሆነ ይሁን፡ ህገ-መንግስቱን ማርቀቅ ላይ የተጫወተው ሚና ማሳነስ ኣይቻልም። ኣባል ብቻ ሳይሆን፡ active ሊቀ-መንበርም ነበር።
@sinodosbrhane3635
@sinodosbrhane3635 Жыл бұрын
ኣቶ በረከት ኣንድ ሰው እናከብረው ኣለን። ግን ለ ኤርትሪ ታጋይ ሁኑ ሰርቱ ኣይቅም ታሪኩ ።ግን ከድርግ ለማምለጥ ግን በ ኤርትር መሬት ተጠቅመዋል።
@abrahasionsebhatuwoldab4596
@abrahasionsebhatuwoldab4596 Жыл бұрын
Yehn sewyw Eritrea 🇪🇷 lemset yetgele gel sew new yetmar denkoro new eritrawy huln betlach enaywalen bere new beray sebay
@michaelkt4669
@michaelkt4669 Жыл бұрын
Professor Bereket Eritrean icon May God. Bless you more and more.
@teslibab5691
@teslibab5691 Жыл бұрын
He is good for nothing, may be good on paper - evil man he betrayed his own people
@teslibab5691
@teslibab5691 Жыл бұрын
He is good for nothing, may be good on paper - evil man he betrayed his own people
@medabeyene2715
@medabeyene2715 Жыл бұрын
I thank you to brought this articulated and so intellectual person. i do know that you the best elas.
@filmonsolomon589
@filmonsolomon589 Жыл бұрын
Thanks alot 4 sharing dear brother ❤!
@ghebrezghiasrat7603
@ghebrezghiasrat7603 Жыл бұрын
Weshetam balegey shemagle .... Bederg gzie be weshet sente asegdle medlachu
@Rita-pw3ss
@Rita-pw3ss Жыл бұрын
Tagay aylneberum tesasetehal
@user-qk3ye1rf4s
@user-qk3ye1rf4s 10 ай бұрын
አቶ ኤልያስ በጣም አድናቂህ ነኝ እባክህ ፕሮፌሰር በረከትን ስለ 60 ዎቹ በደርግ የተረሸኑት ምርመራ ኮምሽን ጠይቃቸው ከፕሮፌሰር መስፍን ጋር አብረው ይሰሩ ነበርና
@MeleySolomon
@MeleySolomon Жыл бұрын
wishetam!!!He s never been a fighter for Eritrea
@omj326
@omj326 10 ай бұрын
ወንድ አለም ያሎት ፍቅር የሚጋባ ነው። እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን መልካም ፕሮፈሰር ❤ ኤሊያስ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ለምትሠራው ቀና ስራ
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Жыл бұрын
Thank you so much indeed beyond the words ☺ 🙏
@neamen9498
@neamen9498 Жыл бұрын
ፕሮፈሶር በረኸትን ቀኑን ሙሉ ስሰማ ብውል ኣይሰለቸኝም። የረጅም ዘመን የሕግ፣ ፖለቲካና እንቅስቃሴ ተዋናይ ብቻ ሳይሆኑ፣ ትሑት ምሁርም ናቸው። የመርማሪ ኮሚሽን ኣባል ሆነው፣ የድሮ ባለስልጣኖችን ሲመረምሩ፣ በራድዮ ይተላለፍ ነበር። ቁጭ ብየ ነበር የማዳምጠው። ደርግ የሚመረመሩትን በሕገወጥ መንገድ ጨረሳቸውና፣ የመገዳደል ስርዓት ፈጠረ።
@ephraimmichael4630
@ephraimmichael4630 Жыл бұрын
Dr Berket is treasure of Eritrea ,Africa
@melakunegash7556
@melakunegash7556 Жыл бұрын
በረከት ሀብተስላሴ በእንግሊዝኛ ልብወለድም ለንባብ አብቅተዋል
@lionofyuda
@lionofyuda Жыл бұрын
ጃንሆይ በአገር ፍቅር ሰምጠው የራሳቸውን ቤተሰብ መከታተል የረሱ ናቸው። እራስ ወዳድነት የለባቸውም፣ ያ ልዩ መሪ ያረጋቸዋል።
@berhanejosef3613
@berhanejosef3613 Жыл бұрын
I proud of you prof. Pappa Berket. Long live. May God bless you!)❤
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 Жыл бұрын
I proud of you to be Eritrean. You are the best intellectual of Africa.🇪🇷🇪🇹
@teslibab5691
@teslibab5691 Жыл бұрын
He is good for nothing, may be good on paper - evil man he betrayed his own people
@tilahunsalas8144
@tilahunsalas8144 Жыл бұрын
He believes in united Africa let alone East Africans. Ethiopia has always been a uniting force who is a major force in creating OAU. So the proffesor sees this unity
@nopenot4058
@nopenot4058 Жыл бұрын
Hodam hodAder, a man with identity crisis.
@user-dj5vt7bg6x
@user-dj5vt7bg6x Жыл бұрын
Beautiful , informative and educational interview. Thanks Elias,
@Mirkuzz
@Mirkuzz 3 ай бұрын
Well, the old man didn’t have a come back when Ato Aweke reminded him the fact that the good Emperor plucked him out of Adi Nefas and made him the man he is today. 😂
@bisratmulugeta
@bisratmulugeta Жыл бұрын
It was so grateful
@yosofewoldeyes1047
@yosofewoldeyes1047 Жыл бұрын
I hope tigrean they don't claim him as tegaru 😢😢😢😢
@Truth4lfe
@Truth4lfe Жыл бұрын
Why does ethnicity comes in every subject. This is a prime example why these generation is in vicious cycle of madness
@samsonaraya6321
@samsonaraya6321 Жыл бұрын
This is the typical example of a person who has an Identity crisis.
