No video

💥👉[የሰሞኑ መነጋገሪያ ርዕስ]ክርስቶስ ፍጡርም ፈጣሪም ይባላልን በመምህር ዮሃንስ ጌታቸው ነገረ ክርስቶስ💥

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 19,277

ጊዜ ቲዩብ gize tube

ጊዜ ቲዩብ gize tube

3 ай бұрын

#gizetube #ጊዜቲዩብ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
#gize tube / @gizetube28
#gize facebook / gizetube-%e1%8c%8d%e1%...
#gize tiktok www.tiktok.com...

Пікірлер: 148
@danieldeferso1128
@danieldeferso1128 3 ай бұрын
ይህ ነው የተዋለሕዶ ማዕዘን። እንደዚህ ተምሬ ገብቶኝም አያውቅ። እንዲዲህ ያሉትን ሊቃውን ጌታ ያብዛልን ይጠብቅልን አሜን። የሕይወትን ቃል ያሰማልን። እንዲህ ያሉ የበሰሉ ህይወት የሚዘሩ አባቶችን ጋብዙልን።
@tadiloadebabay4340
@tadiloadebabay4340 14 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@HeyesusGetahun
@HeyesusGetahun 11 күн бұрын
አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@FiraeSibehat
@FiraeSibehat 2 күн бұрын
እግዚእይባርከ?
@user-wu8rq6mq8y
@user-wu8rq6mq8y 17 күн бұрын
በተዋህዶ እምነት ያፅናን❤
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 22 күн бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 ай бұрын
ግሩም ትምህርት ነው እንዲህ ገብቶኝ አያውቅም ነበር መምህራችን ተባረክ 🙏
@atronstube9146
@atronstube9146 3 ай бұрын
መምህር ሁሌም ሲያስተምሩ ትህትናዎት በጣም ያስቀናኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ
@ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ይህ ምስጢር ግሩም ነው ። አንተ ስላፈጣጠርህ ሳታውቅ ስለ አምላክህ ሰው መሆን ልትመረምር ( ልታውቅ ) ትችላለህን ይላሉ አበው ። ሰው በዚች በጣባብ አእምሯችን ከተረዳን በቂ ነው ሌላውን ለባለቤቱ እንው ።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 ай бұрын
እባካችሁ የበለጠ ሰፋ አድርጋችሁ እኝህ መምህር ቢያአስተምሩን? ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@gizetube28
@gizetube28 3 ай бұрын
ጥያቄዎችን ማንሳት ይቻላል እዚሁ ሀሳብ መስጫ ላይ ያስቀምጡ በእንደዚህ አይነት ምልክ መምህራንን በመጋበዝ መልስ ይሰጥባቸዋል።
@YeabsiraGirma-vu4kl
@YeabsiraGirma-vu4kl 3 ай бұрын
የስጋ ባህሪይ 👉 ማምለክ፣ መገዛት፣ ሁሉን አላዋቂነት ነው። መለኮት ስጋን ገንዘብ ሲያደርግ ፍጡርነትን ገንዘብ ካደረገ አብሮ መገዛትንስ ገንዘብ አላደረገም??? ክርስቶስ በስጋው ፍጡር ከሆነ ፍጡር ባህሪው ማምለክ ነውና ክርስቶስ በስጋው አምላክ አለው? ለአብ ይገዛል?? ሀይማኖተ ሀበው ላይ ፡- እኛስ ይህን አንድ ወልድን አምለክ ሰው ገዢ ተገዢ ሠዋዒ ተሠዋዒ ፍጡር ፈጣሪ ሆኖ እናገኛዋለን ይላል እና ይህ ንባብ ቢተረጓም?? እንደ ርህሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ፣ መምህር ብርሀኑ አድማሱ፣ መምህር ያረጋል አበጋዝ ያሉትንም አቅርበህ መልስ ቢሰጥባቸው እላለው???
@danieldeferso1128
@danieldeferso1128 3 ай бұрын
ጥያቄዬ አብ ለወልድ የባህርይ አባቱ ነው አብ ለመንፈስ ቅዱስ ምኑ ነው? መንፈስ ቅዱስ ለአብ አላልኩም። መልሱልኝ
@danieldeferso1128
@danieldeferso1128 3 ай бұрын
ጥያቄዬ አብ ለወልድ የባህርይ አባቱ ነው አብ ለመንፈስ ቅዱስ ምኑ ነው? መንፈስ ቅዱስ ለአብ አላልኩም። መልሱልኝ
@YeabsiraGirma-vu4kl
@YeabsiraGirma-vu4kl 3 ай бұрын
የኔ ጥያቄ ይህ ነው የስጋ ባህሪይ👉 ማምለክ ፣ መገዛት ፣ ሁሉን አላዋቂነት፣ መለኮት ስጋን ገንዘብ ሲያደርግ ፍጡርነትን ገንዘብ አደረገ ከተባለ አብሮ መገዛትን፣ ገንዘብ አድርጓል??? መለኮት በስጋ ፍጡር ከተባለ የፍጡር ባህሪ ማምለክ ነውና ክርስቶስ በስጋ አምላክ አለው?? ክርስቶስ በስጋው አብን ያመልከዋል?? መምህር ያረጋል አበጋዝ፣ መምህር ብርሀኑ አማሱን የመሳሰሉትን እየጋበዝክ ብጠይቅልን??? ሀይማኖተ ሀበው ላይ እኛስ ይህን አንድ ወለድን አምላክ ሰው ገዢ ተገዢ ሠዋዒ ተሠዋዒ ፍጡር ፈጣሪ ሆኖ እናገኛዋለን ይላል ይህንን የመሳሰሉትን ንባባት ምን ማለት እንደሆነ ብጠይቅልን???
