የሰማነውን እናያለን ያየነውንም እንመሰክራለን---ደሞዝ ጎሽሜ እንደጻፈው

  Рет қаралды 3,776

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray

3 жыл бұрын

ኢትዮጲያዊነት ተሰቅላለች ኸረ እንደውም አሁን ሰንበት ሳይገባ ብለው አጣድፈው ከመቃብር ዘግተው ጠባቂ ሳያኖሩ አይቀርም፡፡ነገር ግን ሰባቱንም ቁልፎች የከፈተው የይሁዳ አንበሳ በተነሣቺው በሴቲቱ ስብእና ውስጥ አለ፡፡ ይመጣል! ከተራራውም ላይ ይወጣል፡፡ ከፍ ብሎ የሚበረው ንስር (የባቢሎን ሥልጣኔ) ላይ ያጋሳበታል፡፡ ብዙ አይናገረውም .. "በቃህ!" ብቻ ይለዋል፡፡ ንስሩም ያውቀዋል፡፡ የዘረጋቸውን ክንፎች ያጥፋል፡፡ ያሾላቸውን ጥፍሮች ይሰበስባል፡፡ ከደመናት በላይ መብረሩንም ያቆማል፡፡ ለእውነተኛው ንስር ቦታውን ይለቃል።

Пікірлер: 8
@HawaryawYohanis
@HawaryawYohanis 3 жыл бұрын
የቴሌግራም ቻናላችንም አባል መሆንዎን አይርሱ t.me/hawaryawyohanis ተመሳሳይ ትምህርቶች እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ አድርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ kzfaq.info/love/lwZpGqT4bJHAMbbBudcHtA
@tigsigtshw9088
@tigsigtshw9088 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እደሰዎ ያሉትን ያብዛልን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@tigistdaniel3309
@tigistdaniel3309 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ።ሀገራችንን ይጠብቅልን መከራዋ መስቀሏ በዝቷል ።ምህረቱን አብዝቶ ትንሳኤዋን ያሳየንንን
@user-ny5wm1kw7g
@user-ny5wm1kw7g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saradesalang8849
@saradesalang8849 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️🙏🙏😭😭🤲🤲
@user-iw2pr8sl4p
@user-iw2pr8sl4p 2 жыл бұрын
ድንቅ፡ ፅሁፍ!!!!!…
@mebrattechane1686
@mebrattechane1686 3 жыл бұрын
Enamesegenalen...ebakhe yedemoze gosheman endehu akrebelen
@makdasadonya7290
@makdasadonya7290 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
በተመሳሳይ ሐጥያት እየወደኩ ተቸገርኩ ምን ላድርግ?
10:08
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 10 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 58 МЛН
ዘር ቆጣሪ - መንፈሳዊ ትረካ
20:38
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 4,6 М.
ከሰይጣን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ክፍል - 1
10:12
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 8 М.
"እግዜራችን ፖለቲካ ሆኗል።" ደሞዝ ጎሽሜ ክፍል ሁለት
50:59
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 37 М.
የወደቀው መልአክ -- መንፈሳዊ ትረካ
23:30
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 10 М.
ደሞዝ ጎሽሜ/የሰው ልጅ-የሚኖረው- 3-ቀን ነው
40:33
Awde metsehaft_አውደ መፅሀፍት
Рет қаралды 4,4 М.
አክሱም ለምን ተከበበች
18:12
Andimta Tube አንድምታ ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 4,2 МЛН
Каха заблудился в горах
0:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН