የአእምሮዎ ውስጥ ጦርነትን ማሸነፍ (Winning the war in your mind)

  Рет қаралды 13,621

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

2 жыл бұрын

የአእምሮዎ ውስጥ ጦርነትን ማሸነፍ
(Winning the war in your mind)

Пікірлер: 112
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
ተባረክ ጨዋ የጨዋ ልጅ እናመሰግናለን
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 жыл бұрын
ጥበበኛዉ ህልምህ በብልሃት እየኖርክ ለኛም እየተረፍክ ነዉና ፈጣሪ የተትረፈረፈ ፀጋ ይጨምርልህ። እናመሰግናለን።
@emmushet
@emmushet Жыл бұрын
KZfaqን ለመልካም ነገር የምትጠቀም መልካም ወጣት ነህ። እግዚአብሔር በእጥፍ ይክፈልህ።
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
Thank you for sharing ❤
@ayidaali9309
@ayidaali9309 2 жыл бұрын
ጀግናችን ምነው ጠፍህ በጣም ነው የተጨነቅነውና ድምፅህን አሰማን
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 Жыл бұрын
ተገኘ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፤ ከዚህም በላይ ሰዎችን እንድታገለግል ፤ ፈጣሪ አብዝቶ ጥበብን እና እውቀትን ይጨምርልህ ፡፡
@senaitshimelis6048
@senaitshimelis6048 Жыл бұрын
Amen God bless you dear brother
@bibiyebra1369
@bibiyebra1369 2 жыл бұрын
ተጉ ባንተ የተነሳ በጣም በሂወቴ ብዙ ለውጥ አግቻለው አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ እባክህ አትጥፍ
@rahilarahila5350
@rahilarahila5350 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በእውነቱ በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው ያገኘውህ በድጋሚ አመሰግናለሁ
@Samuel-mg9pn
@Samuel-mg9pn 2 жыл бұрын
I am waiting for your next episode .Hoping you will come soon with full energy and grace.
@tegegnbelete142
@tegegnbelete142 2 жыл бұрын
Thank you! woderful message
@akliluworkie5067
@akliluworkie5067 Жыл бұрын
ውድ እና እንቁ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ,እንደ አባት ስለምታስተምረን ከልብ አመሠግናለሁ::መቼ መቼ እነደምትለቃቸው አሳውቀን?
@ayacoffee4932
@ayacoffee4932 2 жыл бұрын
my dear bro tnx 🙏 🥰❤️🥰❤️🥰❤️
@teretfilmproduction1538
@teretfilmproduction1538 2 жыл бұрын
መካርያችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@abebamekonen3150
@abebamekonen3150 2 жыл бұрын
Thank you🙏
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 2 жыл бұрын
ጀግናው ተጉ እንኳን አደረሰህ በሰላም ነው የጠፋህው ድምጽህን አሰማን ተጨንቀናል
@user-qv8ux6wd6j
@user-qv8ux6wd6j 2 жыл бұрын
እጂግ እናመስግናለን
@habtomumolalm7185
@habtomumolalm7185 Жыл бұрын
Tebarki
@akihailes7950
@akihailes7950 Жыл бұрын
U are blessed
@seadaesmail4195
@seadaesmail4195 Жыл бұрын
በጣም አነቃቂ ነው አመሰግናለሁ
@bereketgida2398
@bereketgida2398 2 жыл бұрын
Betam amesegenalew gen mastafun be odio betakrblen tur. New
@fakk5592