@user-yt5xy4fp6v
@user-yt5xy4fp6v 3 ай бұрын
ቅዳሴ አስቀድሰህ አታቅም ካወክ እዛ ላይ አለ ወይ ደሞ ሚስጥረ ስላሴ መማር ከዛ በኋላ ነው መጠየቅ ሳይማሩ መጠየቅ ተገቢ አይደለም
@user-kg6ez8yg9l
@user-kg6ez8yg9l 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ትልቅ ምስጢር ነው የነገሩን በረከት ረድኤት ያብዛልህ
@taferetefera3068
@taferetefera3068 26 күн бұрын
Gerum nw kale hiwot yasemal❤amen
@befkaduezra-wb2xr
@befkaduezra-wb2xr 3 ай бұрын
ይች ናት ተዋሕዶ
@synaxarium2757
@synaxarium2757 Ай бұрын
መም ዮሐንስ ዕድሜና ጤና ያድልልን ፡ ጸጋውን ያብዛሎት ፡ ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@dagkyl2710
@dagkyl2710 3 ай бұрын
እንደዚህ የህይወትን ቃል እንደመገባችሁን አለማወቃችንን በእዉቀት እንደሞላችሁ መድሀኒአለም ክርስቶስ የሂወትን ቃል ያሰማቹ❤❤❤
@user-fi5px3jq4h
@user-fi5px3jq4h Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያድልልን
@hulukasu5356
@hulukasu5356 Ай бұрын
አሜን ቃል ህወሃት ቃል በረከት ያሰማልን ❤❤❤
@user-mt7cn5cr6x
@user-mt7cn5cr6x 3 ай бұрын
ዋው አገላለፅ የፅድቅና ዋስትና ያለምንም ክፍያ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ አሜን አሜን
@teklegetachew3846
@teklegetachew3846 3 ай бұрын
በውኑ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@degfubeyene1873
@degfubeyene1873 3 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ከዝህ በላይ የለምና አባቴ
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 😍🙏
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef 3 ай бұрын
🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ✝️ክርሰቶስ ማነው እ/ር ነው ፈጣሪ ነው አምላክ ነው ቃል ከሥጋ ጋር ተዋሀደ ✝️ያዋሀደው ማነው መለኮት ነው✝️አሜን አሜን አሜን🙏 🙏ተዋህዶ የታቀበች እምነት ናት🙏 ድንቅ ትምህርት ነው መምህር አመስጥረው አሥተምረውናልና ለዝህ እኮ ነው በተለየ ፀጋ የምንወዳት ተዋህዶ እምነታችንን እናመሠግናለን ።
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነበር በብዙ አትርፊያለው አመስግናለው በቲክቶክ የሚያስተምርን ወንድሞች እግዚአብሔር ይስጥልን በእናንት ምክኒያት ብዙ እያተረፍን ነው አኬ የድንግል ልጅ አማኑኤል ዘመንህን ይባርከው ከዚህ የተለየ አላስተማርክም እና❤❤❤❤
@user-ko2xl5zj3o
@user-ko2xl5zj3o Ай бұрын
ዋው የሜያስብል ኣገላለጽ ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቼ፣ ዕድሜና ጤና ይስጥልን፣ መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንዎ ይባርክሎት።
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 3 ай бұрын
ይህች ናት እውነተኛዋ፣ የማታልፈው እና ጣፋጯ የኦርቶዶክስ ትምሕርት፡፡ ዲያቆን ዮሐንስ በመንፈስ ስላስተማርኸን እናመሰግናለን፡፡ ይህች ትምህርት ብዙ ወረቀት በማገላበጥ ብቻ እንደማትገኝ እናውቃለን፡፡ ይኑሩልን፡፡
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 3 ай бұрын
እጅግ የምደንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በጸጋ ይጠብቅልን ። ይህንን የመሰለ እውቀት በሊቃዊንቱ መንደር ብቻ እየታጠረ ሃይማኖቱ ብትክክል የምያውቅ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አማኝ ቁጡሩ ጥቅት ነው ብል ውሸት የምሆንብኝ አይመስለኝም ። ሁሉ እግዚአብሔር የተቆረጠ ነገር ይቀጥላል ከሚል ትምህርት ያለፈ እንዲህ አጥንት የምያስግጡን ሊቃዊንት እንዲህዘመኑ እየዋጁ ወጥተው እንድያስተምሩ ቦታው ልመቻች ይገባል እላላለሁ። ወንድማችን 5ቱ የሊቁ መፃህፍት ስም ብትዘረዝርልን ይጠቅመናል ብየ አስባለሁ።
@ermiasmelesse2088
@ermiasmelesse2088 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው። በዚኹ አጋጣሚ መጽሐፈ ሥነ-ፍጥረት የሚለው መጽሐፍዎትን በጣም እንደ ወደድኩት መጻፍ እፈልጋለሁ።
@user-ug5xi8yf7y
@user-ug5xi8yf7y 2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 3 ай бұрын
አሜንንን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልዎት
@mariazjaz6345
@mariazjaz6345 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tesfam7075
@tesfam7075 3 ай бұрын
በጣም በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው፣ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 🙏
@zenuyeselaselij8654
@zenuyeselaselij8654 Ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🥰
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 3 ай бұрын
Kale hiwet yesmalna edmen tenan yhabka mem/yowhans
@ZerihunKi
@ZerihunKi 2 ай бұрын
Kale hiwote yasemalen
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 3 ай бұрын
AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen
@GhjGhj-lu2ej
@GhjGhj-lu2ej 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ❤️🙏🙏🙏
@dawitmulugeta947
@dawitmulugeta947 2 ай бұрын
ኢየሱስ በሥጋው ፍጡር ነው በመለኮቱ ፈጣሪ ነው ❤️
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 3 ай бұрын
Qale hiwotin yesamalik mehamir tsaga yibzalih ❤
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 3 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@user-jo4bt3iw2u
@user-jo4bt3iw2u 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@esheteabera6732
@esheteabera6732 3 ай бұрын
THANK YOU.
@abatewanke2169
@abatewanke2169 3 ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው
@BekureFetene
@BekureFetene Ай бұрын
Kale hiwot yasemalen
@user-cn6cw4ml6z
@user-cn6cw4ml6z 3 ай бұрын
ቃለ ህየወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@sennaaofii2059
@sennaaofii2059 3 ай бұрын
Qale Heyewat yasamalen Ba Ewenat
@firaolmilkessa333
@firaolmilkessa333 3 ай бұрын
ውዳሴ መርያም ውስጥ ' ጥንት የሌለው ስጋ ጥንታዊ ቀዳማዊ ሆነ' የሚለው ስጋ በተዋሃደው መለኮት ጥንታዊ ቀዳማዊ ሆነ ማለት ነው። ግን በደንብ ቢብራራ እላለው
@TesfalemMekonen
@TesfalemMekonen 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክርልን ቃለ ህይ ወታ ያሰማልን.. በአንድ አጋጣሚ ከ ምስራቅ ኦርቶዶክስ ጋር የመነጋገሩ አጋጣሚ ነበረኝ..እና ሚያፊሳይት አስትምህሮ ምስጦረ ሥላሴን ይጣረሳል የሚል ሐሳብ አንስተው ነበር..በዚህ ላይ ያለንን አስተምህሮ ቢነግሩን መምህር..እንዲሁም ሚያ የምትሉት አስተምሮ በራሱ ሞኖ ነው ,ይላሉ
@equalityandjusticeforall3190
@equalityandjusticeforall3190 3 ай бұрын
Miaphasite ማለት ከ2ትነት የተገኘ 1ድነት። 2ቱም ባህሪያት ሳይጠፋፉ፣ ሳይለወጡ፣ ሳይቀላቀሉ ሳይለያዪ አንድ ሆነዋል። ስጉው ቃል ነጠላ ባህሪ፣ ፈጣሪነት ወይም ሰውነት ብቻ ግን ካልን ሞኖፌሳይት ይሆናል። ግሪኮች ኤፌሶን ጉባኤ ተቀብለው ለምን Miaphasite እንደሚክዱ ጠይቃቸው ምክንያቱም ቂርሎስ 3ኛው ለንስጥሮስ በላከው መልእክት ከተዋህዶ በኋላ ሁለት ማለት እንደማይቻል በግልፅ ተቀምጧል።
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ምድረ መናፍቅ ውሸታሞች እያወቁ እንዳላወቁ አውቆው ያንቀላፉ ናቾው
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@shimelesasaminew1848
@shimelesasaminew1848 Ай бұрын
በእውነት ድንቅ መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው።!!! እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏 እዚህ ላይ ግን ጥያቄ ላንሳ ከተፈቀደልኝ3 ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ብለን እንደ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ። ስለዚህ ፍፁም ሰው ካልን በሥጋው ፍጡር ነው ማለት ነውን????
@natikindu8922
@natikindu8922 20 күн бұрын
Emigerm agelaltsi new
@mezmur774
@mezmur774 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@mulukenodaoyda2180
@mulukenodaoyda2180 Ай бұрын
ዓዕማደ ምስጥራትን በተከታታይ ያስተምሩን...በተለይ ምስጥረ ስላሴን
@FiraeSibehat
@FiraeSibehat 2 күн бұрын
የትነበሩእስከአሁን?ለአባ ሕገ ገብረ ኪዳነ በየ ወረደ ለነ?
@FiraeSibehat
@FiraeSibehat 2 күн бұрын
ተወለደ በዚህ መልከ ነው የሚነገረው ለካ ሰው አለ ፍርሀት ባይኖር?
