በራስ የመተማመን ኃይል (The power of self-confidence)

  Рет қаралды 21,781

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

ዛሬም ለ18ኛ ግዜ ይዤላቹ የቀረብኩት the power of self confidence or በራስ የመተማመን ኃይል የሚባለውን መጸሃፍ ነው። የተጻፈው በBrian Tracy ነው። Enjoy!

Пікірлер: 97
@ፍኖ
@ፍኖ 2 жыл бұрын
ቅን እና ኣስተዋይ ሰው፡ የሰራዊቱ ጌታ እግዚኣቢሄር የሰሎሞን ጥበብ ያድልህ።
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 3 ай бұрын
Thanks yesewu hiwotin eyekeyerik new abate tebarek ይህ እርግጠኛ ነኝ ያንቴ ራዕ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 3 жыл бұрын
በርታ በዚህ እድሜህ ትምህርቱን ከእግዚአብሔር ቃል ጋር አያይዘህ ማቅረብህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@dagimlemmatefera9609
@dagimlemmatefera9609 Жыл бұрын
ተረጋግተህ እያወራህ ሰውን የምታነቃቃ አንተን አየሁ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ!
@sulaimansudani6368
@sulaimansudani6368 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰህ ጋር መልካሙን ተመኘሁልህ እኛም በትምህርትህ ተጠቃሜ ያርገን በርታ ብዙ ሰወች ይቀየሩቡቴል ፕሮግሬምህን
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 11 ай бұрын
ተግሻ ምርጥ መምህሬ እኮራብሀለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ !!!
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ !!!
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 10 күн бұрын
Thank you for sharing this helpful information 🙏 🙏 ❤❤
@eyaalem7990
@eyaalem7990 2 жыл бұрын
በጣም ደስ በሚል መንገድ ነው የገለፅከው:: ኢነርጂህ እንዲሁም የቃላት አመራረጥህ ደስ ይላል:: አንተ የምታነባቸውን አይነት መፅሀፎች እንዲሁም ባዬግራፊ አነባለሁ:: የምትለው ነገር በጣም ይገባኛል:: ነገር ግን ብዙ ሰወችን ተደራሽ ለማድረግ ሙሉ ለሙሉ አማርኛን ብትጠቀመው ጥሩ ይመስለኛል::
@amaliaamalian3988
@amaliaamalian3988 2 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነዉ የሚትሰጠ ዉ በርታ ወንድሜ
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 2 жыл бұрын
አሪፍ በርታ
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Жыл бұрын
አሪፍነዉ ወድሜ ተባርክ
@mesikonjo3386
@mesikonjo3386 Жыл бұрын
አንተ ምርጥ ሰው ለሰዎች የብርሃኑን ዓለም ሰባኪ ነህ
@tizumk
@tizumk 2 жыл бұрын
ጌታ ይባክህ እየጠቀምከን ነው በጣም እናመሰግለን 👏👏
@hiwet12germachew3
@hiwet12germachew3 2 жыл бұрын
Meslu Sami waw
@kalcherinet163
@kalcherinet163 2 жыл бұрын
Thats great i like it !! God bless you!
@rahelneguse3710
@rahelneguse3710 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hiwet12germachew3
@hiwet12germachew3 2 жыл бұрын
Waw teru yawral bezu yanbeb
@LulaG
@LulaG 3 жыл бұрын
Self-love is not being selfish but self-full. Great message as always! One other thing I noticed is how strong your amharic is ... Like I never heard አፅናፈ ዓለም before. Which is why you should translate some of these books.
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you so much Lula for your compliment and your motivation.
