ለማመን ከብዶኛል !በ7 ዓመቱ ተሰርቆ እረኛ የተደረገው የሀይሌ እናት ትሆን?

  Рет қаралды 170,071

SHEGER INFO

SHEGER INFO

5 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 989
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 5 ай бұрын
የልጅነቷም ይሁን የአሁን መልካ አንድ ናቸው ይመሳሰላሉ እናትና ልጅ
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 5 ай бұрын
በጣም.የመሳሰላሉ❤❤❤.እናቱ.ብትሁን.ተመኘሁ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 5 ай бұрын
የኔማረምነውእነትበሖነች
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 5 ай бұрын
እናቱ ናት ደግም በተበላሸ መሳርያ መርምርው አይደለም እንዳይሉን እንጅ እናቱ ናት ማርያምን
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 5 ай бұрын
እውነት ነው
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 5 ай бұрын
እናቱናት ደሞ በማሆን መመርመርያ መርምርው አደለሺም እዳይሉ
@zinetoumer5719
@zinetoumer5719 5 ай бұрын
አላህዬ እናቱ ሆና የዚህን ልጂ ደስታ አሳየን ያረብ DNA ው ወደ ውጭ ቢላክ እላለሁ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
መቶ በመቶ እናቱ ናች መልካቸው ይምሳሰላል ምንም ምርመራ አያስፈልግም
@nefisasemane
@nefisasemane 5 ай бұрын
አገር dna ayasetmsmemnm
@haimont9075
@haimont9075 5 ай бұрын
ሀይለየሱስ እንኳን ደስአለህ እናትህን በማግኘትህ
@zinetoumer5719
@zinetoumer5719 5 ай бұрын
@@user-gp9sf9cn7g አወ ይመሳሰላሉ ልጁ እርግጠኛ ስላልሆነ እንጅ
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያለ DNA እኔ አያስተማምነኝም ውጭ ቢመረመር ዴስ ይላል
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 5 ай бұрын
እንደው እናቱን ለማግኘት እንደጓጓ እውነት ባደረገለት መሲ ምርጥ ጋዜጠኛ ጀግና ነሽ❤❤❤
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 5 ай бұрын
ልጁ ምን አይነት አስተዋይ ነው እግዚአብሔር የልቡን መሻት ያድርግልህ
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 5 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እናትህ ያድርግልህ❤❤❤❤ አታልቅሽ እናቴ ላንችም ልጅሽ ይሁን❤❤❤
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 5 ай бұрын
Amen amen amen
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 5 ай бұрын
እረ ይሄ DNA አያስፋልገውም እናት እና ልጅ ናቸው ታሪካቸውም አንድ ነው ።እንኳን ደስ አላቸሁ❤❤❤
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 5 ай бұрын
እውነት ነው አያስፍልግም እናት ናት❤❤❤❤
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 5 ай бұрын
እናቱ ናት
@ethioethio9683
@ethioethio9683 5 ай бұрын
ብትሆን ደስ ይል ነበር ግን አይደለችም ምክንያቱም ልጁ አዳማ ላይ የተከሰተውን እያንዳንዱን ነገር ያስታውሳል እሷ ስለ አዳማው ያለችው ምንም ነገር የለም ገራጅም ገብቶ ነበር ይሄንንም አላነሳችም ስለዚህ በፍፁም የሱ እናት አይደለችም
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 5 ай бұрын
@@ethioethio9683 ምን ኡልባት ጥሩሑኔታ ላይ ስላልነበረች የዘነጋችው ነገር ይኖራ እኔ ግን እናቱ ናት ባይ ነኝ
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 5 ай бұрын
አይ የኢትዮጵያ DAN በዙም ትክክለኛ ነው ለማለት ያስቸግራል በወጭ ያላቸዉ ወገኖች ተባበሩት
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 5 ай бұрын
😢እናትየዉ ከገጠሟት የህይወት ፈተናዎች አንፃር አንዳንድ ነገር ተደበላልቀዉባት ሊሆን ይችላል እንጂ መልካቸዉ አንድ አይነት ነዉ😌
@miya3442
@miya3442 5 ай бұрын
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 5 ай бұрын
ውይ መሲ ስንቱን አሳየሽን ሥራሽ ይባሩክ እድሜ ከሙሉ ጤና እመኝልሻለሁ!!!