@fakk5592 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም ካየሁህ በቅርብ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ ግን ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ዛሬ ቪዶወችህን ሁሉንም አይቸ ጨረስኳቸው በርታ እንደዚህ አይነት ቦታ ብዙ ተመልካች አይኖርም አንተ የየሰራህ ወርውርልን የሚፈልግ በደስታያያል እኔበዋሳብ ሽር አርግልሀለሁ ሌሎች በይቶብ ሽርአርጉለት ከዚህ ልጅ ቪዶየምንማረው ስብእናን እንደትእንደምናስተካክል በጣምይረዳናል እኔ ማንም ይሁን ስብእናን የሚያስተምር ምግብየሚሰራ ሁሉም ይመቸኛል በጣም ገንቢ ትምህርት ነው ያውመፅሀፍማንበብባንችልም በመስማት አብረን መፅሀፊንእንጨርሳለን ይህም አይበቃም ሌላምትጨምራለህ ኢንሸአላህ
@mahidejan2182
@mahidejan2182 2 жыл бұрын
ፈገግታ የሌላ ነው 🥰🥰
@samsonassefaw1637
@samsonassefaw1637 Жыл бұрын
Bless u
@eyaalem7990
@eyaalem7990 2 жыл бұрын
እንደተለመደው ልብን የሚያረሰርስ መልእክት ነው:: ቀጥልበት ወንድማችን:: ፈጣሪ በአምሳሉ ለምክንያት ፈጥሮናል:: አላማየና ግባችንም በዛው ልክ መተለቅ አለበት ብየ አስባለሁ:: የሚገርም ጦርነት በአእምሮችን ላይ ይካሄዳል እንዳልከው በተስፍ የፍርሀትና የጭንቀትን መንፈስ ማስወገድ ነው::
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሠግናለን 🥰🥰🥰🥰እስከ አሁን ባለ ማወቄ ተናደድሁ
@zanih9813
@zanih9813 2 жыл бұрын
Wendeme tebarek thank you
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 2 жыл бұрын
ጀግናው እረ ጠፍተሀል ምንድነው ወንድሜ ያጠፋህ
@addisken24
@addisken24 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@addisaddis1943
@addisaddis1943 2 жыл бұрын
Jeginawu , How are you? we are stating new life God Bless you !!
@biriktawittibebu3944
@biriktawittibebu3944 2 жыл бұрын
Good job bro tnx 🙏🙏🙏
@habtomumolalm7185
@habtomumolalm7185 Жыл бұрын
Betamkonjonew
@yordanosdejene4004
@yordanosdejene4004 2 жыл бұрын
Betam denk sew nek fetari hulem edasewbke hulem yasbk ke book betechemari ke metshaf kdus mtchewro betam denk new zemenk hulu ybarek amesegnalew
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 Жыл бұрын
You are so talented
@yosefkebede8950
@yosefkebede8950 2 жыл бұрын
Mejemeriya , Enkuan le 2014 beselm ena be tena aderesek ,wondime . Lemin tefak gin be adisu amet min yizek timetalek
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተስፋን የሰጠ እግዚአብሔር የታመነ ነው።እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ተባረክ
@yonasgatanh9604
@yonasgatanh9604 2 жыл бұрын
48low of power ባንተ ያምራል
@mahidejan2182
@mahidejan2182 2 жыл бұрын
መልካም 🥰🥰🥰
@abebesigegn9909
@abebesigegn9909 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ተገኝ ብዙ እየተጠቀምነው ተባረክ
@yareddubale7412
@yareddubale7412 2 жыл бұрын
ግብህን ልትጨርስ ነው እንኳን ደስ ያለህ በዚያ አምሮብሀል !!!
@k-movies7943
@k-movies7943 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏እባክህ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ video ለመልቀቅ ሞክር we need you...
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Жыл бұрын
የሚገርም ሰው እስካሁን ባለማወቄ ተፀፅትኩ
@fani1553
@fani1553 2 жыл бұрын
ጀግናዉ አንተ ካነበብካቸዉ የምታካፍለነንን ተመችቶኛል እናም በህይወቴ እየተገበርኩት ነዉ!!!! ተገኘ ወርቅ ብዬሀለሁ!! ብሩክ ሁን ወንድሜ !!ማሳረጊያዉን እየጠበቅን ነዉ!! መልካም የ የኢትዮጵያን አዲስ አመት!!!!