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 3 ай бұрын
Egthabher feture ayedelme yeftune hulue fetare enge,Eyesuse kersetose Kale sewe hone twelde yedengele maryame enge fetarye ayedelme .sewe amelkie .amelkie sewe honuoe kesgawa sga nesto ke dengele maryame twelde ❤ yeterabwe besga atedelme ...... Esue merabewe fekere newe bebagerwe rehabe temate ayesemamaweme .mesteratene betatenue Dese yelenale .ende protestante teyakeyachue Gera yegbale ❤
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Ай бұрын
ሠላማችሁን ያብዛልን ቃል ሂወትን ያሰማን ጥያቄ? ስለ ታቦት ነው የብሎኪዳን ታቦት ከግራር እነጨት እርዝመቱ 1ክንድ ተኩል ወርዱ አንድ ክንድ ቁመቱ አንድ ክንድ ተኩል ይሁን ብሎ ለሙሴ ነግሮታል ዘፅ 25 እና የሐዲስ ኪዳን ታቦቱ መጠኑ ልክ እንደዛ ነው ወይስ አይደለም መጠኑ ከብሉኪዳን ካነሰ ለምን አነሰ? የሚለውን የሚቀርፀውስ ማነው? ፕሊስ መልሱልን አረብ ሀገር ነኝ እና ግሩፕ ላይ ተጠይቆ ጥያቄ ፈጥሮብን ነው 😢❤
@mogesberhe7433
@mogesberhe7433 26 күн бұрын
አንድ ሁለት ልበል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የብሉይ ኪዳን ታቦት አሁን የለም የአዲስ ኪዳን ታቦት መጠኑም ያንሳል ለምን ከክርስቶስ ልደት በፊት መስዋት የሚቀርበው የእንሰሳት መስዋዕት ነበር የሚቀርበው። በአዲስ ኪዳን የሚቀርበው መስዋዕት የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም ብቻ ነው የበለጠ ስለ ታቦት ብዙ መምህራን አስተምረዋል በኦርቶዶክስ ታባት ምን አገልግሎት ይሰጣል ወይም ታቦት ብላቹ ሰርች አድርጉ በቂ መልስ ታገኛላቹ።🙏
@addisnet21
@addisnet21 3 ай бұрын
መመረጥ ነው ተዋህዶ መሆን
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 3 ай бұрын
Abatuse Abe welde menfese keduse beakale sosete yemelkote Ande ayedelme weye?
@abrahamawalom7088
@abrahamawalom7088 3 ай бұрын
Selam lenanet yehun des yemel temheret new. feqadachew bihon ye diyaqonun telgam magegnt echelalew?
@getutolla4312
@getutolla4312 3 ай бұрын
ከሁለት ባህሪ አንድ ባህሪ በተአቅቦ ማለት፣ከተዋሃደ ምኑን ታቀበው?አንድ ከሆነ ወይ ተጠፋፍትዋል አለያ ሌላ 3ኛ ማንነት እንደማኪያቶው አስገኝትዋል ማለት ነው።መምህሩ ለማስረዳት የሞከሩበት ገላፃ ማንም ሊረዳው የማይችል ነገር ነው።ሚስጥር ስለሆነ እኔም አልገባኝም፣ ማንም አይገባውም፣ በእምነት እንቀበለው ቢሉ ይሻላል መሆን ያለበት ሁለቱንም ባህሪ እንደያዘ አንድ አካል ሆነ ማለት ተገቢና ለመረዳትም ቀላል ነገር ነው
@user-rh8bw1ij1z
@user-rh8bw1ij1z 3 ай бұрын
ከሁለት የተገኜ አንድ ነዉ አሉ ...ያ አንድ የተባለዉ ምን ሆነ ጥያቄዉ
@equalityandjusticeforall3190
@equalityandjusticeforall3190 3 ай бұрын
ነፍስ( የማይታይ የማይዳሰስ፣ መንፈሳዊ) ከስጋ (የሚታይ፣ ግዙፍ፣ አካላዊ) ጋር ስለተዋሀደ ልላ 3ኛ ማንነት ሳይሆን ፍፁም ሰውነት እንደሆነ መለኮት ፍፁም ከስጋ ጋር ተዋህዷል።
@getutolla4312
@getutolla4312 3 ай бұрын
@@equalityandjusticeforall3190 የተዋሃደው ወይ ስጋ ብቻ አለያም መንፈስ ብቻ እስካልሆነ ድረስ ውህድ የሆነ ሶስተኛ ማንነት የግድ ነው አለያ መለኮታዊ ባህሪንም ስጋዊ ባህሪንም ያየያዘ አንድ አካል ማለት ተገቢ ነው ልክ እንደካቶሊክ ማለት ነው የኦርቶዶክስ አንድ ባህሪ በፁም ሊሆን የሚችል አይደለም
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 23 күн бұрын
​@@getutolla4312ከተዋህዶ በኋላ አንድ ባሕርይ የሚለውን ለመረዳት በመጽሐፍ ቅዱስ የተገለጡትን ትምህርቶች ማየት ይጠቅማል። ለምሳሌ ውሃውን ወደወይን ጠጅ የለወጠው ማነው? ቢባል ፤ መልሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋው ወደሠርግ ቤት ገባ ፣ በመለኮቱ ውሃውን ወደወይን ጠጅ ቀየረው። እንዲሁም በምራቁ ዐይን ለሌለው አይን አበራለት ፤ ይህን ያደረገው ያው አንዱ ኢየሱስ ነው ። ምራቁም የሱ ነው ፣ ዐይን መፍጠሩም የሱ ነው። ሁለት የተለያዩ ማንነቶች አድርጎ ማሰብ የካቶሊክ አስተምህሮ ክፍተት ይመስለኛል።
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 23 күн бұрын
ሌላው የተዋህዶ ጥሩ ምሳሌ እኛ ሰዎች ነን። አንተን ራስህን እንደምሳሌ ውሰድ። በሃይማኖት ትምህርት ሰው ነፍስና ሥጋ አለው። ነፍስ የእውቀት፣ የመናገር፣ የዘላለማዊነት ባሕርይ አላት። ሥጋ ደግሞ 4 የተለያዩ ባሕርያት አሉት (መሬትነት፣ ነፋስነት፣ ውሃነት እና እሳትነት)። የነፍስና የሥጋ ባሕርያት ሲደመሩ ሰው 7 ባሕርያት አሉት ማለት ነው። ግን ሰው አንድ አካል ፣ አንድ ባሕርይ አለው ይባላል እንጅ ከነፍስና ከሥጋ ስለተሠራ ሁለት ባሕርይ አይባልም ፤ ወይም የነፍስና የሥጋ ተደምረው 7 ባሕርይ አይባልም።
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 3 ай бұрын
Hulete yemelwe asetmero algbagme yekerta?!