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 5 ай бұрын
እረ ተይ መሰረት በማርያም እናቴን ፈላጊ ነኝ እርጅኝ 😭😭😭😭😭
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 5 ай бұрын
የኔናት እግዜአብሔር ከናትሽ ያገናኝሽ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእናትሽ እቅፍ ያግባሽ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 5 ай бұрын
@@tinawolde9826 አሜን አሜን እህቴ
@alemnesh1700
@alemnesh1700 5 ай бұрын
ለኔም ልጀን ፈልጉልኝ
@alemnesh1700
@alemnesh1700 5 ай бұрын
የኔልጅ ትሆኝ ይሆን
@beletteayalew268
@beletteayalew268 5 ай бұрын
እኔ ግን እናቱ ትመሰለኛለች መልካቸው ይመሳስላል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የዚህን ልጅ ደሰታ አሳየን
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 5 ай бұрын
ለኔም ተመሳስለውብኛል በዛ ላይ ታሪካቸውም ተመሳሳይ ነው
@asasd9600
@asasd9600 5 ай бұрын
ማርያምን እናቱ እንደሆነች ነዉ ልቤ እሚነግረኝ ባረገዉ እና በተደሰትን❤
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 5 ай бұрын
መስዬ ሂወትሽ ልጆችሽ ይባረክ አላህዬ ሆይ እናትና ልጅ አርጋቸው መሲ በፈጠረሽ አምላክ ዲኢንኤን ውጪ ይሁን
@nefisasemane
@nefisasemane 5 ай бұрын
አዎ ወቺ የሁን የአግሩ አየስራም
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እናትና ልጅ ናቸዉ የምለዉን ያሰማን 🤲🤲😢
@EeEe-xy1mr
@EeEe-xy1mr 5 ай бұрын
አሚንወላሂ
@sayameen760
@sayameen760 5 ай бұрын
ኣሜን
@moviegallery4757
@moviegallery4757 5 ай бұрын
አኔ ግን እናቱ ትመስለኛለች እግዚያብሔር እውነት ያድርገው😢😢😢😢
@masaratsahli8436
@masaratsahli8436 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@seadaawol8455
@seadaawol8455 5 ай бұрын
አላህየ አንተ የሰማይ የምድር የሆንከዉ አምላክ እናትና ልጅ አርጋቸዉ ያረብ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 ай бұрын
የፊታቸው አጥንት ይመሳሰላል። በነገራችን ላይ የ3 ዐመት ልጅ ምንም ሊያስታውስ አይችልም።በፍፁም ሊያስታውስ አይችልም። 💚💛♥️
@zahrayerga8612
@zahrayerga8612 5 ай бұрын
እሱን ደግሞ በሰባት አመቱ ነው የጠፍሁት ነው ያለው
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 5 ай бұрын
​@@zahrayerga8612 ሲያድግ የተነገረውን ነዋ። የሁለቱም ግምት እድሜ ሊሆን ይችላል። ምናልባትም በተነገሩት ቁጥሮች መካከል ነው የሚሆነው።
@meazayemane4572
@meazayemane4572 5 ай бұрын
መሲ የኢትዮጵያ ዲኤንዬ አያስተማምንም እነዚህ ግን እናትና ልጅ ናቸው
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ እኮ DNAምርመራ የለም​@@meazayemane4572
@selamhailu7620
@selamhailu7620 5 ай бұрын
የሰባት አመትልጅ እያለ ነው የጠፋው ።የሰውልጅ ማስታወስ የሚጀምረው ከ5 አመቱ በኃላ ነው ።ይህቺ ሰው ውሸታም ናት
@user-kp2kj9ph4m
@user-kp2kj9ph4m 5 ай бұрын
ፈጣሪ የእውነት ያድርግልህ ወንድሜ አይዞህ እናትህን ያገናኝህ !!!❤❤❤❤❤
@user-fv3ii7vy5u