@user-gz4mj5ld9l
@user-gz4mj5ld9l 2 жыл бұрын
እንዴ ላግኝ በእዉነት በጣም እፈልግህ አለሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@anweranwer7541
@anweranwer7541 2 жыл бұрын
Woow.....1ኛ
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 2 жыл бұрын
ጀግናው ተጉ የት ጠፋ አፋልጉን የ2014 ትምህርታችንን ይዞ ግን በሰላም ጀግናው !!!!!?
@emutamiru2471
@emutamiru2471 2 жыл бұрын
ዕይታህን ስወደዉ
@hillewunaethiopia7880
@hillewunaethiopia7880 2 жыл бұрын
የክርስቶስ ሰላም ብዝት ይበልልህ..አመሰግናለሁ🙏
@samsonyilma2770
@samsonyilma2770 2 жыл бұрын
ጤናይስጥልኝ ወንሜ የትርጉም የስኬት መጽሀፍት በኦዲዮ ብታቀርብልን በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን 🤞
@tizetakebede306
@tizetakebede306 2 жыл бұрын
Tena yestlgne brother please atomic habit ymelwen mtsehaf betetrgumelen!
@yohannesshewarega5639
@yohannesshewarega5639 2 жыл бұрын
Anten vid betam anekaki nw "Four agreements"metsehaf akerblen
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ሰላም ተገኘ ቻናልህን በአጋጣሚ ነው ያገኘሁት በጣም ድንቅ የሆኑ ነገሮችን ነው እያስተማርከን እያካፈልከን ያለኸዉ ግልፅ በሆነ መንገድ ማንኛውም ሰው ሊረዳዉ በሚችለው መልኩ በመሆኑ ወድጄዋለሁ ያለፈኝን ሁሉ እያዳመጥኩ ነው በጣም እናመሰግናለን ግን ከተቻለ በሳምንት 1 ቪዲዮ ይሰራልን አመሰግናለሁ 💯👌😍
@hiwi1295
@hiwi1295 2 жыл бұрын
ወንድማችን Tegu የት ጠፋ ? በሰላም ይሆን ? በዚህ በክፉ ዘመን ሁላችንንም እግዚእብሄር ይጠብቀን ::
@lifestayl6586
@lifestayl6586 2 жыл бұрын
Thank you 💪🏾Shkorina
@hiwotmekonen9392
@hiwotmekonen9392 2 жыл бұрын
በፍቅር ተጎድቻለው ያለፍውን ለመርሳት ምን ላድርግ ጠንካራ ብርቱ በራስ መተማመን ያላት ሴት መሆን እፍልጋለው ጠካራ ሆኜ በራሴ መቆም እፍልጋለው መፅሀፍ ማበብ አሎድም ለኔ የሚጠቅም መጽሐፍ ካለህ ጋብዘኘ መገዴን አሳየኘ ብዙ ስሜት ነው የሚስማኘ አሁን ድብርት ጭቀት የበታችነት ስሜት 😔😔😔😔💔💔
@babibabi4049
@babibabi4049 2 жыл бұрын
Brother yeti xefah yewnet bexam nw menfelgeh memeles alebeh yegna astemari enamesgenalen teacher 👨‍🏫
@inspireyourself9025
@inspireyourself9025 2 жыл бұрын
ተጉዬ አንተን ለማዳመጥ ስንቴ ወጣሁ ገባሁኮ። ተጉ በቀጣይ አመት ደግሞ ከዚህ የላቀ እውቀት እንደምታስጨብጠኝ ባለ ሙሉ እምነት ነኝ።ተጉዬ አንተ ብቻ ሳትሆን እኔም ሳላስበው በዚህ አመት አምሳዎቹን መፅሀፍቶች እንዳነብ አስቻልከኝ። ስለሁሉም ቀናና በጎ አድራጎትህ በእግዚአብሔር ስም ከልቤ; አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ በሚመጣው እኔንም ከአንተው መርሃ ግብር በተጨማሪ በግሌ የሚሆኑኝን የማንበብ ልምዶች እንዳዳብርና እንዳቅድ ፈር ቀደህልኛል።በሚመጣው አመት ደግሞ ከዚህ የተሻለ እንደምታስተምረኝ በጉጉት ላይ ነኝ። ውለታህን አገልግሎትህን በሙሉ አንድዬ በሚያውቅበት ይክፈልህ።ተጉዬ አወድሃለሁ አከብርሃለሁ።ምርጡና ድንቁ ኢትዮጵያዊው ጀግናው ወንድሜ ሺ አመት በመትረፍረፍ አለም ኑርልኝ።
@Taitu-gs2qk
@Taitu-gs2qk 2 жыл бұрын
Btame mlkame
@netsashawel1924
@netsashawel1924 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ተባረክልን 🙏
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 жыл бұрын
You are so blessed. Thanks 🙏
@scs3116
@scs3116 2 жыл бұрын