@tewodrosshewangzaw5285
@tewodrosshewangzaw5285 3 ай бұрын
ፀጋና ሰላም ለናንተ ይሁን ወንድሞቼ። ድንቅ ትምህርት ነው። ነገር ግን ጥያቄዎቼን እንደሚከተለው በትህትና አቀርባለሁ፣ 1. ተዋህዶ ወይም ከሁለት ባህሪ አንድ ባህሪ የሚጀምረው ጌታችን መድሃኒታችን ሲፀነስ ከሆነ 'ቅድመ ተዋህዶ' ሁለት ባህሪ አለው ይባላል እንጂ ጊዜ ተዋህዶ አይባልም ሲባል 'ቅድመ ተዋህዶ' ጌታችን ሳይፀነስ ሁለት ባህሪ አለው ማለትስ እንዴት ይቻላል? 2. ከታች ባለው ቃል መሰረት አይነስውር ሰው ይለዋል እንጂ ልሙጥ ግምባር የነበረው ሰው አይለውም። ይህ ትርጉም ከየት የመጣ ነው? ዮሐንስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ሲያልፍም ከመወለዱ ጀምሮ ዕውር የሆነውን ሰው አየ። … ⁶ ይህን ብሎ ወደ መሬት እንትፍ አለ በምራቁም ጭቃ አድርጎ በጭቃው የዕውሩን ዓይኖች ቀባና። ⁷ ሂድና በሰሊሆም መጠመቂያ ታጠብ አለው፤ ትርጓሜው የተላከ ነው። ስለዚህ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ። 3. በስጋ ሞተ፣ በመንፈስ ግን ህያው ሆነ የሚለው ትንሣኤውን አይደለም እንዴ? ከሞት ያስነሳውን የእግዚአብሔር መንፈስን እየገለፀ አይደለም እንዴ? “For Christ also hath once suffered for sins, the just for the unjust, that he might bring us to God, being put to death in the flesh, but quickened by the Spirit:” - 1 Peter 3:18 (KJV) 4. የትንሳኤው አካል እንዴት ይገለፃል? ከትንሳኤ በፊት የሚራብ፣ የሚደክም፣ በቦታ የሚወሰን፣ የሚሞት አካል ነበረው፤ ከትንሳኤ በኋላ ግን በተቃራኒው ነው የሆነው። ይህ ልዩነት እንዴት ይገለፃል?
@user-kg1pm8sr1s
@user-kg1pm8sr1s 3 ай бұрын
bekirbu yitebiku
@wegene2056
@wegene2056 3 ай бұрын
በስጋ ሞተ፣ በመንፈስ ግን ህያው ሆነ የሚለውን ከይቅርታ ጋር መምህሩ የተረዱት አይመስለኝም
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb 3 ай бұрын
ማለት ???​@@wegene2056
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb 3 ай бұрын
​@@wegene2056 ማለት አንተ እንዴት ተረድተህ ነው ??
@wegene2056
@wegene2056 3 ай бұрын
@@OkOk-nq8lb በቤተ ክርስትያናችን እጅግ አወዛጋቢ ጥቅሶች አንዱ ይህ ነው፡፡ "በመንፈስ ግን ህያው ሆነ" ቀድሞ ህያው አልነበረም ወይ? ለእየሱስ ክርስቶስ ነፍስ የተነገረ ይመስለኛል
@Mahebera
@Mahebera 3 ай бұрын
እስቲ ወንድሜ ወተት እንዴት ነጭ ሆነ? ነፋስ መልኩ ምንድነው ? ጸጉርህስ እንዴት ጥቁር ሆነ? እናታችን እንዴት ጸነሰችን? እንዴትስ የአካላቶቻችን ክፍሎች ተሰሩ ወ ዘ ተ ከእነዚህ አንዱን መመለስ ሳንችል ጌታችንን ፍጡር ብሎ ለመናገር እንደምን ማሰብ እራሱ አይከብድም ?