@fre_tesfa95
@fre_tesfa95 Жыл бұрын
How do you mean, he is?
@Joe-pm8bj
@Joe-pm8bj Жыл бұрын
leaders of Eritrea also have identity crisis I don’t think DR have one
@zerayakobgedamu2901
@zerayakobgedamu2901 Жыл бұрын
ተለያይተን ላንለያይ ክፉ ነገር እንነጋገር ብንከባበር ጥሩ ነው።
@yohannesaradom8656
@yohannesaradom8656 Жыл бұрын
Dear Prof. Bereket, It is wonderful to see you at 91 years old with a rich experience sharing your knowledge is amazing. I want if you would to write a book your personal life and experience and specifically related to your beloved Eritrea. From today's discussion I have some points that don't agree with you. I might write in detail when I got a chance. Thank you Prof. Berket and wish you the best and good health. I hope to see you soon back in Eritrea if God wills once the fascist Isayas gone for good.
@joehatu7130
@joehatu7130 Жыл бұрын
Dr. Bereket is always great & wholesome ❤❤❤
@seyoumnaramo8026
@seyoumnaramo8026 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ አሁንም ፡ ረዥም ፡ ዕድሜ ፡ ይስጦት ፡ ፕሮፌሰር ፡ ፡
@teamrgomida7834
@teamrgomida7834 Жыл бұрын
Don't lie please.
@Rufael-fl6zb
@Rufael-fl6zb Жыл бұрын
If Dr. Bereket was eritrea's president for just 5 five years , how would the country change???
@user-zc7tl8gj2p
@user-zc7tl8gj2p Жыл бұрын
DR. Bereket ??????????????????????????????????????????????????????????????????????????
@abiabex4942
@abiabex4942 Жыл бұрын
Amazing trueth
@eritreaalandofpromise971
@eritreaalandofpromise971 Жыл бұрын
ወስላታ ሰውየ፡ ምንድነው ፍላጎቱም ኣይታወቅም
@mjbanda4088
@mjbanda4088 Жыл бұрын
Banda new ye Eritrea 🇪🇷 telatnew yehe aregit
@ghebrengusmesmer6327
@ghebrengusmesmer6327 Жыл бұрын
በረከት ኤርትራውነቱ የካደ ሰው ኖው። የስልጣን ጥም ያደረበት እንዲሁም በጣም ጥፋት የሰራ፡ በኤርትራ ነጻነት የማያምን የተማረ ደንቆሮ ሰው ነው
@user-gk9pe6je8q
@user-gk9pe6je8q 10 ай бұрын
ምክንያታዊ አቋም የሌለው ቀላማጅ ሰው ስለሆነ ለሰውየው ክብር የለኝም። ቢያንስ ስላለፈው አቋሙ መለዋወጥ በቂ ምክንያት ካላቀረበና ያሳሳተውን ህዝብ ይቅርታ እስካልጠየቀ ድረስ።
@markosabere6010
@markosabere6010 Жыл бұрын
ወንድሜ አወቀ እባክህን በጣም ማወቅ ስለ ምፈልግ በመሀል ስለ መርማሪ ኮምሽኑ ና በዚሁ ሰው አማካኝነት 60 ዎቹ በግፍ እንዲረሸኑ የተደረገበትን ጠይቀው እጁን በደም የታጠበ ወንጀለኛ ነው
@yonastesfaye8759
@yonastesfaye8759 9 ай бұрын
ኢትዮጵያን ሳላፈረስ አልሞትም ያለ የአረብ ገረድ
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu Жыл бұрын
Your question about HIM not being interested about educating his family, may not be a 'mystery'. It is simply a feudal thinking to feel that the royals do not need education (formal education) as they were born to rule and have whatever they need from the land and its inhabitants. Modern education was simply viewed for just creating skills to make a living by (by the way this is also all feudal thinking in other countries as well). So,. Haile Selassie may not have been interested in sending his children to school of higher education, although they had English and Swiss nanny's to teach them the rudimentary of basic 'finishing school' type of education. The Emperor himself was taught by private tutors hired by his father. The emperor really wanted the populace to have skills to run his kingdom via modern bureaucracy (which he believed would help to industrialize the country) and was very intent in establishing schools and personally overlooking its management. He even used to go all the schools on surprise visits to to distribute gifts-like oranges and grapes. This writer have seen him coming several times to the highschool either on schools days festivities or on impromptu visits while we were in dining halls to bring us grapes and cans of sardines. In elementary school, at the end of the year all those who became first and second rank within a class go to the palace to receive a gift of books, and during Christmas holidays the entire students body in Addis goes to palace to receive gifts of a sweater, panetonne cake and oranges. The royals helped out--the Empress and sons and daughters in handing out these stuff all day. Simply put, looking back it was a time when there was this sort of connection that used to be experinced between the populace and the Emperor. Now, as one looks back, it is clear that the Emperor never thought that these ‘commoners’ he ‘helped’ educate would question his authority. The emperor thought his supremacy would never come into question. We all know what transpired later. And now, to claim that Bereket talked to the Emperor about this and that is just a broad tale. This privilege was not available to the likes of Bereket then.