@user-fv3ii7vy5u 5 ай бұрын
ይመርመሩ እውነት እግዚአብሔር እናትህን ያድርግልህ❤❤😊😊
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 5 ай бұрын
ወዬ እንደው አባቴ ቅዱስ ሚካኤል እናቱ እንድትሆን ይርዳት በጣም ነው የምታሳዝነው የልጂን ነገር የወለደ ያውቀዋል 😭😭😭😭
@gutamesele5604
@gutamesele5604 5 ай бұрын
መሲ ስለ መልካም ስራሽ ተባረኪ ብዙ ጊዜ አንቺጋ የሚመጡ ሰዎች ችግር ያለባቸው ሰዎች ናቸው በሚያለቅሱበት ጊዜ ቲሹ ወይም ሶፍት ብታዘጋጁ እና ብትሰጧቸው መልካም ነው ብዬ በአክብሮት እና በትህትና አስተያየትለመስጠት ነው ::
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 5 ай бұрын
ጠሩ ሃሳብ ነው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 5 ай бұрын
ሀይለኢየሱስ በርታ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ሁሉንም ነገር በእግዚአብሔር ላይ ጣል
@Truth-12
@Truth-12 5 ай бұрын
Esuwam ye Egzabiher lij nat : lemin liyunet mefter felek ? Yehonk diyablos!
@emu4176
@emu4176 5 ай бұрын
​@@Truth-12666 ስለሆነ ነው አ😂😂😂😂
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 5 ай бұрын
እውነተኛ እናት እግዚአብሔር ያገናኝህ አሁንም የቀረበች ከሆነች በጣምነው ደስ የሚለኝDእጠብቃለን
@user-fi6bo5wo3s
@user-fi6bo5wo3s 5 ай бұрын
እኳን ደሥ ያላቹ ወጤቱም ጥሩ እደሚሆነ በለሙሉ ተሥፋኝ ❤❤❤❤❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 ай бұрын
አምላክ ይርዳችሁ መሲዬ ግን እኮ በጣም ነው የሚመሳሰሉት ግንባራቸውና አይናቸው ጋር እናትና ልጅ ያርጋችሁ ሌላ ምን ይባላል።
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 5 ай бұрын
ወይ የእግዚአብሔር ስራ አንተን ግን በድንቅ አሳድጎሃል እግዚአብሔር የደሰታ ዘመን እናትም መከራሽ አብቅቶ እፎይ የምትይበት ዘመን ይሁንልሽ ወጣቱ ልጅ ለሀገር በረከት ያድርግህ በወንድም በእህቶችህ የብቸኝነት ዘመን ካሣ ይሁኑልህ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 5 ай бұрын
ውይ የዚህ ልጅ ጉዳይ ሁሌም ነው የሚያሳስበኝ ስንት ፈተና አሳልፏል እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ እናትህ ያድርግልህ
@SeadaMahmud-op5ee
@SeadaMahmud-op5ee 5 ай бұрын
መሲ በጣም መልካም ሰው ነሺ የመልካም ነገር ዋጋው ከፈጣሪ ነውና ፈጣሪ ውለታቪን ይከፈልሺ የኔ እናት
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 5 ай бұрын
ልጁ እርግት ያላ ወዳወድ ምርጥ ልጂ ነው አሏህ እናትህ ያርግልህ
@bestrong1237
@bestrong1237 5 ай бұрын
መልካቸው በጣም ይመሳሰላል፡፡ የዲ.ኤን.ኤ ውጤት በታላቅ ጉጉት እጠብቃለሁ፡፡
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 5 ай бұрын
አግዚአብሔር እናትና ልጅ አድርጋቸው DNA ከአገር ውጪ ቢሆን ደስተኛ ነኝ ።
@gameoverweyani.3026
@gameoverweyani.3026 5 ай бұрын
እኮ ኢትዮጽያ አይችሉም
@ramzia3457
@ramzia3457 5 ай бұрын
እኔም ባለፈውም ተበሳጭቻለው ኢቢላይ በቀረቡት
@user-gh2zt1ou7t
@user-gh2zt1ou7t 5 ай бұрын
ሀይልየ ወንድም አለም እናትህ ሆና የቡዙጊዜ ህልምህ ተፈቶ ደስታህ ሙሉ ሆኖ አላህ ያሳየን!!