@amdebirhan7246
@amdebirhan7246 3 ай бұрын
የመጣ እንጂ የተፈጠረ ክርስቶስ የለም
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s 3 ай бұрын
ኢየሱስ ሊያማልደን መስቀል ላይ የዋለ ስጋን ስለተዋሃደ ነው
@thetopone7729
@thetopone7729 3 ай бұрын
መጽሐፍ ይኖራቸው ይሆን?
@mogesberhe7433
@mogesberhe7433 26 күн бұрын
መምህር ዮሐንስ ካላቸው ምርጥ መጸሐፍች መሐከል ትምህርተ ጽድቅ ይባላል ሁላቹም አንብቡት።
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s 26 күн бұрын
አማላጅ ስለጠፋ ኢየሱስ ሰው ሆኖ ምልጃን አቀረበ። ይህ ምልጃ ዘለአለማዊ ስለሆነ አሁንም ይማልድልናል። የእርሱን ምልጄ ማንም የመተካት አቅም የለውም ምክንያቱም በምድር ላይ መለኮትን የተዋሃደ ስጋ ስለሌለ። የጻድቁ የኢየሱስ ምልጃ አይለየን
@NahuSenayi-gx4ub
@NahuSenayi-gx4ub 18 күн бұрын
አረ አባታችን አትናቴወስ ፀሎተ ሃይማኖት ላይ ዘተወልደ ወአኮ ዘተገብረ ይላል ከዛም ሌላ ምሳሌ ሰው የወለደውን ፈጠረ የሰራውን ወለደ እዳይሉ ክርስቶስ ፈጣሪሳለ ተወለደ እንጅ አልተፈጠረም ፍጡር ለመባል መጀመሪያውና መጨረሻው መታወቅ ሲሆን ሰው ቅድመ ልደቱ ከአዳም ድህረ ልደቱ ታውቆ ይሞታል የክርስቶስ በዚ አይለካም ታዲያ ፍጡር በስጋ የሚያሰኘው ለምን ?
@user-cn9ss9tx1d
@user-cn9ss9tx1d 2 ай бұрын
መለኮት አልተከፈለም ስንል አብ ና መንፈስ ቅዱስ ስጋን ለበሱ ወደሚለዉ ይመጣል እዴ?
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 ай бұрын
አይመጣም በተለየ አካሉ አይደል የሚባለው
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 23 күн бұрын
​@thinkitsnotillegalyeትክክል!t
@meseretmesfinmessi1283
@meseretmesfinmessi1283 3 ай бұрын
አስተምሮው ጥሩ ሆኖ ሳለ የቤተክርስቲያኗን የስርዓት ልብስ ቢደረግ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ መምህር ከሆኑ የመምህር ልብስ መልበስ አለበት 🙏
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt 2 ай бұрын
Ene eko sew yalbelawen siyak ehh .focon preaching
@samrawitgetie8647
@samrawitgetie8647 3 ай бұрын
የቲክቶኩ ዮሐድ ነዉ ልበል ድምፁ 😮😮😮😮😮
@tomilook7852
@tomilook7852 3 ай бұрын
Aydelm
@DanielDessalegn-so9gl
@DanielDessalegn-so9gl 3 ай бұрын
እንዲያውም ቁርጥ ራሱ መ/ር ብርሃኑ አድማስን
@tgmttt
@tgmttt 3 ай бұрын
ትክክል ድምፁ ቁጭ የብርሃኑ አድማስ​@@DanielDessalegn-so9gl
@architectbiza6117
@architectbiza6117 3 ай бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ስላሴ የሚል ቃል እንደለለ ልክ ሳውቅ ነው ይህን የስላሴን ፍልስፍና የተውኩት🙏🙏🙏 አንድ አምላክ አብ ብቻ ነው ያለው ፣ አንድ ጌታ ደሞ ኢየሱስ ነው ያለው 🙏🙏
@Mahimike1225
@Mahimike1225 3 ай бұрын
Matios 28:19 Lay anbebe Abe weld menfeskidus Selase nw selase malet demo leyu sost malet nw Beakal sost begbr sost be sem sost Bemelekot und be yehan alem fetro bemgzat und yehan alem lemasalef behuala und hono yeminor zelalem selase und amlak nw mestaf kefus lay ale semu gn yelem yehan sostenet ena andnet nw betekerstian selase yemetelew
@RahelJovani
@RahelJovani 3 ай бұрын
የዞረብህ። አዲቬንቲስት ነው?