@user-cm7oz6ko9h
@user-cm7oz6ko9h 17 күн бұрын
ሻዕብያ መሆን ምን ያስመኛል በሂወቴ አለመሆኔ የሚያስደስተኝ ነገር የለም ደመ ከልብ ለሆኑ አዝናለሁ
@menelikhaile9718
@menelikhaile9718 Жыл бұрын
አቶ ኤልያስ ይህን የመሠለ ቃለመጠይቅ በተለይም ኤርትራዊያን በኢትዬጲያ ሥራአተ መንግስት ዉስጥ ከፍተኛ ሚና የተጫወቱ በዉጭ ጉዳይ አነ ሎረንስ ትእዛዝ አነ አቶ ኤፉሬም ደ/ተስፍይ ...በሠራዊቱ አነ ጀ/አማን ሀይሌ ባይከዳኝ ጀ/ኢሳያስ..አረ ስንቱ ስለዚህ ትዉል ማሣወቁ ጥሩ ጅማሪ ነዉ እናመሠግናለን
@amareshiferaw3947
@amareshiferaw3947 Ай бұрын
የናስር አቀባበል በተደራጀ ኃይል የተቀናጀ ነው። እንጂ ምንም የማያውቁ እስላም ወንድሞች ከየቦታው በተቀናጀ መንገድ ተሰብስበው የተባለው አይነት አቀባበል ባልሆነ ነበር።
@ahmedabdiisse7512
@ahmedabdiisse7512 8 ай бұрын
Prof.Bareket Habte Selassie Nereyre was against the self-determination of Eritrea.
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 9 ай бұрын
ዶ/ር በረከት እርስዎ በአንድ ወቅት ለግቀኃ " ይህማ የተኘ አንባሳ መቀስቀስ ነው" አሉ ይባላል አሁን ላይ ሆነው ሴዩት ይህ አበባል ትክክል ነበር ይላሉ?
@henokhiyabu9981
@henokhiyabu9981 Жыл бұрын
ኤርትራን ኤትዬጲያ እያለ ግዜው የበላ ብመጨርሽታ ሁለቱ ያጣ ስው ካለ ዶክተር በረኩትኣብ ቄስ ሃብተስላሴ ነው።ሁሉን ተወዳልህ ሁሉን ታጣላለህ።።ኦሮማይ።።
@markosabere6010
@markosabere6010 Жыл бұрын
33:25
@berihunassfaw7472
@berihunassfaw7472 Жыл бұрын
ኤልያስ ፣ዶክተር በረከትን ማቅረብህ ጥሩ ነው። የዛሬውን በረከአብ መስማት። አውቀዋለሁ። እንደ ትልቅ ወንድም አየው ነበር። በዘመኑ በነበረው ፓለቲካም አንድ ዓይነት ተራማጅ አስተሳሰብ ነበረን። ጀኔቫ አብረን አምሽተን ከእኔ ቤት በአንድ አልጋ ተኝተናል። በጎንደር የፓርላማ አማካሪዎች አቅራቢነት የመርማሪ ኮሚቲ አባል ሁኖ እንዲመረጥ ያደረገውም ይህ ጸሐፊ ነው። ከእሱ ጋር የጠቆምኩት አቶ በቀለ ተገኝ የባህርዳር ጨርቃጨርቅ ፉብሪካ ሥራ አስኪያጅ ቢሮው ሂጀ ሳነጋግረው የሰጠኝ መልስ ሁልጊዜ ከአይምሮየ አይጠፉም። "በሪሁን! ይህ ኮሚቲ የበቀል ኮሚቲ እንጅ የፍትህ ኮሚቲ አይሆንም። እኔ ከእንዲህ ያለው ውስጥ አልገባም። " በማለት አሰናብቶኛል። ከዶክተር በረከት ጋር ለመጨረሻ ጊዜ የተገናኘነው እና የአወራነው ደርግ 60ዎቹን ባለሥልጣኖች በረሸነ በበነገታው ከተረሸኑት ከአንዱ ከአሪሚ አቬሽኑ አዛዥ ከኮሎኔል ይገዙ ይመኔ ቤት ነበር ። ዶክተር በረከት" እንዴት ምርመራው ሳያልቅ ካለ ፍርድ እንዲህ ይደረጋል" እያለ ተነጋግረናል። በምርመራ ኮሚቲው ፀሐፊ ትእዛዝ አክሊሉን እያፉጠጠ የጠየቃቸው ዶክተር በረከት ነበር። ዶክተር በረከት በአቻዎቹም ሆነ በባለሥልጣኖቹ በኩል በበጎ የማይታይ ይሁን እንጅ ተራማጅ ወጣቶች ይህ ጸሐፊ ጭምር ይደግፉት ነበር። ከእንግሊዝ አገር የህግ ፒችዲውን ጨርሶ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የህግ ፋኮሊቲ ዲን ለመሆን የአሰበው ብዙ ተቃውሞ ገጥሞት ከዚያ የሀረር ከተማ አስተዳዳሪ ወይም ከንቲባ ሁኖአል። በዚህ ይህ ጸሐፊ ጭምር ብዞቻችን ማዘን ብቻ ሳይሆን ተቆጥተናል። ይህ ጸሐፊ ጀኔቫ እሱ ሐረር ሁኖ እንጻጻፍ ነበር። ዶክተር በረከት በ91 ዓመቱ ሶስት ሰው ሁኖአል ማለት ይቻላል። በአፄ ኃይለ ሦላሴ ዘመን የነበረው ኢትዮጵያዊው በረከት፣ ቀጥሎ የኤርትራ ነፃ አውጭ አባል እና ፀረኢትዮጵያ በረከት፣ ከዚያ ከኢሳያስ ጋር ከተጣላ ወዲህ ያለው የአሁኑ በረከት። ጸረ ኢትዮጵያ የነበረው በረከት የውስጥ አዋቂ በመሆን በዓለም መድረክ ኢትዮጵያን የሚጐዳ በተለይ አማራን የሚአሳጣ ፕሮፓጋንዳ አካሂዶአል። መጀመሪያ የጻፈው የአፍሪካ ቀንድ* THE HORN OF AFRICA *በተባለችው ትንሽ መጸሐፉ ብዙው እውነት ያልሆነ የፈጠራ ታሪክ የሚመስል ስለኢትዮጵያ በተለይ ስለ ሽዋ አማራ ጽፉል። በተለይ በተባበሩት መንግሥታት የኤርትራ ተጠሪ በሆነበት ዘመን ከፍተኛ ፀረኢትዮጵያ ፕሮፓጋንዳ አካሂዶአል። ጎአደኞቹ ዶክተር ደጃዝማች ዘውዴ ገብረ ሥላሴ፣ አቶ በላይ አባይ፣ አድሜራል እስክንድር ደስታ፣ልጅ እንዳልካቸው መኮንን፣ ፕሮፌሰር መስፍን፣ ፕሮፌሰር አሥራት ወለደየስ የመሳሰሉት በእሱ ላይ ጥሩ አስተያየት አልነበራቸውም። ሁሉም ሂዳዋል። ስለ አፍሪካ አንድነት ጽህፈት ቤት አዲስ አበባ መቆአቋም እና ስለ የኢትዮጵያ ሴቶች አስተዋጽኦ ዶክተር በረከት የተናገረው በአዲስ አበባ ከተማ በሰፊው ተወርቶአል። አንድ ይህ ጸሐፊ የሚአውቀው የኢትዮያ ሆቴል ሠራተኛ ለአፍሪካ እንግዶች በኢትዮጵያ ቱሪስት ጽ/ቤ አማካይነት ማታ ማታ ሴቶች ይገቡ ይወጡ እንደነበር ነግሮታል። በአፍሪካ አዳራሽ ክብ ጠረፔዛ የመሪዎች ስብሰባ ከማህል ላይ ምንም የማይሠሩ ወደ አስር የሚሆኑ የትዋቡ ሴቶች የአገራቸውን ልብስ ለብሰው ይቀመጣሉ። ሥራቸው መሪዎቹን ማየት ነበር። የዶክተር በረከት አባት ቄስ ሀብተ ሥላሴ ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ አንድነት ከፍተኛ ትግል ያደረጉ ናቸው። እንደፈረንጅ አቆጣጠር በ1946 ሲሞቱ በኢትዮጵያ ባንዲራ ጠቅልላችሁ ቅበሩኝ እንዳሉ ዶክተር ደጃዝማች ዘውዴ ገብረሦላሴ ለዚህ ጸሐፊ ነግረውታል። ዶክተርን እንኳን ወደ ጥንቱ መጣህ እላለሁ።
@tsigeasfaha9942
@tsigeasfaha9942 3 ай бұрын
ኢትዮጵያንና ኣማራን የሚጎዳ ስራ ሰርቶኣል የሚለውን ወደ ጎን ትቼ፡ በተቀረው first hand informationዎ ግን ኣመሰግንዎት ኣሎህ።
@SalehAbdela
@SalehAbdela Жыл бұрын
በኢትዮጵያውያን እናቶች እና እህቶች ( እነ ኣስገደች አላምረው ) "ለአገር " ሽርሙጥና አንድ የአፍሪቃ ድርጅት ጽህፈት ቤት አዲስ አበባ እንዲከፈት የተደረገውን እየደገፍክ ስለ መዳልያ ሽልማት ዶክተሩ ያሉቱን መጣራጠርህ እና በዚያው አንደበት ደግሞ ሽርሙጥናው አስተዋጽዖና እውቅና ሊሰጠው እንደሚገባው ገልጸሀል :: ወይዘሮ ዘንበች (ዘኒ ጭራ ቀረሽ የንጉሱ ውሽማ መነርዋ በሰፊው የሚታወቀው) በራስዋ አንደበት ከቀድሞው ንጉስ የግንዘብ ስጦታ ይደረጋልላት እንደነበረ ብቻ ሳይሆን ቀኃሥ የሚል ትልቅ ወርቅ እንደተቀበለችና ጭራ ቀረሽ የሚለውን ስም የወጣው ክቀድመው ንጉስ መሆኑን ከራስዋ አንደበት ከድምጸ መረዋዉ ( አንድ ላፕ ቶፕ ገዝተው ጋዜጠኞች ነን ) እንደሚሉት ሳይሆን ሞያዊ professional ጋዜጠኛ አቶ ደረጄ ኃህሌ ጋር በነበራት ቄይታ ገልጸዋለች:: ዶክተር በረከት የዘጠና አንድ አመት ምሁር አዛውንትን እንተ ስትላቸው ምን ይሰማሀል? I guess your answer is probably “I feel nothing “ ባይሆንማ .....
@ahmedabdiisse7512
@ahmedabdiisse7512 8 ай бұрын
prof. Brekat Habta Selassie Ethiopia claimed Somalia 1956. Therefore Ethiopia had had been colonial power.
@jonathann3252
@jonathann3252 Жыл бұрын
Several correction on this interview. Bereket was never a fighter and Eritrea and Ethiopia were separate even in the time Dr Bereket was referencing about Pan Africanism. Bereket is an opportunistic person who has been putting himself on the wrong side of the isle. He is still lost.
@zerayakobgedamu2901
@zerayakobgedamu2901 Жыл бұрын
Wrong he is blessed person but you are lost
@abrahamhaile4969
@abrahamhaile4969 Жыл бұрын
ሰውዬው የኤርትራ ታጋይ ሆኖ ኣያውቕም፡ ከደርግ ሲሸሽ ነው በኤርትራ ያለፈው።
@GirmayBerhe71
@GirmayBerhe71 Жыл бұрын
HIGDEF slave, shame on you!!