@kweesweet8802
@kweesweet8802 5 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@taybat536
@taybat536 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@simeyyassen7983
@simeyyassen7983 5 ай бұрын
አላህ እናትና ልጅ መሆናችሁን ያሰማን ❤❤❤❤❤❤
@user-ge3nx1lw5m
@user-ge3nx1lw5m 5 ай бұрын
😢😢እካን ደስ ያለህ ሀይልየ እናት በምን አይነት ሁኔታ ብትሆንም መቀበል አዲናቂህ ነኝ ደምሩኝ ቅመሞቸ
@Hiwet-fe1if
@Hiwet-fe1if 5 ай бұрын
በጉጉት እንጠብቅ ኣለን ሜሲየ ❤❤❤ from Eritrean borther
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 5 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@woldetekleasfaw
@woldetekleasfaw 5 ай бұрын
መስዬ ስወድሽ እባክሽን ለእንባና ለአፍንጫ መጥረጊያ ብታዘጋጂ ደስ ይለኛል
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 5 ай бұрын
ውይ መሲ ቅንእኮነሽ እግዜአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p 5 ай бұрын
ውይይይ ምነው የእውነት በሆነይለትና ልቡ ባርፈአሳዝኖኝ ነበር ማርያምን ❤
@user-kt5fs6ui6d
@user-kt5fs6ui6d 5 ай бұрын
እዉነት ባረገልህ ፈጣሪ እዉነትም ይሆናል አይቀርም❤❤❤
@user-ke6ef7bb6t
@user-ke6ef7bb6t 5 ай бұрын
ደሥ ይበልህ እናት ሢያወሩት ቀላል ነው እናትነት ከባድ ነው እናትዬ አይዞሽ እኔምአባቴ 23 አመቴ ነው ያገኘሁት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደሥ ይበልህ በእምዬ ማን እንደ እናት❤❤❤❤❤❤
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 5 ай бұрын
ያረብ እዉነት እናትህ በሆነች በጣም ነበር በጉጉት እምጠብቀዉ የእኔ ወንድም አንጀቴን ነዉ የበላዉ D N A እዉጭ ሀገር ይሰራ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 5 ай бұрын
ፊታቸው ቅርፅ የመሳሰላል ጌታ እየሱስ ያስገኝልህ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 ай бұрын
እፉፉፉ አይ መለያዬት ክፉ እናት እና ልጅ ያርጋችሁ ❤❤❤
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 5 ай бұрын
አላህ እናትና ልጅ ያድርጋችሁ🎉🎉🎉🎉
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 5 ай бұрын
የእናትየውን አካውንት አስቀምጪልን መሲ😢
@bahrainds8221
@bahrainds8221 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሰማን ሁለቱም አንጀት ይበላሉ መሲዬ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ተባረክ❤❤❤
@seadei127
@seadei127 5 ай бұрын
ያረብ እናትና ልጅ ያርጋችሁ😢😢😢😢
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 5 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ረድቶሽ ልጅሽ በሖነ
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 5 ай бұрын
አደራ እርዳታ ጠይቃችሁም ቢሆን ዉጭ አስመርምሮቸው❤❤❤
@hcjth1747
@hcjth1747 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እውነት አድርገው 🙏😘😘😥 የሆነ መምሳሰል አላቸው እናቴ አታልቅሽ 😢😢
@Kalkidan727