ጀግናው የኔ ምርጥ ሰው keep it up bro
@mihrettesfaye9126
@mihrettesfaye9126 2 жыл бұрын
Tebarek Tegu Thank you so very much
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ በርታልን
@blenayele8922
@blenayele8922 2 жыл бұрын
Eadima zemaneha yabareka Wedima
@user-cr1pf6ny3l
@user-cr1pf6ny3l 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥህ እናመሰግናለን
@RasuSecret
@RasuSecret 2 жыл бұрын
Tegegn,you are one of the people who speks for me and my life!🙏❤
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 2 жыл бұрын
thank you so much God bless you 🥰❤️🥰❤️🥰❤️
@ayidaali9309
@ayidaali9309 2 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@coldcut8321
@coldcut8321 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህረት ነው እነመሰግንአለን ወንድሜ ።
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 2 жыл бұрын
Amazing Amazing winning the war In your mind . you change my view direction completely thank you tegu brother.
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 2 жыл бұрын
ዋው!ዛሬ ደሞ ባገረኛ አለባበስ ደስ ይላል ሀሪፍ ትምህርት ነው አብረህን አመቱን ሙሉ ከድብርትና ከአሉታዊ ስሜት ስላላቀቅከኝ በአወንታዊ እሳቤ እንድጓዝ ከፈጣሪ በታች ስለረዳህኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@sabakassaw6188
@sabakassaw6188 2 жыл бұрын
Perfect timing, what a wonderful message. Degmo u look really nice!
@iehs468
@iehs468 2 жыл бұрын
Thank bro 🙏 for your advice
@user-vb9tn7nl2h
@user-vb9tn7nl2h 2 жыл бұрын
ተጉ ተመለስልን ፕሊስ ነፈከን እረ ኡኡኡ እኔ ቪዶወችን ቆርጥም አርጌነው የበላሁት ማለት እችላለሁ ችግር ውስጥ ስሆን ያተን ቪዶወች አያላሁ እንደገና እናሳለሁ ግን አድም ቅርን ኮሜንት አርጌ አላውቅም ዛሬ ለፈለጋነው ተጉየ ተመለስልን እባክህ
@gudetaasefa4906
@gudetaasefa4906 2 жыл бұрын
just in time.wow it is very good book and you presentaion also very beatiful so thanks.
@mastersol3195
@mastersol3195 2 жыл бұрын
Great man!
@foziyamuktar8092
@foziyamuktar8092 2 жыл бұрын
So true always the truth winning 🏅 thanks for the helpful massage ☺️
@haregaman2129
@haregaman2129 2 жыл бұрын
New subscriber, thank you so much. I saw all your videos, and I found them helpful keep up the great work!
@nansin4739
@nansin4739 2 жыл бұрын
ተባረክ
@assefaalelign5016
@assefaalelign5016 2 жыл бұрын
Thank you so much!! Keep it up bro
@user-zo8yc7hv1d
@user-zo8yc7hv1d 2 жыл бұрын
Thanks Tegu,
@natnaelfesshaye4970
@natnaelfesshaye4970 2 жыл бұрын
Tebarek betam yerekeke telk hasab new betam betam amesegenalew ketelebet le bezu sew eyetekemk new fetary chemero yebarekeh
@iyasudemeke6260
@iyasudemeke6260 2 жыл бұрын
Amazing !!