@eliaslondon1585
@eliaslondon1585 Жыл бұрын
This a dangerous man❤
@erimetera4208
@erimetera4208 Жыл бұрын
​@@eliaslondon1585 Professor Bereket is illuminati member
@kumiambaye6209
@kumiambaye6209 Жыл бұрын
ቀላዋጭ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 ай бұрын
ለምንድን ነው ኤርትራውያንን ወደ ኢትዮጵያ ጉዳይ የምታስገቡት።ይህ ሰው ክፉ ሻዕቢያ ነው።
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu Жыл бұрын
Amazing about Dr. Bereket. How he weaves outright fiction into his book business to aggrandize himself. Just to pick some trivia from this fictional talk. Take for example, the OAU first gathering and meeting (this writer was actually in Ethiopia and knew closely how most of the things he talks about happened or did not happen), his talk about Ethiopian women calling Benbella (the President of Algeria) this or that is a pure fiction. Also, Bole airport has not even been completed then, half of the airport was still under construction although it was partially used during the first OAU meeting summit in Late May and June 1963, To say that there were Muslims who came to the airport to welcome and chant 'Nassar' is made up and not credible. Again, this is based on first hand knowledge, as both sites were intimately known to this writer. Besides, the Emperor made great effort to pull this off and would not have tolerated such behaviors, simply the chanters would have been thrown into a dungeon, as it was a very important event for HIM and the charm offensive was in high gear. At the time, there was no consensus by African leaders as to where the OAU should be established and it was controversial to have it in Ethiopia. But Westerners and particularly US and Western European wanted the organization to be in Ethiopia and maneuvered their handful client states to have it Ethiopia. That is a different historical issue all together. So, the Emperor was using all means to sort of be a good host. If he was truthful and a real scholar, he could have discussed and analyzed that. But he just one who got his education in law and that was it. But, it is simply amazing that Bereket continues to write some of this rubbish books. It looks like it is a psychological issue with him. Elias these books do not have genuine 'human element'--they are literally fiction. Now, take this talk about going with Mesfin Wolde Mariam to tell the Crown Prince that he take over the kingdom is another concoction. Indeed, if Mesfin was alive he would have a lot to say about Berket’s character. Amazing and shameless. Bereket has been involved in some historical events, but it is so despicable that he is conning people into viewing him as a 'historical' truth teller and an intellectual. As being a freedom fighter, it is a joke. Eritrea has many heroes and gallant freedom fighters who brought sovereignty. He represents those few who tried to cash in and were rebuffed (yes, the great struggle of Eritrea has to put up with ambitious men the likes of Bereket also). At this age, why he keeps doing this is a mystery. Now, he wants to say that he has intimate knowledge of Ethiopian government even of the Emperor himself, since most of his contemporaries are all gone now. Kassahun Chicole is another business man who keeps churning these books for profit..
@burhanlolla4903
@burhanlolla4903 Жыл бұрын
I agree with you. It's amazing how shamelessly, he re- invents himself to fit the current popular situation. When it fits him, he has no qualms to lie about his "peers", his relation with the Emperor and his family, his academic achivements, etc..And this all b.s is when it's not that hard for one to cross reference his narratives and events with time and space.
@SalehAbdela
@SalehAbdela Жыл бұрын
The writer is clearly jealous. Furthermore, he can’t disprove anything against Dr professor Berket Habtesellassie . You just keep mentioning Mesfin Woldemariam as your defense of your jealousy and heat again the distinguished intellectual.
@burhanlolla4903
@burhanlolla4903 Жыл бұрын
@@SalehAbdela If one has a little bit of decency in his bones, he doesn't want to be like Dr. Bereket..his ( dr.bereket's) contradictory statements, his inconcistencies will glare back at you, if you google and look at his interviews or appearances at different times i utube. Unless, you are gullable you can imagine how the Emperor, the royal families and the palaces were not easily available for the likes of him let alone for him (Dr Bereket) to dare advise the Crown Prince to rebel and take over the monarchy..sorry to disappoint you but your Dr. Bereket is full of it
@markosabere6010
@markosabere6010 Жыл бұрын
ልጅ አወቀ ይህ ሰው በሰው ልጅ ደም እጁን የታጠበ ወንጀለኛ ነው እስቲ ስለ መርማሪ ኮሚሽኑ ጠይቀው ምን ሊልይችላል?
@abebebahiru5244
@abebebahiru5244 Жыл бұрын
Yes,the good or proper tasks of Professor Bereketeab Habteselassie are less/ put in comparison to those of his bad or improper ones/ when seen from the very perspective of the interest of Ethiopia..He should not have been part of the struggle for the freedom of Eritrea that at the end of the day ended up with the secession of same from its motherland,while strongly and interestingly giving his support for the African independence and unity.It was and still is a pure paradox of or for him to do so.Standing on this time being abundantly blessed with the golden opportunity to live long/91 years/,this very and higly scholarly professor of a very distinguished nature may not be bold enough to continue to justify the right nature of his struggle for freedom.Can he, for instance, testify,for sure,that Eritrea and Eritreans have practically benefited from their departure from Ethiopia?And at the same time,did he heartily accept and or welcome the choice of"netsanet weys barnet"(freedom or slavery) offered to Eritreans before they moved to vote for or against the referendum made for the secesion of Eritrea fom Ethiopia then?Does he assure now he was not happy with his being Ethiopian? I am not clear why journalist Elias did decline to raise to the professor such and such questions and try or attempt to secure his response.In general,there ,I believe,is no wrong with the journalist to invite him to his media and make him his guest.If he meets him for second time,it will be good if he raises these questions to him and get his remarks if he is a neutral journalist or the one who did not clearly support the referendum.