@Kalkidan727 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የእውነት ያደርገው እናትና ልጅ ናቸው ይባል🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ መስዬ እናቱ ሆና ሀይሌ ከጭንቀትና ከፍለጋ እርፍ ይበል እናትና አባትን አጥቶ መኖር ከባድ ነው
@harlove2985
@harlove2985 5 ай бұрын
እግዚአብሄር እነደው እናትሀ ያርግልህ እውነት በአሁን ሰአት እናቱን ከቤት የሚባር ባለበት ግዜ አንተ እናትህ አየፈለክ ነው ፈጣሪ የድግል ማሪያም ልጅ መጨረሻውን ያሳምርልህ
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 5 ай бұрын
የኔ እናት ልጅሽ ሚሆን አርገው የሁለታቸውም እንባ ይታበስ
@Kuku_sha41
@Kuku_sha41 5 ай бұрын
ያአላህ ያርብ እናቱ ትሁንና ደስ ይበለኝ ሁለቱንም ልጆች ስብስብ አድርጋ ታሳድጋቸው ሀይሌን እና ጎደኛውን
@senytekassa8003
@senytekassa8003 5 ай бұрын
አይዞኸ. ያንተ. ብቻ. አይደለም የብዙ ሰው. ታሪክ ነው አባታችን. የማይሞተው. እግዚአብሔር ነው
@fantayekassa9476
@fantayekassa9476 5 ай бұрын
ዉይ መሲዬ የዚህ ልጅ ነገር በጣም አሳስቦኝ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ስለተገናኙ ፡፡ እረጅም እድሜ ይስጥሽ መሲዬ አከብረሻለሁ፡፡
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 5 ай бұрын
ሀይለኢየሱስ አይዞህ በነገር ሁሉ ጠንክር እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን በርታ ወንድማችን
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 5 ай бұрын
ሁለቱም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር እውነት ያግርግላችሁ
@myoutube1806
@myoutube1806 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ እውነቱን ያውቃል እኔ በግምት ከመመሳስላቸው እና ከታሪካቸው እናቱ መስለችኝ ሲያሳዝኑ 😢
@eyerug7759
@eyerug7759 5 ай бұрын
እንዴት ልብ የሚነካ ነገር ነው ጌታሆይ እግዚአብሔር እናትህን በሰላም አገናኘህ
@mehladshiferaw7412
@mehladshiferaw7412 5 ай бұрын
ል❤❤
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 5 ай бұрын
በመሰረቱ በ3አመቱ ማስታወስ አይችልም አላህ ውጤቱን ያሳምርላችሁ ❤
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 5 ай бұрын
እውነት በሆነ ለኬዳኗ ነግሪያት ነበር❤❤❤❤😢😢
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 5 ай бұрын
የሰዉ ነገር የሚያሳሳባቹ መልካም ሰዎች ፈጣሪ ያብዛችሁ
@user-oe7sv8ub5k
@user-oe7sv8ub5k 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እናትህ ያድርግልህ ደግሞ መልካቸውም ይመሳሰላል🙏
@user-dw9bp4zp6k
@user-dw9bp4zp6k 5 ай бұрын
ያረብ እናቱ ትሁን የኔ እናት ወድምዋ ሲያሳዝኑ
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 5 ай бұрын
ይመሳሰላሉ እናቱ ነች❤❤❤
@yenubayu1696
@yenubayu1696 5 ай бұрын
መሰዬ የሰው ደሰታ ያሰደሰትሻል የሰው ሀዘን ያሳዝንሻል በእውነት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ ❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እናትህ ያድርልህ በጣም ነው ያለቀስኩት ስላንተ ወንድማችን