@judykonjo9816
@judykonjo9816 2 жыл бұрын
Enamesegnalen❤❤❤❤
@nansin4739
@nansin4739 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 2 жыл бұрын
ጀግናውየት ሄደ!!!?
@li-rw8ni
@li-rw8ni 2 жыл бұрын
E.r yebarkh .yetesetek sew nk. Metadel nw ehe.
@finotarega4353
@finotarega4353 2 жыл бұрын
ይቀጥል
@muniraabdella3782
@muniraabdella3782 2 жыл бұрын
ተፋህ ፡ በሰላም ፡ ነው ፡
@user-oo8pk6yp2t
@user-oo8pk6yp2t 2 жыл бұрын
በርታልን
@tiyaabeki8445
@tiyaabeki8445 2 жыл бұрын
ስወዱ እኮ....
@LulaG
@LulaG 2 жыл бұрын
You did it Tegu. You made your new years resolution came true and put out videos week after week for us. I hope to see you doing this more and also would love to see a video on how this year long journey impacted you as a person. Happy new year!!!
@teretfilmproduction1538
@teretfilmproduction1538 2 жыл бұрын
እባክህ 3አመት ሙሉ ተገናኝተን ከማላቃት የካንፖስ ጓደኛዪ ጋር በህልሜ እናወራለን በህይወትዋ የሚፈጠር ነገር ሁሉ በህልሜ ይታየኛል እሄ ምን አይነት ግንኙነት ነው እቺ ልጅስ ከኔ ጋር ያላት ግንኙነት ምንድን ነው
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 2 жыл бұрын
I hope u r ok.
@netsashawel1924
@netsashawel1924 2 жыл бұрын
ተስፈኛ መሆን ለሕይወት ይጠቅማል
@emebetdesta7003
@emebetdesta7003 2 жыл бұрын
👍
@addisaddis1943
@addisaddis1943 2 жыл бұрын
Jenawu tefako salm ne enkon la 2014 aderese sinti metsaf kere???
@hayatjemal3356
@hayatjemal3356 2 жыл бұрын
ለምን ጠፋህ በጉጉት ነበር የምጠብቅህ
@samuelafework1841
@samuelafework1841 2 жыл бұрын
Can you read and review the power of your subconscious mind (written by Joseph Murphy ) please 🙏
@israelsef9144
@israelsef9144 2 жыл бұрын
best
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግዜህን ሰውተህ እያነቃቃሀን ስለሆነ እባክህን who moved my cheese የምትል መፅሀፍ እስከሁን ሳታነበው አይቀርም እሷን ብታካፍለን
@JeginawTegu
@JeginawTegu 2 жыл бұрын
I did. Check out my 2nd KZfaq video
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 2 жыл бұрын
@@JeginawTegu Thank you and God bless you🙏
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 2 жыл бұрын
ኘግናው ተጉ ጠፋህብን በሰላም ነው!!!?
@JeginawTegu
@JeginawTegu 2 жыл бұрын
Little busy @ work, but I’ll be back soon. Thank you so much for your comments and concerns. 🙏👍
13 Clever Ways to DEAL With TOXIC PEOPLE | STOICISM
1:05:54
Stoic Saga
Рет қаралды 1,2 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 167 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН
አስደናቂው የንቃተ ህሊና ሃይል
24:58
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 17 М.
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 495
ከማንም ሰው እንዴት ማውራት እንችላለን
24:26
ሀብታም አባት  ደሃ አባት
26:12
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 11 М.
ትንሽ እምነት ይኑረን
19:48
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 8 М.
Why You Should Always Help Others ❤️ [ANIME]
0:40
Alan Too
Рет қаралды 16 МЛН
И пусть весь мир подождёт 💞 «Постучись в мою дверь в Москве»
0:37