@lwamfishaye3181
@lwamfishaye3181 Жыл бұрын
this man was the most aggresive adviser of derg leader col ,mengustu H.M.AND CONVINCE mengie to commit RED TERROR,there fo he is crminal he should be in jail ,
@SalehAbdela
@SalehAbdela Жыл бұрын
When it is going the Ethiopian will wake up and smell the coffee and clean themselves from chauvinism . One of the question to the Dr Bereket was : You support Pan Africanism and your were a Eritrean freedom fighter? He doesn’t have to deny he is an Eritrean to support Pan africanism . A Sudanese , An Algerian , Egyptian or Ethiopian should deny their country to be Pan Africanist . The German, France or Italy didn’t deny their country to be European Union. Pan Africanism ( putting its practicality aside its a sort of the present EU kind of idea ) ሌላው የአፍሪካ ለመጀመርያ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሰብሰባ መሪወች ዝግጅት የከብት ስጋ ከሐረርጌ የሰው ስጋ ከደጃች ውቤ በቅድሚያ እንደተዘጋጀ የአደባባይ ምስጢር ነው :: ከዝያን ግዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ይህ ወራዳ የአስራር ዘይቤ ቀጥለዋል:: የዚህ ዮቱብ አዘጋጅም የደጃ ውቤዎቹን "አስተዋጽኦ" እንደሚደግፍ ገልጸዋል:: የትም ፍጭው: ዱቀቱን አምጭው:: The Amharic version of The end justify the means .
@anteneh1995
@anteneh1995 10 ай бұрын
ዘግይቸም ቢሆን ንግግሩን አደመጥኩት። እኔ እስካሁን በሰማሁት፣ባነበብኩትና በሰማሁት ታሪክ የተረዳሁት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ችግር ፈጣሪዎች ነጮች መሆናቸውንና ይህንን ኢትዮጵያን የማፍረስ ስራ ለማስፈፀም የሚጠቀሙባቸው፦1)ኤርትራዊያን ምሁራን(ሻቢያ) 2)የትግራይ ምሁራን(ወያኔ)ና 3) የኦሮሞ ምሁራን(ኦነግ) ናቸው። ይህ ሆኖ እያለ አንድም ምሁር ነኝ የሚል በዚህ እኩይ ስራ ተሰማርተው የነበሩ እውነት ተናግረው ይቅርታ አለመጠየቃቸው ምንአይነት ራስን መካድ እንደሆነ ይደንቃል። በርግጥ በከፍተኛ ሚስጥር ከነጮች ጋር የሚገናኙት በጣት ሚቆጠሩ ሊሆኑ ይችላሉና እነዚያንም ሚስጢር ካወጡ ሊገድሏቸው ይችላሉ። እዚያ ድረስ እንደሚያሰለጥኗቸው እሙን ነው። ግን ህሌናስ? ወደፊት አንድ ሰው ግን ይኖራል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ። እውነት ተናግራችሁትውልድና ሀገር እንዲማርበት ብታደርጉ ምክንያቱም አሁን ሃምሳና ስልሳ አመት ሆኖታል ግን ያ አድሃሪ ነው ያላችሁት አገዛዝ ወደቀ ግን ሀገር ቁልቁል ነው የሄደችው። መቸም ሀገርን ቁልቁል እንድትሄድ ነው ተታገሉት ብየ አላምንም። ለዚህ ነው እነዚህ ተላላኪና ልጆችም ስለሆኑ አላማው ሳይገባቸው ከላይ ነጮች በተንኮል ያሰማሯቸውና ሀገርም ቁልቁል የወሰዷት።
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
እናተ ናቹህ የኢትዮጵያ ጠንቆች
@lingolassa9485
@lingolassa9485 Жыл бұрын
ኤልያስ በጣም ድንቅ ሥራ ነው የሰራከው። ፕሮፌሰር በረከት ሀብተሥላሴ በ91 እድሜአቸው እንዲህ አይነት ግሩም ቃለ መጠየቅ ማድረጋቸው የሚገርም ነው።
@habtubezu4305
@habtubezu4305 Жыл бұрын
አሰገደች አላምረው ሴቶች አቅርባ ሜዳል ተሸለመች ማለት ቅዠት ነው::
@user-oc1zo7wy9d
@user-oc1zo7wy9d Жыл бұрын
Enegni sewye gn Ertrawi weym Ethiopiaw kehonu malet tgaynegn alu lhulet amet Etiopiana Ertiria betornt chgr eyalu yet neberu mhur Yemiyasfelghew bezan seat yet neberu ena tglwot kentu new yetaghelut malet benye Amelkaket mknyatu mhur yastarkal Bchgr gzy ydersal.
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
በእደል አይደለም
@jamesali7767
@jamesali7767 Жыл бұрын
ተጨቁናል ብለው ያሞናሎ ማለት ሳይሆን በርግጥም ተጨቁነዋል ሙስልሞቹ they dont.even have oficial holly days in the countrty till recnt mengistj rule so ናስረን እንደዛ መቀበላቸው አይገርምም
@usa7780
@usa7780 Жыл бұрын
Professor Bereket publishes books even at ages 80, 85 and even 90. Undoubtedly a great intellectual whether you agree with him or not
@user-oc1zo7wy9d
@user-oc1zo7wy9d Жыл бұрын
Enye bebokuly tmrew yferut Yelm malet echlalu mknyatu wey Ethiopia wey LErtirea mn aderegu Agher tlew lela agher new yenorut.