@architectbiza6117
@architectbiza6117 3 ай бұрын
​@@Mahimike1225 ስላሴ የሚል ቃልኮነው ያልኩህ ወዳጀ 🤔 ይህ የስላሴ ትምህርት በተርተሊወስ ነው በ2ኛው ክ/ዘመን የተጀመረ። በርግጠኝነት የምነግርህ መቸም ቢሆን ስላሴ የሚባለው ትምህርት እንደማይገባህ ነው ምክንያቱም የሰው ፍልስፍና ስለሆነ እና መፅሀፍ ቅዱስም ላይ አምላክ ነው ብለህ የምትለው ኢየሱስ ክርስቶስ ፣ አምላኬ ብሎ አብን ስለሚጠራው ነው። 1-ኢየሱስ ከመሞቱ በፊት እግዚአብሔርን አምላኬ ብሎታል :- “በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? ማለት ነው።” - ማርቆስ 15፥34 2- ከሞት ከተነሳ በኋላም ኢየሱስ እግዚአብሔርን አምላኬ ብሎታል :- “ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፦ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።” - ዮሐንስ 20፥17 3- ኢየሱስ ወደ አብ ከሄደ ብኋላም እግዚአብሔርን አምላኬ ብሎታል :- ራእይ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ እነሆ፥ ቶሎ ብዬ እመጣለሁ፤ ማንም አክሊልህን እንዳይወስድብህ ያለህን አጽንተህ ያዝ። ¹² ድል የነሣው በአምላኬ መቅደስ ዓምድ እንዲሆን አደርገዋለሁ፥ ወደ ፊትም ከዚያ ከቶ አይወጣም፤ የአምላኬን ስምና የአምላኬን ከተማ ስም፥ ማለት ከሰማይ ከአምላኬ ዘንድ የምትወርደውን አዲሲቱን ኢየሩሳሌምን፥ አዲሱንም ስሜን በእርሱ ላይ እጽፋለሁ። እንግዲህ ኢየሱስ ራሱ አምላኬ እያለው አንተ ኢየሱስን አምላክ ነው ካልክ ራስህን መርምር🤔 እንግዲህ ኢየሱስ ትላንትም ዛሬም እስከ ለዘላለም ያው ነው ተብሎ ተፅፏልና 🙏🙏 ስለ እግዚአብሄር አንድ መሆን ግን በየዘመናቱ በግልፅ እንደተነገረ መፅሀፍ ቅዱስ በግልፅ እንዲህ ይላል። 1:- ሙሴ ስለ እግዚአብሔር የመሰከረው ይህ ነው ። “እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤” - ዘዳግም 6፥4 2:- ኢሳያስ ስለ እግዚአብሔር የመሰከረው ይህ ነው ኢሳይያስ 45 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ በስውር ወይም በጨለማ ምድር ስፍራ አልተናገርሁም፤ ለያዕቆብ ዘር፦ በከንቱ ፈልጉኝ አላልሁም እኔ እግዚአብሔር ጽድቅን እናገራለሁ ቅንንም አወራለሁ። … ²¹ ይናገሩ ይቅረቡም በአንድነትም ይማከሩ፤ ከጥንቱ ይህን ያሳየ ከቀድሞስ የተናገረ ማን ነው? ያሳየሁም የተናገርሁም እኔ እግዚአብሔር አይደለሁምን? ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ እኔ ጻድቅ አምላክና መድኃኒት ነኝ፥ ከእኔም በቀር ማንም የለም። ²² እናንተ የምድር ዳርቻ ሁሉ፥ እኔ አምላክ ነኝና፥ ከእኔም በቀር ሌላ የለምና ወደ እኔ ዘወር በሉ ትድኑማላችሁ። 3:- ኢየሱስም ስለ እግዚአብሔር እንዲህ ነው የመሰከረው “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥” - ማርቆስ 12፥29 4:- ሀዋርያትም በአንድነት እንዲህ ነው የመሰከሩት 1ኛ ቆሮንቶስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ መቼም ብዙ አማልክትና ብዙ ጌቶች አሉ፤ ነገር ግን በሰማይ ሆነ በምድርም ሆነ አማልክት የተባሉ ምንም ቢኖሩ፥ ⁶ ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን። እንግዲህ የሚሰማ ጆሮ ላለው ከጥንት የነበረው ይህ ነው፣ እንጅ ስለ ስላሴ በፍፁም አንድ ቦታ ላይ ትምህርት የለም ፣ ስላሴ ማለት (ሶስት አካላት የሆነ አንድ አምላክ ነው) አብም አምላክ ነው ወልድም አምላክ ነው መንፈስቅዱስም አምላክ ነው፣ ሶስቱ የየራሳቸው አካል አላቸው የሚል እና ሌላም ኢ መፅሀፍ ቅዱሳዊ የሆነ ሀሳብ ያለው ትምህርት ነው። እኔ የስላሴን ትምህርት ብዙ ግዜ ተምሬዋለው መምህሮቹ ራሱ ለማስረዳት በጣምምም ከባድ ነው ብለው ነው የሚጀምሩት፣ ምክንያቱም እነሱም በደንብ ስለማያውቁት ነው፣ እንዲያውም ይህን ትምህርት አጠናለሁ ብለህ ከነሳህ ታብዳለህ የሚስጥረ ስላሴ ትምህርት ከባድ ነው ተው ይቅርብህ እፉ ነው ነው የሚባል 😶😶 ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ወንድሞች እና እህቶች🙏🙏
@eliaszemedkun6250
@eliaszemedkun6250 3 ай бұрын
Bro al ሲራክ 3:22 አንብበው
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 3 ай бұрын
አልገባኝም ብሉ የካደ ሰው ነህና እግዚአብሔር ያስብህ።
@getutolla4312
@getutolla4312 3 ай бұрын
ወደ ቃና ዘገሊላ ኢየሱስ በስጋው ቢገባም ተአምር የሚሰራው ፣ አብን በመጠየቅ ነው/ሳይጠይቅ መስራትም ይችላል/ ዮሃ6:41/11:41/17:22-24
@henoktademe1491
@henoktademe1491 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ፥ የሱ ፍቃድ÷የአባቱም ፍቃድ አንድ ነዉ፤ እንደዛ እንዳልከዉ ምንም የተፃፈ የለም