@user-kc8mw3zk3g
@user-kc8mw3zk3g 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉እኳን ደሳላችሁ እናትና ልጅ ናቸው ታሪካቸው እድ ነው
@laylaellias1587
@laylaellias1587 5 ай бұрын
ደሞኮ ይመሳሰላሉ አላህ እዉነት ያድርገዉ😢
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs 5 ай бұрын
እናትና ልጅ ናቸው አንድ አይነት መልክ ነው ኢንሻ አላህ
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 5 ай бұрын
በጣም ትመስለዋለች ❤❤❤ እግዚአብሔር ያገናኝህ። ደግሞ አምሮብሃል ወንድሜ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 ай бұрын
ከውጤት በኻላ ምስራቹን ይዛችሁ የምትመጡ ያድርጋችሁ ❤
@godisgreat3507
@godisgreat3507 5 ай бұрын
ውይ መስዬ እባክሽን ይሔ እኮ በጣም ቀላል ነው ለምን ወደ ዲኤንኤ አይሔዱም፡፡ ምንአልባት አንቺጋ የገንዘብ እጥረት ካለ እንኳን እስፖንሰር አፈላልገሽም ቢሆን መመርመር ስለሚችሉ እንዲህ ልጁ ግራ እየተጋባ ከሚጨናነቅ ዲኤንኤ እንዲመረመሩ ቢደረግ፡፡ ተባረኪልኝ!!
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ያድርግላችሁ
@maargion5490
@maargion5490 5 ай бұрын
Oh precious mom and son. They really look alike ❤ pls Hilewa whatever her situation is or whatever she looks Mommy is always perfect and pretty 🥰💕 please everyone let’s help this our poor sister. please 🙏🏾
@TinsaeGetaneh-vb2bb
@TinsaeGetaneh-vb2bb 5 ай бұрын
መልካሙን ያሰማን ግን ይመሳሰላሉ አደል❤
@fanomidia688
@fanomidia688 5 ай бұрын
ይመሳሰላሉ❤❤❤😢😢ያልሞተ ሰው ተገናኙ አልሀምዱሊላህ እናትና ልጅ እደሚሆኑ እርግጠኛ ነኝ
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w 5 ай бұрын
ዊይ የዚህ ልጅ ፈገግታ እንዴት ደስ ይላል ወንድሜ እስቲ የ DNN ምርመያውን ሙሉ መረጃ ይስ ጥህ ጥሩ ውጤት ያርግልህ የኔ ቆንጆ ወንድም
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 5 ай бұрын
ደምግባታቸዉ ግን ይመሣሠላሉ 😢😢
@senaitbekele47
@senaitbekele47 5 ай бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ ግን እስካሁን ጎዳና ላይ አረ ባካቹ የኢትዮጵያ እናቶች መገድ ላይ ሆናቹ ልጆቹን ለመከራ አትፍጠሯቸው ከወንድ ጋ ባትተኙ ቢቀርባቹ 😢😢
@rahelbekele3900
@rahelbekele3900 5 ай бұрын
Godana medeferi sint nager ale
@senaitbekele47
@senaitbekele47 5 ай бұрын
@@rahelbekele3900 እሱን አውቃለው ግን እህቴ በዚች ሴት ብቻ አይደለም ብዙ ጊዜ በጣም በችግር ውሥጥ ሆነው ብዙ ልጅ ይወልዳሉ ከዛም ልጆቹ ሥቃይ መከራን ይቀበላሉ አዳብት ይሠጣሉ አያሳዝኑም ወልጄ ሥላየሁት የልጅ ነገር ያመኛል
@senaitbekele47
@senaitbekele47 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@SefinaSema
@SefinaSema 5 ай бұрын
D N A ከሀገር ውጭ ይሁን መሲ
@takelegonfa2659
@takelegonfa2659 5 ай бұрын
እናትዮን ቃሊቲ ገብርኤል አጠገብ ጎዳና ላይ ሸራ ወጥሮ ሲኖሩ ለረጅም ጊዜ አውቃታለሁ በተለይ ይልማ ከሚባለው ባሏ ጋር ስትኖርና በተደጋጋሚ ስጣሉ እንደነበር አስታውሳለሁ ትንንሽ ልጆችም ነበሩአቸው በወቅቱ ገብርኤል አጠገብ ካለው ፖሊስ ጣቢያ እሰራ ነበር እንኳን ደስ አለሽ
