የስዃር በሽታ እና ሞሪንጋ!!!! DM and Moringa

  Рет қаралды 18,078

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

10 ай бұрын

የስዃር በሽታ እና ሞሪንጋ
ሞሪንጋ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ብዙ ውህዶችን ይዟል፤ ለምሳሌ፦
ቫይታሚን ኤ
ቫይታሚን ቢ1 (thiamine)
ቫይታሚን ቢ2 (ሪቦፍላቪን)
ቫይታሚን ቢ3 (ኒያሲን)
ቫይታሚን ሲ (አስኮርቢክ አሲድ)
ካልሲየም
ፖታሲየም
ብረት
ማግኒዝየም
ፎስፈረስ

Пікірлер: 51
@tila8143
@tila8143 9 ай бұрын
የሁልጊዜ ተከታታይሽ ነኝ :: በጣም ጠቃሚ ሳይንሳዊና ጥንቃቄ የተሞላ አቀራረብ ነው: የምታተርቢው:: እግዚአብሔር ያክብርልን ይጠብቅልን
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 9 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አሁንም እውቀቱን ይጨምርልሽ ተባረኪ
@addisalem110
@addisalem110 9 ай бұрын
Enamsgenalen! aytachu like adergu
@user-qz5tw1ej5u
@user-qz5tw1ej5u 9 ай бұрын
የትምህርትሽ ተከታታይ ነኝ። ተባረኪ እኔም በተቻለኝ መጠን ተግባራዊ አያደረግሁ። ትልቅ ለዉጥ እያገኘሁ ነዉ። ልኬቱም ለረዥም ወራቶች ከ142 አልፎብጠኝ አያዉቅም ዕድሜዬ 63 ነዉ። ኑሪልን ሰላምሽ ይብዛ።
@naneamen4825
@naneamen4825 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@SolomonTekele-wv9kf
@SolomonTekele-wv9kf 9 ай бұрын
Tebareki
@rhemaali9045
@rhemaali9045 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-io9zj7ls2x
@user-io9zj7ls2x 8 ай бұрын
ተባረኪ በአንቺ ምክር እህቴን በጣም እየተንከባከብካት ነዉ
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 9 ай бұрын
Tebareki ❤❤❤
@millionfshaye5436
@millionfshaye5436 9 ай бұрын
Thank you
@ethiopiannewsofficial6432
@ethiopiannewsofficial6432 9 ай бұрын
እናመስግናለን::
@hfdyd1412
@hfdyd1412 9 ай бұрын
Thankyou
@megeletbetty3506
@megeletbetty3506 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው እኔ እጠቀምበታለሁ
@tigisttadesse9546
@tigisttadesse9546 9 ай бұрын
ለኮሊስትሮር እንዲጨምር ያደርጋል ስትዬ አልገባኝ ብታብራሪው እናመሰግናለን በተረፈ በተለያዩ በምግቦች ከስኳር በሽታ ጋር ያለውን ሁኔታ በሚገባ ስለምትገልጭልን ተባረኪ
@tigisettsegaya5050
@tigisettsegaya5050 9 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጥልን❤❤
@user-tl8ce2tn5i
@user-tl8ce2tn5i 22 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤
@freweiniyemane8948
@freweiniyemane8948 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 3 ай бұрын
ዘርሽ ይባረክ ውድዬ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 ай бұрын
Amen
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@mohamedaman7703
@mohamedaman7703 9 ай бұрын
እጅግ በጠምጥሩ ትምህርት አግኝቸዋለሁ ኑሩልኝ
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 9 ай бұрын
Haniye enquan dehna metash ene moringan beshay melk nw yemteqemew powderun bemineqerew yemoringa powder andun eteqemalew metenu gin min yahl endehone alaweqkum yeminekerew moringa shay yehager bet mirt nw ena tekekel nw wey❤❤❤
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
Enkon dehena koyeshegne. Seleminekerew bezu alakem/ tetekemeaw alawekem. Emetechey kehone gen, netsuwen poweder betetekemi emekeralehu.
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 9 ай бұрын
Eashi amesegenalew hannye
@user-yu4vo5us1j
@user-yu4vo5us1j 7 ай бұрын
ኢናማሰግን ለዉሉም
@shemshassen7236
@shemshassen7236 9 ай бұрын
ዶ/ር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ስለ አፕል ቪንገር ብትሰሪልን
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