@getutolla4312
@getutolla4312 3 ай бұрын
@@henoktademe1491 ማቴ 14:19 ዮሃ11:41/17:20 እንጅራውን ወደሰማይ ቀና ብሎ ባረከ፣አላዛርን አስነስቶ አባት ሆይ ስለሰማኸኝ አመሰግናለሁ አለ፣አንተ እንደላከኝ አለም ያምን ዘን እለምንሃለሁ በማለት ወደአባቱ ፀልዮአል ስለዚህ አብን ፣ጠይቆም ተአምር ያደርጋል ሳይጠይቅም ማድረድረግ ይችላል ከአብ ጋር እኩል ስለሆነማለትነው፣ መምህሩ ማነው ተአምር ያደረገው?ኢየሱስ በስጋው ነው በመለኮቱ ?በማለት ግራ ስለገባቸው ላስረዳቸው ብዬ ነው ሳታነብ አልተፃፈም አትበል አላውቅም ነው የሚባለው
@getutolla4312
@getutolla4312 3 ай бұрын
​@@henoktademe1491ዮሃ 17:22-24/6:11/11:41 አብን ስለሰማው አመስግንዋል ወደአብም ፀልዮአል ነገር ግን ከአብ እኩል ነው
@henoktademe1491
@henoktademe1491 3 ай бұрын
@@getutolla4312 ይሄዉልክ ይህንን ሚያደርገዉ ፍፁም ስጋን ስለለበሰ ነዉ፥ ግን ሰዉ ብቻ ነዉ እንዳትል ሰዉ የማይሰራዉን ተአምራት ሲሰራ ታየዋለክ፥ አምላክ ብቻ ነዉ እንዳትል የሰዉ ባህሪ(መለመን፥ መተኛት፥ መራብ...) ሲያደርግ ታየዋለክ
@user-iq6pu8ds5o
@user-iq6pu8ds5o 2 күн бұрын
አንተ መናፍቅ ዲያቢሎስን ይመስል ላንተ የሚስማማውን ጥቅስ መዘህ ታወጣለክ ለመሳት ከፈለክ ሮሜ8÷34 በቂህ ነው
@NebyouTibebu
@NebyouTibebu 3 ай бұрын
የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ የሚለው ሀረግ መስተካከል አለበት ማለት ነው?
@wegene2056
@wegene2056 3 ай бұрын
በስጋ እና በመለኮት ምን ማለት እንደሆነ የተረዳህ አይመስልም
@work3497
@work3497 3 ай бұрын
የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ የሚለው አንቀፅ የሚመለከተው ለሥጋ ልደቱ አይደለም።ቅድመ አለም ከአብ ያለእናት የተወለደበትን ውልደት እንጂ።
@wegene2056
@wegene2056 3 ай бұрын
@@work3497 የሚገርመው( የሚያሳዝነው ) ግን እስካሁን ቤተ ክርስቲያኗ አለመቀበሏ ነው፡፡
@tesfayetefera846
@tesfayetefera846 3 ай бұрын
@wegene2056 ቤተክርስቲያንዋ የማትቀበለው ምኑን ነው። ከአብ እንደተወለደ እንጂ አብ እንዳልፈጠረው ነው?
@wegene2056
@wegene2056 3 ай бұрын
@@tesfayetefera846 ነገር ማጣመም ጥሩ አይደለም፡፡ በሥጋ ፍጡር ማለትን አትቀበልም ነው ያልኩት
@AfariMad.SleuthExportedSalt
@AfariMad.SleuthExportedSalt 3 ай бұрын
አንተ እብድ ድንጋይ ውሻ እንደዚህ አይነት ትምህርት ከየት አባትህ አመጣሀው ? ያ ውሻ አባትህ ነግሮህ ነው?
@wegene2056
@wegene2056 3 ай бұрын
ከስድብ ይልቅ ስህተቱን ቢነግሩን እንማማርበታለን
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ሳትሳደቡ አስተያየት መስጠት አትችሉም 😌
@tesfagetaneh7484
@tesfagetaneh7484 3 ай бұрын
ከwizard ( ጠንቋይ ) ምንም አንጠብቅም ስድብ እንጂ።
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 3 ай бұрын
እግዚኣብሄር ምስክሬ ነው ኣራተኛ ቤት ሲሳደብ እያየሁኝ ነው ኣትያዙለት የምር የጤና ችግር ኣለበት😂😂
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 3 ай бұрын
​@@OkOk-nq8lb ማሂ ካስታወሽ ይሄ ሰውዬ ኣንድ ቀን ማርኮን ላይቭ በስድብ ኣጥለቅልቆት ነበረ😂😂
@lidetushanko736
@lidetushanko736 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@benyamgirma2688
@benyamgirma2688 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 20 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 6 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por AĂ­
Рет қаралды 8 МЛН
ነገረ ክርስቶስ ክፍል ሁለት
2:42:25
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 15 М.
ነገረ ክርስቶስ ክፍል ሦስት
2:32:04
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 7 М.
ነገረ ድኅነት | መምህር ገብረ መድኅን እንየው
1:06:07
፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ - 5 kilo Gbi Gubae
Рет қаралды 18 М.
ነገረ ክርስቶስ
37:40
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 10 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 20 МЛН