@jacobnegash8790
@jacobnegash8790 Жыл бұрын
ቆርጥ የሆነ አቋም የሌለው የነጮች ቂጥ ላሽ ቢቻለው ብበጅምላ ባይሆን በችርቻሮ ሊሽጠን የነበር ልክስክስ ዶክተር በለው ስለኤርትራ ምበምንም አይነት መልኩ ሊወክል አይችልም እና ስለ ኤርትራ ማወቅ ከፈለክ ያሉትን ወአገርን ከሚያስተዳድሩት ማወቅ ትችላለህ ::
@mestawetendaylalu2977
@mestawetendaylalu2977 Жыл бұрын
The first thing is first, Ethiopia needs to be strong and stand in her own tow foot!
@abyssinian01
@abyssinian01 Жыл бұрын
Elias , what is wrong with you? Of all this man has done while in Ethiopia, his role within “ የደርግ መርማሪ ኮሚሽን “ can not be forgotten. I’m not accusing him of anything, but how come you fail to ask him a single question? What was his and prof Mesfin W/ Mariam position on the massacre of the 60 officials ? etc. Or did he ask you not to raise this issue ?
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
እነዚህን እኳ ንጉሱ ያሰተሟሩቸው አገርን ሕዝብን ወደ ላቀ ስልጣኔ ዘመናዊነት እና ዲሞክራሲያዊ ደረጃ ያደርሳሉ ተብለው ነበር እነሱ ግን ሕዝብን ለማገልገል የተማሩበትን ትምህርት ቀጥታ በተማሩበት ትምህርት ንጉሱን መመርመር ነው የጀመሩት ይዘው የመጡትschool of thought በመሬት ላይ ይሰራ አይሰራ በደንብ ሳይሞኩሩት ከነጬቹ የተማሩት ወዲያው ላአገሪቷ ሳይሆን ጠቅም ላይ ያዋሉት በተማሩበት ትምህርት ንጉሱን ነበር ማየት የጀመሩት ያውም ስልጣኔው በላደገበት ወቅት ከሚሊኒክ ወደ ንገስ ሀይለ ስላሴ ያልተጨረሰ እንደውም ያልተጀመረ ማለት ይቀላል ንጉሱም አገር የመምራት ቡቃት ቢኖራቸውም በሁሉም መሰክ እወቀት አላቸው ማለት አይደለም አብዛኛውን ወጭ እየላኩ የሰተማሩት አገሩንም እሳቸውንም እንዲያግዝ ነበር በዛላይ ስንት እንቅፋት የነበረ መሳፋንት ባላባት ነበር እነዚህም የተማሩትን ሁሉ በወጣትነት ስሜት ተነድተው ንጉሱን ከስልጣን እንዴት መፍንቀል እንዳለባቸውና ስልጣን እንዴት መቆጣጠር እንዳለባቸው ነው በተማሩት ትምህርት ያስሉት። እንጂ አሜሪካን ለትምህርት የላኮቸው አኩርፈው በነበረበት ወቅት ንጉሱ አሰታራቂ የሆነ ደብዶቤ ጽፈው ነበር ። እነዚህም ቢታገሱ ኖሮ ንጉሱብዙም አይቆዮም ነበር ምክንያቱም አርጅትው ነበር በመጨረሻም የዛኔ ጠቅላይ ሚኒስትር ነበር እሱ ላይ ጫና አርገው ነገሮች እንዲቀየሩ ማድረግ ይቻልም ነበር ።ምን ይሰራል ግማሹ ለጀብሀ ግማሹ ለሻቢያ ይሰራ ነበር ግማሹ የባላባት ልጅ አባቱ በሌላ ከፍ ባለ ባላበት የተበደለ አለ ። ይሄ ሁሉ ዛሬ የምናየው የዛኔ ስሜተኛ ወጣት የዛሬ የሰከኑ ስዎች እራሳቸውን ከደሙ ንጽሁ እያደረጉ በደርግ ያሳቡባሉ አጀብ ነው ።
@mussieweldemicael3325
@mussieweldemicael3325 Жыл бұрын
የሚያስብ ሰው የለም እንዴ? ስልጣን ካጣ ያኮረፈ ሰው ነው
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 Жыл бұрын
በተለያዩ ድህረ አብዮት መጣጥፎችና መፅሀፍቶች በምናብ ብቻ የማዉቃቸዉን ፕሮፌሰር በናሁ ቲቪ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል:: በእዉቀት በእድሜና በትምህርት ያካበቱት የፕሮፌሰር ማእረግ እንዳለ ሆኖ የሀይለ ስላሴን የአፍሪካ አስተዋፅኦ አጣጥሎ ስብእናቸዉን በአሉታዊ መልክ ማስቀመጣቸወና ማጣጣላቸዉ ተገቢ አይመስለኝም ::በወቅቱ በቤተመንግስት ዙርያ የነበራቸዉ አሉታዊ አመለካከት,,,,በ66 አብዮት ለመርማሪዉ ኮሚሽን ,,ከፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ጋር በመሆን ለግዜያዊ ደርግ አመራሮች የስፔይን ሪቮሉሽን ምሳሌ በመስጠት",,,,,ብረቱ በእጃችሁ....በማለት እነ አክሊሉ ሀብተ ወልድን/የኤርትራ ጉዳይ/ና 60 ሚንስሮች መኮንኖችና ሲቪሎች እርምጃ እንዲወሰድባቸዉ ሚዛን ደፍቷል,,,,ይህን አስመልክቶ ኤልያስ ቀጣይ ቃለመጠይቅ ከፕሮፌሰር ጋር ካለህ,,ይህን ጥያቄ አቅርብላቸዉ,,,
@user-br7vl7xl1v
@user-br7vl7xl1v 4 ай бұрын
DR BEREKET IS DHIMAK 😂😂😂😂😂😂
@fessahaieberhe
@fessahaieberhe Жыл бұрын
A reactionary ,a bi-product of Haile Selasse, how has identity crisis.