@mothermother2001
@mothermother2001 5 ай бұрын
መልካቸው አንድ ናቸው እህህ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
ኡፍ የእኔ እናት መቶ በመቶ ፊታቸው ያስታውቃል እናት
@elyakamefiker1820
@elyakamefiker1820 5 ай бұрын
ሕግዚሐብሄር በሚያውቀዉ በጣም ይመሳሰላሉ እውነት ያርገው ❤
@makisami
@makisami 5 ай бұрын
መሲዬ እንኳን ደና መጣሺ የኔ መልካም እደው በእግዚአብሔር የእውነት ይሁን በጣምም ነው ደስያለኝ
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
ጎን ምርመራው እውጭ ይሁን ሀገር ቤት አይሁን አንድም ቀን ተሣክቶ አያቅም
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 5 ай бұрын
እኳን ደስአለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 5 ай бұрын
እናትና ልጅ ናቸው ብዬ እገምታለሁ መልካቸው በጣም ይመሳሰላል😢😢😢
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ የዚህ ልጅ ነገር ዱአ አድርጌያለሁ የልብህን መሻት ያድርግልህ
@rawdahussen8857
@rawdahussen8857 5 ай бұрын
100%😢😢😢innatu nech 😭😭🤲🤲🤲🤲🤲yaa Rabbi atummaan gammachisi🤲🤲🤲🤲😭😭😭
@daruselamtube
@daruselamtube 5 ай бұрын
እንዳው ይመሳሰላሉ በሆነችለት😢
@helanhelan50
@helanhelan50 5 ай бұрын
የኔ እናት ዛሬ ተበሳቁላነውጅ የበፊት ፎቶዋጋር አንድናቸው ምንም ልዩነት የለውም እናትና ልጁ ተደስታችሁ ያሳየን ፈጣሪ አሜን 🙏🙏🙏🙏 መሲዬ ደናነሺ ስወድሺኮ❤❤❤❤ ባለማህተቦ ❤❤❤❤እመብርሀን ትጠብቅሺ ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉
@kebederegassa4399
@kebederegassa4399 5 ай бұрын
Wow!!!! Congratulations mother and her Son.waqayyo baga lubbuun si jirachisee mucaakee fayyaan ijaan argite Harmee👏👏👏God bless you Gazetenga
@Tewobista2022
@Tewobista2022 5 ай бұрын
ድህነት እና እድሜ ውበቷን ሸፍኖት እንጂ እጅግ መሳይ እናቱ ናት!... አይ ድህነት... እሱ ግን??
@amennahussain3957
@amennahussain3957 5 ай бұрын
🎉🎉እናቱተመስለች❤
@hayatzekeria79
@hayatzekeria79 5 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ እናቱ ነች የ3 ዐመት ልጅ ልደቱን ሊያስታውስ አይችልም መፈንከቱንና የአባቱን ፀባይ ማወቁ በቂ ነው DNA የኛ አገሩ ልክ አይመስለኝም ውጪ ቢላክ
@user-wv1qp5mk6x
@user-wv1qp5mk6x 2 ай бұрын
መስዬ የነዝህን እናት እና ልጅ ጉዳይ እምን ደርሰ❤❤
@IyeFgj-kp4bs
@IyeFgj-kp4bs 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እውንተና እናት ትሁንልክ
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 30 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 193 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
DESAFIO IMPOSSÍVEL! #trending
0:13
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 12 МЛН
тгк: Логово FRIENDS
0:23
АлексДан
Рет қаралды 12 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 2,1 МЛН