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Жыл бұрын
I learning a lot things from you bro thanks
@Alemye777
@Alemye777 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@kbrabzekarias8064
@kbrabzekarias8064 Жыл бұрын
Thanks more Beloved bro 😍😍😍🙏🙏🙏👍👍👍
@abrhamkindie5499
@abrhamkindie5499 Жыл бұрын
ewuket malet endezih new
@user-oz4wu6pv2l
@user-oz4wu6pv2l 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ እናመሰግናለን ወንድሜ
@abdujemal3234
@abdujemal3234 3 жыл бұрын
ተሙ ጀግናው በጣም ገራሚ ነው እንዳትጠፋብን አደራ
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ i love myself ❤️
@benayasshitie7278
@benayasshitie7278 2 жыл бұрын
I found this channel very interesting and most important. Thank you.
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@belenboko7947
@belenboko7947 3 жыл бұрын
Betam konjo t/t new thank you 🙏
@yodit587
@yodit587 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 2 жыл бұрын
Thank u betam
@tadu1653
@tadu1653 3 жыл бұрын
ታባረክልኝ🙏
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይባርክ
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 3 жыл бұрын
I watched all your videos and this is my final but I will repeat all of them. Thank you so much.
@aynalemtadesse6070
@aynalemtadesse6070 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው አንተ ድንቅ ሰው
@user-cb6cy9gp7i
@user-cb6cy9gp7i 2 жыл бұрын
Thank You so much bro
@yebesabitube1653
@yebesabitube1653 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክ ወንድሜ
@smithbelete3767
@smithbelete3767 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@Queen-qb2ue
@Queen-qb2ue 2 жыл бұрын
Intersting😊.
@eteneshyimer4111
@eteneshyimer4111 3 жыл бұрын
Thank-you
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 3 жыл бұрын
ዋው የውነት አደኛ ነክ እራሴን እድፈትሽ አረከኝ ክበርልን🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አሜን! Excellent!
@ij7651
@ij7651 3 жыл бұрын
Ende hulewem yesewn hiwot yemikeyer temirt new metastmeren betam new yemamesegnew
@user-nb7so7pg6k
@user-nb7so7pg6k 3 жыл бұрын
በርታልን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰጎናለን
@gantgant6451
@gantgant6451 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኛ አስተማሪ እግዝአብሄርን እኔ ከ10 በላይ ነዉ የሰማህት ናበጣም ተለዉጫለሁ
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን አምላክ ይባርክህ እናመሰግናለን እየተከታተልንህ ነዉ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Amen! Appreciate you reaching out and your support!
@fanusbeyn5110
@fanusbeyn5110 3 жыл бұрын
ምን ልበልህ ወንድሜ በጣም እየተማርኩ ነኝ እግዚአብሄር ያክብርልኝ
@mhiretwoldemariam5986
@mhiretwoldemariam5986 3 жыл бұрын
አሜን! እንኳን አብሮ አደረሰን, ተገኝ ወንድሜ, ድንቅ አስተምሮ ነው እግዚአብሔር ይባርክ!!!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Amen! እግዚአብሔር ይባርኮት!
@kassahun8
@kassahun8 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hiwi7548
@hiwi7548 3 жыл бұрын
በጣም ተረጋግተህ እና ከልብ ሰለምታስረዳ ሂዎትን ይቀይራል . Thank you !
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Appreciate your part in my journey!
@makiyoutube5442
@makiyoutube5442 3 жыл бұрын
Tebarek wndme tru ymrt new yestehn
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አሜን! በጣም አመሰግናለሁ!
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድም ያገር ልጅ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው! እግዜር ይስጥልኝ!
@mahidejan2182
@mahidejan2182 2 жыл бұрын
I hope l will change my life 🙏
@bepositive9895
@bepositive9895 3 жыл бұрын
Amazing bro,be strong 💪💪
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Appreciated!
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
ግሩም
@nahisolo8368
@nahisolo8368 3 жыл бұрын
Betam best nek tileyalek .
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
ምን እላለው። እግዜር ይስጥልኝ!
@anwarahmed3352
@anwarahmed3352 3 жыл бұрын
Wow wow🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
ምን እላለው። እግዜር ይስጥልኝ!
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን በርታልን
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እሺ ውዴ። አመሰግናለው!