@burhanorama
@burhanorama Жыл бұрын
Nostalgia of old beautiful days under the boots of Haile Sellasie
@markosabere6010
@markosabere6010 Жыл бұрын
እባክህን አወቀ ስላስፈጃቸው 60 ዎቹ ባለስልጣኖች ጠይቀው እጁን በደም የታጠበ ወንጀለኛ ነው
@ed2821
@ed2821 Жыл бұрын
(Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@user-yg8rv2de1x
@user-yg8rv2de1x 5 ай бұрын
ይሄ በቁሙ የሞተ ❗️ሕሊና-ቢስ ቀልማዳ ❗️
@jegnawzewdie5393
@jegnawzewdie5393 Жыл бұрын
ኤልያስ ወደይ ለዘወትር ትምሕርታዊ ፕሮግራም ተመስገን።
@danielhadgu
@danielhadgu Жыл бұрын
በረኸት የኤርትራ ታጋይ ሆኖ ኣያውቕም፡ ከደርግ ሲሸሽ ነው በኤርትራ ያለፈው።
@ibrahimsaid-saleh1601
@ibrahimsaid-saleh1601 Жыл бұрын
DR. BEREKET GRADE. WELL SAID.
@lonlivethio03ethio25
@lonlivethio03ethio25 Жыл бұрын
በ ኢትዮዺያ ፖለቲካ ምንም አያገባውም እድሜውን ሙሉ ሀገራችንን ኢትዮዺያ ወሰደችብን በሚል እሳቤ ኢተዮዺያን ሲገዘግዝ የኖረ እና በመጨረሻም ሰድሳ 10:29 ሁለተ 11:02 ሚንሰትሮችን አሰጨርሶ ወደ በረሀ ገባ አሁን ሰለ ፓን አፈሪካ ሊነግረን ያሰባል
@Wedinakfa77
@Wedinakfa77 Жыл бұрын
ሰው ብላችሁ ድንጋይ ኣመጣችሁ በአርትራ ና አትዮጵያ ስንት ገበን ያለው ነው ህይለስላሰ ማይጨው ተሸንፎ የሸሸ ነው
@kahsaygebru9798
@kahsaygebru9798 Жыл бұрын
ሰውየው በኤርትራ ታሪክ ኣስተዋጽኦ ምንም የለውም እሱም እንዳለው ጃንሆይ የኔ ኣባት እንዳኣለው እንደ ኤርትራዊ ሳይሆን እንደ ኣንድ ኤትዮጵያዊ ብለህ ብታስታውቀው ሁሉን ኤርትራዊ ደስ ይብለዋል ምክንያቱ ኣንድም ሰዓት ትሁን ስለ ኤርትራ ህዝብንና ሃገር ወክሎ ኣይቅም እኛ ኤርትራውያን ሌባና ኣሸባሪ መሆኑን የምንውቀው
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
የያጊዜ አፍሮዋች ገና ሣይበስሉ ሀገሪቷን አምሰው ቆስቁሰው አሽተው ባሕሉንሕጉን ደፍጥጠውCIA አገሪቷን መጫወቻ ያረጉ 2 ትውድ ያጠፋ ቅሌታም ናቸው ደሞአንድምጊዜ ተሣሥተናል የማይሉ ፈጣጣናቸው😂😂😂
@helen-vr8fq
@helen-vr8fq Жыл бұрын
Professor. በረከት በደርግ ግዜ የ 61 ሂወት ለሞት የፈረደ በህግ መጠየቅ ያለበት ሰይጣን ነዉ። ይህ evil ብዙ ሰው ገድሎ እድሜው እንዴት እደረዘመ ግራ ያጋባል
@Teka9777
@Teka9777 5 ай бұрын
Fool, go and read Genet ayele's book called "Yemengstu Teztawech 1" He him self Mengstu and his low life group witnessed that they decide the killings by reising hands from Derg's illitrate groups as the legal system took longer time on investigation process! Remember that Bereket was responsible for the legal investigation system, not in that illiterate Derg group!
@helen-vr8fq
@helen-vr8fq Жыл бұрын
❤❤❤❤ Professor. በረከት በደርግ ግዜ የ 61 ሂወት ለሞት የፈረደ በህግ መጠየቅ ያለበት ሰይጣን ነዉ። ይህ evil ብዙ ሰው ገድሎ እድሜው እንዴት እደረዘመ ግራ ያጋባል ❤❤❤❤❤❤
@solomonabraham9333
@solomonabraham9333 Жыл бұрын
ሄለን እንደሱ አይመስለኝም የኢንኮይር ኮሚሽን አባል ነብር በነሱ ምርመራ ቢሆን የተፍረዱት ልክ ነው እልሽ ነበር ግን በደርግ የፓለቲካ ውሳኔ ነው በጭካኔ የተረሽኑት።
@danielhadgu
@danielhadgu Жыл бұрын
በረኸት የኤርትራ ታጋይ ሆኖ ኣያውቕም፡ ከደርግ ሲሸሽ ነው በኤርትራ ያለፈው።
@sennaizhintza3352
@sennaizhintza3352 Жыл бұрын
Of course he contributed to Eritrea's struggle for independence.
@Isee-rv9um
@Isee-rv9um Жыл бұрын
He was eplf representative in the UNation in 1980s.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,1 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН
Eyasu Alemayehu and Fasika Belete on ESAT
1:20:18
EPRP PR
Рет қаралды 6 М.
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 21 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,2 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,2 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,7 МЛН