Eshi timeheret azegajalehu
@adanechrufie6328
@adanechrufie6328 9 ай бұрын
ዶክተር ምክርሽን እወዳለሁ ሌላው የሞሪንጋ ፍሬ አተቃቀምና አወሳዱን ትገልጭል : አመሰግናለሁ
@IynalemSelemone-jx5dd
@IynalemSelemone-jx5dd 9 ай бұрын
ታይሮይድወይምኮሉሰትሮንያለበትምንያህልሞሪንጋመጠቀምአለበት
@destawesenu2025
@destawesenu2025 9 ай бұрын
እኔ ከሮዬ ስላለ የምጠቀመው ፍረሽ የሆነውን ቅጠል ነው
@fethialiali7918
@fethialiali7918 9 ай бұрын
Ameseginalew ene sukare dena nw eytkoterkut nw gin tuwat tuwat mensat yikebdegnal dikam yisemagnal
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
Sekoru eyewered new weyes bemen mekeneyat new yemidekemewot. Besekoru meten kalehon, beki weha yetetu endihum yemankoraft cheger kale terasewoten lemasetekakel yemokeru ena lewetun eyut.
@kingcell4953
@kingcell4953 9 ай бұрын
salme dokter duketun endet entkm?❤
@sadiyaselam3270
@sadiyaselam3270 9 ай бұрын
በአማርኛ ስሙ ሽፈራው ይባላል
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 9 ай бұрын
እውነትሽን ነው ስሙ ሽፍራው ነው?
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 9 ай бұрын
Admena Tena yestesh ehetwa xegawn yabzalsh
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
Amen
@aidakifle9004
@aidakifle9004 9 ай бұрын
በተለይ የኢትዮጵያ ን እንጀራ ቢፈትሹልን ከምን ተሰራ ከጤፍ ብቻ አይመስለንም
@gebrehiwotzegiorgis240
@gebrehiwotzegiorgis240 4 ай бұрын
I am takiing 2 mitformin tablets and glamde tablets after food and before food respectively so how to adjust?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
Thank you for watching. Are you asking how to adjust the medications or how to adjust the Moringa?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
Hello, thank you for watching. Are you asking how you can adjust your medication or how to adjust your meds with using the Moringa. So I can give you the right answer.
@AyshaJemal-ln4zs
@AyshaJemal-ln4zs Ай бұрын
ስለ ቀበርቾ ምን ትመክሪነለሽ ለስኳር ጥሩ ነው አሉ ለእርጉዝ ኢመከራል
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Ай бұрын
ቀበርቾ ለስኳር ህመም ስለሚሰጠው ጥቅም መረጃ የለኝም፣ ነገር ግን በእ ርግዝና ወቅት አዳዲስ ነገሮች መሞከር አይመከርም፣ ምክንንያቱም በጽንሱ ላይ የሚያደርሰው ጉዳት ምን እንደሆነ ስለማይታወቅ፣ አይዞሽ በርቺ. እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
@AyshaJemal-ln4zs
@AyshaJemal-ln4zs Ай бұрын
@@managingyourdiabetesHGW ውዴ አመሰግነለው ስለሁሉም ነገር እዴሜነ ጤነ ኢስጥሽ
@teddyshow-1313
@teddyshow-1313 Ай бұрын
ሻይ ሲሆን በጣም ስለሚመረኝ በቀዝቃዛ ውሀ ነው የምጠጣው ችግር ይኖረው ይሆን ??
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Ай бұрын
ሰላም ምንም ችግር የለውም፣ እኔም በሻይ ሰለሚመረኝ ሰላጣዬ ላይ ነው የምጨምረው፤ በርታ
@koramaryam3296
@koramaryam3296 9 ай бұрын
በአማርኛ ስሙ ?
@user-rb8ww9hl4s
@user-rb8ww9hl4s 9 ай бұрын
Shefaraw
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 9 ай бұрын
ሽፈራው
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
በአማርኛ ስሙ ሽፈራው ይባላል
@MogesAtrsaw
@MogesAtrsaw 2 күн бұрын
shiferaw ktel
ዓይነት 2 የስኳር በሽታን መቀልበስ!!!  Reversing T2D!!!!
16:48
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 12 М.
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 98 М.
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 258 М.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 208 М.