@dawitbelay1081
@dawitbelay1081 3 жыл бұрын
Selam tenayestlgne! Be zooming personal development seltena beseten des yelenal.
@user-nb7so7pg6k
@user-nb7so7pg6k 3 жыл бұрын
ተገኘ የእኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ሰው ነህ እግዚአብሔርን ስትል እራሱ ከውስጥህ እንደሆነ በጣም መረዳት ይቻላል
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
@user-ct2sw5tb2n
@user-ct2sw5tb2n 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Appreciate you!
@meronbelay2054
@meronbelay2054 3 жыл бұрын
Wawe jgna
@arronabiye9908
@arronabiye9908 3 жыл бұрын
ay yene jegna....enkuan aderesachuk letimketu yemibal neger ale ende ??any ways let you live what you know.
@saraeyasus3534
@saraeyasus3534 3 жыл бұрын
Amsgenalo wodem bbuzu yexkamgna new
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you for your support!
@user-im7kx6gm5r
@user-im7kx6gm5r 3 жыл бұрын
ሙስሊምነኝ ግን ትምረትህ በጣም ደስ ይላል ጠክር ቀጥልበት
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እግዜር ይስጥልኝ አመሰግናለው! እኔ ለምሳሌ ቅዱን ቁርአንን አነባለው። ሁሌም እንድናስታውስ ምፈልገው ነገር ቢኖር ተማሪዎች እንጂ ተከታዮች አይደለንም። ስለዚህ የሚጠቅመንን ወስደን ሌላውን መተው ነው። ጎበዝ በርቺልኝ!
@user-im7kx6gm5r
@user-im7kx6gm5r 3 жыл бұрын
@@JeginawTegu እሺ ቴኪው በጣምነው ማመሰግነው
@fikrzelalem5070
@fikrzelalem5070 2 жыл бұрын
@shewalemashewa7060
@shewalemashewa7060 3 жыл бұрын
Ahunes dekamagn sedat tasefa eyakorku naw demo lijoche bamin asadegalew 😢😢😢😢😢
@mahidejan2182
@mahidejan2182 2 жыл бұрын
Wwww biyalaw iska zare atni yalmyate yigrmal tamsche naw madmixi
@yosefaemayehu2935
@yosefaemayehu2935 3 жыл бұрын
enamesegenalen.
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
ስለተመለከቱኝ እና ስለአስተያየቶ እኔም በጣም አመሰግናለው።
@marnixmeurice1979
@marnixmeurice1979 2 жыл бұрын
@@JeginawTegu እዉነት በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@nahisolo8368
@nahisolo8368 3 жыл бұрын
Bro kechalk degadmen yemnsemawn melkam melkam kalochin 5..10 dekika mthon ye postivitiy wordochin malet habit ednadergew 🙏🙏🙏 siraln
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
once again, I sincerely appreciate you for your comments and suggestions. i will do the best i can to minimize it. i just wanted to give people as much information in the book as possible.
@makiyoutube5442
@makiyoutube5442 3 жыл бұрын
😘😘
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ
@user-kj8jv8lm5r
@user-kj8jv8lm5r 3 жыл бұрын
እንኳንአብሮአደረሰንወድማችንበጣምጥሩትምህርትነውእናመሰግናለን🙏🙏🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you so much for your continuing support!
@user-wb1ed5tc7x
@user-wb1ed5tc7x 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Appreciate you reaching out and your support!
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 7 МЛН
ከማንም ሰው እንዴት ማውራት እንችላለን
24:26
10 POWERFUL Islamic Techniques To INCREASE Your Intelligence
22:29
የሐብት ቀመር  (Key principles of wealth)
30:00
Wealth Science Sphere
Рет қаралды 19 М.
አስደናቂው የንቃተ ህሊና ሃይል
24:58
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 17 М.
ተኝታቹ በሀብት እደጉ
15:00
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 12 М.
Где твоё гостеприимство? 😂
0:54
Иви
Рет қаралды 1,5 МЛН
Когда встаёшь первым после посадки самолёта
0:34
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3,1 МЛН